Seifu on EBS: ድምፃዊት ሀመልማል አባተ | Hamelmal Abate

  Рет қаралды 361,991

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

8 жыл бұрын

Hamelmal Abate Live at seifu Show
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Пікірлер: 197
@tanaalemu7217
@tanaalemu7217 7 жыл бұрын
አመልማል በእውነት ይሄን ሙዚቃሽን ስሰማ ውይ እንዴት ደስ የ እንደሚለኝ
@shegawandarge2296
@shegawandarge2296 4 жыл бұрын
እደ ሀመልማል አባተ ያሉ እንስቶች ያብዛልን
@user-kw3sq8pt2s
@user-kw3sq8pt2s 5 жыл бұрын
ሁሌም ምትስሪያቸውን ስራዎች ምርጥ ናቸው ሙዚቃዎችሽ ህመሜን ነው ሚገልፀው እወድሻለሁ አከብርሻለሁ ♥♥♥
@nea7105
@nea7105 7 жыл бұрын
አመልማልዬ. እግዝያቤሄር ይጠብቅሽ ጥሩ ነገር. መስራት ለራስ ነው
@user-mr5pg5hs8r
@user-mr5pg5hs8r 7 жыл бұрын
ዋው ድምፅሽ እኮ መድረክም ላይ እና ካሴት ላይ አንድ ነው ደስ ይላል እድሜና ጤና ይስጥሽ
@user-tc9mw4hc4h
@user-tc9mw4hc4h 8 жыл бұрын
ምነው በደረቁ አቁመህ ፕሮግራሙን ጨረስከው አይ ሰይፉ ለማንኛውም በጣም መልካም ተግባር ነው ምስሌሽ የኔ ቆንጆ አሁንም ብሆን ጨምሮ ይስጥሽ እውቀትና ጤንነትሽን ክብር ውድድ ነው ማረግሽ
@user-dw9un7vx3j
@user-dw9un7vx3j 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ አመልማል ቀሪው ዘመንሽን ይባርክ
@almazeyassu6532
@almazeyassu6532 4 жыл бұрын
Amelmal abate yene konjo ewnetegna ena tewdaj artist endanchi yabzalin 💕💕💕
@mdnezam6168
@mdnezam6168 8 жыл бұрын
አሚ እግዚአብሔር ይባርክሽ እንዴት ደስ ይላል ፀጋውን ያብዛልሽ
@user-zn8hm8iv6h
@user-zn8hm8iv6h 7 жыл бұрын
የተባረክሽ ሴት ነሽ
@akalhamer5959
@akalhamer5959 8 жыл бұрын
She has a big heart. God bless u Hamelmal!!
@moulomoulo3326
@moulomoulo3326 6 жыл бұрын
Became.ewodeshaliw.e..r..yakoyeshe.beseam
@bezaabate3401
@bezaabate3401 8 жыл бұрын
አመል በጣም ነው የምወድሸ እግዚአብሔር ካንቼ ጋር ይሁን
@hawaroba8588
@hawaroba8588 5 жыл бұрын
ስወድሽ ሀመልማልዬ እጅግ አድናቂሽ ነኝ እንኳን አደረሰሽ ከስደት ተመላሿን ያደረግሽላትን እጅግ ደስ ይላል እኔም ስደት ነኝ በሰላም መጥቼ ባገኝሽ እንደ አላህ ፍቃድ ደስ ይለኛል በጣም ነው ምወድሽ ትንሽ ሁኜ ትዝ ይለኘል መካኒሳ ትምህርት ቤት ስማር ድንገት ባገኝሽ እያልኩ ሁሌም በበርሽ አልፍ ነብር
@eyeusalme2533
@eyeusalme2533 8 жыл бұрын
የኔማር እንዴት እንደምውድሽህ እድሜሽህ ይርዝም እመቤቴ ትባርክሽህ እህቴ
@salamnnigssa4476
@salamnnigssa4476 7 жыл бұрын
ዘርሽን ያብዛው ጥሩ ሰው ነሽ ሰላምሽ ይብዛልሽ እናት !!!!!
@MehdiMehdi-rg9bh
@MehdiMehdi-rg9bh 8 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል እግዚያብሔር ይባርክሽ
@lamrof
@lamrof 8 жыл бұрын
ቀልበ ሙሉ፥ ደርባባ፥ ሴት ወይዘሮ። የማይነጥፍ ማዕረግ የተላበስሽ፥ ብስል ኣዋቂ። እንወድሻለን፥ ኑሪልን ሃመልማል ኣባተ።
@sdt3004
@sdt3004 6 жыл бұрын
Lam rof ዋው አገላለፅክ የተጠቀምክበት ቃላት በጣም የሚያበረታታ ነው እኔም በጣም አደናቂዋ ነኝ።
@almazdemaz1564
@almazdemaz1564 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባረክሸ እሸያልሸውንእሰማለው። አውልበሰሳይሆንልብንመቀየረ!!
@user-uw8kq3ow2e
@user-uw8kq3ow2e 8 жыл бұрын
የእውነት በጣም ነው ምወድሽ ማከብርሽ respect
@alexdemisse8206
@alexdemisse8206 7 жыл бұрын
አረ ሀመልማልዬ የኔን ህልም ቀጥይልኝ የኔ ቆንጆ ስወድሽ አድናቂሽ ነኝ.
@asterberihun8777
@asterberihun8777 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቶችን
@manwo5061
@manwo5061 5 жыл бұрын
መልካምነትለራሥነው፡ሀመልማልየ፡እግዚአብሄር ይባርክሽውዴ
@josephayali8341
@josephayali8341 4 жыл бұрын
ሴፍዬ እባዬ ነው የፈሰሰው አድ ቀን እኔም ከቤተሰቦቼ ጋር አሳልፍ ይሆን እዴት እደናፈቀኝ እናመሰግናለን ሴፍሻ
@helenkidane4616
@helenkidane4616 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ
@berekethana1367
@berekethana1367 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ እውነት መልካም ሰው ነሽ
@alemashenafi9685
@alemashenafi9685 6 жыл бұрын
You are a great person God bless you!
@user-lx8xb4nw2y
@user-lx8xb4nw2y 5 жыл бұрын
በእውነት በትንሽየ ሰአት ብዙነገር ተማርኩሉሽ ማማየ አመስግናሎው
@manwo5061
@manwo5061 5 жыл бұрын
የኔውድሀመልማል እግዚአብሄር ይጠብቅሽ
@lyduseid5846
@lyduseid5846 7 жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ ምርጥ ሰው ነሽ የእውነት ሂወቷን ነው ያዳሽላት
@asterberihun8777
@asterberihun8777 7 жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም ትጠብቅሽ
@azalechmangstu9991
@azalechmangstu9991 6 жыл бұрын
amalmaliye sila melekaminetish betam desss aleng tebarkilin
@hanilove3706
@hanilove3706 5 жыл бұрын
እመብርሀን ከነ ልጅዋ በበረከት ትሙላሽ😘😘😘😘
@hanaana1741
@hanaana1741 6 жыл бұрын
አመማዬ ከድሮም ስወድሺ ፈጣሪ እድሜ ይስጥሺ
@edeneden5721
@edeneden5721 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጤና ይስጥሽ 💗💗💗
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 7 жыл бұрын
wowwwww egezabehire yebarekeshe
@zahratsehay8767
@zahratsehay8767 8 жыл бұрын
I.lvoe you so much best hamelmal
@nardigebru6551
@nardigebru6551 7 жыл бұрын
ሀረፍ ነው እግዝአብሄር ይባርክሽ
@hiewotthesome3102
@hiewotthesome3102 7 жыл бұрын
በጣምጥሩምከርነው.እናመሰግናለን. ባለሺበትሰላምሸኢብዛ
@sitabelay6027
@sitabelay6027 7 жыл бұрын
ተባረኪ
@ahfggstdxcdagg1367
@ahfggstdxcdagg1367 7 жыл бұрын
እግዝአብሄር ይባርክሽ
@merisweet5130
@merisweet5130 7 жыл бұрын
እግዝአብሔር ይባርክሽ ውድድድድድድድድ
@samira6797
@samira6797 4 жыл бұрын
ደግነት ለራስ ነው የኔውድውድድድ
@marelias6642
@marelias6642 6 жыл бұрын
ስወድሽ ፈጣሪ አምላክህ ሰላምሽን ያዛልኝ
@rahelatsbeha7452
@rahelatsbeha7452 8 жыл бұрын
ሄሚ ምርጥ ውድድድ ክብር የኛ ምርጥ ሼባው ደሞ ተከይፎብሻል መሰለኝ አልፈታ አለሽ
@helucool1775
@helucool1775 8 жыл бұрын
የኔ ሁልግዜ ምርጫያ
@bizuyeawoke8165
@bizuyeawoke8165 8 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ደሰ ስትይ
@samrihagos928
@samrihagos928 6 жыл бұрын
Hamemlmalye yene konjo sewedesh eko melkam mareg melkam new egzabher edemena tena yesetesh 🌹🌺💋
@natuusav3420
@natuusav3420 5 жыл бұрын
God bless you 🙏 🙏 🙏 🙏
@foziagemali9914
@foziagemali9914 8 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ የክፉ ቀን ነሽ እግዚአብሄር ይባርክሽ
@hallohallo6081
@hallohallo6081 7 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ገወርጌስ ከላላ ነው ያለው የኔ ውብ አላህ ይስጥሽ
@helenhelen3212
@helenhelen3212 8 жыл бұрын
tebareki e/r yibarksh
@hanankonjo6966
@hanankonjo6966 7 жыл бұрын
Allah Edimena tena yistish achi badershilat lijituwa Eskahun yelechim nebr
@user-bq4lf4rn6x
@user-bq4lf4rn6x 7 жыл бұрын
ስወድሽ
@user-fm3yy7fz7k
@user-fm3yy7fz7k 6 жыл бұрын
ውይ ስወድሽሽሽሽ
@user-jv9ej2gh8y
@user-jv9ej2gh8y 8 жыл бұрын
egezabere kalewe laye yechamerelshe tebareke egezabere amelake yetabekshe
@getinettafesetucho7999
@getinettafesetucho7999 5 жыл бұрын
nurilin betenash, great job Seifu , good for you too....
@user-gh2wf3ne6v
@user-gh2wf3ne6v 8 жыл бұрын
wow yena konjoo zemenshen amlik yebarekaw
@tggat5318
@tggat5318 8 жыл бұрын
love you hamelemal
@beckyman3582
@beckyman3582 8 жыл бұрын
good bless you sister.
@hawenedagafu6002
@hawenedagafu6002 8 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኢባርክሽ
@hawenedagafu6002
@hawenedagafu6002 8 жыл бұрын
Thanks sefish
@user-py3ns3hx9k
@user-py3ns3hx9k 4 жыл бұрын
ፍቅር ነሽ አቦ እረጅም እድሜ ይስጥሽ
@sarawe614
@sarawe614 8 жыл бұрын
waw amlak yibarksh
@tanaalemu7217
@tanaalemu7217 7 жыл бұрын
sara We በጣም
@saraayele7195
@saraayele7195 4 жыл бұрын
God bless you!!!
@user-jd2mc7kp2x
@user-jd2mc7kp2x 6 жыл бұрын
ምርጥ ነሽ
@user-mo1ft1bk6j
@user-mo1ft1bk6j 7 жыл бұрын
እሺ እሱማ መቼም ሀግራሽን መግባት አይቀርም። ግን ያንን ነገር እያሰብኩ ይሄው 10 አመት ሞላኝ እግዛቤር ይጠብቀን በሰው ሀገር
@minilikmekie8637
@minilikmekie8637 7 жыл бұрын
አይዞሽ የኔማር እግዚአብሔር አለልሽ
@hiwilove8373
@hiwilove8373 7 жыл бұрын
er..shame..new.10.amet hagerune..tenakesashiew new..hhhhhhh
@anumaoliyad1606
@anumaoliyad1606 5 жыл бұрын
Love this ledy
@remlaahmed.woleywr4345
@remlaahmed.woleywr4345 8 жыл бұрын
ዋውውው ይመችሽ ቆንጆ
@user-gl7lm2ux1d
@user-gl7lm2ux1d 4 жыл бұрын
ስወድሽ. አመልማል. አባተ. ወይ. ድምፅ
@nooriya.youarebeitefull1576
@nooriya.youarebeitefull1576 8 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አይዞሽ
@madinaabera12
@madinaabera12 8 жыл бұрын
እግዚአብሔር የልብሽን ያሳካልሽ
@azebgebrehiwot5625
@azebgebrehiwot5625 8 жыл бұрын
Yene konjo tebarki
@alemalem5876
@alemalem5876 6 жыл бұрын
Yegzhbhare ybarekeshe amlmale ehtachene mlkamnete eysebkeshe nw
@selihom6023
@selihom6023 8 жыл бұрын
😍ahun more akeberkush
@abebadegu2368
@abebadegu2368 6 жыл бұрын
እመቤቴ አለሁ ትበልሽ
@sabagebretsadik3902
@sabagebretsadik3902 7 жыл бұрын
I love you so much
@sabagebretsadik3902
@sabagebretsadik3902 7 жыл бұрын
አሜን አሜን
@birqiiintaalaoromtichasany744
@birqiiintaalaoromtichasany744 6 жыл бұрын
Yene fonka ♥♥♥♥
@asterberihun8777
@asterberihun8777 7 жыл бұрын
መልካም ማድሪድ ለራሱ ነው♥♥♥
@molymolymolly2693
@molymolymolly2693 5 жыл бұрын
Fetariy edimena tena yisitishe
@jdjdudid5671
@jdjdudid5671 6 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይስጥሽ
@soliyanasoliyana6137
@soliyanasoliyana6137 7 жыл бұрын
hmula love you
@Fullas-hd5fc
@Fullas-hd5fc 8 жыл бұрын
hayemey merexe sew zemenesh yebareke
@mitualemu7647
@mitualemu7647 7 жыл бұрын
Fullas 3907 1st
@tsehay8941
@tsehay8941 5 жыл бұрын
የሚገርም እኔም ህልም ቀጥላለው እኔ ብቻ መስሎኝ በጣም ይሚገርመኝ ነበር የኔ ደርባባ
@user-jh7nl9vv8r
@user-jh7nl9vv8r 8 жыл бұрын
Hamelmal yane konjo
@sarahussein4902
@sarahussein4902 5 жыл бұрын
She is a good lady
@foziamangistu9805
@foziamangistu9805 5 жыл бұрын
Turu Sawu Nesh Bareedduukoo 🌹😘
@hananimam1403
@hananimam1403 7 жыл бұрын
me too
@genettemam2981
@genettemam2981 8 жыл бұрын
wow
@shimelisdagne8207
@shimelisdagne8207 7 жыл бұрын
smart
@mobillmoo5022
@mobillmoo5022 8 жыл бұрын
hamelemal konjo selmen yeseteshe sele terunteshe ewedeshalhu
@semeinlama6639
@semeinlama6639 8 жыл бұрын
wow hamalimal derom ewadeshalaw ahun dagemo yabalata wad adekushe
@lideyihdejo1033
@lideyihdejo1033 8 жыл бұрын
Sweetheart
@user-rb3uc2hc9q
@user-rb3uc2hc9q 8 жыл бұрын
wow♥♥♥♥♥♥♥
@samsungon7964
@samsungon7964 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ መልካም ስው
@user-pc4hc2no1v
@user-pc4hc2no1v 8 жыл бұрын
ሀመልማልዬ ስወድሽ እኮ
@sarahussein4902
@sarahussein4902 5 жыл бұрын
I remember I met her one day at the airport she told me that same story she didn't even change it she told me the same way!
@buzebizu9633
@buzebizu9633 6 жыл бұрын
melkamenat le resi new fater yebariksh
@user-qw7sy9hc9h
@user-qw7sy9hc9h 7 жыл бұрын
እኔም ያክስቴ።ልጅ እራሷን ስታ።ነው የመጣችው ከዱባይ
@lemlemabay1892
@lemlemabay1892 8 жыл бұрын
yene konjo wdddddd Adergashelih
@zinaskonjo8951
@zinaskonjo8951 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሥጥሺ
@woiwii9892
@woiwii9892 5 жыл бұрын
my model
@hhmm8395
@hhmm8395 6 жыл бұрын
hamelmal yena WD fikr yehonsh lij erjm edema temegnewlish
@dana28553
@dana28553 8 жыл бұрын
👍👍👍👍
@mousacell4569
@mousacell4569 8 жыл бұрын
ተባርኬ ሁሉ እንዳንችቢሆን ዋው
@yemesrachgeda2516
@yemesrachgeda2516 8 жыл бұрын
ሁሌም እደአዲስ አመት አዲስነሽ ኑሪበት
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 25 МЛН
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 4,1 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 10 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 10 МЛН
Hamelmal Abate - Harar | ሀረር  - New Ethiopian Music 2016 (Official Video)
5:53
Hamelmal Abate - Raya (Official Video)
5:59
Hamelmal Abate
Рет қаралды 85 М.
Это реально работает?!
0:33
БРУНО
Рет қаралды 1,1 МЛН
УЙЛАНМАГАН БОЛАР ОГОХ БУЛИНГ БУНИ КУРИМ #трент #тренды
0:13
ОНЛАЙН ТИК ТОК БАТИЛ
Рет қаралды 2,3 МЛН
小丑的猫咪摇太可爱了!#天使#小丑#家庭#搞笑
0:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 12 МЛН