No video

Seifu on EBS: ዲጄ ኪንግስተንና ፍቅረኛው ሪዝቫን አዝናኝ ጨዋታ

  Рет қаралды 319,286

Seifu Show

Seifu Show

5 жыл бұрын

Seifu on EBS: ዲጄ ኪንግስተንና ፍቅረኛው ሪዝቫን አዝናኝ ጨዋታ

Пікірлер: 389
@user-ws8xx7ti9h
@user-ws8xx7ti9h 5 жыл бұрын
በስደት ያላችሁ በሙሉ ያማረ የሰመረ ትዳር ይስጣችሁ ወልዳችሁ ሳሙ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን
@kenya4353
@kenya4353 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@zahraali486
@zahraali486 5 жыл бұрын
አሚን
@user-iy3mz1en5c
@user-iy3mz1en5c 5 жыл бұрын
Aman Aman mar
@user-fu3vq4jg3b
@user-fu3vq4jg3b 5 жыл бұрын
Amen Amen Ame
@user-ng1ju8ft6b
@user-ng1ju8ft6b 5 жыл бұрын
አሜንንንንንንንን
@botv1382
@botv1382 5 жыл бұрын
ሪዝቫን ጉዋደኛዋ ቲቲ አባቱዋ ማን ይባል ይሆን? በራስ ማንነት አለመኩራት ስም ፍለጋ አውሮፓና አሜሪካ ድረስ እንደዚህ ይወስዳል ይገርማል።
@hiwetbahayiluyeromanreigns3303
@hiwetbahayiluyeromanreigns3303 5 жыл бұрын
የአመቱ አሰልች ቃል ማሬ ……………
@user-hz4qz5zh1h
@user-hz4qz5zh1h 5 жыл бұрын
እኮ
@rahwamulu7837
@rahwamulu7837 5 жыл бұрын
ቅ ነዉ ሂዊ 😝
@hiwetbahayiluyeromanreigns3303
@hiwetbahayiluyeromanreigns3303 5 жыл бұрын
@@rahwamulu7837 እሯ
@yididiyayidu199
@yididiyayidu199 5 жыл бұрын
hiwet Bahayilu Ye Roman reigns Afkari በትክክል😂😂😂
@hikmakemal6065
@hikmakemal6065 5 жыл бұрын
እኔ እራሱ በጣም ነው ያሳቁችኝ ማሬ ስትለው የጉጃም ነው ውይስ የምን ማር ክክክክክክክክክ
@gojotube152
@gojotube152 5 жыл бұрын
ድግልማርያምን እወዳታለሁ ስትል ደስስትል እኔም ከራሴ በላይ እወዳታለሁ
@duduyeful
@duduyeful 5 жыл бұрын
ምን አይንት ፎርጅድ ማንነት የነገሰበት ትውልድ ነው! ኪንግስተን ፣ሪዝቫን! WF
@politikkpolitikere4893
@politikkpolitikere4893 5 жыл бұрын
Niguse eko new wede Kingsten yetelewetew😂😂😂
@friyeamen9579
@friyeamen9579 5 жыл бұрын
Minasie Gessesse T ለምን ተውካት ከመሀል😂😂😂
@Haymanotsavedbygrace
@Haymanotsavedbygrace 5 жыл бұрын
ሲበዛ
@whoami5919
@whoami5919 5 жыл бұрын
This is what am talking
@user-iu3il7yg6n
@user-iu3il7yg6n 5 жыл бұрын
😁
@viva8291
@viva8291 5 жыл бұрын
ሴፉ....ስምሽ ማነው? እሷ...ሪዝቫን ሴፉ...የሀበሻ ስም ነው ?? እሷ...አዎ የሀበሻ ነው ሴፉ...ትርጉሙ ምንድነው ምን ማለት ነው ሪዝቫን?? እሷ...እስኮትላንድ ውስጥ የምትገኝ አነስተኛ ደሴት ስም ነው .. ታዘቡልኝ ብቻ እና አዎ የሀበሻ ነው የምትይው እስኮትላንድ የሚባል ደሴት ሀገራችን አለ ?? ምን የሚሉት አወራር ነው
@abelakatamine2330
@abelakatamine2330 5 жыл бұрын
tekekel Enam Algbagem kkkkk
@tsts1683
@tsts1683 5 жыл бұрын
ክክክክክክክ እኔም ገርሞኛል
@fevenbelete2824
@fevenbelete2824 5 жыл бұрын
እኔም እኮ... የሀበሻ ስም ነው ሲላት አዎ ስትል ከመፅሀፍ ቅዱስ ትርጉም እየጠበኩኝ ነበር ብቻ ይገርማል....
@viva8291
@viva8291 5 жыл бұрын
@@fevenbelete2824 አሳፍሪ ሁላ ናቸው
@user-xm2pu4hg6r
@user-xm2pu4hg6r 5 жыл бұрын
ስኮትላንድ ድሮ የአበሻ ነበረች
@ethlvymrenny1685
@ethlvymrenny1685 5 жыл бұрын
ኳስ ላይ ጎበዝ ነች እንደዚህ የሚክብ ገመና የሚሸፍን ሰው ለኛም ይስጠን አሜን በሉ ይደርሳል
@user-rk4qi4xw5c
@user-rk4qi4xw5c 5 жыл бұрын
ETHLV ymrenny ክክክክ አሚን
@GodisLove-iz5lm
@GodisLove-iz5lm 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን የአብርሃም የሳራ ይህን ታምራላቸሁ❤️❤️❤️ በፍቅር ኑሮ
@user-nk5uc3kf2e
@user-nk5uc3kf2e 5 жыл бұрын
ታሜ ሁሌም እንወድህ አለን ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን !!!!!!!!!!! ኪጎ ሚስትህ ይች ናት ውለዱ ክበዱ
@user-vw9ot7re2z
@user-vw9ot7re2z 5 жыл бұрын
ወልደዋል
@user-nk5uc3kf2e
@user-nk5uc3kf2e 5 жыл бұрын
ሀገሬ እማማ እንደምነሺ ከቶ ወይ ጊዜ እውነት ምን ጊዚያችን ይደብራል በክብር ቀርቶ የለ
@user-vw9ot7re2z
@user-vw9ot7re2z 5 жыл бұрын
@@user-nk5uc3kf2e ለምን ❓
@user-nk5uc3kf2e
@user-nk5uc3kf2e 5 жыл бұрын
ሀገሬ እማማ እንደምነሺ ከቶ ወይ ጊዜክክክክክክክክክ ቢኖርማ ከወለዱ ብሆላ ሰርግ የለም ወይም ካረገዙ
@user-is8ci7vy4k
@user-is8ci7vy4k 5 жыл бұрын
ዉይ ይሄ ማሬ የሚለው ቃል ሰለቸኘ
@madonamadona1161
@madonamadona1161 5 жыл бұрын
Me to
@user-cd3zo2rj9i
@user-cd3zo2rj9i 5 жыл бұрын
አስልቺ ፕሮግራም ትውልድን የማደዘዝ የማፍዘዝ ምንድን ነው መልእክቱ ግዴታ የስአት ሽፍን ፕሮግራም ለማሞላት ስትል ለትውልድ ምንም ትርጉም የለለውን ማቅረብህ ይገርማል ስም ለማውጣት ያለትርንስፕርት ወጪ ሲውዘርላንድ ተጉዘው ለልጃቸው የደሴትን ስም መስጠት ማለት ለኔ በሀገርህ ማፍር ያመላክታል ይህ ልጅ ደግሞ የወንድ እህቴ ይመስላል ዘንድሮ ግን አብዛኛውም የቴሊቪዝን ፕሮግራም ወደውጩ ያዘነበሉ ናቸው ሀገሪ ሆይ እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጥሽ
@milanayohanes2796
@milanayohanes2796 5 жыл бұрын
Wenta Tatek Scotland yamtgnewo uk woest new
@tarikumekonnen3288
@tarikumekonnen3288 5 жыл бұрын
እጅ ኪንግ በጣም ጥሩ ሰው ነሕበእምነትሕየፀናሕሰውአክባሪፈጣሪከነፍቅረኛሕእረጅምእድሜናፍቅራችሁንያብዛላችሁወደድኳችሁ
@samrawit4627
@samrawit4627 5 жыл бұрын
ዋውው ኪንጎ ሚስትህም በጣም ስራአት አላት ፈጣሪ። ይጠብቃችው ሁለታችውም
@johntamson2868
@johntamson2868 5 жыл бұрын
haylega kami nat
@samrawit4627
@samrawit4627 5 жыл бұрын
@@johntamson2868 ክክክክ የት አወክ ወይ ጉድ
@geletugg2888
@geletugg2888 5 жыл бұрын
He is gay endet mist ageba
@user-cd1jd9mx6z
@user-cd1jd9mx6z 5 жыл бұрын
Samra Wit
@fatmakonju7226
@fatmakonju7226 5 жыл бұрын
Wit
@susuhassen7220
@susuhassen7220 5 жыл бұрын
እርጉዝ ነች ልበል😝ባልና ሚስቶች ስማችሁ ገራሚ ነው😂
@geletugg2888
@geletugg2888 5 жыл бұрын
He is gay eko endet set ageba???
@saddayeagarolijj3712
@saddayeagarolijj3712 5 жыл бұрын
Susuye tiretare allew 9th wor sayhon aykerim borcu
@user-vw9ot7re2z
@user-vw9ot7re2z 5 жыл бұрын
😀😀😀😀
@munahassen3559
@munahassen3559 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk
@worknshantehu7018
@worknshantehu7018 5 жыл бұрын
ታምየን አስታዎስከኝ ድምፃዊዉ ዋዉዉዉዉ በርታ
@user-hv3fd8gw3f
@user-hv3fd8gw3f 5 жыл бұрын
እጭ ማሬ ማሬ እቤት ትደርሻላችሁ
@user-kh2sm6sn8b
@user-kh2sm6sn8b 5 жыл бұрын
ግራ የተጋባ ስንት አለ ባካቹ አሁን ስም የፍቶኖ ምን ቫን ምናምን የምትባሉ ወይ እናት ሃግር ልጆችሽ ግራ ተጋቡልሽ አጉል ዘመንን ብለው።
@mamshatadesse872
@mamshatadesse872 5 жыл бұрын
Thanks for your help can I see Getachew Kassa I don't know him but I like his music please do me a favour show me his face
@user-ce9ws7ld1n
@user-ce9ws7ld1n 5 жыл бұрын
እና ተ ኮሜቶች በሠው መልክ ምን አገባችሁ በዛ ላይ የቅናት መሆኑ ይለያል እደዚህ ነች እደዚህ ነው ማን እዩ አላችሁ ደግሞ መልክ የፈጣሪ ሥራ ነው ዋናው ውሥጡ መልካም ሠው ከፊት ውብ ይበልጣል
@SaraSara-fn6uh
@SaraSara-fn6uh 5 жыл бұрын
ዋው ታምራላቹ ዲጄ ኪንግ እና ሪዝብቫን መልካሙን ሁላ እመኝላችኃለሁ
@hayunegni1732
@hayunegni1732 5 жыл бұрын
ኤጭ ይሄን ይዝግ ቃል ደጋገመቸው ማሬቱ እኔም ደገምኩት የሶሻል ሚዲያ ተጠቃሚ አይደለችም ልበል እጅእጅ እደለን አላወቀችም መሰል ቲሽ በናትሽ ደግምሽ እድህ እዳትይው ውዴ የኔ ፍቅር ሆዴ ምናምን እያለ ይሄን በሰው አፍ የረከሰ ማር ምን አለሽ በናትሽ
@meharibrothershenokmeharik3073
@meharibrothershenokmeharik3073 5 жыл бұрын
Mnm maregeh ayichalem kingo wesete nw gn eye lj kmr kemibalewu belayii tekara enaa gobez nw bezu negerochin alfo nw ezii yederesewu fetarii hulem aberochu yihun keri ye tedar zemenachum yibarek🙏🙏🙏 wedddd😘😘😘
@tenalehulum
@tenalehulum 5 жыл бұрын
ቋንቋዎቻችን ይፃፉልን በፊደሎቻችን ።
@ahas9881
@ahas9881 5 жыл бұрын
Yihiin jib fitii maree kalchuw inee baleen miin libaalaw?
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 жыл бұрын
ውይ እን ልጅ ስወዳት አለባበስ ስረረአቷ በጣም ደስ ይላል ኪንግ ሸቀልቃት
@mekdeswalle4012
@mekdeswalle4012 5 жыл бұрын
Selam Buta
@user-ce9ws7ld1n
@user-ce9ws7ld1n 5 жыл бұрын
እኔ ደግሞ ባሌን የሁሉ ሠው መጠሪያ ማሬ እወድሀለሁ ውዴ ምንናምን ሥለሆነ ልዩ ቃል ነው እምለው
@akiberhe2555
@akiberhe2555 4 жыл бұрын
Haileyesus Feyesa iis tge best singer. He is my wise man to sing douwal with!
@akiberhe2555
@akiberhe2555 5 жыл бұрын
I always want see the best singer Hileyesu Feyesa.
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 5 жыл бұрын
እራስዋም ሄለል በድሉ ትመስላለች
@user-uo2jl7qr5l
@user-uo2jl7qr5l 5 жыл бұрын
አይ እናንተ ስገርሙ ስም ጠፍቶ ነው አውሮፓ የሄዱት ቤተሰቦቻችሁ ስንት ያማረ የኛነታችን መገለጫ ለምን እንደሆነ ባላቅም ሰይፉን ድሮ በጣም ነበር የምወድህ አሁን ግን ብዙም አትመቸኝም የምሰራው ሁሉ አይጥምም
@metsihetkebede116
@metsihetkebede116 5 жыл бұрын
*ከአንገት ከረባት ፡ ቂጥ ባዶ* ሰው እንዴት እንዲህ ባዶ ይሆናል?
@user-wv2vy7tv2m
@user-wv2vy7tv2m 5 жыл бұрын
ዋውው ኪጎዬ ስወድህ ሴፍሻ እናመሰግናለን
@user-er1rf2id2n
@user-er1rf2id2n 5 жыл бұрын
ሴፍሻ በመላጣክ ይዤካለሁ ምድር ኮተትን ከምታቀርብ እድለወርቅ ጣሰውን አቅርብልን ?
@tenatina5349
@tenatina5349 5 жыл бұрын
Kgoye betam adnke negn melkam tdare ye abreham ye sara yhnlachu😍😍😍😍👍menem madreg aychalem
@tenalehulum
@tenalehulum 5 жыл бұрын
ይፃፍልን አማርኛችን በፊደሎቻችን ።
@semiramuhammed8847
@semiramuhammed8847 5 жыл бұрын
በጣም ይመስላል እውነት
@tigisttigist9263
@tigisttigist9263 5 жыл бұрын
እኔ በአኩሌ የወንድ እህታችን ብዬሀለሁ በ ወንድነትህ ታፍራለህ እዴ እደ ሴት ተኳኩለህ ተቀድበህ ኤጭ
@workneshalemayehu5175
@workneshalemayehu5175 5 жыл бұрын
Mekendebun ergtegnanesh ehte
@hanatelake9553
@hanatelake9553 5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@mollaadbaru6093
@mollaadbaru6093 5 жыл бұрын
tigist tigist
@mohammedahaw383
@mohammedahaw383 5 жыл бұрын
ሰይፉ ምርጥ ሰው ይመቺህ
@tenad7309
@tenad7309 5 жыл бұрын
ዋዉ ሰይፉ ጎበዝ ነህ::
@missweyine5739
@missweyine5739 5 жыл бұрын
ኪንጎ ድምፅር ❤️ዉስጤ ነው ስሚስትህ አታምርም
@salammar7217
@salammar7217 5 жыл бұрын
ሚስቱ ስታምር
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 5 жыл бұрын
Lalibela aksum ambasel asebe teferi awaday anesesh aydel anchi bergada birgidigid germen dires .duket yehone tiwild
@tenalehulum
@tenalehulum 5 жыл бұрын
የእውነት ቋንቋችን በፊደሎቻችን ቢፃፍልን ይመረጣል ።
@hamanotabera8474
@hamanotabera8474 5 жыл бұрын
ኪንጎዬ ሲወድህ እኮ አድናቂህነህ መልካም ጋብቻብያለሁ ወንድሜ አንድቀን ኢተርቪው ታረገኛለህ
@mekdeswalle4012
@mekdeswalle4012 5 жыл бұрын
Hymanot Yirga
@kenafeda9381
@kenafeda9381 5 жыл бұрын
Ante kingistone mitibal lij, you already forgot about Tamirat desta? You should have said his name along with your other friends but you didn't and not fair. He was your friend too
@mee1788
@mee1788 5 жыл бұрын
ኪጉ ምርጥ ሠዉ
@ahas9881
@ahas9881 5 жыл бұрын
Pirofesaru ijii xutiii eyaa qoraxachu yasarachutin ethiopan inafarsalan inshaa alla
@rohamagodislovejon4865
@rohamagodislovejon4865 5 жыл бұрын
kingo miret sawu dimtsehin wedawalew kingo miseth gen das alelchugnem gibede nat beza lay kalakala
@user-cc4zd5cm2q
@user-cc4zd5cm2q 5 жыл бұрын
ስይፉ ፍቅር ነህኮ
@halimahalima1340
@halimahalima1340 5 жыл бұрын
ማሬ ማሬ ማሬ ኡፍፍፍ የማልሰማበት የታባቴልሂድ
@user-we4wf1iw5q
@user-we4wf1iw5q 5 жыл бұрын
hayilepan......... ...befikir new yemiwedew......egido bemilew muzikawu
@tenalehulum
@tenalehulum 5 жыл бұрын
በፍቅር የሚወዱ ቋንቋችንን በፊደሎቻችን ይፅፋሉ ።
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 5 жыл бұрын
አስልች ቃል ማሬ ዋይ ቱ
@politikkpolitikere4893
@politikkpolitikere4893 5 жыл бұрын
😂😂
@user-vw9ot7re2z
@user-vw9ot7re2z 5 жыл бұрын
😀😀😀😀
@tsirhadesta1634
@tsirhadesta1634 5 жыл бұрын
ኮፒ ራይት ተውት
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 5 жыл бұрын
የእግር ጥቁረት የልብስ ብርቅርቅነት የፊታ ሜካብ ምን ጉድ ናት ። የሱ ጥቁር
@meti277
@meti277 5 жыл бұрын
Medanillem tedarchugn ye barkallchu 🙏🙏🙏
@tenalehulum
@tenalehulum 5 жыл бұрын
የመባረክ ምልክቱ በፊደሎቻችን ቋንቋችንን በመፃፍ ይጀምራል ።
@ebabu8698
@ebabu8698 5 жыл бұрын
ውይ ስይፉ ክክክክክ ኪጎ ስወደው ወዝወዝ
@fafinegn3473
@fafinegn3473 5 жыл бұрын
mary betl mebtua new awokush nakush athunu ferenj Bethon mnm aymeslachu neber
@tenalehulum
@tenalehulum 5 жыл бұрын
ፊደሎቻችንን ለቋንቋችን ይጠቀሙበት ።
@user-wv2vy7tv2m
@user-wv2vy7tv2m 5 жыл бұрын
ዋውው ኪጎዬ ስወድህ
@gantemohammde6038
@gantemohammde6038 5 жыл бұрын
ዲጂ የምትባል ወሬኝ እኔ ግን ባለቤት ትመቻለች
@user-ji4xl3ul2p
@user-ji4xl3ul2p 5 жыл бұрын
ሁለተኛ ማሬ እንዳትይ ለዛሬው አልፈንሻል
@user-nv5gq5kh2y
@user-nv5gq5kh2y 5 жыл бұрын
ወይ ኮሚኖች እኝክ ምንችግር አለው።ማሬብትል ከቶምንብሎ ቢውራ ነው ሳካ እማታወጡት
@ziyadaahmad4724
@ziyadaahmad4724 5 жыл бұрын
ሀይልዬ ልዩ አድናቂክ ነኝ
@jand2677
@jand2677 5 жыл бұрын
አንቺ እራስሽ የማር ስልቻ ትመስያልሽ
@sofiatariku7545
@sofiatariku7545 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk
@jesuslord7644
@jesuslord7644 5 жыл бұрын
ኪኲካካካካካካ.......
@habihabeshawit4903
@habihabeshawit4903 5 жыл бұрын
ክክክክክ
@user-yo1pr7hj3f
@user-yo1pr7hj3f 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkkkk
@yemareyamlijyenatuwanafaqi9041
@yemareyamlijyenatuwanafaqi9041 5 жыл бұрын
Siefu gn faris birun lemn agabazalinim
@tafesetesfaye689
@tafesetesfaye689 5 жыл бұрын
አስመሳይ በዝቷል ሪዝቫን የሀበሻ ስም ነው? by the way ኪንጎ ካልከፋው የጡቷ ታኮ ምን እንደሆነ ባውቀው ደስ ይለኛል::
@et3852
@et3852 5 жыл бұрын
ወይድምፅና መልክ ኪንጎ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 жыл бұрын
ይመቻቹሁ ዘና በሉ
@hadgghgff624
@hadgghgff624 5 жыл бұрын
ሴትና ወንድ በምን እንለይ ?ምን አይነት ዘመን
@user-px7bo8in1h
@user-px7bo8in1h 5 жыл бұрын
Ayidebirshem mara mara ere shem
@meseretkebede9607
@meseretkebede9607 5 жыл бұрын
mekorej yikirbhi anite docter abiy asayehi beka
@tenalehulum
@tenalehulum 5 жыл бұрын
ከእንግሊዝኛ ቋንቋ ኩረጃ ይመስላል አማርኛን በፊደሎቻችን አለመፃፍ ።
@Habeshwit
@Habeshwit 5 жыл бұрын
Hile yene konjo sewdeh zefnehnm btam new ymewdew berta.
@tenalehulum
@tenalehulum 5 жыл бұрын
አማርኛው በፊደሎቻችን ቢፃፍ ይመረጣል ።
@sarasebrina3946
@sarasebrina3946 5 жыл бұрын
ሠይፍሻ አድናቂህ ነኝ
@viva8291
@viva8291 5 жыл бұрын
አሁን እነዚህ እንግዶች መሆናቸው ነው
@tenalehulum
@tenalehulum 5 жыл бұрын
[ ፑሻፕ እና ፑላፕ ] በአማርኛ እነሆ ፡ ግላይ (ግፋ ወደ ላይ) = [ ፑሻፕ ] ። ሳላይ (ሳብ ወደ ላይ) = [ ፑላፕ ] ።
@lemnbizuayehu6963
@lemnbizuayehu6963 5 жыл бұрын
FOR HER CHILD " VAN VAN" FOUND IN AMERICA
@tesfamak2987
@tesfamak2987 5 жыл бұрын
Hayleyesus yemwedh
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 5 жыл бұрын
ሃይል ስወድህ
@brightday5245
@brightday5245 5 жыл бұрын
እምወዳቹ የ ሃጋረ ልጆች የራሴን ቀልዶች ቁምነገሮች እና የመሳሰሉትን ነገሮች ልጀምር ስለሆነ youtben subscribe arguliny በተለይ ቺኮቺዬ 😜😜
@user-ef7ry1wx6l
@user-ef7ry1wx6l 5 жыл бұрын
Facem mix mareg jemrachu. Men milut teyake nw
@ethiopiananyemobile1601
@ethiopiananyemobile1601 5 жыл бұрын
Kegoya sewadeke
@semiramuhammed8847
@semiramuhammed8847 5 жыл бұрын
እርጉዝ ናት
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 жыл бұрын
#የአመቱ አሰልቺ #ቃል ማሬ.......
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 5 жыл бұрын
Areef new.
@firtlb9780
@firtlb9780 5 жыл бұрын
አ ረ ሰይፊ ደባሪ ማርማራሽ ይበጠስ ሴታሴት ኪግስተን
@user-tc9uk5go2s
@user-tc9uk5go2s 5 жыл бұрын
ሚዜዬነችየመለሰችልኝክክክክክክክ ገናሳታገባ
@user-hy6rj2qx7s
@user-hy6rj2qx7s 5 жыл бұрын
ማሬ ስኳሬ ኤፍቢ ላይ ያሰለቸን
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 5 жыл бұрын
ማሬ ማሬ እስኪ ያድርግልሽ
@comment1375
@comment1375 5 жыл бұрын
Seifu ማሬ
@fevenbelete2824
@fevenbelete2824 5 жыл бұрын
የሀበሻ ስም ነው..... አዎ እስኮት ላድ ውስጥ የሚገኝ...... ታድያ እስኮትላድ ኢትዮጽያ ውስጥ ነው እዴ..ቲ
@rohamagodislovejon4865
@rohamagodislovejon4865 5 жыл бұрын
iko😂😂😂😂😂😂
@user-kn1kr7on3w
@user-kn1kr7on3w 5 жыл бұрын
Hahaaaaaaaaa eko
@user-qf3cf8fy4q
@user-qf3cf8fy4q 5 жыл бұрын
ማሬ ማሬ ምድነዉ ከረሚላ ይሁንልሽ
@tenalehulum
@tenalehulum 5 жыл бұрын
ከከረሜላ ማር ይጣፍጣል፡ ለጤናም ይጠቅማል ።
@nickbubu1432
@nickbubu1432 5 жыл бұрын
Erguze nw ende
@wendimenahkumsa2175
@wendimenahkumsa2175 3 жыл бұрын
ምንም ማረግ አይቻልም ሲል አልሰማችሁትም ሜካፕ ምናምን የምትሉት
@selityarsenalarsuka5910
@selityarsenalarsuka5910 5 жыл бұрын
ማሬ ቲ ኮተት
@user-ww4db4xn7b
@user-ww4db4xn7b 5 жыл бұрын
ክክክክ ለምን ተነደሽ
@chahine8629
@chahine8629 5 жыл бұрын
ቲ ኮተት ሃሃሃሃ
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 5 жыл бұрын
Enem germoghnal
@natinati1714
@natinati1714 5 жыл бұрын
selity arsenal arsuka hahaha ማሬ ማሬ ጎጃም ጉራማሌ
@lemlemtadese9943
@lemlemtadese9943 5 жыл бұрын
ማሬ የፍጉ ነው
@One-lo5ve8dj8j
@One-lo5ve8dj8j 5 жыл бұрын
Dengaye anteme sewe honeke mude teyezale akatari
@One-lo5ve8dj8j
@One-lo5ve8dj8j 5 жыл бұрын
Men tehone ahunema seyefu kereto senedu tehonale
@mansooorsaeef1538
@mansooorsaeef1538 5 жыл бұрын
Wow
@halimahalima1340
@halimahalima1340 5 жыл бұрын
እሷናት እሷ ያረገዙት ማንኛቸውናቸው ግይስ
@abebaassya9029
@abebaassya9029 5 жыл бұрын
እመቤቴ ን መልሻለው ሆሌን በድሉ ስል ነበራ
@saralove7453
@saralove7453 5 жыл бұрын
ውይ ይሄ #ማሬ የሚለው #ቃል ሰለቸኝ
@ekramibrahim2793
@ekramibrahim2793 5 жыл бұрын
ቆይ ይቺ ዘመን ድራማ የምትሰራው ናት
@123hawa41
@123hawa41 5 жыл бұрын
ማሬየ ማሬየ እያልሽ ዝብ በዝብ አደረግሽው እርግጠኛ ነኛ እርገዝ ናት
@user-cc4zd5cm2q
@user-cc4zd5cm2q 5 жыл бұрын
ክክክክክ
@jerrytek5481
@jerrytek5481 5 жыл бұрын
ኪንግስተን የሚባለው ሲያስጠላ ሙድ የለውም ቦጥራቃ
@abelmulugeta4629
@abelmulugeta4629 5 жыл бұрын
wofi yelemi
@user-ij6lh2xb1l
@user-ij6lh2xb1l 5 жыл бұрын
ማሬ ማሬ ማር ረከሰ እንዴ ኢትዮ ዉስጥ ያላቹ ንገሩኝ
@eyerusalamkebede4841
@eyerusalamkebede4841 5 жыл бұрын
Kingo berta siwedew eco dmmsun
@tenalehulum
@tenalehulum 5 жыл бұрын
መውደድሽን ለመግለፅ በፊደሎቻችን መፃፍ ይልመድብሽ ።
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 120 МЛН
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 111 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 12 МЛН
artist abdu kiar funny  interview with seifu fantahun show 2016
4:58
Beiletu Ashebir
Рет қаралды 101 М.
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 120 МЛН