Seifu on EBS: "እኔ የልጇቼ ብቻ አይደለሁም" የበዓል ጨዋታ ከ ዶ/ር አብይ ጋር ክፍል 1| Abiy Ahmed

  Рет қаралды 412,643

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

4 жыл бұрын

በክፍል አንድ ከጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ የበዓል ቆይታ ሰይፉ ፋንታሁን ካነሳቸው ጥያቄዎች ውስጥ ….
14:45 ከአለም መሪዎች የሚያደንቁት እና ያስገረምዎት መሪ ማን ነው?
11:35 የጠ/ሚኒስቴሪነቱን ስራ በጊዜ ሂደት ካቆሙ በኃላ በምን ስራ ላይ መቀጠል ይፈልጋሉ?
11:02 ጠ/ሚኒስቴሪነቱን ከርቀትና አሁን ሆነው ሲያዩት እንዴት አገኙት?
7:13 አንብበው ወደውት ሌላ ሰው ቢያነበው የሚሉት መፅሀፍ?
የሰላም የኖቤል ሽልማትን ማሸነፍ የቻሉት ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ያደረጉት የበዓል አዝናኝና የቁምነገር ቆይታ ክፍል አንድ | Prime Minister of Ethiopia D/r Abiy Ahmed interview on Seifu Show Part 1 "እኔ የልጇቼ ብቻ አይደለሁም" የበዓል ጨዋታ ከዶ/ር አብይ ጋር ክፍል 1
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Пікірлер: 1 000
@ethiomalcomx7416
@ethiomalcomx7416 4 жыл бұрын
አቢቹ አላህ ይጠብቅህ We love You የዱባዩ መሪ የሚገር ሰው ነው በጣም ደግ እና በሳል
@user-vw7tv4hn5y
@user-vw7tv4hn5y 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ነው ያልሽው አላህ ስንት የሚጠብቀው ሞልቷል አስመሳዮችን መጠበቅ ይቅርበት
@user-mj1yy2kq9v
@user-mj1yy2kq9v 4 жыл бұрын
ራኬብ የኔ ውብ ሰይፍሻ ዋው ቤተመንግስት ባትገባ ነበር የሚገርመኝ ከዛም በላይ ይገባሀል የዛሬን አያርገውና ሶሻል ሚዲያ ባልተስፋፋበት ዘመን በቻልከው አቅም ስንቱን አዝናንተሀል
@hanabekelakasa7006
@hanabekelakasa7006 4 жыл бұрын
ewunet new
@hanilove3706
@hanilove3706 4 жыл бұрын
Betam
@user-rq9fj1js7g
@user-rq9fj1js7g 4 жыл бұрын
አብቹዬ ውዴ ሺ አመት ኑርልኝ love you
@mahitafulas5895
@mahitafulas5895 3 жыл бұрын
me too❤️❤️❤️❤️
@tinamedia1719
@tinamedia1719 4 жыл бұрын
አብቹዬ የኔ ቆንጆ መሪ የምወድህ በምክንያት ነው!! ያንተን ድርጊት በትክክል የተረዱህ ያውቁታል ማንነትህን እኔ ግን ማሪያምንን!! አስተዳደርህ፤ ሃሳብህ፤ ክሪኤቲቭ አይዲያህ፤ እጅጉን አርኪ ነው አምላከ ዮሃንስ የወንቅሽቱ ቅዱስ ገብርኤል አገልጋይ የአባ ዮሃንስ አምላክ ይርዳልኝ!!!
@ummoalmi8477
@ummoalmi8477 4 жыл бұрын
እብያችን የኛ ደግ ኑርልን ቅን የሆነው ስራህ ምንም ለማስናከል ቢፈልጉ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነውና ክፍ ያደርግሀል በፀሎት እንረሳህም እድሜ ይስጥህ 🙏🏾💚💛❤️
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 4 жыл бұрын
ሰይፍሻ ጥያቄዎችህ አሪፍ ናቸው👍 ሰላም ለሃገራችን ፍቅርና አንድነት ለህዝባችን ያድልልን ቸሩ ፈጣሪያችን🙏💚💛❤
@godisgood2164
@godisgood2164 4 жыл бұрын
Nobel Dr. P.M Abiy Ahmed, The first modern, Smart, Humble and lovely P.M for my mama Ethiopia😍💚💛❤️💪🏽🙏🏽🙏🏽
@user-kz4hq3on6u
@user-kz4hq3on6u 4 жыл бұрын
እኔ ሰይፋን የሚጠሉ ሰዎች ብሎናቸው የላላ ይመስሉኛል ሰይፍሻ በአካል ባላቅክም የልደትዬ ልጅ ቀልድ እምታቅ ሰው አክባሪ ነክ እረጅም እድሜ ተመኘውልክ 🙏❤
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 4 жыл бұрын
የተከበርከው ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብቹ ምናይት የተባረክ መሪ ነክ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@bereketzergaw3856
@bereketzergaw3856 4 жыл бұрын
መከባበራቹ ደስ ይላል! ለሁሉሙ ነገር እንደ ቦታው መሆን እንዳለብን ስላሳችሁን፣ እናመሰናለን፡፡ Respect
@mmaauuyymu4133
@mmaauuyymu4133 4 жыл бұрын
አይ አንተን በፊት ነበር የምወድህ አሁን ግን ብዙም አይመቸኝም ምክናያቱም ብዙ ሰውች ሞትዋል እና አላህ ይጠብቅህ በአላህበት
@memevlog586
@memevlog586 4 жыл бұрын
~ that’s our prime minister we love you Dr abiy Ahmed and God bless you 🙏❤️😘😘
@ibrahimsiraj1975
@ibrahimsiraj1975 4 жыл бұрын
Meme Sha Aby And WESHETAM NEW.
@user-wj4bv8fe7o
@user-wj4bv8fe7o 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ታላቅ ወንድማችን
@nurayman1200
@nurayman1200 4 жыл бұрын
Our beloved p.m. Dr abey Ahmed ali we respect you ! We well follow you! Go up
@milan8639
@milan8639 4 жыл бұрын
Abiy changed the old fashioned culture of african leaders! He is so friendly😍😘
@yodwako9291
@yodwako9291 4 жыл бұрын
Lyana Walles so true 😍😍
@yonasyemane8384
@yonasyemane8384 4 жыл бұрын
Most of us still not know him completely, He is mysterious. we will see the the final soon.
@Tube-zh9dt
@Tube-zh9dt 4 жыл бұрын
ሰይፍሻ እኮ ፈጣጣም ግልፅም ነክ ካሁን ካሁን ምን ትጠይቅ እያልኩ ተሳቀኩ ያው እራስህን ታውቀዋለክ 😂
@munirajuma8181
@munirajuma8181 4 жыл бұрын
ክክክክ
@Gere.emun.
@Gere.emun. 4 жыл бұрын
ቀደዳ
@fatumaseid2563
@fatumaseid2563 4 жыл бұрын
እኔ እራሱ ሰውነቴ ሳሳ
@Tube-zh9dt
@Tube-zh9dt 4 жыл бұрын
Fatuma Seid 😂
@Ww-te3lb
@Ww-te3lb 4 жыл бұрын
😀😀😀😀እኔም
@Salem-di8pp
@Salem-di8pp 4 жыл бұрын
ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያርግልን
@user-wr7sz4do8h
@user-wr7sz4do8h 4 жыл бұрын
አቢቹዬ የኔ ጀግና ኑርል እድሜ ከጤና ጋር ተመኘውልክ
@user-mt3xe3xw1t
@user-mt3xe3xw1t 4 жыл бұрын
#አቤት ግርማ ሞገስ ስወድክ #አብቾ #ፈጣሪ ይጠብቅህ #ክፉ የሚያሰቡትን #እጃቸውን ጭብጥ ያድርገው ##,,,,ጊዜ የሚያመጣውን ነገር አታቀውም አለክ ,,እውነት ነው😘😘😘😘😘😘😘😘
@amiti5809
@amiti5809 4 жыл бұрын
እኔም ምስክር ነኝ አብቹዬ የሼክ መሐመድ ቢን ዛይድ ከነቤተሰቦቹ በጣም ነው የሚወዱህ ለኛም ለሰራተኞቻቸው ትልቅ ክብር አላቸው ረጅም እድሜ ከነቤተሰቦቻቸው 🙏
@woinshetdegef3994
@woinshetdegef3994 4 жыл бұрын
💚💛❤በእውነት፣ዶ/ርአብይ፣መልካም፣ሰው፣የዋህነው፣ፈጣሪ፣ይጠብቀው
@user-vw7tv4hn5y
@user-vw7tv4hn5y 4 жыл бұрын
የዋህ ጠፍቷችኋል
@user-xy8if6dy3j
@user-xy8if6dy3j 4 жыл бұрын
አይስፍ ሻ ፈጣጣ እኮነህ ግን አድናቂህ ነኝ
@alemuwolde1221
@alemuwolde1221 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር እርኛየ ነው eyuel
@genetkonjo5074
@genetkonjo5074 4 жыл бұрын
የእውነት አድናቂህ ነኝ የእኔ ፈጠጣ. ?👌👌👍
@Tube-me8mb
@Tube-me8mb 4 жыл бұрын
የዶክተር ድምፅ እኮ ከዉበቱ በላይ ሥወደዉ
@maya7837
@maya7837 3 жыл бұрын
😁😁😁😁ኧረ ሚስቱ እንዳትሰማ አካላዊ ዉበቱ ላይ አታተኩሩ
@zufanabrha8573
@zufanabrha8573 4 жыл бұрын
ጠቅላይ ሚንስትር ዶ.ር አብይ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ። ትህትናህ በጣም ይማርከኛል 😍😍😍💕🙏🏼
@ComcellQweasd
@ComcellQweasd 4 жыл бұрын
enatye mnu new mimarkew? bemelhasu yemigedlew end ebab ok yemiyawkew sew hager atfi
@zufanabrha8573
@zufanabrha8573 4 жыл бұрын
@@ComcellQweasd በእውነት በጣም ትሁት ነው። እግዚአብሔር ዶ.ር አብይ አሕመድን መሪ አድርጎ ስለሰጠን እጅግ አመሰግነዋለው።
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 4 жыл бұрын
@@zufanabrha8573 ምን ጠቀመንና ነው ስደትን እንኳን አልቀነሰም
@zufanabrha8573
@zufanabrha8573 4 жыл бұрын
@Te G አይደለም እሱ እግዚአብሔርን የሚፈራ መልካም ነገር ግን የሚከተል ሰው ነው። ይህም አንክደውም ልባችን ያውቀዋል።
@yemanaalem6665
@yemanaalem6665 4 жыл бұрын
Anthi dedeb ynthi wendam ena eht selalmoto new
@ferebintu5617
@ferebintu5617 4 жыл бұрын
አብቹ ኑርልን የኛ ሰው አክባሪ
@ummusoudabduselam1364
@ummusoudabduselam1364 4 жыл бұрын
ስለ ዱባዩ መሪ መሀመድ ብን ዛይድ የሠማሁት ደስ ይላል አሏህ እድሜና ጤና ይስጣቸዉ
@user-mw2rg5go7n
@user-mw2rg5go7n 4 жыл бұрын
እናቴ የአማራ እናቶች እባ ያማል ያማል ያማል ነገ ለኔ ነው ያሳዝናል ዛሬ ፌታችን ብርቱካን ቢመስል ነገ አፈረ መግባታችን አይቀረም ግን ደግ ነገረ ሰረቶ ማለፍ ግን ለሠማይ ቤት ይጠቅማል።
@user-gw4up6qw7n
@user-gw4up6qw7n 4 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል
@fef1933
@fef1933 4 жыл бұрын
ትክክል መሲየ የደሀልጅ አለቀ
@user-mw2rg5go7n
@user-mw2rg5go7n 4 жыл бұрын
@@fef1933 በጣም እህቴዋ
@chuchuliben1352
@chuchuliben1352 4 жыл бұрын
@Fissha Mirach may be except Amhara others are not Ethiopian for her... students have died in Amhara region, oromia and also in south (hawassa) so all students have mothers and they are crying too dear.
@user-rc6zr2lr1c
@user-rc6zr2lr1c 4 жыл бұрын
አብቹ ድንቅ ሰው ነህ እኮ የኔ ማሪ
@lailaandris4111
@lailaandris4111 4 жыл бұрын
ፍትህ ለተቃጠሉብን ።መሰጅዶች ፍትህለሞጣ ሙሰሊሞች ።
@የEthiopia
@የEthiopia 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🏾💚💛❤️
@AschalewAmezene
@AschalewAmezene 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ስለ ሁሉም ነገረ በጣም የተመሰገነ ይሁን
@amenamenambaye3434
@amenamenambaye3434 4 жыл бұрын
አብቹዪ ድባይ ሰትመጣ አሰደሰተኝ ደውልልኝ እና አግኝቼ እቅፈ አድርጌ ብሰም እመኛለሁ ፈቃዶት ከሆነ 🙏❤god bless u much more
@hlinagirma178
@hlinagirma178 4 жыл бұрын
እንቁ የኢትዮጵያ ብርቅዬ ወገን ዶር አብይ ፈጣሪ ያክብርህ። ወገንን ሁሉ ያኮራህ ፍቅርን ተስፋን የዘራህ መልካም መሪ እንወድሃለን። ኢትዮጵያ ትለምልም
@gosmezmajorleague3124
@gosmezmajorleague3124 4 жыл бұрын
tbh this is my first time commenting on youtube. and i'm feel proud and humble writing this for my honourable king! i love you back Abiy!!!
@redsliag9661
@redsliag9661 4 жыл бұрын
Nobody cares tho.
@user-mc1ib8iv3b
@user-mc1ib8iv3b 4 жыл бұрын
አብቹ አንተ እኮ ቅን ሰው ነህ
@mohammeduseman2386
@mohammeduseman2386 4 жыл бұрын
እኔ በኦሮምኛ ቋንቋ ተምሬ ያደኩ ነኝ ቋንቋውንም እናገራለው፡ የዚ ብሄር ተወላጅ ነኝ። ግን አንድም ቀን ብሄሬን ከኢትዮጵያዊነቴ አስበልጬ አላቅም። እውነት ኦነግ ኦሮሞ ክልላትን እንኳ አዳልቶ ያባላል እንጂ አንድ አያረገንም ። ሰልፍ ጠላው ...........🤔
@selamawitsharew6256
@selamawitsharew6256 4 жыл бұрын
Egziabher edme yisthi
@sali4168
@sali4168 4 жыл бұрын
ማሽአላህ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን እንጂ ዘረኝነት ጥንብ ናት ብለውናል ነቢያችን ሰ,ዐ, ወ እና ትክክል ብለሀል ወንድሜ ሁላችንንም አላህ ሰ,ወ,ዐ ይምራን።
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 4 жыл бұрын
እኔም በኦሮሚኛም መናገር እችላለሁ ተምርያለሁ እና ሁሉም ባጠቃላይ ኢትዮጽያዊያን ነን
@ethiolove9444
@ethiolove9444 4 жыл бұрын
Mohammed Useman 👍🏽😍😘
@sofiahussein9371
@sofiahussein9371 4 жыл бұрын
እዉነትም ሙሀመዲ 👍👍👍👍👍
@hanafikadue.t3743
@hanafikadue.t3743 4 жыл бұрын
ጀግና አብይ እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥህ 💪💪💪❤❤❤
@berutasfea161
@berutasfea161 4 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንን ፈጣር የትብቀው ጸጋውን ያብዛልት
@yididiyayidi1244
@yididiyayidi1244 4 жыл бұрын
ሠይፉ ጌታን ተመችተኸኛል😃😃😃ጎበዝ ነህ በቃ የመሠለህንና ያመንክበትን ነው የምታደርገው አቦ ይመችህ!!!
@shafesayidi301
@shafesayidi301 4 жыл бұрын
ዋው ተዋናይ ዶክታር አብዪ ለሳይፍ ሾው የሚጋርማው ትዋነክ አያምሩም መስጅድ ቤታ ክርስታን መቃጠል ትዋና አይናፋም ለዳሂናት ቦታ ሰቶ መፍቴ ከመፋለግ ለችግር ለግጭት ለሽብር መፍቴ መፈላግ አላብክ የኔ ተዋናይ ሰው እንዴት ልቡና ሆዱ ስቃጣል ሚን ደስ ብሎት ፀጋ ዪመኛል እኛ እትሆጵያ ክርታኑም ሆና ሙስልም ፃጋው ደስታው ሀብትናው
@user-nv4sy5fi6d
@user-nv4sy5fi6d 4 жыл бұрын
የምንወድኽ መሪያች ሺህ አመት ንገስልን !!!
@user-op2zt2oe1j
@user-op2zt2oe1j 4 жыл бұрын
አቢዬ አስመሳይ ምላሥ ብቻ ፍትህ ለሀገሬ ህዝብ
@seblewengaldagne3217
@seblewengaldagne3217 4 жыл бұрын
አብቹዬ የናፈቀኝ ካንተ የተለየ ብቃት ያለውን መሪ በሀገረ ላይ ወደፊት አይ ይሆን!ሺ ዓመት ንገሥ የኛ ውድ መሪ
@tizitanigussie6176
@tizitanigussie6176 4 жыл бұрын
Abichuyeee yene shebela❤😍😍
@user-pc8oc7wy3x
@user-pc8oc7wy3x 4 жыл бұрын
ስወዳቹ ስታምሩ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@meymunaoumimran8151
@meymunaoumimran8151 4 жыл бұрын
ፍትህ ለመስጂዶቻችን
@hhbeba247
@hhbeba247 4 жыл бұрын
ሰይፍሻ የኔ መዝናኛ ግልፅነትህ በጣም ደስ ይለኛል በርታ አላህ ይጠብቅህ
@user-jg3pp1gy2p
@user-jg3pp1gy2p 4 жыл бұрын
ውይ ሰይፍሻ ዛሬ ደሞ በጣም ከምወደውና ከማከብረው ሰው ጋር ስላየሁክ ደስ ብሎኛል አቢቹ መልካምና ቅን ሀገሬንና ህዝበ እግዚአብሔርን አደራ አንተ ታመኝ ሁን ለወሬው ወረኞችን ተዋቸው እኛ ደሞ በጸሎት እንቆማለን ቅን ነህ ውድድድድ እናረግሀለን
@SamSam-ee2wp
@SamSam-ee2wp 4 жыл бұрын
አብዬዬ ስወድክ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@ComcellQweasd
@ComcellQweasd 4 жыл бұрын
bemnu new mtwedew mdre asmesay anchebchabi hg yelalew sew ywededal?shetanen mngst endayet endeastelaing effff
@maryam4875
@maryam4875 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቀው
@ComcellQweasd
@ComcellQweasd 4 жыл бұрын
@@maryam4875 alah ywsedew sew saychrsh
@maryam4875
@maryam4875 4 жыл бұрын
@@ComcellQweasd አይባልም እሱንማንም ሥለማይረዳውነው ጥፋት አይሰራም አላህ ይህድነ
@tigist422
@tigist422 4 жыл бұрын
ባንተ ተስፋ አንቆርጥም የኢትዮጵያ አምላክ ይርዳህ
@mahitubes749
@mahitubes749 4 жыл бұрын
ልክ እሙ በተሰብ እንሁን
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 4 жыл бұрын
ሰይፍሻ ተባረክ
@bezawitethiopia7701
@bezawitethiopia7701 4 жыл бұрын
Abichuuuuu yene jegina swedih eko ke libe new❤️❤️❤️
@bettybetty3207
@bettybetty3207 4 жыл бұрын
አቡቹዬ❤️
@onelovennn5506
@onelovennn5506 4 жыл бұрын
የኔ ዉዱ እራኪይ
@amethiopiaethiopia8098
@amethiopiaethiopia8098 4 жыл бұрын
አብቹ የድንግል ማርያም ልጅ ጠላቶችህን ከእግርህ ስር ይጣልልህ አንተ ልዩ ሰው ነህ We love you abichuu❤❤
@munirajuma8181
@munirajuma8181 4 жыл бұрын
አብይ እዴት እደምወድክ እኮ ሴፉ ማትገባበት የለ ኑርልን አቦ እድሜና ጤና ለሰይፉ
@destamamo4895
@destamamo4895 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምለክ እድሜነ ጤነ ይስጣችሁ በጠም ደስስስ ይለል
@genetyitayal4349
@genetyitayal4349 4 жыл бұрын
የኔ ትሁት ጠላቶች እያዩ ሺ አመት ንገስ
@elsagetanh9283
@elsagetanh9283 4 жыл бұрын
አብይ አስተዋይ ሰው አሁንም እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን አሁንም እግዚአብሔር ባንተ ላይ አድሮ አገራችን ሰላሙን ያዉርድልን አሜን
@AschalewAmezene
@AschalewAmezene 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አለምን ከመሰረተባቸው ጥበብ ይልቅ ልጁን ለኛ የላከበት ጥበብ ይበልጣል
@mimibedane7449
@mimibedane7449 4 жыл бұрын
I am proud of you abiye. I am happy to see you guys.
@welidibrahim48
@welidibrahim48 4 жыл бұрын
Wellcome kubur D,r Abiey Ahmed
@asnakuyemojowachewa1232
@asnakuyemojowachewa1232 4 жыл бұрын
አብቹ ምርጥ መሪ ሁሉም የቤር ቤተሰቦች በአንተ ልቡስጥ በአንድነት ጎልታ የምትታይ ሺህ ዓ.ም ንገስ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅ abbichu Abba biyyaa ilmaa Abba gada😘❤❤❤❤❤💪💪💪
@lensagamee8177
@lensagamee8177 4 жыл бұрын
Woyyiii "ilma abba gadaa"😂😂😂 are you serious???😂😂😂😂wow you're funny
@emu1070
@emu1070 4 жыл бұрын
አቢቹ እኮ ፍቅር ነው ፈጣሪ ያሰበከው ሁሉ ይሳካልክ
@berhanueshete9534
@berhanueshete9534 4 жыл бұрын
Thanks Dr Abey simple prayminster
@wakisakenea6012
@wakisakenea6012 4 жыл бұрын
Instead of "simple" if you use "humble" it is very interesting!
@seblewengeltmedehn7939
@seblewengeltmedehn7939 4 жыл бұрын
ልክ ነው ሼክ መሀመድ በጣም ጥሩ ሰው ናቸው እኔ እዛው ምድር ስለምኖር ቸር ናቸው ረጅም እድሜ ለUAE ይሁን
@rhaelgetachew8500
@rhaelgetachew8500 4 жыл бұрын
ፐፐ የሚገርም ነው ሰይፉሻ አብያችን በርታልን ጥሩ ስራ ነው
@Yoseph96
@Yoseph96 4 жыл бұрын
Dr Abiy is everything in one man. A patient, wise, strategic, caring, believer of unity rather than division.
@tveveyaakov7292
@tveveyaakov7292 4 жыл бұрын
absolutely
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n 4 жыл бұрын
ሴፍዬ፣እንኳን፣ለዚ፣አበቃህ
@user-cb3sc1yo7b
@user-cb3sc1yo7b 2 жыл бұрын
እኔምለው ይህሰውየ ጠጥቶመሆን አለበት ችግኝ እየተከለ ህዝብ ያስጨርሳል በምሀል የድሀልጅ እያለቀነው ሰይፉ በቀጣይ ስላገራችን ሰላም ምን ያስባል ይህሰውየ እና እስረኞቹይፈቱልን
@lifeofreem651
@lifeofreem651 4 жыл бұрын
ውይ ሰይፍሻ ጎበዝ እኮ ነህ አብይየ ደሞ እወድህ ነበር ግን አሁን አሁን ቅር እያስባልከኘኝ ነው
@gracianehme8559
@gracianehme8559 4 жыл бұрын
አብያችን ♥የኔ ሰው አክባሪ ምን እደምንህ አላቅም ብቻ ዘመንህ ይባረክ ማንም ምንም ይበል አንተ ገስግስ♥
@kuwaitphone6786
@kuwaitphone6786 4 жыл бұрын
Asehkabachi
@gracianehme8559
@gracianehme8559 4 жыл бұрын
@@kuwaitphone6786 እኔ በደስታ ላሽቃጥ አንትስ በቅናት እያበድክ ነው
@kuwaitphone6786
@kuwaitphone6786 4 жыл бұрын
@@gracianehme8559 kkkkkkkkkkkkkkkk menu yaseknali keafi yaseyafali engi ayaseknam leban sew yeseyafewali engi ayeknabtim!!!!!!
@gracianehme8559
@gracianehme8559 4 жыл бұрын
@@kuwaitphone6786 አብችዬማ ሰይጣንም ይቀናበታል ደሞ ዝም ብዬ ሳስብ ሰይጣን ነገር ነህ ልብል ሆ አለመትልደል እኮ ነው አብቹን መጥላት
@kuwaitphone6786
@kuwaitphone6786 4 жыл бұрын
@@gracianehme8559 kkkkkkkkkkkkkkkk leki beleshai kefu emesera seyetani new emewdew selzhi abyi seyetani selhoni esun emewdi hulu seyetani new
@alwafimerja
@alwafimerja 4 жыл бұрын
ንጉሱ ግርማ ሞገሱ ሺ ዓመት ንገስልን
@ComcellQweasd
@ComcellQweasd 4 жыл бұрын
keahunu ykentsew kezi saychemr hg yelalew mengst egziabiher andu yargew
@brookleo1070
@brookleo1070 4 жыл бұрын
ጅዋርን ግደለው
@user-jm4wj2ym3d
@user-jm4wj2ym3d 4 жыл бұрын
ስታምሩ ተባረኩ
@user-ct6wd4sf9j
@user-ct6wd4sf9j 4 жыл бұрын
ሰይፍሻ እንኳን ለዚህ አበቃህ ክክክክክክ እውነት ወሳኝ ሰው ነው አብይ የማይኮራ የማይፈራ ምርጥ ሰው አብይዬ ሺ አመት ንገስልን
@elizapethelizapethmulla4040
@elizapethelizapethmulla4040 4 жыл бұрын
አብይ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅ💚💚💚💚💚💪💪💪💪💪🌷❣❣❣
@ayalayal4167
@ayalayal4167 4 жыл бұрын
እባከወትን ዶክተር አብይ ዘረኝነትን ያጥፉልን
@yomigudeta7364
@yomigudeta7364 4 жыл бұрын
ውዱ መሪዬ Long Live For U
@abenezertadele7149
@abenezertadele7149 4 жыл бұрын
God Bless more
@mohammeduseman2386
@mohammeduseman2386 4 жыл бұрын
I’m glad your 🇪🇹 Ethiopian pm I’m proud of you as always 💪🏽❤️❤️❤️❤️❤️🙏✅
@salams503
@salams503 4 жыл бұрын
አብቾ ግን በጥም ቆንጆ ግን ሀገር በደንብ ጥብቅ አደርግልን ለእኔ ቤት ስጥኛ
@user-ht7vg4iz4r
@user-ht7vg4iz4r 4 жыл бұрын
የወደድኩህን ያህል ጠላሁህ አላህ ይላአንህ ያአኽይ
@nazefanaser7142
@nazefanaser7142 4 жыл бұрын
Abiichu 💓💓💓💓💓💓💓💓
@mebra4289
@mebra4289 4 жыл бұрын
ራኪዬ የኔ ውድ lLove You
@sarahnigatu3520
@sarahnigatu3520 4 жыл бұрын
የመጀመሪያው ጠቅላይ ሚኒስቴር በሰይፉ ሾው:: አብይ ጀግና
@tadiwosachamyeleh3009
@tadiwosachamyeleh3009 4 жыл бұрын
ክብር ጠ/ሚ መጥፎ መፀሐፍ የለም ላሉት ተፅፎ ብላሽ የሆነው መፀሐፍ የስብሐት ገ/እግዚያብሔር ስራ በከፊል ነው።
@eaglemereja6396
@eaglemereja6396 4 жыл бұрын
ራኬብ በጣም አምሮብሻል 🌹🌹🌼🌼
@amirapannier9668
@amirapannier9668 4 жыл бұрын
Dr Abey Ahmed I love you my king much respect 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mimitadesse8768
@mimitadesse8768 4 жыл бұрын
Uhhhhh Very Handsome. 👌
@genetmengasha2267
@genetmengasha2267 2 жыл бұрын
Rajimii iddee yesixi Dr Abiyii♥️♥️♥️
@adishanan9611
@adishanan9611 4 жыл бұрын
ሰይፍሻ በጣም ጎበዝ ነህ እድሜህ ይርዘም የሀገራችን ድምቀት ነህ😍😍😍
@ayeuw3035
@ayeuw3035 4 жыл бұрын
Thank you so much seify. To show me Abeiy like this you make me feel good.👍👍👍Anyway I would like to say Enquan Legena Beale Adersachu.
@user-nv4sy5fi6d
@user-nv4sy5fi6d 4 жыл бұрын
ምርጡ መራያችን ፈጣሪ አንተን ጣለልን!! አብያን ላንተ ግን ሰላም ማይወድ ህዝብ ጣለብ በረታ ድሉ ያንተ ነዉ ሺህ አመት ንገስ!!👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@drtg3644
@drtg3644 4 жыл бұрын
abea agezbare ademe tane aste
@drtg3644
@drtg3644 4 жыл бұрын
abea awddddd
@RohaTechShow
@RohaTechShow 4 жыл бұрын
ዋው ሰይፉ ቁምነገር ሲያወራ አየሁት!
@AschalewAmezene
@AschalewAmezene 5 ай бұрын
ጠቅላይ ሚነስትር አብይ ጌታ እየሱስ ን በጣም እንወደዋለን በጣምም እናመሰግ ናዋለን።
@user-yc4wx7zq1l
@user-yc4wx7zq1l 4 жыл бұрын
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ለመረያችን
@user-uj2pj9bh8m
@user-uj2pj9bh8m 4 жыл бұрын
ምን አለ ሰይፉ ቤሩት ያሉ ልጆችህን ወደ ሀገራቸው አስገባ ብለህ ብጠይቅልን ወይ አብይ በዚህ አያያዝህ ቃናም ሳትከታተል አይቀርም።እባካችሁ ቤሩት ብዙ እህቶቻችን በዶላር እጦት እየተሰቃዩ ነው የሚሰማ አካል ካለ ከዚህ የምንወጣበት መንገድ መንግስት ያመቻችልን
@menoanano663
@menoanano663 4 жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-uj2pj9bh8m
@user-uj2pj9bh8m 4 жыл бұрын
@@menoanano663 አይዞሽ አታልቅሽ አንድ ቀን አምላክ ይመለከተናል እንዲህ እንዳለቀስን አንኖርም
@shafesayidi301
@shafesayidi301 4 жыл бұрын
@@user-uj2pj9bh8m አራ የልጋበሽ ዶንቆሮ መላት ባው ፈጣሪ አምላክ ስፋሊግ የሚያይ ሰፋሊግ የሚታው አይዶላም ዘንችን በስጋ አመካኚናት የፋጣራ መታ ቲኒሹን የሞትን ዎንድም የሆናውን ህንቅልፍ ተኚታሽ ስትናቅ የሚጣብቅሽ አምላክ አላ ካልሽ መናው እስካ ሂዎትሽ ፍፃሜ ሚጣብቅሽ የሱስ ማሪያም ፈብሬል እናኚሆሉም አመጣጣቻው ሚያሳያው ዝደታፋጣሩናው ታዳ መን ፈጣራቻው አንድ ዘምልክ አላ ከመፋጣር ነፃ የሆና የማይዋልድ ሊዎልዱም ያማይጋባው ሁሉን ያውቃል የችግር መፍቴ ኣምጭ እሱናው እሱ መናው ዶክታር ዘብዪ ወዪስ ፈጣሪ ናው ዶክተር አብይ ጣቅላይ ሚኒስቴር እንጂ የችግር ፊች አምጭ አይዶላም ሁሉን የሚያውቅ ብቻኚናቱን መድሪና ሰማይ እንስሳ ፍጡራን ዪማሳክራሉ ለጋንዛብ ብሎ ያጣማሙ ክርታኑም ሆና የሁድ የውቃሉ ጣማሙ እናሱ መጫራሻቻ አያምሩም ቄሶች ገናት አየወጋቡም ፈፂሞ ለናስ እርማናት እስላም የኑሮ ብርሃን የሁሉ መፍቴ አለህ ብቻናው ወዮላቹህ ለጣመማቺ ወይ እሳት ዎይ እሳት
@zelaftube5292
@zelaftube5292 4 жыл бұрын
@@shafesayidi301 ይማችሽ አቦ
@mdriad7914
@mdriad7914 4 жыл бұрын
ምንድን ነው
@rachelnegussie8981
@rachelnegussie8981 4 жыл бұрын
እግዚአብሔርን የምታክብር መሪያችን ዶክተር።አብይ ለሁሉ ስለምትመች አንተ ምርጥ ምርጥ ነህ ጌታ ይጠብቅህ ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርክ
@ambawyeshi1157
@ambawyeshi1157 Жыл бұрын
ለናተ አዎ
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 4 жыл бұрын
ምርጥ ቆይታ ሰይፍሻ ቀውጢው የማገባበት የለም
@user-bh8ve3tw7y
@user-bh8ve3tw7y 4 жыл бұрын
እረ ጋርድ😂አቤት ሰይፍሻ አልፈራሽም ግን?
@Ww-te3lb
@Ww-te3lb 4 жыл бұрын
ምን ያሰፈራል😀😀
@amethiopiaethiopia8098
@amethiopiaethiopia8098 4 жыл бұрын
እንደበፊቱ ቢሆን ያስፈራለሰ አሁን ግን ምንም የሚያስፈራ ነገር የለሁም ምክንያቱም እንዳይፈራ ተደርጎ ነው የተሰራው ማንኛውም ኢትዮጵያዊ የሆነ እንዲጎበኝ ቸደርጎ ስለተሰራ ።
@user-ji3uw7sm4t
@user-ji3uw7sm4t 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@martatole1139
@martatole1139 4 жыл бұрын
😀😀😀😀
@kiyaali3188
@kiyaali3188 4 жыл бұрын
ምን ያሠፈራል
@addischelseacherkose5426
@addischelseacherkose5426 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያውያን ደም መላሽ ደጉ መሪዬ አብይ አህመድ አሊ ሰላምህ ይብዛ ጠላትህ ይክስም 💚💛❤💪
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 11 МЛН
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 17 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 82 МЛН
Nobel Lecture: Abiy Ahmed Ali, Nobel Peace Prize 2019
22:46
Nobel Prize
Рет қаралды 1,2 МЛН
Горилла Показала Малыша 😍
0:23
ДоброShorts
Рет қаралды 2,8 МЛН
He Used All The Sauce On 1 Slice Of Pizza🤪😂
0:12
BorisKateFamily
Рет қаралды 30 МЛН
Она была безумно рада от увиденного 🤯
0:29
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 2 МЛН
天使妈妈拍到了什么大家吓一跳?#火影忍者 #佐助 #家庭
0:23