Seifu on EBS:: ስለ ኮሮና ከተዘፈኑት በጣም የተወደደው ትንሳዔ ጎበና ሰይፉን በሳቅ ገደለው

  Рет қаралды 70,411

Seifu Show

Seifu Show

4 жыл бұрын

አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Пікірлер: 108
@user-kz4hq3on6u
@user-kz4hq3on6u 4 жыл бұрын
እንዲህ ነው የልደታ ልጅ ጨዋታ አዋቂ ትንሱ ሰላምክ ይብዛ ወንድሜ ❤
@godblessethiopia4524
@godblessethiopia4524 4 жыл бұрын
ይኸ ሰው ዬት ተደብቆ ኖሯል?በጣም ጎበዝ አደነቅሁህ እነ ቶማስ ኤረ ስንቱ ቀለድን ብለው በህዝብ አያሾፉ ባሉት ሀገር ይኸ የማር ወለላ ምነው እስከዛሬ ሳናውቀው በርታ ዕድሜ ይስጥህ ትንስሽ
@genetsalilew3288
@genetsalilew3288 3 жыл бұрын
እኔ እራሱ ለ 5 ተኛ ጊዜ እያየሁት ነው..ከስርዓቱ አዋቂነቱ..እንዴት ልጥገበው
@yonasnashayilma2557
@yonasnashayilma2557 4 жыл бұрын
አቦ ደስ ሲል አቦ በጣም ይመቻል በሳቅ ገደልከኝ
@user-qb2ib8ts6z
@user-qb2ib8ts6z 4 жыл бұрын
መጀመሪያ ሣየው ሤት መስሎኝ ነበር ግን አነጋገሩም እንደዛነው
@akigebre9410
@akigebre9410 4 жыл бұрын
ወይኔ ካበባየ ላይ ስጡኝ ደስ ይላል ክክክክ
@dawitdave6328
@dawitdave6328 4 жыл бұрын
ትንሱ በጣም ጎበዝ ድምፃዊና ጨዋታ አዋቂ ነው እንደውም ዛሬ መች አወራና የቤት ልጅ ነው የሆነብኝ። ድምፃዊ ጎሳዬ ተስፋዬ 6 ኪስ ያለው በግዜው ፋሽን የሆነ ጅንስ ሱሪ ለብሶ ከትንሱ ጋር ይገናኙና ትንሱ ሳንቲም ሲፈልጠው የለኝም ይለዋል ትገርማለህ 6 ኪስ ያለው ሱሪ አርገህ የለኝም ትላለህ እንዴ ብሎት ራሱ ጎሳዬም በጣም ስቋል
@genetsalilew3288
@genetsalilew3288 3 жыл бұрын
Thanks for sharing. ልጁ አይጠገብም
@yemetshafcafe4806
@yemetshafcafe4806 4 жыл бұрын
Love the music....Lovely voice both singers and the backbone being Abegaz 👏🏾👏🏾👏🏾
@myloveethiopiatube5614
@myloveethiopiatube5614 4 жыл бұрын
ወይኔ ሰይፉ ጺምህ ሲያምርብህ ምን ያደርጋል እስከዛሬ ሳትዘንጥበት በ 100 አመትህ ታሳድገዋልህ
@TigrayForum1
@TigrayForum1 4 жыл бұрын
እስኪ እንደኔ የሰፍሻ ፂም የተመቸው😁👍
@dgyu3095
@dgyu3095 4 жыл бұрын
ሰይፍሻ ብሬከስ ሀበሻዊን አቅርብልን
@mulushmulush3472
@mulushmulush3472 4 жыл бұрын
በጣም ሜያምር ድምፅ አለው በርታ ወንድማችን?
@marymery4899
@marymery4899 3 жыл бұрын
Good blessed you my brother's thank you so much 🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 4 жыл бұрын
ሰይፍዬ አምሮብአል
@ilovemame5443
@ilovemame5443 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ አሳከኝ ሁለት አይነት መልክ አይ ግዜ
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg 4 жыл бұрын
እኔ ግብረሰዶም ወይም ጌኤ ነኝ ብዬ ስል በድፍረት ነው ምክንያቱ በ10 ሃመቴ ስለተደፈርኩኝ ጥቃት ስለደረሰብኝ ዛሬ ለሰይፉ ፋንታውን ለትንሳኤ እንዲሁም ሰይፉ ሾላይ ለምትቀርቡና ለቀረባችው ሁሉ ከዚህ በፊት ሰይፉ ሾላይ ስትቀርቡ ያገራችውን የባህል ልብስ በወጉና በስርሃቱ ለብሳችው በመቅረብ አቀማመጣችውን ላሳመራችው የኢትዮጵያ አምላክ ይባርካች ብዙ የጨዎ የፈረንጅ ልብሶች አሉ አቶ ወይ ወይዘሮ ትንሳኤ ምናለህ ያገር ባህል ልብስ ለብሰህ ቆፍጠን ብለህ ብትቀመጥ የኛን ልብስ ለብሰህ እንደኛ እግርህን አጠላልፈህ ባትቀመጥ አሜሪካንም አበሻ ክለብ ብዙ ጥብቅብቅ ያሉ ወንዶችን አይቻለው ፍላጎታችው ምንድን ነው የትኛውም ሾኦ ላይ ከመቅረባችው በፊት ምን መሏልበስ ምን መናገር እንዴት መቀመጥ እንዳለባችው እወቁ ሰው ጠይቁ የሴት የወንድ የጌኤ አቀማመጥ ይለያያል የትንሳኤ አቀማመጥ የጌሆች ነው ሰይፉ ይን ማስተማርና መናገር አለብህ ጥብቅብቅ ያለ ሱሪ ሏብሰህ ብሏልትህ እንዳይታይ ከምትጨናነቅ ምናለ ያገርህን ባህል ለብሰህ ዘና ብሏህ ብትቀመጥ አጭር ቀሚስ ለብሰሽ 10 ጊዜ ወደታች ከምትጎትችው ምናለ እረዘም ያለ የባህል ልብስ ብትለብሺ አርቴፊሻል ፀጉሩን ትተሽ ሹርባ ብትሰሪ እሰኪ ሰይፉ ጋር ስትመጡ ሴቶቹ በእንስራ ውሃ ወይም ጠላ ባገልግል ምግብ ወይም የቡና እቃ አቀራርበሽ ቤትሽ እንደመጣ እንግዳ ለሰይፋ ቡናን በማፍላት ብታወሪው ወንዱ እንደ ገበሬ ለሰይፉ የበግና የፍየል ግልገል ብታመጣበእጅህ ዱላና ማጭድ ያዝ ትንሳኤ ድሮ ከሰይፉ ጋር ኩዎስ ተጫውተህ ከነበር ቁምጣ ማሊያ ጋንባሌ ታኬታ ለብሰህ ለሰይፉ ሰጦታን ኩዎስ ለታመጣለት ትችል ነበር እባካችው እኛ ተደፍረን ሳንፈልግ ነው ጌኤ የሆነው አናም እኛን ለመ ምሰል ከመጣር እራሳችውን ባህላችውን ምሰሉ ስልጣኔ መስሎችው ወደተሳሳተ መንገድ የኤዳችው እንደ ወንድማችን ትንሳኤ እጅግ ብዙ ናችውና አሰተውሉ ጌኤ ግብረሰዶም ሊዝቢያን የሆናችው ወይም ወንዳወንድ እና ሴታሴት ያልሆናችው እባካችው የትኛውም ሚዲያላይ አትቅረቡ ትንሳኤ ወደመጨረሻው ላይ ወንዳወንድ መስለህ ነበርመጀመሪያ ግን እግርህን አጠላልፈህ ስትቀመጥ ቁጭ ዘመዴን አጠለ ልን መስለህ ነበርና ይታረም እላለው በኛ ይብቃ እራሳችንን እንሁን እላለው እግዚአብሔር ኢትዬጰያን ይባርክ
@user-hs4ks6gh4m
@user-hs4ks6gh4m 4 жыл бұрын
ውይይ ወንድሜ ፈጣሪ ያውጣህ ከዚህ መጥፎ መፈስ
@ninigetaneh2634
@ninigetaneh2634 4 жыл бұрын
He is so funny. I was laughing the whole time
@awolnur182
@awolnur182 4 жыл бұрын
ያምራል
@saraab3247
@saraab3247 4 жыл бұрын
Wow I like it
@user-sh9et7zr7i
@user-sh9et7zr7i 4 жыл бұрын
ሿሿ ሿ ፍትግ አሪፍ ነው እኛ ድሮ የገብስ ቆሎ ነበር የምን ፈትገው
@meronayele2822
@meronayele2822 4 жыл бұрын
Tinisye Gobena!the first time!comedeyan yimesilal
@dagmenaoll6231
@dagmenaoll6231 4 жыл бұрын
Chamashi Kalise?yelewimi?
@eyuyedingllij6030
@eyuyedingllij6030 4 жыл бұрын
ወይ ቅሌት !!
@kinfelemeta4803
@kinfelemeta4803 4 жыл бұрын
ሰይፋሻ በናትህ ደጋግመህ ጠይቀው በጣም ነው ጫወታው ሚያምረው።
@genetsalilew3288
@genetsalilew3288 3 жыл бұрын
ሰይፉ እንደዛሬ እቃጥሎኝ አያውቅም
@yideneku5063
@yideneku5063 4 жыл бұрын
G+4 ነው ደስ ይላል
@fayisamosisa6962
@fayisamosisa6962 4 жыл бұрын
Haile he is best example for all ethiopian 110million peoples continue this best characteristics
@Tsss646
@Tsss646 4 жыл бұрын
ኧረ ምንድነው መሰልጠኑ ነው አለባበሱ! አሜሪካ ይህ አለባበስ የጌዮች መለያ ነው:: ኧረ ወንድ ሁኑ
@freyfeked9001
@freyfeked9001 4 жыл бұрын
He is Ethiopian, not American, so your view is ere-levant He can wear what ever he wants. Stupid judgemental 👎🏽👎🏽👎🏽👎🏽
@Tsss646
@Tsss646 4 жыл бұрын
Frey Feked You are the same that is why😹😹
@genetsalilew3288
@genetsalilew3288 3 жыл бұрын
What the fuck is your business with his shoes?? እንችን ብሎ የአሜሪካ ተንታኝ, እሱ ባገሩ ተወዶ ሲኖር አንች you are busy cleaning የፈረንጂ ቂጥ:))))
@elshaddai7086
@elshaddai7086 4 жыл бұрын
ዘፋኝ መንግስተ ሰማይን አይወርስም
@TigrayForum1
@TigrayForum1 4 жыл бұрын
Ere aybalem
@beingstrong3839
@beingstrong3839 4 жыл бұрын
አንተ ትገባለህ ?
@elshaddai7086
@elshaddai7086 4 жыл бұрын
@@beingstrong3839 ድብን አድርጌ እገባለው!!!
@kayyomninkayyomnin7427
@kayyomninkayyomnin7427 4 жыл бұрын
Ewnet new
@dagmenaoll6231
@dagmenaoll6231 4 жыл бұрын
iche chiwite? Fireme?
@jonieuole2551
@jonieuole2551 4 жыл бұрын
tinisu yarada Lij Big up
@etmtube5797
@etmtube5797 4 жыл бұрын
ጆኒዬ የጠፋ ሰው
@simegntsegaye6381
@simegntsegaye6381 Жыл бұрын
አወራሩ እራሱ ሳቅ ይጭራል😂😂
@zemennkonjo4868
@zemennkonjo4868 4 жыл бұрын
ሰይፉ ያስጠላኛል ሴት የሚመስል ወድ ሴት ነው የሚመስለው ልጁ
@iloveyoumama2608
@iloveyoumama2608 4 жыл бұрын
ሰይፋ ብሬክስ አበሻውን አቅርብልን አሁን አሚሪካ የምታቢሆን ታቀርብት ነበር አርብ ሀግር የሚመለሱትም ክብር ስቱ
@user-ql7po6ep8c
@user-ql7po6ep8c 4 жыл бұрын
በትክክል የኔ ኣስተዋይ
@user-wk1wx7bn2s
@user-wk1wx7bn2s 4 жыл бұрын
😄😄😄😄😄😄
@aegapafiker8618
@aegapafiker8618 4 жыл бұрын
😍😘😘😘
@waltenigusaetop3320
@waltenigusaetop3320 4 жыл бұрын
ጨዌ ይችላል! ያራዳ ልጅ! ግርርርም ከሚለኝ ነገር አንዱ የሰይፉ ነገር! እንዴት የከተማ ፋራ ለመሆን በቃ?
@ruhamatariku2329
@ruhamatariku2329 4 жыл бұрын
Ende set meselgn eko alebabesu aqemametu kecamaw ansito
@Maf_
@Maf_ 4 жыл бұрын
ሰይፉ በጣም አሪፍ ሾነው ያልሀ አስተማሪም እንዲሁም አበርታች ፕሮግራሞች ናቸው፣ ወደፊትም በዙ አዝናኝ እና አስተማሪ ፕሮግራሞች ካንተ እንተብካለን፣ ግን ምታቀርባቸውን ሰዎች በትመርጥ አሪፍ ነው እላለሁ
@toentertainment9635
@toentertainment9635 4 жыл бұрын
@ this video is its comedy its about recent Ethiopian politics station
@eyutess9686
@eyutess9686 4 жыл бұрын
Set new memeselew
@user-xi3ck3yx5b
@user-xi3ck3yx5b 4 жыл бұрын
ሴት ይመስላል ምናለ ወዶች እደወድ ቢያረጋችሁ ኤጭ
@henokdebretsion2113
@henokdebretsion2113 4 жыл бұрын
ብርድ አታስመታኝ፡ ሀሀሀሀሀሀ ሆዴን አመመኝ አንተን የመሰለ ጨዋታ አቀጣጣይ ከ የት ነው እንደ ወይን ተደብቀህ በስለህ የመጣኸው
@zelman202
@zelman202 4 жыл бұрын
ምነው ሰይፊሻዮ አበዛህ ነገር አለ?
@bezakongo6262
@bezakongo6262 4 жыл бұрын
Abo yemch tecawc new mert ye arda leg
@abel4426
@abel4426 4 жыл бұрын
hahahahahahahahhahahahahahaahahahahahahahahahahahahahahahahahahhahahahahhahahhahahahahaha
@yewb8374
@yewb8374 4 жыл бұрын
Ere seleegzisbhare yemiyamtata sew atakerb Selotachenein atamkenew
@yafetdanny5138
@yafetdanny5138 4 жыл бұрын
😂
@mnbkkvudydheuud2859
@mnbkkvudydheuud2859 4 жыл бұрын
ኮርና መዝፈኒያ አርጋችሁት ስራ ፈት
@todtod5393
@todtod5393 4 жыл бұрын
Female or Male ?? Lord in Heaven
@genetsalilew3288
@genetsalilew3288 3 жыл бұрын
A gender called ‘none of your damn business’. You go to hell with you judgemental ass
@4dmatters184
@4dmatters184 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@genbaw542
@genbaw542 4 жыл бұрын
It's so sad to see this, dressing like gay is a fashion these days.
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 4 жыл бұрын
What do you know the sexual orientation of this individual?
@genbaw542
@genbaw542 4 жыл бұрын
@@binizmelekot2911 I assume he is not gay.
@hanna9502
@hanna9502 4 жыл бұрын
Safu ዛሪ ደግሞ እንግዶችህ ይህም: ሺፉም gay ይመስላሉ አለባበሳቸው አቀማመታቸው ሁሉ ሴታሴት
@mimiabebayehu4601
@mimiabebayehu4601 4 жыл бұрын
Ere besmam endzeh eyhone new gay yebzaw .....
@user-pi9lr2hj3l
@user-pi9lr2hj3l 4 жыл бұрын
ከይቅርታጋር ሁለነገሩ ሴት ይመስላል ስም እና ሁኔታው ተምታታብኝ!!!
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg 4 жыл бұрын
lidia bzunehe. በእውነት ልክ ተመሳሳይ ኮሜንት ልሰጥ ሰል ጥቁር እራስታ ሴት
@fevenzewdu9749
@fevenzewdu9749 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@abri7232
@abri7232 4 жыл бұрын
ይሄማ comady Nawe Mahone Yalebate
@entisaromar7563
@entisaromar7563 4 жыл бұрын
ለምን ቴዲን አታቃርበዉም ኣራ አዴ አቅርበዉ
@chucha6341
@chucha6341 2 жыл бұрын
ቴዲ በዚህ ወረኛ አይቀርብም
@elsatwealde7949
@elsatwealde7949 4 жыл бұрын
መንድነው ዘንድሮ ወንድ እና ሴቱ አለለይ አለሳ?
@ferhiwot7409
@ferhiwot7409 4 жыл бұрын
ምን ግራ ያልተጋባ አለ ዛንድሮ ተስፍሺ
@koshtatube
@koshtatube 4 жыл бұрын
ምርጦች ሰብስክራይብ ግጬኝ እስኪ
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 4 жыл бұрын
የተመልካቹ ሳቅ መቼም ሬከርድ ወይም የቅጂ ነው.. የኛ ሰው እንዲህ አይነት ፕሮግራም ላይ ሞቅ ያለ ሳቅ አይስቅም..
@user-eu2vh2fr6w
@user-eu2vh2fr6w 4 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/sKeBm7SHuNWbo6c.html ጣፋጭ አጨር ያለቺ ምክር ለኛ ለሴቶቺ በኡስታዝ አህመድ አደም ያአላህ ከነሱ አድርገን ያረብ
@marymery4899
@marymery4899 3 жыл бұрын
Des yemil ilj lol
@featiayraeshd1598
@featiayraeshd1598 4 жыл бұрын
Gay New maemalasew 🤔
@bakerr1wc962
@bakerr1wc962 4 жыл бұрын
I am sorry gin Gay yemeselal
@elizabethmersha2994
@elizabethmersha2994 4 жыл бұрын
So it's not your business. His sexual orientation it's his life
@todtod5393
@todtod5393 4 жыл бұрын
@@elizabethmersha2994 being Gay bloody wrong !!!
@elizabethmersha2994
@elizabethmersha2994 4 жыл бұрын
@@todtod5393 maybe for u . But u don't have any right to judge another person life. Love is love . I don't judge people's the region's belief and their sexuality orientation. Who I am to tell person who to love or not to love .
@todtod5393
@todtod5393 4 жыл бұрын
@@elizabethmersha2994 Lady being gay morally ethically wrong !!!
@elizabethmersha2994
@elizabethmersha2994 4 жыл бұрын
@@todtod5393 like I said before. I don't judge people's there life style or religion beliefs. U have are right your opinion.
@danielzKebena
@danielzKebena 4 жыл бұрын
Dosturbing fake loughter behind! Just leave this out and act natural. You dont tell ppl where and by what to lough!
@mokatube405
@mokatube405 4 жыл бұрын
ግብረ ሰዶማዊ ወንድ ይመስላል ከአቀማመጡ እስከ ጫማ አደራረጉ 😐😐 ምነው ግን ወንድሜ ሰው ምን ይለኛል ቀረ እንዴ???
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 4 жыл бұрын
ኧረ እባካችሁ .. ባካችሁ.. ዝም ብላችሁ አትለጥፉ.. ባላገሮች 😡 የዘመኑን ፋሽን አታውቁም??
@mokatube405
@mokatube405 4 жыл бұрын
Terry Berhanu አንተ ሰዶማዊ ዝምበል!! የቱ ነውር የቱ ፋሽን እንደሆነ አንተ አትነግረኝም።
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 4 жыл бұрын
@@mokatube405 ልዑል እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ.. በሀሰት በወንድምህ ላይ ጣት መቀሰር ዋጋ ያስከፍላል።
@kante5318
@kante5318 4 жыл бұрын
@@mokatube405 ማነው ኣንተን ፈራጅ ያረገህ ልጅ ኣለኝ እያለ ልሰድብህ ነበር ግን ተውኩት ሰውን ባልሰራው የፈረጀው ወደ ራሱ ይመለሳል ይላል መፅሐፉ
@mokatube405
@mokatube405 4 жыл бұрын
@@kante5318 ምን አጨቃጨቀን ብቻ ወንድ ምሰል ቆፍጠን በል በልልኝ!! የልጅ ነገሩን እንኳ ተወው ተከድኖ ይብሰል
@BirhanuD
@BirhanuD 4 жыл бұрын
ኧረ በፈጠረክ የሰውየው አለባበስ ጌይ ነው እንዴ ጭራሽ ባለቀለም ጫማ ??
@TigrayForum1
@TigrayForum1 4 жыл бұрын
እስኪ እንደኔ የሰፍሻ ፂም የተመቸው😁👍
@abirayakobo4723
@abirayakobo4723 4 жыл бұрын
አባ ጨጓሬ ነው የመሰለኝ በግሌ 😜
@tinakidane6662
@tinakidane6662 4 жыл бұрын
😂
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 20 МЛН
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 28 МЛН
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН