Seifu on EBS: "የአዝማሪ ልጅ ነኝ ማለቱ አያሳፍረኝም" ቬሮኒካ አዳነ ተካ

  Рет қаралды 499,577

Seifu Show

Seifu Show

4 жыл бұрын

"የአዝማሪ ልጅ ነኝ ማለቱ አያሳፍረኝም" ቬሮኒካ አዳነ ተካ
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Пікірлер: 148
@Tube-nq2uz
@Tube-nq2uz 3 жыл бұрын
አዳነዬ የኔ ሀበሻ የኔ ኢትዮጵያዊ በአንተ ውስጥ ኢትዮጵያን አያታለሁ💚💛❤ ፈጣሪ ረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@zed7360
@zed7360 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤👌👈
@salamyayo6955
@salamyayo6955 3 жыл бұрын
ስታምሩ አባት እና ልጅ❤️❤️❤️🙏
@user-hg4qg1mb9b
@user-hg4qg1mb9b 4 жыл бұрын
የኔ ንፁህ ስዎድሽ በርችልኝ ቆንጆ የተፈጥሮ ድምፅ አለሽ ዋውውውውውውውው
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 4 жыл бұрын
ፋዘሯ በጣም ነው የተመቸኝ ነፍስ የሖነ ሰው ይመስላል ታማኝ ሰው♥♥♥✔
@user-tc8pe1bc7o
@user-tc8pe1bc7o 4 жыл бұрын
ትክክል አወ አያሳፍርም እግዚአብሔር ካመጣብን አስከፊ በሺታ ይጠብቀን በተለይ በውጭ አለም ያለነው በጣም አሳሳቢ ነው እራሳችንን እንጠብቅ ወገኖቸ ኢትዮጵያም ገብቶል ለነገሩ
@leyounatethiopia1836
@leyounatethiopia1836 4 жыл бұрын
አብዛኛውን ግዜ የወላጆች ፍቅር መተሳሰብ ለልጆች ትልቅ መሰረት ነው ። ወላጆች ሲፋቀሩ ልጄች ስርአት ኖሯችው ያድጋሉ በጣም ደስ የምትል ልጅ ነች ።
@eyerusiyerawa9300
@eyerusiyerawa9300 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በራስ መተማመን ፀንቶ የሚታይብሽ እንቁ ልጅ ነሽ እ/ር ካስብሽው ያድርስሽ በርች የኔ መልካም ሁሌም እወድሽ አለሁ ❤❤❤
@user-gy2th1jt3f
@user-gy2th1jt3f 7 ай бұрын
እ/ር×××××እግዚአብሔር ለማለት ግዜ አጣን
@tensumedia3290
@tensumedia3290 4 жыл бұрын
እስኪ ያዝማሪ አድናቂ😍👍👍
@yohanneskassa1505
@yohanneskassa1505 Жыл бұрын
እጅግ የምንወደው የምናከብረው ኣዳነ ተካ ልጅ ተክቶልን መሆኗን ስሰማ ደስብሎኛል እውነት ።
@user-et3ib2pc2b
@user-et3ib2pc2b 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚሉ አባት ናቸው😌😂😂😍😍😍😍😍
@HanaAsegid-qy4kt
@HanaAsegid-qy4kt 8 ай бұрын
እድለኛ ነሽ ፌሮኒካዬ ምርጥ አባት ነው ያለሽ
@user-hz5po2fm3r
@user-hz5po2fm3r 4 жыл бұрын
አዳነ ተካ ስወድህ ጀግና ነህ ተክተሃል😍
@ashewoynatube5120
@ashewoynatube5120 4 жыл бұрын
ጀግኒት ቬሮኒካ! በርቺ ይሔ የመጨረሻው የሀገራችን መድረክ ነው! ከመጀመርያው መጨረሻው ላይ ነው ቀጭ ያልሽው! ያ ማለት ግን መስረት የለብሽም ማለት አይደለም! ከፍ በይልኝ!!
@eeoj4141
@eeoj4141 4 жыл бұрын
በጣም የምትደነቅ ትልቅ ሰው ነክ ።እግዚሐብሔር መጨረሻቹን ያሳምርልክ ።መልካም አባት ለልጆቹ ጥላ ነው በርታ
@user-cp9gk4uk3h
@user-cp9gk4uk3h 4 жыл бұрын
ይሄ ሰዉየ እደኔ እሚወደዉ ማነዉ
@zzziove3077
@zzziove3077 4 жыл бұрын
ኮረናን ፈርተዉ
@user-ro4vb2gf5v
@user-ro4vb2gf5v 7 ай бұрын
እኔ
@haymiyemaryanlj8509
@haymiyemaryanlj8509 4 жыл бұрын
ቬሪዬ የኔ ድምፀ መረዋ😍😘😘 ስለመጣሽ ደስስ ብሎኛል ሰይፍዬ ተባረክ
@user-yl9sw6mp7k
@user-yl9sw6mp7k 6 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ሙዚቃ አለሽ በርቺ ቬሮኒካ አዳነ ተካ
@zenawmehari2034
@zenawmehari2034 7 ай бұрын
ወይ ስርዓት ዘይገርም ነዉ Respect for her
@katelynsdiry8399
@katelynsdiry8399 4 жыл бұрын
She is not only smart and talented but very respectful to her Dad!!!!!! 😍
@tiktokfun1796
@tiktokfun1796 3 жыл бұрын
@user-dz1zw7ho4w
@user-dz1zw7ho4w 4 жыл бұрын
ትችያለሽ የኔ ቆንጆ ልዬ ነሽ ማርርርር❤❤❤❤😍
@tadrosrute3135
@tadrosrute3135 2 жыл бұрын
ቪረኒካ አንቺ በጣም እድለኛነሽ ያ የእህቶቻችን ጠላት ስለሊለ እድገልን ሺሁ አላሙዲን ያፍስሽ ነበር አሁን በርቱልን እድጉልን እሱን እዳይፈቱብን ፊጣሪ ያዝልን
@mahamedaden2484
@mahamedaden2484 Жыл бұрын
ትክክል ብለሻል ሀያትይሥጥልኝ አንች ብቻሀቅአወራሽ አዝማሪናችሁ ሥንላቸው በሥማቸው አትሥደቡን አርቲሥትነንይሉናል ሥማውን እረስተዋል እባክሽ እህቴ አሥተምሪያቸው አዝማሪናችሁ በያቸው
@teddyyimer9355
@teddyyimer9355 4 жыл бұрын
Respect Veronica, love ur father 👏🏽
@selamawittafesse4247
@selamawittafesse4247 4 жыл бұрын
ግራ ካሶ ልውጣ ዳገቱን አልፌ የእናት ጡት ማለት ነው የኮረም ኮረፌ I love Adane's song.
@tsegaatakiletseyoum8638
@tsegaatakiletseyoum8638 3 жыл бұрын
Yena konjo egzyabher canche gar yehune ❤❤❤👏👏
@AdineDani-vn4me
@AdineDani-vn4me 8 ай бұрын
በጣም ነው እምወዳቸው❤❤❤❤
@mesitubu6057
@mesitubu6057 8 ай бұрын
ጀግና አባት
@teshagerbeshawured7152
@teshagerbeshawured7152 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ከስንት ዘመን በኋላ ዕውቁን ማሲንቆ ተጫዋች እና ድምፃዊ አዳነ ተካን በዚህ ሁኔታ ማየቴ ። ያኔ ከ30ዓመት በፊት ካሳንቺስ ሶስና ቤት እሱ ፣ እኔ ማለፊያ ተካ ሆነን እንሰራ ነበር ።
@zed7360
@zed7360 2 жыл бұрын
❤❤❤👌👈
@rahelabebe4355
@rahelabebe4355 Жыл бұрын
ቬሮኒካ ከጌታችን ፊት ላይ ስትጠርግለት የጠረገችበት መሀረብ ላይ የጌታችን መድሀኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ ምስሉ በመሀረቡ ላይ እንደ ፎቶ ሆኖ ታተመ ይህም በእየሩሳሌም ከሚጎበኙት መንፈሳዊ ቦታዎች አንዱ ነው
@kerya5102
@kerya5102 2 жыл бұрын
ቬሩዬ በጣም ነው የምወድሽ የኔ ቅመም❤❤❤👌
@SolomanAbayneh-hf7kr
@SolomanAbayneh-hf7kr 6 ай бұрын
ወይ ቬሮኒካ ድረስ ስትል❤ የሀበሻ ሴት ልክ እንደ እርሷ የዝና መሰላል ስትጀምር: ተይዣለሁ: ሰው አለኝ: ማለት የዝናዋ ጋስ ፔዳል ይመስላታል😅 ነገር ግን ቬሮኒካ ይህንን የመሰለ መልክና ቁመና ከታለንት ጋር ታድላ ሰው የለኝም አለች❤❤❤❤❤
@user-sf7nx3bi9n
@user-sf7nx3bi9n 6 ай бұрын
በጣም የምወደው የማከብረው ሰው አባቷ መሆኑን አላወኩትም ነበር እናቷ በማለመታደሏ አዝናለሁ
@yabsirabelete526
@yabsirabelete526 7 ай бұрын
After 3 years yemiyay bca>>>>
@MulaeMu-rf7dg
@MulaeMu-rf7dg 4 ай бұрын
በጣም ደሰ ይላል
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu 8 ай бұрын
Yene Queen liyu nesh beteley le Abatish yalesh kibir❤❤❤❤
@solomonyalemzwed4211
@solomonyalemzwed4211 8 ай бұрын
ድንቅ ሰው ድንቅ አባት ነው።
@user-rd6ts9ty7g
@user-rd6ts9ty7g 8 ай бұрын
እረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር
@senduyigezusendu4531
@senduyigezusendu4531 4 жыл бұрын
አዳነ ውይ ስወደው
@user-xr8bb9jy8w
@user-xr8bb9jy8w 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከመጣብን በሽታ ይጠብቀን ይጠብቃችሁ።
@user-mo6ge8dd2b
@user-mo6ge8dd2b 4 жыл бұрын
Amen
@tensumedia3290
@tensumedia3290 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@yalewwodaju2460
@yalewwodaju2460 8 ай бұрын
በጣም ነው ምወዳቹህ
@haniyana5272
@haniyana5272 4 жыл бұрын
በቃ በጣም ደስስ ትያለሽ👌👌👌
@helenyemariamlij2997
@helenyemariamlij2997 3 жыл бұрын
የኔ ውድ
@tekleharegot3506
@tekleharegot3506 8 ай бұрын
ደስሚል ኣባት ሰቶሻል ኣንቺም ደስምትይነሽ ፈጣሪሽን ኣመስግኝ
@robigrande4283
@robigrande4283 8 ай бұрын
I love her 😍 ❤
@aneshamood6033
@aneshamood6033 8 ай бұрын
ጀግና አባት ሁሌም ተከብረህ እሰከ ዘለዓለም ይኖራልጥሩ ሰምህ ጥሩ ሰራ ሁሌም አዳነ ተካልኝ በጣም የማደንቀው ሰምህ ዘላለም በኢትዮጵያ ህዝብ ትኖራለህ አብራችሁ አንድ ዘፈን ልቀ ቁ
@yaniyamuhammed9371
@yaniyamuhammed9371 2 жыл бұрын
የኔ ውዶች ስወዳችው
@boxer4182
@boxer4182 2 жыл бұрын
ሰይፍሻ ፈልፈል አድርገህ ታመጣለህ ይሳካልህ እላለሁ አድናቂህ
@NardosHaileslase
@NardosHaileslase 5 ай бұрын
አዝማሪነት ባህል ነው።
@jemilaahmed8662
@jemilaahmed8662 4 жыл бұрын
ዋው በጣም የምትገርም ልጅ ናት አንደኛ ብየሻለው!!!
@user-vb2zn8jm7r
@user-vb2zn8jm7r 8 ай бұрын
እንደ ስምሽ አሸናፊ ነሽ ❤❤❤
@user-zk4lc4hg1q
@user-zk4lc4hg1q 3 жыл бұрын
ፀባዬ ሸጋ ይመችሽ
@nimramerzuk1963
@nimramerzuk1963 4 жыл бұрын
Guys Corona is in the country... keep social distancing...avoid handshake..stay safe 💗💗💗💗💗
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 4 жыл бұрын
በጣምደስይላል
@abegarmedia5613
@abegarmedia5613 3 жыл бұрын
ቬሮ፣ ጀግናየ።
@Birtukanmelkamu-iu8ih
@Birtukanmelkamu-iu8ih Ай бұрын
❤❤❤
@user-pr7qp1kv9i
@user-pr7qp1kv9i 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@gategar9265
@gategar9265 3 жыл бұрын
ለምን ባለጸጋው ምርጥ ዬሓገራችን ለውጥ ዬሜወድ ዬብዞዎች አባት ዬሖነው ወርቁ አይተነውን ለምን አታቀርብልንም ብነዬው ዬማንጠግበው እሥኬ አቅርብልን አለምን ጉድ ያሥባለ ባለሓብትነው ዬሓገሩን ለውጥ ዬሜወድ
@richweightlossgurney3169
@richweightlossgurney3169 3 жыл бұрын
Yena abat mert sew
@genetassefa7126
@genetassefa7126 4 жыл бұрын
🥰🥰🥰👏👏👏👏
@zed7360
@zed7360 2 жыл бұрын
Wow,!!❤❤❤❤❤❤❤👌👈
@user-tc8pe1bc7o
@user-tc8pe1bc7o 4 жыл бұрын
ሰላም መባባል ቀረ አገራችን ወይኔ ይሄ ኮረና ሰይፍሺ የሴቶችን ሜካፕ እየጠረገባሸው ነበር ሲስማቸው አሁን በሩቅ
@susu8000
@susu8000 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkk awo
@user-rs8qu5jc9b
@user-rs8qu5jc9b Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤enem ekorbshalewu
@ethiozuret5374
@ethiozuret5374 4 жыл бұрын
ሰይፉ መጀመሪያ ሳየው በበሽታው ምክንያት መስሎኝ ያልጨበጣት፡ አባቱዋላይ ግን ተጠመጠመ፡ ለምን ይሆን?
@azebeazebe335
@azebeazebe335 2 жыл бұрын
የኔ ማር አዝማሪ ነኝ
@fikertemihiret2746
@fikertemihiret2746 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤mewedachu
@yrgalemtesfamaryam9741
@yrgalemtesfamaryam9741 2 жыл бұрын
💞💞💞💞
@yamiasemahgn8302
@yamiasemahgn8302 3 жыл бұрын
Sewudshe yeni konjo
@SaraAhmed-mr5ru
@SaraAhmed-mr5ru 7 ай бұрын
❤❤❤❤😊
@meserethailemariam5419
@meserethailemariam5419 4 жыл бұрын
Dam she sweet
@user-rs8qu5jc9b
@user-rs8qu5jc9b Ай бұрын
Azmare ewedalewu
@hussenmehamedapp7924
@hussenmehamedapp7924 Жыл бұрын
ቬሮኒካ እድሜሽ ይርዘብ ካቺ ሙያወችሽ በላይ አባትሽን አኮራሽው ልጅ ወላጅን ሲያኮራ ደስ ይላል
@shashibazezew1573
@shashibazezew1573 Жыл бұрын
💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@hayemsnottilahun3855
@hayemsnottilahun3855 4 жыл бұрын
ሰይፉ ይሄን መልክት ካየህው ፕሊስ ስልክህን ላክልኝ በጣም ወሳኝ ነገር እድታስተላልፍልኝ ስለምፈልግ ነው ፕሊስ ወይንም የሰይፉን ስልክ የምታውቁ ንገሩኝ በማራም
@lubabajuhar5478
@lubabajuhar5478 4 жыл бұрын
አላህ ከመጣው በሽታ ይጠብቀን
@user-mr5yn7ok9y
@user-mr5yn7ok9y 7 ай бұрын
ሰይፉ መቸነው ለህዝብ ድምፅ ምትሆነው
@addisalemasefa7220
@addisalemasefa7220 4 жыл бұрын
She respect the hall out of her dad. Respect!
@mulkanbuna6112
@mulkanbuna6112 Жыл бұрын
@Birtukanmelkamu-iu8ih
@Birtukanmelkamu-iu8ih Ай бұрын
😂❤❤❤❤
@mvghhdndd3837
@mvghhdndd3837 4 жыл бұрын
ኧረ ትምህርት ኢቶ ተዘግቶዋል አላህይጠብቀን ያረቢ ያነበባችሁት ሁሉ አሚን በሉ ያረቢ
@sumeyabiru1079
@sumeyabiru1079 4 жыл бұрын
Alahume ameeeeeeeen
@temritemri9139
@temritemri9139 4 жыл бұрын
አሚን አላህ ይጠብቀን
@mulualemseble9661
@mulualemseble9661 Жыл бұрын
ፈሩ❤ቀ
@henochgetnet6798
@henochgetnet6798 4 жыл бұрын
Mene yasaferale sewe mamelekcha asegbeto aydele yemiweledewe
@tsenatabera7657
@tsenatabera7657 4 жыл бұрын
Syaszinu
@tube551
@tube551 4 жыл бұрын
እንደት
@kalokalo3960
@kalokalo3960 2 жыл бұрын
ርጂምእድሜነጤነይስጥልሽ
@user-zk3tb3wc2f
@user-zk3tb3wc2f 4 жыл бұрын
ሠላም መባባል ቀርቷል በቫይረሱ ምክናየት ለዛ ነው ሠይፉ ዝም ያላት
@user-hs5td1wx2y
@user-hs5td1wx2y 4 жыл бұрын
እና ባይረሱ ሴትናወድ ይለያልእደ?
@herokeabusheher4415
@herokeabusheher4415 4 жыл бұрын
አሁንም እኮ ዘፈንሽ "ሲኖሩ ሲኖሩ ሲኖሩ" የሚመስል ዘፈን ነው። እርግጠኛ ነኝ እጣ ፈንታሽ የኔ ሚስት መሆን ነው።
@sumeyabiru1079
@sumeyabiru1079 4 жыл бұрын
Kkkkkkkk
@user-zg1tz4qv4f
@user-zg1tz4qv4f 4 жыл бұрын
እረ በሳቅ
@favenelias558
@favenelias558 4 жыл бұрын
በኮኖሮ ቫይረስ ምክንያት ነው ሰይፉ ሰላም ያላለሽ ግን አንድ ሜትር አልተራራቃችሁም ዋናው መራራቅ ነው
@henochgetnet6798
@henochgetnet6798 4 жыл бұрын
Hulume yteweledbeten enate abate betune menderune mekade ayechelem
@user-tl6mm2eh8h
@user-tl6mm2eh8h 4 жыл бұрын
የነ፭ ሚስኪን አድናቂው ናት ተዛላይ ሰላም ሊላት መስሎት ነበር ዝም ብሎት ቁጭ አለ ሠው አይደለህም አሽቃባጭ እሷ ግን ሚስኪን ናት
@user-sw8dh3on8z
@user-sw8dh3on8z 6 ай бұрын
Azemari malet azemere malate new
@bena3871
@bena3871 4 жыл бұрын
ሰላም ሲባባሉ አላየሁም ልበል ወይስ አልፎኝ ነው እስኪ ልነሩኝ😂
@mhiretayalew220
@mhiretayalew220 4 жыл бұрын
ሃሃሃሃሃሃሃሃ አልፎሽ ነዉ
@user-mo6ge8dd2b
@user-mo6ge8dd2b 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@bena3871
@bena3871 4 жыл бұрын
@@mhiretayalew220 😂😂😂
@tubr7613
@tubr7613 4 жыл бұрын
ሴፍሻ የኮሮና በሽታን ፈርቶ ነው
@mesitube318
@mesitube318 4 жыл бұрын
@@tubr7613 አባቷን ለምን ተጠመጠመበት ታዲያ
@gjhhjvug7852
@gjhhjvug7852 9 ай бұрын
መላጣ ለምድን ነው ሰላም ያላልካት😢
@user-zo2vz5hn1d
@user-zo2vz5hn1d 8 ай бұрын
ኮሮና አለ እኮ
@sosiesosie9162
@sosiesosie9162 3 жыл бұрын
የአዝማሪ ልጅ veronica/ቬሮኒካ የሚባል ስም እንዴት ሆኖ?
@selamkoo1566
@selamkoo1566 Жыл бұрын
ልክ እንደኔ አባት ሴትን ልጅ አብልጦ የሚወዱ አባቶች ነዉ
@orthodox1981
@orthodox1981 4 жыл бұрын
ምድነው እሷን ሰላም ሳይል እሱን ሰላም አለሳ
@mare8269
@mare8269 4 жыл бұрын
ስይፉ ለምንድነው አቅፈህ ሰላም ያላልካት 😡😁በል እንደገና ቅረፀው😕
@zzziove3077
@zzziove3077 4 жыл бұрын
ኮናነዋ
@user-mo6ge8dd2b
@user-mo6ge8dd2b 4 жыл бұрын
😂🤣
@mare8269
@mare8269 4 жыл бұрын
@@zzziove3077 ውይ እረስቼው
@zzziove3077
@zzziove3077 4 жыл бұрын
አያድርስነዉ
@mesitube318
@mesitube318 4 жыл бұрын
@@zzziove3077 ሌሎችን ለምን ሰላም አላቸው ታዲያ
@gudetaasefa4906
@gudetaasefa4906 3 жыл бұрын
seifu f.ts
@orthodox1981
@orthodox1981 4 жыл бұрын
ሰላምታ ቀረደ
@sameerasameera1809
@sameerasameera1809 4 жыл бұрын
ከመዝሙር ወደዘፈን አዋቂ ለመሆን እሩጫው
@senbtut216
@senbtut216 3 жыл бұрын
sambatu T
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 жыл бұрын
ሰለሞን ቦጋለ ሲኖር ሲኖርክክክክክክክክክክክክ ጥረነው
@mohammedtaha7361
@mohammedtaha7361 4 жыл бұрын
SEYFU IS NOT A JORNALIST HE DOESN'T HAVE EVEN ANY DIPLOMAS
@abbelnichola3792
@abbelnichola3792 2 жыл бұрын
So, what is your point, Jealousy perhaps.
Eritrean festiva Scandinavia l sweden 2024-07-26
Alenalki Dimtzi Eritrawian
Рет қаралды 306
Ethiopian Idol Amazing little dancer - Ethiopian artist [Sheromeda.com]
5:31
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 34 МЛН
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 61 МЛН
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 6 МЛН
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН
ሪች ተሰናበተችን።ወደ ቤተሰቦቿ ልትመለስ ነው።
22:48
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 9 М.
ተንበርክኮ ይቅርታ ጠየቀ ቤቢ /አለቀሰች July 8, 2024
5:24
ጥልቅ ሀሳብ /Tilk Hasab
Рет қаралды 16 М.
ካገባች በ5ተኛ ቀኗ የተገደለችው ሙሽራ
28:05
የቬሮኒካን አዲስ ጏደኛ ተዋወቁት
10:01
Veronica Adane
Рет қаралды 552 М.
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 34 МЛН