Seifu on EBS: የቲያትር መምህር ማህሌት ሰለሞን | Mahlet Solomon

  Рет қаралды 705,873

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

7 жыл бұрын

የማለዳ ኮከብ ተወዳጅ ዳኛ በመሆን የምትታወቀው ዳይሬክተርና የቲያትር መምህር ማህሌት ሰለሞን ስለ አስተማሪነት ገጠመኞች ፣ ስለ ማለዳ ኮከቦች ዳኝነት ፣ ስለ ልጇ ፣ ስለ ቤተሰቦችዋ ፣ ለንደን ላይ ስለ ታተሙት የእርሶ አሻራ ስላለባቸው ጥራዦች Journal of African Cultural Studies እና Africa Theater Contemporary Women ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ያደረገችው አዝናኝና አስተማሪ ቆይታ
Seifu on EBS interview with Mahlet Solomon
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Пікірлер: 693
@hanahani6542
@hanahani6542 7 жыл бұрын
እውነት ነው እናት ስም የላትም ምስጋና ለእናቶቻችንን ከባዱን ግዜ ላሳለፊን
@sitiaissah6981
@sitiaissah6981 4 жыл бұрын
ሰፊውሳይጨርሰውምነውእህትይድፍሽ
@shushu-9944
@shushu-9944 7 жыл бұрын
ማሂ አንዳንድ ጊዜ ትምህርት ተማርን እሚሉ ሰዎች ቤተክርስቲያን መሄድ እና መፅለይ አያስቡም የእውቀት ባለቤት እግዚአብሔር መሆኑን ይርሳሉ ማሂ አንች ግን አስተዋይ ነሽ ስላምሽን ያብዛልሽ
@mesim5494
@mesim5494 7 жыл бұрын
ዋው ማሂ ስወድሽ ምንም ምታደላው ነገር የለም ምርጥ ሴት ስራዋን ኣክባሪ በራስዋ የምትተማመን ኢትዮጽያዊት ናት ሰይፉ እናመሰግናለን ደብሮኝ ነበር ዘና አረከኝ
@user-du5fu7uw2n
@user-du5fu7uw2n 7 жыл бұрын
ትክክል
@deribualemayehul3390
@deribualemayehul3390 6 жыл бұрын
really Thanks
@eman8597
@eman8597 7 жыл бұрын
ሰይፍየ እናመሰግናለን አኔ ብዙ ቃለመልለስ አልከታተልም ደስ አይለነኝም የሰየፍ ግን በጣም ያዝናነኛል ደስይለኛል
@meronmery1
@meronmery1 7 жыл бұрын
Thanks seifu am happy to see mahi interview I love her sooooo much
@user-yn9td3jb4p
@user-yn9td3jb4p 7 жыл бұрын
ስይፉሻ አቦ ስወድህ ይመችክ ዘመደ♥♥♥♥
@mesiyimer5093
@mesiyimer5093 6 жыл бұрын
ማሂየ በእውነት ሰላምሽ ይብዛ በጣም ነው የወደድኩሽ አላማሽ ሁሉው በጣም ደስ ይላን ለቤተሰቦችሽም ላችም ሰላማችሁ ይብዛ በፈጣረ ዋው አድናቂሽ ነኝ እሽ
@jagamakelo5432
@jagamakelo5432 7 жыл бұрын
ዋው ማሂ ኮራውብሽ።በነገራችን ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ በዚህ ስም ስጠራት አብሮ አደጌ አፈር ፈጭተን ስላደግን የምንጠራት ሚሺቲ እያልን በቤት በሰፈር ስሟ ነው ።ሚሺዬ ውድድድድ ነው የማደርግሽ እንኳን ለዚህ በቃሽ።ሰናይ ዘመን
@seblekonjo7595
@seblekonjo7595 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ያሳድግልሽ የኔ ቆንጆ ሰይፍሻ ምርጥ ሰው እወድሀለው
@user-ek7ph8ns2z
@user-ek7ph8ns2z 5 жыл бұрын
ክብር ምስጋና ድንግል ማሪያም ልጅ ይሁን
@user-rd2ms5dv1h
@user-rd2ms5dv1h 7 жыл бұрын
ሴፍዬ ሆዴ ቆሰለ ዛሬ። ማሂዬ ቆንጆ ቆይታ ነበር እና መሰግናለን።
@marthamartha6187
@marthamartha6187 6 жыл бұрын
ወይ ሴፉ እደው ስወድክክክክ አይቶ ማለፍ የሚባል አታቅም ጎበዝ
@makdasmkdas6697
@makdasmkdas6697 4 жыл бұрын
ክብር ለመቤታችን ይሁን
@kwttt6714
@kwttt6714 7 жыл бұрын
ማኪዬ የኔ ማር በጣም በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ ሁሉም ነገር በእግዚአብሔር ፍቃድ ነው የሚሆነው ደግሞ ደስ የሚለው ነገር ደግሞ እግዚአብሔር ይመስገን ማንም የላየውን ትልቅ ደረጃ ነው የደረሽው እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያበቃሽ አምላክ
@fathafatha4030
@fathafatha4030 7 жыл бұрын
wowwwwwwwwwwwwwwwww
@selam7401
@selam7401 7 жыл бұрын
chewa ye chewa Lij Mahi Konjo! lehagersh bizu mesrat yemtichi lij nesh berchi!! like you very much!
@tigethiopiatigethiopia2875
@tigethiopiatigethiopia2875 7 жыл бұрын
እውነት ነው ማሂ እመቤቴን ለምኖ ያልተሣካለት የለም እመብርሀን ክብር ምሥጋና ይግባሽ እናቴ
@user-di1cy6gd7l
@user-di1cy6gd7l 7 жыл бұрын
አሜን
@saadaa2883
@saadaa2883 7 жыл бұрын
አረ ሴፍሽ በሳቅ ገደልካን ክክክክክክክክክክክክክክክክ ብያለሁ እሺ
@nchvmg8828
@nchvmg8828 7 жыл бұрын
Tig Ethiopia Tig Ethiopia
@msrasalove
@msrasalove 7 жыл бұрын
Tig Ethiopia Tig Ethiopia
@meninkifli3660
@meninkifli3660 7 жыл бұрын
Tig Ethiopia Tig E። thiopia
@sjjjj6258
@sjjjj6258 7 жыл бұрын
ሰይፉሻ እድሜና ጤናይስጥህ አድናቂህነኝ
@dedbse1032
@dedbse1032 7 жыл бұрын
mahiy much respect mare tnx seyfusha😍😘kkkkkkk seyfu bsake gedelekn
@reditmansour2022
@reditmansour2022 7 жыл бұрын
ዋው አሥተሣሠርሽ በጣም ያምራል
@sarahtesfaye9746
@sarahtesfaye9746 7 жыл бұрын
እናመስግናለን ስይፍሻ
@njiezerfu8468
@njiezerfu8468 7 жыл бұрын
ሰይፉ ይመችህ ቀልድህ ደስ ሲል እ/ር ይጠብቅህ ከነቤተሰብህ
@user-md9ti2nu9l
@user-md9ti2nu9l 7 жыл бұрын
njie Zerfu amennnnnnnnn
@user-hc9ky9oq2r
@user-hc9ky9oq2r 5 жыл бұрын
Kbr na mesgana le dngl mariam yhun amen mahiye betam new mwedshe yene konjooooo 🙏
@user-rm8sc5zf7w
@user-rm8sc5zf7w 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ከምገልጸው በላይ በጣም አድናቂሽ ነሽ እህቴ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@iloveyoumama954
@iloveyoumama954 5 жыл бұрын
Wowww betam gebz kenchelat alesh abo yemchesh 💝💝💝💝
@user-bz5lr1ul9z
@user-bz5lr1ul9z 7 жыл бұрын
ማህሌዬ አድናቂሽ ነኝ ሲፍዬ አመሠግናለሁ
@liaamelia662
@liaamelia662 7 жыл бұрын
አረሤፍሽ፡ይመችህ ደብሮይ፡ነበር አዝናናህይ
@user-mx7tq6ru5l
@user-mx7tq6ru5l 7 жыл бұрын
ማዳም ስታስከፋኝ ሰይፍየ ያስቀኛል እድሜክ ይርዘም
@selamawitkiflegebremeskel2333
@selamawitkiflegebremeskel2333 7 жыл бұрын
Betam tamerialeshe
@user-zp4gp5qu8q
@user-zp4gp5qu8q 7 жыл бұрын
ማሂ እውነት ነው ምልሽ እኔም እንዳንቺ። ነኝ የ15 አመት ሆኛ ነው የወልድኩት ብቻ በጣም መጥፎ ስቃይና ህይወት ነበረ ሀሁን ግን ልጄም አድጋ 14 አመት ልጅ ልትሆን ነው እኔም ስደት ተሰድጄ ነው ያለውት ግን ብቻ ደስ ይላል
@alalaloi22
@alalaloi22 4 жыл бұрын
Kongeye ayezone ahune late besedete zenedero biyalekeme ayekochesheme endene kemehone ameleteshale
@alalaloi22
@alalaloi22 4 жыл бұрын
ቆንጂዬ አይዞን አሁን ላይ ዘመንሽ በስደት ቢያልቅም አይቆጭሽም ፈጣሪ ልጅሽን ያሳድግልሽ
@hanyhh2961
@hanyhh2961 7 жыл бұрын
ማሂ ምርጥ ዳኛ ነሽ ውድድድድ♥
@user-md8bs2xg3j
@user-md8bs2xg3j 7 жыл бұрын
ዋው ሴፍ አዝናናከኝ
@Grace1122yared
@Grace1122yared 5 жыл бұрын
በጣም ጎብዝ ነሽ ማሂ ኣድናቂሽ ነኝ።
@selenaheneryarsenalbuna8027
@selenaheneryarsenalbuna8027 7 жыл бұрын
ማሂ አንቺን ማግኘት እፈልጋለሁ ፈጣሪ ፈቅዶ ከ ዘጠኝ አመት በኋላ ወደ ሀገር ቤት እመጣለሁ ብዬ አሥቤአለሁ ብዙ የራሴም የህይወት ታሪክና ሌሎችም የፃፍኩአቸው ፅሁፎች አሉ በፊልምና በመፅሀፍ መልክ ለመሥራት ያሠብኩዋቸው እንደመጣሁ አንቺንና ጋሽ ተሥፋዬ ወይም ፋዘርን ለማግኘት ነው ሀሳቤ ጌታ ያሣካልኝ።
@ethiopia8217
@ethiopia8217 7 жыл бұрын
Selam belay እግዚአብሔር ያሳካልሽ እህቴ
@user-oc5hh9br4l
@user-oc5hh9br4l 7 жыл бұрын
Selam belay ዘጠኝ አመት ወይስ ዘጠኝ ወረ
@selenaheneryarsenalbuna8027
@selenaheneryarsenalbuna8027 7 жыл бұрын
ወር
@selenaheneryarsenalbuna8027
@selenaheneryarsenalbuna8027 7 жыл бұрын
የፃፍኩት ወር ይላልእግዚአብሔር እረኛየ ነው
@user-oc5hh9br4l
@user-oc5hh9br4l 7 жыл бұрын
Eshi mare mgnotsh egziabher yasakalsh
@fk8407
@fk8407 7 жыл бұрын
She is so lovely 👌🏾
@yodwako9291
@yodwako9291 7 жыл бұрын
seifu can you invite Hanna Yohanese to your show please. i can't wait to see her here
@user-gh2hz5xm7l
@user-gh2hz5xm7l 7 жыл бұрын
ሰይፍሻ ቀልድህ ይመቸኛል ይመችህ ውድድ
@semienmountain3094
@semienmountain3094 7 жыл бұрын
ማሂዬ ስወድሽ በጣም አድናቂሽ ነኝ ፈጣሪ ክፉውን ሁሉ ያርቅልሽ ምርጥ ቤተሰብ አለሽ ያቆይልሽ!!! ፍፄንም እግዚአብሔር ያክብርህ እንወድሀለን እናከብርሀለን ኑርልን!!!
@sahama616
@sahama616 6 жыл бұрын
ሞልቃቃ
@abrahamassimba7771
@abrahamassimba7771 7 жыл бұрын
omg she is educated wow! thank you seyfu
@semiraseid2007
@semiraseid2007 7 жыл бұрын
እወነት ፈታ የደርጋል ይመቻችሁ
@honhany8874
@honhany8874 4 жыл бұрын
mahleta yena konjo betam gobaze neshe ,damo wedddd 😍😍😍😍😍😍❤❤❤adrgeshalawe berche
@zinashzinash2144
@zinashzinash2144 7 жыл бұрын
ዋው ሰይፍሻ ዘና ነው ያረከኝ ቴንኪው
@wizsemreti4051
@wizsemreti4051 7 жыл бұрын
አይ ሰይፉ ስትናገር እኮ እስከ ጥግ ነው ጎበዝ
@emanbirru3935
@emanbirru3935 4 жыл бұрын
ጅግና ናሽ ማሂ
@user-ly7ke3ql2o
@user-ly7ke3ql2o 4 жыл бұрын
waw mahiye konjo berchi
@betybety660
@betybety660 5 жыл бұрын
yenakonjooo tsegurshi gin askognal
@emanbirru3935
@emanbirru3935 4 жыл бұрын
አቤት ድርቅናክ ሰይፍ አሸናፈችህ ማሂክክክክ
@ruthbeyene7111
@ruthbeyene7111 5 жыл бұрын
Thats nice
@user-rv2dr7qv8u
@user-rv2dr7qv8u 7 жыл бұрын
አይ ሰይፍሽ ስወድህ እኮ እውነቱን ነው ፍርጥ ነው የምታረገው
@sabadesta1103
@sabadesta1103 7 жыл бұрын
ማሂ ምርጥ ነሽ በርቺ
@tawabecgexahun1638
@tawabecgexahun1638 4 жыл бұрын
Seifu God bless you
@abrhamhadish9768
@abrhamhadish9768 7 жыл бұрын
seifu fantahun you nice program and funny
@teorinyusefshak9990
@teorinyusefshak9990 6 жыл бұрын
😍😍😍😍💐😘😘konjo nesh bezalay saw makebrshe yemchesh
@user-oo4qv4hp9l
@user-oo4qv4hp9l 7 жыл бұрын
እውነት ነው ፀሎታችንን እሚሰማን አምላክ ነው ያለን ያውም ባማላጂቱ በድንግል ማርያም ለምነነው አያሳፍረንም ድንግል ማርያም የኛንም ፀሎት ልመናችንን ትስማን አሜንንንን
@betselotmuche1553
@betselotmuche1553 6 жыл бұрын
ማርዳዬ ነህ ኢየሱስ ewuneti.new
@senayit7198
@senayit7198 5 жыл бұрын
Amen amen amen hany
@user-ti4ix9qd8h
@user-ti4ix9qd8h 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-kr4ll8ho5p
@user-kr4ll8ho5p 5 жыл бұрын
ሥታምሪ የኔ ቆጆ
@user-qw6ok6rz1d
@user-qw6ok6rz1d 7 жыл бұрын
በጣምነውእመወድሺ
@jesuschrist8298
@jesuschrist8298 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ ሴይፉሻ በሳቅ አፈረስከኝኮ
@madinahfaris9013
@madinahfaris9013 7 жыл бұрын
ማህ ቀሽት ስወድሽ ሰፍሻ እናመሰግናለን
@hsbdhshsh8092
@hsbdhshsh8092 7 жыл бұрын
Madinah Faris
@gavahahagwabahwgahahahgava4646
@gavahahagwabahwgahahahgava4646 4 жыл бұрын
Mahi I love you safish tnx
@Sarasara-iq2zg
@Sarasara-iq2zg 7 жыл бұрын
ማህዩ አንችን የሰማችሽ ድንግል ማርያም እኔንም ትስማኝ በተረፈ እንወድሻለን በርች ሰይፍሻ ዘና እድርጎኛል ቀልድህ እናመሰግናለን
@user-sh6ml7ex5k
@user-sh6ml7ex5k 4 жыл бұрын
#አሜን ሁላችንም ትስማን
@hulumlebegonew5425
@hulumlebegonew5425 6 жыл бұрын
abet yichi lij sewedat mahi😍😍😍😍
@bettybetty5969
@bettybetty5969 7 жыл бұрын
mahi konjo betam arifnaber enamesagenalen
@hananhassen9086
@hananhassen9086 7 жыл бұрын
ውይሠይፉ ክክክክክክክክክ በሳቅ ሞኩኝ ማህሌሥወድሺ
@ethiolove6434
@ethiolove6434 7 жыл бұрын
መህሌት ቆንጆ ነሽ በታለይ ፀጉርሽ እንዴት እንደ ሚየምርብሽ ውድድድድድ
@adenmola2835
@adenmola2835 6 жыл бұрын
i like your hair style
@anotherday1864
@anotherday1864 6 жыл бұрын
ቀልድህ ደስ ይላል ይመችህ ቀጥልበት ቀልድ ባልችልም የሚችሉ ደስ ይሉኛ ል
@hanankassahun4367
@hanankassahun4367 7 жыл бұрын
Kkkkkk እንደው ሰይፉ በእውነት ስወድህ በሳቅ ገደልከኝ
@lom3108
@lom3108 7 жыл бұрын
hanan massaging
@user-md9ti2nu9l
@user-md9ti2nu9l 7 жыл бұрын
hanan kassahun kkkkkkkkkkkkkkk enem
@raheelaz3107
@raheelaz3107 5 жыл бұрын
hanan kassahun karate ticklish
@ethiofanoss7982
@ethiofanoss7982 4 жыл бұрын
she is good love ethiopia, great
@aronnigussie6886
@aronnigussie6886 6 жыл бұрын
She had a brother exactly looks like her in Elementery school.She was my senior in 3 or 4 grades in Meskaye Hazunan.Amazing that she doesn't aged a bit after all this years.Glad to see that she achieved her goal.
@marlonadam2150
@marlonadam2150 2 жыл бұрын
I dont mean to be off topic but does any of you know a tool to log back into an Instagram account? I was dumb forgot my login password. I would appreciate any assistance you can offer me
@julioalfred5241
@julioalfred5241 2 жыл бұрын
@Marlon Adam instablaster =)
@marlonadam2150
@marlonadam2150 2 жыл бұрын
@Julio Alfred i really appreciate your reply. I found the site on google and I'm in the hacking process now. Seems to take a while so I will reply here later with my results.
@marlonadam2150
@marlonadam2150 2 жыл бұрын
@Julio Alfred It did the trick and I finally got access to my account again. I am so happy:D Thanks so much you saved my ass !
@julioalfred5241
@julioalfred5241 2 жыл бұрын
@Marlon Adam No problem :)
@user-vg2hd5np5e
@user-vg2hd5np5e 6 жыл бұрын
አይ ሰይፉ እውነት ስትናገርኮ ወይኔ ትክክል ማህሌት ሴት አትወድም ማለዳ ኮቦች ወንድ ነው የምትደግፈው ትክክል ብለሀል
@user-dw3ei3jw3e
@user-dw3ei3jw3e 7 жыл бұрын
Mahi my qonjo des ymil intrve ndre i like it
@mabeeyknsamuujimma4502
@mabeeyknsamuujimma4502 3 жыл бұрын
Wowww mashaa allaah tabarakalah obolletii kee fakkatii
@elsatsgay5887
@elsatsgay5887 4 жыл бұрын
Ewnt new set atewejem wend new mitwejew set setay seyetaneshi yenesal beza lay lesetuch yemesechew aseteyayet temlesew edayemetu new mitaderegew. Weduch besasatu enkon aseteyayeteshi tru new gen min nekashi banch mikeneyat miketatel akomelew e,r yemesegen gen anech lesetuch beretat yemehunachew ayezuchu sebalu new seyefesha tebarek. Ewntun feret seladerekew
@user-fr6nt3hs9q
@user-fr6nt3hs9q 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስወድሽ😍😍😍😍ሻሹም ሲያምርብሽ #እንደ ሙድሽ
@endaleendu140
@endaleendu140 6 жыл бұрын
ማህሌት እውነት የኔን ታሪክ ከና 7 አመቴ ጅምሬ ያሳለፍሁት ውጣ ውረድ የሴት ልጅ ፈተና ብዙ ነው ብነግርሽ ትረጅኛለሽ ግን በምን ላግኝሽ
@user-vu4yj1du3b
@user-vu4yj1du3b 7 жыл бұрын
ሴፍሻ ምርጥ tnx ማይ ዋው
@user-rf4kq7fk8w
@user-rf4kq7fk8w 7 жыл бұрын
አይጨክንም ልቦ ሲለምኖት እምአምላክ በሉ ስሞን ጥሮት ማሂ ከዚህ የበለጠ መልካም ቦታ ታድርስሽ ቆንጆ
@user-sh6ml7ex5k
@user-sh6ml7ex5k 4 жыл бұрын
#እውነት ነው አሜን አሜን አሜን የጭንቅ አማላጆ #የድህነታችን ምክኒያት #የጌታችን እናት እናታችን #ድንግል ማርያም #እውነት ዘውትር ክብርና #ምስጋና ይገባታል
@user-xd1lw8jd3b
@user-xd1lw8jd3b 7 жыл бұрын
arf naw Bless you
@senychief1955
@senychief1955 7 жыл бұрын
she is so sweet
@kemisakemisa1802
@kemisakemisa1802 7 жыл бұрын
ሠይፊየ እደው ቅመም የሆክ ሠው ሀሪፍ ፕሮግሬም ነበረ እናመሠግናለን
@lillykonjo823
@lillykonjo823 7 жыл бұрын
ara.tksasa.kkkkkk
@mm-jl1hy
@mm-jl1hy 7 жыл бұрын
የእውነት ይመቸኛል ግልጸነው አቦ ሰላምህ ይብዛ ።
@adinohailu2827
@adinohailu2827 4 жыл бұрын
1ኛ። አድናቂሽ ነኝ
@yashiyashi6292
@yashiyashi6292 7 жыл бұрын
enem mezigebe efeligalehu siwedishi mahi konjo
@user-df6rq8ei8x
@user-df6rq8ei8x 5 жыл бұрын
ሰይፍ ደግ አረካት ትልቅ ሰው ነህ ሰይፉ
@birukbirhane246
@birukbirhane246 7 жыл бұрын
Seyfu please next Teddy yon gabizilin be addisu zefenu zuriya please
@user-lx8xb4nw2y
@user-lx8xb4nw2y 6 жыл бұрын
ጀግና ነሽ ማሂ
@user-wx7hd4ek4t
@user-wx7hd4ek4t 6 жыл бұрын
ዋውውውው
@ameleworklove6481
@ameleworklove6481 7 жыл бұрын
ትክክክል ሰይፉሻ ይች ሰው ስታቆሽሽ ውይይይ እኔ ዛሬ ድስ አለችኝ እንጅ አልውዳትም እማለዳ ኮኮቦች ስታርክሳቸው ውይይይ
@toybafentaw2307
@toybafentaw2307 6 жыл бұрын
Yene konjooo sewdshi
@tayeterefe779
@tayeterefe779 5 жыл бұрын
good
@melkamatnafu2301
@melkamatnafu2301 7 жыл бұрын
ዋው ማሂዬ ስወድሽ
@zebibaseid5
@zebibaseid5 7 жыл бұрын
ማሂ ስወድሽ እምትናገሪው ነገር ሁሉም ይስበኛል
@bintmekonentube7507
@bintmekonentube7507 3 жыл бұрын
ግሩምነው
@user-oy1ii2cc1r
@user-oy1ii2cc1r 7 жыл бұрын
እዉነት
@bettythalhoon1366
@bettythalhoon1366 7 жыл бұрын
wow konjoooo yamral😘😘😘😘
@user-ic8kb9lf1p
@user-ic8kb9lf1p 5 жыл бұрын
ሴይፉ ስወድኪ
@mhreteabtes5031
@mhreteabtes5031 7 жыл бұрын
yene konjo betam tamralesh swedsh 💋
@user-mo6ur5jz2f
@user-mo6ur5jz2f 5 жыл бұрын
ማር.ስወድሽ.በጣምምምምምም.ደስትይኛለሽ
@salmanalnassar2341
@salmanalnassar2341 7 жыл бұрын
እንዴት እንደምወድሽ
@mekdesmeme4528
@mekdesmeme4528 7 жыл бұрын
አቦ ይመችህ ስይፍሻ እንቀጭ እንቀጮን አውራሀት ይመችህ
@mimimarkan1205
@mimimarkan1205 4 жыл бұрын
ታድለሽ ደስ የሚሉ ቤተስቦች አሉሽ
@firehiwotali1664
@firehiwotali1664 7 жыл бұрын
ማህ ስወድሽ ኧረ ቁጥሯን ሚታውቁ ካላችሁ በትህትና እጠይቃለሁ
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 533 М.
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 36 МЛН
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27
Top 5 Yemaleda kokeboch Very Funny Acting
15:53
Bogas Studio
Рет қаралды 716 М.
"ልባሟ ሴት...." በፓ/ር ቸሬ
43:39
Epaphras Christ church
Рет қаралды 255 М.
ЧТО НАМ ПОПАЛОСЬ?😜😜😜
0:12
Chapitosiki
Рет қаралды 876 М.
Heavy package 🤭🤣 #demariki
0:25
Demariki
Рет қаралды 6 МЛН
Поймал редкий кадр🤨
0:22
FERMACHI
Рет қаралды 2,8 МЛН
ПОМЫЛ МАШИНУ #shorts
0:26
Паша Осадчий
Рет қаралды 2,2 МЛН