እንባችንን ደብቀን አናውቅም...ማንነታችን ነው ትክክለኛው ህይወታችን..."በዱባይ ኩባንያ መስርተናል" ተወዳጅዎቹ ዮአዳን(ጁዲ) እና ስዊት Seifu on EBS

  Рет қаралды 387,556

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

9 ай бұрын

በዱባይ ኩባንያ መስርተናል ተወዳጅዎቹ ዮአዳን(ጁዲ) እና ስዊት | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 350
@zainabyzz
@zainabyzz 9 ай бұрын
ደስ የሚሉ ለሌሎች ተምሳሌት የሚሆኑ እህት አማቹች ፈገግታቸው ደስ ሲል❤❤
@user-vu5gp2qe8c
@user-vu5gp2qe8c 9 ай бұрын
ሠይፉ ብዙ ጊዜ እንግዳ ስትጋብዝ አንተ ጠይቀክ አንተዉ ትመልሳለክ ቀደም ቀደም አትበል የልባቸዉን እንዲናገሩ አርጋቸዉ ከመጡ አይቀር ከተመለሱ በኋላ ይህን ሳላወራ ብለዉ መፀፀት የለባቸዉም
@marmar803
@marmar803 10 күн бұрын
ለዚህ ነው ሰይፉ ለቃለ መጠይቅም ሆነ ለቶክ ሾው ሆስትነት ብቃትም እውቀትም የለውም የምለው !!! የሰጠኽው አስተያየትም ትክክል ነው እኔም እሱን ካየሁ ሁሌም ነርቬን እንደነካው ነው!!!
@MalhetDejene
@MalhetDejene 9 ай бұрын
ደስ የሚሉ ልጆች ስወዳቸው መንታ እኮ ነው የሚመስሉ ፈጣሪ ያሣካላችሑ ሕልማችሑንና ለሐገራችሑ የምትጠቅሙ ያድርጋችሑ ሠላም ለሐገራችን 🇪🇹🙏
@userenter2635
@userenter2635 9 ай бұрын
እነዚህ ሁለት እህትአማቾች ደስ ይሉኛ መካከላቸው ያለውቸው ፍቅር እራሱ ደስ ይላሉ❤😍
@tibebealemtsehay5274
@tibebealemtsehay5274 9 ай бұрын
በጣም ጎበዝ እና ከእድሜያቸው ቀደመው የተገኙ ለብዙዎች ምሳሌ የሚሆኑ ወጣት እንስቶች ናቸው ፈጣሪ ለወገናችሁ እና ለሀገራችሁ የምትተርፉ ያድርጋችሁ❤❤❤
@selamawitkiros8241
@selamawitkiros8241 9 ай бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ በጣም ትልቅ ህልም ያላቸው ልጆች አሁንም ከፍ በሉ❤❤❤
@drawingzone101
@drawingzone101 9 ай бұрын
They should have given a chance to explain more about their company and works. Seifu himself talked more than the guests.
@felenuna8034
@felenuna8034 9 ай бұрын
Maybe they don’t want to be asked or talk about it.
@drawingzone101
@drawingzone101 9 ай бұрын
@felenuna8034 Why would they come to the interview if they don't want to be asked ?😅 they are here to promote their company, but they didn't get the chance.
@Jegolejegole
@Jegolejegole 9 ай бұрын
Very true
@negashbadu977
@negashbadu977 9 ай бұрын
Seifu
@SaraSarah-yo5nv
@SaraSarah-yo5nv 9 ай бұрын
ፍትህ ለአማራ ህዝብ
@alemalem9255
@alemalem9255 9 ай бұрын
ድል ለጀግናው ለፋኖ
@SamsungAs-bp1wg
@SamsungAs-bp1wg 9 ай бұрын
Ewnetshenew jeloche edawe setasbwet 😂😂 lbe yegza mahbersebachewhon eyagelatavhewho teketelalachewho ezawe kekelelachewho atewetuom
@marimasd6628
@marimasd6628 9 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ 🥰💪💪💪💪💪💪
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 9 ай бұрын
የነዚህን ቤተሠብ ስወዳቸው እንኳን ልጆቹ እናታቸው ራሡ የልጆቿ መንትያቸው ነውኮ የምትመስለው
@sebleabebe8722
@sebleabebe8722 9 ай бұрын
ሰይፉ ቨጣም ትቸኩላለህ የነሱን ንግግር መስማት አልቻልንም።ተረጋጋ።
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 9 ай бұрын
አየ ስይይይይፍ አንዱን ጀምረህ ሳጨርሱ ሌላ ጥያቄ አይ አለመማርር አስኪ ትንሽ እድል ስጥ ይናገሩ❤❤❤❤
@rabihcall4540
@rabihcall4540 9 ай бұрын
ድል ለፋኖ እርፍት ለአማራ ህዝብ ይሁን 😢
@tiruaynetkelem9753
@tiruaynetkelem9753 9 ай бұрын
amennnnn
@Tsedi20112
@Tsedi20112 9 ай бұрын
አሜን
@shemseiasultan
@shemseiasultan 9 ай бұрын
እረፍት የነሳህ ነራስህ ፋኖ ነው
@SamsungAs-bp1wg
@SamsungAs-bp1wg 9 ай бұрын
Kkkk dele keza degemo feteh kkkkk mahayem aygaceme eda kkk mahayme nachewho emelew bemkenyate new
@RiversideUSA
@RiversideUSA 9 ай бұрын
​@@SamsungAs-bp1wg ለፍዳዳ። ቀድመህ የአማርኛ ሆሄ መፃፍ ቻል። ስድብ ብቻ ነዉ እዉቀትህ። ደነዝ
@geez2115
@geez2115 9 ай бұрын
እነዚህ ልጆች ሳቃቸው ደስ ይለኛል በቃ ዝም ብለው ሲስቁ እኔም እስቅ ነበር የሉም የሚስቁት አለቀቁም እል ነበር ያረቡን ቢዝነስ ከጀመሩ ግን ሳቃቸው ባይጠፉም ቀንሶብኛል ሳቁ ሳቁ ስቃቹ ነው የጀምራችሁት እየሳቃቹ ነገርን ስትጋፈጡ ታሸንፉላቹ ትግል ሲገጥማቹ ሳቁበት ተወዳጆች አትጥፉ ሰይፉሻ ዳግማዊ አለቃ ገብርሀና ሰላምህ ይብዛ🙏
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 9 ай бұрын
ቅንነት መተሳስብ ፍቅር በነዚህ እህትማማቾች ደሰሰ ይላል ፍቅር እድህ ነዉ 😍😍
@user-fq8xs7pj7n
@user-fq8xs7pj7n 9 ай бұрын
እረ ሰይፉ ጠርተሀቸው የማታውቃቸው ሰዎች እኮ አሉ! ምንድነው እንደ ድራፍት አበዛሀቸው ጌትነት,ኪሮስ ሀ/ስላሴ,ሙላለም,ግሩም,ደራርቱ,ለቸገራቸው,
@eleni9688
@eleni9688 9 ай бұрын
ልጆቹን በጣም ነው የምወዳቸው ጎበዝ ናቸው ግን ሰይፉ በጣም ቀልድ ትወዳለህ ቁምነገሩን አትዘንጋው እባክህ
@sofiaayatu9130
@sofiaayatu9130 9 ай бұрын
ጉራጌ ስለሆኑ በስራቸዉ ጠንካራ ናቸዉ ይጨምርላቸዉ❤
@user-wf7uh4eb6e
@user-wf7uh4eb6e 9 ай бұрын
ፍትህ ለተገፋው ለተሰቃየው የአማራ ህዝብ 😢😢
@bethelehem4989
@bethelehem4989 9 ай бұрын
እውነት ነው ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለንፁሃን በግፍ እየተጨፈጨፉ ላሉ ኢትዮጵያ የአማራ ወገኖቻችን 🙅🏽🙅🏽🙅🏽
@astertadessa5041
@astertadessa5041 2 ай бұрын
ወዶቼ የዉዱ ወንድሜ የታዴ የልጅ ልጆች ኤፍሬምዪ ጌታ ስለሰጠህ መልካም ልጆች እንኳን ደሰ ያለህ።
@fikirtewoldemariam4402
@fikirtewoldemariam4402 9 ай бұрын
የፉኖን ጀግኖች ጋብዝልን::ወቅቱን ስለሀገር ሰላም እንስጥ::
@gegemaw1
@gegemaw1 9 ай бұрын
kesemay bet new
@fikirtewoldemariam4402
@fikirtewoldemariam4402 9 ай бұрын
@@gegemaw1 ከተቆጣጠሩት ጎንደር ከታማ:
@nebyatbenti5579
@nebyatbenti5579 9 ай бұрын
Endelemedshiw tiktok lay felgiyachew
@kedirmohammed3219
@kedirmohammed3219 9 ай бұрын
Fano Jawisa bezerfew Firash lesh bilwal alu
@fikirtewoldemariam4402
@fikirtewoldemariam4402 9 ай бұрын
@@nebyatbenti5579 ጀግና ቲክቶክ ተራ ምን ይሰራል::ፉኖማ ያለው የጀግና ሜዳ ላይ ነው:
@haregadinokatar8035
@haregadinokatar8035 9 ай бұрын
ድል ለፍኖ 💚💛❤️💪
@user-gc1gp5dp8f
@user-gc1gp5dp8f 8 ай бұрын
ለሀገራችን ጥሩ አሳቢዎችን ከፍታዋን የሚሹትን ያብዛልን ተባረኩልን
@bezawetmulgeta4452
@bezawetmulgeta4452 9 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ
@MimiMimi-bf5gg
@MimiMimi-bf5gg 9 ай бұрын
እስኪ እስፓንሰር ሁኑኝ በማርያም ትፀድቃላቺሁ ብዙ ቀራማ አለብኝ እንሰራልሻለን እያሉ ብሬን በሉኝ 😢 እር እርዱኝ እር ውውውውው
@kidusbiruk6554
@kidusbiruk6554 9 ай бұрын
ስወዳችሁ በርቱ ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ
@zubeydanegntesfenawa3699
@zubeydanegntesfenawa3699 9 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ሞትለብልፅግና
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 9 ай бұрын
እኔእነዚህልጆችሳይ ሳቄ ይመጣል ሲቀጥል ጎበዞችናቸው በተለይስለአስተዳደጋቸው ከቤተሰቦቻቸውያለውታርክ እያለቀሱ ሲናገሩአይቼ እዚህደረጃ ስለደረሳችሁ ጎበዞች በርቱ
@user-jj3hr5dj5c
@user-jj3hr5dj5c 9 ай бұрын
ሀገራችን እንደ ዱባይ ሰላም እንዲት ሁን ተማኚሁኚ
@handtohandbusinessplc1450
@handtohandbusinessplc1450 9 ай бұрын
አሪፋ ነው በርቱ
@user-lj4lh3un4f
@user-lj4lh3un4f 9 ай бұрын
እደ ኢትዮጵያ አርቲስቶች ልታይ ልታይ የማይሉ የትንሽ ትልቅ ልጆች ናቹህ በርቱ
@Miseraki
@Miseraki 9 ай бұрын
ስወዳቹ እኮ
@ethioptv2015
@ethioptv2015 9 ай бұрын
ፋኖ ይችላል።
@Eyerus879
@Eyerus879 9 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ የኔ ምርጥ እህትማማቾች በጣም ምርጥ ናችሁ ድል ለተገፋው ህዝብ ፋኖ
@emmymeme899
@emmymeme899 9 ай бұрын
እዴት እደምወዳቹ የኔ ቆንጆዎች ❤❤❤❤❤
@Tadu1234
@Tadu1234 9 ай бұрын
ደሰ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ ሁሌም ይመርባችሁ❤
@marmwitdesaley6815
@marmwitdesaley6815 9 ай бұрын
የኔ ቅመሞች ዘድሮ መስቀል አብረን ነው አገር ቤት ❤
@user-pw1bc5ht8j
@user-pw1bc5ht8j 9 ай бұрын
የኔምርጦች🥰ዛሬ የምወዳችውን ልጆችነው ያቀርብክልኝ🥰🥰🥰
@user-vo6uh3vf5i
@user-vo6uh3vf5i 9 ай бұрын
ሰማይ ከምድር ሲደበላለቅ ሰዉ እደቅጠል እየረገፈ ሰዉ ይስቃል እራሱን ይጠብቃል እኔ የዱቄት ማስቀመጫ መስዬ ሳቅ እርቋል ከኔ ባልዚንኳ አልቀባም እባዬ ሲፈስ ይዉለዋል😭የማያልቅ እባ😭💔ህዝቤ እግዚአብሄር ያፅናህ እግዚአብሄር ይሁን😭😭😭😭😭
@user-zy8bt6tm2e
@user-zy8bt6tm2e 9 ай бұрын
አይዞሺ ዉዴ
@user-qr4hi3zq5p
@user-qr4hi3zq5p 9 ай бұрын
የሳቀ ወይም ከውጪ ሲታይ የሚያምርበት ሁሉ ውስጡም እንደዛም ነው ማለት አይደለም
@Amharavkjgg
@Amharavkjgg 9 ай бұрын
አይዞን እናት ሁሉም በጊዜው ይሆናል
@selambelay-hp2hi
@selambelay-hp2hi 9 ай бұрын
Betam yemewedachew ehetemamachiche❤melaw betesabachew betam yemewededu nachew selamen a fiker lehagerachen Ethiopian bemulu ❤❤❤
@amlaabdu6883
@amlaabdu6883 8 ай бұрын
ደስ ሲሉ ጨዋወቺ
@Sassy387
@Sassy387 9 ай бұрын
These guests were visibly uncomfortable due to Seifu s lack of boundaries and he was focused on irrelevant topics while these young ladies have a lot of wisdom to benefit the youth if only he knew how to ask appropriate questions. His handling of guests specially females has to improve.
@dao-107
@dao-107 9 ай бұрын
ውይይይ የተለፋባቸው ... አምላክ ...ያሳካላችሁ...! ፈገግታችሁ ሁሉ ደስ ስትሉ!
@umerali4268
@umerali4268 9 ай бұрын
ሠይፉ የመጀመሪ የህግ ሥረአቱ ወደኢቶጲያ ቢመጣ ብየ በጣም እመኛለሁ
@saraisaksson940
@saraisaksson940 9 ай бұрын
Seifu please give them a chance to talk. You asked them a question but you stopped them before they answered. Show some respect for your young guests.
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k 9 ай бұрын
ደስ ስትሉ ❤
@user-fi8ii2qx6i
@user-fi8ii2qx6i 9 ай бұрын
ዋዉ ስታምሩ❤❤
@firnurs
@firnurs 9 ай бұрын
How i love those two sis😍😍😍❤
@almazyilma1007
@almazyilma1007 9 ай бұрын
እግዚአብሕር ያሰባችውትን ያሣካላችው በርቱ ጥሩ ጅምር ነው የኔውዶች
@Ethiopiamezmur477
@Ethiopiamezmur477 9 ай бұрын
12:00 12:00 12:00 12:01
@Ethiopiamezmur477
@Ethiopiamezmur477 9 ай бұрын
AT12:00
@AmenatEssa-ux9vj
@AmenatEssa-ux9vj 9 ай бұрын
ሰይፉ የሳቄ ምንጭ እድሜና ጤና ይስጥህ
@marthahidego7902
@marthahidego7902 9 ай бұрын
በርቱ ጉበዞች ናቹ
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 9 ай бұрын
ስይፍፍፍ ትንሽሽ ❤❤❤ አትቸኩልልል እስኪ የሚያሽማቅቅ ነገር አቸኩል ጋዜጠኛ እኮ።እረጋ በል እሽ
@SelamBekele-li4xr
@SelamBekele-li4xr 7 ай бұрын
ፋኖ ጀግኖቹ በርቲልን 💚💛❤️
@user-kk5nv5nt7f
@user-kk5nv5nt7f 9 ай бұрын
ሁሉም ውስጥ መከራና ስቃይ ይኖራል!! ግን ጨለማውን ሳይሆን ብርሃኑን ማየት ከተቻለ የትም መድረስ ይቻላል::
@mesy6975
@mesy6975 9 ай бұрын
ሰይፉሻ የሳቄ ምጭ ሁላችሁም ታምራላችሁ🥰🥰
@hiymekonjo8365
@hiymekonjo8365 9 ай бұрын
ስወዳቸው እኮ ቤተሰቦቻቸው ዋጋ ገፍለውባቸዋል ደሞ አላሰፈሯቸውም ሀሁንም እግዚያብሔር ይርዳችሁ
@RatorQator
@RatorQator 9 ай бұрын
sefiu I thank the God for you
@amenpipi2013
@amenpipi2013 9 ай бұрын
ስወዳቸው
@user-ju2fy4iy8b
@user-ju2fy4iy8b 9 ай бұрын
I love them both ❤
@Future979
@Future979 9 ай бұрын
እናንተዬ ፋኖ ይችላል
@SamsungAs-bp1wg
@SamsungAs-bp1wg 9 ай бұрын
😂😂😂😂 4 kilo geba eda 😂😂😂 new b.d.r tekotatere kkkkkkkkk ay megnote
@Samera-kd5nz
@Samera-kd5nz 9 ай бұрын
በደንብ ይችል ይህ መሀይም ጋላ አሸናው ይህን ሙርከኛ ሁሉ አሁንም ማርከው ፍኖ ነበልባሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tsedi20112
@Tsedi20112 9 ай бұрын
እነዚህ ልጆችን ለኢቢኤስ እሁድ ፕሮግራም መሪነት ቢቀጥራቸው እንዴት ጥሩ ነው ፈገግታቸው ይጋባል
@user-cj1gc7xw7l
@user-cj1gc7xw7l 9 ай бұрын
የኔዉዶች በርቱልኝ❤❤❤❤
@elsabethzegrum8499
@elsabethzegrum8499 9 ай бұрын
My favorites 😊
@SamLeb-dl9gb
@SamLeb-dl9gb 9 ай бұрын
ስወዳቸዉ❤❤❤❤
@Jegolejegole
@Jegolejegole 9 ай бұрын
A great host is- constant listener make the guest comfortable an authentic personality an active listener etc. luck of all leads to incompetent or unprofessional “ The biggest communication problem is we don’t listen to understand we listen to reply “
@user-hy6gt7hm8f
@user-hy6gt7hm8f 8 ай бұрын
ሲያምሩ❤
@mekdelawitgirma3181
@mekdelawitgirma3181 7 ай бұрын
ስታምር
@hirutdamtew8552
@hirutdamtew8552 9 ай бұрын
❤❤❤
@lidyateklemichael474
@lidyateklemichael474 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@meronkonjo7824
@meronkonjo7824 9 ай бұрын
ፍትህ ለማራ ህዝብ 😢😢😢
@Tenatol-qk7jt
@Tenatol-qk7jt 9 ай бұрын
ፍትህ ለብሔር ብሔረሰብ
@SamsungAs-bp1wg
@SamsungAs-bp1wg 9 ай бұрын
Denakwert zegachewhon beyebotawe atalzenwe leseltan eko new eymotachewho yalchewhote
@hannabiru8367
@hannabiru8367 8 ай бұрын
ደስስትሉ❤❤❤❤
@yeshiworkabeje1248
@yeshiworkabeje1248 9 ай бұрын
ድል ለፋኖ
@menenderiba2093
@menenderiba2093 9 ай бұрын
በጣምነው የምወዳችው አንዷ ልጄን ትመስላለች ኦረንጅ ያደረግሽው
@mesafint44
@mesafint44 7 ай бұрын
ወላጆቻችሁ የተባረኩ እናንተም የነርሱን ወረሳችሁ ተባረኩ
@saradezi8588
@saradezi8588 9 ай бұрын
ዋናው በፍቅር ቤት ማደግ ነው እናትና አባታቸው በጣም ስለሚዋደዱ ፍቅር እያየ ያደገ ልጅ በጣም ደስተኛ ነው የሚሆነው እንጂ ሀብት ደስታን አዮሰጥም
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 9 ай бұрын
True 👏👏👏
@myethiopia5380
@myethiopia5380 9 ай бұрын
ስታምሩ በረቱ😍
@classicphone5908
@classicphone5908 9 ай бұрын
ስታምሩ ቡበርቱ ❤❤👍👍
@selam3762
@selam3762 9 ай бұрын
ጥሎብኝ እየ መላጥ ችጋራም አልወደውም ምክንያቱ ድሀ አይወድም
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 9 ай бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ ባልሳሳት እነዚህ ልጆች ይመቹኛል መሳቅ ይወዳሉ ልክ እንደኔ ❤😂
@zientahmed8116
@zientahmed8116 9 ай бұрын
እኔም ለመሳቅአልመለስ 😂😂❤
@kalkidangobezie4078
@kalkidangobezie4078 9 ай бұрын
ምንድነው እኔማ ችግር ላይ ሁኘም መሳቅ ወይ ጉድ
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f 9 ай бұрын
ጥሩ ነው ሳቁ መሳቅ እደሚ ይጨምራል ይላሉ ሲተርቱ አንዳንድ ሰወች ሰው ሲሲቅ ያናድዳቸዋል ይሂ ሰውኛ ሳይሆን ሴጣነዊ ነው የሰው ደስታ ሊስደስተን ይገባል
@elwo6934
@elwo6934 9 ай бұрын
❤❤
@heavenhaftu3570
@heavenhaftu3570 9 ай бұрын
የገቢ ምንጫቸው ምን ቢሆን ነው ዱባይ ላይ ካምፓኒ ? መቼ ሰርተው ነው እነሱ ሌላውን የሚሸልሙት?
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 9 ай бұрын
ስወዳችሁ😘😘❤
@Samibamare
@Samibamare 9 ай бұрын
ሰይፋ ይጠይቅና ወዲያው የራሱን የተዘጋጀበትን ቀልድን ያወራል አሁንም ድጋሚ ይጠይቅና ሌላ ቀልድ እያቋረጠ ለ20 አመት ሚዲያ ቆይቶ ያው ጥሬ ነው
@kidistashenafi9342
@kidistashenafi9342 9 ай бұрын
የኔ ውዶች ❤
@user-je8qe4qz4z
@user-je8qe4qz4z 9 ай бұрын
WowThey looks twins good job
@abdallahrachidi1423
@abdallahrachidi1423 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
@user-nv5jh3uy1q
@user-nv5jh3uy1q 8 ай бұрын
ደሰሰትሉ❤❤❤❤❤
@bisratgebremedhin9051
@bisratgebremedhin9051 9 ай бұрын
Beautiful girls. Tebareku
@Lemiyat-vs2wb
@Lemiyat-vs2wb 7 ай бұрын
ፍትህለላልበላ ቅዶስላልበላ❤❤❤
@mims8194
@mims8194 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-rp7by5ky8o
@user-rp7by5ky8o 9 ай бұрын
አዲስ አበቤ እየተዘጋጀህ ነው ፋኖ እየመጣልህ ነው ተደራጅተህ ጠብቀው ❤
@mega8101
@mega8101 9 ай бұрын
🤣🤣🤣
@nurnur4504
@nurnur4504 9 ай бұрын
ሀሀሀ ጂል ፍኖ አራት ኪሎ ለመግባት በያስ አርባ አመት 40በትንሺ መተህ እየው ፍኖን አንድም የአማራ ሙስሊም ኦሮማ አይደግፈውም ታድያ 80ሚሊያን ህዝብ በየታባህ ልታልፍነው ፍኖ ሌባ እኮነው ሀቅ ሀቅነው እየመረረህ ወጣው
@hagegjajsh7108
@hagegjajsh7108 9 ай бұрын
​@@nurnur4504manew yale ene blesh awri bzu Muslim Midegf alu fanon Allah yrdachew
@Tsedi20112
@Tsedi20112 9 ай бұрын
@@nurnur4504ፋኖ ቄሮ መሰለህ እንዴ ህፃናትን እና እናቶችን በተኙበት የሚገድል ፋኖ ማለት ኢትዮጵያን ከመፍረስ የሚያድናት እና ብሔር ብሔረሰብን መብት የሚያከብር የጋላን የበላይነት የሚያስቆም ነው
@beautifuloromiya4288
@beautifuloromiya4288 9 ай бұрын
ፋኖ ሙዝ ሊገዛ ወይም ንጉሱን ከፍሎ ለማየት መምጣትኮ ይችላል ፊንፊኔ😂
@tsiyemariyam4240
@tsiyemariyam4240 9 ай бұрын
Betam nw yemwedachiwu yen wedoch gobezoch nachwu bertu❤
@dubaidubai5171
@dubaidubai5171 9 ай бұрын
ሰይፍሻ እኔ ሻርጃ ነኝ ና ስልክህን ቻርጅ ላድርግልህ መላጣዬ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ሕዝብ ❤
@Tenatol-qk7jt
@Tenatol-qk7jt 9 ай бұрын
ድል ለኢትዮጵያ ድል ለብሔር ብሔረሰብ ልጅ ለመከላከያችን ሞት ለቆሞቀር የሙታን ስርአት ናፋቂ አሃዲያዊያን!!!
@Addis6508
@Addis6508 9 ай бұрын
ሰይፉ ከግዜ በሁአላ በጣም አጠያየቅህ በጣም ወርዷል በዛ ላይ በጣም ወሬ ታበዛለህ ከምትጋብዛቸው ሰዎች የበለጠ እና በፈጠረህ ያንተን ወሬ አሳጥረው አሁን አሁን ያንተን ሾ ማየት በጣም እየደበረኝ ነው የኔ ስሜት ብቻ ነው እንዴ ብዬ ከማቃቸው ሰዎችም አንስቼ አውርቼ ተመሳሳይ መልስ ነው እነ ሳይረፍድ ብታስተካክል ጥሩ ነው
@zumbramohammed2357
@zumbramohammed2357 9 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@fetuhabeshawit116
@fetuhabeshawit116 9 ай бұрын
ሴፉው ግን ፕሮግራሙን ለዛ እያሳጣው ነው ቀልድ ብቻ
@abduaeteyyfakeragrekrayeds8525
@abduaeteyyfakeragrekrayeds8525 9 ай бұрын
ዛሬ ሰው አንጥተሀል ሰይፍ😂😂😊
@user-qu2zo4mv6q
@user-qu2zo4mv6q 9 ай бұрын
እስኪ እኔን ትኬት ችላቹ ሐገሬ እስገቡኝ ዱባይ ነኝ ምንም አልሞላ አለኝ 😭
@kidistseyoum3024
@kidistseyoum3024 9 ай бұрын
ስወዳቸው እንደ እድሜያቸው ልታልታይ የማይለ ሽፋን ክድን ያሉ ንፁህ ኢትዮጽያውያን
@sameiraf2450
@sameiraf2450 9 ай бұрын
ፍትህ ለአማራ
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 25 МЛН
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 10 МЛН
I’m just a kid 🥹🥰 LeoNata family #shorts
00:12
LeoNata Family
Рет қаралды 18 МЛН
Respect 🤯💯 || Look This 👰🏻#shorts
0:29
GOJU Amazing 99+
Рет қаралды 19 МЛН
ЗА ЧТО ЧАПИТОСИКИ ТАК?🥹🥹
0:22
Chapitosiki
Рет қаралды 24 МЛН
Пугает людей игрушкой аллигатора в воде
0:14
Короче, новости
Рет қаралды 3,2 МЛН
Did you believe it was real? #tiktok
0:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 6 МЛН
Did you believe it was real? #tiktok
0:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 6 МЛН