ምንድነው ያስለቀሳት???....ከባሌ የመጣሁት በ15 አመቴ ነበር … አዲስ አልበም "ማያዬ" ድምፃዊት ለምለም ሃይለሚካኤል | Seifu on EBS

  Рет қаралды 354,569

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

16 күн бұрын

ከባሌ የመጣሁት በ15 አመቴ ነበር … አዲስ አልበም "ማያዬ" ድምፃዊት ለምለም ሃይለሚካኤል | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 646
@TERY411
@TERY411 14 күн бұрын
እኔ ግን ማንኛውንም ሰው በማንነቱ ሳይሆን በሰውነቱ ብቻ ስለምውደው እና ስለማደንቀው በጣም ደስታ ይሰማኛል ለጥላቻ ቦታ የለኝም ❤ በዘረኝነት ተጠምዳችሁ ለምትቀባጥሩ ልቦና ይስጣችሁ🙏
@legizewnew1477
@legizewnew1477 13 күн бұрын
Anchim eko saytawekesh zeregnaehoneshin eyenegershin new
@Event12
@Event12 13 күн бұрын
@@legizewnew1477 ዘረኝነት የሚባል ነገር የለም። ዘረኝነት ቢኖርማ ኖረ አዳሜ ከወንድም እህትህ ጋር ሰላምህን አስጠብቀህ ትኖራለህ እንጂ፣ የውጭ ጠላት ሳይመጣብህ እርስ በርስህ ስትፈሳፈስ አትኖርም። ዘረኝነት ሳይሆን ምቀኝነት ግን ነፍ ነው።
@tediadugna99581
@tediadugna99581 11 күн бұрын
ABO yimachish yene maar wuuddiiddd nuriligni
@hn-vn5yo
@hn-vn5yo 14 күн бұрын
ለዛ ስነምግባር ኢትዮጵያዊነት የሰውነት ጥግ በሳል ሴት ምትናገረውን ምታውቅ።🎉🎉🎉
@maryamhussn2925
@maryamhussn2925 14 күн бұрын
ውዶቸ በየሀይማኖታችሁ አስቡኝ ትንሽ ጭቀት አለችኝ ቅዱስ ሚካኤልን በለተቀኑ ሁላችንንም ከጭቀት ይገላግለን🙏🙏🙏🙏🙏
@reyuyenu340
@reyuyenu340 14 күн бұрын
ከጭንቅ የሚገላግል ለልብ ሰክነት የሚሰጥ የሰላም ባለቤት አላህ ጭንቀትሸን ወደ ኸይር ነገር ይቀይርልሸ አብሸሪ
@user-vx2vb7ft6w
@user-vx2vb7ft6w 14 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-vx2vb7ft6w
@user-vx2vb7ft6w 14 күн бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ
@NardosKasu
@NardosKasu 14 күн бұрын
አይዞ
@user-cv9gc5sw7m
@user-cv9gc5sw7m 14 күн бұрын
አሜን አይዞሸ እህቴ
@SADORATUBE
@SADORATUBE 14 күн бұрын
ይህ ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ሰላማቹ እዳሻዋ ይብዛ ክፉ አይካቹ ወቶ ከሙቅረት ይጠብቃቹ❤❤🎉🎉
@FunnyMan-sr6ly
@FunnyMan-sr6ly 14 күн бұрын
ameennnnnnnn
@SmilingCherryDumplings-yk4tp
@SmilingCherryDumplings-yk4tp 14 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@rahelkifle8829
@rahelkifle8829 14 күн бұрын
አሜን
@selamselam8531
@selamselam8531 14 күн бұрын
አሜን🙏
@ahmadhmaf9797
@ahmadhmaf9797 10 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Johnnbrothers
@Johnnbrothers 14 күн бұрын
ሙሉዓለም ታደሰን የሚመስል ነገር አላት
@taychmechal348
@taychmechal348 14 күн бұрын
No
@loveGodforever1998
@loveGodforever1998 14 күн бұрын
@@taychmechal348 THE ARE BOTH LIGHT SKINS
@NadiyaNadiya-ez8jd
@NadiyaNadiya-ez8jd 14 күн бұрын
You are right ✅️ 😂
@NadiyaNadiya-ez8jd
@NadiyaNadiya-ez8jd 14 күн бұрын
Wow 😅😅😅❤🎉
@ysolnet
@ysolnet 14 күн бұрын
ለሊ በጣም እንወድሻለን ። ደርባባዋ ጨዋ ኢትዮጵያዊት ያንን ከመሰለ የወንድነት ባህርይ ወደ ዚህኛው ሴትነትሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ።🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@Entertainment-mn7tr
@Entertainment-mn7tr 14 күн бұрын
ውበት , ስነ ስርዓት , ድምፅ - ወርቅ 👌👌👌 Love her song “ Lalibela” 👌
@gelanemegeresa-nb8xc
@gelanemegeresa-nb8xc 14 күн бұрын
❤❤❤❤lalibela btm new yemwadew
@user-si9lf4pg6t
@user-si9lf4pg6t 14 күн бұрын
ምርጥ የሀገሬ ልጅ የባሌዋ ቆንጆሰላምሽ ይብዛ❤❤❤
@semerafeker7849
@semerafeker7849 14 күн бұрын
እኔ የባሌ ልጅ ሲሉ ነው ላየው የገባሁት
@ZegaHayilu
@ZegaHayilu 13 күн бұрын
Konjo yageree lijee
@nunu7353
@nunu7353 12 күн бұрын
@@semerafeker7849 ye Oromo lij hulu konjo naw:: amdam lij yelewm Oromo
@workeneshtefera6416
@workeneshtefera6416 10 күн бұрын
የባሌ ልጅ ነኝ ሊሉዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ። ሰይፉዬ እናመሰግናለን
@yordanosgebremariam6000
@yordanosgebremariam6000 5 күн бұрын
ማመን አልችልም የባሌ ልጅ ነሽ😢❤
@etyeni-
@etyeni- 14 күн бұрын
ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።
@rahelkifle8829
@rahelkifle8829 14 күн бұрын
አሜን
@jdjjfjjr4379
@jdjjfjjr4379 14 күн бұрын
አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@simontekie284
@simontekie284 14 күн бұрын
Amen
@Rediet3155
@Rediet3155 14 күн бұрын
Amen
@eseyasandemariyam7741
@eseyasandemariyam7741 14 күн бұрын
አሜን
@yeshiwalelign
@yeshiwalelign 14 күн бұрын
በጣም ውብ ረጋያለች አስተዋይ የም በጣም ነው የወደድኳት ረጅም እድሜና ጤና ስኬት በእምነትሽ የፀናሽ ሁኚ❤❤❤
@Lionhearted777
@Lionhearted777 14 күн бұрын
Betammmm
@zinetyoutube5162
@zinetyoutube5162 14 күн бұрын
የኔ ቅን ደምሪኚ❤
@tediadugna99581
@tediadugna99581 11 күн бұрын
anchim 🥰🥰
@solomoncuba5319
@solomoncuba5319 14 күн бұрын
ለምለሟ በጣም አክባሪሽ አድናቂሽ ወዳጅሽም ጭምር ነኝና ሙዚቃሽን በጉጉትና በጥሞና እናዳምጠዋላን እናመሠግንሻለን ዘመንሽ ይባረክ
@Firehiwot45
@Firehiwot45 14 күн бұрын
አቤል የወይኖ ልጅ ይጋበዝ የምትሉ ላይክ እስኪ በናታችሁ
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 13 күн бұрын
ESUN.WECY.YLUT..YKRBUT
@Yosebeny
@Yosebeny 4 күн бұрын
ለምለም ከአነጋገሯ እሰከ አለባበሷሰርአት ያለት ምርጥ ሴት ናት ስወድሽ❤❤❤❤
@senaybezena8238
@senaybezena8238 14 күн бұрын
ለሊዬ የኔ ደርባቢት እጅግ ውብና ደስ ከሚል ባህላዊ አለባበስ ተውበሽ በንግግሮችሽ ስታስደሚምን አመሸሽ አንቺ ምርጥና ጥሩ የሆነ ልብ ያለሽ ቅን ሴት ነሽና በዚህ ስኬት ላይ ደርሰሽ በማየቴ እጅግ ኮርቼብሻለሁ በርቺልን ! ይህንን የድካምና የልፋት ውጤትሽን ደስ የሚያሰኝ ግብረ መልስ ከአድማጮች እንደሚቸሩሽ ተስፋ አደርጋለሁ እታለሜ ! ማያዬ ስራሽ ምርጥና የሚወደድ መሆኑን ባደመጥኩት ልክ መመስከር እችላለሁ መልካም እድል እንኳን ደስ አለሽ የናቴ ልጅ ።
@reyuyenu340
@reyuyenu340 14 күн бұрын
Thats nice comment ❤❤❤❤❤ she is a smart beautiful young mum we wish her nothing but best in the future ❤❤❤❤❤ she looks so gorgeous ❤
@HannanFedilu
@HannanFedilu 6 күн бұрын
She is ur sisters. She is so nice leadu
@gigitubeweloo
@gigitubeweloo 14 күн бұрын
ሰይፍሻ እናመሰግናለን❤ለምለምየ ስታምሪ ከነ አለባበስሽ❤❤❤❤❤❤❤
@hayathagos2988
@hayathagos2988 14 күн бұрын
ተመስጨ ያየሁት እተርቪው ድምጽ ብሎ ዝም ነው ዋው በጣም ደስ ስትይ ❤🥰
@user-wv1pd7pr2k
@user-wv1pd7pr2k 14 күн бұрын
ፍቅር ነሺ የሰረአት ያለሸ ሀገርሸን ወዳድ ወገንሸን አከባሪ ምረጥ ድምፃዊ ነሺ ሰራሸ አንደኛ ነው እንከን የሌለው ❣️❣️❣️❣️👌👌👌👍👍👍
@user-cx1hw1cb6k
@user-cx1hw1cb6k 14 күн бұрын
ሰይፍሻ ለኔም እድል ብትሰጠኝ ብዙ እስከዛሬ ካለቀረብከው ታሪክ ይለያል
@berham5288
@berham5288 13 күн бұрын
AGARFA! You took me back to 30 years memory. I was in the farmer's training center camp. God bless you
@debelatesfaye1770
@debelatesfaye1770 10 күн бұрын
That’s great to hear! Where are you living now? It would be interesting to know where life has taken you since then!
@berham5288
@berham5288 17 сағат бұрын
Actually, I'm Eritrean and obviously back to Eritrea. Up and downs in life. Now I living in USA.
@yigzawmihretie8787
@yigzawmihretie8787 14 күн бұрын
"ለምለም" እኔ እንደ እውነት ገና ያኔ የየኛዋን ፓንኳን ለምለምን በተመለከትኳት ጊዜ ይች ልጅ እንደ ስሟ ትለመልማለች ብዬ ለራሴ ነግሬው ነበር። አሁን ላይ እየለመለመች እንደሆነ ጅማሬውን እያየሁ በመሆኑ ትክክል እንደነበርኩ ይሰማኛል ሆኖም የለምለም የሙዚቃ ልምላሜ ጅማሬ እንጅ የልምላሜዋ ጥግ ለመድረስ ብዙ ይቀራል ግን ትደርሳለች ትለመልማለች!! ሌላው አጋርፋ ማለት ከአርባ አመት በፊት ትልቁ የግብርና ኮሌጅ ሆኖ ብዙ የግብርና ባለሙያዎችን ያበረከተ ታላቅ ቦታ ሲሆን እኔ የማውቀው በስራ ምክኒያት ነበር። ባሌ እምየ ባሌ ከተወለድኩባት ጎንደር በላይ የመገብሽኝ ያስተማርሽኝ የወደድሽኝ መቸም አልረሳሽም ቢዬ ኪያ!!
@reyuyenu340
@reyuyenu340 14 күн бұрын
ሴትነት ያምርብሻል❤❤❤❤❤የኛ ላይ ወንዳወንድ ነገር ነበርሸ😂😂
@user-qp7jz6pi5p
@user-qp7jz6pi5p 8 күн бұрын
እንደዚኽ እኮ እናምር ነበር ከየትም ትምጣ ከየትም ማንም ትሁን ማንም የትም ትወለድ የትም ትደግ አገርና ወገንን የምትወድ እመቤት የሆነች ለምለም ሃ /ሚካሄል የባሌዋ ቆንጆ በርቺ ልጆችሽ ይባረኩ በፈጣሪ!!!
@samirasweet6567
@samirasweet6567 14 күн бұрын
ደርባባ ምርጥ ልጅ ነች❤❤❤❤❤
@user-uf5qd9nu9d
@user-uf5qd9nu9d 14 күн бұрын
Ilove lemlme baredu kenya ❤❤
@marthataye2796
@marthataye2796 14 күн бұрын
ሴፍ ለካ በቁምነገር ጀምሮ በቁምነገር መጨረስ እንደሚችል ከአንቺ ኢንተርቪዉ አወኩ (ሴፍሻ) ቀልድ ነዉ በጣም ብስል መናገር የሚያምርብሽ ቆንጅዬ ነሽ መልካም ሁሉ ይከተልሽ
@userenter2635
@userenter2635 14 күн бұрын
ለምለም ከአነጋገሯ እሰከ አለባበሷ ስርአት ያለት ምርጥ ሴትናት👌❤
@user-zo1zt5vm1n
@user-zo1zt5vm1n 13 күн бұрын
ተመስገን እራቁቷን ያሎጣች ሴት ተገኘች
@andualemgirma8787
@andualemgirma8787 14 күн бұрын
Lemliye Well done!We proud of you!Good Luck for the Album!
@techsador
@techsador 14 күн бұрын
ልቡ በቅንንት የተሞላች ማነው እሚደመረኝ?🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Shame-yr6gb
@Shame-yr6gb 14 күн бұрын
Demerehalew
@onefuny
@onefuny 14 күн бұрын
I do it bro
@SmilingCherryDumplings-yk4tp
@SmilingCherryDumplings-yk4tp 14 күн бұрын
አብሽር ደምረንሀል
@ermiyasshibesh3396
@ermiyasshibesh3396 9 күн бұрын
Thank you Lemelem for your expression about Ethiopia, you did it! Good job.
@gezegeta923
@gezegeta923 13 күн бұрын
ሰይፏ በሚገርም መልኩ በእጂግ ጨዋነት፣እንግዳውን በስርዕት ጄምሮ ጨረሰ፥፥ እንዴት ደስ ይላል፥፥ ለምለም ይሳካልሽ፥፥ ሰይፏ በርታ በዚሁ ቀጥል፥፥እናመሰግናለን፥፥
@MulatAlemu-ev6mr
@MulatAlemu-ev6mr 14 күн бұрын
Ijoolee Baalee jabaadhu!!
@hiwotdebebe2336
@hiwotdebebe2336 6 күн бұрын
ለምለምዬ የልጀጅነት ጓዴ ዛሬሽን በማየቴ ደስስስስ ብሎኛል። ልጅነታችንን የአጋርፋን ትዝታ ከረጅም አመታት በኋላ ካንቺ ስሰማው ደስስስስ አለኝ። ወላጆቻችን ትውልድን የቀረፁበት መንገድ ትጋታቸው 💖💖💖💖 አሁንም ይሳካልሽ አንቺ ብርቱ ሴት ነሽ። ለሁላችንም ምሳሌ መጠሪያ ብርሀን ሆነሻል 🎆🎆🎆
@mengistutilahun6000
@mengistutilahun6000 14 күн бұрын
አይዞሽ ለምለምዬ ብዙ ጥሩ እና እንቁ ልጆች ከሁሉም አቅጣጫ አሏት ኢትዮጵያን እንታደጋት መጥፎወችን ሠወች እንምከራቸው አካም ፣ምለለምዬ አለበሽን እኸማየው ቸኩያለሁ
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 9 күн бұрын
ምንም እየመቱንም ቢያስተምሩንም ግን ትልቅ ክብር አለኝ ላስተማሬዎቻችን፣ ትልቅ ክብር ለአስተማሪዎቻችን
@tseganeshlegese401
@tseganeshlegese401 14 күн бұрын
I’m so proud ye Agarfa leji negn
@reliefpsychologicalcenter5592
@reliefpsychologicalcenter5592 14 күн бұрын
ለለዬ! በጣም ብዙ ብስለትና ለውጥ አይቻለሁ። ድካምሽንም አውቀዋለሁ፣ እንኳንም ተሳካልሽ! I know you are such full of content woman!! በርቺ!
@iloveessey
@iloveessey 14 күн бұрын
ከልጆችሽ ጋር በጣም ደስ ትላላችሁ ቆንጆ ቤተሰቦች ናችሁ በርትተሽ በዚሁ ስራሽ ቀጥይ
@balnshbalnsh6797
@balnshbalnsh6797 14 күн бұрын
ለምለሞዬ የምወድሽ አልበምሽን ሁሉንም ነው የወደድኩት በይበልጥ ደግሞ መናደደን እዳጠላው የሚለውን በጣም ነው የወደድኩት በቀጥታ ሀሳቤን ነው የገለፅሽልኝ እናመሰግናለን ❤❤❤🥰🙏በርችልን
@micho4463
@micho4463 14 күн бұрын
Congrats Lemeli nice job😍👍
@user-wi5nt3ey7s
@user-wi5nt3ey7s 14 күн бұрын
My Agaarfa ❤❤
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 14 күн бұрын
Me too Agarfa❤❤
@hayathagos2988
@hayathagos2988 14 күн бұрын
ደስ የምትል ልጂ ድሮም እወድሺ ነበር አሁን ደግሞ የበለጠ ወደድኩሽ የኔ ደርባባ ♥️😍
@BetiTesefes
@BetiTesefes 13 күн бұрын
የኔ ቆንጆ አንቺ ላይ ሙሉ የሆነች አንድ ሺ ሴት ነው ያየውት 🥰 እግዚአብሔር አምላክ ከነ ስርአትሽ ይጠብቅሽ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን🥰🙏💓
@user-zz7yn3rm5e
@user-zz7yn3rm5e 14 күн бұрын
ስታምሪ የኔ ቆንጆ መልካም እድል አሪፍ ሥራ ነው ይቅናሽ
@BietisolomonBieti-oi1lk
@BietisolomonBieti-oi1lk 12 күн бұрын
ስወዳት ይችን ልጅ እግዚአብሔር ባለበት ከነ ቤተሰቡሽ ይጠብቅሽ ልጆችሸን ያሳድግልሽ
@user-wg9nr5tq3p
@user-wg9nr5tq3p 13 күн бұрын
የኔ ቆንጆ ደስ የምትይ እረጋ ያልሽ ምርጥ ሴት ወሬዋን እያሁት ሳልጠግባት አለቀ ምርጥ ስራ ነው ስራ እየሰራሁ ሙዚቃሽን እዳመጥኩ ነው የምዉለው በርች እናመሰግን አለን ❤❤🎉🎉
@user-ze4ju7ek2u
@user-ze4ju7ek2u 14 күн бұрын
thank you
@sk-mu8jg
@sk-mu8jg 14 күн бұрын
betam desyemil interview Lemlem disciplined and polite respect..fetarin yemtfera beautyfull.momy.Godbless you and our country Ethiopia. yabzalin endanchi..😙😚☺☺😍😘😘🤔😘😘
@TheBex2007
@TheBex2007 2 күн бұрын
She is so sweet and confident.
@rozateferi8081
@rozateferi8081 8 күн бұрын
Seyfuye benateh lememehran program azegaj . Thanks!
@lemlemgebregiorgis8350
@lemlemgebregiorgis8350 13 күн бұрын
ለሊዬ ስወድሽኮ የኔ ውብ ጀግና 👌🏽 ምርጥ ስራ ነዉ ያበረከትሽልን እናመሰግናለን
@debelatesfaye1770
@debelatesfaye1770 10 күн бұрын
Great to hear about my hometown, Agarfa! We were at the same school. Good luck with your new music album, 'Lemlem'! You're doing amazing, and we’re proud of you!
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 6 күн бұрын
ሙሉውን አፌን ከፍቼ ነው የሰማሁት። ደስ ትላለች። 💚💛♥️
@AdaanaaB
@AdaanaaB 14 күн бұрын
ለምለም እንደ ስሟ ጎበዝ ነሽ በርቺ🎉
@user-jl9ty6gs4b
@user-jl9ty6gs4b 12 күн бұрын
ድምፁዋ ስለምያሳዝነኝ ከድሮ ጀምሮ እወዳታለሁ love You Girl❤❤❤
@natnaelkassa392
@natnaelkassa392 14 күн бұрын
ይቺ ጀግና ልጅ 💚💛❤ 🙏
@morasosa5390
@morasosa5390 4 күн бұрын
men adrga new degmo "jegna" yemtbalew
@user-ly8ge9si7s
@user-ly8ge9si7s 14 күн бұрын
ለምለም በጣም እንወድሻለን የአብነት አካባቢ ኤልያሰ መልካ አድናቂ ሰለወንሽ❤❤❤❤❤
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw 14 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ስራ ነው
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 12 күн бұрын
የጨዋ ጨዋ የኔ ቆንጆ የሰጣችሁን ባለሙያ ማስታወስ 🙏 ኡኡኡኡ
@tseayamamo4136
@tseayamamo4136 2 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ድምፅ አለሽ❤
@kenenibersisa1579
@kenenibersisa1579 9 күн бұрын
ድምጽሽ እና ሀሳብሽ ያምራል ጐበዝ በርቺ ❤❤❤
@user-kq2vi2zl9u
@user-kq2vi2zl9u 13 күн бұрын
ሰይፉ ወንድማችን ይህቺን ልጅ በማቅረብህ እጅግ በጣም ደስ ብሎናል ። ያቺን የየኛ ጓደኛዋን ማስታወቂያ የምትሰራላት በሚመስል ደጋግመህ ሚዲያ ላይ አወጥሃት ከልክ በላይ አብጣ የማይፈልግ ነገር ውስጥ ገብታ ብዙዉን አሳዘነች ። ይህቺ ልጅ የዘመኑ ምርጥ ዘፈን ስላቀረበች ምስጋና ይገባታል ።
@selamselina1321
@selamselina1321 3 күн бұрын
ማናት አላወቅኳትም
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 13 күн бұрын
ለሊ በጣም ነዉምወድሽ ❤❤❤❤🎉🎉🎉 ደርባባዋ ኢትዮጲያዉ ነሽ በርችልን እግዚአቤሔር ልጀችሽን የሰድግልሽ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@folefollow9751
@folefollow9751 12 күн бұрын
ለምለም ምርጥ ስብዕና ነው ያለሽ በርቺ! እውነት ለመናገር ኢትዮጲያውያን ከዘረኝነት አስተሳሰብ ብንወጣ ኖሮ ሃገራችን ከኢትዮጲያውያን አልፋን ለሌላውም አለም መጠጊያ እንሆን ነበር
@fsalbasat5341
@fsalbasat5341 14 күн бұрын
She’s confident
@wbalb8874
@wbalb8874 4 күн бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜዬ ነው ሙሉ ቃለ መጠይቅ ስመለከት ምክኒያቱም የለምለም ድምፅ ስታወራ እራሱ ፦ ልክ አንደ ፦ ሽታው ደስስስ በሚል ግሪራ ታልቦ የተራጋ ወተት እርጎውን ብርጭቆ ውስጥ ጎረድ ጎረድ ብሎ የወረደውን ፀሀይ ባቃጠለህ ሰዓት ግምጥ አድርገህ ስትጠጣው ልብ ስር ገብቶ እንደሚያቀዘቅዘው ። ስታወራ ራሱ ደም ስር ገብቶ የሚያረካ ገራሚ የሆነ ለስለስ ያለ ደስ የሚል ቅላፄ አለው ። እንዲያውም እንደ አፍሪካ ማዕድን ገና ምንም አልተነካም ። በርችልን እህታችን ❤
@mekyia9868
@mekyia9868 14 күн бұрын
እጅሽ ሲያምር
@samsonabera5969
@samsonabera5969 14 күн бұрын
Perfect ❤
@TadeleTM
@TadeleTM 14 күн бұрын
Lemlem alebabeshe betam yamral.hulum serawochshe andegna nachew berchilen
@user-ut5ld7kg7r
@user-ut5ld7kg7r 14 күн бұрын
የኔውድ መልካም እድል ዋው በጣም ፁም ዘፈን
@YosiHamid
@YosiHamid 13 күн бұрын
በርች የኔ ቆንጆ በጣም ቆንጆ ስራ የስኬት አመት ይዉንልሽ❤❤❤🎉🎉🎉
@YT_SUCCESSFUL
@YT_SUCCESSFUL 14 күн бұрын
እንዴት ደስ ትላለች ድምፃ ሚገርም ነው
@workeaddis
@workeaddis 14 күн бұрын
የኔ ቆንጆ ለምለም ስወድሽ
@aberasherpagie7268
@aberasherpagie7268 13 күн бұрын
She is well spoken and matured
@yasmutimunaya
@yasmutimunaya 10 күн бұрын
በጣም impressed ሆኜ ነው ያየሁይ
@senihailu7633
@senihailu7633 14 күн бұрын
❤❤❤❤Liliye yene konjo betam gubez nach berchilign
@marimasd6628
@marimasd6628 14 күн бұрын
ለምለምዬ በርቺ ምርጥ ስራ ነው የሠራሽው በርችልኝ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏
@sharewtsgaye6162
@sharewtsgaye6162 14 күн бұрын
ይመችሽ ለምለምዬ
@uaeuu1058
@uaeuu1058 13 күн бұрын
La hageresh yalesh feker❤❤❤❤❤❤ batam dase belognal thanks
@tstube9448
@tstube9448 13 күн бұрын
Fetari yirdash berchi 🙏❤
@mekdesgudina8516
@mekdesgudina8516 14 күн бұрын
I studied at Holota Agricultural College with her, but she was my senior.
@aklilumamo1846
@aklilumamo1846 14 күн бұрын
Wow ድምፅዎ ሲያምር
@isaakiyasu205
@isaakiyasu205 12 күн бұрын
Confidence betam adenekush banchinetshin yekorash from Eritrea 🇪🇷
@KDavid1619
@KDavid1619 12 күн бұрын
woow, gobez berchi yebalewa konjo❤❤❤❤❤❤❤
@egzw201
@egzw201 2 күн бұрын
መ/ር ኃይለሚኤል እሸቱ እና መ/ርት ፋንቱ የመጀመሪያ መምህሮቼ ናቸው። ኃይለሚካኤል የት/ት ቤታችን ዳይሬክተር ነበር። እጅግ እጅግ ድንቅ መምህራን ናቸው። አሁን ላለውበት ህይወት መሰረት ጥለዋል። ለምለም ትዝ የምትለኝ ትንሽ ልጅ ሆና ነው። ጎበዝ ልጅ ነሽ; በርቺ!
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 14 күн бұрын
በጣም የምወዳሽ አርቲስት ነሽ በርቺልኝ❤
@Gelila67
@Gelila67 11 күн бұрын
በጣም ቆንጆ እርግትያልሽ ነሺ አለባበስሽ በጣም ደስ ይለል ፍጣሪ እውቀት ይጨምርልሽ የኔ ቆንጆ ለምዬ
@One-io2cg
@One-io2cg 8 күн бұрын
Good job berchi yene mirt
@yemeserachtefera9344
@yemeserachtefera9344 14 күн бұрын
ደስ ስትል
@rabyagogo3060
@rabyagogo3060 14 күн бұрын
የኔ ልዩ ትለያለሽ ለምለምየ❤❤❤❤❤❤❤
@fruitinlondon2942
@fruitinlondon2942 14 күн бұрын
What a beautiful Lady 🥰
@user-gu9je9zm5e
@user-gu9je9zm5e 14 күн бұрын
በርቺ!
@yarredlegesse902
@yarredlegesse902 14 күн бұрын
Bravo sistu
@HananHanan-po3dv
@HananHanan-po3dv 14 күн бұрын
በጣም ነው የምወዳት ❤❤
@mayatube1107
@mayatube1107 7 күн бұрын
የኔም የበኩር ልጅ ማያ ነው ያልኳት በጣም የምወደው ለኔ በጣም ትርጉም ሰጦኝ ያወጣሁላት ስም ነው ማያዬ መስታውቴ በሷ ግዜ ያሳደገችኝን አያቴን አጥቻለሁ ትልቅ እድልም አግንቸባታለሁ ያለፍኩበትን ሂወቴን የማይባት ለሷ ስል ሲደክመኝ እጠነክራለሁ ተስፍየ ናት ልጀ ማያየ እወድሻለሁ ❤❤❤የልጆቻቹሁን ስም ስታወጡ ስለወደዳቹሁት ሳይሆን እራሳቹሁን የሚገልፅ ትርጉም የሚሰጥ ስም ስጡ 😘😘
@user-eh6nh9mm9d
@user-eh6nh9mm9d 14 күн бұрын
Betam arfi sim new woww❤❤❤❤
@sarahbay3607
@sarahbay3607 13 күн бұрын
የኛዎች ሁላችሁም ድንቅ ልጆች ናችሁ
@kirubelmezgebu6601
@kirubelmezgebu6601 14 күн бұрын
የባሌዋ ቆንጆ .......
@menbereberhanu8349
@menbereberhanu8349 11 күн бұрын
ደስ የምትል እርግት ያለች ውብ ሤት😍😍😍
@kiyakiya7156
@kiyakiya7156 12 күн бұрын
የሀገሬ ልጅ መልካም እድል የባሌዋ ድምፀ መርዋ ❤❤❤❤ባሌ የበሔር በሔረሰቦች ሀገር የፍቅር ሀገር ባሊዮ ሰላምሽ ይብዛ ሀገሬ❤❤❤❤❤
Gere emun part 180 | ገሬ እሙን ክፋል 180
40:05
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 148 М.
She’s Giving Birth in Class…?
00:21
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 7 МЛН
[柴犬ASMR]曼玉Manyu&小白Bai 毛发护理Spa asmr
01:00
是曼玉不是鳗鱼
Рет қаралды 49 МЛН
КАКОЙ ВАШ ЛЮБИМЫЙ ЦВЕТ?😍 #game #shorts
00:17
ЗаМЫШляют злодейства … 🐭 #симба #дымок #симбочка
0:57
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 4 МЛН
Be kind🤝
0:22
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 21 МЛН
I Need Your Help..
0:33
Stokes Twins
Рет қаралды 145 МЛН
Money changed everything 😢😔👻
0:31
Ben Meryem
Рет қаралды 26 МЛН
Он сломал стену, но зачем?🤔
0:35
Pacan233
Рет қаралды 2,2 МЛН