"ሀጫሉ በስራው ህያው ነው ...አልሞተም " ወይዘሮ ፋንቱ ደምሴ (ኪያ) የ ሀጫሉ ሁንዴሳ ባለቤት | Seifu on EBS

  Рет қаралды 1,970,146

Seifu ON EBS

3 жыл бұрын

አላሙዲን የሰጡንን ቤት bit.ly/3BOweVW " አንድ ግለሰብ ከ26 አመት በኃላ መጥቶ ቤቴን ልቀቁ የእኔ ነው አለን … " የጥላሁን ገሰሰ ባለቤት ወ/ሮ ሮማን በዙ.
"ሀጫሉ በስራው ህያው ነው...አልሞተም " ወይዘሮ ፋንቱ ደምሴ የ ሀጫሉ ሁንዴሳ ባለቤት | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 4 250
@asmamawmijena3043
@asmamawmijena3043 3 жыл бұрын
ሰይፍሻ ስላቀረብካት ምስጋና ይገባሃል በጣም ትልቅ ሰው ናት ግሩም አስተሳሰብ ያላት ድንቅ ሴት ናት በርቺልን
@user-kn3cq1sr2s
@user-kn3cq1sr2s 3 жыл бұрын
ማነው ደስ የለው ስለ ቃረባት ሰይፍሸ እናመሰግናለን 💟
@user-wt2us3rk2m
@user-wt2us3rk2m 3 жыл бұрын
እኔ
@danidxb312
@danidxb312 3 жыл бұрын
እኔስ
@hayatabdusemed2377
@hayatabdusemed2377 2 жыл бұрын
Tka
@berihunnigussie3747
@berihunnigussie3747 3 жыл бұрын
በጣም ንጹህ እና የዋህ ሰው ናት። ግፈኞችን አምላክ ይበቀልልሽ!!
@senayetedema7725
@senayetedema7725 3 жыл бұрын
የኔ እናት የልጅነት ባልሽን የልጆችሽን አባት ነው ያጣሽው እግዚያብሄር አምላክ ብርታቱን ይስጥሽ ምስኪን አጫሉ የፖለቲካ መጠቀሚያቸው አድርገው ደፉት ነፍሱን በገነት ያኑርልሽ
@samyon99d46
@samyon99d46 3 жыл бұрын
Amen!
@tigistsolomon7855
@tigistsolomon7855 3 жыл бұрын
AMEN
@zleekaas5623
@zleekaas5623 3 жыл бұрын
አዩ ያማል እህቴ አላህ ያበርታሹ
@abufirdowswelloye9786
@abufirdowswelloye9786 3 жыл бұрын
ታሳዝናለች ከምር ግን በጣም ኅበዝ ሴት ናት ጠንክረሽ ልጆችሽን አሳድጊ።
@mastawetmastawet2091
@mastawetmastawet2091 3 жыл бұрын
EY WOROM NEGES ETHOIPE NBESEN YEMAROWE
@user-zt7hq4bl3o
@user-zt7hq4bl3o 3 жыл бұрын
ደሚራኝ
@hawinea68
@hawinea68 3 жыл бұрын
በ92 ከ ሀጫ ጋ አንድ ክፍል ነበርን .....ሁሌም መምህር ካልገባ ጠረጼዛ ላይ ወቶ ይዘፍንልን ነበር.....ደሞ አረማመዱ ..ቄንጠኛ ነች ዪኒፎርም ኮቱን ለብሶት አላስታውስም ትከሻው ላይ ጣል ያረጋታል እንጂ .......ሀጫ የኔ ምርጥ ...ለዘለአለም በኔም በዘር ዘሮቻችንም ትታወሳለህ....ኪዪ Haadha firaa...በርቺ የኔ ጠንካራ ከልጅነትሽ ጀምሮ ስታገለግይው የኖርሽው አምላክ ያግዝሻል..እንወድሻለን.....
@agarwadaj9671
@agarwadaj9671 3 жыл бұрын
Godagnaye nabateh. Rajim nachi suri kerejim nachi shemiz nebare yemilabsew batem yewa lij nebareh.azinenal.batem yasezinal
@dureti742
@dureti742 3 жыл бұрын
Tadelshe yan enate
@ThomasNg-nf3rb
@ThomasNg-nf3rb 3 жыл бұрын
U r lucky men
@user-lq9ro6xy6z
@user-lq9ro6xy6z 3 жыл бұрын
እማ ካየሽ መልሽልኝ የአቦ ልጅ ከሆንሽ በፈጣሪ ስም ይዤሻለሁ መልሽልኝ እኔ የጉራጌ አንድ ጠይባ የሡፍ ምትባል ወንድሟ መሀመድ ይባላል ኤኔ እኔና ጦይባ አንድ ቦታ እሰራ ነበር ከዛ ጠፋችብኝ 40 ድርሀም አብኝ ካወቅሻት መልሽልኝ
@marymessele3423
@marymessele3423 3 жыл бұрын
💕💕💕💕
@kenasajaleta3864
@kenasajaleta3864 3 жыл бұрын
ቀልድ አዋቂ ብርቱ ሴት፡ ኢ/ር አሁንም ፅናቱና ብርታቱን ይስጥሽ!🙌🙏❣
@tesman5836
@tesman5836 3 жыл бұрын
ኣቤት ጽናትሽ ስያስቀና, ሙዚቃው ሲሰማ ፊተን በእንባ ታጠብኩ, እግዚኣብሄር ኣብዝቶ ያጽናናሽ ኪያየ ❤
@hamdimudesir9477
@hamdimudesir9477 3 жыл бұрын
ሴፊሻ ስላቀርብካት በጣም ድስ ብሎኛል ክበርልን ከጀግና ወንድ ጀርባ ጀግና ሴት አለች የሚባለው ነገር እውነት ነው ብርቺ ኪያዬ ሀጬ 😢😢💔💔
@arsiitoo7120
@arsiitoo7120 3 жыл бұрын
Uuuufff giftii koo😭💔💗
@aklesiyatube7732
@aklesiyatube7732 3 жыл бұрын
የሀጫሉ ባለቤት ኪያ ለአምቦ ቅድስት ኪዳነምህረት ቤተክርስቲያን ህንፃ ማሰሪያ 100,000ብር ሰጥታለች እመ ብርሃን ፅናቱን ትስጥሽ አይዞሽ በርቺ
@addisuuasmamaw1004
@addisuuasmamaw1004 3 жыл бұрын
Amen amen egzihaberi ebarakati 🥰😍🥰😥😢
@aishwynshet1418
@aishwynshet1418 3 жыл бұрын
እመብራሀን፣ሀዘኑን፣ታስረሳት
@Wondistudio
@Wondistudio 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ኪያዬ አይዞሽ ፣ በሁላችን ልብ አለ !! አብዝቶ ይስጥሽ !!
@tikishoppingandtravelvlog6451
@tikishoppingandtravelvlog6451 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥሽ
@Wondistudio
@Wondistudio 3 жыл бұрын
@Simba Cool Awon
@nekdosalmoun7274
@nekdosalmoun7274 3 жыл бұрын
ይሄልጅ የገደላችሁ ምድር ተከፍታ ትዋጣችሁ በእውነት 😢
@user-nv2ov7ri2l
@user-nv2ov7ri2l 2 жыл бұрын
ኡፍፍ
@hiruttadess7207
@hiruttadess7207 2 жыл бұрын
8 ክፍል ማለፍ ያልቻለ ደንቆሮ:: እርሱ በአፉ የገደላቸውስ?
@DW-wq2vn
@DW-wq2vn 2 жыл бұрын
@@hiruttadess7207 አንተ የመሰሉ ሰዎች ናቸው የገደሉት
@user-pd3ot9tb4u
@user-pd3ot9tb4u 2 жыл бұрын
አሜን ፴
@user-pd3ot9tb4u
@user-pd3ot9tb4u 2 жыл бұрын
@@hiruttadess7207 እማትረብ የኢትዮጵያ ሸክሞች ሰለ አጫ ከማዉራታች በፊት ነሮአቹን አሸነፍ ደሀ መናጢ
@hundumabikila6300
@hundumabikila6300 3 жыл бұрын
ሀጬ ብቻ ሳይሆን አንቺም ጭምር ጀግና ነሽ ኪያ ። ፈጣሪ ልጆቻቸውን ይጠብቅ ።
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
የሀጫሉ ንግስት እግዚአብሔር ፅናቱን ይሰጥሸ ላንቺ በጣም ከባድ ነው የወንድማችን ነብሰ ይማር
@jemalabdela7387
@jemalabdela7387 3 жыл бұрын
Memeye gen bezu geze komnet laye Alatasheme
@yonatan_real_estatate_Property
@yonatan_real_estatate_Property 3 жыл бұрын
አሜን😭😭
@bisratgurmamo8552
@bisratgurmamo8552 3 жыл бұрын
ምም ዪ ስታምር
@tgobseobse3680
@tgobseobse3680 3 жыл бұрын
Hundaa Dandeessu koo ❤️❤️❤️❤️
@dinatekadina7676
@dinatekadina7676 3 жыл бұрын
ወይኔ ውዴ እንዴት ነሽ ይቱብ ውስጥ በገባሁ ቁጥር በመጀመሪያ አንቺን ነው
@alisultan3799
@alisultan3799 3 жыл бұрын
የልጅነት የድህነት እውነተኛ ጓደኛ ፍቅረኛና ሚስት አላህ ያበርታሽ
@kidusdawit4304
@kidusdawit4304 3 жыл бұрын
የኔ እናት በቃ ሙሉውን ሀሳብሽን በለቅሶ ነው የጨረስኩሽ እኔ አማራ ነኝ ግን ሀጨን ሁሌም በህይወት እያለ እራሱ እጅግ እወደው ነበር!! አሁን ደሞ አንቺን ሳይ እንባየን ጎርፍ አጥለቀለቀው!! የኔ እናት በጣም ትልቅ ሰው ነሽ!!! አይ ፈጣሪ ግን ለምን በደግ ሰወች መከራን ያበዛል???? ሁሌም ፀናቱን ይስጥሽ!!! እውነቱ ግን አጨ አሁንም ህያው ነዉ!!!
@mothersday3532
@mothersday3532 3 жыл бұрын
I listen to this interview more than 10 times. Her voice is so soft and very strong 💪 💗
@linaenuofficial9919
@linaenuofficial9919 3 жыл бұрын
ፍቅርሽን ደስታሽን የነጠቁሽ እግዚአብሔር ይፍረድባቸው !ብርትት ብለሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ተባረኪ !
@haymekassa4919
@haymekassa4919 3 жыл бұрын
የሚይዘዉን የሚጨብጠዉን አጥቶ ተንቀዥቅዦ እራሱ ላይ ሽጉጥ እስከመደቀን የደረሰ ጥጋበኛ ዘረኛ ነበር።
@user-gu2sn5pp7f
@user-gu2sn5pp7f 3 жыл бұрын
@@haymekassa4919 ዶማ ሞት ለሁሉም በተራው ይደርሳል ኮ
@getnetreda676
@getnetreda676 3 жыл бұрын
Ambo,Ginchi,Gajji.....
@user-gy1xm6fl2x
@user-gy1xm6fl2x 3 жыл бұрын
አሚንንን ውዴ
@user-gy1xm6fl2x
@user-gy1xm6fl2x 3 жыл бұрын
@@haymekassa4919 አላህ አንቺን በቅርቡ አንዱ አገትሽን ብሎ ይግደልሽ ያረብ ዶማ ደረቅ አታሳዝንሽም
@user-tn5ji2he1q
@user-tn5ji2he1q 3 жыл бұрын
የእውነት የሰውን ደስታ የሚነጥቅ ሰው ሁሉም ፈጣሪ ይፍረድባቹ የሀጫሉ ነብሱን በገነት ያኑርልን
@mahadareshume506
@mahadareshume506 3 жыл бұрын
በጣም
@tigistdadi1719
@tigistdadi1719 3 жыл бұрын
Ewnate new
@gogogogo742
@gogogogo742 3 жыл бұрын
አሜን
@blatob8799
@blatob8799 3 жыл бұрын
በሀጫሉ ምክንያት እደሰሳ እርጉዝ እናት የታረደችው ብቻ ሁሉንም ነፍስ ይማር
@user-vu6qn1qh2f
@user-vu6qn1qh2f 3 жыл бұрын
@@blatob8799 በጣም አሜን
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
የኔ ደረባባ እግዚአብሔር ነፍሱን በገነት ያኑረው😭 አይዞሸ እግዚአብሔር ይፈረድባችሁ የገደላችሁ😭😭😭
@user-lm8rs2ro3q
@user-lm8rs2ro3q 3 жыл бұрын
ትርጉሙ ሳይገባኝ ዘፈኑን እወድለት ነበር ለሚያምንበት ነገር አይፈራም ደፋር ነበር:: ነብስ ይማር
@messfet6020
@messfet6020 2 жыл бұрын
በቃ ትርጉሙ ባይገባኝም ዘፈኑን እወደዋለሁ
@saradesta3038
@saradesta3038 3 жыл бұрын
ኪያዬ የጀግና ሚስት በመሆንሽ ልትኮሪ ይገባሻል አምላክ ያፅናሽ
@user-zu6ls8zq8n
@user-zu6ls8zq8n 3 жыл бұрын
የኔ ጨዋ ስርአትሽ አለባበስሽ እርጋታሽ ከአወራርሽ ያስታውቃል ጀግና ሚስት ጀግና እናት ያኑርሽ ውዴ😍
@jstmobetr1746
@jstmobetr1746 3 жыл бұрын
Baxam adnkota
@suluallahsayidinamuhammedm3991
@suluallahsayidinamuhammedm3991 3 жыл бұрын
Ara enam betamnew yednakuat sinasirat eska tigi dress wawo
@nejatmohamed1230
@nejatmohamed1230 2 жыл бұрын
Betam
@fevensaudi5717
@fevensaudi5717 2 жыл бұрын
Betame
@alemuasres3412
@alemuasres3412 3 жыл бұрын
ሰይፉ በጣም እናመሰግናለን በሀጫሉ ስም ያልሆነ ፖለቲካ መከፋፋል ስትሰሩ ለነበራችች ይህ ቃለ መጠይቅ መልስ የሚሆን ይመስለኛል ሳናውቀው መሞቱ በጣም ያሳዝነኛል በጣም በጣም
@yetayialseleshi4758
@yetayialseleshi4758 3 жыл бұрын
I am sorry feeling every time boring when I hear interview bahirdar miss him too he is ethiopiawi merete sewi
@erivoice4633
@erivoice4633 3 жыл бұрын
Hachalu Rest in peace Bro😭❤ From 🇪🇷
@deraragirma1522
@deraragirma1522 3 жыл бұрын
Every word from her mouth is so strong. She is a clever mother. I saw so many strength in her. She is totally admirable.
@Wondistudio
@Wondistudio 3 жыл бұрын
Right, it's heartbreaking!!
@danielassefa7015
@danielassefa7015 3 жыл бұрын
ስታምር የእኔ እናት አማርኛዋ ይጣፍጣል ጎበዝና ጠንካራ ሴት ነች በርቺ እናት አለም ይህቺ አለም ክፉ ነች እኔም ባለቤቴን አጥቻለሁ ከባድ ነው የምታልፊበት መንገድ ጠንካራ ከሆነሽ ታልፊዋለሽ።
@abrhamag254
@abrhamag254 3 жыл бұрын
Ayizosh egizer yatsinash
@woinshetteshome4943
@woinshetteshome4943 3 жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ያበርታሽ አንችንም እሷንም
@tamed9633
@tamed9633 3 жыл бұрын
Ewnatsh nw sister egzbher tsinatun yistachu hulem esu kanant ga yihun lijochachun ysdiglachu
@user-rs9ny9ns1y
@user-rs9ny9ns1y 3 жыл бұрын
ኡኡኡፍ አይዞሽ ማሬ
@FREEDOM_RT222
@FREEDOM_RT222 3 жыл бұрын
ለምን ግን ዘረኛ አደረጉት? ሚስቱ እኮ የጉራጌ ትወላጅ ናት ኦሮምኛ አቀላጥፋ የምትናገር ጽናቱን ይስጥሽ።
@kenenibersisa1579
@kenenibersisa1579 3 жыл бұрын
ሁሌም ተነግሮ የማያልቅ ተሰምቶ የማይጠገበውን የውዱ ወንድማችንን ሀጫሉ ስራ እና ህይወቱን በውድ ባለቤቱ ፋንቱ /ኪያ ሲነገር መስማት ያጽናናል። ውድ እህቴ እ/ር ላንቺ እና ለልጆቸሽም ብርታቱን ይስጣቹ። ስራው እውን እንዲሆን ላደረጉ ለነ እንግዱ ፣አዲስ እና አበጋዝ ትልቅ ክብር አለኝ።
@MuleD1
@MuleD1 3 жыл бұрын
ሀጩን አልተረዳነዉም ነበር😭😭 የሚል እስኪ👍👍
@algaannubuluchunutioromiya9841
@algaannubuluchunutioromiya9841 3 жыл бұрын
ደሞ ደሞ ደሞ ምን ጣለብኝ ልብሽ ቤቱን ማን በክፉ አየብኝ!! Hace gota Oromo💔💪😭 ሃጫሉ ዘረኛ አደለም 💔❤❤❤❤
@meymunabelay7229
@meymunabelay7229 3 жыл бұрын
😥😥😥😥😞
@algaannubuluchunutioromiya9841
@algaannubuluchunutioromiya9841 3 жыл бұрын
@@meymunabelay7229 Abishiri💪
@genitube1438
@genitube1438 3 жыл бұрын
እልም ያለ ዘረኛ ነው
@user-mi4gb3pt7g
@user-mi4gb3pt7g 3 жыл бұрын
ዘርኛነው100%ግን ይሙት አይባልም ያሳዝናል
@natinaelingiliz239
@natinaelingiliz239 3 жыл бұрын
@@genitube1438 anch komata agases sele zeregnenet mn abash takeyalesh dedeb amara
@gtab5628
@gtab5628 3 жыл бұрын
She is an example of strong and unique woman
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 3 жыл бұрын
በዉነት በጣም ነዉ የሚያሳዝነዉ የሰዉ ልጂ ለምን ይገደላል ዝብሎ ለምን አዉሬዎች ናችሁ በዚህ እድሜዉ ከልጆቹ የነጠላችሁት እግዚያብሔር ይፍረድባችሁ በዉነት😥😭
@user-vo3yx2vk1r
@user-vo3yx2vk1r 3 жыл бұрын
💔😭😭😭ልብ ይሰብራል
@BashiirDacaley
@BashiirDacaley 2 жыл бұрын
Rrrrrrrrrrrrttt
@BashiirDacaley
@BashiirDacaley 2 жыл бұрын
Asc
@user-nv2ov7ri2l
@user-nv2ov7ri2l 2 жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@desalegntedla154
@desalegntedla154 3 жыл бұрын
ፋንቱዬ !!!! ዛሬም እንደ አዲስ አስለቀስኝ የእርሱ ፍቅር መቼም አይለየንም ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥሽ እህታችን።
@onegn6498
@onegn6498 2 жыл бұрын
Hãcee köó
@endetsigeredatube2261
@endetsigeredatube2261 3 жыл бұрын
ሀጬ ሁሌም በልባችን ትኖራላክ
@sifaantube7176
@sifaantube7176 3 жыл бұрын
❤️😭
@hayatmenza500
@hayatmenza500 3 жыл бұрын
lamin tiwashaleh lamin lasu matasebay lamin satzefnulet
@masreshatrefeofficialtube9203
@masreshatrefeofficialtube9203 3 жыл бұрын
@@hayatmenza500 ለሀጫሉ ስንት መታሰቢያ ተሰራለት ለጥላሁን እንኳን አልተዘፈነ ። እንደው ስመኘው አንድ ነገር ሳይደረግለት ። ዘፋኝ ሞቶ መች ተዘፍኖ ያውቅና
@sifenkejela9205
@sifenkejela9205 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@sifenkejela9205
@sifenkejela9205 3 жыл бұрын
@@hayatmenza500 hej kezi sile Oromo men agebash diqalaa Qomataa 🤮🤮🤮🤮🤮🤮
@fakrtamaryma1909
@fakrtamaryma1909 3 жыл бұрын
የኔ እናት ጎበዝ ለልጅችሽ ጠንክራ እኔ ኦሮሞኝ አልችልም የጫሉን ዘፈን በጣም ነው የምወደው ነብስን ይማረው እና
@honeytube8513
@honeytube8513 3 жыл бұрын
በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን እንዛመድ
@kedikausman190
@kedikausman190 3 жыл бұрын
የገደልክ ያስገደልክ ቤትህ ተቀምጠህ በቴሌቪዥን መስኮት እየተመለከትካት ይሆናል ምን ተሰማህ 😭
@tigistalemayehu8063
@tigistalemayehu8063 3 жыл бұрын
Eko
@yordibm7855
@yordibm7855 3 жыл бұрын
hilina bisoch silehonu mnm ayesemachewim FETARI endenesu kemehon yetebken
@genetgtekle8177
@genetgtekle8177 3 жыл бұрын
እየተፀፀተ ይኖራል የህሊና እረፍት መቼም ኣያገኝም የቁም ስቃይ ነው
@eritrealovely3638
@eritrealovely3638 3 жыл бұрын
😢🤔 እውነት እውነት ? እውነትኛ ዳኛ እግዚኣብሔር ይፍረድ።
@user-nv2ov7ri2l
@user-nv2ov7ri2l 2 жыл бұрын
😢😢😢😢😢
@user-yz6yd1hz9c
@user-yz6yd1hz9c 3 жыл бұрын
የኔ እናት ፈጣሪ አፅናንቶሻል ከዚህ በላይ ፀንተሽ ኑሪልን ኑሪላቸው ለልጆችሽ በጣም ጠንካራ ነሽ ፈጣሪ ሁሌም ካንቺ ጋር ይሁን
@SeberAngle
@SeberAngle 3 жыл бұрын
በሚስትየው ፊት፡ የፍቅር ትዝታ ኣይታየኝም።
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 3 жыл бұрын
በስመአብ እኔ በጣም ድንጋዬ ነኝ ግን በሀጫሉ ተሸነፍኩ ማርያምን በቃ ስሰማው ሁሉ ይከፋኝል ይኔ ጌታ ነፍስህን ይማረው
@sadaahmedahmedin1596
@sadaahmedahmedin1596 3 жыл бұрын
አሜን
@nejatmohamed1230
@nejatmohamed1230 2 жыл бұрын
Ameen
@amethiopiaethiopia8098
@amethiopiaethiopia8098 3 жыл бұрын
የሰውን ደስታ የምትነቁ ሁሉ እግዚአብሔር ይፍረድባቹ። ሀጬኮ እግዚአብሔር ነብስህን በገነት ያኑረው 😭😭😭😭
@zed8341
@zed8341 3 жыл бұрын
ቁርአን በተጅውድ በቀላል መንገድ አብረን እናኽትም
@RORASTUBE
@RORASTUBE 3 жыл бұрын
Namni Akka Kootti Hacee Jaalatu Like Roobsaamee!
@najwaahmed9666
@najwaahmed9666 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤
@zekariyazeki6047
@zekariyazeki6047 3 жыл бұрын
Ya
@destab8971
@destab8971 3 жыл бұрын
You are a strong confident woman Your children are lucky to have you! God be with you my dear sister!
@wallobesti7252
@wallobesti7252 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭 wayiyagra ko gubneh garn kenya
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw 3 жыл бұрын
እኔ በጣም ነው የዚህ ልጅ ሞት በጣም ይቆጨኞል ሳናውቀው በሚናገረው ስንረዳው አለፈ ግን ጀግና ነህ አጬ😭😭😭😭😭😭😭
@meronaddisu2907
@meronaddisu2907 3 жыл бұрын
esa setawera yene enba alkom ale weyooo hacchaaakooo will miss uuuu
@edenyeabu7155
@edenyeabu7155 3 жыл бұрын
ሳንረዳዉ ለፈረድንበት ፈጣሪ ይቅር ይበለን ነብስክን ይማረው ኪዩ ፈጣሪ ያፅናሽ
@user-bz1dx1ip9d
@user-bz1dx1ip9d 3 жыл бұрын
ከዚህ በኋላ ደስታ አለ!! ስትል አስለቀሰችኝ 😭😭😭😭😭😭 አይዞሽ ከዚህ በኋላ በልጆችሽ ደስ ይልሻል
@abyatarseyoum2769
@abyatarseyoum2769 3 жыл бұрын
እህቴ ኪያ።ላንቺ ሁሉም ነገር ከባድ ነው። እኛ ያልቻነውን ሃዘን አንቺ እንዴት እንደምትገፊው አላውቅም። ሆኖም አንዱ ሲያልፍ ያአንዱ መኖር ጥሩ ነው። አንዱን ሰው በሌላው ውስጥ ማየት ስለሚቻል። የሃጫሉ ጓደኞች ፈጣሪ ድካማችሁን አይቶ መልካሙን ይስጣችሁ ። ሙያችሁን ይባርክላችሁ። ለሌላውም ምሳሌ ናችሁ። ሰይፍሻ እናመሰግናለን ። jiraadhaa
@roblemohammed3450
@roblemohammed3450 3 жыл бұрын
She is clever, waise, humble, strong and full-confident girl. 👏👏👏
@tjbeyu3705
@tjbeyu3705 3 жыл бұрын
What is waise???
@ethiopiahagere1984
@ethiopiahagere1984 3 жыл бұрын
@@tjbeyu3705 HHHHHH
@meronwendsen1756
@meronwendsen1756 3 жыл бұрын
Fetare nebson yemarln wendmachn achalo 😔😔😔😔
@ltetetube2860
@ltetetube2860 3 жыл бұрын
@@meronwendsen1756 ኮኢ
@ltetetube2860
@ltetetube2860 3 жыл бұрын
@Ethio Zena ኢትዮ ዜና ኪ
@gebtayoutube9919
@gebtayoutube9919 3 жыл бұрын
የሀጫሉ ገዳይዎች ለፍትህ ይቅርቡልን ፍትህ የምትሉ ላይክ ፡ Like አርጉ
@tesman5836
@tesman5836 3 жыл бұрын
የገደልከው ሰው ይድፋ, ድፍት ያርግህ መቸም ህሊናህም እንቅልፍ ኣይሰጥህም ኣትተኛ, ህይወትህ ሙሉ ሰላም ይንሳህ 😰
@zamotube5162
@zamotube5162 2 жыл бұрын
Woyne faxariye manin new yamtirgimiw🙄🙄
@bikilahailu8429
@bikilahailu8429 3 жыл бұрын
I can't control my tears when she told about WABI.....its heart touching 😭😭
@melikdubiso2325
@melikdubiso2325 3 жыл бұрын
I just cant
@fasiltarekegn774
@fasiltarekegn774 3 жыл бұрын
ለሁሉም ባሎቻቸውን፣ሚስቶቻቸውን፣ልጃቸውን፣ወንድም እና እህታቸውን፣እናት እና አባታቸውን ላጡ ሁሉ መጽናናት ይሁን።
@ztubeznegn8106
@ztubeznegn8106 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Beteseb enhun
@user-vu6qn1qh2f
@user-vu6qn1qh2f 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 3 жыл бұрын
ምስኪን።የኢትዮፕለቲካቆሻሻ።ያጫሉንሂወትእደጭዳዶሮ።የተጠቀሙበት።
@bsahle
@bsahle 3 жыл бұрын
She is such a calm and beautiful lady. May God bless her and her children. May Hache Rest In Peace.
@eliliiprince6456
@eliliiprince6456 3 жыл бұрын
የኔ ጀግና ሴት bravo 💪💪እንኳንም ወጥተሽ የውስጥሽን ተናገርሽ የምር አንቺ ጀግና ነሽ ጌታ ለልጆችሽ ያኑርሽ🥰🥰🥰
@fatmagunbot8107
@fatmagunbot8107 2 жыл бұрын
አይዘሽ የነ ጀግና አይዘሸ በቅርቡ ገዳዮቹ ይገደላሉ ከኤርትራ ነኝ የነ ቆንጆ በርቺ
@saidbattutaofficial2388
@saidbattutaofficial2388 3 жыл бұрын
She is very humble and kind woman.
@abulmenenyesin7482
@abulmenenyesin7482 3 жыл бұрын
You are right
@monidejenetech9192
@monidejenetech9192 3 жыл бұрын
ከጀግና ባል ጀርባ ጀግና ሚስት አለች የሚለውን አባባል ባንቺ አየሁ ! ኪያዬ ብርቱ ሴት ነሽ።
@truth2232
@truth2232 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እኔ አማርኛ ተናጋሪ ነኝ ባይገባኝም ግን በጣም ነው ኦሮምኛ ቋንቋ የምወደው !!! የፍቅር ቋንቋ ነው ህዝቡም ፍቅር የሆነ ኢትዮጲያዊ ነው!! የወደቀ አንስቶ ቂቤ ቀብቶ ወተት አጠጥቶ የሚያሳድግ ውብ የሆኑ ያገሬ ሰዋች ተባረኩልኝ የኔ ውዶች ሰላማችሁ ይብዛ !!! አንቺ ለአጫሉ ሙዚቃ የምትመኝው ሁሉ መከበር አለበት !!! ነጋዴው ግን ስግብግብ ነው አይሰማም !!!! አንችንና ልጆችሽን በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ በስሙ ስልጣን በደሙ ጉልበት ሸፈንኳችሁ ለዘለአለም አሜሜሜሜሜሜን
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 3 жыл бұрын
ዉይ ሁሌም የመኛል 3ተኛ ልጁን ሳያዉቃት አቤት ኢትዮጵያ የሰዉ ሕይወት እንዳሳጠሩ እግዚአብሔር ይፈርዳል ሁሉን ሙዝቃ አለመዉደድሽ መታደል ነዉ።እግዚአብሔር አገልግይ ሁላችንም ሀጅ ነን
@hajidaughter.romanfan2346
@hajidaughter.romanfan2346 3 жыл бұрын
Hero of Oromia in Ethiopia Hacalu Hundessaa 😥 Rest in peace . 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@yonatan_real_estatate_Property
@yonatan_real_estatate_Property 3 жыл бұрын
yeah he was hero😭
@BT-uy9kl
@BT-uy9kl 3 жыл бұрын
He is now washing meniliks leg and serving food and other thing to our king.
@hajidaughter.romanfan2346
@hajidaughter.romanfan2346 3 жыл бұрын
@@BT-uy9kl you can be kid me (laugh me)😁😁😁 both are died now knowledge it . If you finished to hear this interview you can't wrote this comment . The judgement is in hand of Allah believe .that .
@asiyaaasiaa4010
@asiyaaasiaa4010 3 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ItsJordan21
@ItsJordan21 3 жыл бұрын
He was pathetically racist and he lost his life cuz of his stupidities. He was never ever been a hero but racist
@Solomonrules
@Solomonrules 3 жыл бұрын
ትልቅ ክብር ለኪያ!!! ሃጫሉ በሞቱ ከብሯል! እግዚአብሔር ዘር ማንዘራችሁን ይባርክ! ሀዘንሽ ሃዘናችን ነው! ጠንከር በይ!
@tamefast1
@tamefast1 3 жыл бұрын
ሀጫሉ የአብራኩን ክፋይ ለአንድ ጊዜ እንኳ ሳያቅፋትና ሳይስማት ወደ ፈጣሪዉ በጀግንነትና ስለ እውነት ቢሄድም, እዉነትና ጀግና የሚወደው የኢትዮጵያ ህዝብ በፍቅርና በደስታ ተንከባክቦ ያሳድጋቸዋል:: ኪያ, በእውነት ከሀጫሉ እኩል ጀግኒት እና የጠንካራ ሴቶች ተምሳሌት በመሆንሽ ክብር ይገባሻል.
@aaysy6092
@aaysy6092 3 жыл бұрын
እኔሙዚቃ አልሠማም ግንበጣም ውስጤን ነካኝ አይሀጫሉ ጉድአላየክ በወለጋ የተሰራውን ግፍ ዘመን ይፈርዳል የሰውደም እደጎርፍ የፈሰሰበት
@missesaida9685
@missesaida9685 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አላባበስሽ አደብሽ ለልጆችሽ ጠንክሪ እህቴ አጭዬ ወንድሜ ሁሌም ስላንተ ሲነሳ አለቅሳለሁ ሙዚቃ አላዳምጥም ግን
@temesgenMA2023
@temesgenMA2023 3 жыл бұрын
አብሮ አደግ ነን ከሀጬ ጋር ኪያም እሱ በታሰረ ግዜ በጣም አብራው የተቸገረች እውነተኛ የፍቅር ሴት መሆኗን አውቃለሁ። ፈጣሪ ቤተሰቦቹን ይጠብቅለት ልጆቹንም ለወግ ለመዓረግ ያብቃለት❗🙏
@amengetsonjuses7598
@amengetsonjuses7598 3 жыл бұрын
የእየሱስ ክርስቶስ ዳግም ምጽአት ደርሶአል ሁላችንም በንሠሀ እንመለስ።
@bety2love949
@bety2love949 3 жыл бұрын
Amennnnnnnnn
@zarituzawuduu126
@zarituzawuduu126 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭❤😭😭😭😭😭😭
@alemeshetegierefe3588
@alemeshetegierefe3588 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርመው መንገድ ላይ 250 ብር ሲሉኝ በጣም ተከራክሬአለሁ:: አልገዛም ብያለሁ:: እስካሁንም አልገዛሁም:: በጣም አዝኛለሁ:: እኔ ለሃጫሉ ሁንዴሳ እንኳን 250 አንድ ሺህ ባወጣም ቅር አይለኝም ግን አንቺ ያልሽው 100 ብለሽ እነሱ ግን በእሱ ስም እየተነገደ ስለሆን ለመከላከል ብዬ ነው፥ ህዝቡም ይህንኑ ሊከተል ይገባል::
@jaydani5811
@jaydani5811 3 жыл бұрын
She is beautiful and confident she should write a book seems like they have lots history together and his legacy.
@eleniboo6186
@eleniboo6186 3 жыл бұрын
Ikr😍
@igo1071
@igo1071 3 жыл бұрын
💚💛❤️🙏🏼yes it is ትክክል ብትጽፍ ለልጆቹም ትልቅ መታስቢያ ነው 🙏🏼
@saedatub5435
@saedatub5435 3 жыл бұрын
የኔ ጀግና ነሽ ማር
@user-fs9dx1jb8x
@user-fs9dx1jb8x 3 жыл бұрын
ቢቆይም አንተን የነጠቁን ሰዎች ፈጣሪ ፍርድ ይሰጣቸዋል: : ደምህ የህግ ያለህ እያለ ይጨዋል: :
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ቀጥቷቸዋል እሱን ከገደሉ በዃላ መንግሥታቸው ፈረሰ ብልፅግና የቀረው የኦሮሞ ነው
@fatiyaamaan6645
@fatiyaamaan6645 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@kidachannel9433
@kidachannel9433 3 жыл бұрын
besu amelekaket yemotuts yenesu dem aychohm
@Amen2216
@Amen2216 3 жыл бұрын
Ehhhhhh....💔😭😭😭😭
@almenaassefa8240
@almenaassefa8240 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@asanatakele5259
@asanatakele5259 3 жыл бұрын
She is stronger than I thought,God bless all of u guys.
@shumawegari7836
@shumawegari7836 3 жыл бұрын
I listen this interview more than three times. It is heart breaking. Good job saifu.............
@user-mx2gt9mt9m
@user-mx2gt9mt9m 3 жыл бұрын
የኔ እናት ስላየውሽ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ ልጆችሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ ሃጫሉ መቼም አይረሳም ስሙ ሁሌም ከመቃብር በላይ ነው
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ሰላም ለእናንተ ይሁን። ቤተሰብ አድርጉኝ።,,,,, አመሰግናለሁ።
@nebiyoumelisie309
@nebiyoumelisie309 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ያለችበት የብሔር ፖለቲካ ምን ያህል መክፋቱ የሚታየው ሀጫሉን የመሰለ ውድና ታላቅ ሰው ደብቆብን መኖሩ ብቻ ሳይሆን ነጠቀን !!!
@kedyH
@kedyH 3 жыл бұрын
በትክክል። ከሞተ በኋላ ይነግሩናል ክፍዎች።
@fafeahmed1909
@fafeahmed1909 3 жыл бұрын
በትክክል 👌👌
@aseteralamu4197
@aseteralamu4197 3 жыл бұрын
አጫሉን የበላ ጅብ አንድ ቀን ጮሆ ይወጣል ኢንሻአላህ😭ይሄን ፈገግታ ሳይ ልቤ ደስታ ተሞላች ❤️ ጀግና የጀግና ሚስት‼ Haadha Wabii ❤️
@temesgenpewor370
@temesgenpewor370 3 жыл бұрын
Hi
@aseteralamu4197
@aseteralamu4197 3 жыл бұрын
@@temesgenpewor370 hi
@hanangosagosa6431
@hanangosagosa6431 3 жыл бұрын
You are a strong pillar in his life, you built him together and you are a hero.
@hilt9788
@hilt9788 3 жыл бұрын
ሰፍዬ እኳን አቀረብካት ፈጣርይ በርታቱን ይስጥሽ ሰላየዉሽ ደስ ነው ያለኝ ሃጫሉን ያየው ያህል ይሰማኛል
@addisken24
@addisken24 3 жыл бұрын
አጫሉ የአማርኛ ዘፈን ሲዘፍን የመጀመሪያጊዜ ነው የሰማሁት በጣም ደስ ይላል ለነገሩ የኦሮኛ ዘፈኖቹም እጅግ ውብ ናቸው።በወጣትነቱ መቀጠፉ በጣም ያማል ነገር ግን ልጆች አሉት አልሞተም እራሱን ተክቶአል።ኪያ አንቺም በርቺ ጠንክሪ
@eke1914
@eke1914 3 жыл бұрын
She is very confident and humble
@mahyabe9725
@mahyabe9725 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ እስከመጨረሻው ያፅናሽ በእውነት ተንካራ ሆነሽ በማየቴ ደስ ብሎኛል
@godsfavson
@godsfavson 3 жыл бұрын
I'm from Eritrea...RIp Hachalu,the song is beyond touching heart....
@haninmohd7025
@haninmohd7025 3 жыл бұрын
She is very strong more than I thought am glad to see her strength after all hard time👏🏼❤️
@jaja-ln1hl
@jaja-ln1hl 3 жыл бұрын
ኪያየ በርች ማር ሀጨ ከአረፈ በሆላ ነው መልካምነቱ የታየይ 💔ልጆችሽን የሳድግልሽ እግዚአብሔር
@soniso5065
@soniso5065 3 жыл бұрын
በትክክል
@abdikamal6773
@abdikamal6773 3 жыл бұрын
YAARABBII AHHHHHHHH
@Ffrita2068
@Ffrita2068 3 жыл бұрын
She is so quiet. Married someone who is good for you and for the kids. I wish you good a person.
@bootaye5540
@bootaye5540 3 жыл бұрын
A very strong woman.I couldn't able to listen his music after his death.my heart is not healed yet
@minishu2008
@minishu2008 3 жыл бұрын
ይሄንን interview dislikes የምታደርጉ ሰዎች ምን አይነት ልብ ነው ግን ያላቹ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹ
@selinaendale5803
@selinaendale5803 3 жыл бұрын
ይታወቃሉ እኮ የሚጠሉት
@user-ew5mj5ec6o
@user-ew5mj5ec6o 3 жыл бұрын
እነማን እንደሆኑ እናውቃለን 😢😢😢
@user-pc4fi4lb5b
@user-pc4fi4lb5b 3 жыл бұрын
ነፍጠኛ ናቸው እንደዛ ሚያረጉ
@eritreanboy5271
@eritreanboy5271 3 жыл бұрын
ወያነ ይሆናል ሌላ ምን እንዳይሆን ብለህ ነው
@saragirma3927
@saragirma3927 3 жыл бұрын
Junta nachew
@kal_Amen_modeling
@kal_Amen_modeling 3 жыл бұрын
ባለቤቱ እረጋ ብላ ለምትናገረዉ እኔ እንባዬ ይቀድማል 😥😥 እያለቀሰች ቢሆነስ ኖሮ ምን ልሆን ነበር የእዉነት እንዳንቺ ብርታቱን ይስጠን 🙏
@lidyalidya9783
@lidyalidya9783 3 жыл бұрын
Ewnetshn new ene erasu cheneqegn 😭😭😭😭😢😢😢😢😢💔💔💔
@beminetmilliongebreae3965
@beminetmilliongebreae3965 3 жыл бұрын
Wow the best show ever..... RIP my brother!!
@dawitmelaku3388
@dawitmelaku3388 3 жыл бұрын
Even i don't know him well so i saw him at millinium for the first time and understood he was brave,devoted for his people right,strong and wish God keeps his life safe in heaven.I wish his family God keeps them. Sorry
@mezmurdawite7792
@mezmurdawite7792 3 жыл бұрын
ጀግና ነሽ አይዞሽ ህልሙን አሳክተሻል ጌታ ያፅናሽ እሱ አልሞተም የገደሉት ናቸው የሞቱት
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k 3 жыл бұрын
ዉይ እማ ዉዴን ሲዘፍን በንባ 😢😢😢😢😢💔 ነፍስክን በአብርሐም በይስሐቅ በያቆብ እቅፍ ያኑርክ ፅናቱን ይስጥሽ ሚስቱ 😢😢
@eagle4452
@eagle4452 3 жыл бұрын
አሜን 🤲
@m.o3412
@m.o3412 3 жыл бұрын
ወላሂ እኔ ሙዚቃ እጠላለሁ ግን ድምፁን ስሰማ እንባየንንመቄጣጠር አቃተኝ
@noba195
@noba195 3 жыл бұрын
we love you hadha wabi... Hachalu, our hero, is proud of having wife like you!
@andayaman4097
@andayaman4097 3 жыл бұрын
ኪያ ኣጆኺ ሃጫሉ ኩሉ ግዜ ዝበርህ ጹቡቅ ኮኾብ'ዩ።
@aynihmichael5769
@aynihmichael5769 3 жыл бұрын
ምናለበት ሰውን ለማድነቅ እስኪሞት ባንጠብቅ በጣም የሚያሳዝን በሀል።
@marifatofik6075
@marifatofik6075 3 жыл бұрын
ደስታችሁን የነጠቁ ቤታቸው ደስታ ይጥፋ ሀጫሉ የኦሮሞ ጀግና ነበር😢😢
@seenessa5758
@seenessa5758 3 жыл бұрын
ነበር?? ነዉ በል
@systemtgmulu8332
@systemtgmulu8332 3 жыл бұрын
አጫሉ የኢትዮጵያ ጀግና ነው
@telilezerihun9888
@telilezerihun9888 3 жыл бұрын
@@seenessa5758 yeah
@telilezerihun9888
@telilezerihun9888 3 жыл бұрын
He still is♥️♥️💯
@yetayialseleshi4758
@yetayialseleshi4758 3 жыл бұрын
Hachalu even bahirdar, hawasa, semera,wellega.....miss him we love him because he was real fighter Ethiopian.....ethiopiawi 🇪🇹
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 3 жыл бұрын
አንዳንድ ፍቅር ልክ እንድዚህ በእንባ ይጻፋል በጣም ልብ ይነካል በፊልም ሊሰራ ይገባል አንቺ ውብ ልባም ሴት ነሽ ልኡል እግዚአብሄር ለአንቺ ለልጆቹና ለቤተሰቦቹ ፅናቱን ብርታቱን ይስጣችሁ ደግሞ ምንም እንኳን በህይወት ባታደንቂውም ሊቆጭሽ አይገባም ምክንያቱም ይሐው ለዚህ ቀን በእውነት ፍቅር ልትመሰክሪለትና እኛንም እንደአዲስ እንድናውቀውና እንድናከበረው በመልካም እንድናስታውሰው ፈጣሪ ፈልጎ ይመስላል ሁሌም እንዲህ ደግ ደጉን በጥሩ ትዝታ ለልጆችሽ አውርላቸው በተለይ ትንሿ ጊፊቲ አባቷን የምታውቀው በንግግርሽ ስለሆነ መልካሙን ብቻ ይዛ እንዳታድግ አድርጊያት
@user-mx7tp6ns3v
@user-mx7tp6ns3v 3 жыл бұрын
ኧረ ባአላህ ሠይፍ በትዝታ ባለቤቱን እዳትጎዳ አንተ ላይሠማህ ይችላል ግን የወደዱት ማጣት ገባድ ነው
@user-pm7hh7rm8x
@user-pm7hh7rm8x 3 жыл бұрын
ደስታሽን የነጠቁትን እድሜ ልካቸውን ደስታ ያሳጣችሁ አይዞሽ እግዛብሔር ነብሱን ይማር ላንችም ፅናቱን አብዝቶ ይስጥሽ😭😭😭😭😭
@honeytube8513
@honeytube8513 3 жыл бұрын
በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን እንዛመድ
@aswsaw5327
@aswsaw5327 3 жыл бұрын
ሀጫሉን ማጣት በጣም ከባድ ቢሆንም አንቺ ግን በጣም ጠንካራና ጀግና ሴት ነሽ ፈጣሪ በሠላም ከልጆችሽ ጋር ያኑራቹ ጀግና ነሽ
@sadaahmedahmedin1596
@sadaahmedahmedin1596 3 жыл бұрын
አሜን
@kikigetanhe7614
@kikigetanhe7614 3 жыл бұрын
እንዲህ በሀዘን ያኮራመቱዋት ክፉዎች እናንተን ያኮራምታችሁ በርቺ እህቴ ሀጫሉንም በገነት ፈጣሪ ነፍሱን ያሳርፈው ልጆቹንም ፈጣሪ ያሳድግልሽ ይባርክልሽ🙏🏼
@be8cab
@be8cab 3 жыл бұрын
Am sorry to hear that God see everything may God heal our country…..God bless his wife n his family.
@muzimasemola40
@muzimasemola40 2 жыл бұрын
Hi
@muzimasemola40
@muzimasemola40 2 жыл бұрын
Ayizoshi
@user-xh7je8uo5n
@user-xh7je8uo5n 3 жыл бұрын
የኔ ናት የልጅነትሽ አብሮ አደግሽ ሁሉ ነገርሽ ቀሙሽ ፅናቱን ይስጥሽ ከባድ ነው እፉፉ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@dejubabsa9399
@dejubabsa9399 3 жыл бұрын
Awo Sis Fetare Yebarkeshe
@user-vh8jk6xu3x
@user-vh8jk6xu3x 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-od8vs8pf9s
@user-od8vs8pf9s 3 жыл бұрын
በጣም ያማል😥😥😥😥💔💔💔💔
@sarasabontu771
@sarasabontu771 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@burteburte4228
@burteburte4228 3 жыл бұрын
@@user-vh8jk6xu3x t
@user-eg9zg2ds5n
@user-eg9zg2ds5n 3 жыл бұрын
አይይይ የልጅነት ፍቅር ማጣት ከባድ ነው 😭😭😭😭😭
@SummerRenaissance
@SummerRenaissance 3 жыл бұрын
May God continue to comfort your wife and children. What amazing friends you have, Hachalu! In the words of your wonderful wife “Hache isn’t dead, he will continue to live as a legend” and more truly he’s within her. He will continue to live on through his wife, children, brother, amazing friends who are carrying his legacy and all those he has inspired. May he continue to Rest In Peace and his soul be carried. ❤️
@amengeta4960
@amengeta4960 3 жыл бұрын
ቁሻሻ የሆነ ፖለቲካ ወንድሜም በላው አይዞሽ እህቴ ነፍስ ይማር 🙏