No video

የልጄ አባት ተደብቋል ከአሁን በኃላ ቢመጣም አልቀበለውም......ከአለም በቁመት አጭሯ እናት ኤሻሌ ወርቁ የልጇን ልደት ሰርፕራይዝ ተደረገችSeifu on EBS

  Рет қаралды 975,985

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

የልጄ አባት ተደብቋል ከአሁን በኃላ ቢመጣም አልቀበለውም......ከአለም በቁመት አጭሯ እናት ኤሻሌ ወርቁ የልጇን ልደት ሰርፕራይዝ ተደረገች | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 2 000
@HASMedia1984
@HASMedia1984 10 ай бұрын
አስረግዞ ጥሎሽ የሄደው ሰው በእርግጥም ስህተት ሰራ ግና ስህተቱ ላንቺ ፀጋ ሆነልሽ አላህ ጤነኛ እና ቆንጅዬ ልጅ ሰጠሽ ፈጣሪሽን አመስግኝ ስንቱ ሴት ልጅ እምቢ ብሎት ስንት መስዋትነት እየከፈለ ነው
@yerdanos1180
@yerdanos1180 10 ай бұрын
Egzabihar Amlak andandeye Sebeb argo yrdedar snt 1000 keflom Lig ymay agen ale Egzabihar yasadglsh yetebarekch betesebana hbreteseban yemt tekem Tbena ende Solomon thunlsh yene Kongo 🌹🌹🌹🌹
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 10 ай бұрын
ትክክል ፈጣሪ ስሙ ይክበር
@Ethiopia750
@Ethiopia750 10 ай бұрын
Ay wendochi Kemidr yatfachu
@Menelik27
@Menelik27 10 ай бұрын
@@Ethiopia750 አሳቅሽኝ ባለጌ ወንዶች ብለሽ ጨምሪበት።የልጅ እናትም መሆኗ እኮ መታደል ነው።
@clickcell4333
@clickcell4333 10 ай бұрын
አረ ተደፍራ አይደለም አጋጣሚ ነው አረግዛለው አላልኩም ነበር ብላለች
@seidabrahim9496
@seidabrahim9496 10 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያሳድግልሽ እኔ ህፃን በጣም ነው የምወደው እንደኔ ህፃን የሚወድ ካለ አሳዩኝ በላይክ❤❤❤
@user-tb5fg3re7p
@user-tb5fg3re7p 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-rb1jt5lc5l
@user-rb1jt5lc5l 9 ай бұрын
🇪🇹❤❤❤❤❤
@user-mf2km2hh8q
@user-mf2km2hh8q 13 күн бұрын
@@seidabrahim9496 🫶❤️❤️❤️
@saradezi8588
@saradezi8588 10 ай бұрын
ሰይፉ የእናት እነት ክብሯን ስለጠበክላት በጣም ነው መመስገን ያለብህ ጡት አጥቢያት ብለለህ ፈቀድክላት ለሿህ ክብር ሳትጨነቅ እግዛብሄር ይስጥህ ::❤❤❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@totoal5243
@totoal5243 10 ай бұрын
ፈጣሪ እኮ ምንም የሚሳነው የገር የለም አምላኬ ለአረብ ሀገር ላለን ወደ ሀገር ስንገባ አንድ አላማችን ልጅ ለመውለድ ቤተሰብ ለመመስረት ነው በልጅ አበሽብሸነ ፈጣሪ ❤❤❤
@fatma6629
@fatma6629 10 ай бұрын
😢አሚን
@ehetyewodaj6820
@ehetyewodaj6820 10 ай бұрын
አይዟችሁ እህቶቼ አምላክ ይረዳችኃል ትዳርም ልጅም ከእግዚአብሔር ነውና ይርዳችኃል
@assistanthome578
@assistanthome578 10 ай бұрын
አሚን ያረብ
@Dana-fy2bu
@Dana-fy2bu 10 ай бұрын
አሜን አሜን
@user-yb8gu7fb1s
@user-yb8gu7fb1s 10 ай бұрын
የህታችን ለይላ ኑርሰቦ ድምፅ ሁንልንንንን
@zemzem9244
@zemzem9244 10 ай бұрын
አዉ ኤቢሲዎች ለለይለ ድምፅ ሁኑ
@hyabeynatey1679
@hyabeynatey1679 10 ай бұрын
​@@zemzem9244egna muslimoch ኣንድ stlu alneberem ayenrw yenante andnet
@altubeti7567
@altubeti7567 10 ай бұрын
ተባረኪ🥰👏
@HgdhdHeheh
@HgdhdHeheh 10 ай бұрын
አላህ ነጃይበላት
@menelikmukemil1519
@menelikmukemil1519 10 ай бұрын
ምን ሆና ነው ለይላ ስልጤ ነች
@wab7691
@wab7691 10 ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ስራህ ድንቅ ነው 🙏እግዚአብሔር ያሳድግልሽ የኔ እናት
@seblewengel2843
@seblewengel2843 10 ай бұрын
አመራ 🤲🤲🤲💚💛❤🙏
@shawaye5579
@shawaye5579 10 ай бұрын
Amen ❤Amen ❤Amen 🙏
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 10 ай бұрын
Ewnte new wuba
@peacelove4778
@peacelove4778 10 ай бұрын
አሜን
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 10 ай бұрын
Sra endte new wuba
@user-lu3ye8wh4n
@user-lu3ye8wh4n 10 ай бұрын
እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ተመስገን ደሞ ምርጥ ልጅ ነው የወለደችው እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግልሽ❤❤❤❤🙏ህፃኗ በጣም ቀልጣፋ ናት😘😘😘
@kidistfentaw2824
@kidistfentaw2824 10 ай бұрын
ለለይላ ኑርሰቦ ዱምፅ ሁኑ ሀባይብ አላህ ነጃ ይበላት ያረብ
@mr_amanuel.
@mr_amanuel. 10 ай бұрын
ይችን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ጠብቆ ያሰባቹትን ያሳካላቹ ።
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 10 ай бұрын
አሜን❤❤❤
@user-dh2zv5zb8w
@user-dh2zv5zb8w 10 ай бұрын
እመብራአን ሁላአችንንም ትረዳአን
@selamf1101
@selamf1101 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@wintateame1471
@wintateame1471 10 ай бұрын
Amen amen amen
@lemlemkassaye375
@lemlemkassaye375 10 ай бұрын
Amen❤😊
@Faeza....m
@Faeza....m 10 ай бұрын
ያረብ እኛም በመዳም ቤት ከማርጀታችን በፊት ሀገራችንን ሰላም አድርጎልን ገብተን ለቁምነገር ያብቃን 🤲🤲🤲እያየናቸው አግብተው ስንቶች የልጂ እናት ሆኑ ማሻሻ አላህ
@sarabrara1262
@sarabrara1262 10 ай бұрын
አሜንውዴ ሞልቶ ላይሞላ እድሜችን ጨረሥን በሥደት😢😢😢😢
@FatySam
@FatySam 10 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@abeebakassaye3195
@abeebakassaye3195 10 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@soliana-kw5qg
@soliana-kw5qg 10 ай бұрын
አይዞሽ እህት ፈጣሪ ቀን አለዉ እኛ እናስባለን እሱ ይፈፅማል
@fatma6629
@fatma6629 10 ай бұрын
😢አሚን
@FREEDOM_RT222
@FREEDOM_RT222 10 ай бұрын
ሰይፉ እግዚኣብሄር ይስጥህ ባለውለታዋ ነህ ልጆችህን ይባርክልህ።❤❤
@user-po7pu7yu1l
@user-po7pu7yu1l 10 ай бұрын
ልጅ እኮ የፈጣሪ ጸጋነው እደት ደስ ትላለች ደሞ ሴት መሆኗ የሚያስደስተው ተንከባካቢዋን ❤❤❤❤❤❤
@sishaia6875
@sishaia6875 9 ай бұрын
ትክክል ጠዋሪዋ❤
@wubittadesse5762
@wubittadesse5762 10 ай бұрын
ውይ ህፃኗ ስታምር የኔ እናት እግዚአብሔር ያሳድግልሽ❤❤❤❤የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር ጥሎ አይጥልም
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 10 ай бұрын
Ewnte new wuba
@user-he5on1sz7h
@user-he5on1sz7h 10 ай бұрын
Masha allah
@TesfaKidusan
@TesfaKidusan 10 ай бұрын
የእግዚአብሔር ስራው እጹብ ድንቅ ነው እንኳን ለዚህ አበቃሽ
@netsimesfin
@netsimesfin 10 ай бұрын
ክብር ለድንግል ማርያም ልጂ ይሁን ፈጣሪ ልጂሽን በሞገስ ያሣድግልሽ የኔ እናት❤❤❤❤❤
@Acnt12
@Acnt12 10 ай бұрын
ይህን ተአምር ከእግዚአብሔር ማየት በጣም ያምራል። እናትና ሴት ልጅ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@hewrottedrose5991
@hewrottedrose5991 10 ай бұрын
ሰይፋ እንደ ሁልጊዜው ይህቺንም ሴት ሰለረዳሃት እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤❤
@user-yx6ip2or3y
@user-yx6ip2or3y 10 ай бұрын
ሱብሀን አላህ አቤት የእኛ ጌታ ምን ይሳንህ ይሆን ጥራት ይገባህ
@tamirrayehubenti493
@tamirrayehubenti493 10 ай бұрын
የእግዚአብሔር ድንቅ ሥራ የሚገርም ነው። ክብር ምስጋና ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ይሆን። በሰላም ወልዳ ለዚህ መድረስ ድንቅ ነው።
@rahimam
@rahimam 10 ай бұрын
ሡብሀን አላህ አላህ ይርዳሽ ወገናችን ያለምንም ጭቀት አድጋ የምጦርሽ ያርጋት
@sss-mp4sx
@sss-mp4sx 10 ай бұрын
የፈጠረው ፍጥረቱ የማይረሳ እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን 👏🕊✝️
@bezayegorfe9618
@bezayegorfe9618 10 ай бұрын
Amen
@betimariedi4377
@betimariedi4377 10 ай бұрын
Amen amen amen ❤
@got3ch626
@got3ch626 10 ай бұрын
Amen amen amen
@romakeleta8401
@romakeleta8401 10 ай бұрын
አሜን
@user-kc1jl9gc4f
@user-kc1jl9gc4f 10 ай бұрын
ጌታ ክብሩ ይውሰድ የተናቁት ሚያከብር❤
@amenenbakom1874
@amenenbakom1874 10 ай бұрын
በትክክል
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 10 ай бұрын
😢😢በጣም
@emuadmasu873
@emuadmasu873 10 ай бұрын
Amen 🙏 🙏 Kiber Lersu Lenigusu ❤
@clickcell4333
@clickcell4333 10 ай бұрын
አሜን 🙏
@user-ck1bw8mb9m
@user-ck1bw8mb9m 10 ай бұрын
Amen ፫
@iftyry4750
@iftyry4750 10 ай бұрын
የእህታችን ኑር ሠቦ ድምፅ ሁኑን እባካችሁ ተባበሩን
@user-um2sd3kq1x
@user-um2sd3kq1x 10 ай бұрын
የክርስቶስ ስራ ግርም ነው የሚለው ስሙ ለዘላለም ይክበር ጤነኛ ልጅ ጌታ ሰቷታል አቤት እየሱስ አፍ ማስጫን ማስደመም ስታውቅበት
@user-xy6hs9ru2s
@user-xy6hs9ru2s 10 ай бұрын
እባካቹ ለይላን እንርዳት እባካቹ ድምፅ እንሁንላት💔💔💔💔😥😥
@Mita460
@Mita460 10 ай бұрын
😍ኡፋ ❤❤❤የምታምር ጥፍጥ ያለች ልጅ😘😘😘😘😘 አምላክ ስራው ግሩም ነው። አምላክ በጥበ ብእና በሞገስ ያሳድግልሽ 🙏🙏🙏
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 10 ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ስራው ድንቅ ነዉ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ የኔ እህት 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@betenini
@betenini 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ስራው ግሩም ድንቅ ነው ምሕረቱ የማያልቅበት ማዳኑ እልፍ የሆነ መስጠት የማይነጥፍበት በእውነት ውድ እና ግሩም ስጦታ ቸሮሻል ❗️❗️❗️ እግዚአብሔር ይመስገን
@elsabetmekuante1558
@elsabetmekuante1558 10 ай бұрын
ዋው ምን ይሳነዋል የድንግል ማሪያም ልጅ ኤሻሌ እንድህ ከቆንጅዬ ልጅሽ ጋር ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@user-cd7qt6jc1k
@user-cd7qt6jc1k 10 ай бұрын
የኔ ማሬ ጌታ ያሳድግልሽ እግዚአብሔር ስራው ግሩምና ድንቅ ነው 😍😍😍😍😍😍😍☝️☝️☝️❤❤❤❤❤
@saraabata4886
@saraabata4886 9 ай бұрын
😢😢😢😢የፈጣሪ ስራ ግን ግሩም እና ድንቅ ነው እግዚአብሔር ያሳድህልሽ ለቁም ነገር ያብቃልሽ
@Tesfa7
@Tesfa7 10 ай бұрын
በዚህ ጨለማ ወቅት ደስ ብሎኝ ያየሁት ፕሮግራም! በዙሪያዋ ያላችሁ ሰዎች እባካችሁ አማርኛ ቋንቋ እንድትለምድ አግዟትና ህይወት አቅሉላት። እግዚአብሔር ታላቅ ነው!
@user-fl8zp4jq7x
@user-fl8zp4jq7x 10 ай бұрын
ሱብሀነላህ❤ስታምር ልጅቷ😊ሰይፉ ለእህታችን ለይላ ድምፅ ሁንልን😢
@stgeorge7371
@stgeorge7371 10 ай бұрын
ጌታ ሆይ ምን አይነት ድንቅ አምላክ ነህ?ክብር ምስጋና ለአንተ ይሁን
@mehretyebezalat9857
@mehretyebezalat9857 10 ай бұрын
አሜን፡
@tigist9810
@tigist9810 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@totoal5243
@totoal5243 10 ай бұрын
እህታችን ሌላ ፈጣሪ ባለሽበት ይጠብቅሽ ማሪያምን የደረሰበት ያቀዋል የመዳም እግልት የደረሰበት😢
@Barnabasmedia7898
@Barnabasmedia7898 9 ай бұрын
ወይኔ በጣም ታሳዝናለች።እናትነት በጣም ደስስስስስ ይላል ወልዶ መሳም ዋውውው ፈጣሪ ያሳድግልሽ እህቴ አንተ ግን ጥለሀት የፈረጠጥከው ወንድ እንጀራ አይውጣልህ እግዚአብሔር አይለመንህ እንዴት ልጅህንና የልጂህን እናት ጥለህ ትጠፋለህ በጣም ወራዳ ነህ።የምትሠማ ከሆነ ወደ ቀልብህ ተመለስና ይቅርታ እግሯ ላይ ወድቀህ ጠይቃት።
@user-nf5xt3rq1h
@user-nf5xt3rq1h 10 ай бұрын
ያአላህ ምን ይሳንሀል ጌትነትህ የብቻህ የሆነ የላቅከዉ ጌታ ያረብ ያንተ ባሪያ መሆን ምንኛ መታደል ነዉ አልሀምዱ ሊላህ ለኒእመተል ኢስላም
@banamet5409
@banamet5409 10 ай бұрын
ባሪያ መሆን ምን ያስደስታል😭
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 10 ай бұрын
​@@banamet5409የስዳስታል አዎ እኛ የሰው ልጅ ሁሉ የፋጠሪ በሪያ ነን
@heyabeye3947
@heyabeye3947 10 ай бұрын
@@banamet5409😂😂
@romantup9195
@romantup9195 10 ай бұрын
​@@banamet5409nabiyu mohamed sharmuxa mahonu min yasdesital😅😅
@leyla3991
@leyla3991 10 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ
@user-he1xx3lw9m
@user-he1xx3lw9m 10 ай бұрын
የእግዚአብሔር ሰራ ድቅ ነው የኔ እናት እመቤቴ ታሳድግልሽ 😘❤
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 9 ай бұрын
የኔ ውድ አበባ እንኳን ተወለድሽልኝ እልልልልልልልል እየሱስ ጌታ ነው እንዲህ ነው የምናመልከው አምላክ ሰይጣን እፈር ድባቅ ያግባህ ብላቴናይቱያብ ስራ ባላማ እግዚአብሄር ገልጧታል ለናቲቱም ክብርና ሞገስ ሆንክላት ጌታሆይ ተባረክ ስምህ ይቀደስ❤❤❤❤❤❤
@marwhmeme7150
@marwhmeme7150 19 күн бұрын
ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም የልጅሺ እናት ስላረገሺ ፈጣሪ ይመስገን አንዳንድ ወንዶች ግን የስራችሁን ይስጣችሁ
@mesihiwot7935
@mesihiwot7935 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ የኔ ልዩ መልካም ልደት❤🎉🎉🎉🎉❤
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 10 ай бұрын
ፈጣሪ ያሳድግልሽ ሰፍሽ አተም እደዚ ድንቅ ታሪክ ስላሳነኸን እናመሠግናለን ስታምር ህፃንዋ
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 10 ай бұрын
ሰይፉ እድሜ ጤና ጨምሮ ይስጥህ ደግነትህ እግዚአብሔር ይክፈለህ ትዳርህ የተባረከ ይሁን ሁሌም ምርጥ ጋዜጠኛ 👌!!😊
@user-do6zs9lg7q
@user-do6zs9lg7q 10 ай бұрын
ሁሉም ሰዉ የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ነው በተፈጥሮው ማንም መሸማመቅ የለበትም!! ሰዉ ክቡር ነዉና ለማንም ሰዉ መስደብ እግዚአብሔር እንደ መስደብ መሆኑ አታውቁምኒ!
@user-kn5ls6ou5m
@user-kn5ls6ou5m 10 ай бұрын
ሱበሀን አላህ የፈጣሪ ስጦታ ናት አላህ ያሳድግልሽ
@mintamir4333
@mintamir4333 10 ай бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ሁሌም ድንቅ ነው እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
@behailumelaku9651
@behailumelaku9651 10 ай бұрын
እንኳን ተወለድሽ !!!!!!!!!የእግዚአብሔር ድንቅ ሥራ ይገርማል:: ሰይፋና አሹ ተባረኩ
@rabiamohammed5290
@rabiamohammed5290 11 күн бұрын
ሰይፉ ዋውው ከልቤ ነው ደስ ያለኝ የውነት እንዲህ አይነት ሥራ ለምሰሩ ሰዎች ሰላማችሁ ይብዛልኝ
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours 10 ай бұрын
እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድግልሽ ቁልጭ ያለች ቆንጅዬ ልጅ።💚💛❤
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 10 ай бұрын
😢ፈጣሪ ለትልቅ ይበልልሽ እህቴ❤❤❤ፈጣሪ ምን ይሳነዋል የኔጌታ ክብርና ምስጋና ይድረስህ እመቤቴ ቅድስት ድግል ማርያም ክብርናምስጋና ይድረስሽ❤❤❤😢😢
@najatwassihun9627
@najatwassihun9627 10 ай бұрын
እህታችንን ለይላ ኑርሰቦ እባክህን በቻልከው ድምፅ ሁናት
@betibeti6250
@betibeti6250 10 ай бұрын
ፈጣሪ በፀጋ በበረከት ፈሪያ እግዚሐቤር ያላት አርጎ ያሳድግልሽ❤❤❤❤እሰይ እንኲን ተወለደች🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-hb9vd4th6h
@user-hb9vd4th6h 10 ай бұрын
ተዉ ሠይፊሻ ለለይላ ነርሠቦ ድምፅ ሑነን🙏🙏🙏🙏🙏💔💔
@user-le3sc9sw4n
@user-le3sc9sw4n 10 ай бұрын
እሰይ እንኳንም ደስ አለሽ 🙏🙏 ዉዶ የተዋህዶ ልጆች እንኳንም ቅድስ ገብሬኤል አደረሰን💒💒🙏🙏 አገራችን ሰላም ፍቅር ያርግልን 🙏🙏
@zinashworku5061
@zinashworku5061 10 ай бұрын
ይቅርታ commentu ማስተካከያ ይደረግበት ለሰማዕቱ ሳአይሆን ለመልአኩ ቅዱስ ገብርኤል
@makidaskidane9967
@makidaskidane9967 10 ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ የተመስገኔ ይሁን በእውነት ደስ የምልነው እመብርሃን ተስድግልሽ እህታችን በጠም እናመስግናለን እሄንን ሁሉ ለደርጋላችሁ የሀገሬ ቤተስቦቸችን
@navernaver-dm3ke
@navernaver-dm3ke 9 ай бұрын
እውይይይ እናትነት እኮ መመረጥ ነው ፈጣሪ ጧሪ ቀባሪ ያድርግልሽ❤
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 10 ай бұрын
ሁሌም የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ክብር ሁሉ ለመድሀኒአለም ይሁን በሻሌ እንኳን ወለድሽ ፈጣሪ ሁሌም ከተናቁት ጋርነው ትደግልሽ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 10 ай бұрын
እፁብ ድቅ የሥላሴ ስራ እልልልልልልልልል አመስግኑ ሥላሴን 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@anileyabate8372
@anileyabate8372 10 ай бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው እችን የመሰለች ቆንጅዬ ሰጣት 🙏🙏🙏🙏
@tigi886
@tigi886 10 ай бұрын
የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ እንዴት ይደንቃል አምላክ አንቺንም የሰጠሽንም ድንቅ ልጅ በሰላም በጤና ያኑራችሁ🙏
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 10 ай бұрын
Ewnte new Tig
@tigi886
@tigi886 10 ай бұрын
@@zerihunachamyeleh6472 🙏🙏🙏
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 10 ай бұрын
Sra endte new
@tigi886
@tigi886 10 ай бұрын
ጥሩ ነዉ
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 10 ай бұрын
Bfkdgnte mtwawke entelalen wey
@fatumaseid8001
@fatumaseid8001 10 ай бұрын
ሰይፉ በፈጠረህ ለለይላ ኑርስቦ ድምፅ ሁን 😢😢
@amlesetabebaw3907
@amlesetabebaw3907 10 ай бұрын
Yesew lij gela koy minidinew yemitilut
@halimab609
@halimab609 10 ай бұрын
ምንድነው ድምፅ ማለት? ማፈሪያዎች
@RahemaXd-vm2pw
@RahemaXd-vm2pw 10 ай бұрын
​@@halimab609የሰረቀማያፍርእናቱ ከርታታ እህታችን ድምጥይኮንላት ያለኛኮሚደያአይደምትም ታቄለሽ እሜሳፍረዉያችቃልነዉ
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 10 ай бұрын
አሚንንንንን❤❤
@rut7469
@rut7469 10 ай бұрын
​@@halimab609ምን አይነት ፉጥር ነሽ
@onelove-zs7xu
@onelove-zs7xu 10 ай бұрын
ሡብሀን አላህ የጀሊሉ ስራ ድንቅ ነዉ አላህ ያሳድግልሽ
@saraabebe5829
@saraabebe5829 10 ай бұрын
የፈጣሪ ሰራ እረጂም ነች ሕጻኗ❤❤
@weynshetwudima-cc6cs
@weynshetwudima-cc6cs 10 ай бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ሚሳነው ነገር የለም ህፃናዋ ደሞ ስታምር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hannafantayedemisse6455
@hannafantayedemisse6455 10 ай бұрын
እንኩዋን ዜግነትህን ፆታህንም ቀይር ምን አገባን ጭራሽ ማስፈራራት😂😂ተሻሌ እንኩዋን ማርያም ማረችሽ በልጅሽ ተጦሪ❤
@seni2749
@seni2749 10 ай бұрын
Makina megzat alebachu 😂😂😂😂😂
@NaeemaSomalee-pv3ni
@NaeemaSomalee-pv3ni 10 ай бұрын
ክክክክክክክክክ በሳው አፈረሰኝ
@trtr1961
@trtr1961 10 ай бұрын
😂😂
@hannafantayedemisse6455
@hannafantayedemisse6455 10 ай бұрын
@@seni2749 ክክክክክ አይገርምሽም ሆ እኛ ወገኖቻችን ልክ እንደ ቁመቱ ኑሮ ጠሮበት እሱ መኪና ይገዛልኝ ይላል የመከረው ሰው ግን ጅል ነው ክክክክክ
@hannafantayedemisse6455
@hannafantayedemisse6455 10 ай бұрын
@@seni2749 ጥፈተኛው መካሪው ነው መኪና ይገዛልኝ በል ብሎ የመከረው
@bitsatseifu668
@bitsatseifu668 8 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የአምላክ ስጦታ ነው ሕፃኑን እግአብሔር ይባ ርክላት
@bitybity4949
@bitybity4949 10 ай бұрын
እግዚያብሄር ይመሰገን ክብር ለድንግል ልጅ እመቤቴ ታሳድግልሽ
@heremelawesene
@heremelawesene 10 ай бұрын
የፈጣሪ ስራ ድንቅ እና ውብ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤
@user-zx4mt8dx6o
@user-zx4mt8dx6o 10 ай бұрын
ማሻ አላህ ልጇ በጣም ቀልጣፋ ናት አላህ ያሳድግልሽ❤
@temesgengete7142
@temesgengete7142 10 ай бұрын
ስማ ኢትዮጵያዊነት መሆንህ ለራሱ ትልቅ እድለኛ ነህ ስንቱ ይመኘዋል እኔ አሚሪካዊ ነኘ በናትህ ልቀይርህ
@yayeshmulatu8552
@yayeshmulatu8552 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ያሳድግልሽ❤እንዴት እንደምታምር ልጇ❤ አባቷን የማወቅ መብት አላት ግን ልጇ
@chewabrhenu2311
@chewabrhenu2311 10 ай бұрын
የእግዚአብሔር ሰራው እጹብ ድንቅ ነው ተመሰገን የድንግል ማርያም ልጀ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ልጇን ለቁም ነገር አብቃላት የእኔ ጌታ❤
@zemenay1598
@zemenay1598 10 ай бұрын
አቤት የድንግል ልጅ ስራዉ ብዙ እግዚአብሔር ይመስገን!!!!!
@jskahha1623
@jskahha1623 10 ай бұрын
እደዛሬ በጣም ተደስቼ አላቅም በሠላም ወልደሽ ስላየንሽ አልሀሙዱሊላህ ልጅሽንም አላህ ያሳድግልሽ ቁምነገር ያድርስልሽ❤
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 10 ай бұрын
ልጂታ ስታምር ዋዉዉ❤❤ እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ማር እታችን እሽለ በርች እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን ❤❤❤ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@kidist1705
@kidist1705 10 ай бұрын
ካውቀችው ግን ፍቶ ይቀመጥ ቢያንስ ነገ ልጅቶ ትጠይቅ ይሆናል EBSላይ ከምናየው አንፃር የኔ እህት አሁንም በመንገድሽ ሁሉ እግዚአብሔርይቅደምልሽ ❤
@tiyobistazergaw8018
@tiyobistazergaw8018 10 ай бұрын
ምን አባቱ የደርግላታል አውሬ
@sarakaraki8541
@sarakaraki8541 10 ай бұрын
እናትነት ሚስጥር ነው የኔልጅ ሸታዬን ፈልጋ ስትመጣ እናትነት ለሰጠኝ አመሰግነዋለው ለሌለው ይስጥ ልጅ አይን ማለት ነው
@lijfasikatube1322
@lijfasikatube1322 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ህጻኖን ደግሞ እግዚአብሔር በጥበቡ እና በሞገሱ ያሳድግልሽ
@tigyemaeryam6738
@tigyemaeryam6738 10 ай бұрын
የፈጣሪ ሥራ ግሩም ነው እሱ የሠራው አይረሳም አምላኪ ሆይ አሳድግላት ❤❤❤
@Kinmedia913
@Kinmedia913 10 ай бұрын
ግሩም የእግዚአብሔር ስራ!!!አምላክ ያሳድግልሽ በነገራት ሁሉ ያበርታሽ እናቴ!
@bekalumelese8192
@bekalumelese8192 9 ай бұрын
Wow
@TtTt-xp6rh
@TtTt-xp6rh 10 ай бұрын
የፈጣሪ ተአምር ድንቅ ድንቅ ነዉ ተመሰገን አምላኬ
@foziya3337
@foziya3337 10 ай бұрын
ስይፍዬ ተባረክ ወንድሜ የስው ደስታ የሚያስደስትህ ቅን ስው እድሜ ና ጤና ይስጥህ የአላህ ስራው ድንቅ ነው እድግ ትበልልሽ
@samrisamri1217
@samrisamri1217 10 ай бұрын
እመቤቴ ታሳድግልሽ የኔ እናት ድግሞ ስታምር ልጅቱ ❤❤❤❤
@Bezihabeshwa
@Bezihabeshwa 10 ай бұрын
ውይ ቆጅዪ ልጅ ፈጣሪ ያሳድግልሽ❤
@AseterGerma
@AseterGerma 15 күн бұрын
@@Bezihabeshwa እግዚያብሔር ያሳድግልሸ በጣም ጎበዝ
@HawaAhmed-gh7gz
@HawaAhmed-gh7gz 10 ай бұрын
የልጁ ንግግር እጅጅ ያለው ማነው መኪና ግዙልኝ አላለም ደፋር😂
@eyarusii3889
@eyarusii3889 10 ай бұрын
😂😂😂
@hana10837
@hana10837 10 ай бұрын
ጅል ነው ሰርቶ ይግዛ😠😠😠 አናደደኝ እንጅ አላሳቀአኝም ስንት ሀሳብ አለብን እኛ ኢትዮጵያ ሰላም ላንችና ለሕዝቦችሽ ይሁን እናቴ😢
@eyarusii3889
@eyarusii3889 10 ай бұрын
@@hana10837 አሜን ምን ላድርግ ብለሽነው ግዴታ ያለብን አደረገው ዜግነት እቀይራለው አላለም ሆ
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd 10 ай бұрын
ሰርተህ ብላ አባቱ ምነው ሽንቴሚሪንዳነው አልክ ስንት ችግርአለብን😅😅
@Yeneset24
@Yeneset24 10 ай бұрын
እሱ ምን ሆነ ጤነኛ ነዉ ሰርቶ አይኖርም እንዴ በዚ እድሜዉ ጡረተኛ የሚሆነዉ አንዳንድ ነገር እኮ አግዙኝ ይባላል መኪና ካልገዛችሁልኝ ካልተንከባከባችሁኝ ብሎ ነገር አለ እንዴ ረጅም ሰዉ ምኑም አያምር ጅል 😂😂😂
@kokobaadena8826
@kokobaadena8826 10 ай бұрын
ግሩምና ድንቅ ሆኘ ተፈጥሬ አለሁና እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለድግል ማርያም ልጅ እግዚያብሔር ያሳድግልሽ እህቴ
@sunset9000
@sunset9000 10 ай бұрын
ስራው ግሩም ድንቅ ነው የድንግል ማርያም ልጅ ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰድ🙏🙏 እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
@user-kc5rj2gb6i
@user-kc5rj2gb6i 10 ай бұрын
❤ክብር ለድንግል ማሪያም ልጅ ስጦታው አያልቅም
@christinayared1972
@christinayared1972 10 ай бұрын
ወይኔ ልጅ ደሞ ስታምር የእግዚአብሔር ድንቅ ሰራ እኮ ይገርማል
@selam-lehegera
@selam-lehegera 10 ай бұрын
አላህ ልጅሽን ያሰድግልሽ ልጅሽም ትልቅ ቦታ አላህ ያድርግልሽ ያረብ
@user-ph7il6me5w
@user-ph7il6me5w 10 ай бұрын
ልጅታ ስታምሪ ማሻአላህ አላህ ያሳድግልሽ እኛንም ከስደት ኑሮ ይገላግለን
@user-sd4hf8py9l
@user-sd4hf8py9l 10 ай бұрын
ወይጉድ እረጅም ስለሆንክ እንከባከብህ ጉድ ነው ሰረተህ ተለወጥ ወድሜ ሀገራችን ብዙ ተረጂ ያለባት ሀገረ ነች::
@bert932
@bert932 10 ай бұрын
ስራ ፈልጉልኝ ቢል ይሻል ነበር ጭራሽ መኪና ግዙ አላለም
@temesgenselamawit2586
@temesgenselamawit2586 10 ай бұрын
ቱፍቱፍ❤ እግዚአብሔር አምላክ በጥበቡ እና በሞገስ ያሳድግልሽ ❤❤❤❤❤❤❤
@hewangirma4550
@hewangirma4550 10 ай бұрын
አግዛብሔር አምላክ አንኩአን በሰላም ገላገለሽ የኔ እናት ቆንጆ ልጅ ናት እድግ ትበልልሽ
@tenagng8956
@tenagng8956 10 ай бұрын
ሰይፉ ልጆቸህን ያሳድግልህ ለዝቸ ሴት ላረክላት ፈጣሪ ጤና ይስጥህ
@hilamoo928
@hilamoo928 10 ай бұрын
ልጇ ስታምር ማሻ አላህ አላህ ያሳድግልሽ❤
@liyuworkchanelegesse7396
@liyuworkchanelegesse7396 10 ай бұрын
መልካም ልደት የአብሥራ! እግዚአብሔር በፀጋና በጥበብ ያሳድግልሽ 🙏🏾
@user-su1ip8vn5x
@user-su1ip8vn5x 10 ай бұрын
ሴፍሻዬዬዬዬ በእውነት ደስ ነው ያለኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ ሁሌም ደስታ አይለይህ እመብርሃን ትጠብቃቹ ሁላቹም
@ledeyagebrehiwot2171
@ledeyagebrehiwot2171 10 ай бұрын
እድሜ ፀጋ ነው ፍቅር እድሜ አይወስነውም ፍቅር እግዚአብሔር ነው ❤
@hytggyj5387
@hytggyj5387 10 ай бұрын
የእግዚአብሔር ስራው ግሩምና ድንቅ ነዉ❤
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 10 ай бұрын
Ewnte new fikr
Underwater Challenge 😱
00:37
Topper Guild
Рет қаралды 34 МЛН
Kind Waiter's Gesture to Homeless Boy #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 15 МЛН
а ты любишь париться?
00:41
KATYA KLON LIFE
Рет қаралды 3,6 МЛН
በኔ የደረሰ በማንም አይድረስ በ ህፃን ሄቨን እናት አበቄለሽ
1:47:16
ተዘከረነ ሚዲያ Tezekerene Media
Рет қаралды 172 М.
አብጃለሁ - Ethiopian Movie Abejalehu 2024 Full Length Ethiopian Film Abejiyalehu 2024
1:20:47
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 342 М.
Underwater Challenge 😱
00:37
Topper Guild
Рет қаралды 34 МЛН