ሴት ልጅ በገላዋ ወንድ ልጅ በገንዘቡ አለኝ ፡- ከኤደን ጋር የተደረገ ልዩ ቆይታ ተጋበዙልኝ

  Рет қаралды 58,888

KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት

KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት

9 ай бұрын

እንኳን ደህና መጡ ይህ ከኖርኩት ሚዲያ ነው
ሰዋዊ የህይወት ተሞክሮችን የምንካፈልበት ተወዳጅ ሚዲያ ነው
ብዙዎች በሚመለከቱት በዚህ ሚዲያ ላይ ምርት እና አገልግሎትዎን እንዲሁም ድርጅትዎን ማስተዋወቅ ከፈለጉ በዚህ ስልክ ይደውሉ 0912744769
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
#ethiopia #ebs #donketube #seifuonebs #bboytomy33 #marakiweg

Пікірлер: 140
@selam801
@selam801 9 ай бұрын
ይሄ ቻነል የሚቀርቡ ሰዎች አነጋግራቸው ሰነ ሰርአታቸው አለባብሳቸው በቃ ሁሉም ነገራቸው በጣም ደሰ ይላሉ dear respect to all❤😊
@sinidu6477
@sinidu6477 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@AynalemTesfay-kl2hv
@AynalemTesfay-kl2hv 8 ай бұрын
ትክክል
@AynalemTesfay-kl2hv
@AynalemTesfay-kl2hv 8 ай бұрын
አቅራቢውም በጣም ስርዓት አለው
@Tzetatzeta
@Tzetatzeta 9 ай бұрын
ዋው😮👌 አሁን እኮ ይሄ ቻናል ሱስ ሆነብኝ እደኔ ናችሁ ጋይስ👍
@ayalouayalou4908
@ayalouayalou4908 8 ай бұрын
የአሁን ትውልድ ታድሏል ፍላጎቱን በግልጽ የመናገር እድል አለው በጣም አስተማሪ ሚዲያ ነው ቀጥሉበት
@MdAlauddin-yj8nz
@MdAlauddin-yj8nz 8 ай бұрын
በጣም
@impelhabesha632
@impelhabesha632 9 ай бұрын
እግዚአብሔር በመኔ አንቺን የመሠለች ሴት መኖሯን ስላሳየኝ በሴቶቻችን ተስፋ ቆርጬ ነበር አሁን ተፅናናሁ በተፈጥሮ ውብ በአእምሮ ብልሃት የተገነባች ሴት #1 ኤዱ እኛም አንቺን ለማየት ተከስተናል
@fgdhggfyt9679
@fgdhggfyt9679 8 ай бұрын
እኔም አንድ ሴት አለሁ❤
@user-Weynua
@user-Weynua 9 ай бұрын
ለአንቺስ ቃል የለኝም ሁሉንም አሟልቶ ሰጥቶሻል አቦ ተባረኩ የዛሬዉ የምፈልገዉ ብቻ ሳይሆን የሚያስፈልገኝ ነዉ።እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@bethelephrata7487
@bethelephrata7487 8 ай бұрын
መርሐ ግብሩ ጥሩ ነው !! ከኃላው ያለ የእሳት ነበልባል ግን ለኔ በጣም አስቀያሚ ሆኖብኛል !!
@user-pu7du2kr8o
@user-pu7du2kr8o 9 ай бұрын
ሳሚ በጣም ነው የማደንቅህ የምር በጣም ነው የምትመቸኝ በጣም የምወደውን ቪዲዮ ደጋግሜ ነው የምሰማው እና በርታ እህታችን ኤደን ሀሳብሽን ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን
@GsfDds-zg8wu
@GsfDds-zg8wu 8 ай бұрын
ሠወቼ ዋይፋይ የላቸዉም አጋጣሚ ሆኖ በቃ እየሞላሁ ይሄንን ቻናል እግር በግር እየተከተልኩት ነዉ ዉይይይይይይ በጣም እንወድሻለን በቃ ጀግና ነሽ ።
@dr.laughter8036
@dr.laughter8036 9 ай бұрын
lower the background music volume please!!!! it is too loud.
@Samrawit27
@Samrawit27 8 ай бұрын
ሳንች ማጀቢያው ድምጹ ይቀነስልን 😢😢ኤዱ የኔ እንቁ በጣም ጀግና ነሽ የኔ ሴት አንደበተ ጣፋጭ ነሽ 🤗🤗ይሄንን ቻናል ያልተቀላቀላችሁ ተሎ ኑ 😒😒
@user-dw9ef9kh6f
@user-dw9ef9kh6f 9 ай бұрын
ሳሚ እና ኤዱ በጣም ልዩ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ😍😍
@alexomk
@alexomk 9 ай бұрын
background Music and TV lay yalew background video betam yirebshal
@hiwotuma3776
@hiwotuma3776 9 ай бұрын
እውነትም ቅመም የሆነች ልጅ ናት ኤደን ለሀገርሽ እንዲሁም ለምድሬትዋ በረከት ነሽ፣ እንኩዋን ተወለድሽ፣ እግዚአብሔር መንገድሽን ይጠራርግልሽ ከጠላት እቅድ ሃሳብ አላማ ይሰውርሽ፣ ይሳካልሽ ብቻ በአንችና በእግዚአብሔር መካከል እርም እንዳይኖር ተጠንቀቂ። በህይወትሽ ውስጥ ጠላት መቆምያ ስፍራ ካገኘ ብትንትንሽን ነው ሚያወጣው። ሰይጣን ክርስቶስን አሰቅሎ ሲያስገድል ድል ያረገ መስሎት ነብር ግን ለአንዴም ለመጨረሻም እራሱ ተሸነፈ። አንቺም በውስጥሽ ያለውን ነገር ለማጨንገፍ ብዙ ፈተናወች ሊያጋጥሙሽ ይችላሉ ግን በጽናት ተቋቁመሽ አለፊው ባለድል አንቺ ነሽ እመኝ እንጂ አትፍሬ፣ እርም እንዳይኖር ጠንቀቅ ካምላክ ከፈጣሬ። ስትዘናጊ አስልቶ መጥቶ፣ እንዳይለያይሽ ቆረጣ ገብቶ።
@weldemichaelmekonnen5506
@weldemichaelmekonnen5506 8 ай бұрын
ኤዱ በርቺ በጣም ነው ምንወድሽ ከ አ.ምንጭ ያንቺው ባች ታሪክሺን እናቀዋለን ለዚ በመብቃትሽ ደስተኛነን በርችበት ከዚም በላይ ነው ካንቺ ምንጠቀው ታስገርሚናለሽ ደሞ በጣም ። ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን
@selamawithabtamu3662
@selamawithabtamu3662 8 ай бұрын
ምታት የሆንሽ ልጅ ከአቅሜ በላይ ነው የሆንሽው እንዴት እንደወደድኩሽ ለብዙሆች ምሳሌ የምትሆኝ እንኳንም አወኩሽ የምታስቢ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ባለሽ ላይ ይጨምርልሽ ድንግል ሁሌም ከጎንሽ ትሁን የኔ ቆንጆ የሴት ውሃ ልክ በጣም ነው የውደድኩሽ ቃል የለኝም!!!
@birtukanmadoro
@birtukanmadoro 8 ай бұрын
ሳላም ሳሚዬ ፕሮግራምህ በጣም አሪፍ ነው ግን background sound በጣም ይረብሻል ደግሞ አክባርህ ነኝ
@user-rt9gg2qx6y
@user-rt9gg2qx6y 8 ай бұрын
በትክክል ማነት ይቀድማል ከሁሉም ነገር እናመሰግናለን ❤❤❤
@YfSc-pc6nt
@YfSc-pc6nt 8 ай бұрын
ዋዉ ጎበዝ ልጅ ናት ኣንተም እናመሰግናለን እንደዝ የበሰሉ ሰዎች እያመጣህ ስለታካፍለን ኣሳብ
@Amnen21
@Amnen21 9 ай бұрын
በርታልኝ ብሮ እኔ በዙ ናጋራ አግኝቼበታለው big spect
@selamkalayu8586
@selamkalayu8586 9 ай бұрын
This is a very inspiring interview. I felt like she was talking about me
@bintaby1099
@bintaby1099 9 ай бұрын
ክላሲካሉ ይረብሻል
@dhfg336
@dhfg336 8 ай бұрын
የኔ ጀግናአ ጀግናነሽ የምር ፈጣሪ ያሠብሽውን ያሣካልሽ ወንድማችን እናመሠግናለን
@user-vy8wk8td8f
@user-vy8wk8td8f 8 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ነገር ንግግር ነው እግዚአብሔር በፍቅር እና በጣና የኑርሽ የኔ ማር 🥰 ሳሚየይ ረጋ የለክ እና በጣም ኣድማጪ ነህ እና ቀጥልበት💗👌 ክላሲካል ግን ድምፂ ይረብሽል ከቻልካ ኣጥፍው ለምቀጥል እንግዴችህ ።
@user-fc5nf5bc7h
@user-fc5nf5bc7h 8 ай бұрын
ዋው የምር ደስ ይላል ቀጥሉበት🥰🥰🥰🥰
@user-ux6ci3sy1x
@user-ux6ci3sy1x 8 ай бұрын
በጣም እናመስግናለን ጥሩ ትምህርት ነው በተለይ ለሴቶች
@ruhamaruhama2271
@ruhamaruhama2271 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ብዙ እየተማርኩ ነው ❤❤
@arsemagemeda7660
@arsemagemeda7660 8 ай бұрын
I don't have word for her she express my feeling thanks eden
@eth9838
@eth9838 9 ай бұрын
Pls turn off the background music
@salamp1142
@salamp1142 8 ай бұрын
ስረዓታቸው ብቻ በቂ ነው ❤❤❤❤❤❤
@netsanetabagissa1464
@netsanetabagissa1464 9 ай бұрын
ተባረኩ ካንችህ ብዙ ምክርን አሳብን አግቻለውኝ ክበሩልን!!!
@bettyg5486
@bettyg5486 8 ай бұрын
This is also my history! Tnx for sharing such similar history
@mandelaaschalew3500
@mandelaaschalew3500 9 ай бұрын
እኔ የተረዳውት ነገር ማገባው ወንድ ሃብታም መሆን አለበት ምትል ሴት ሰነፍ ሴት ናት
@MulugetaTeklezgi-pv4hi
@MulugetaTeklezgi-pv4hi 8 ай бұрын
Eden is beautiful physically and internally. Young people can learn a lot from this interview. Samuel, can you think that the background music is disturbing.
@user-gc9dn9sz1r
@user-gc9dn9sz1r 8 ай бұрын
መጨረሻሽን ያሳምርልሽ የእኔ ውብ ሞግሼዬ❤❤❤
@babiniy2281
@babiniy2281 9 ай бұрын
wow des setel merteye nech she is awesome abo! beleh set,aseteway mist yistehe malet endich ayenetuan nw cool, sanch you so great menemarebachewen aseteway sewochen invite eyaderk nw kumneger azel ena asetemari podcast new i love it, ከኖርኩ podcast is Nice you did it bro i learn more great things from your podcast !
@berihuteklu8356
@berihuteklu8356 8 ай бұрын
ሴቶች ግን የይህወታቸውን መንገድ ያላቸውን ለውጥ እያንዳንዱን እንቅስቃሴያቸውን ይገመግሙታል ይቆጣጡሩታል ይመዘግቡታል። Unlike ወንዶች ሴቶች በጣም አስተዋይ ናቸው። ወንዶች ኮ ጭራሽም አናስታውሰውም ያለፈው ህይወታችን😂😂😂
@user-wd5ei5fp7n
@user-wd5ei5fp7n 8 ай бұрын
😅😂😂
@lalilatube392
@lalilatube392 8 ай бұрын
እሙቲዬ የኔ ጎበዝ i'm proud of you🥰🥰
@ewuketulinger9467
@ewuketulinger9467 9 ай бұрын
good discussion
@kalkidanmuluneh5176
@kalkidanmuluneh5176 9 ай бұрын
yene jegina konjo ehite guadegnaye berchilign❤❤❤
@habebahabeba9977
@habebahabeba9977 8 ай бұрын
ከባሩልን ሳሚ 🙏🏾አዳ 🙏🏾🥰thanks so much🙏🏾
@fotyen2121
@fotyen2121 8 ай бұрын
የኔ ውድ እንደት ደስ እያለን. እንደጨረስኩት❤
@netsanetgirma1037
@netsanetgirma1037 8 ай бұрын
wooooow yene jeginoch siwedachihu sanchoye ena eduye big respect nurulign sanchoye bezih media yemikerbu sewoch like enda ante sena sireat yalechew yetewodadu alebebesachew chewa yetelayu nachew ayichem enkua altegibachewum wondime yene wud mirchakh arif new berita yene konjo liyu neh❤❤❤❤❤❤1gna neh eko tebarekilign
@GsfDds-zg8wu
@GsfDds-zg8wu 8 ай бұрын
ስም ላወጣልሽ ፈለኩና ግን ሚገልፅሽ ቃላት አጣሁ ስፈልግ ስፈልግ የሤቶች አነቃቂ ብዬሻለሁ ጀግናናናናናናናናና ነሽ ።።።።
@negusumelkamu2734
@negusumelkamu2734 8 ай бұрын
Aden abo egzaber yebarkesh gobez yset lij mesale menal sister bhonsh🎉
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 8 ай бұрын
የሴት ጆግና ነሸ በጣም አድናቂሽ ነኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ayakum180
@ayakum180 8 ай бұрын
Simply this media is amazing ❤
@user-bg7xq8uc7r
@user-bg7xq8uc7r 8 ай бұрын
ተመስገን
@millala7327
@millala7327 8 ай бұрын
nice podcast you are so nice ,cool , disciplined keep it, but background music is disturb us arrange it plz
@user-im8qh3bt6f
@user-im8qh3bt6f 8 ай бұрын
God bless you Edu..... enkuanim Medicine algebash. Enem ende anchi nebr yehonkut. Le 2 natib medicine selgeba keraw....then I retake the exam and I lastly joined Med but now 😢😢😢 life is so disgusting😢😢 Fetari btm yiwedishal bless your God forever.
@tigistgurmu6999
@tigistgurmu6999 8 ай бұрын
Wow beautiful wow thank you 🎉
@GsfDds-zg8wu
@GsfDds-zg8wu 8 ай бұрын
waaaaaaaw dess yelal behedeshebet hulu selam huni yestoche jegina
@melesetadesse303
@melesetadesse303 8 ай бұрын
ጀግናችን
@user-yx8zm4ho7y
@user-yx8zm4ho7y 8 ай бұрын
agree 🤝🤝አንደበቷ ይባረክ እኔንም እንደሷ ቻንስ ብሰጠኝ ብዙ የሕይወት ታሪክ ነበረኝ i am astrong girl🥹🤝ግን የሠው ነገር እኔም ያስጨንቀኛል ህመም ሳይቀር እድሰማኝ ያደርገኛል መፍትሄ ካለህ 🙏
@redeatdaniel4152
@redeatdaniel4152 9 ай бұрын
Sooo nice thought but the background music soo bad
@kingDavid-eg5rf
@kingDavid-eg5rf 8 ай бұрын
Betam arif program nw gn background layi yilewm music betkensut weyim betatefut lewedifit
@user-gv3rm1dy6g
@user-gv3rm1dy6g 9 ай бұрын
Samiye bertalg betam new metemecheg❤❤❤
@Naol_Mosisa
@Naol_Mosisa 8 ай бұрын
lene yemtawera yakel new ytesemagn respect
@user-fe5ud8cn6h
@user-fe5ud8cn6h 9 ай бұрын
ደስ ስትል wow neche
@Nejat197
@Nejat197 9 ай бұрын
𝙤𝙠 ይቺ ልጅ ከማንያዘዋል ጋር ነው አዉቃታለሁ በድጿ ነው ያወኳት
@mahletadmasu731
@mahletadmasu731 8 ай бұрын
Yes man ene eko yet new makat biyew
@tabset8168
@tabset8168 6 ай бұрын
betam des yemil podcast nw background musicu yerebshal tenesh betkenesut
@yaftu4379
@yaftu4379 8 ай бұрын
ጀግናብየሻለሑ
@hababiy9747
@hababiy9747 7 ай бұрын
background music baynor melkam nw betam yirebshal,,,, beterefe nice media nw
@user-en4mj5ez8k
@user-en4mj5ez8k 8 ай бұрын
Wow amazing
@melatmedia2702
@melatmedia2702 8 ай бұрын
Please background sound በጣም ይረብሻል በትክክል መስማት አልቻልንም አስተካክለው
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 9 ай бұрын
Great speech wonderful Edene. 👍
@alem502
@alem502 8 ай бұрын
amazing ❤
@rasmassyom1024
@rasmassyom1024 8 ай бұрын
I wish this girl to my company ldrp. God bless u❤
@Etech1616
@Etech1616 9 ай бұрын
Proud of you girl ❤
@davedula7
@davedula7 3 ай бұрын
ሰዎች እኛን ያለ ፍላጎታችን ሚያቀምጡበት ቦታ አሁን እየተፈተንኩበት ነው ☝️ተምሬበታለው❤❤thanks
@user-bg7kb2vo3c
@user-bg7kb2vo3c 8 ай бұрын
ዋዉ ባጣም ሐስታማርነዉ
@karamcell
@karamcell 9 ай бұрын
Samiye yanten birogiram teketatiye hiyiwete biqeyer biye amenalew gin enam lemaigana medrekih layi egegni yihonal yeza sew yebelegni fetari
@rainfallforsleepandrelax148
@rainfallforsleepandrelax148 8 ай бұрын
I missed her. She was my type.
@karamcell
@karamcell 9 ай бұрын
Waw samiye meet set nat endate melkam amelwkakwt yalat
@addisentertainment1076
@addisentertainment1076 6 ай бұрын
የኔ ፍቅር❤
@HayatAhmedin-cb5dt
@HayatAhmedin-cb5dt 8 ай бұрын
Waw jegna neshe
@Habtamuworku-mf7zc
@Habtamuworku-mf7zc 7 ай бұрын
Respect Edaneeeeee❤❤❤
@oneofi8726
@oneofi8726 8 ай бұрын
Wow betam nw yetmarkubte 👍👍❤❤❤
@selamye.mariyamlij3886
@selamye.mariyamlij3886 8 ай бұрын
ዋው ይህ ቻናልን ትላንት ነው የተቀላቀልኩት የሴቶቹ አለባበስ አነጋገር ማርኮኝ ነው 🙏
@emebetfetene8892
@emebetfetene8892 8 ай бұрын
እኔም በጣም ጎበዝ ተማሪ ነበርኩ የተማሪ ፕሬዝደንት የተማሪ ካውንስል ብቻ ግን በጣም ጎበዝ ነበርኩ አንቺ ያለፍሽበትን አልፌበታለሁ ግን12 ልፈተን 1 ቀን ሲቀረኝ በጣም ታመምኩ ሙሉ ፈተናውን መስራት አልቻልኩም ውጤት ሲመጣ 250 ነበር ያመጣሁት ግን ሰው ምን ይለኛል ብዬ በጣም ጨንቆኝ ነበር ለቤተሰቦቼ ለመምህራኖቼ ለሚያውቁኝ ሰዎች ምንድነው የምላቸው የሚለው በጣም ከብዶኝ ነበር
@Zehabeshaethiopia
@Zehabeshaethiopia 8 ай бұрын
Ahun men lay new yaleshiw??
@linadani6276
@linadani6276 8 ай бұрын
ፕሮግራምህ ጉልበት አለዉ❤
@selambekele2023
@selambekele2023 8 ай бұрын
How many times we hear such kind of story in many social media. I am tired off.
@merru_23
@merru_23 8 ай бұрын
Wow!!!
@user-iw4be6ol1o
@user-iw4be6ol1o 8 ай бұрын
እባካቹ ሙዚቃውን ቀንሱት በጣም ይረብሻል፣ የቪድዮውን ጥራት ቀንሶታል
@Sunshine_et
@Sunshine_et 8 ай бұрын
The classical music bistekakel bekenesut😢
@hebronkefie1909
@hebronkefie1909 7 ай бұрын
Samiye sound’u tinesh yirebeshal yisetekakel
@Makiiiiiiiiiiii21
@Makiiiiiiiiiiii21 8 ай бұрын
እረ ትለያለሽ🥰🥰🥰🥰
@ccvcf7964
@ccvcf7964 9 ай бұрын
ጠንካራ ትውልድን እየፈጠራቹ ነው በርቱልን ብዙ ነገሮቼን ኣልፋቸዋለች ኣንዳዶቻችን ይጥሉናል ኣንዳዶቻችን ያጠነኩሩናል ፈተና ጥሩ ነው
@user-sl9vs3gj4e
@user-sl9vs3gj4e 9 ай бұрын
Woooooow❤❤❤❤❤❤
@etsube12
@etsube12 9 ай бұрын
❤❤❤Eduye wow
@kubraadem5062
@kubraadem5062 9 ай бұрын
yess tkkl neshi ymechishi👍👍❤❤🇦🇪
@nigistiadis1239
@nigistiadis1239 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤konjo nesh wow
@mariyoutubechan6250
@mariyoutubechan6250 9 ай бұрын
wow
@abenetwoldesenbet9117
@abenetwoldesenbet9117 8 ай бұрын
Gezeyen alabakenkum tetekemeyalew amesegenalew bertu
@YG_7934
@YG_7934 8 ай бұрын
Girl you inspired me a lot🥰 and you're right A class should not work for C class.
@Tta8yimm1ooo
@Tta8yimm1ooo 8 ай бұрын
እራሴን መቀየር እና አስተሳሰቤት ትልቅ ማድረግ እዳለብኝ ተረድቻለሁ። አመሰግናለሁ
@user-sn3lr2hz6p
@user-sn3lr2hz6p 9 ай бұрын
Eduye😘❤️
@godisgoodallthetime42
@godisgoodallthetime42 8 ай бұрын
Sami, have water!
@AmanHusen-pr1te
@AmanHusen-pr1te 7 ай бұрын
ክላሲካሉ ትንሽ ይረብሻል
@rukiamohammed4739
@rukiamohammed4739 8 ай бұрын
It is not nesery backgroud music
@selamitig6387
@selamitig6387 8 ай бұрын
Background yalew demtse kenese bele
ሊፋቱ ጨርሰው መጥተው ታርቀው ተመለሱ
1:03:18
KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት
Рет қаралды 118 М.
አስገራሚ ቆይታ ከ ረቂቅ ሳህሉ ጋር :-
1:13:31
KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት
Рет қаралды 103 М.
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 74 МЛН
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 38 МЛН
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 353 М.
ደረጀ ከበደ
1:12:29
Dereje Kebede
Рет қаралды 623
ደርግ እንደሚወድቅ ትንቢት ተናግሬ ነበር
2:19:43
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 14 М.
ሚስጥር ላወጣ ነው ሴቶች ይቅርታ 🙏
56:32
KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት
Рет қаралды 369 М.
مناظرة القرن بين الإسلام والمسيحية
3:38:31
የይቅርታ ጉልበት ፡- ከክፍል 1 የቀጠለ
53:03
KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት
Рет қаралды 34 М.
他们在说什么,不能当面说。#海贼王#路飞
0:15
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 10 МЛН
Funny Escalator #katebrush #shorts
0:11
Kate Brush
Рет қаралды 3,8 МЛН
Amazing 3 iPhone Trick Shot
0:32
That's Amazing Shorts
Рет қаралды 70 МЛН
iShowSpeed Does a Backflip into the WATER🤯⚡️
0:15
Reidar
Рет қаралды 21 МЛН
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
0:32
Love conquers all rules?
0:26
Den Do It
Рет қаралды 10 МЛН