''ሴት መሆን ምፈልገው ለልጄ ነው''- ዘቢባ ግርማ - ሰከላ| Sekela | Talk Show | Tigist Girma | Zebiba Girma | Abbay TV

  Рет қаралды 111,366

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

Жыл бұрын

#Abbay_plus #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #Tarikugankisinewmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Dishtagina #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Newethiopiantraditionalmusicvideo2022 #Newethiopianculturalmusicvideo2022 #Etv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethio360 #Ethioforum #Homeofethiopianmusic #ethiopianmusic #zebibagirma

Пікірлер: 119
@user-ow7fh3jz2p
@user-ow7fh3jz2p Жыл бұрын
እንግዶችሽን የምትቀበይበት የቤተሰባዊ ፍቅር እጅግ ይገርማል በተለይ ''የኔ ማር"ስትይ ውይይ ቲጂዬ እራስሽን ስለሆንሽ ሁሉም እምር ነው ያለብሽ በርቺልን
@hayatusman9086
@hayatusman9086 Жыл бұрын
ቲጂ ተዋናይት እድለወርቅ ጣሰውን ጋብዢልን
@khadheejaqte721
@khadheejaqte721 Жыл бұрын
ስለቲጂ የልቤ ነው የተናገርሺው ቤትዋን እንኳ ሲታይ ምርጥ ስኬታማ ብቁ ሴት ናት ቲጂ
@rehimamohammed120
@rehimamohammed120 Жыл бұрын
አሣዘኑኝ ባንዶቹ ወንበር ቢኖራቸው
@mimieska2802
@mimieska2802 Жыл бұрын
ድምፀ መረዋዋ ዘቢባ የአያትሽ ልጂ በመሆንሽ በጣም እድለኛ ነሽ ልነቅፍሽ አይደለም ግን ከአያት በላይ ቤተሰብ የለም ልጂሽንም ትልቅ ደረጃ ያድርሳት ❤️❤️❤️❤️
@user-mj1qq1ck8t
@user-mj1qq1ck8t Жыл бұрын
ዘቢባዬ አድናቂሽ ነኝ በጣም ነው የምወድሽ ሁል ጊዜ ደስስስ ይበልሽ የኔ ንግስት❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💋💋💋💋💋💋💋💋💋
@abbay-tv
@abbay-tv Жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 Жыл бұрын
ዘቡ ድምፀ መረዋ ገራገር ዘቡን ምቶዱ🙌🏻❤️❤️❤️🥰
@abbay-tv
@abbay-tv Жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@ftsumsbhatu6790
@ftsumsbhatu6790 Жыл бұрын
ኢትዮጱያዋን ለአርቲሰቶች ክብር ስጡ አትሳደቡ አይዞ ዘቢብ ። ( ኤርትራዊ )
@kalebtube9853
@kalebtube9853 Жыл бұрын
ዘቢባ የኔ ወደ አድናቂሽ ነኝ
@abbay-tv
@abbay-tv Жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@hiw.and.1297
@hiw.and.1297 Жыл бұрын
ዘቢባ መልካም ትዳር የኔ ትሁት
@addisken24
@addisken24 Жыл бұрын
ባንዶቹን ምነው ወንበር ነፈጋችሁአቸው።ወንበር ስጡአቸው ይቀመጡ።ቲጂ ለእነርሱም አስቢ።ቲጂዬ በርቺ ጥሩ ነው።
@hswetyyy339
@hswetyyy339 Жыл бұрын
ዘቢባየ የኔ ምርጥ ❤❤❤❤
@elianaadmasu1925
@elianaadmasu1925 Жыл бұрын
Wede zebiba endet endemiwedish I love you so much 😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😇😗😗😗😗😗
@selamteshome9303
@selamteshome9303 Жыл бұрын
ዘቢብዬ በጣም ነው የምወድሽ ♥ ቲጂዬ♥
@akiberhe2555
@akiberhe2555 Жыл бұрын
Very proud.
@keditube7321
@keditube7321 Жыл бұрын
ዘቢባየ ትንሽ ሜካቡ በዛ አንቺ እኮ የደም ገንቦነሽ በውነት ሣሙና በቂሽ ነው ደሥ ነው የምትይው አመለሸጋዋ
@abrakadabra611
@abrakadabra611 Жыл бұрын
The interviewer is a really talented women keep it up 🎉
@user-td9bp2hj7g
@user-td9bp2hj7g Жыл бұрын
ዘቡዬ ከሚዲያ ጥፍት ብለሽብኝ ናፍቀሽኝ ነበር
@cjcjiff134
@cjcjiff134 Жыл бұрын
ስታምሩ❤
@fadilaahmad4669
@fadilaahmad4669 Жыл бұрын
ዘቡ ጀግናናት
@abbay-tv
@abbay-tv Жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@selamawitkiros8241
@selamawitkiros8241 Жыл бұрын
ቲጂየ ዘቢባየ በርቱ
@user-lh7vh4ec8z
@user-lh7vh4ec8z Жыл бұрын
የኔ ማር
@kerimyefanuse6677
@kerimyefanuse6677 Жыл бұрын
እጠብቃለን ዜድዬ
@betelmengiste2865
@betelmengiste2865 Жыл бұрын
Betam asteway set nesh zemensh yibarek
@sameeraokbai2896
@sameeraokbai2896 Жыл бұрын
ዘቢቢ ✌✌👨‍❤️‍💋‍👨👨‍❤️‍💋‍👨🙋👭💞💖
@Ethopia22
@Ethopia22 Жыл бұрын
ቲጂ የኔ ወርቅ ልዩ ውብ❤️❤️❤️😘❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@martiyentwaleje7955
@martiyentwaleje7955 Жыл бұрын
Ewnutem biku sewt neshi gobezi 😘😘😘
@susutube2726
@susutube2726 Жыл бұрын
ዙዙ ድምፀ መረዋዋ እንቁ ነሽ ስወድሽ ከዘመናችን ልዩ የተፈጥሮ ድምፅሽ
@abbay-tv
@abbay-tv Жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@pomitekle5588
@pomitekle5588 Жыл бұрын
A person who has Hope always will do well . HOPE is the last thing ever lost !!! Keep looking forward to do well
@brtukanasefeasefe825
@brtukanasefeasefe825 Жыл бұрын
የኔ ውዶች ሁለት ውቦች
@abbay-tv
@abbay-tv Жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@nubekan.6628
@nubekan.6628 Жыл бұрын
Zebuya
@AminaAmina-zh8gv
@AminaAmina-zh8gv Жыл бұрын
❤👌🏼👌🏼
@aminaali1690
@aminaali1690 Жыл бұрын
👍👍👌👌👌😢😢❤❤❤
@selamalemetu7254
@selamalemetu7254 Жыл бұрын
ሁለቱ ውቦች ክበሩልን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@yezinasetaregu5716
@yezinasetaregu5716 Жыл бұрын
Hej kompis hur mår du jag är inte ❤️🧡💛🖤💜💓🇪🇹
@lulaman4883
@lulaman4883 Жыл бұрын
Yemer leba nachihu
@Ethopia22
@Ethopia22 Жыл бұрын
❤️❤️❤️
@brtukanasefeasefe825
@brtukanasefeasefe825 Жыл бұрын
ትጅዬ የኔ ንግስት
@abbay-tv
@abbay-tv Жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@lillyl4262
@lillyl4262 Жыл бұрын
A little advice to the interviewer, stay professional don’t use words like Yene marr it’s so unprofessional
@meronteshale7976
@meronteshale7976 Жыл бұрын
ቲጂ ዶክተር መስከረምን ጋብዥልን
@abbay-tv
@abbay-tv Жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@iloveethiopia6348
@iloveethiopia6348 Жыл бұрын
እድለወርቅ ጣሳዉን pls
@user-wh5zr4vk3c
@user-wh5zr4vk3c Жыл бұрын
የኔዋ የምወድሽ የኔ አንደኛዬ❤❤❤
@abbay-tv
@abbay-tv Жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@hiwilove8481
@hiwilove8481 Жыл бұрын
Yene leyu enatye yene geragre ezi atfim beye metahu❤❤❤❤🤣🤣❤❤
@hiwilove8481
@hiwilove8481 Жыл бұрын
Zebuye❤❤❤👏🏼👏🏼👏🏼telyalesh❤❤👏🏼👏🏼wededdd
@user-wh5zr4vk3c
@user-wh5zr4vk3c Жыл бұрын
@@hiwilove8481 የኔ ገራገር የኔ የምነው ሸዋ ቆጣሪ የምወድሽ እሷ ካለች የትም አለው እያወቅሽ😂❤❤❤
@user-wh5zr4vk3c
@user-wh5zr4vk3c Жыл бұрын
@@hiwilove8481 ❤❤❤❤
@barishaweta4639
@barishaweta4639 Жыл бұрын
Silemwedat
@nubekan.6628
@nubekan.6628 Жыл бұрын
Fetar .yesedglshi
@mitikekelif8873
@mitikekelif8873 Жыл бұрын
ዘቢባ ድርብብያለች
@abbay-tv
@abbay-tv Жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@meseretmohammed6035
@meseretmohammed6035 Жыл бұрын
Tg argist artist benatesh mesekerem abera.akerelen
@betelehemasnake6673
@betelehemasnake6673 Жыл бұрын
Beka manem eyetenesa gazetega mehon jemeru
@abbay-tv
@abbay-tv Жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@abisiniyadire1807
@abisiniyadire1807 Жыл бұрын
gazetegna ena host yleyal eko, gazetegna is more professional, manim sew host mehon ychlal enqwan professional tewanay honesh. Hope you understand sis.
@merihanalove9287
@merihanalove9287 Жыл бұрын
Zd yna yewahe yna mlkame yna chewa yna sate sewdeshi eko kfe kfe beyilge
@abbay-tv
@abbay-tv Жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@Sammy_34567
@Sammy_34567 Жыл бұрын
Camera Men - 1- audience lay yemetaregut camera beye secondu betam yedeberal… 2- Ke guestochu jerba yalew TV bitefa tiru new… betam distract yaregal
@sanyii9438
@sanyii9438 Жыл бұрын
Chirawun Sint gezash..kiki
@ojjf8654
@ojjf8654 Жыл бұрын
ሀሞ
@adengabrakiden1183
@adengabrakiden1183 Жыл бұрын
TEGEY HAFETEYE SHEKORENA MAREYE BETAME EWEDESHALO HFETEYE ARETESETE ZEBEBAYE SEWDESHE YENE ENEKWO LESANE WEREKE ZEBEBAYE DEGEMESHE WELEGE BADEYE M!REYAME TEGE FELEKELEKE KEBERETE YEBEZALAHEWE TGE ZEBEBE AWEDESHE ALEWE
@abutesfaye2697
@abutesfaye2697 Жыл бұрын
የኔ ማርን ቀነስ አርጊው
@kassahunfekadu5800
@kassahunfekadu5800 Жыл бұрын
መነነነነነነደነ ነንወወ
@user-fz2bt6br9c
@user-fz2bt6br9c Жыл бұрын
ተው ሴቶች አጭር እየለበሳችሁ አትሳቀቁ ምን የሚሉት፣መበላቀጥ ነው ኤጭ
@abbay-tv
@abbay-tv Жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@yeabsiragetahun7830
@yeabsiragetahun7830 Жыл бұрын
Yet nw yemizegajewu botawu yet nw yemetaweku negregn ena mecha nw
@abbay-tv
@abbay-tv Жыл бұрын
ዘወትር እሁድ ምሽት 2 ሰዓት በአባይ ቲቪ, Every Sunday night at 2 o'clock on Abay TV.
@wessenemiru9612
@wessenemiru9612 Жыл бұрын
Tg tiru new. Yebandu abalat mekom yasechenikal. Bemaichawutubet seat yekemetu
@eluandab3912
@eluandab3912 Жыл бұрын
Exactly yasazinalu
@abbay-tv
@abbay-tv Жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@rekikmisgana8597
@rekikmisgana8597 Жыл бұрын
ሰው መርጦ ነው እንዴ ሴት ወይ ወንድ ሚሆነው? ርእስ አስተካክሉ እንጂ
@eluandab3912
@eluandab3912 Жыл бұрын
Bandun min alebet weniber bitazegajulachew tg yidekimal eko endeeeeee
@abbay-tv
@abbay-tv Жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@Sammy_34567
@Sammy_34567 Жыл бұрын
Seifu lay yalutem band komew new yemikoyut eko
@eluandab3912
@eluandab3912 Жыл бұрын
@@Sammy_34567 copy paste new beyigna keseyifu program lenegeru seifu yerasu kelem silalew hulum des bilot new yemiyayew
@kedestzegeye992
@kedestzegeye992 Жыл бұрын
TG gen yene mare yemtyew neger yastrlal it’s not a professional
@susutube2726
@susutube2726 Жыл бұрын
ከፍ በይ ይገባሻል
@abbay-tv
@abbay-tv Жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@Miriamkk
@Miriamkk Жыл бұрын
This girl is desperately trying to imitate Hanna Yohannes 😢😢😢
@mg-kb9cr
@mg-kb9cr Жыл бұрын
ክክክክክ አሽቃባጭ
@senaitlilay1846
@senaitlilay1846 Жыл бұрын
ጭብጨባው ያሰለቻል
@esayastadesse7364
@esayastadesse7364 Жыл бұрын
ዘቢባ ግርማ በጣም ዘልዛላ ሰካራም እንደሆነች ስንቶቻችሁ ታውቁ ይሆን???
@hime5767
@hime5767 Жыл бұрын
If you have nothing good to say please hold your piece 🙏
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Жыл бұрын
አረ አናቅም
@kedestzegeye992
@kedestzegeye992 Жыл бұрын
Omg ere tew
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 Жыл бұрын
አረ
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 Жыл бұрын
ጌታን በል😢🙄
@user-bm9iq8do2h
@user-bm9iq8do2h Жыл бұрын
ሴት መሆን የምፈለገው የምትይው እና ታድያ ወንድ መሆን አማረሽ ? ሲቀጥል ስምሽን ስምሽን ቀይሬ አይመጥንሽም 👎
@user-bh3sd1jc9z
@user-bh3sd1jc9z Жыл бұрын
እብድ
@tees1045
@tees1045 Жыл бұрын
Fesam
@tregeicell2596
@tregeicell2596 Жыл бұрын
አንቺ ማነሽ ፈሳምም ክክክክክክክ
@dddsdt902
@dddsdt902 Жыл бұрын
አዎ ትክክል ነች ሴት መሆን መታደል ነውአቺ ምናስቀናሺ ገልቱ
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 Жыл бұрын
እሩዝ አይምሮችሽን የደፈነው
@teddikebede6922
@teddikebede6922 Жыл бұрын
ጋለሞታ ለጋለሞታ ተገባበዙ
@helenkefelegn7638
@helenkefelegn7638 Жыл бұрын
Ayebalem
@eh9850
@eh9850 Жыл бұрын
ችግር አለብህ?
@teddikebede6922
@teddikebede6922 Жыл бұрын
ችግርማ ይለባቸሁ እናተ በእምነት የምትነገዱ ደፋሮች
@marimasd6628
@marimasd6628 Жыл бұрын
Adegna neshi mare zebeba berechi 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@abbay-tv
@abbay-tv Жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,3 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 59 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 31 МЛН
ዘመድኩን በቀለ  አዲስ መረጃ !!!!!!!
Ethio hulu media ኢትዮ ሁሉ ሚዲያ
Рет қаралды 1,6 М.
የእምዬ ማዕድ ለልጆቻችን ማህበር
14:53
አርዓያ Areaya
Рет қаралды 386
"მიხო და მარო"-კომედიური სერიალი; 54-ე სერია; პაატა გულიაშვილი-Paata guliashvili
28:11
პაატა გულიაშვილი"-შამო და იხახანე"
Рет қаралды 82 М.
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,3 МЛН