ሴት ሙሽራ ከወንድ ቀኝ የመሆኗ ምስጢር

  Рет қаралды 11,883

Mahedere Tewahedo

Mahedere Tewahedo

5 жыл бұрын

Facebook - - mahederetewahedo
More Video
KZfaq- / mahederetewahedo

Пікірлер: 145
@LoveLove-or6li
@LoveLove-or6li 5 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ትምህርትህ ብሰማውም አልጠግበውም በተለይ ሰለ ጋብቻ
@user-pe5yo3jf8i
@user-pe5yo3jf8i 5 жыл бұрын
እንኳንም አደረሳቹ ለበአለ እርገቱ በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
@hanayemaryam12
@hanayemaryam12 4 жыл бұрын
በዚ ክብር ያገቡ በጣም የታደሉ ናቸው እንዴት ደስ ይላል ባሃይማኖት ታንፆ አለ ማደግ ለብዙ ሃጥያትና መዘዝ ያዳርጋል ቃለ ሂወት ያሰማልን እናመሰግናለን
@user-ie1bi8zn7j
@user-ie1bi8zn7j 5 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማል ፀጋውን ያብዛልህ አስተማሪ ነው የተማርነውን ተግባር ላይ እንድናውለው. ፈጣሪ ይርዳን አሜን
@misrachkelboro2555
@misrachkelboro2555 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን
@romanhabtom124
@romanhabtom124 5 жыл бұрын
ጸጋውን ያብዛልን ቃለ ሂወት ያሰማልን ለዚህ ክብር የምበቃበት ቀን እናፍቀዋለሁ፡ በጸሎት ኣስቡኝ
@lubabahussein9045
@lubabahussein9045 Жыл бұрын
ወንድማችንቃልሂወትያሰማልእግዚአብሔርአብዝቶይባረክህ
@burtukannvgvsblowwaw357
@burtukannvgvsblowwaw357 5 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እጅግ በጣም ጣፋጭ የሆነ ትምህርት ነው እድሜዘመንህ የተባረከ ይሁንልህ ከዚህ በላይ እድታገለግል እግዚአብሄር ይደግፍህ ፀጋውን ያብዛልህ
@zadyarsemalij9065
@zadyarsemalij9065 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለመምህርችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በፀጋ በጤና ያኑርልን
@saragasa174
@saragasa174 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@atsedeayalew3347
@atsedeayalew3347 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በዕውነት መምህራችን ቃለህት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-zn1iw5ti4v
@user-zn1iw5ti4v 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ተስፋ የምናድርጋት ርስት መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በእድሜና በጤና እግዚኣቢሔረ ያቆይልን ኣሜን
@ethiopia1dhe415
@ethiopia1dhe415 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን
@user-cf5yx8jw9m
@user-cf5yx8jw9m 5 жыл бұрын
አሜን፫ ቃለ ሂወት ያሰማልን በእውነት ወሳኝ ትምርት ነው አመሰግናለው
@user-uw4vx6nb6u
@user-uw4vx6nb6u 5 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
@destaayalew7812
@destaayalew7812 5 жыл бұрын
አሜን መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን እድሜና ፀጋ ያብዛልህ በእውነት ያላወኩትን እንድውቅ ጠቅሞኛል መምህር በርታልን
@EeEe-bl6kw
@EeEe-bl6kw 5 жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ችን እግዚአብሔር ፀገውን ያብዛልህ ወድማችን
@hayanoteolla9975
@hayanoteolla9975 5 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ሚስጢሩን ይግለፅልን በእውነት በጣም ደስ እሚል ትምህርት ነው
@user-zz8eq2xl1u
@user-zz8eq2xl1u 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን ምስጋናችን ከልብ ነው
@user-zj3to3tp7j
@user-zj3to3tp7j 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማን መምህራን
@user-gj1fb2ff3w
@user-gj1fb2ff3w 5 жыл бұрын
ተመስገን አምላኬ እሄን እንድሰማ ሰለፍቀድክልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ይቅርታ ዲስ ላይክ ምትሰጡ ልጆች ቸርነቱ የማያልቅበት እግዚአብሔር ማስተዋል ያድለን
@misrachkelboro2555
@misrachkelboro2555 5 жыл бұрын
ኤልሸዳይ ሁሉን ቻይ ዲሲ ለይክ ምን ማለት ነው
@user-cg6ug6re1s
@user-cg6ug6re1s 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@etopilna2741
@etopilna2741 5 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን በድሜ በፀጋ ይባርክልን
@endehaftekeros4647
@endehaftekeros4647 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@topiyadejene8205
@topiyadejene8205 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መሞህራችን
@meyou-fp7ol
@meyou-fp7ol 5 жыл бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን በርቱልን እየተከታተልናችሁ ነው ቡዙም እየተጠቀምን ነው ማሕደረ ተዋህዶ
@Lenova-vo1hj
@Lenova-vo1hj 5 жыл бұрын
አዎ በጣም ጥሩነው ደስ ይለኛል ስሰማው በእውነት ፀጋውን ያብዛላቹ እግዚአብሔር አምላክ
@user-oc8oe7rr6j
@user-oc8oe7rr6j 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@saraabata1580
@saraabata1580 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን
@mozaalmarzouki8531
@mozaalmarzouki8531 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@aemetsilasi7370
@aemetsilasi7370 Жыл бұрын
ቃል ሂወት ያሠማልን
@simonsimon9677
@simonsimon9677 5 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@user-ut9hr1ry9u
@user-ut9hr1ry9u 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@zinashnigusse763
@zinashnigusse763 5 жыл бұрын
አሜን፫ የህይወት ቃል ያሰማልን
@user-tj5xp6qc2o
@user-tj5xp6qc2o 5 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን ለኛም የሠማነውን በልቦናችን ያሣድርብን አሜን
@firhewotyenatenafaki6256
@firhewotyenatenafaki6256 5 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
@Lenova-vo1hj
@Lenova-vo1hj 5 жыл бұрын
መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልኝ አሜን
@rutadebsay1785
@rutadebsay1785 5 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@user-wi8np1ld4d
@user-wi8np1ld4d 5 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንቃለይወያስማልን
@user-bs2sx3ks2v
@user-bs2sx3ks2v 5 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሠማልን
@user-hl3sf1lh7r
@user-hl3sf1lh7r 5 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት አሰማልን በርቱ
@toztamola1701
@toztamola1701 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ ፈጣሪ
@zerafiychrenate1026
@zerafiychrenate1026 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤️💚💛
@gatemare4824
@gatemare4824 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለመምህራችን ።
@massaratedabala2109
@massaratedabala2109 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰመልን መምህር እግዚአብሄር ፀጋሁን ያብዛልን እግዚአብሄር ያክብርልን
@htdvjthr1hu4grhdhr50
@htdvjthr1hu4grhdhr50 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን
@etebegnkosheshalewamlakebe356
@etebegnkosheshalewamlakebe356 5 жыл бұрын
Amen Kale Hewoten yasemalen
@zerafiychrenate1026
@zerafiychrenate1026 3 жыл бұрын
ቃለህይወትያሰማልን
@saniethio1706
@saniethio1706 5 жыл бұрын
አሜን
@user-ln6ww3ez2q
@user-ln6ww3ez2q 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ደስ የሚል ትምህርት ነው
@astekastek1000
@astekastek1000 5 жыл бұрын
አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እስኪ ስራተ እሩካቤ ትምርት አስተምረን ትውልዱ እጅግ ከባህሉ እየወጣ ነው የዝሙት ፊልም እያየ የተዋህዶ የሩካቤ ስራት ቢማር ብዬ አስባለለሁ ለምን ከሀይማኖታዊ ድርጊት ስለወጣ ሊገፀጥ ቢገባ ከዛም ወደንስሀ እንዲገባ
@fgrgxybf5852
@fgrgxybf5852 5 жыл бұрын
ትክክል
@user-vz5ph7yd9t
@user-vz5ph7yd9t 5 жыл бұрын
ይሄ ማለት ድራማም ማየት የለብንም ማለት ነው
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 5 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@user-un4qt8nm5e
@user-un4qt8nm5e 5 жыл бұрын
በእውነት ቃለሂወት ያሰማልን
@hayath8505
@hayath8505 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@user-op4qv6jz9c
@user-op4qv6jz9c 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን። ጸጋው ያብዛልክ ወድማችን።
@user-ys2sj1mp9k
@user-ys2sj1mp9k 5 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመናህን አብዝቶ ይባርክልን በርቱ እግዛብሔር ያበርታችሁ
@adebabaygoshe5779
@adebabaygoshe5779 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@abebechsergawi1035
@abebechsergawi1035 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን
@user-ze4wr2lq1c
@user-ze4wr2lq1c 5 жыл бұрын
ኣሜን (3)ቃለህይወት ያሰማል ን
@warkeneshisalamoon7325
@warkeneshisalamoon7325 5 жыл бұрын
Amen amen amen
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን የሠማነውን በልባችን ይፃፍልን አሜን
@saralove7453
@saralove7453 5 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ትምህርትህ ብሰማውም አልጠግበውም በተለይ ስለ ጋብቻ
@citycell3566
@citycell3566 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያግልግሎት ዘመነወትን ያርዝምልን በቤቱ ያፅናልን፡፡ አሜን
@sabletethiopia2339
@sabletethiopia2339 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን በርቱልን
@mahratmahrat4058
@mahratmahrat4058 5 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@user-hm2ho6nc7o
@user-hm2ho6nc7o 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@letinaasfaw8289
@letinaasfaw8289 5 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN!!!!!kal hiwet yesemaln🙏🙏🙏🙏🙏
@kasechbimrew2714
@kasechbimrew2714 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-oc7vt5qu5m
@user-oc7vt5qu5m 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
@patypaty2653
@patypaty2653 5 жыл бұрын
እነመስግነለን
@user-kc5mq8so7t
@user-kc5mq8so7t 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን
@salamhabta599
@salamhabta599 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን
@lilyayelech9009
@lilyayelech9009 5 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በመንግሥቱ በመጣ ጊዜ በቀኙ ያድርገን አሜን !
@aynalemaynalem6556
@aynalemaynalem6556 5 жыл бұрын
ቃለህይወት ያስማልን
@carema1079
@carema1079 5 жыл бұрын
Amen be ewuet kale hyiwet yasemlan membrachin desss yemil tmhrt new
@mangestu4336
@mangestu4336 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫
@user-ee9we1bp6z
@user-ee9we1bp6z 5 жыл бұрын
መመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት መምህራችን ካለስቸገርኮት ጥያቄ ነበረኝ እሱም ስለ ስረአተ ቁርባን ቢያስተምሩን(የቆረበሰው አመጋገብ ካልቆረበ ሰው ጋር የለውን የአመጋገብ ስርአት)
@massaratedabala2109
@massaratedabala2109 5 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሄር ይስጥልን እኔ በአገራችን በኦሮምያ ክልል ሙሽራ ትካናናበሌች እና ለምን እንዳሆና አለሁቅም ነበር እሄም ብቸ ሰይሆን ብዙ ናጋር ታናግሮሃል ብዙ ነገር ታምራሌሁ የሰመናሁን በልልቦናችን ያሰድርልን አሜን አሜን አሜን
@alem4310
@alem4310 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን
@fatangewindy3899
@fatangewindy3899 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማል
@frehiowtgetachew6422
@frehiowtgetachew6422 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለመምሕራች ያገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን
@selamDebebe-xj5nu
@selamDebebe-xj5nu 5 жыл бұрын
Kale hiywetini yasemalini
@messigezu2091
@messigezu2091 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@asterethiopiaorthodox5793
@asterethiopiaorthodox5793 5 жыл бұрын
Amene Amene Amene
@pitybit9527
@pitybit9527 5 жыл бұрын
Kali ewti yasemline AMEN AMEN AMEN
@user-or7hf4dm2l
@user-or7hf4dm2l 5 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በጫጉላ ጊዜአቸው / ከተጋቡ እስከ አመት ድረስ ነው የማይጾሙት ወይስ እስከመቼ ነው ንገሩኝ?
@genetgenifitwi5760
@genetgenifitwi5760 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የማታልፈዉን መንግስት ያዉርስልን በዕድሜ በጸጋ ያኑርልን።
@getanehayalew7224
@getanehayalew7224 5 жыл бұрын
Ebakachihu niseha sint ayinet nat
@mrphone823
@mrphone823 5 жыл бұрын
Kalhiwet yasemalen tsegawen yabzalacuu lezy kber beslam ulachenen yabkan yebkutenm yatsenaln
@samsungj4core545
@samsungj4core545 5 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏💖❤❤
@user-ys1sq8xl5g
@user-ys1sq8xl5g 5 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይውትን ያስማልኝ መምህር አንድ ጥያቄ ነበርኝ ከቻላችሁ መለሱልኝ ለጋብቻ የጠየቀኝ ልጅ በእድሜ እኔ 2 አመት እበልጠዋለሁ እናም ይህ ሀፀት ነው ውይስ አይደለም
@senayitdamtew583
@senayitdamtew583 5 жыл бұрын
እውነት ለመናገር አንተን ማዳመጥ ከጀመርኩ ለውጥ አይቻለሁ
@tibebebelihu8873
@tibebebelihu8873 5 жыл бұрын
senayit damtew ተመስገን:: ሰምተን ለመጠቀም በሕይወት እንድንኖርበት አድርርግልን ማለት ይህ አይደል:: አሁንም የምንፀናበትን ሀብት መድኃኔዓለም ያድለን:: ይበርቱልን
@iyarusiyarus493
@iyarusiyarus493 5 жыл бұрын
kalyot Yasamaln AMEN
@leteshawa5681
@leteshawa5681 5 жыл бұрын
amen amen amen memehrachn kalehewt yasemalen abatachen sedtgnach lejochn yasebun lgan belbnachn yasadrlen amlakachn mdahealm🙏🙏💖🇪🇹💒💖💚💛❤😭
@fathimamohamed9703
@fathimamohamed9703 5 жыл бұрын
kalhiyot yasamalin ameen
@kelemuateka995
@kelemuateka995 4 жыл бұрын
Anen kalehywtn yasemaln
@hiwotfeker7767
@hiwotfeker7767 5 жыл бұрын
Kal hwot yasamalin memharchn edaman tena yistot
@user-uo3yt8by7u
@user-uo3yt8by7u 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ይቅርታ እዚ ለይ ግን መሽረት ወይም ሙሻራ በጫጉላ ግዚ ቤት ክርስትያን ከለከል ከሆነ እቤት ሆኗ መፅሀፍ ቅዱስ መንብበ ይችላሉ ወይስ ?????
@tibebebelihu8873
@tibebebelihu8873 5 жыл бұрын
ወ/ማርያም የቅዱስ ማካኤል ልጅ አዎን ጸሎት ማድረግም መጽሐፍ ቅዱስ ማንበብም ይቻላል
@user-uo3yt8by7u
@user-uo3yt8by7u 5 жыл бұрын
@@tibebebelihu8873 እሽ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለዓለም ፀንታ ትኑር!!!!
@user-so5wf4pf1r
@user-so5wf4pf1r 5 жыл бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን መምህር በቅርቡ ላገባ ዝግጅት ላይ ነኝ ግን ፍቅረኛዬ በመፈሳዊ ህግ መጋባታችን ከቅርብ ግዜ ወዲህ እያስፈራው ነው ማለትም እኔ ሀጥያተኛ ነኝ የእግዚአብሔር ስጋና ደም አይገባኝም በዛላይ ስጋወ ደሙን ተቀብዬ ድጋሚ ሀጥያት ብሰራስ ይለኛል በቻልኩት ላስረዳው ሞከርኩ ግን ሊረዳኝ አልቻለም እኔም ከሱ መራቅ አቃተኝ እግዚአብሔርንም ማስቀየም አልፈልግም ምን ላድርግ እባካችሁ መላ በሉኝ ስለ እግዚአብሔር
@tibebebelihu8873
@tibebebelihu8873 5 жыл бұрын
ህያብ የአማኑኤል ከሰሞኑ አንድ ምላሽ ይዘን እንመጣለን ይከታተሉን:: በዚሁ ለመመለስ ትንሽ ስለሚሰፋብን ነው
@astekastek1000
@astekastek1000 5 жыл бұрын
እህቴ ስለቅዱስ ቁርባን እውቀት ስሌለው ነው ሲጀመር ሀጥያት ስሩ መች ተባልን ቅዱስ ቁርባን ተቀብዬ ሀጥያት ብሰራስ ሚለው በካህናት አስመክሪው እናት ደሞ ሴጣንም ትልቅ ውግያ ያረጋል በዚህ ቅዱስ በሆነው ጋብቻ እንድታገቡ እሱ ያቀዋል ከኛ በላይ የምናገኛው በረከት በዚሁ አጋጣሚ ስለቅዱስ ቁርባን ያስተማረን መምህር አቤል ብለሽ ግቢና በይቱብ ሊሰማው አርጊው በርገጠኝነት ሀሳቡ ይቀይራል እኔ የወንጌል እጥረት ስላለበት ነው ብዬ ስላሰብኩ ነው ባለማዊ እንዳታገቢ እናቴ ሴጣን ደስ አታሳኚ ጌታሽን ደስ አስኚው እንጂ እህቴስለቅዱስቁርባንእውቀትስሌለውነውሲጀመርሀጥያትስሩመችተባልንቅዱስቁርባንተቀብዬሀጥያትብሰራስሚለውበካህናትአስመክሪውእናትደሞሴጣንምትልቅውግያያረጋልበዚህቅዱስበሆነውጋብቻእንድታገቡእሱያቀዋልከኛበላይየምናገኛውበረከትበዚሁአጋጣሚስለቅዱስቁርባንያስተማረንመምህርአቤልብለሽግቢናበይቱብሊሰማውአርጊውበርገጠኝነትሀሳቡይቀይራልእኔየወንጌልእጥረትስላለበትነውብዬስላሰብኩነውባለማዊእንዳታገቢእናቴሴጣንደስአታሳኚጌታሽንደስአስኚውእንጂ
@user-so5wf4pf1r
@user-so5wf4pf1r 5 жыл бұрын
@@tibebebelihu8873 እሽ እጠብቃለሁ
@user-so5wf4pf1r
@user-so5wf4pf1r 5 жыл бұрын
@@astekastek1000 እሽ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ እህት ወንድሞቼ
@misrachkelboro2555
@misrachkelboro2555 5 жыл бұрын
አይዞሽ ሴጠን ልፈታታን ናዉ ምን አልበት ድንግልና አቶ ከሆና በቁርበን እዳ ምቻል ንጋር እብ ካለሽ ግዜ ስጠኝ በዪ ማርያም ትርዳሽ
@user-nc4vu2nn4n
@user-nc4vu2nn4n 4 жыл бұрын
ስላም ለእናንተ ይሁን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ጥያቄ ልጠይቅ ፈልጌ ነበር ብምን ምክንያት ላቅርበው ወይም እርስዎ ማግኘት የምንችለው በየት ነው
@aemetsilasi7370
@aemetsilasi7370 Жыл бұрын
ጥያቄ ነበረኝ
@muluatsibaha8469
@muluatsibaha8469 5 жыл бұрын
Kal hewit ysemaln
@maranatatube4525
@maranatatube4525 5 жыл бұрын
AMEN! kalehiwotn yasemalgi Godigaye kefkergwa kemagebato befite argezechi yemifelgute neseha gebetew bekurebane megabat yifelgalu Engihe tedochi bekurbane edayigabu yemikelkelachiwe nger ale?edibetkrstiyane asetmeherote edit yitayale? Keyikerta gare #Haimanot
@tibebebelihu8873
@tibebebelihu8873 5 жыл бұрын
Haimanot mesfin ቅዱስ ቁርባን በንስሐ ተመልሰው ለሚቀርቡ ሁሉ የተሰጠ የኃጢአት ሥርየት ማግኛ ምሥጢር ነው:: የንስሐ አባት ይዘው ተማምነው ተዘጋጅተውበት መቀበል የሚከለክላቸው ሥርዓት የለም:: ዋናው አባት ይዘው ተናዝዘው ወደዚህ ታላቅ ክብር ለመብቃት በትህትና በተሰበረ መንፈስ መቅረብ ነው:: ይህን ያሳሰባቸው እግዚአብሔር እንዲያስፈፅማቸውም ተግተው በመጸለይ ደጅ ጠንተው ይቅረቡ::
@maranatatube4525
@maranatatube4525 5 жыл бұрын
@@tibebebelihu8873 Amen! Egziabher yakberlgi! Kersu kehonute gare yikelakelne!
ተዝካርና ቁርባን
17:39
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 12 М.
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 24 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 36 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 35 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 88 МЛН
በአንዳች አትጨነቁ
25:29
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 104 М.
የት መቼና እንዴት እንጸልይ? ክፍል አንድ
22:05
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 265 М.
የሴቶች መከናነብና ተፈጥሮ
13:34
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 15 М.
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 24 МЛН