ሴቶች ከእኔ ተማሩ ቤተክርስትያን አትሄጂም አለኝ መልካም ወጣት ወደተለወጠው ህይወት 2014 ምስክርነት @MARSIL TV WORLDWIDE

  Рет қаралды 152,074

MARSIL TV WORLDWIDE

MARSIL TV WORLDWIDE

2 жыл бұрын

SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Пікірлер: 505
@eneyefiqrtwilidnegni9874
@eneyefiqrtwilidnegni9874 2 жыл бұрын
አረ አንቺ ጀግና ነሽ ውይ ደስ ስትዪ በርቺ በጌታ በሃይሉ ችሎት የበረታሽ ሁኚ እንቅፋት ከመንገድሽ ላይ ይጠረግ እና እኔ ተማሪዎች እንዲ የተማሩትን ሲናገሩ ስሰማ በጣም ነው ደስ የሚለኝ እውነት ዮኒ ምን ተረዳክ ተረዳሽ እያልክ እያስነሳ ጠይቃቸው በዛ ውይይት መሃል አንዱ ከአንዱ ይማራል የተረዱትን በአጭሩ መግለጽ መቻል አለባቸው ሁሉም ነክቶኛል ከማለት ይልቅ
@tigistnicola3301
@tigistnicola3301 2 жыл бұрын
የተናገረችዉ ነገር አሁን ያለሁበት ሕይወት ነዉ ግን አላገባሁም አስተካክላዉ ተባረክልኝ እህቴ ዮንዬ ጄግናዬ ነህ ከጌታዬ በታች❤🙏
@h.t.7741
@h.t.7741 2 жыл бұрын
Don't get married UNBELEVER please 🏃‍♀️ 🏃‍♀️ 🏃‍♀️ 🏃‍♀️ 🏃‍♀️ I have 14 years experience. Imagine what I went through
@mulusewumotivation
@mulusewumotivation 2 жыл бұрын
ዘንድሮ በተገፋው ልክ ነው እየጦፈ ያለው
@lalitolesa5922
@lalitolesa5922 2 жыл бұрын
መገፋት እኮ ጥሩ ነዉ
@samuelurkato8011
@samuelurkato8011 2 жыл бұрын
wow zendiro liyu newu
@mariyammariyam1774
@mariyammariyam1774 2 жыл бұрын
ጌታ ክብሩን ጠቅሌሎ ይውሰድ
@cristelporco9390
@cristelporco9390 2 жыл бұрын
✅💯
@eysusyadenaleysusfekernaw627
@eysusyadenaleysusfekernaw627 2 жыл бұрын
ዛመንክ የባርክ ❤️❤️❤️❤️❤️ ጋበቶካል ♥️♥️♥️♥️♥️💕💕💕💕💕💕💕
@sayescell9271
@sayescell9271 2 жыл бұрын
ዮን በክብር ላይ ክብር በሞገስ ላይ ሞገስን ያጎናፅፍ ኑርልን
@maranat7829
@maranat7829 2 жыл бұрын
የጠለቀዉንና የተሰዎረዉን የምገልጽ የዳንኤል አምላክ አለ በሰማይና በምድር ክብር ለአብ ክብር ለዎልድ ክብር ለመንፍስ ቅዱስ ይሁን ዮንያችን ጌታ እየሱስ እንደምድር አሸዋ ያብዛክ መልካም ዎጣት እየጎረፉ ነው ጌታ እየሱስ ብያቹን ያድናል ይታድግማል ዘንድሮማ ጉድ ነው ሃለሉያ ክብር አለ 🙏🙏✝❤❤🍒🍒🍒
@dinknesh3524
@dinknesh3524 2 жыл бұрын
ክብሩ ለጌታ ይሁን ዮንዬ ተባረክልኝ❤💖💕 እዉነት ተሳክቶልሃል 😅🙏❤
@yeshemoola4169
@yeshemoola4169 2 жыл бұрын
የበግ ለምድ መስለው ሀሰተኛ ነብያቶች ይመጣሉ ይላል መፅሀፋችን
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
የሚገርም መረዳት እግዚአብሔር ይመስገን ትውልድ እያመለጠ ነው ዮዬ ተሳክቶልሃል ተተኪ ትውልድ እየመጣ ነው ዋው
@minenmar6433
@minenmar6433 2 жыл бұрын
ምን አይነት ዘመን ነው። ቤቲዬ ንግግር ትችያለሽ። በኑሮ መግለጥ የለሽበትም። ባላውቄሽ ዬቆጨኝ ነበር። እናትሽ የምታፍርብሽ በአደባባይ ወተሽ የልጁን ህይወትና ቤተሰብ እየበጠበጥሽ። በቤዳይ ሆነሽ እንደ ተበዳይ ስትቀርቢ እግዚኣብሄርን ፍሪ። ፈራጅ እግዚኣብሔር ያያል። እስኪ የለቀቅሽው ስራ፤ የምትገፊው መልካም ሰዎች። ራስ ወዳድነትሽን አቁሚ፤ መልካም ጭንቅሊት ይኑርሽ። ስራ ውደጂ። በትዳር ውስጥ ወጣ ገባ የሌላ ሰው ልጅ ይዞ መምጣት ነው:: ራስሽን ለውጪ; መልካም ሚስት ብትሆኚ ኖሮ ፍቅርን በትዳርሽ ታበለፅጊ ነበር:: በኑሮ በመልካምነት ተገለጪ
@hulumyalifal-jq1zz
@hulumyalifal-jq1zz 2 жыл бұрын
ተባረክ my sister ከአለማው ሰው ሳወራ ነው እየደበረኝ ነበር አንቺን ስሰማ 🙏ክርስቶስ ምርጫ ነው 🙏ሰው ለማስደሰት አምላኬን በደልኩ 😭😭😭ያው ይቅር በይ አምላክ ነው እንጅ 🙏🙏ላላወራ እግዚአብሔር ንቶርኩን ይዝጋው 🙏
@rahelburtukan422
@rahelburtukan422 2 жыл бұрын
ዘመንሽ ይባረክ እህቴ ገራሚ መልእክት ነው።ዬኒ ዘመንህ ይባረክ
@yeshemoola4169
@yeshemoola4169 2 жыл бұрын
ምኑን ይባርክላታል መንፈስቅዱስ እየራቃት ነገ መታ ኢቢየስ መታ ድራማ ነው ማለቶ አይቀርም
@tsedalerashaw6273
@tsedalerashaw6273 2 жыл бұрын
Yechen lege betam adekatalehu kalefachebate mengede wastewa yetakamata ewenate ale tebarake
@minenmar6433
@minenmar6433 Жыл бұрын
Ere gud, wushet ena mokta meskariwoch. Ebakachu stop. I love Yoni but not I am not trusting the people when I see . Betty her family is from Arisi and now they are in awasa. She lives in Addis. She is a game player. If you do not know her, she is selfish and bad person. And if you know Bible well, even yonie ያላመነ ባል በሚስቱ ይባረካል። once you go far where r u backing. Darkness is always guiding selfish people. People please do not trust this girl. She is something till you know her.
@user-bk8yc2yt3h
@user-bk8yc2yt3h 2 жыл бұрын
ስጀመሪ እኛ ጴንጤዎች እኮ ስነካኩንና ስያሳድዱን ይብስብናል በውስጣችን ያለው እሳት በሃይል ይነዳል ማለት ነው ሃሌሉያያያያ ክብር ክብር ክብር ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ማማዬ በብዙ ጸጋ ተባረክ ልክ ነሺ ዮን በጣም በጣም በጣም ተሳክቶልሃል ጠላት እርር ድብን ይበል
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 жыл бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው ሀሌሉያ።
@yeshemoola4169
@yeshemoola4169 Жыл бұрын
አዎን ጌታ ነው የንጉሶች ንጉስ የጌቶች ጌታ የአለም መድሀኒት ነው እመቤቴ ስሙን አማኑኤል አለችው መዳኒአለም አለችው እየሱስ አለችው የአለም መድሀኒት የናቁሺ ሁሉ ከእግርሺ ስር ይበርከካሉ እየሱስን ያገኘነው ከድግል ማርያም ስለሆነ ድግል ማርያም ምልጃዋ ለዘላለም አይለየን ለናተም ለመናፍቃን ልቦናችሁን ትመልስላችሁ 🤲
@lt963
@lt963 2 жыл бұрын
ዬኒዬ ድምጽህ ሁሉ ዝግት ብሎአል። እግዚአብሔር እንዲህ ሊሰራ ነው ለካ ሰይጣን አገሩን ወሬ በወሬ ያደረገው። ገና ባንተ ብዙ እግዚአብሔር ይስራል። ደስ ስትል እንዲህ ነው መለወጥ ማለት። እግዚአብሔር በመንገድሽ ሁሉ ይቅደም ።
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
ጠላት በበዛ ቁጥር እግዚአብሔር በስራው ጨምሯል ስሙ ይባረክ
@user-tg6co1qq2g
@user-tg6co1qq2g 2 жыл бұрын
Wooooow ምን አይነት የመረዳት ቅጭላት አይምሮ በሰማአም በቃ ጌታ ዘመንሸን ያለምለምው ጌታ ያሰብሸው ያለምሸው ሁሉ ያሳካልሸ
@enasshahen4103
@enasshahen4103 2 жыл бұрын
መልካም ወጣት አብዛኛውን ካየቹ አራሳቸውን ሆነው ነው ዱቄት መቀባት መኳኳል የለ ስላየውት ነው ጊዜ አይኖርም ለነዚህ ነገርች ሌሊት ተነስተን ሰልፍ ክዛ፣ ስልጠና እስከ 7ሰአት ፣ከዛ ምሳ ፣ከዛ ስልጠና ከዛ ፣ማታ 1ሰአት ወይም 2ሰአት ወደ ዶርም ለመሄድ ሰልፍ ፣ካዛ እራት ፣ከዛ አምልኮ ከዛ ቢያንስ 6ሰአት(7) ወደ ዶርም ከዛ ለሊት 10 ሰልፍ ይጀምራል ለስልጠና ብቻ 5ቀን ሳይሆን እንድ ቀን የቆያችሁ አይመስልም። ይናፍቀኛል ይሄ ጊዜ እግዚአብሔር ይመስገን ሰለ ሁሉ ዮኒዬዬዬዬ እንወድሀለን።
@abiyberiso2877
@abiyberiso2877 2 жыл бұрын
ጀግኖች እየተወለዱ ነው። እሰይ ሐጥያት ላይ የምጨክኑ ትውልድ ዮኒ እግዚአብሄር ለዘመኑ የሰጠን ሐዋርያው ጳውሎስ
@yeshemoola4169
@yeshemoola4169 Жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ የኒ የሰይጣን ማህበር ድርጂቱን እያጦጦፈው ነው በድራማ
@romanmetekiyamena3489
@romanmetekiyamena3489 2 жыл бұрын
ከዚህ ሁሉ ታሪክ በዋላ ዛሬም ብርቱ ሆነሽ አበረታሽኝ 🙏 ዮኒነት ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@zufan1wubu724
@zufan1wubu724 2 жыл бұрын
ተባረኪ ድንቅ መረዳት ነው ዮኒዬ ከዚህም በላይ በእጥፍ ስኬትን ተጎናፀፍ ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ
@jasminkarimseif2022
@jasminkarimseif2022 2 жыл бұрын
ሀሌ ሉያ ክብር ለጌታ ይሁን እልልልልልልልል ድንቅ ምስክርነት ነው
@zenashmoges9274
@zenashmoges9274 2 жыл бұрын
ዮንዬ ወደፊትነው ስለሁሉም ጌታ ይባረክ ሰማይ ዙፋኑ ምድር የእግሩ መርገጫ ያህዌ ምስጋና ይሁንለት።እውነተኛ አንደኛ ነሽ።አሁን ለኔነው መልክቱ 👏👏👏👏👏
@mulugetworke9096
@mulugetworke9096 2 жыл бұрын
የምወድህ❤ዮኒዬ አከብርሀለው
@sabawoldemikael9688
@sabawoldemikael9688 2 жыл бұрын
ጌታ የሱሰ አእምሮሽ ይባርክልሽ ያጽናሽ በርች ጌታን ውደጅው ትልቅ ራእ አለሽ አምላኪ ይረዳሻል. ታመኝው ተባረኪ ዪንየ ተባረክልኝ ጸጋ ይብዛልህ እልፍ ሆን ብዛ ከወንድሞች ጋር ብዙ በደሞ ተሽፈኑ ድያብሎስ ይቃጠል የተቃጠለ ነው
@user-bk8yc2yt3h
@user-bk8yc2yt3h 2 жыл бұрын
እዉነትሽን ነው እኛ ሴቶች ስንባል በጣም እንጃጃላለን ጌታ ልባችንን ይጠብቅ እኛም ደግሞ ከእኛ የሚጠበቀውን ያህል ጠንካራዎች መሆን አለብን
@hayatkonju261
@hayatkonju261 2 жыл бұрын
አቦ ዮኒ ተሳክቶልሃል ፈጣሪ ይባርክ እንወድሃለን እውነት በጣም ትልቅ ትምህርት ነው እህቴ አመሰግናለሁ
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 2 жыл бұрын
እውነት ነው የፕሮቴስታንት ገዳም መልካም ወጣት ዮኔ ለምለም 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@martha.martha.eysus.tnsayi2447
@martha.martha.eysus.tnsayi2447 2 жыл бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል ማስተዋልና መረዳት አጥያትን እንቢ የሚለ መልካም ወጣት ወደተለወጠሀው ህይወት በውነት እየገባነው ትውልዱ አሜን ክፉ ጨለማ ግራ ይጋባ በውስጣችን ያለውን መልካም ነገር ይዘን በጌታ በየሱስ ስም እንገለጥ እያዳንዳችን ውስጥ እነደዚ የከበረ ነገር አለ ጌታ ይባርክሽ እቴ !
@user-pj6zb2xu4q
@user-pj6zb2xu4q 2 жыл бұрын
እውነት ነው እኛ ሴቶች ልባሞች ልንሆን ይገባል በጣም የጠቀመኝን ነገር ልንገራችሁ ገና 6ኛ ክፍል ተማሪ ሆኜ አንድ ሙስልም ወንድሜ እንድህ አለኝ እኔ ምስት ሳገባ ጴንጤ ነው የምአገባ አለኝ ለምን ስለው ጴንጤዎች ጌታን ይፈራሉ ሳያገቡ እንደፈለጉ አይሆኑም አለኝ እኔም እኛ ጴንጤዎች የሌላ እምነት ተከታዮችን አናገባም ስለው ለእሷ ብየ ጌታን እቀበላለሁ እሷን እስከ ማገባት ውሃ እንኳን ሳልጸልይ አልጠጣም ከገበኋት በኃላ በ3ኛ ቀነ ሙስልም አደርጋታለሁ እንብ ካለች የስቃይ ኑሮ አኖራታለሁ አቃጥላታለሁ አለኝ በልጅነት አይምሮዬ save አረኩኝ ። አንድ ሰው ጌታን መቀበል ያለበት ለእኛ ብሎ ሳይሆን ለህይወቱ ብሎ ነው ጌታን መከተል ያለበት ። የእኔ እህት አንቺ 1ኛ ነሽ ❤❤ ዮንዬ ተሳክቶልሃል ❤❤❤ እግዚአብሔር በስራ ላይ ጠላት በሽብር ላይ ነው
@sintayehutadese8824
@sintayehutadese8824 2 жыл бұрын
ዋውውው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ወጣቶች ጌታ አእምሮአቸውን ይክፈትላቸው የሰው ልጅ አእምሮው ብሩ ከሆነ እንድ ይለወጣል ዮኒ አንተ ድካም ገና መልካም ፍሬ ያፈራል በርታ ጌታ ከንተ ጋር ነው
@mihret7963
@mihret7963 2 жыл бұрын
ኧረ ኡኡኡኡኡኡ ዘንድሮማ ለኢትዮጵያ ወጣቶች ዘመን መጣ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አንደኛ ነሽ ዮኒዬ እንወድሃለን
@yeshemoola4169
@yeshemoola4169 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ እኔምልሺ ማነው ስሙ መምህራችሁ የድራማው ክፍያ ስት ነው እኔም ልሳተፍ በሉልኝ ክፍያየን ለሚስኪን እሰጠዋለሁ ችግር የለውም
@bute5158
@bute5158 2 жыл бұрын
ትልቅ ነገር ነው ማስተዋልሽ እግዚአብሔር እረድቶሻል ብዙ ግዜእይቻለሁ በብዙ እህቶቻቻን እነሱን ስለሚፈልጉ ያመኑ መስለው ህይወት የዙረፉ ጌታ እረድቶአቸው የተረፉም የጠፋም አውቃለሁ ያንቺ ምስክርነት ጥንቃቄ ይደረግ ብለሽ የሰጠሽው አስተምህሮ ነው ተባረኪ ትውልዱ ተማሩ
@aberuberhanu1776
@aberuberhanu1776 2 жыл бұрын
ዮኒ ብዙ ፍሬ አፍርተሃል ጌታ ረድቶሃል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@msisegaga1144
@msisegaga1144 2 жыл бұрын
አንደኛ የወንዜ አንተኮ የተባረከ ሜ እንዳንተ ያለውን እግዛብሄር ለምድራችን ኣብዘን የአዛን የደሀ ያለኔ💪💔💔💔🙏🙏🙏
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 2 жыл бұрын
ዋውው ክብር ለጌታ ይሁን ደስ ነው ያኩት በጣም ጎባዝ ነሽ እንኳን ተሰከልህ ዮኒ ይሰከልህ ተባረኩ
@abebadesta611
@abebadesta611 2 жыл бұрын
እኔ እዚያ ሳልሆን ስለ ቢራቢሮ በጣም ተማርኩኝ የሚገርመው ቢራቢሮ ከእንቁላል ጀምሮ ታሽታ እድገቷን ከጨረሰች ቢራቢሮ ከሆነች በሗላ አልሆነ ቦታ አትውል ም የሚያምር ቦታ አበባ ላይ አበባ ያለበት ቦታ ነው ዮኒዬ ተባረክ
@hiwotabebe7231
@hiwotabebe7231 2 жыл бұрын
እውነት ነው በጌታ ያልሆነ ወንድ ሆናለው ወይም ይሆናል ብሎ ማግባት ዋጋ ያስከፍላል ምክንያቱም ሁሉት መንግስት በአንድ ቤት አንድ ሆነው ሊኖሩ አይችሉም ከስህተት ተምሮ ማለፍን የሚመስል ነገር ነው እህቴ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ የተፈወሰ አእምሮ ነው ያለሽ ተጠቀሚበት 😍😍👏
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 2 жыл бұрын
እውነት አንደኛ ነሽ 👏👏👏👏👏👏👏👏
@zinetadem2704
@zinetadem2704 2 жыл бұрын
ሚገርም ነው ጌታ ይባርከሽ
@zinetadem2704
@zinetadem2704 2 жыл бұрын
ዋው ዮኒየ ተሳክቶልሀል አንተ ትለያለህ ገፊዎች እያሉ እንዲህ መውረስ ነው ጠላትን መበዝበዝ ጌታ ይባረክ
@nananegash2562
@nananegash2562 2 жыл бұрын
እረ ዮንዬ በጣም ተሳክቶልሃል አይደለም አጠገብህ ሆነው በርቀትም እየነካን ነው ተባረክ ለምልምልን በብዙ
@Ethiopia-cs2ub
@Ethiopia-cs2ub 2 жыл бұрын
ዮኒ ጌታ ኢየሱስ የአገልግሎት ዘመንህን፥ ያንተ የሆነውን ሁሉ ይባርክ🙏🙏🙏 እህታችን አንቺ ድንቅ ሴት እንኳን ጌታ እረዳሽ ።ሆ ! አፌን ከፍቼ ቀረሁእኮ! የሚገርም የሚደንቅ ማስተዋል እና ብስለት ያለበት ምስክርነት ነው 🙏አቦ ለምልሚልኝ በኢየሱስ ስም 🙏🥰🥰🥰🥰
@etagegngoda3206
@etagegngoda3206 Жыл бұрын
ጠላት በበዛ ቁጥር እግዚአብሔር በስራው ጨምሯል ስሙ ይባረክ ዮኒዬ ተባረክልኝ❤💖💕
@abeselom1
@abeselom1 2 жыл бұрын
You are unstoppable my sister.
@emebatfantay4393
@emebatfantay4393 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው ተባረኪ የኔ አይነት ህይወት አስተምረሽኛል የኔን የህይወት ምስክርነት መስክረሽልኛል
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 жыл бұрын
WHAT AN AMAZING, GREAT, BLESSED, FORTUNATE, MIRACULOUS, WONDERFUL, SHARP, DEEP, MIGHTY, TEACHABLE, SPIRIT FILLED, EFFECTIVE, EFFECTUAL, ENERGETIC, COUNSELOR AND UNIQUE TESTIMONY AND ENCOUNTER PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
@selamademsung5995
@selamademsung5995 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ትልቅ ነው ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን
@amanueltsegaye7845
@amanueltsegaye7845 2 жыл бұрын
ክብር ለስሙ ይሁን ኢየሱስ ያድናል
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 2 жыл бұрын
How many sweet people is there Ethiopia 🇪🇹 🤝 love you always
@edenbeletel3032
@edenbeletel3032 2 жыл бұрын
ኧረ አንቺማ የጠፋችዉ መንታዬ ነሽ ወይኔኔኔኔኔኔኔኔ እሳተ ነበልባል እንደዚህ አይነት ሴቶች ኩራቶች 😍😍😍😍😍😍😍😍😍 ስንንጀላጀል ስንጃጃል የመጨረሻ ገራሚ ነዉ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅 ከፍ ከፍ ከፍ ከዚህ በላይ ዮናናችን ኧረ እንወድሀለን ተኩል እንጂ❤
@reasonalemayehu761
@reasonalemayehu761 2 жыл бұрын
Greatest testimony! I’m so proud of you sister and you have an outstanding mind God bless you. I pray many will learn from this specially young adult. When I was your age I was very naïve. I’m very Thankful for God mercy, amazing grace and unending love ❤️ Great is God faithfulness 🙌🏽🙌🏽🙌🏽
@mihiretuendrias6558
@mihiretuendrias6558 2 жыл бұрын
ዘራፍ!! ጌታ ተአምራትን በባሪያው በኩል እያደረገ ነው!! ክብር ይሁንለት!!
@yeshemoola4169
@yeshemoola4169 Жыл бұрын
ውይ ዘራፍ ዘድሮ የመናየው የለ ዘራፍ እሚባለው ጥላት ሲመጣ ነው ዝብሎ በድራማ ዘራፍ አለዴ ለልጂቶ ከሆነ ልጂቱ ዛሬ አደለም ድራማ ው ነውጂ ዛሬ የተሰራው ቆየት አለች ጁቡ ከበላት እሺ ማለቴ የሰይጣን ማህበር ከሆነች ቆይታለች አትደግጥ ልልህ ነው ጀግናው
@tizitagirma9763
@tizitagirma9763 2 жыл бұрын
Yoniye you are amazing end strong man god bless you and your family ❤️
@tabotube7914
@tabotube7914 2 жыл бұрын
ዮንዬ ተባረክ 😍😍
@gudetahika8391
@gudetahika8391 2 жыл бұрын
God Bless you! Yoni!! God is with you to the last. We Love You, we respect you. You are our elder brother (not by age). Speak we hear you, order us we implement... I have no word to say more...
@bereketdemissie231
@bereketdemissie231 2 жыл бұрын
what an amazing testimony ,,,,,timertun eza tegegniche balemarem ehe meskrenet gn ejigun nw yenekagn mekniyatum enem temesasay hiwot west selalew....i wish agenchat banagerat des yelegn nbr....please selkuan metaweku share betadergugn...Tebarekilegn🙏
@kuwaitkuwait4611
@kuwaitkuwait4611 2 жыл бұрын
አንዴህ ነው ኦሟ ወድኩሸ ምርጥ መረዳት ካለቦታሸ ተገኝተሸ ነው ሴቶች ቦታችንን አንወቅ አለመሸም ገናነዉ የኔ ቆንጆ ❤️❤️
@user-gg7ef4kh3s
@user-gg7ef4kh3s 2 жыл бұрын
እንዴት ደስስስ ይለል ጌታ ይበረክሽ 🙌እኔም በዝው አንች በለፍሽበት ቦታ ለይነኝ ቅዱሳን ፀልዩልኝ ጌታ እንድረደኝ!!💙
@alemkiru2012
@alemkiru2012 2 жыл бұрын
መጸለይ እንጸልያለን ግን ሩቅ ሳትሄጂ ቁረጪ ተለይ አቁሚ ብዬ እመክርሻለሁ
@natimaboy3020
@natimaboy3020 Жыл бұрын
አንድ ነገር ልንገርሽ አሁኑኑ አቁሚ ነገ ልጅ ወልደሽ የጥፋት ዘር ታበዢያለሽ Yaw egizihaberim yirdash lela mikiniyat fetiresh tetayi Even Lela neger arigeshim bihon yihun yikiribish gena ke fitish 30 or 40 ametat yemekera be erasish lay enidatamechi Tizita Tiwista lirebishish yichil yihonal gin menifes kidus yatsinanashal bechirash enidatisheweji....Demo satakuarichi tseliyi tsumi Geta yasimelitishal
@amashewakena8378
@amashewakena8378 2 жыл бұрын
ተሳክቶልሀል ኢትዮጵያ ዮኒ ተሳክቶልሻልሀ እህቴ ጌታ በቂ ከበቂ በላይ ነው ።
@psychology.fact-----777
@psychology.fact-----777 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርካችሁ የረዳንን እግዚአብሔር እናመሰግነዋለን ሁሉ ከእርሱ የስጋ ክንድ አያቆመንም አሜን
@netsi3073
@netsi3073 2 жыл бұрын
ዋው አንደኛ ነሽ ተባረኪ ዮኒዬ የኔ አባት ተባረክ
@ayuefrem5975
@ayuefrem5975 2 жыл бұрын
ብስምአብ ምን አይነት ብርቱ ሴት ነሽ ጀግና ብዬሻለሁI have no word ትለዪአለሽ
@hidetuwatesfaye2453
@hidetuwatesfaye2453 2 жыл бұрын
Geta Yibarikish yene konjo anchi betam gobez nesh betsasate mengede eytejajalu lalu setoch tiru timhirt honeshalina zemensh yibarek
@user-eq6to1rg7c
@user-eq6to1rg7c 2 жыл бұрын
Thank you you are so blessed Keep moving forward 🙌 🙏
@mukemilbufiso9837
@mukemilbufiso9837 2 жыл бұрын
You’re wonderful! Amazing 😻 Perfect 😍 Really appreciate! May God protect you! We really love you 😍
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 жыл бұрын
ዋው ጌታ ይክብር ጠላት በፈለገበት አዙሩቲ ይደፉ ዮነ ተባረኪ ፀጋ ይቢዛል
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
ዋው ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ ዮንዬ እኔ እራሱ እንዴት እንደምወድህ ትምርትህን ለመካፈል ወዳለው እግዚአብሔር ያለ ቀን ተባረክልኝ ❤
@mobileszero4474
@mobileszero4474 2 жыл бұрын
ትክክል ነሽ እቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ ዘመንሽ ይባረክ ስለ አንቺ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ምክንያቱም እኔ ያሳለፍኩት ብዙ መከራዎች ነበር
@elsaelsa2760
@elsaelsa2760 2 жыл бұрын
ዮኒዬ ዘርተ የምታጭድ 🥰 ክብር ሁሉ ለጌታች ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን 🙏👏❤️‍🔥 እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልክ እንወድሃለን ተባረክልኝ 🙌🥰❤❤
@tigistgirma621
@tigistgirma621 2 жыл бұрын
Amazing understanding God job,God bless you!!!
@natimaboy3020
@natimaboy3020 Жыл бұрын
ዋዉ ዋዉ ሴቶችም ወንዶችም ከሷ ተማሩ ድንግልናዬን አጥቻለው ወይም አሳጥቻታለሁኝ በጣም ታሳዝናለች/ያሳዝናል ብላቹ በጌታ ያላችሁን ድንቁን ህይወት ጨለማ ውስጥ እንዳትከቱት ዛሬውኑ ወስኑ 1 ቀን እንዳታድሩ! ልክ ሲያገቧችሁ ይቀየሩባቹሃል:: አንቺ ደሞ ጌታን በጣም ነው ምታፈቅሪው ጌታ ይባርክሽ!
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 2 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርክህ ዮንዬ አንተ እንደገና ትቀጥላለህ አሜን አሜን አሜን
@kedestdemeke
@kedestdemeke 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን
@zeniqw7819
@zeniqw7819 2 жыл бұрын
Ye ewunet tesakalih !! Hallelujah.
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 жыл бұрын
ክብረ ሁሉ ለጌቶች ጌታ ለኢየሱስ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@saa8066
@saa8066 2 жыл бұрын
Woww😍🥰🥰🙏🥰👏👏🙏
@mihratutedassa9451
@mihratutedassa9451 2 жыл бұрын
አሜን
@Hassan-ry4ye
@Hassan-ry4ye 2 жыл бұрын
ጌታ ይመስገን ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ከዝያም በላይ መሆን ትችያለሽ እህታችን
@aziebhagos2635
@aziebhagos2635 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ በኑሮአችን እግዚአብሔር ን ሰናሰቀድም መልካሙ እረኛ ዕንቅፋታችንን ከመንገዱ እያነሳ ይመራናል ብሩክ ነሽ እህቴ።
@blessedcoco2889
@blessedcoco2889 Жыл бұрын
I heard many in this channel, this one is fully motivation. I like her speech! GBU.
@mahlet5545
@mahlet5545 2 жыл бұрын
ምንኛ የተባረክሽ ነሽ 🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️
@asnaasna6404
@asnaasna6404 2 жыл бұрын
ተባርክ ዮንዬ 👍👍👍👍💕💕
@user-tq6zw1mm7s
@user-tq6zw1mm7s 2 жыл бұрын
እውነት እሳት ነሽ 🥰🥰🥰🥰
@elsarobel1165
@elsarobel1165 2 жыл бұрын
ዋው ጌታ ይባርክሽ ኣሁንም ግዜ ኣለሽ መልካም ዘመን ያርግልሽ
@tarikagide1160
@tarikagide1160 2 жыл бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን ዮኒዬ ተባረክ ክፉ አያግኝህ
@kbreyemigbawgetabchanew3518
@kbreyemigbawgetabchanew3518 2 жыл бұрын
Yoniye tebarek geta be dmu yshefnek tebareki ehete ye geta jegna sete nesh
@denekealembo840
@denekealembo840 2 жыл бұрын
እህቴ ጌታ ይባርክሽ ትክክልነሽ ተባረኪልኝ
@meseretsingayehu3942
@meseretsingayehu3942 2 жыл бұрын
ይጨምርልሽ ተባረኪ
@kalkidanakale1010
@kalkidanakale1010 2 жыл бұрын
Tebareki Ehite....enkuwan geta redash....
@mesibrhane78
@mesibrhane78 2 жыл бұрын
Wow wow kibri le egziabyeri yehuni 🙏🙏sile ante yoniye
@kanatvhd9086
@kanatvhd9086 2 жыл бұрын
Tbarki 👌✨
@kirubeldagnachew4402
@kirubeldagnachew4402 2 жыл бұрын
U`ve z most sharpest mind .... u r 1gna... U r really amazing ... u`v succeeded ...
@user-pu5dz4sn7d
@user-pu5dz4sn7d 2 жыл бұрын
ዋው አንቺ ጀግና ሴት ነሽ ዮኒ ተሳክቶልሃል መቼ ነው እኔም እንደዚህ ቁጭ ብዬ የምማረው
@sheberehibrahim5279
@sheberehibrahim5279 2 жыл бұрын
ዮኒዬ እስይ አሜን አሜን ጌታ ይባረከ የኔ ቆንጁ ተባረኪ
@fairoskonju3893
@fairoskonju3893 2 жыл бұрын
ትክክል ተባረኪ
@tigsttig2978
@tigsttig2978 2 жыл бұрын
ትለያለሽ ተባረኪ።
@Xaayituufekeremariam
@Xaayituufekeremariam 2 жыл бұрын
ዋው ጌታ ይባርክሽ
@elsafekadu3743
@elsafekadu3743 2 жыл бұрын
wow 1gna nishe tebarki yoni yant wetet new Tebarku😍❤🙌🙏
@jesushg7581
@jesushg7581 2 жыл бұрын
ዮኒ እውነትም ዘንድሮ በደንብ ተሳክቶልሀል ደቢሎስ እርር ይባል ምንም ልንረዳው አንችልም
@ana8712
@ana8712 2 жыл бұрын
egzeabhare yemeretachewen lejchone mesebesebe laye newe wow eyesus geta newe yebarkachehu
@yenubayu1696
@yenubayu1696 2 жыл бұрын
እነደ ዘንድሮም ዲያቢሎስ አልተነጫጫም ገና እንቀጥላለን ዮኒ ተሳክቶልሀል በርታ አንተ አንደኛ ነህ
@almaztadase5763
@almaztadase5763 2 жыл бұрын
በእውነት ዮንዬ ዜንድሮ በጣም ቴሳክቶላሃል ዘመንክ ይባሬክ እች ቅመም የሆነች ልጅ እግዚአብሔር ይባክሽ
@fadinobad591
@fadinobad591 2 жыл бұрын
Wowww Endet yalle meredat new endenga nesh Ehitachin tebareki
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 112 МЛН
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 6 МЛН
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 8 МЛН
The FAST and FURIOUS Table Hack 😱
0:29
LosWagners ENG
Рет қаралды 19 МЛН
Smart thief😳 لص ذكي…
0:19
MARYA & AMINE
Рет қаралды 74 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
0:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 7 МЛН
我说我不是故意的,你们信吗
0:25
侠客红尘
Рет қаралды 13 МЛН