No video

ሸጊቱ ከተማ ገባች . አዲስ አዝናኝ ድራማ 🙈👌

  Рет қаралды 251,352

AB Tube አብርሽ ቱዪብ

AB Tube አብርሽ ቱዪብ

Күн бұрын

#yetenbitube #abtube #አማርኛፊልም #ኮሜዲ

Пікірлер: 1 800
@fr6gg858
@fr6gg858 2 ай бұрын
ውይ ሩታ እድሜሽን ይጠር ይህ የመስለ ፍቅር ጣልቃ መግባትሽ😡ተው ግን አብርሀም ወደ ፍቅር ተመለስ 😡😡
@user-qg5xe3rf2x
@user-qg5xe3rf2x 2 ай бұрын
ተይ የበለጠ ይስጣት የኔ አበባ😢❤
@user-bf9iq2zd4d
@user-bf9iq2zd4d Ай бұрын
ዉዴ ሠዉ የዘራዉ ያጭዳል ለሩታ ፈጣሪ የሥራዋ ይስጣት እንሻአሏህ ፍቅርዬ ጣሪ ከጎነዋ ነዉ❤
@allall8995
@allall8995 Ай бұрын
​@@user-bf9iq2zd4dአሏህን ፍሪ አንች ልጀ
@Helenbirhanu-xf7zn
@Helenbirhanu-xf7zn Ай бұрын
አረ ኣይባልም
@tsehaybelay1051
@tsehaybelay1051 14 күн бұрын
እሩታ እድሜሽ ይጠር
@fafetub1120
@fafetub1120 Жыл бұрын
በዚው ይቀጥሉበት የምትሉ 👍
@naneamen4825
@naneamen4825 Жыл бұрын
ምኑን?
@aynalemme1629
@aynalemme1629 Жыл бұрын
ቀጥሉበት የምትሉ እስኪ ላይክ
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
በጣም ነው ዘና ያልኩት 😂😂😂😂😂
@fafetub1120
@fafetub1120 Жыл бұрын
@@naneamen4825 ድራማው
@bereketdesalegn4150
@bereketdesalegn4150 Жыл бұрын
ኸረ መሰራት ያለበት ነገር ነው በርቱ የገጠር ኑሮ በዚሁ ቢሰሩት አሪፍ ነው❤❤
@emiyeee1490
@emiyeee1490 6 ай бұрын
ይህን የመሰለ የፍቅር ህይወት ቢመለስ ወላሂ ደስስስስ ይለኛል 😢❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-zj8my4me8r
@user-zj8my4me8r 5 ай бұрын
😢😢😢 ማን ባረግልን የሮጠይ መጥታ 😢
@KireaKr
@KireaKr 4 ай бұрын
ወላሂ እኔም ተመልሰው አብረው ቢሆኑ ደስ ነው የሚለኝ
@zedfiker
@zedfiker 3 ай бұрын
እኔ እራሱ በጉጉት ነው የምጠብቃቸው እንዲታረቁ
@useruserTUbe
@useruserTUbe Жыл бұрын
በሳቅ ሆዴ ቆሠለ😂😂😂😂እኛ የመዳም ቅሞሞች እደዚህ ዘና እሚደርገን ነው የምፈልገው😂😂😂😂ሠው ሲጨነቅ አንወድም ይጨቀናል እናለቅሳለን ሆደ ባሻ ነን ስደት አድክሞናል😢
@user-nx2cc4wm5p
@user-nx2cc4wm5p Жыл бұрын
ትክክል ታባረክ 👍👍
@user-xm1yo9dq1u
@user-xm1yo9dq1u Жыл бұрын
ክክክክክክክ
@user-mt6qo9fl5t
@user-mt6qo9fl5t Жыл бұрын
በጣም የኔ ውድ😢😢
@sifanyoutube9176
@sifanyoutube9176 Жыл бұрын
Eko😂😂😂😂😂❤
@tube-ow9iw
@tube-ow9iw Жыл бұрын
ሳህ
@user-wi8yf8uf5m
@user-wi8yf8uf5m Жыл бұрын
ማርያምን በሳቅ ሞትኩኝ 😂😂😂😂😂😂 ይቀጥል ይህ ድራማ እውነት ድክም ሲለን ፈገግ ታደርጉን አላችሁ የኔ ዉዶች ❤❤❤
@madina3096
@madina3096 Жыл бұрын
ወላሂ በሳቅ ሞትኩ😂ስለማቃቸውምዴሁ አላቅም😂😂ግን ችላቺሁበታል ዋው ❤😊
@user-qm1tn7ny6r
@user-qm1tn7ny6r Жыл бұрын
😂
@fetiyayoutube2323
@fetiyayoutube2323 Жыл бұрын
አረ ጉድ በሳቅ 😂😂 በርቱ❤ ተምራለች 😂❤❤
@LeylaAman-x6f
@LeylaAman-x6f 3 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@LelyaAtovian
@LelyaAtovian 2 ай бұрын
እሄ ዲራማ ሁሌም ያስቁኛል❤❤❤❤❤❤❤
@user-zf9iw5cd5w
@user-zf9iw5cd5w Жыл бұрын
በሳቅ ገደላቹኝ 😂አብርሽ ተገርሞ ይመለከታታል 😂ፍቅር ትወና አንደኛ ነሽ የኔ ዉድ ስዎድሽ ❤
@user-ih2pn5bx8n
@user-ih2pn5bx8n Жыл бұрын
የዚህን ቤተሰብ ሰወዳቸዉ እኮ ዘና ነዉ ያሚያረጉኝ ጋሼዬንም አምጡልን ❤❤❤❤❤❤ የዛቄ ምጮች😂😂😂😂
@user-cd5kv4rj3n
@user-cd5kv4rj3n Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😳😳😳ዋት ሸግየ አረሞኩ የማዳም ቅመሞች ፈታ በሉ ከስራ ቡሀላ የማታውን እጀራ ይስጣችሁ🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤️🌷
@user-mt6qo9fl5t
@user-mt6qo9fl5t Жыл бұрын
አሚንንን የኔ ውድ
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 10 ай бұрын
አሜንንንንንን
@user-pj6ml4vg8r
@user-pj6ml4vg8r 8 ай бұрын
አሚንንንንን
@user-kj9vi4lv7p
@user-kj9vi4lv7p 6 ай бұрын
አሚንንንንን❤❤❤
@rimeber669
@rimeber669 2 ай бұрын
አሁን ለሰአት ማስቆጠር ስሰድቢያት ታድሪያለሽ የሶን ሀጢያት ታጥቢላታለሽ ማለት ነው
@1993Rihna
@1993Rihna Жыл бұрын
ከማይረባ ዘርና ፖለቲካ እንድህ በራሱ ሙድ ሰዉም አዝናንቶ ራሱም መዝናናት ትልቅ ነገር ነዉ በርቱ ❤❤ ይቀጥል በጣም ደስ ይላል ግን ሳቃችሁ አይቀድማችሁም ይሄን ስትሰሩ😂😂😂 ሸጊቱና አለሜ😂😂😂
@senaitdesa7927
@senaitdesa7927 Жыл бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው እውነት በጣም ነው ደሰ የምትሉት ውዶች ደሞ ሰትችልበት ተባረኩልኝ❤❤❤❤
@user-fc6ds3jy8h
@user-fc6ds3jy8h Жыл бұрын
የመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየሗችሁ ልጅቷ ከነ አለባበሠሽ ከነ ትወናሽ ጎበዝ ነሽ በርቱ😊😊❤
@haregaubekele3281
@haregaubekele3281 Жыл бұрын
ድራማው ይቀጥል ምርጦች ወይኔ 😂😂በሳቅ ፍቅር ችለሽበታል😂😂
@NasaSww
@NasaSww 6 ай бұрын
ኡፉፉፉፉ አለህ ፊቅራቹ ይማልሳዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-bq2sc2ls7
@user-bq2sc2ls7 Жыл бұрын
የኔ ማሮች ስታምሩ ሺ አመት ኑሩ ውድድድ ነው የማረጋችሁ 💚💛❤🌹🌹🌹🌹
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 Жыл бұрын
ወላሂ ሆደ በሳቅ ቆስለ የሊፍቱ ነገርስ 😂😂😂 በጣም ደስ ትላላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ዘና አደረጋችሁኝ ❤❤❤😍😍 ድራማው ይደገምልን
@billychidiac7351
@billychidiac7351 Жыл бұрын
የኔ ወርቅ ያንገቷ ንቅሳት ሲያምርባት ❤❤ሸጌዋ 😂😂😂❤❤❤❤ የሳቄ ምንጭ ናችሁ እኮ በዚህ ቀጥሉ ውዶችየ❤❤
@tamreahmustafa2730
@tamreahmustafa2730 8 ай бұрын
እውነት ዴስምትል ልጅነበረች ወዶአዴለም እዳ ስብርብር ያለላት😅😅😅😅
@user-ch2me1lw4k
@user-ch2me1lw4k Жыл бұрын
የየየየኔ ቅኖች ፍቅር እኮ እንደ ስሟ ፍቅር ነች 😂😂😂 አብርሽ እንዳታስከፋት 🎉🎉🎉 ደደደደደደስ የሚል ድራማ እኔ የገረመኝ የሰው ማፍጠጥ 😂😂😂
@user-jf1rw8kf8t
@user-jf1rw8kf8t Жыл бұрын
ወለሂ እኔም ገረሞኛል
@aminataminat7605
@aminataminat7605 Жыл бұрын
​@@user-jf1rw8kf8t ምን ይገርማል ድራማ እየሠሩ እያዮቸው አደል ለዛ ነው እኛስ ፈጠንማ ያየነው ክክክክክክ
@gufu6525
@gufu6525 Жыл бұрын
እውይ ልጅታ በደንብ ነው ትወና የምትችልበት ደስ ስትል አነጋገራ አክቲንጓ በሳቅ😂😂😂😂
@lemlems683
@lemlems683 Жыл бұрын
ማርያምን የሳኩት ሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ይመቻችሁ በዚሁ ቀጥሉበት ❤❤❤❤❤❤
@bshgsyye-sv7zd
@bshgsyye-sv7zd 5 ай бұрын
እኔስብትይ ሆደቁስልእስከሚል😅😂😂😂😂😂
@adan1376
@adan1376 2 ай бұрын
ወላሂ አብርሽ እኮ ከፍቅር ጋ ነው የሚምርበት የኔ ድምቀት ፍቅርዬ😂😂😂ስቀቀኔየ 😢
@emebetdagne-zk2kp
@emebetdagne-zk2kp 2 ай бұрын
ፍቅርዬ እኮ የፍቅር ቅመም ነች❤❤❤
@sakinaaly1362
@sakinaaly1362 Жыл бұрын
አብርዬ የከተሜ አክት አድርጋ ዝብለህ ትስቃለህ እድ😂😂😂🎉🎉 ፍቅር ግን ዋው
@genitube.g9425
@genitube.g9425 Жыл бұрын
አይ ስደት ስመጣ ኤርፖርት ሊፍት ላይ የወደኩትን አስታወሺኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂 በህይወቴ የማረሳው ገጠመኝ በተረፈ ጥሩ ስራ ነዉ ፣ 👌
@adisadisadisadis6758
@adisadisadisadis6758 Жыл бұрын
,😂
@user-dc3jv1sw8d
@user-dc3jv1sw8d Жыл бұрын
😂😂
@zainasied615
@zainasied615 Жыл бұрын
😂😂😂😘😘😘
@hayatbaser1452
@hayatbaser1452 Жыл бұрын
😅😅😅😅😅
@foziyafoziya4012
@foziyafoziya4012 Жыл бұрын
እኔም አድግሬኤ ሠጥችዉ ሥጮሕ ፈርጅ አግዘኝ ሥለዉ ጎጎኦ አለኝ ደሞኦ ሥጨርሥ ከመሥታወት ሔጄኤ ተጋጨሑ 😅😅😅😅😅
@luluhabtu6808
@luluhabtu6808 Жыл бұрын
በጣምምም በጣምምም ጎበዞች የባላገር እዉነት መስለች ቆንጅየ ስያምርብሽ ቀጥሉበት🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@banchukonjo4974
@banchukonjo4974 Жыл бұрын
ወይኔ በሌሊቱ እደት እደሳኩኝ😂😂😂😂😂😂😂 በቤት ላይ ቤት አላለችም ❤❤ቀጥሉበት
@sissyd.9430
@sissyd.9430 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እማዬን እና አባዬን ከቻልክ እህትህን ወንድምህን ይኑርበት የተባረከ ቤተሰብ
@soltanwad7a79
@soltanwad7a79 Жыл бұрын
ከቤት ላይ ቤት ከቤትላይ ቤት አላለቼም 😂😂😂😂
@user-lu5vk8he5w
@user-lu5vk8he5w Жыл бұрын
😂😂😂
@user-we3kb2jm5b
@user-we3kb2jm5b Жыл бұрын
ሀሀሀሀ
@user-fd5tm7wj3k
@user-fd5tm7wj3k 22 күн бұрын
ገጠሬዋ ተመችታኛለች ቀጥሉበት!!!
@user-bl8gr9wt4s
@user-bl8gr9wt4s Жыл бұрын
አረ ትወና በጣም ነው የተዋጣላችሁ ቀጥሉበት ውቦች❤❤❤
@hshdhdh5295
@hshdhdh5295 Жыл бұрын
ወይኔ መጣችሁልኝ በጉጉት እኮ ነው የምጠብቃችሁ ሰወዳችሁ ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂
@afomiyayedengele8443
@afomiyayedengele8443 Жыл бұрын
ሞትኩ በሳሳቅ😂
@ayshaethio906
@ayshaethio906 Жыл бұрын
እኔም
@jamilaajamila2704
@jamilaajamila2704 Жыл бұрын
በመብርሃን የዝች ልጅ ቅልጥፍና ጣፋጭ ብልጥ እልም ያለች አራዳ ስወዳት😂😂😂❤❤❤❤❤ካየሁሽ ጀምሮ ብታቂ ሱሴ ነሽ ለምለም ለመጀመሪያ ጌዜ ባልሽ ጋር ስታስታርቅሽ እዳየሁሽ ወደድኩሽ በቃ ሱሴ ነሽ የኔ ዉድ አንተም ከነቤተሰቦችህ ዉድድ ጋሽዬ እራሱ አራዳ አባት❤❤❤❤❤❤
@Neima-do1oy
@Neima-do1oy 5 ай бұрын
ፍቅር የጉራጌ ልጅ ቅመም ማን እንደ ጉራጌ ሴት የሰፈርክ ልጅ ያሳደካት አብሮ አደግህ ፍቅር ፍልቅልቅ ያለች ከአብርሽ ውጭ ወደ ውጭ ማንም አይካበት እሱም የጉራጌ ልጅ ፍቅርም የጉራጌ ልጅ አረ አብርሽ ከጉራጌ ውጭ ወደውጭ በላት ለዛች ከአዲሰበባ ኡኡኡ ስትል የመጣችዋ ሩታ ተብዬዋ ወልዬ ወሎ ናት ነው ነገሩ ወንድ ልጅ ከራሱ ቤሄር ውጭ ደሞም ባሁኑ ዘመን ሌላ ብሄር አደጋ አለው ፍቅርን ጠበቅ ጉራጌዋን 👌👌👌
@user-zj8my4me8r
@user-zj8my4me8r 4 ай бұрын
ምን አለ ቢጠብቃት ቢታገሳት አብረዉ አድገዉ በሁለት ወር ለወጣት😢😢😢😢
@user-yx3gg7el5o
@user-yx3gg7el5o 4 ай бұрын
😂
@tinsaewondu5589
@tinsaewondu5589 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂በሳቅ ገደላችን😂😂😂አብርሽ😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ፍቅራችሁ ይብዛ ❤️😘😘
@JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt
@JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt Жыл бұрын
ከመዳሜ ተጣልቸ ከፍቶኝ ነበር ዘና አረጋችሁኝ የኔ ማሮች አይ ፍቅር ሆዴን አሳመምሽዉ ክፍል ሁለት ቀጥሉ አብርሽ ሀሪፍ ነዉ❤❤❤❤😂😂😂😂
@ahmadasfour470
@ahmadasfour470 Жыл бұрын
አይዞሽ ፡ ያልፍል ፡ ጠክሪ ፡
@JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt
@JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt Жыл бұрын
@@ahmadasfour470 እሺ ማሬ😘💞
@rihanaseid3450
@rihanaseid3450 Жыл бұрын
አይዞሽ ማማየ ያልፋል ሁሉም
@JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt
@JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt Жыл бұрын
@@rihanaseid3450 እሺ ዉዴ😘😘💘💘
@user-tx5lc8yu8u
@user-tx5lc8yu8u Жыл бұрын
ማርያምን በጣም ከፍቶኝ ነበር ሆዴ ቆሰሌ በሳቅ በርቱልኝ የኔ ማሮቺ🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-rc8jt1pp3c
@user-rc8jt1pp3c Жыл бұрын
እኔም😂😂😂
@mihrethaila4246
@mihrethaila4246 Жыл бұрын
በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂❤❤❤❤ፍቅር ሁነትም ፍቅር ነት ቀጥሉ ሲዉደቹ❤❤❤❤ይኔ ዉዴች😂😂❤❤😂😂😂
@user-xt7ow7mb4b
@user-xt7ow7mb4b 6 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ ፍቅርዬ ስታስዥን እኮ የኔ ፈገግታይ ነሺ እኮ 💔😭
@samira7639
@samira7639 Жыл бұрын
ደብሮኝ ነበረ ዘና ፈታ አረጋቹኝ አብሪሽ እና ፍቅር ይቻቹዉ አቦ ቀጥሉበት ስታምሩ😂😂😂😂😂😂😂😂👍❤
@soltanwad7a79
@soltanwad7a79 Жыл бұрын
ወላሂ ተረታሁ ቅብጥብጥ ያለች ልጅ ሰወድሽኮ የኔ ድቡሽቡሽ 💋💋
@ehatmarame2016
@ehatmarame2016 Жыл бұрын
ውይ!ሰወደችሁ!እማብርሃን!ተጠምርችሁ!እድሜና!ጤና!ተድላችሁ!አሜን!መጨርሸችሁንእማብርሃን!ተሰምርለችሁ!ሀጋርችንን!ፈጠሪ!ሰለሙን!የውርድልን!አሜን
@user-su9tx5gs8c
@user-su9tx5gs8c 7 ай бұрын
በሳቅ ጨረስኩት ረጅም እድሜ ከጤናጋ ደስ የሚል ፍቅር እስከመጨረሻ ይስጣቹ ደስስስስ ስትሉሉሉ እጅግ በጣም ያምራል ይደገም
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p Жыл бұрын
ባለ ማህተቦች ዛሬ ነው የደመርኳችሁ ❤ አይኔ ቶሎ ሚያየው ማህተብ ነው 💗👌 ገጠር ውስጤ ነው ያደኩትም ገጠር ነው ❤
@faalktbeia2725
@faalktbeia2725 Жыл бұрын
❤❤❤
@MuluMulu-cn7qs
@MuluMulu-cn7qs Жыл бұрын
እኔም ዉስጤ
@Senaytgonderwa
@Senaytgonderwa 8 ай бұрын
ደምሪኚ😂😂❤❤❤❤
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 8 ай бұрын
@@Senaytgonderwa ደመርኩሽ መልሽ ❤❤❤
@hawa291
@hawa291 Жыл бұрын
ፈታ አረጋቹሁኝ 😅😅አቤት ችሎታ በዝህው ቀጥሉበት 😂😂❤❤ሰወዳቹሁ እኮ በርቱልኝ
@fanotube6056
@fanotube6056 Жыл бұрын
እረወይኔ በሳቅ ገደለችኝ ልጅቷ ውይ ቀሚሷ ስታምረ ስወዳችሁ ቤተሰብሁኑኝ በሸጊየ ይሁንባችሁ 😂😂
@AlemyGetnet
@AlemyGetnet 2 ай бұрын
ሰው የተሰጠውን የማያውቅ እስሳ ነው እሩታ ፈጣሪ ይፍረድብሽ ባለጌ መተተኛ ነሽ
@user-bv5lj3wb7w
@user-bv5lj3wb7w Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂ወይኔ የኔ ውዶች እደዛሬ ስቄ አላውቅም ነበር ፍቅርዬ እውይ በሳቅ ገደልሽኝ የኔ ውብ😂😂❤ይመቻችሁ በማርያም ፖርቱ ይቀጥል❤ትችላላችሁ በተለይ ፍቅር😂😂❤
@senayttayu5308
@senayttayu5308 Жыл бұрын
ጎበዞች በርቱ ክፍል 2 እንጠብቃለን❤
@masart9631
@masart9631 Жыл бұрын
አራ ፍቅር ትወና አንደኛ ይመቸቹ የምር👌😆😂😂😂
@shashezinabe8220
@shashezinabe8220 Жыл бұрын
እውነት እደት እዳሳቅሽኝ 😂 ደግሞ ስችይበት 😊 ሹሮ ነው ወይ ስትል ኦፍፍፍፍ በሳቅ😂😂😂 ገደለችኝ በእውነት ፍቅራቹህን ያብዛላቹህ❤
@user-sx7qg4vo6n
@user-sx7qg4vo6n Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ ዋው ደስ ሲል ክፍል 2 ይቀጥል ስታምሩ በጣም ነወ የምወዳቹህ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@kidistTafyaTube
@kidistTafyaTube Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂❤❤❤ በጣም ምርጥ የገጠር ልጅ😂😂😂😘😘❤❤
@yeshiwerk-wg9og
@yeshiwerk-wg9og Жыл бұрын
ሁለተኛ ባረከ ይቀጥል ያምራል በጣም በሳቅ ወደኩኘኝ
@lopesohadiso
@lopesohadiso Жыл бұрын
አብራሸ አልቻለም መሳቅ ብቻ ነው ፋቅር በጣም ጎበዝ ነት ቀጠሉበት😂
@hshdhdh5295
@hshdhdh5295 Жыл бұрын
የዛሬው ደግሞ ያበደ ነው😂😂😂😂😂
@bitybity4949
@bitybity4949 Жыл бұрын
እረ ወይኔ ሆዴ ቆሰለ በሳቅ ይመችሽ የኔ ቀበጥ ፍቅርዬ ሰርተሽዋል❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@fafitube2448
@fafitube2448 Жыл бұрын
ወላሂ ትወና ትችላለች ማለት ብቻ አይገልፀዉም ፍቅር የምር ፍቅር ነሽሽሽ የኔ አንደኛኛኛ ዋዉ😂😂😂😂😂😂😂
@user-he1xx3lw9m
@user-he1xx3lw9m Жыл бұрын
ወይኔ ሳቅ 😂😂😂 አልቻልኩም ቀጥሉበት የምትሉ👍😂
@EmebeT315
@EmebeT315 Жыл бұрын
ማርያምን በሳቅ ነው ዛሬ የለቅሁት 🤣🤣🤣🤣 ፍቅር አንገትሽ ላይ ያለው ንቅሳት ሢያምርብሽ❤❤❤❤ በዚሁ ቀጥሎበት በጣም ደስ ነው የምትሎኝ እወዳችሁለሁ❤❤❤❤
@mesertkifle233
@mesertkifle233 Жыл бұрын
በጣም ነበር የደከመን መዳብ ቤት አዝናናቹን ከምር ቀጥሉበት ❤❤❤❤❤ደሞ አምሮባቹዋል ወይ ገጠር ደስ ስንል ❤❤❤❤❤❤እንወዳቹዋለን ቀጥሉበት ክፍል ሁለት
@user-wv5ss7qe6b
@user-wv5ss7qe6b Жыл бұрын
ወላሂ ይመችችሁ መሸአላህ እኔ በጣም ነዉ ያዝናናችሁኛ ስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-cx1tm8mq1x
@user-cx1tm8mq1x 8 күн бұрын
እደዚህ ያል ጨዎታ እያል በራክ እያሉ መከራቺዉን ያዩበናል
@Shomi-o4g
@Shomi-o4g Ай бұрын
ኧረ በሳቅ ሞትኩ 😂😂😂😂😂እኔ አብርሽን የማዉቀ በሩታ ነዉ።ይሄን የመስለ ፍቅር እረስተህ ሌላ ሂወት አይይይድ
@user-qm9ct1pt1w
@user-qm9ct1pt1w Жыл бұрын
ማረያምን ትችላለች በፊልም እዴማይሸ አልጠራጠረም ፍላጎቱ ካለሸ❤❤በረቺ
@mehirtloila8108
@mehirtloila8108 Жыл бұрын
እዉነት ደብሮኝ ነበር አዝናናቹኝ ሸጉቱ😂😂ቀጥሉበት በርቱ❤❤❤❤
@MissSamira-gf3kw
@MissSamira-gf3kw 2 ай бұрын
ፍቅርየ ሁሉ ነገር እኮ ያምርብሻል❤❤
@gffd1436
@gffd1436 Жыл бұрын
አላህ ከሰው አይን ይጠብቃችሁ ወላሒ ሱስ ሁናችሁብኛል እድግ ምድግ በሉልኝ😂😂❤❤❤❤❤❤
@seniy4518
@seniy4518 Жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ምትኩኝ ትችላለች አይገልፀዉም ጡት ማስያዥያና ፓት 🤣🤣🤣🤣
@user-ze2gq5qs8m
@user-ze2gq5qs8m Жыл бұрын
አላህይጠብቃቹ❤ቀጥሉበት😂😂በርቱ
@user-ze2gq5qs8m
@user-ze2gq5qs8m Жыл бұрын
በርቱሊኝውድች
@smaterneju574
@smaterneju574 Жыл бұрын
የኔ ውዶች የቡቴ ልጆች በሳቅ ምን ልሁን የሠፈሬ ልጆች I love you😂
@hdjid988
@hdjid988 Жыл бұрын
ወየዉ ጥርሤን ከፍቸ ቀረሁ ሥታምሩ በዚሁ ይቀጥል በተረፈ ታምራላችሁ😁😁😁😁😁🤲🤲🤲🤲
@daifallhaasss4452
@daifallhaasss4452 Жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ግደሉኝ 😂😁 ፍቅራቸው ለዘላለም ይባረክ ♥️👫🥀
@user-bk1cm9xi7j
@user-bk1cm9xi7j Жыл бұрын
ደመቁና ደከመቀ ቁጥር 2😂😂😂 ግን የገጠር ልጆች እደዚህ አደለንም
@kidistyemariyamkidist4178
@kidistyemariyamkidist4178 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂እኔ ያሳቀኝ መጨረሻዉ ነዉ
@user-bf9iq2zd4d
@user-bf9iq2zd4d Ай бұрын
ደጋግሜ የማየዉ ነገርስ እንደ ሥምሽ ፍቅር የኔ አበባ የኔ ሠቀቀን ❤❤❤❤❤
@hshdhdh5295
@hshdhdh5295 Жыл бұрын
ወይኔ የሊፍቱ ነገርስ ወላሂ ዘና ነው ያደረጋችሁኝ❤❤❤😂😂😂😂😂
@eyaruseSole
@eyaruseSole Жыл бұрын
የኩሪቱ ነገርስ😂😂 ቀጥሉበት❤😅😅
@birtuka4Tube382
@birtuka4Tube382 7 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ፍቅርየ በለሸበት ሰላምሸ ይብዛልኝ የኔ ናት😊😊
@user-fr7sv3nk8p
@user-fr7sv3nk8p Жыл бұрын
ፍቅር ነገር ናችሑ ዉድድድ ነዉ የማረጋችሑ ❤❤❤😘😘😘🤜🤛❣️ አነፈራችሑኝ 💘💘💔💔
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s Жыл бұрын
ዴስ ትላላችሁ ግንኮ ምንም ያህል ብለፉ እኛን ገጠሬዎችን አትገልፁንም 😅😅 እርኩም አጎብሶ ይለምናል እድሜ የአንገቷ ውቅራት ያስኬታል ምናኔ ነው የዛሬው ውቅራትሽ ያምራል
@luluhabtu6808
@luluhabtu6808 Жыл бұрын
የአኡነት ከፕራንክ እንደዚክ ፍልምም ቀጥሉ በጣምምም ያስቃል😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 Жыл бұрын
በጣም ትችላላችሁ ፍቅርዬ ሲያምርብሽ እንዳይቁዋረጥ
@hyme7165
@hyme7165 Жыл бұрын
ዋዉ ምርጥ ሥራ ነዉ ብራክ ይቅርባቹህ በዚህ ቀጥሉ
@3MeeryChannel3487
@3MeeryChannel3487 Жыл бұрын
የኔ ውድ በጣም ትችያለሽ ዋውውው በዚህም ቅጥልብት በሳቅቅቅቅቅቅቅ😂😂😂😂😂
@mekides
@mekides Жыл бұрын
ሰው እደት ነው እሚያችሁ የምር 💖😂😂😂
@saidasaid467
@saidasaid467 Ай бұрын
የተፋቀረሰው ሁሉ አይሞሸርም 😢😢
@SaSa-bi4tp
@SaSa-bi4tp 7 ай бұрын
ረ አበዛችሁት እኛ የክፍለ አገር ልጆች እኳን ይሄን ሊላም እናቃለን
@FirdousFirdous-wl9yp
@FirdousFirdous-wl9yp Жыл бұрын
ወላሂ በሣቅ😂😂😂😂😂ሥታምሩ❤❤❤ ቀጥሉ በት
@TiruB
@TiruB Жыл бұрын
ፍቅርዬ አለሜ😂አቦ ነፍፍ አመት ያኑራችሁ ስታምሩ ቀጥሉበት ❤❤❤
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw 7 ай бұрын
ፍቅር የሆንሽ ልጀ እግዚአብሔር ወደለፋሽበት ፍቅርሽ ይመልስሽ❤❤
@user-bf9iq2zd4d
@user-bf9iq2zd4d 4 ай бұрын
ፍቅር ፍለጋ ደጋግመ ሣየዉ ኢሄ የመሰለ የልጅነት ፍቅራቸዉ በጠበጠቹ ያቺ እሩታ የምትባል ሸይጧን ሠዉ ሆኖ የማይጋጭ የለም በክፍታቸዉ ገባችባቸዉ ፍቅርዬ ልጅነተዋ ነዉ መጀመረያ ኤሄበይ ብሎ በመከራት ተመልካች ሁላ አብርሽ ዋሽቶ የሡ አሣዝኖን የሡ ደገፈን እዉነት ግን አትቀርም እንሻአላህ ለሩታ የታሽቃብጡ ሠዎች የምቶዱት ፍቅረኛቹ እንደ እሩታ ዱርዬ ይጠቃቹ በኔ ቢሆን ብላቹ የማታሥቡ ፍቅርዬ ያብርሽ ቆንጆ በዛላይ ህፃን ነበርሽ እኮ አሁን እሩታ ግብዳ ያገላታል😂 ❤❤ፍቅርዬ የኔ ቆንጆ እሥማርታችን RF❤❤❤❤❤
@muluwownicemulu5762
@muluwownicemulu5762 Жыл бұрын
ጎበዞች ይመቻችሁ😂😂😂❤❤
@semirakasaw911
@semirakasaw911 Жыл бұрын
በጣም ደስ ተልችሁ በዚሁ ቀጥሉበት ሰወዳችሁ እኮ በርታ ❤❤😂😂
@meram-no8we
@meram-no8we Жыл бұрын
ያረቢ ሆዴ ወላሂ በሳቅ ሞትኩ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂
@kinze-qu9te
@kinze-qu9te Жыл бұрын
ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እውነት ጎበዝ ነሽ
@samsunga2182
@samsunga2182 Жыл бұрын
ክፍል ሁለት ይለቀቅ የምትሉ ክክክክክክ
@user-ko8ji8gu1z
@user-ko8ji8gu1z Жыл бұрын
በሳቅ ወላሂ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሰርታዋለች የኔ ቅመም
@ayan-xp9fu
@ayan-xp9fu 8 ай бұрын
እዉነት በሰቅ ሞኩ መጀመሪየ ከቶኚ ነበረ ድረመቹ አዉንነዉ የየዉት ቀጥሉበት ሸግዬ ስትል የከተመ ስም መሰለኚ ለከ የፍቅረኘ ስም ነዉ😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-vy1ik6uu8h
@user-vy1ik6uu8h 8 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ፍቅርየ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ናት 😢
ዮአዳን (ክፍል 24)
32:41
ለዛ
Рет қаралды 188 М.
а ты любишь париться?
00:41
KATYA KLON LIFE
Рет қаралды 3,5 МЛН
አባቴ ከ ቤት ውጡልኝ  አለን . ፍቅር ደነገጠች  😭😱
10:01
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 232 М.
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 354 М.
💦ቀለዱብኝ😳
9:05
Wina ዊና
Рет қаралды 141 М.
አጠገቤ ሆና ትናፍቀኛለች : ልለያት አልችልም ስጦታዬ ናት ❤️
48:32