ሸሀዳ የያዝኩ ቀን ራዕይ ተመለከትኩ ከእስልምና ወደ ክርስትና ምስክርነት!{የጠፋው ልጅ አንድ}

  Рет қаралды 59,613

ፍኖተ አብርሃም በገብረ ሥላሴ

ፍኖተ አብርሃም በገብረ ሥላሴ

2 жыл бұрын

ፍኖተ አብርሃም
ፍኖት መንገድ ነው አብርሃም ደግሞ ታላቅና ደግ ጻድቅ ገና ክርስቶስ በስጋ ሳይገለጥ ነብያቱ የመሲሁን መምጣት ተስፋ አድርገው ሲጠባበቁ በነበሩበት ወቅት አስቀድሞ የክርስቶስን በስጋ መምጣትና በቀራንዮ ተራራ መስዋት መሆንን በልጁ በይስሐቅ በኩል በሞሪያም ተራራ የተመለከተና በመምሬ አድባር ስር ደግሞ ምስጢረ ሦላሴን የተመለከተ ታላቅ ሰው ነው።
እግዚአብሔርን ከማግኘቱ በፊት ከአባቱ ታራ ጋር በካራን ጣዖት ያመልክና ይሸጥ ነበር ኋላም የሚሸጣቸው ጣዖታት አምላክነት ቀርቶ እራሳቸውን ማወቅና ከመሰበርም እራሳቸውን ማዳን የማይችሉ ተራ ጥርብ ድንጋይ መሆናቸውን ተረድቶ አምላኩን ፍለጋ ወጥቶ ፈልጎም ያገኘ ታላቅና ደግ አባት ነው።
ስለዚህ ይህን ቻናል ፍኖተ አብርሃም ያልኩበት ዋና ምክንያት እንደ አብርሃም ከተለያዩ ባዕድና የሀሰት መንገድ ወጥተው እውነተኛውን አምላክና መንገድ ፈልገው ያገኙ ወንድምና እህቶች ምስክርነት የሚሰጡበት ስለሆነ ነው።
ፍኖተ አብርሃም ማለት የአብርሃም መንገድ ማለት ነው።#ethiopia #orthodox #fnoteabriham

Пікірлер: 874
@fnoteabriham
@fnoteabriham 2 жыл бұрын
የቴሌግራም ሊንክ ነው። ከእስልምና የመጣችሁ ምስክርነት ለመስጠት ሌሎች ደግሞ ምስክርነቱን ለመስማት እንድትቀላቀሉን ተጋብዛችኋል። t.me/Abdelmesihh t.me/+KdCxco1nC9tjNjVk
@askaledechasa501
@askaledechasa501 2 жыл бұрын
Wandimachen igzabehr tsagahun yabzalen isk fiqadegna ka honk sinlk kuturihn sitagni wandim ante gar mawayayet ifalegalewo 🕊️
@sikosulo9750
@sikosulo9750 2 жыл бұрын
እሽ ገብተናል ወንድማችን በርታልን በጣም ነው እናመሰግናለን እኔ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጅ ነኝ ያለውም ሳውዲ ነኝ ግን እግዚአብሔር ይመሰገን በሀይማኖት ነኝ ግን ስለ ስልምና አላውቅም ግን አሁን አሳወከኝ በአንተ ይተነሳ ብዙ አወቃለው ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እመብርሃን ትጠብቅህ❤❤❤
@enatzeneb6513
@enatzeneb6513 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ/ይሁን
@fnoteabriham
@fnoteabriham 2 жыл бұрын
@@askaledechasa501 እሽ በዚህ ታገኝኛለሽ እህቴ t.me/+bwvkSaRxQ1ljNDA0
@user-sy6es4oj4f
@user-sy6es4oj4f 2 жыл бұрын
ገበተናል ወንዱማችን በርታልን💞
@Mekidi12eeee
@Mekidi12eeee 2 жыл бұрын
አንድ ቀንም ገጠር ስራ ገብቼ በጣም አሞኝ ነበር በጣም አሞኝ ነበር ነገ ተነስቼ እንዴት ብዬ ስራ እንደምሰራ ነፍሴም ታድር ይሆን ብዬ ፍርቼ ማንም ከጎኔ ስለሌለ በአርብ ቤት ፍርቼ ነበር ብሞትም ብዬ በጣም አልቅስ ነበር ግን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ለሊት ተኝቼ በእራይ በህልም እግዚአብሔር አምላክ በአንድነቱ እየሱስ ክርስቶስ በሰማይ ተገልጦ ልጄ አይዞሽ ይለኝ ይመስለኛል ከዛ ከተኛሁበት ስነሳ ምንም በሽታ የለም ተሽሎኝ አሞኝ ነበር እስከማለት ደርሽ ነበር እናም እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በክርስቶስ ክርስቲያን ተብዬ ስለተጠራሁ ስለሆንኩም ተመስገን እልልልልልልል #ምስክርነት# #ነው # ስለሆነ እግዚአብሔር አምላክ ን አመስግኑልኝ ለዚች ቀን ስላደርሰኝ ብዙ ብዙ ታአምር ሆኖልኛል በእናቱ በድንግል ማርያምም አመስግኑልኝ!!!!!!
@21MarYam
@21MarYam 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@tegtaref473
@tegtaref473 2 жыл бұрын
⛪⛪⛪😍😍😍💚💛❤😍😍😍😍🌹🌹🌹🌹
@imdove7528
@imdove7528 2 жыл бұрын
ተመስገን እንኮን መጣሽ ዉዶ
@Mekidi12eeee
@Mekidi12eeee 2 жыл бұрын
@@imdove7528 እንኳን ደህና ቆያችሁኝ እግዚአብሔር አመስግኑ ስራው ግሩም ድንቅ ነው በሉ ፪))
@kal7566
@kal7566 Жыл бұрын
እግዝኣብሄር ይመስገን
@Mekidi12eeee
@Mekidi12eeee 2 жыл бұрын
እኔ ከፍጥርቴ ክርስቲያን ነኝ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን መላው ቤተሰቦቼም ኦርቶዶክስ ናቼው ። እኔ ገጠር ተወልጄ ነው ያደኩት ስደትም የመጣሁት በግምት አስራ አምስት (አስራ ስድስት ቢሆነኝ ነው እናም ክርስቲያን ነኝ ግን ስለ ክርስትና ግን ምንም አላውቅም ነበር ግን የሄነች ጓደኛዬን ጠይቄ በጣም ስፍልግ ነበር መንፍሳዊ ማህበር አስገባችኝ ከዛም ደስ አለኝና በስደት ይሄ መኖሩ አስደሰተኝ እናም በቀስታ ስለ ጸሎት ተምሬ ከዛም አንድ ቀን ሳልጸልይ ስልክ ላይ ዝሙትን አይቼ ሳልጸልይ ብተኛ ሰይጣን ጥርሱን አግጦ አይኑን አፍጦ በህልሜ መጣብኝ መድሐኒአለም ያርቅልን በጣም ገርመኝ ከዛም ጾለት ጀመርኩ እጸልይ ነበር ከዛም ቡሀላ አንድ ቀን በእራይ እግዚአብሔር አምላክ በሰማይ ላይ በአንድነቱ በሶስትነቱ በህልሜ አየሁ በጣም ገርመኝ እናም ተምሬለሁ የሚጸልይና የማይጸልይ ልዩነቱ ጸልዬን ስንተኛ የምናየው መንፍሳዊ ራእይና ስንጸልይ ሀጥያትን ሰርተን ስንተኛ የምናየው የሰይጣን ህልም አያችሁ ክርስቲያን ሆይ ጸልይ በርቱ
@user-jd8mi9nn4m
@user-jd8mi9nn4m 2 жыл бұрын
አንተ የተመረጥክ የስላሴ ልጅ ሰላም እደ ምድር አሸዋ ይብዛልክ ወንድሜ በርታ ገና ብዙወቹ ይመለሳሉ እየሱስ ክርስቶስ ጌታ መኮሆኑን ይመሰክራሉ✝️💜
@user-zh5lj4ex3k
@user-zh5lj4ex3k Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@asdyasdy5598
@asdyasdy5598 2 жыл бұрын
እኔም መጀመሪያ ክርሲቲያን ነበርኩ ቤተሠብ ለሙስሊም ሸሀዳ አሲዘዉ ዳሩኝ የተወሰነ አመት ተቀምጨ ብዙነገር በአእምሮየ ይመላለስነበር አሁላይግን ተመስገን አምላኬ ሁሉንምነገር ቀይሮልኛል
@Ethiop93
@Ethiop93 2 жыл бұрын
እመቤቴ በእቅፋዎ ውስጥ ታኑርሽ
@RedmiRedmi-pi4oq
@RedmiRedmi-pi4oq 2 жыл бұрын
በቤቱ ያፅናሺ እህቴ😘😘😘
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Жыл бұрын
በቤቱ ያጽናሽ 🤲❤እህታቺን
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 8 ай бұрын
ያው ለወንድ ለሚቀይሩ ክርስትያኖች ወንዱ ሲቀር ይመለሳሉ ይሄ የታወቀ ነው እምነቱን ፈልጎ የሚሰልም ግን መቸም ከእስልምናው ንቅንቅ አይልም ከእኛው በእምነታቸው ደካሞች ለወንድ እስልምናን ይክዳሉ ልበሰ ሲገዙ ይመለሳሉ ምጅምሩንም ለወንድ ስለሄዱ
@user-dt9oj5nh3y
@user-dt9oj5nh3y 5 ай бұрын
ተመሰገነ አምላኬ በቤቱ. ያፀናሺ እህቴ
@user-bg6fb1vt8k
@user-bg6fb1vt8k 2 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው ሀያሉ ህያው ቅዱስ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እንኳንም ወደ በረቱ መለሰሽ ቸሩ መድኃኔአለም እህቴ ፍጻሜአችን ያሳምርልን በሀይማኖታችን ያጽናን እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን
@AbushMamush-vi9zl
@AbushMamush-vi9zl 5 ай бұрын
ክርስቲያኖች ሐይማኖታችንን በደንብ እንወቅ መፅሐፍ ቅዱስን እናንብብ ❤❤❤
@ronamaquilan2150
@ronamaquilan2150 2 жыл бұрын
ሰአቱ ቸኮልኩ ገብር ስላሴ ስላሶች ዘርህን እንደ አብርሀም ያብዙት አንተን የመርጠህ እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን አሜን3
@fikreworkneh8503
@fikreworkneh8503 2 жыл бұрын
የልጅቷ አነጋገር ከልቧ መሆኑ ያስታውቃል ። ይገርማል ልጅቷ ያለችውን የቁራን ክፍል አንብቤዋለሁ ። እኔም ያስገረመኝ የመፅሀፉ ክፍል ነበር። እንግዲህ አንቺን በቤቱ ያፅናሽ።
@user-no4rv3el1q
@user-no4rv3el1q 2 жыл бұрын
አሜን ማማየ
@user-rc9yo4pi6k
@user-rc9yo4pi6k 2 жыл бұрын
እኔ በዝች ምድር የምደሰትበት ነገር ብኖር ኦርቶዶክስ በመሆነ ብቻ ነው የኔ ኢየሱሰ በምንም የማልቀይረው ውዱ አዳኜ ፈዋሽ እስከ ዘላለም ያንተው ነኝ
@user-pd4vo6tq1f
@user-pd4vo6tq1f 2 жыл бұрын
በውነት እያለቀሥኩ ነበር የሠማሁት እኔም እደሧ ነበርኩ አሁን እግዚአብሔር ይመሥገን ተመልሻለሁ አንተም እግዚአብሔር መርጧህ ወደዚህ ያመጣህ
@user-di3rq8ll2j
@user-di3rq8ll2j 2 жыл бұрын
እንኳን ጠፍተሽ አልቀረሽ እህቴ አባታችን እግዚአብሔር የፍቅር አምላክ ነውና ይቅር ብሎ ይቀበልሻል እንደ እስልምና ሀይማኖት ባገኛችሁበት ፍለጡ ቁረጡ አይልም ሀይማኖታችን እግዚአብሔር ይመስገን
@mesertg43
@mesertg43 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@21MarYam
@21MarYam 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@zeousapollo6776
@zeousapollo6776 2 жыл бұрын
አጭ ደንባሮች አቦ ኦሮቶዶክስ ከሆናችሁ መፅሐፍ ቅዱስ አንብቡ እሥልምና ከምቀበል ራሴን ባጠፋ ይሻለኛል አትደናበሩ ሸዓዳ ምናምን ከምትሉ ቁራንን አንብቡ እኔቁራን ስለማነብ እውነት ቁራን የፈጣሪ ቃል ነው ያስቃል የገረመኝ ነፍሰ የገደለ ሙስሊም ወደ ክርስትና የቀየሬ መሐመድ የሰይጣን ባሪያ ስል ሰምቼው ገረመኝ መሐመድ ማለት 😂😂😂😂አረ በፈጠረሽ የመሐመድ ነገር ከሰማሽ ታብጅያለሽ🤮🤮🤮
@hadeyahadeya4100
@hadeyahadeya4100 2 жыл бұрын
አች ከሀድ።
@sash2718
@sash2718 2 жыл бұрын
ወይኔ እህቴ ሀይወትሽ ከኔ ጋር ተመሳሳይነው ይገርማል እነሱኮ ያልተማረው ላይ ነው ትኩረታቸው እንደ ፕሮቴስታንት እህቴ እንኳንም ወደ ቅድስት ክርስትና በሰላም መጣሽ የሚሄዱትንም አምላኬ እንዳንቺ በረእይ ይመልሳቸው
@marrym8549
@marrym8549 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር እህታችን እንኳን ወደቤቱ መለሰሽ ወንድማችን ቃለሂወት ያሰማልን ያንተን ምስክርነት ሰምቼ ከመጥፋት ዳንኩ የልጆቼ አባት በፊት ክርስቲያን ነበር ከተለያየን በኻላ እሱ ሙስሊም ሆነ አሁን ታርቀን በእስልምና አብረን ልጆቻችን እናሳድግ እያልኝ የኛ ሀይማኑት እንዲህ ነው እያለ ጎትጉቶ ልያስወጣኝ ነበር የሆነ ስአት ወደዛ ለሄድ አስብኩ አሰራዬ በጣም ሀይማኑቴ እድቀይር ታስቸግረኝ ነበር እግዚአብሔር ሲረዳኝ ያንተን ምስክርነት ሰምቼ ከመጥፋት ዳንኩ ሀይማኑቴ በደንብ መመርመር ጀመርኩ ለልጆቼ ብዬ ሀይማኑቴ አልቀይርም ነፍሴ በገሀነም ከምትቃጠል በክርስቶስ እየሱስ እስከ መጨረሻ ታምኜ ለመኖር ወሰንኩ የሚያስጨንቀኝን ሁሉ ለሱ ተውኩ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@Eminet369
@Eminet369 Жыл бұрын
egziabhar ytebksh 🙏🙏🙏
@user-bw7lb8bu1s
@user-bw7lb8bu1s 2 жыл бұрын
እኔም።ተሳስቼነበርነገርግን።እግዚአብሔር ይወደኛልመልሶኛል
@user-jk3uc1gn5t
@user-jk3uc1gn5t 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናሽ
@user-bw7lb8bu1s
@user-bw7lb8bu1s 2 жыл бұрын
@@user-jk3uc1gn5t አሜን።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-di3rq8ll2j
@user-di3rq8ll2j 2 жыл бұрын
እንኳን ከጨለማው አለም ወጣሽ እህት አለም ግን እህት ወንድሞቸ በተቻለን አቅም ጥርጣሬ ውስጥ መግባት የለብን ጓደኛም መምረጥ አለብን ወደ ጨለማ የሚወስድ ጓደኛ ጥንቅር ብሎ ይቅር
@user-bw7lb8bu1s
@user-bw7lb8bu1s 2 жыл бұрын
@@user-di3rq8ll2j አወ።እህታችን።ካለማወቅ።ሌውጥ።ይከታል
@tubeb7035
@tubeb7035 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 2 жыл бұрын
በርታ አንተን ክርስቶስ መርጦሃል እግዚአብሔር ይመስገን አምላካችን ከፈለገ ከራሳቸው ውስጥ አንተን መርጦ ምስክር አድርጎሃል እድሜ እና ጤና ይስጥልን አረቦቹም ብዙዎቹ ነቅቶሃል!!
@hyme7165
@hyme7165 2 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ኦርቶዶክስ ሥላረከኝ ክብርና ምስጋና ለአንተ ይሁን እኔም ሀይማኖቴን ለማሥካድ ብዙ ይለፋሉ ብዙም ተሠቃይቻለሁ ማህተብሽን በጥሽ በማለት ከሥራ በማደናቀፍ ብቻ በጣም ከባድ ነዉ እኔም በተዋህዶ ብኖርም ሥለመፀሀፍ ቅዱስ አላቅም አብቤ አላቅም ፈተና ሲበዛብኘሰ እራሱ ሞስሊም ብትሆኝ እደዚህ ፈተና ባልበዛብሽ ነበር ይሉኛ አዳዴ ከሀገሬ የወጠሁበትን ቀን እረግማለሁ 😭😭😭😭ብቻ ክብሩ ይሥፋ እስካሁን እደነ ሀጢያት ሳይመለከት በእርሱ ቸርነቱ ጠብቆ እዚህ አድርሶኛል የድንግል ማርያም ልጅ ከዚህ በሀላም እርሱ ይጠብቀኛል😭😭😭😭መጨረሻየን አሳምርልኝ እሥከሞት ድረሥ የታመንኩ አድርገኝ💕🙏💕😭😭
@peteroswordofa8943
@peteroswordofa8943 Жыл бұрын
Ehte be KZfaq sebket wengel adamche thelot demo aderge medhanialem yetebkish Hager setgebe temare
@fantanishwale5310
@fantanishwale5310 2 жыл бұрын
ብዙ ክረስቲያኖች ሳያውቁ ሸሀዳ ይዘዋል እስኪ በደንብ አስተምሩ መምህራን
@ayalewkindu6952
@ayalewkindu6952 2 жыл бұрын
እንኳን ወደቤትሽ በሰላም ተመለስሽ እህታችን በደንብ መርምረሽ እንድታመልኪዉ ስለፈቀደልሽ የድንግል ልጅ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን። ወንድማችን እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምር ለብዙሰዎች ነፍስ መዳን ምክኒያት እየሆንህ ነዉ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ።
@user-wu6hr6mg9v
@user-wu6hr6mg9v 2 жыл бұрын
ገብረ ስላሴ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ነው የምንጠብቅህ የምንሰማህ የባለፈ ወንድማችን እድሁም ወንድሙ ትልቅ ትምህርት ሁነውና እናመሰግናለን🙏
@user-fd6xe6bf3f
@user-fd6xe6bf3f 2 жыл бұрын
እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ገና ብዙ ይመጣሉ እኔ ሳውዲ ነው ያለሁት ትልቅ እህቴ የአጎቶቸ የአክስቶቸ ልጆች በሙሉ ሙስሊም ናቸው እና እኔን ለመውሰድ የማያደርጉት ነገር የለም እነሱም ሳያውቁ ነው የሄዱት ግንም እኔን መውሰድ አችሉም ምክኒያቱም ከኔጋ ያለው ኃያል አምላክ ነው
@abebazbeba5945
@abebazbeba5945 2 жыл бұрын
አይዞሸ እህቴ በርች
@user-di3rq8ll2j
@user-di3rq8ll2j 2 жыл бұрын
በፀሎት በርች እህት አለም አይዞሽ እነሱም ሲገባቸው ይመጣሉ ወደ ቤታቸው
@Amharavkjgg
@Amharavkjgg 2 жыл бұрын
በፀሎት በርቺ እህቴ
@user-zh3dv5oi1b
@user-zh3dv5oi1b 2 жыл бұрын
በፆለት በርች የወሰዳቸውን ሰይጣን ተቃወሚው ።
@ali3989
@ali3989 2 жыл бұрын
በጨራሽ አንመጣም በጨትመቸምአናምንም እኝሙስሊሞች እምታመልኩትስው
@hilt9788
@hilt9788 2 жыл бұрын
ለፈጣሪ ምን ይሳነዋል እኔኳን ስለ ሃይማኖተ በደምብ አውቃለው ሳኡዲ ስገባ አረቦቹ እንድሰልም በጣም ያፈራሩኝ ነበር መፅሃፍ ገዝተው ሰጡኝ መፃፋቸውን ሳነብ ሁሉም ቦታ ስለ መግደል ያዎራል እና በዛ ይተነሳ የምገሉኝ እየመሰለኝ ሁሌ በሰቀቀን ነበር የምኖረው ብዙ ከለመኑኝ ቦሃላ ማስፈራራት ስጀምሩ ሸሃዳ አስይዘዉዝኝ ልክ ማታ በህልሜ ስያሰቀየኝ አደርኩ እሳት የምመስል ነገር የቤቱን ጣራ እንደ በር ከፍቶ ወደኔ ስገባና ስወጣ አየው ከዛ ቦሃላ መፀልይ ጀመርኩ ከግዜ ቦሃላ አልሰግድም ስላቸው ወደ ሃገር እንድሳፈር አደረጉኝ ዛሬ ግን ያኔ ባሳለፍኩት ነገር በጣም ደስተኛ ነኝ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@zahra-8752
@zahra-8752 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ እማየ ገጠር እኮ ተጉድተን ነው የምናድገው ምክንያቱ ስብከት የለም ዝም ብለን እምናድገን በሰፈራችን ሙስሊም የለም ግን ቢርቅም አሉ በጣም ነው የምንፀየፋቸው እነሱ የበሉበትም ስሐን እንኳን አንመገብበትም ን ብዙ አክስቶቸ ሙስሊም ሁነዋን ምን የሚውቁት የለም ስለሀይማነቱ እኛም ስለማናቅ ዝም እንላለን ግን ከዚህ ሀገር መጥቸ ሙስሊም ነኝ በይ ተብየ እሽ ብየ ስራ ሂድኩኝ እጀ ስገጅ ተባልኩኝ ሰገድኩኝ ግን እግዚአብሔር ሲመልሰኝ ከመኪና ወድቄ ተሰበርኩኝ ከዛ አልቅሸ ማረኝ ብየ አምላኬም ሰማኝ አዳነኝ አሁን ክርስትያን ብየ ነው የምሰራው ተመስገን
@user-no4rv3el1q
@user-no4rv3el1q 2 жыл бұрын
በርቺልኚ እህቴ አወ ገጠርማው ሥብከት የለም ሐዛነው የተጎዳነው አሁንማ እኔም አሣውቄነው የምሠራው
@imdove7528
@imdove7528 2 жыл бұрын
እልል ተመስገን እኔም ከኢስልምና ተመልሻለሁ
@ayaleerta3248
@ayaleerta3248 Жыл бұрын
የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ልጆች ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይመሥገን
@targettube4968
@targettube4968 2 жыл бұрын
ቁራንን በአማርኛ እንዲነበብ ማድረግ ትልቅ አደራ አለብን።
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 2 жыл бұрын
አንብቡት ቁርአንንም መፅሀፋችሁንም ያኔ እውነቱ ይገለጥላችኋል ያው አስተምህሮውና መፅሀፋችሁ ተቃራኒ ስለሆነ
@user-wf8po9dd8g
@user-wf8po9dd8g 2 жыл бұрын
awo
@habtomabrham1525
@habtomabrham1525 2 жыл бұрын
መድሃኔ ኣለም ፍጻሜያቹ ያሳምርልን ። ቃለ ሂወት ያሰማልን ። like shar aruguler
@user-pb6qe1kv2z
@user-pb6qe1kv2z 2 жыл бұрын
መዳኒኃለም
@yemaryam2375
@yemaryam2375 2 жыл бұрын
እንኳን ወደቤትሽ ተመለስሽ ቤተክርስቲያን የጠፉት ልጆቿን ልጆቼ አጆቿን ዘርግታ ኑ ብላ ትጣራለች የጠፋችሁ ሁሉ ወደቤቱ ይመልሳችሁ
@fevenayalewu8138
@fevenayalewu8138 2 жыл бұрын
በቤቱ ያፅናቺሁ የአባቴ ልጆቺ መጨረሻቺን ይመር እግዚአብሔር ከናተጋ ይሁን በርቱ እኔም ወደ እነሱ ልሄድ አንድ ሁለት እያልኩ ከዛ በቴሌ ግራም መምህር ሙሌ ጉርፕ ገብቸ ዳቆን ቢኒ የሚባል ልጂ የእስልምና አመጣጥ የምሀመድ አሟሟት የምሀመድ የህይወት ታሪክ በጣም ዘርዝሮ ያሥተምር ነበር በቃ እሱን አዳመኩ ከዛ እግዚአብሔር ይመሥገን ለሰዉ ለማሥረዳት ባልሆንም እኔግን በሙሉ ልቤ እየሱስ ክርስቶስ አምላክ እንደሆነ አምኛለሁ አሁን ማንም ቢጀነጂነኝ አልሰማየዉም አይዟቺሁ በርቱ የምታቁትን አሳዉቁን ተባረኩ
@user-no4rv3el1q
@user-no4rv3el1q 2 жыл бұрын
እኳንም ያልሄድሺብን በርቺልን እህቴ
@fgfh6265
@fgfh6265 Жыл бұрын
እኔም ተመልሻለሁ እግዛብሄረ ይመሰገን
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችንንም በንፅሂት ቅዲስት ቤተክርስትያን በተዋህዶ ያፅናን እንኳን ደህና መጣሺ ❤
@hadeyahadeya4100
@hadeyahadeya4100 2 жыл бұрын
አወ ነብያችን ንጾህናቸው። ነብያችን። አነይድፋህ
@zeritualemu8784
@zeritualemu8784 2 жыл бұрын
@@hadeyahadeya4100አይይይ ይህ ሰዉዬኮ የክፉዉ መንፈስ አገልጋይ ነዉና እሱን ከመከተልና አብሮ ከመጥፋት አምልጠሽ( ህ) ወደ አለማት ሁሉ ፈጣሪ ኢየሱስ ክርስቶስ ቤተ መቅደሱ ነይ( ና)። እርሱም እጆቹን ዘርግቶ ልጄ ነይ(ና ) የዘለአለም መንግስቴን ዉረሺ(ስ) ይልሻልና(ሀልና)። ፀልዪ(ይ ) እዉነተኛ የመዳንንና የህይወት መንገድን ይመራሽ(ህ ) ይገልፅልሽ (ህ) ዘንድ።
@user-yn3lp4xe3j
@user-yn3lp4xe3j Жыл бұрын
@@hadeyahadeya4100 ፍቅርን ከክርስቶስ ትትናን ከማርያም ፍቅር ከኦርቶዶክስ
@user-gk6gl6oj9h
@user-gk6gl6oj9h 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣቹሁ ውድ እህቴ ወንድም በእውነት ቃል ህይዉት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ተመሰገን አምላእክ አንኳን በሰላም መጣሸ አመብርሃን ታጠብቅሸ ብርቻ💓
@ehtenashbayilutamesgen9607
@ehtenashbayilutamesgen9607 2 жыл бұрын
እባካችሁ የተዋህዶ ልዶች ይህን ይቱብ ማሳደግማገዝ አለብን በጣም ጥሩ ትምህርቶችን እናገኝበታለን
@jamilajal9132
@jamilajal9132 2 жыл бұрын
ወለሄ ለዙቾ ለአጩር ህዉት ስተዘበርቆ ለዘለዓለም በእሰት ትወሩወረለቾ ለአህን ግን ቄረአንን ወሸት አድርግቾል መነበብ ስትችሉ ቡሀለ ግን የሞደርስበቾሃን ተወቀሉቾ ይህንን መስተነተን አዎቅቶቾ አይደለም እስት ልጠይቀቾ መጀመርያ አደሞነ ህወሞን አለ አበትነ አለ እነት መን ፈጠር ሞድርነ ሰመይን መን ፈጠር በመርየሞ ግዙ የነበረውን ህዝብን መን ፈጠር ከእየሱስ በፉት የነበረውን ህዝብን መን ፈጠር መርየሞነ መን ፈጠርት እየሱስን በመርየሞ መፁን ዎስጥ ወንድ ልጅሞ ትወልጀሽ ብሉወ መን ፈጠር
@khkhs4097
@khkhs4097 2 жыл бұрын
እየሱስ አምላክ ለመሆኑ የዮሀንስ ወንጌል ም1-1 ያለው በቂ ነው ደግሞስ የናተ ቁረአን አላህ የሚባል አምላክ መሆኑን ያወቃችሁት የክርስትና እመነት ከተመሰረተ ከ600 አመት ቡሀላ ነብዩ ሙሀመድ ተወለደ ከዛ እሱ ነው ቁረአን ከሰማይ ወረደልኝ ያለው ከዛ በራሱ የመሰለውን ፆፎ ሰጣችሁ ዞሮ በገዜ ተመለስ መዳን ዛሬ ነውና
@almazmeskele7036
@almazmeskele7036 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አንተ በጣም ጀግና ሰው ነህ በሰው ፊት የሚመሰክርልኝ እኔ በአባቴ ፊት እመሰክርለታለው ይላል አንተም ያንን እያረክ ነው አሁንም እግዚአብሔር ይርዳ የጠፍ በጎችን ለመመለስ ዘመን ይባረክ
@gechietube2943
@gechietube2943 2 жыл бұрын
በእውነቱ እህታችን በቤቱ ያፅናሽ እንኳን ሳይረፍድብሽ በሰላም ተመለሽ ።ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@user-zh3dv5oi1b
@user-zh3dv5oi1b 2 жыл бұрын
እንኳን ከጨለማ ወደ ብርሀን መጣችሁ ውድ እህት ወንድሞቻችን ።በአንድ ሰው መመለስ በሰማይ መላእክት ዘንድ ታላቅ ደስታ ይሆናል
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 2 жыл бұрын
አትሳሳቱ ጭለማ ማለት ሰውን ፈጣሪ አድርጎ መያዝ ነው: ግን ለምን ጭንቅላታችሁን አታሠሩትም? አንብቡ ጠይቁ
@zeousapollo6776
@zeousapollo6776 2 жыл бұрын
@@islamispeaceforme4636 አላህ የሰውን ልጅ የፈጠረበት የመጀመሪያ መመሪያ ምንድነው ? ድቃላው እስማኤል የአብርሃም ህጋዊ ልጅ አይደለም አላህ የቁረይሽ ጣኦት አምላክ እንጂ የአብርሃም አምላክ አይደለም የሺዔ ሙስሊሞች እርግማን አስታወስከኝ የአላህ እርግማ በአቡበከር ራስ ላይ ይሁን ካራበላ እራቅ የተገደለው ሠይጣኑ የመሀመድ ልጅ ሁሰይን ደም በሱኒው ሙስሊም ላይ ይሁን ሁሰይን ከአላህ አርሽ በላይ ነው😂🤣😂😂 ሙስሊም ወገኖች እባካችሁ ከማንኛውም ክሪስቲያን ጋር ሙግት አቁሙ ተሸናፊዎች እንጂ አሸናፊ አትሆኑም በእርግጥ ሥጋ አንገት በመቁረጥ አሸናፊ ናችሁ 🤣😂😂😂
@zeritualemu8784
@zeritualemu8784 2 жыл бұрын
@@islamispeaceforme4636 እግዚአብሔር አምላክ እዉነቱን ይግለፅልሽ(ህ)። እምነት ከሌላቸዉ ጋር አትከራከር ባለማወቅ የእግዚአብሔርን ስም ታሰድባለህና ተጠንቀቅ ይለናል ቅዱሱ ወንጌላችን። ሙግትና ስድብ ከሰይጣን መንፈስ እንጂ ከቅዱስ መንፈስ አይደለምና።
@fardosmohammed537
@fardosmohammed537 2 жыл бұрын
@@islamispeaceforme4636 ትክክል
@ayaleerta3248
@ayaleerta3248 Жыл бұрын
@@islamispeaceforme4636 ሰዉ የሆነዉኮ እኛን ከዘላለም ፍዳና መከራ ለማዳን ነዉ እጅ ለሌላ አደለም
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 2 жыл бұрын
ወንድማችን ገብረ ስላሴ እግዚአብሔር አምላክ በእውነት አንተ በቡዙ ነገር ምሳሌ እይሆንከን ነውና በርታልን በእምነታችን እንደንጠነክር እያራከን ነው እኔም ያለው ሳዑድ አርብያ ነው እህቴ ሙስሊም ሆነች እህታችን እንደ አለች መጀመሪያ ቀን ከአጋር ቤት ስመጣ እህቴ መስቀል ለምን አጥልቀሽ መጣሽ ቢላ እሪ አለች ምክንያቱም ኦርቶዶክስ ነኚ አልካት አይወዱም አውልቀሽ ቦርሳሽ ወስጥ ክተች አለችኝ አራቦች ሊአሰልሙኝ ቡዙ መኮሩ እኔ የመጣዉት ሳርቼ እራሰ ለመቀየር ሴትዮ ከእግር እስከ እራስ አየዋት እህቴ ከእኔ ጋር ናት ሁለተኛ ብሞትም ለእምናቴ ሲለ ሆነ ቆርጫለው ፍራት የተባለ ወስጤ አልናባረ እንደው እህቴ ናት ቡዙ የሚትፈራ መልስ ሲመልስ ጊን ምንም አደረጉ አልቻሉም ያዉ ስራ ላይ ፈተና ቢኖርም እግዚአብሔር ይመስገን አልፋለው
@ChristianMetaphysician
@ChristianMetaphysician 2 жыл бұрын
ayzosh betselot berchi
@user-ux4vs7rc1d
@user-ux4vs7rc1d 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር አገልጋይ /ገብረ ስላሴ የአንተ ትምህርት ብዙ እዉቀት አግንተናል እጅግ አድርገ አመሰግናለሁ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ወንድሜ 📖✝️💒💚💛❤️🤲🤲🤲
@user-su1tj1ll2d
@user-su1tj1ll2d 2 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ፍፃሜሺን ያሳምርልን በውነቱ ብዙ ሳያውቁ ሳይረዱት የሄዱ አሉና እግዚአብሔር ይመልስልን
@user-vl7ch2fu5l
@user-vl7ch2fu5l 2 жыл бұрын
እንካን ደና መጣህ ዉድ ወንድማችን ገብሬ ሰላሴ🕊️🕊️💘 ወደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትክክለኛና የብርሃንዋ ባለቤት ቀጥተኛዋ መንገድ ⛪️⛪️✝️ወደ የቀድሞ ቤትሽ እንካን በሰላም መጣሽ ዉድ እህታችን እልልልልል🤲🤲🤲 ብለን ተቀበልንሽ በጣም ደስ ብሎኛል ለሁላችን መጀመርያችን ሳይሆን መጨረሻችን ያሳምርልንአሜን፫ 😍😍😍😍
@sikosulo9750
@sikosulo9750 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 Жыл бұрын
Amen Amen amen amen 🤲🤲⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️✝️✝️✝️✝️🤲🤲🤲🤲🤲🤲✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 Жыл бұрын
Jesus Christ all of the orthodox people my orthodox people i love orthodox 🤲✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏
@RedmiRedmi-pi4oq
@RedmiRedmi-pi4oq 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን በቤቱ ያፅናሺ 😘😘😘😘 ሲጀመር ስልምና ሲወራ ሌላ ስትኖሪበት ሌላ ነዉ አፋችዉ ላይ አሳምርዉ ነዉ ሚያወሩት ስትገቡበት ሌላ ነዉ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ከጠፋነበት ፈልገህናል 🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹
@hanatsegey2769
@hanatsegey2769 2 жыл бұрын
መቅዲ እንኳን ደና መጣሽልን የማንን ሞት የማንንም መጥፋት የማይወድ እግዚአቦሔር ሁሉንም በቤቱ ይሰብስብልን ወንድማችን ገብረ ስላሴ አምላካችን መደሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሲመጣ ዋጋህን ከብዝቶ የክፈልልን አሜን🙏🙏🙏
@user-zh3dv5oi1b
@user-zh3dv5oi1b 2 жыл бұрын
አንድጊዜ ለቅዱሳን ስለተሰጠችው ሀይማኖት ተጋደሉ ማለት በፆም በፆለት ነው። በዚያች መጀመርያ ለቅዱሳን ነቅያት የተሰጠችው ሀይማኖት ኦርቶዶክስ ናት ።በኋላ የመጣው እምነት ከሰይጣን የተነሳ የክርስቶስ ተቃዋሚ ናቸው ። አስቀድም አምላካችን ክርስቶስ ነግሮናል እንድህ በማለት ማንም እንዳያስታችሁ ተጠንቀቁ ብዙወች ሀሰተኞች ነብያቶችና ሀሰተኞች ክርስቶሶች በስሜ ይመጣሉና ብሎ። ክብር ይግባውና ለስምአጠራሩ ።
@okubaygudai77
@okubaygudai77 Жыл бұрын
እኔም ተሸውዴ ነበር እግዝኣቢሄር ይመስገን ተመሌሼለሁ ክብርና ምስጋና ለጌታችን እየሱስ ክርስቶስ
@mekaamare2296
@mekaamare2296 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይጠብቅህ ወንድማችን።እግዚአብሄር ክብሩን ሁሉ ይውሰድ
@Geto_123ngho
@Geto_123ngho 2 жыл бұрын
ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እኅታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን ልዑል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ!
@abenezerdawit3323
@abenezerdawit3323 2 жыл бұрын
እውነት በውስጥሽ ስለነበረ እግዚአብሔር እንኳን መለሰሽ አሁንም ቃሉን አንብቢ ቃሉ እራሱ ክርሰቶስ ነው ህይወት ነው አንብቢ መንፈስ ቅዱስ ያብራልሽ በርቺ የመረጠሽ የለየሽ እግዚአብሔር ዘመንሽን ሁሉ ይጠብቅሽ ይምራሽ 🙏
@user-no4rv3el1q
@user-no4rv3el1q 2 жыл бұрын
አሜን ፫ አመሠግናለሁ
@webchannel2572
@webchannel2572 2 жыл бұрын
ስለሆነው ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን የራሳችንን ሐይማኖት ጠንቅቀን አለማወቃችን ብዙዎችን አሳጣን የሄዱትን ወደቤቱ ይመልስልን እህታችን እንኳን በሰላም ተመለስሽ
@warkmeoko
@warkmeoko 2 жыл бұрын
ስለማይነገረ ስጦታ እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደናመጣሽ መጨረሸሽ ያሳምርልኝ አስተውሉ እውነት አንድ ብቻነው እሱም ሰማይ ምድር የፈጠረው እግዚአብሔር ነው በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ገብረ ስላሴ እንዳሁም እህታችን*🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@saedaal4649
@saedaal4649 2 жыл бұрын
ወዲማችን ካተ ብዙ እየተማርን ነው ፀጋው ያብዛልህ
@user-ph9cv1wn7o
@user-ph9cv1wn7o 2 жыл бұрын
መቅዲየ እንኳን ወደቀጥተኛይቱ ኦርቶዶክስ እምነትሽ ተመለሽ በቤቱ ያፅናሽ እህቴ ወንድማችን ገብር ኪዳን እናመሰግናለን ወንዲማችን
@SaraAli-gj4qf
@SaraAli-gj4qf 2 жыл бұрын
ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛ ወንድሜ
@mekonnensemunegus9395
@mekonnensemunegus9395 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንዴት ታድለሻል ጌታ ኢየሱስ ይወዱሻል ወደብረሃን ወደህይወት አመጣሽ።
@user-ke6vs4tf7k
@user-ke6vs4tf7k 2 жыл бұрын
ታድለሽ እግዚአብሔር አምላክ እንኳን ወደ እውነተኘዋ እምነትሽ መለሰሽ ውድ የተዋህዶ ልጆች እባካችሁ ለህቴ ፀሎት አድርጉላት 10 አመት ሊይሆናት ነው ከሰለመች አሁን ሁሌም በሽተኛ ነች መዳኒይት አልቦ ላንድቀን እኳን አትውልም ታማብኛለች እኔም ሁሌ የዘወትር ፀሎቴ ነው ወደ እምነቷ ብትመለስልኝ ወላዲይት አምላክ ብትረዳኝ😢💒😭☝
@user-su1tj1ll2d
@user-su1tj1ll2d 2 жыл бұрын
አይዞሽ በፀሎትሺ አስቢያት እግዚአብሔር ይመልስልን
@user-ke6vs4tf7k
@user-ke6vs4tf7k 2 жыл бұрын
@@user-su1tj1ll2d እሽ አመሰግናለው እናተም በፀሎታችሁ አስቡልኝ ውድ የተዋህዶ ልጆች😢💒🙇
@genetyetwahdolij2494
@genetyetwahdolij2494 2 жыл бұрын
አይዞሽ ፀሎት አድርጊ ወደ ሀይማኖቷ እንድትመለስ አድርጊት
@user-ke6vs4tf7k
@user-ke6vs4tf7k 2 жыл бұрын
@@genetyetwahdolij2494 ቸሩ መዳሀንያአለም ቅዱስ ፈቃዱ ይሁን እኔስ ብየ ብየ ተጠቅቻለው እቢይ አለችኝ ተስፋ አልቆርጥም እመብረሀን አለች😢💒🙇
@ChristianMetaphysician
@ChristianMetaphysician 2 жыл бұрын
ayzosh betselot berchi
@emuemuti8642
@emuemuti8642 2 жыл бұрын
እንኩዋን ወደ ቀጥተኛዋ እምነት ሽ ተመለስሽ እህታችን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@user-vi2yp3lu2e
@user-vi2yp3lu2e 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም ተመለስሽ እህታችን
@meserettafesemamo4069
@meserettafesemamo4069 2 жыл бұрын
የቤተሰቦችሽ ፀሎት ነው ለዝህ ያበቃሽ እንኳን በሠላም ፫ጣሽ እመብርሀን ከነልጇ በቤቱ ታፅናሽ ወድማችን በርታ በቤቱ ያፅናህ በብዙ ተባረኩ ህዝበ ክርስትያንን አምላክ ይጠብቅ የመንግስቱ ወራሽ እንድንሆን ይርዳን
@Eyerusalembini
@Eyerusalembini 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ከጥፋት ለጠበቀን እኔም ልቀይር ጫፍ ደርሼ ከሰው ፍቅር ይልቅ የክርስቶስን ፍቅር ከማጣ ብዬ ስደትን መርጬ ከሀገር ወጣው አሁን ክብሩ ይስፋ በጣም ደስተኛ ነኝ ብሰልም ምንያህል ሲቃይ ውስጥ እንደምሆን ሳስበው አለቅሳለው በሒወቴ ላደርገው የነበረው ትልቁ ስህተትም ትልቁ አራሴን ከጥፋት የታደኩበት ታሪኬ ነው።
@user-ec6vs6rh4x
@user-ec6vs6rh4x 2 жыл бұрын
በርታ ገብረ ስላሴ የእውነት ድንቅ ስራ እየሰራህ ነው ብዙ ነፍሳትን ትመልሳለሕ
@selamwerkey1844
@selamwerkey1844 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰሜልን ወንድማችን
@user-oc4oo9zv6o
@user-oc4oo9zv6o 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭 መቅድየ እህቴ እኳን ደህና ተመለሺልን እኳንም በዚያው ያልቀረሺብን በጣም አሥሐቀሠኚ ገራሚ ምሥክርነትነው የልጂቷ ንፁህ መሆኗ እራእዩ በግልፅነው ያሣያት 😭😭 መታደል ነው አቺ ለብዙወቺ አርአያነሺ ሣያቁ ለሚሄዱ ወድም ቁጥሯን ሥጠኚ በፈጠረህ ላገኛት እፈልጋለሁ
@user-bx9oq2rl9w
@user-bx9oq2rl9w 2 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እህታችን እንኳን ጠፍተሽ አልቀረሽ ሌሎችም ሀይማኖታችሁን ሳታውቁ በሰው አትቀይሩ
@ameame9490
@ameame9490 2 жыл бұрын
እህታችን እንካን መጣሽ ምንም አይንት ከሙስልሞች ነገር አትቀበሉ ስተቶዬች ናችው ልቦና ይስጠችው
@SalamSalam-bc8kz
@SalamSalam-bc8kz 2 жыл бұрын
ወድማችን እግያቤር ፀጋውን የብዛልህ♥️♥️♥️♥️
@user-gh5lg9ti4e
@user-gh5lg9ti4e 2 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው ወድማችን እግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛልን እህታችን እንካን ከጨለማው ወደ ብርሀኑ ቅድስት ቤቲክርስታን ተመለሽ. የነሱጉድ ስቱ ይወራል አይ አህዛብ ይብላኝ ለላይኛው የጨለማው አለም ያናተነው እኔስስስ እግዚያብሔር ይመስገን ተዋሂዶ የድንግል ማሪያም ልጅ ክብር ምስጋና ይገባው ለሀያሉ ጌታ ለመዳኒት አለም ።።
@amnitbnitabdu5309
@amnitbnitabdu5309 2 жыл бұрын
አይገርምም አላህ አላህ ብለሽ ስምሽን አች ክርስቴያን ለምነው በራሳችሁየማትተማመኑት ከዛእየገባሽተሳደቢና ሙስሊሞች ተሳዳቢናቸው ታስብላላችሁ አዳኢብ አየ ካፊሮች መቸቢሆን ስኬታም አትሆኑም
@mediatube3914
@mediatube3914 2 жыл бұрын
@@amnitbnitabdu5309 መድማዋ የፈታችላት ይሆናል ደግሞስ ከመቼ ነው በስም ያሚመዘነው ሰው የእውነት ክፋት አስባ ብሆን ፎረፋይልም እንደዚህ ትለው ነበር አንቺ ነሽ የራስሽ ክፋት ያሰብሹ
@user-uy2xn4md8v
@user-uy2xn4md8v 2 жыл бұрын
ወድሜ አዲት እህት አለችኝ 8አመት ሆናት ላወጣት ሞከርኩ አልቻልኩም ምክንያቱም እኔም እዉቀት የለኝም እሶ እኔን ማስመጥ ነው እምትፈልግ ትሳደባለት ቅዱሳን እናም እየወደድኮት ልርቃት ግድ ሆነብኝ እናም አተ ብትርዳት ደስ ይለኝል
@user-no4rv3el1q
@user-no4rv3el1q 2 жыл бұрын
ከምነትሺ አበልጥም ማማየ እራቃት እኔም የምወደት ጓደኛየነቺ ሸሀዳ እድይዝ ያደረገቺኚነበር ግን ክብሩ ይሥፍ ለመድሀን ያለም በመናቤ እራእዩን አየሁ ይሄው ለምሥክርነት በቃሁ ያህዛብ ጓደኛ ይቅርብሺ
@user-uy2xn4md8v
@user-uy2xn4md8v 2 жыл бұрын
@@user-no4rv3el1q እዉነት ነው ማር እኔና እምነታችን የተዋህዶ ልጆች ነበርን እሶ ወደነሱ ህዳነዉ አሁንማ እራኮት ምክንያቱም ስትሳደብ ቅዱሶኑን ይብቃኝ አልኩ ግን የሶ መጥፋት ያሳዝነኝል
@mememalase9018
@mememalase9018 2 жыл бұрын
Thank you jesus my father help you 💕🙏
@tazinoboshi6587
@tazinoboshi6587 2 жыл бұрын
በጣም አሰተማር ምስክርነት ነው እህታችን እንኳን ወዴ ቤትሽ በሰለም መጣሸ በረቺ
@user-vl9xm1bu4m
@user-vl9xm1bu4m 2 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገረ እግዚአብሔር ይመስገን ወንድመችን ገብረስላሴ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ
@user-pb6qe1kv2z
@user-pb6qe1kv2z 2 жыл бұрын
ሰለማይነገር ሥጦተው ቸሩ መዳኒኃለም የተመሰገ ይሁን ሥላስ እስከ መጨረሻው ያፅናን ተወዳጆች ንስሐ ግቢ እማ በስልክ አባቶችን ማግኘት ካልቻልሽ ካአባቶች ጋ እናገናኝሻለን በስልክ ፀጋው ይብዛልህ ወንድማችን ትልክ ስራ እየሰራህ ነው ሥላሴ ያበርታህ
@user-fd1zs5zx5v
@user-fd1zs5zx5v 2 жыл бұрын
አየሽ እህታችን እግዚአብሔር እኛበኛን በጎቹን ምን ያህል እደ ሚፈልገን እና እኛን በምን ላጥፋቸው ሳይሆን በምን ላድናቸው ብሎ ነው ምክንያት የሚፈልገው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@yobdaramare7752
@yobdaramare7752 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በርታ ወንድማ ቺን ጌታ ካንተ ጋር ይ ሁ ን 🙏🙏🙏
@user-cm1cu3su3m
@user-cm1cu3su3m 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል ተመሰገን እንኳን በሰላም ተመለሺ በቤቱ ያጸናልን እህታችን☝ እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለእምነቴ ባላውቅም ክርስቲያን በመሆኔ ተጠራጠሬ አላውቅም ከልጀነቴ ጀምሬ ተዋህዶ ያደርከኝ ተመሰገን⛪🎚☝✅😍
@user-vl4ft7xu2i
@user-vl4ft7xu2i 2 жыл бұрын
እኔም ሄጀ ነበር ግን አምኘ አልተቀበልኩም ገና አልተጠመኩም ፀልዩልኝ
@peteroswordofa8943
@peteroswordofa8943 Жыл бұрын
Abetu medhanialem yemelisesh be neseha
@-mahlet6883
@-mahlet6883 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንኩዋንም ርዳሽ እህቴ ውይይይይይይ በተዋህዶ መኖር መታድልልልልልልልል መመርጥ የእግዚአብሔር ልጅ መሆን ማለት ነው እባካቺሁ ባለማህተቦት ማህተባቺሁን አትበጥሱ ♥♥🙏
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 2 жыл бұрын
ሠላምበክርስቶስይብዛልህ፧ወንድማችን
@user-vb7my2ou6x
@user-vb7my2ou6x 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ በቤቱ ያፅና በርቺ በፀሎትሽ አስቢን 🙌#የመምህር_ተስፋዬ_አበራ_ትምርቶች_በደብ ተከታተይ_እህት_አለም🙌 ወንድማችን እግዚአብሔረ ይስጥልን 🙌
@user-sf6ng9wt1i
@user-sf6ng9wt1i 2 жыл бұрын
ስለ ማይነገር ሥጦታው ኹሉ እግዚአብሔር ይመስገን እኅታችን እንኳን በሰላም ተመለሽ. በርችልን ወንድማችን. ገብረ ሥላሴ በእውነቱ የልፋትህን ዋጋ ሰማያዊ ያድርግልህ በርታ ድንቅ ስራ ነው
@magdessafely2358
@magdessafely2358 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ውድ እህታችን እንኳን ወዴ ቤትሽ በሰላም ተመለሽ በርች ጥንክሪ ውድ እህታችን አመብርሃን ካንች ጋር ትሁን እንድሁም ወንድማችን እግዚአብሔር ያክብርልን
@user-bw1ih9cn9l
@user-bw1ih9cn9l 2 жыл бұрын
ውድ ወንድማችን ገብረ ስላሴ ቃለ ህይወት ያሰማለን ጸጋውን ያብዛልህ እስከ መጨረሻ በቤቱ ያፅናህ ያኑርህ አስተምረን ወንድማች አለን ከጎንህ ትምህርትህ እየጠበቅን ነው እመቤቴ ትጠብቅህ አሜን፫ እህታችን እንካን ወደ ቤትሽ ተመልስሽ
@user-sy6es4oj4f
@user-sy6es4oj4f 2 жыл бұрын
ዕልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንካን ደህና መጣሽልን የኔ ምርጥ አሜን(3) ቃል ህይወት ያሰማልን ወትዱማችን💞💞💞👈
@user-tl4kd3uq8w
@user-tl4kd3uq8w 2 жыл бұрын
በርታ ወንድማችን እህታችን እንካን በሰላም መጣሽ ሀይማኖት ኣንድት ናት ያውም ተዋህዶ ኣንድ እምነት ኣንድ ጌታ ኣንድ ጥምቀት ኤፌ😍☝⛪☝⛪💒💒 ለምን ስራውም ስጦታውም ጥቅር ብሎ ኣይቀርም እኛ እውነተኛ ክርስትያን በዓለማዊ በምያልፍ ነገር ለዘለአለም ነብሱ ኣይሰጥም እና በርቱ😍😍😍ኤንየም ያጋጠመኝ😻ይህ ነው ግነሰ ለነ መውሰድ ኣሶበወረ የሞጡ ለራሳቸው በንየ ኤምነት በክርስትናው ኣምኖው ክርስትያን ሆኖዋል ለኛ ማጥፋት ሳስቡ ስመጡ በኛ እምነት ኣምኖው ይድናሉ
@user-zv2iy5xk5v
@user-zv2iy5xk5v 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሠላም መጣሽ በቤቱ ያፅናሽ ወንድማችን ገብርስላሴ በርታ እግዚአብሔር ያግዝህ ብዙችን ታግዛለሕ✝️🙏
@Mekidi12eeee
@Mekidi12eeee 2 жыл бұрын
አንተ የተከበርክ የዘመኑ ጻውሎስ እግዚአብሔር የመርጠህ እንቁ በአንተ ወደ ብርሀኑ ብዙ ይመለሳል እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከመቶዎቹ መልእክት አንዱ ቢጠፍ ፍልጎ ባገኘውም ጊዜ ደስ አለው ስለዚህ አንዲት የጠፍች ነፍስ ስትመለስ ወደ እውነቱ በእግዚአብሔርም በመላአክቱም ዘንድ በሰማይ ታላቅ ደስታ ይሆናልና ተመስገን እንኳን ተመለሳችሁልን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናችሁ ይጽናን
@user-li7rs7in2k
@user-li7rs7in2k 2 жыл бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታዉ እግዚያቤሔር ይመስገን
@alainall6304
@alainall6304 2 жыл бұрын
ለወንድማችን ቃለህይወት ያሠማልን
@fghuiuhhu9115
@fghuiuhhu9115 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሂውት ያሠማልን ብሠቱ ናፀናሽ በቤቱ እድንኖር ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን ወድማቺን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@garbittisillasehannaa3675
@garbittisillasehannaa3675 2 жыл бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታዉ የልዑል እግዚአብሔር ስም ይክብረ ይመስገን እንኳን በደህና ወደ ቅድስት ቤት ክርስትያን መጣሽ እኅታችን ወንድማችን ገብረ ስላሴ ፀጋዉን ይብዛልህ በርታልን በቤቱ ያፅናልን ያፅናን የሁላችንም ፈጻሜ የሠማልን አሜን ፫!!!
@tigisttsfahe9633
@tigisttsfahe9633 2 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ በቤቱ ያፅናህ እህቴ እንኳንም ወደ ቀጥተኛው ሀይማኖትሽ ተመለሽ አይዞሽ በርች
@user-oq6hl4fb5f
@user-oq6hl4fb5f 2 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ዉድ ዎንድማቺን ገብሬ ሥላሴ እንኩዋን በሰላም መጣህልን በጣም ደስ ይሚል ነው በርታልን ብዙ ልጆች ሳያቁ ወደ እስልምና እየሄዱ ነው እንደዚ ምስክርነት ሲሰጡ ዳግሞ የጠፉት አስተዉሎ ይመለሳሉ እህታቺን እንኩዋን በሰላም ተመለሺልን እግዚአብሔር በቤቱ ያኑሪሽ
@tigisttigist4833
@tigisttigist4833 2 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለኛም በቤቱ ሆነን እውቀት ለሌለን ሳናውቅም ወደ ሌላ ሀይማኖት ለምንሄደው ሰዎች እናተ ትልቅ ትምህርት እየሰጣችሁን ነው ተባረኩ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናችሁ🙏♥
@fghuiuhhu9115
@fghuiuhhu9115 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥግን አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን 💒
@zufanzerihun2344
@zufanzerihun2344 Жыл бұрын
እውቀትን ያብዛልህ እጅግ ብዙ ተምሬበታለሁ እግዚአብሄር ይመስገን ይመስገን በጣም ደስ የሚል ትምህርት
@rhmaathudi4075
@rhmaathudi4075 2 жыл бұрын
ውንዳሜ ፀጋው ያብዞልህ
@user-zh3dv5oi1b
@user-zh3dv5oi1b 2 жыл бұрын
እኔ ጅዳ ነው የምኖረው እና ወደ እስልምና እንድሄድ ሀበሾችም አረቦችም ብዙ ጥረት አድርገዋል ።ችግራችን እኛ ኦርቶዶክሶች እምነታችንን ቀድመን ስለማናውቅ ከሌላ ሀይማኖት ሲሰብኩን ቶሎ ኦርቶዶክስን እንክዳለን ስለኦርቶዶክስ እውቀቱ ስለሌለን ኦርቶዶክስን የሚያጥላላ እምነት ስንሰማ ብዙወች ይክዳሉ ።እኔግን በፊት የኦርቶዶክስ እውቀቱ ስለሌለኝ ሙስሊሞች ስለመፅሀፍ ቅዱስ ሲናገሩ ግር አለኝ እኔም ስለኦርቶዶክስ እውቀቱ ባይኖረኝም በሚያወሩት ነገር ቶሎ አልተወስድኩላቸውም በእግዚአብሔር ቸርነት ጥበቃ ነው ያመለጥኳቸው ። ከዚያም በኋላ ሁለቱንም እምነት መመርመር አለብኝ ብየ ወሰንኩ ከዛ ስለ ኦርቶዶክስ እምነቴ በትንሹ አወቁ ስለቁርአንም ንፅፅር መስማት ጀመርኩ ቁርአንንም ማንበብ ጀመርኩ ከዛም እራሱ ቁርአን ውሸት ጥቅም የሌለው የሀሸተኛ ነብር ቃል መሆኑን ተረዳሁ እንዳውም ኦርቶዶክስ እምነቴን እንዳውቅና አጥብቄ እንድይዝ እረዳኝ ።ዛሬ እንዃን ሊሰብኩኝ ሊአታልሉኝ ቀርቶ የሚከራከሩኝን አረብም ሆኑ ሀበሻ ሙስሊሞች በሚገባቸው ቋንቋ ስለቁርአን የውሸት መፅሀፍ በደንብ ነው የምነግራቸው የጥያቄ መአትም እጠይቃቸውና ይሄን ከመለሳችሁልኝ እስላምእሆናለሁ እላቸዋለሁ አኔግን ለመሆን ሳይሆን መልስ ካገኙ ብየ ነበር ግንመልስ የለም ዝም ይላሉ ከዛ ። ለምሳሌ በቁርአን እንድህ የሚል አለ እነዚያ ክርስቲያኖች የሚያመልኩት አላህን፣መሬምን ኢሳን ነዉ ብሏል አላህ የሚባለው አካል ጥያቄየ በዚች ምድር ላይ እንድህ ብሎ የሚያመልክ ክርስቲያን አለወይ ???? ነው ካለ ያሳዩን ወይም መልሱ አላህ እኛ ክርስቲያኖች የምናመልከውን እንኳ እንደማያውቅ ነው የሚያሳየው ይሄ ደግም ፈጣሪ ሳይሆን አላህ ቁርአኑም የፈጣሪ ቃል ሳይሆን የሰው መላምት ግምት መፀሀፍ መሆኑን እንረዳለን ባጭሩ ።ስለክርስቲያ እንኳ በትክክል አያውቅም የቁርአን ደራሲው ያንን ነው የሚያሳየው ባጭሩ።
@Amharavkjgg
@Amharavkjgg 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ብርታትን እውቀትን የሚሰጥ እሱ ስሙ የተባረከ ይሁን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እህቴ
@zomaneshtiruneh4084
@zomaneshtiruneh4084 2 жыл бұрын
በርታ ገብረስላሴ እግዚአብሔር ይመስገን ፍፃሜዋን ያሳምርልን
@tadla8200
@tadla8200 2 жыл бұрын
ወድማችን ገብረ ስላሴ በውነቱ ልዑል እግዚአብሔር። ፀገውን ያብዛል። ወድማለም። እህታችን። እኳንም ወደቤትሽተመለሽ። እኔም ሙስሊም ጓደኖቸ። እስላም ሁኝ። ይሉኝነበር። ያለኝ አማራጨ። ከነሱመለየት ነው እረፍትም አልወጣ። በምነቴከመጡ። ምንይሰሩልኛል።
@tinsae2327
@tinsae2327 2 жыл бұрын
ወንድሜ በእውነት አንተ በእግዚያብሔር ተመርጠሀል የምትሰራው ነገር ምንያህል ትልቅ እንደሆነ። ስለሌሎች እምነት ምንነት ማወቅ በራሱ በእምነት እንድንፀና ያደርገናል። ይበልጥ እምነቴን ማወቅ መገንዘብ እንዳለብኝ ነው ያስተማርከኝ። በጣም አመሰግነለሁ ፀጋውን ያብዛልህ
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ከጨለመው ወደ ብርሀን መንገድ በደና መጣሽ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እህታችን
@ledyasolomon6530
@ledyasolomon6530 2 жыл бұрын
ተባረኪ በቤትሽ ያጽናሽ የጠፍትንም ፈጣሪ ይመልሳቸው
@bwendkmeba9288
@bwendkmeba9288 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ትልቅ ትምህርት ነው
@maryamaadogoytaykyoneyfre2452
@maryamaadogoytaykyoneyfre2452 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም ወደ ቤትሽ ተመለስሽ እህቴ እግዚኣብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነታችን ለዘላአለም ትኑር 🤲🤲🤲
@belenchanali2759
@belenchanali2759 2 жыл бұрын
Be oromnga torgumulan be mareyamii😍⛪
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 59 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 3,5 МЛН
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 14 МЛН
እስልምናን ለምን ተውኩት አህመድ ሙሐመድ ያሁኑ ገብረ ሥላሴ
24:33
Ahmed Mohammed ያሁኑ ገብረ ሥላሴ
Рет қаралды 17 М.