ውሽማዬ - Ethiopian Movie Wushemaye 2024 Full Length Ethiopian Film Wushimaye 2024

  Рет қаралды 389,917

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

4 ай бұрын

ውሽማዬ - Ethiopian Movie Wushemaye 2024 Full Length Ethiopian Film Wushimaye 2024
Join this channel to get access to perks:
/ @netsebraqmedia
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

Пікірлер: 206
@kokyirgakok
@kokyirgakok 4 ай бұрын
እቺን ኮሜንት የምታነቡ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ።
@user-sp8kx4nb4p
@user-sp8kx4nb4p 4 ай бұрын
Amen
@saturnchannel2064
@saturnchannel2064 4 ай бұрын
What country is this?
@Kidist858
@Kidist858 4 ай бұрын
Amen😥🙏🙏🙏
@meeenegn3361
@meeenegn3361 4 ай бұрын
አሜንንንን❤❤❤
@Victor.massawa
@Victor.massawa 4 ай бұрын
Amen❤❤❤❤❤❤❤❤
@meeenegn3361
@meeenegn3361 4 ай бұрын
ወይይይ ሰውን ማመን😢😢በጣም ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን በርቱ ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን 🇪🇹🙏
@user-er8xb7mo8s
@user-er8xb7mo8s 4 ай бұрын
የሰውን መመኘት ያለክን ያሳጣል ዝሙት ሸር ተንኮል በሰዎች ላይ ማሰብ ጠልፎ እራስን ይጥላል ለሰው የቆፈሩት ለራስ መቀበርያ ነው ምድር የዘራከው ትሰጣለች መርጥ ፊልም
@amarch8112
@amarch8112 3 ай бұрын
Ewinte new
@gerardo_media
@gerardo_media 4 ай бұрын
ልክ እንደዚህ እደፊልም አንዷ ከባሏጋር ተጣልታ እኔ አገባሽ አለሁ ፍችው ይላትና እሷም እሽ ትልና ባሏን ፍታኝ ትለው አለች ምንም አላጎደለባትም እኮ ግን ያኛው ሰው ውሽምነት ይዛ ነው ከዛ ሽምግሌ ተሰበሰበና ልትፋታ እነዛ ሽማግሌዎች መሃል ውሽማው አለ ሽማግሌዎች እየለመኗት ተይ እያሉ እቢኝ አለች ውሽማ ተብየው ያ ያለሽ ላያገባሽ ምነው ከባልሽ አፋታሽ አላት አሉ ስለዚህ ይሄ ፊልም አስተማሪነው ያያለሽ ላያገባሽ ከደህና ባላችሁ የሚወዳችሁን ትታችሁ የምትወዱትን የምትከተሉ ክስርቱ ይሄ ነው መጨርሻ ከሁሉም ውጭ 😂😂
@wondmch4130
@wondmch4130 4 ай бұрын
ሄኖክ ጭዋ የሆነብት ዘመን ተመስገን
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 2 ай бұрын
Mechen kante aybeltm
@yenusisay6351
@yenusisay6351 4 ай бұрын
Ethiopian Hager selamshi yebzalgni 💚💛❤️💚💛❤️⛪🕋🙏🙏🙏
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 3 ай бұрын
ምርጥ እና አስተማሪ የሆነ ድራማ ነዉ በርቱልን❤❤
@Haileditz19
@Haileditz19 4 ай бұрын
የሰላም ድምፅ እርጋታ እና ትዕግስቷ ደስ ሲል ❤❤❤❤❤
@addiseshetgebre
@addiseshetgebre 3 ай бұрын
ሴቷ ስትወሰልት ችግር አለው ወንዱ ሲወሰልት ችግር የለውም የሚል ትምህርት ወስደናል
@user-kh9gg7nn4v
@user-kh9gg7nn4v 3 ай бұрын
ስላም ደግነት በጣሚ ኣበዛችው
@semontube
@semontube 4 ай бұрын
እውነት ግን እንደ ጩባው ሚስት ወይም ሰላም ሆና እንደተወነችዋ አይነት ሴት በምድር አለች?? ትኖር ይሆን ብየ ሳስብ እንኳንስ ስጋን ነፍሴን ቀብድ አስይዤ ሳይኖረኝ በቀን ስራ እናኳን ለማስተዳደር ትዳርን ናፈቅሁት ።
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 2 ай бұрын
Kkkkk ene alehu
@user-ck3hc9hp5o
@user-ck3hc9hp5o 3 ай бұрын
ከዚህ ፊልም የምረዳው ወንዶች በሴክስ ላይ ከሚስታቸው መብለጥ አለባቸው እና experienced መውሰድ አለባቸው ባይ ነኝ ምክንያቱም ወንድ ልጅ ሌላ ጋር ቢሄድ የጎደለውን ስሜት ለመሙላት ነው በቤቱ ላይ ድርድር የለም ነገር ግን ሴት በሴክስ ከሌላ ሄደች ማለት እስከመጨረሻው አትመለስም ልታስገድልህም ትችላለች ።ግን ጥሩ ነው እያልኩ አይደለም።።ወንዶች የሚስቶቻችንን ስሜት ማማላት አለበት
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 3 ай бұрын
በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም አሉ አስተማሪ ድራማ ነው
@erahmetbint5076
@erahmetbint5076 3 ай бұрын
በትዳራችው ላይ ለሚውሰልቱ ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው
@user-pb9fn9cf7h
@user-pb9fn9cf7h Ай бұрын
ሰላም መልኮ ድምጿ መልኳ ማርታ ጎይቱን❤
@samibirudaba
@samibirudaba 4 ай бұрын
ሰሎምዬ ጎበዝ ቆንጆ ፊልም ነዉ❤❤❤
@amaamm-hu4ic
@amaamm-hu4ic 4 ай бұрын
ዋውየምርምርጥነው እኔተመችቶኛልየስራቸውን አገኙ❤❤❤
@user-sz4fe6kb3h
@user-sz4fe6kb3h 3 ай бұрын
❤❤❤❤😅😊
@user-uc9sq5du8k
@user-uc9sq5du8k 4 ай бұрын
ውይ የሰላም ትግስት እኔ አላደርገውም የቀረው ይቅር እንጂ
@werknehabate7045
@werknehabate7045 2 ай бұрын
እ ይህንን የምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@astarkeasefa3823
@astarkeasefa3823 4 ай бұрын
አብዛኛዉ የኢትዬጵያ ባለትዳሮች really life 😅
@dudu-cz4cm
@dudu-cz4cm 2 ай бұрын
Yesss
@hwhw3510
@hwhw3510 3 ай бұрын
Des yilale ke chubiti mist tigistin temiralew lalaw demo yezerawin indemiyachid temiralew inameseginalen
@user-iq7yt9lj4m
@user-iq7yt9lj4m 6 сағат бұрын
ሁሌት የጠ ከማሆን አለ ይጠብቀን እህት ዎድሞቼ
@IbrahimMohamed-iw5mr
@IbrahimMohamed-iw5mr 4 ай бұрын
ጥሩ ፊልም ነው ግን ብዙ ትምህርት አለው ሴቶች ለም ያማግጣሉ ?በሚለው ትምህርት ይሁናቹ ግዜ ይፈልጋል sex ከወንድ ይልቅ ሴት ትፈልጋለች ሴት ለማርካት 75 ያህል ይስሜት ፍላጎት አላቸው የወንድ 25 በጣም ይለያያል እክል ለመሆን ያለው እርቀት በተጨማሪም የኛ ወንድ ቶሎ ጨርሶ ለጥ እድ ግና ስሜት ላይ ናት ይሄ ብዙ ውይይት ማህበረሰቡ ማወቅ አለበት ነውር ነው ባህላችን አደለም እንባባላን No No ሚስት እንድ ትረካ ልታስብ ልትጠይቅ ግድ ነው አለዛ እንደምናየው ነው
@MulukenKechen-wx5mt
@MulukenKechen-wx5mt 3 ай бұрын
Nice movies
@user-fe7xs3jc7f
@user-fe7xs3jc7f 4 ай бұрын
ጩባው የያዘው ገፀ ባህሪ ባሌ ያለበት ሁኔታ ነው እሱም ስህተቱ ገብቶቦት ኣንድ ቀን ይቅርታ ይጠይቀኛል ብየ ተስፋ ኣደርጋለው ፍቅር ከባድ ነው ለምድነው ግን ወንዶች የምታፈቅራችውና ልታጣችው የማትፈልገው ሴት የማትወዱ ምንም ክብር ኣየስፈልጋችሁም ኣሁንስ ደከመኝ
@TtGgg-fv1cv
@TtGgg-fv1cv 4 ай бұрын
እኔም😢
@yagi674
@yagi674 4 ай бұрын
ayizosh yene ehit berchi fetari endemgnotsh, endehasabsh yaderglshal! yanchin ye afkarinet lik gn saladenk alalfm!!
@saradezi8588
@saradezi8588 4 ай бұрын
ያለህን ተመስገን ብሎ አለመቀመጥ ተንኮል ማሰብ ኢሄን ያመጣል ::
@erminegash8977
@erminegash8977 3 ай бұрын
አስተማሪ ስራ👍 በርቱ
@zenat6033
@zenat6033 4 ай бұрын
Wow ደሲላል አስተማሪ ነው እኔ ተመቺቶኛል በርቱ የኛ እቅዎች wwiiiddiidd imaregachihu
@UuKk-ze7dm
@UuKk-ze7dm 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ምርጥፊልም
@aminomfoodie1235
@aminomfoodie1235 4 ай бұрын
Setuwa silamenezerech teketach, Wendu siamenezir gin yikir tebale.....this is a men's world ale zefagnu. Keteketu huletum meketat alebachew, yesetuwam yewendum mamenizer hatiyat new
@MekdesSisay-vo9rn
@MekdesSisay-vo9rn 3 ай бұрын
Thank you
@user-xy3ws7dn4n
@user-xy3ws7dn4n 4 ай бұрын
ሰው የዘረውን ነው የሚጭደው በጣምነው😅😅😅😢😢 ደስ ያለኝ
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 4 ай бұрын
የሚአርምነው ትግስትን መቻልን ያስትምራል❤❤❤
@TtGgg-fv1cv
@TtGgg-fv1cv 4 ай бұрын
ትግስት ሲበዛም ዋጋ ያስከፍላል😢
@AdMob-hm9dv
@AdMob-hm9dv 4 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው ውዶቸ
@YOSIFErsado-lu4hf
@YOSIFErsado-lu4hf 3 ай бұрын
Wow salame yesete jagina nurilishi yene wude ite
@s0lomon150
@s0lomon150 3 ай бұрын
አሪፍ ፊልም🙏🙏🙏
@astertube5406
@astertube5406 4 ай бұрын
👉የታገሰ ይቅር ያለ ትዳሩን ታደገ👉 በሌላኛው በኩል ደግሞ መልካም ትዳር ጥሩ ባል አግኝታ ወርቁ እንደ መዳቭ ቆጥራ ለጊዜያዌ ስሜት ትዳሮን አፈርሰች 👉ሌላኛው ወንድ ገዘብ ብቻ ሴያሳድድ ብኩን ሆኖ ቀር 👉በሌላኛው ደግሞ መልካም ጓደኛ ሂወቱን አተርፈለት እናመሰግናለን 🙏
@amarch8112
@amarch8112 3 ай бұрын
Arif conclusion❤
@ganzabe1632
@ganzabe1632 4 ай бұрын
ዎው በጣም ደስላል ♥️👍👍👍
@surafelteshome3532
@surafelteshome3532 4 ай бұрын
best 👌👌👌
@tewodirosn
@tewodirosn 4 ай бұрын
ምርጥ ፊልም ነበር
@tubetube4903
@tubetube4903 4 ай бұрын
ጥሩ ስራ ነው።
@user-bz4oi6ug9q
@user-bz4oi6ug9q 2 ай бұрын
በጣም አሰተማሪ ነው ❤❤
@BurukBeruket
@BurukBeruket Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤እናመሰግናለን
@user-nb6fn7qx7s
@user-nb6fn7qx7s 4 ай бұрын
Nice ❤❤❤❤
@MekdesTesfaye-lt9kw
@MekdesTesfaye-lt9kw 4 ай бұрын
የሰውን ነገር ማየትና መመኘት የራስን ያሳጣል አስተማሪ ፊልም ነው
@JANJOFILMS
@JANJOFILMS 4 ай бұрын
best
@Tufug-t4c
@Tufug-t4c 14 күн бұрын
በጣም አስተማሪ
@amarch8112
@amarch8112 3 ай бұрын
Great film
@Gooo-ce4db
@Gooo-ce4db 4 ай бұрын
wow best
@sehamseham7855
@sehamseham7855 4 ай бұрын
Cubiti yalabati film wasalehu❤
@GjjHhx
@GjjHhx 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@hasabtube
@hasabtube 3 ай бұрын
Good Job
@rahamahusan2121
@rahamahusan2121 4 ай бұрын
Wow
@user-hv8so5ic4n
@user-hv8so5ic4n 4 ай бұрын
❤️💛💚❤️❤️❤️❤️❤️
@user-ev7vt3ln2s
@user-ev7vt3ln2s 2 ай бұрын
Good job👍
@user-gb8np8mj7g
@user-gb8np8mj7g 3 ай бұрын
ምርጥ
@dejeneniguse6334
@dejeneniguse6334 4 ай бұрын
❤❤
@HewiWegu-tw2cl
@HewiWegu-tw2cl 3 ай бұрын
Tru film nw astemari thanks
@user-nx6et7dx5z
@user-nx6et7dx5z 4 ай бұрын
ሄኖክ ወፍራሀል እስፖርት ለቀቅ እንዴ
@user-wj5jj2sn5h
@user-wj5jj2sn5h 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-jj9kk1jt5f
@user-jj9kk1jt5f 4 ай бұрын
የአለመታመን መጨረሻው
@physics-fl1sr
@physics-fl1sr 3 ай бұрын
please id memory yale sew yihinin apply lemadiregi new yemitirew ...
@malunga6285
@malunga6285 4 ай бұрын
🎉🎉🎉. ❤❤
@JohnJon-jl1zj
@JohnJon-jl1zj 4 күн бұрын
ቆይ እኔ ሚለዉ ሁሉም ፊልም ምሰራው በአንድ ቤት ነው እንደ 🤦‍♂️
@user-mc3jz7pk2p
@user-mc3jz7pk2p 4 ай бұрын
😢😢😢
@sameiraf2450
@sameiraf2450 4 ай бұрын
❤❤❤
@sarasaaa4683
@sarasaaa4683 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤baqaa Joo battuu goodiii
@zelalemfentieayehu
@zelalemfentieayehu 4 ай бұрын
Maki bertu tiru jemaro new❤❤❤
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 2 ай бұрын
ፈጣሪ፡ከዚሂ፡ይሰውረን
@rahmaram8778
@rahmaram8778 4 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉
@user-vv6pw1ek9e
@user-vv6pw1ek9e 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@aishaali6195
@aishaali6195 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Haileditz19
@Haileditz19 4 ай бұрын
Dase yamile film nw ❤❤
@user-hv8so5ic4n
@user-hv8so5ic4n 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤😘
@mabramari6612
@mabramari6612 4 ай бұрын
💔😮🎉
@tonyhasrouny8809
@tonyhasrouny8809 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DggyFhio-wx6xg
@DggyFhio-wx6xg 4 ай бұрын
ሁሉም የዘራውን ያጭዳል አስተማሪ ፊልም ነው😊
@user-ls5yd5rr5w
@user-ls5yd5rr5w 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢❤❤😢😢😢😢
@user-cs3vh5sk5t
@user-cs3vh5sk5t 4 ай бұрын
በለው
@user-jg1sm3ii7z
@user-jg1sm3ii7z 4 ай бұрын
so great!
@zelalemfentieayehu
@zelalemfentieayehu 4 ай бұрын
maki bertu tiru jemaro new❤❤❤
@YOSIFErsado-lu4hf
@YOSIFErsado-lu4hf 3 ай бұрын
Miki ka fatare tageyalo thank
@LearnHahuFeedelsDaily
@LearnHahuFeedelsDaily 4 ай бұрын
ጎሽ፤እንኳን አባረርከው ከቤትህ።
@asfawgizaw4158
@asfawgizaw4158 Ай бұрын
በዚህ ፊልም እራሳችሁን እንደ መስተዋት እዩበት😂
@OUMU527
@OUMU527 Ай бұрын
ስራ ገመድ ነው ጠልፎ ይጥላል ይላል የሀገሬ ሠው
@user-wd5gr9oz4i
@user-wd5gr9oz4i 4 ай бұрын
🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️😢😢😮
@SeYemame-jc9lz
@SeYemame-jc9lz 3 ай бұрын
Ye henokin geste beharii lelela sew mesxext aykebdm ?henokis endet esh alle?
@user-nz5fs2zv5n
@user-nz5fs2zv5n 5 күн бұрын
የሐኖክ ሱሪ ንቅሳት ነው በሉኝ
@getasewzurie3285
@getasewzurie3285 4 ай бұрын
አይ ቤቲ😂😂
@FirewZure-ge6jr
@FirewZure-ge6jr 4 ай бұрын
ሴት ልጅ ከማምን ኡፍ 😭😭
@abduhassen1932
@abduhassen1932 3 ай бұрын
Sew yezerawon new yemiyachedew melkamenut iykefelbetem yaw yesew lije tesasache new ye bate gin kefa astemari new ❤❤❤❤😂😂😂😂
@hawiizedi2386
@hawiizedi2386 4 ай бұрын
ye weshima mezezi simu rasu siyasitela😮
@-bb9jk
@-bb9jk 3 ай бұрын
አስታማር ፍልም ነው❤❤❤❤
@user-rk5ov2qm9g
@user-rk5ov2qm9g 4 ай бұрын
not bad story anyways the truth always comes out .
@benyamsholla7034
@benyamsholla7034 2 ай бұрын
ይሄ ቀጭል ልጅ ቀልዱ እጅ ልብሡን ሣወልቅ በጣም ያሥፈራል ወየው😅😅😅😅😅😅😅😅
@almilove3255
@almilove3255 4 ай бұрын
🎉
@user-ck3hc9hp5o
@user-ck3hc9hp5o 3 ай бұрын
አንች ምን ትያለሽ
@user-fb9gd9od6t
@user-fb9gd9od6t 4 ай бұрын
ኮሚት የለም
@husainali3939
@husainali3939 4 ай бұрын
ወንዶች በሴቶች መጫወት የምንጀምርበትን እውነት ነው የተናገረው ባንድት ሴት ከተስበርን ከዛቦሀላ አስለቃሺ ሁነን ነው እምናርፈው
@Tajure-iu7ev
@Tajure-iu7ev Ай бұрын
Nabiyu is best movies
@NassersalimNasser-yt5lf
@NassersalimNasser-yt5lf 4 ай бұрын
አረ ብልግና ፡ስሪያ አላለም😅😅😅
@magosiadimaso
@magosiadimaso Ай бұрын
😅😅😢😢
አይዳ - Ethiopian Movie Ayeda 2024 Full Length Ethiopian Film Ayida 2024 Ayda
1:16:37
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 158 М.
Best father #shorts by Secret Vlog
00:18
Secret Vlog
Рет қаралды 22 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
እስክትመጣ - Ethiopian Movie Esketemeta 2020 Full Length Ethiopian Eskitemeta 2020
1:32:20
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 871 М.
ታሰረ። መሰለኝ🤥
11:23
Faya tube ፋያ
Рет қаралды 5 М.
አኩኩሉ - Ethiopian Movie Akukulu 2024 Full Length Ethiopian Film Akukulu 2024
1:29:41
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 447 М.
ኮብላይ ሙሉ ፊልም | Koblay | Full Ethiopian Movie 2024
1:25:46
Nota Media ኖታ ሚዲያ
Рет қаралды 105 М.
የፀሃይ ከተማ ሙሉ ፊልም - Yetsehay Ketema Full Ethiopian Movie 2024
1:42:40
Жалко эту собаку 😥
0:34
Awesome Cuts
Рет қаралды 3,9 МЛН
Дымок или Симбочка?? 🤔 #симба #симбочка #mydeerfriendnokotan
0:19
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 1,9 МЛН
Курение вредит здоровью
0:28
ЮРИЧ
Рет қаралды 2,7 МЛН
LEVITATING MAGIC REVEALED 😱😳
0:18
Milaad K
Рет қаралды 10 МЛН