No video

ሽንኩርት ሰሃን የሆነችበት አስደናቂ ችሎታ ... "በቲቪ ቢሸተት ጥሩ ነበር " 😁 /ምርጡ ገበታ የምግብ ዝግጅት ውድድር/

  Рет қаралды 106,154

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#ebs
#Mirtu_Gebeta
tiktok : www.tiktok.com...

Пікірлер: 101
@dffgggy7933
@dffgggy7933 Жыл бұрын
ግን እነዚህ ብረት ድስቶች መጣም አስቸጋሪ ናቸው እሳት አይችሉም ይቀየሩ እምትሉ ላይክ
@SamsungJ-oe8fh
@SamsungJ-oe8fh Жыл бұрын
ትክክል በጣም መጥፎ ናቸው
@nebiyuayele5791
@nebiyuayele5791 Жыл бұрын
I Believe You need to have good experience and knowledge about fire management. 😊😊😊😊😊
@hayatahmed6296
@hayatahmed6296 Жыл бұрын
ቢቀይሯቼዉ ጥሩ ነዉ
@ZanibSeide-br1od
@ZanibSeide-br1od Жыл бұрын
አሀራችንን አላህ ሰላሞን ያብዛልን ከሀገር ወጭ ያለነውም አላህ ያሰብነውን አሳክቶልን ለሀገራችን ያብቃንን እንቀርባለን ምሩጦ ገበታ ስውደው
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 Жыл бұрын
Amin weda
@azizamohammed2642
@azizamohammed2642 Жыл бұрын
ኢንሻአላህ
@sportnews850
@sportnews850 Жыл бұрын
አሜን
@user-mq5ih8vr9z
@user-mq5ih8vr9z Жыл бұрын
አሚን
@betyethio3650
@betyethio3650 Жыл бұрын
ሼፍ ዚ በሠማሁት ነገር በጣም አዝኛለሁ. እግዚአብሔር አምላክ ላንተም ለቤተሠቡም መፅናናትን ይስጣችሁ .የእናታችንን ነፍስ ይማር.
@seniseni2792
@seniseni2792 Жыл бұрын
በእውነት ነው የምላችሁ የማዳም ቅመም ሀገር ገብታ ጥሩ ሽፊ መሆን እንችላለን ያውበቀላል ነገሮች መስራትን አስለምደውናል እኔ ሀገር ምንም አልሰራም ነበር አሁን በሳውድላይ ምግብ በጣም እሰራለሁ ያው በፍቅር ሞያውን እወደዋለሁ
@sportnews850
@sportnews850 Жыл бұрын
ደምሪኝ እማ❤️
@aminaali7797
@aminaali7797 Жыл бұрын
በነዚህ ምርጥ ዳኞች መዳኘት እራሱ መታደል ነው ልንኮራባቸው ይገባል
@toybatoyba6507
@toybatoyba6507 Жыл бұрын
የተሰጣቸዉ አስቤዛ በጣም ቀላል ነዉ ሀቂቃ የመዳም ቅመሞች እኮ ጀግና ነን ፅድት አድርገን ነዉ የምሰራዉ እድሜ ለመዳም ኩሽና ብዙ ጊዜ እከታተላለሁ አዳዶች ሲቀሩ አብዘሀኛዎቹ 0 ናቸዉ ሼፍ ኦሊያድ የሽኩርቱ ፈጠራህ ጀግና ነህ እንኳን ደስ አለህ
@user-ko8tf1kc3u
@user-ko8tf1kc3u Жыл бұрын
ምግብ ለመስራት 25 ደቂቃ ሰጥታችሁ ግዜም ነበረህ ይላል እንደ ደፋር እንዶሚ መስለው እንደ ሆይ ጉድ!!!
@sadaMustefa-ij8fu
@sadaMustefa-ij8fu Жыл бұрын
😂😂😂😂 በጣም የሰቅሽኝ እዉነትሽን እኮ ነዉ
@RehatLove
@RehatLove Жыл бұрын
ክኴክክክ
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge Жыл бұрын
ዳኞች በጣም ጎበዞች ናቸው ዋውው
@LinaLina-kh2zm
@LinaLina-kh2zm Жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ትላላችሁ እኔም ሀገሬ ስገባ መወዳደር እፈልጋለሁ አሊያድ ወድሜ ባባት አንድነን
@sportnews850
@sportnews850 Жыл бұрын
ደምሪኝ እማ ❤️
@Anumma572
@Anumma572 Жыл бұрын
ምርጥ ዳኞች ፍርድ ቤቶችም እዩ።
@lubabahussan2965
@lubabahussan2965 Жыл бұрын
😂😂😂😂ከዛስ
@user-rv8fn7hz1q
@user-rv8fn7hz1q Жыл бұрын
የደቂቃው ነገር እኔ ያስጨንቀኛል ስለነሱ
@zabibaali9470
@zabibaali9470 Жыл бұрын
Enam..enda..aykebdm neber..
@meseretketela
@meseretketela Жыл бұрын
ኦሊ የኒይ ጀግና እግዚአብሔር አምላክ የስራ ዘመንህ ውብ የስራ ዘመን ይሁንልህ እንዲሁም የስኬት ዘመን ይሁንልህ ወንድሜ
@musfadinerjabo3104
@musfadinerjabo3104 Жыл бұрын
የአለህ የሹኩርቱ ፈጠረ ደስ ይለል
@stygcyhcyvf5637
@stygcyhcyvf5637 3 ай бұрын
የደኞቹ አስተያየቶች👌👌👌👌👌👌👌
@almazabdo1106
@almazabdo1106 Жыл бұрын
አራ ለዝህ ልጅ ብላዋ ይጋባወል እንደ ሼፊ ኦልያድ ኡንካን ዳስ አላህ ጎባዝ
@azizamohammed2642
@azizamohammed2642 Жыл бұрын
እኔም ከመዳም እሩዝ መሰራት ወጥች የሀበሻ ምግብ መማር እፈልጋለሁ ሀገር ስገባ ኢንሻአላህ ❤❤🎉 በጣም ነው ሜግብ መስራት እወደው
@sportnews850
@sportnews850 Жыл бұрын
ደምሪኝ እማ ❤️
@azizamohammed2642
@azizamohammed2642 Жыл бұрын
እሽ
@sportnews850
@sportnews850 Жыл бұрын
@@azizamohammed2642 አመሰግናለው 🙏
@Ethiopia477
@Ethiopia477 11 ай бұрын
ድስቶቹ ይቀየሩ እነዚህ ድስቶች በጣም አስቸጋሪ ናቸዉ
@zeharaseid
@zeharaseid Жыл бұрын
እውነትም ሽንኩርት ሰሀን የሆነበት ዘመን 😂
@user-er3wt1lh2t
@user-er3wt1lh2t Жыл бұрын
አለንደሴወች
@tigistya
@tigistya Жыл бұрын
ወይኔ ቢላውን ለትንሽ
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 Жыл бұрын
ሼፍ መኮንን ቢሆነኝ፣ ሼፍ ሩት ብሩና ሼፍ ኦሊያድ መኮንን ጀግኖች ናችሁ፣ የእውነት ጎበዞች ናችሁ ፣ሼፍ መኮንን ቢሆነኝ ና ሼፍ ኦሊያድ መኮንን ግን ትለያላችሁ፣ ሼፍ ኦሊያድ መኮንን በሀበሻዊ እልህ ሼፍ ዮናስ ጋር ከገጠመህ ተነስተህ እንዲህ ራስህን በማብቃት ጀግና መሆንህ ያኮራል፣ ሼፍ መኮንን ቢሆነን የደሴው ጀግና ጎበዝ ነህ በርታ፣ ሼፍ ኦሊያድ መኮንን እነኳን ደስ ያለህ፤ ዳኛ ማቲያስ ፋንታሁንና ሼፍ ፍሰሃ ሲሳይ ፍትሃዊ ዳኝነት ነው፤ ምርጥ ውድድር ነበር፣
@FfhgTgy
@FfhgTgy Жыл бұрын
የሳሪ ባል ነዉዴ ባአላህ መላጣዉ መሰለኝ😮❤❤❤
@Zufannigatu-ii1wf
@Zufannigatu-ii1wf 6 ай бұрын
😂😂😂 ይመሳሰላሉ እኔም ብዬ ነበር አደለም ግን
@HanaHana-mq7tf
@HanaHana-mq7tf Жыл бұрын
ለምንድን ነዉ በዬ ሴኮንዲ የሚቆጥር ጊዜው እጭር ፈጠራችሁ ዜሮ😢😢😮😮😮😮
@gggu5782
@gggu5782 11 ай бұрын
ውይ ግንጭቀት ከዝህቤት እኔኮ በጨቀት ልሞት ሆ ደቂቃጨምሮላቸው እደትስጋይበስላል ሰላሳባልሞ
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k Жыл бұрын
ይቺ ምራቅ ሳትደረቅ ቶሎ ተብለን ቦይ ፍሬንድ ሳናገኝ ቀረን
@ZanibSeide-br1od
@ZanibSeide-br1od Жыл бұрын
ምርጡ ገበታ ላይ እኔም ኢሻአላ
@aberhamsemerer341
@aberhamsemerer341 9 ай бұрын
camera bedenb mgbun siseru asayen enji. we want look how to they cook
@user-fo1mg5gq5z
@user-fo1mg5gq5z Жыл бұрын
ወይኔ ሰአት እዚህ ቤት ያለ ጭንቀት እረ ፍትህ ደቂቃ ጨምሩ😮
@ayshayasintube9930
@ayshayasintube9930 Жыл бұрын
እንዴት ናው በ25 ደቂቃ ስጋ ሚደርሰው ?
@user-or5zy8uw3b
@user-or5zy8uw3b Жыл бұрын
ዳኛችፈትሀዊናቸወአላህእድሜናጤናይሰጣችሁ ምነውየኢቶቢመግሰትእደናተፈትሀዊቢሆን😢😢
@EtalemWoldehana
@EtalemWoldehana Жыл бұрын
7696 Etalem woldana yabet saratagna
@samirasa3ed914
@samirasa3ed914 Жыл бұрын
ዳኞቹ አልወደድኳቸውም ለምን እግሊዘኛ ያወራሉ እኔ አውቄው ተረጎምኩት ለማያቁትስ ዋይ
@zemzemzed9334
@zemzemzed9334 Жыл бұрын
😅
@medilove1921
@medilove1921 Жыл бұрын
ያ ጀማአ ስጋ በ25ደቂቃ ከባዲ ነው
@atsedemaariamtawuye1304
@atsedemaariamtawuye1304 Жыл бұрын
ሲጀመር ቀላል ነገር ነው የቀረበላቸው ገና አላየሁትም በርገር ነው እሚሰራት አለቀ
@Bitanya-bt8hf
@Bitanya-bt8hf 11 ай бұрын
Rasachew dagnoch ywedaderu eski
@makyaomar
@makyaomar Жыл бұрын
ዳኛዉች ግን ሢሥጠሉ እሚወሩት አያጡም ለምን እናሡ ሠረተው አያሣዩንም ወሬ ብቻ😂😂😂
@fyyd9676
@fyyd9676 3 ай бұрын
😅😅😅
@lidyatewodros6656
@lidyatewodros6656 Жыл бұрын
Oliad des mile nw 😊
@SamsungJ-oe8fh
@SamsungJ-oe8fh Жыл бұрын
እነዚህ ደሴቶች በጣም መጥፎ ናቸው
@user-gp5ji8mq4h
@user-gp5ji8mq4h Жыл бұрын
kept Up Congra
@aminaali7797
@aminaali7797 Жыл бұрын
በነዚህ ድንቅ በሆኑ ዳኞች መዳኘት እራሱ መታደል ነው ልናመሰግናቸው ይገባናል
@user-jm5iq9zz6s
@user-jm5iq9zz6s Жыл бұрын
ሸፍ ዚ እባክህ በእግዚአብሔር መቁጠርክን አቁም😮😮😮😮
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 Жыл бұрын
Good luck 👍 😊
@sportnews850
@sportnews850 Жыл бұрын
ደምሪኝ እማ
@user-or5zy8uw3b
@user-or5zy8uw3b Жыл бұрын
ዳኘችበጣምጎበዠናችሁፈትህአዊናችሁወላህአላህእድሜኔጤናይሰጣችሁ ምነውየኢቶቢመግሰትፉትህዊቢሆን😢😢😢😢
@melatemagnu527
@melatemagnu527 Жыл бұрын
Yezrew amazing new
@hayatahmed6296
@hayatahmed6296 Жыл бұрын
ድሰቶቹ ቢቀየሩ ጥሩ ነዉ
@belultekle4932
@belultekle4932 10 ай бұрын
Mnaw 50 masloje 30 naw andea btame tnhe naw
@tube8869
@tube8869 Жыл бұрын
እኔ ምለው ፈታኙ ኩሽና ለምን አቆማቹት ጥሩ ፕሮግራም ነበር እኮ ?
@YdjjBdnkkd
@YdjjBdnkkd Жыл бұрын
እረ እንኳንም ቀረ አደጋ ቢደርስባቸው ማን ተጠያቂ ይኾና የምትከታተይ ከሆነ በጣም ነው የሚያስፈራው የምር
@oumermuhammed1075
@oumermuhammed1075 Жыл бұрын
በግራ እጅ መብላትስ ፕሮፌሽን ነው?ስታሳዝኑ
@SemiraMusema-if9pv
@SemiraMusema-if9pv Жыл бұрын
Cameraw eko new 😅
@ssxsc6782
@ssxsc6782 Жыл бұрын
ካሚራውነው
@oumermuhammed1075
@oumermuhammed1075 Жыл бұрын
ከሆነ ጥሩ
@mismtg5829
@mismtg5829 Жыл бұрын
akerarebachew endet endemiyamr yezarewochh gobezoch nachew
@user-om5xb2nd4g
@user-om5xb2nd4g Жыл бұрын
ኧረ ውዶች ሰኳርድንች ሳኡዲ አለዴ እምታቁ ንገሩኝ በፈጣሪስም❤
@user-om5xb2nd4g
@user-om5xb2nd4g Жыл бұрын
@@FyGy-ou4it ሽኩራን
@maamdema2042
@maamdema2042 Жыл бұрын
ሲሙነዉ ዉይ
@ayshasayeed9321
@ayshasayeed9321 Жыл бұрын
በጣጥስ ህልው ይባላል
@afiyatube_
@afiyatube_ Жыл бұрын
አወ አለ እኔ ብዙ ጊዜ ገዝቻለሁ
@user-om5xb2nd4g
@user-om5xb2nd4g Жыл бұрын
@@afiyatube_ ስሙ ምድነው በረበኛ
@abdomenabet
@abdomenabet Жыл бұрын
Enm mwedder eflglhn mknyetm mert ymdeb kemmn bewenet betm gebez nen
@tfghgdhhh6147
@tfghgdhhh6147 Жыл бұрын
እኔብቀርብበሚጥሚጣነበርእማቃጥላቸዉ😂😂😂😂😂😂ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ
@user-nc9ki1hp9l
@user-nc9ki1hp9l Жыл бұрын
ያንችስ ከፍ😀
@sadaMustefa-ij8fu
@sadaMustefa-ij8fu Жыл бұрын
አንቺና እኔ እንቅረብ እስቲ😅😅😅
@IimaanQurux1
@IimaanQurux1 3 ай бұрын
Are leman
@user-un6zt7oy3s
@user-un6zt7oy3s Жыл бұрын
Oli shiftaw chef
@sabrinadamania8094
@sabrinadamania8094 Жыл бұрын
ዳምቹ ከውቀት ነፃናችሁ
@makiyasharief3208
@makiyasharief3208 Жыл бұрын
❤❤❤😂
@HanaHana-mq7tf
@HanaHana-mq7tf Жыл бұрын
😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮
@EtalemWoldehana
@EtalemWoldehana Жыл бұрын
7696 Etalem woldana yabet saratagna
ዮአዳን (ክፍል 24)
32:41
ለዛ
Рет қаралды 307 М.
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
00:49
Бискас
Рет қаралды 6 МЛН
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 47 МЛН
Dad Makes Daughter Clean Up Spilled Chips #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 2,3 МЛН
أذكار الصباح كاملة بصوت جميل راحة وسكينة 💚 Adkar Sabah HD
1:25:40