🛑"ሸንኮራ ዮሐንስ" ዓለምን ያነጋገረዉ የሸንኮራ ዮሐንስ የምዕመናን ምስክርነት፣መጠጣት የሚያስከትለውን መዘዝ አስብ ለንግስ በዓላት ተጉዘ

  Рет қаралды 21,925

ንቁ ሚዲያ Niku Midea  (ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ)

ንቁ ሚዲያ Niku Midea (ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ)

Ай бұрын

ንቁ ሚዲያ የተሻለ አገልግሎት እንድንሰጥ ለመርዳት 1000 2975 55549 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ :ንቁ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ የፀሎትና መርከብ መርዳት ለምትፈልጉ የሂሳብ ቁጥር እና ሰብስክራይብ ፤ላይክ አስተያት በመፃፍ አና የደዎል ምልክቷን በመንካት ቤተሰባችን ይሁኑ ” ምርጫዎ እኛ ስላደረጉ እናመሰግናለን፡፡
✅join አድርጉ t.me/nikuchannel ንቁ ሚዲያ አዲስ የቴሌግራም ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ንቁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
✅የማህበሩ አባል መሆን ለምትፈልጉ ስፖንሰር የምታደርጉ የዋሳፕ በዚህ ሊንክ ይግቡ👉chat.whatsapp.com/JJfoncjwiZi...
ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
ለበለጠ መረጃ የማህበሩን አድሚኖች በወትሳብና በኢሞ ብቻ ይደውሉልን አልያም በተቀመጠው የወትሳብ ሊንክ join አድርገው ይግቡና ያግኙን
+49 1521 37 06 500
+2519 44 274 294
+966 5 37 02 86 64
+966 54 007 9927
+49 1766 68 68 741
👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ንቁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
የFacebook page 👉🏻ንቁ-የወንጌል ትምህርት በፌስቡክ መልስ በኮሜንት።#growth #orthodox

Пікірлер: 42
@eyayugetu-yh1ix
@eyayugetu-yh1ix Ай бұрын
ደጂህን መጥጨ እድረግጥ ያተ ፈቃድ ይሁን መጥምቁ ዮሀንስ በረከትህ ይደርብን
@zinabmohamammd3146
@zinabmohamammd3146 Ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን እርሱ ይውሰድ❤❤❤❤ እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤
@chewatube702
@chewatube702 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል መጥምቀ መለኮት እኔንም ከነቤተሰቤ ለደጅህ አብቃን❤
@user-rp8zr1ge1l
@user-rp8zr1ge1l Ай бұрын
እልልልልልል አገሬ ባይሆን እንዴት ይቆጨኛ ነበር መጥመቁ ለደጂህ አብቃኛ
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@hymanotdejene783
@hymanotdejene783 29 күн бұрын
መጥምቁ ዮሐንስ ሐመረድንግልን ምረህልን እንደሰው ታምራትህን ለመናገር ታምርህን ለመግለፅ አብቃን ታሪክህን አሳየን፣ለኛም ድረስልን🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲♥️
@user-cq6jo7lr6p
@user-cq6jo7lr6p 29 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ዝማሪ ያሰማልን እልልልልል እልልልልል እልልልልልልልልልልልል
@GufF7c
@GufF7c Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በለደጁ ያብቃን
@sisaytesfaye1921
@sisaytesfaye1921 23 күн бұрын
እጅግ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን፡፡
@davidmokenen4786
@davidmokenen4786 27 күн бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏
@sessaibin8315
@sessaibin8315 29 күн бұрын
አባቴ አንተን ጠርተው ማን አደረ ለደጅህ አብቃኝ ፀብልህን ናፍቃለዉ😢😢😢
@hsdsdsd6349
@hsdsdsd6349 29 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ላደረገ
@kibinishdagu4575
@kibinishdagu4575 Ай бұрын
Elelelel Elelelel Elelelelele waqayyoo farfanaa ergamota sii haa dhagesisu Bara tajajilakee sifi haa dherrssuu amen
@haregewainfisseha5971
@haregewainfisseha5971 29 күн бұрын
Glory to the Almighty God!!!
@atitegebtesema2878
@atitegebtesema2878 29 күн бұрын
መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዬሓንስ የበርሃው ንጉስ የኤልሳቤት ልጅ የካህኑ ዘካርያስ ልጅ ደጅህ መጥቼ ለኔም ለባርያክ ያደረክልኝ ብዙ ነው አሁንም ለጨነቀው ግራ ለገባው ህዝቤ አንተ ከጭንቅ አውጣው
@edrisshemsu1080
@edrisshemsu1080 Ай бұрын
Amen Amen God bless you
@SisaySisay-rw4js
@SisaySisay-rw4js Ай бұрын
ዕግዝይብሒር ይመስገን
@bethelhemzerihun7770
@bethelhemzerihun7770 29 күн бұрын
Timket new mimeslew tadlachu❤❤❤❤❤
@user-dx6er5ck2s
@user-dx6er5ck2s 23 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏
@user-bd8vh3ju4o
@user-bd8vh3ju4o Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lilyethiopia7190
@lilyethiopia7190 29 күн бұрын
እሽዬ የኛ ውድ በጣም ነው የማከብርህ!! አሜሪካንን የተረዳህበት መንገድ በጣም ደስ ይላል የኛም ሀገር እንደዚህ አይነት ሲስተም ዘርግታ ሁሉም በእኩል የሚስተናገድበት ሀገር እንድትሆን ምኞቴ ነው🙏 የሚቀጥለውንም የአሜሪካ ቱርህን በጉጉት እንጠብቃለን🤗🤗🤗
@user-lk1kd2vw1l
@user-lk1kd2vw1l Ай бұрын
Shenkora yohans enem edegeh metech Lemmesker Abkage Adenhgal fewshgal Temesgen Temesgen Temesgen Elllllllllllllllllllllllllll❤❤❤🎉🎉❤❤❤
@user-gq5th9oz4p
@user-gq5th9oz4p Ай бұрын
❤❤❤❤ amen 🙏🙏🙏🙏
@dinkadigu1379
@dinkadigu1379 28 күн бұрын
እእእእእእእልልልልልልልል
@kebe7097
@kebe7097 26 күн бұрын
ተጠንቀቁ የእራጁን ብልፅግና አጀንዳ ይዞ ወደ መጥምቁ የሐንሥ ፅበል እሚመጣ ካለ ክዚዉ ክፅበሉ ዉሥጥ እያለ በዝናብ ዶፍ እንደሚዋጥ ይወቀው እንዳትዋሹ ቅዱሥ ዮሐንሥ በግፍ እሚፋናቀሉትን በግዛ ሐግራቸው መኖር ያልቻሉትን ወገኖች እሥባቸዉ ድል ለኢትዮጵያ ድል ላማራው ፋኖ 😍 በዚህ እሚክፋዉ ካለ ቅዱሥ ዮሐንሥ መእት ያዉርድበት እሜን 🏆🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@hahsbabhshsbsb7813
@hahsbabhshsbsb7813 29 күн бұрын
Yene enkoklsh mechinewu yemifetawu kenekoklsh endalmot lensa abekagn
@bizuayehuseboka1019
@bizuayehuseboka1019 29 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@fikerghetu
@fikerghetu Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@bizuayehuseboka1019
@bizuayehuseboka1019 29 күн бұрын
ሸንኩራ ዬሆንሰ እኔንም ለደጁህ አብቃኘ😢
@asterwagaye4315
@asterwagaye4315 29 күн бұрын
ቅዱስ ዮሐንስ ደራራሽ ነዉ እኔም ምስክሩነነኝ
@EzanawitAddis
@EzanawitAddis 29 күн бұрын
mmatmku
@tsedale5516
@tsedale5516 Ай бұрын
ሸካር የሐንሰ ለኒም አሰካልኘ
@Rachel-sm1ny
@Rachel-sm1ny 29 күн бұрын
የት ነው ቦታው ሚገኘው
@user-lv1dl2bi8w
@user-lv1dl2bi8w 29 күн бұрын
ene enegrishale weddee enem le 2amet eza nebreku betam bezu tarikin adergolegnal mariam eza hedo yemifri sew yelm dink tamir dink medan yalebet nw
@Rachel-sm1ny
@Rachel-sm1ny 29 күн бұрын
የት ነው ቦታው
@Salam-ul5ce
@Salam-ul5ce 29 күн бұрын
ምንጃር ሸንኮራ❤❤​@@Rachel-sm1ny
@wubalemderbie1345
@wubalemderbie1345 29 күн бұрын
አማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ
@sebelwongelshiferaw5834
@sebelwongelshiferaw5834 29 күн бұрын
✞ ዮሐንስ ✞አይነ ከርም መጥቼ ሳየው ዮሐንስ ብቻውን ነው ያለው ከቶራ ወተት እየጠባ አደገ በዚያ በበረሃ ከዕቃ ቤቱ ከመቅደሱ መሃል ካህኑ ዘካርያስ ታርዷል ኤልሳቤጥ ዮሐንስን ይዛ ተሰደደች ብቻዋን ተጉዛ አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸ ሲጣራ በህጻን አንደበቱ አትሰማም አርፋለች እናቱ ሲርበው ጡቶቿን ይጠባል ማረፏን ዮሐንስ መቼ አውቋል አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸ጌታ ኢየሱስ ከእናቱ ጋር ሆኖ መጣለት ደመናን ተጭኖ ዮሐንስ ፈራ ተሸሸገ አያውቅም ሰው ብቻውን ነው ያደገ አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸ ድንግል ማርያም ዮሐንስን ልትወስድ ለመነች ልጇን ልታስፈቅድ ጌታም አላት በረሃ ነው የሚያድገው ስራውም መንገድ ጠራጊ ነው
@tsionwistienat4604
@tsionwistienat4604 26 күн бұрын
ሽብሸባው የሚያመር ሆኖ ሳለ በየቦታው የምትታየው ይቺ የፍጥነት ነገር መታረም አቃታት። ከበሮው በመጠኑ ነው መፍጠን ያለበት።
@Medehaneyalem27
@Medehaneyalem27 29 күн бұрын
Kkkkk genzeb felega la kidus Egzeabehare AYDELE😡😡
@sebelwongelshiferaw5834
@sebelwongelshiferaw5834 29 күн бұрын
✞ ምስጋና እናቅርብ ✞በደስታ በሐሴት ዘለለ መጥምቀ መለኮት በማህጸን ሳለ በደስታ በሐሴት ዘለለ የድንግል ሰላምታዋን በእናቱ ሆድ ሰምቶ በደስታ ዘለለ ፍስሐን ተሞልቶ ምን ያለ ድምጽ ነው እንዴት ቢያስደስተው ዮሐንስ ማህፀን ውስጥ ደስታ ያዘለለው (፪) አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸ በመንፈስቅዱስ ሙላት ኤልሳቤጥ ደስ አላት ሰላምታ አቀረበች ሰግዳ ለአምላክ እናት የስድስት ወር ፅንሷ ድንግልን ሲሰማ በሆዷ አወደሰ በቅኔ በዜማ (፪) አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸ ፅንሱ በማህጸን ሳለ የስድስት ወር አንደበት ሆነችው እናቱ ስትዘምር የወንጌል ሰባኪ የጌታ ምስክር ደስታ አዘለለው ለአምላክ እናት ክብር (፪) መዝሙር| ትንቢት ቦጋለ "ኤልሳቤጥም የማርያምን ሰላምታ በሰማች ጊዜ ፅንሱ በማኅፀንዋ ውስጥ ዘለለ፤ ሉቃ፩፥፵፩
@bizuayehuseboka1019
@bizuayehuseboka1019 29 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🛑የተዓምረኛዋ ዘንዶ አስራ በዓታ ለማርያም ጉዳይ ምን ላይ ደረሰ  አገልጋዮቹ  እዉነቱን ተናገሩ!!!
43:42
ንቁ ሚዲያ Niku Midea (ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ)
Рет қаралды 3,3 М.
لقد سرقت حلوى القطن بشكل خفي لأصنع مصاصة🤫😎
00:33
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 29 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 27 МЛН
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 58 МЛН
Стюардесса спасла пассажирку😳
1:00
Kinooff
Рет қаралды 2,3 МЛН
ПОТАСОВКА ТЯЖЕЙ🔥
0:31
RFC Fighting Championship
Рет қаралды 458 М.
КАКАЯ ИЗ НЕГО ЖЕНА? #тесты #вызовы
0:38
Stark Enigmatik
Рет қаралды 2 МЛН