ሽፍንፍን ምርጥ አስቂኝ የገጠር ድራማ(Shifinfin New Ethiopian Dirama) 2023

  Рет қаралды 196,540

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

Жыл бұрын

Пікірлер: 627
@helehbayu6021
@helehbayu6021 Жыл бұрын
የአበጀሽን አይነት ልብ ለሁላችንም ይስጠን በእውነት❤
@mesertabebe4349
@mesertabebe4349 Жыл бұрын
እኔ ብሁን አላርግውም ብጣም
@melkamtadle2957
@melkamtadle2957 Жыл бұрын
እኔ ብሆን ያይጥ መርዝ ነበር የማበላት ሆሆሆሆ
@racheltakala7118
@racheltakala7118 Жыл бұрын
እንደታደሰ ውሸታም ወንድ አለ በጣም ሞልቷል ውሸታም አታላይ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
በጣም 💝💝💝ፍቅር ናት እኮ 💝
@rehimadejen
@rehimadejen Жыл бұрын
ደምሩኝ ውዶቼ
@user-iz3ck6wl8j
@user-iz3ck6wl8j Жыл бұрын
አበጀሽን የሚወድ ላይክ👍
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
እመዋ 💝❤ፍቅር ምንም ድራማ አይመስልም እኮ 💝አቤት ችሎታ 💝👌
@selame3757
@selame3757 Жыл бұрын
እማዋ የኔ መልካም ልብ ባንች ዉስጥ የራሴን እንጀራ እናት አዬዋት በፌልም ሳይሆን በእዉነታ ማለት ነዉ እኛ ሳንወለድ አባታችን በገጠር ባህል በልጅነቱ አግብቶ ነበር ዬሚኖረዉ ከዛም አባታችን ካምፕ ዉስጥ ነበር ዬሚሰራ ከዛ የኛእናት ቆንጅዬ ነበረች እና ባል የላትም ለካስ አጅሬዉ ልክ እደታዴ የገጠሯን አስቀምጦ ከኛ እናትጋ ፎቃ ይዞታል ሳያስባንን ከሁቱምጋ እያለ በመሀል የኔ እናት ታረግዛለች ከዛም ሰዉ ሰምቶ ሂዶ ለሚስቱ ሲነግራት አላምንም አለች ከዛም ከራሱ አንደበት ሰማች ምብታደርግ ጥሩ እናታችን ስትወልድ ዳቦቆሎዋን ዱቄቷን እዛ ከች ከዛም በሁላ ልክ እደናት እስከምትነሳ ድረስ አርሳ በመልካምነቷ ተዋደዉ ሰብታ ትሄዳለች ከዛም ከክርስትና በሁላ እግዲህ ይሄዉልሽ ባሌን ሰጥቸሻለዉ እኔና አንች ትልቅና ትንሽነን ብላት ሄደች ሰዉ ሁሉ እዬተገረመ ከዛም አባታችንም እናቴን እደገና ተጋብተዉ እኛ ተወለድን ሙሉ ታሪኩን ነገሩን እናም ያች ምርጥዬ መልካም እናት አሁን ሁሉ እኛ አድገንም ከቤት ትመጣለች በጥር ሲሆን በአመትባል ወቅት እሷም ትመጣለች እኛም እኔዳለን እናም በእዉነተዉም አለም እደዚህ አይነት ሰዉ አለ
@getshtube8058
@getshtube8058 Жыл бұрын
Selam ታሪክሽ ይገርማል
@sefialemmelaku5609
@sefialemmelaku5609 Жыл бұрын
አቤት መታደል
@0ahh858
@0ahh858 Жыл бұрын
የኛደግሞ የተገላቢጦ
@asdhasd9867
@asdhasd9867 Жыл бұрын
ማሻአላህ
@user-yn3lp4xe3j
@user-yn3lp4xe3j Жыл бұрын
መጨረሻው አማረ ደስ ሲል ❤❤
@meticar4025
@meticar4025 Жыл бұрын
ሰዉ በጠፋበት ሰዉ ሆኖ መገኘት የኔ ሰው አበጁ እድሜሽ ይርዘም ❤❤
@zala9672
@zala9672 Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች አይዞችሁ ብርታቱን ይስጠን የኔ ጠካሮች እራሳችሁን እየጠበቃችሁ
@amenamenselasa9298
@amenamenselasa9298 Жыл бұрын
እሽ እግዚአብሄር ብርታቱን ይስጠን
@eexx5392
@eexx5392 Жыл бұрын
አሜን እማ እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን❤
@user-de8jl7bc6o
@user-de8jl7bc6o Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያበርታን
@azaluazalu4402
@azaluazalu4402 Жыл бұрын
amen amen amen 🤲🤲🤲igzabere hulachinim ya bartan
@adeesaa7288
@adeesaa7288 Жыл бұрын
amen e,r kehulachin ga yhun
@rihennamehemmed9830
@rihennamehemmed9830 Жыл бұрын
ታዴ የመጣ መስሎኝ 🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️ለማየት ስሮጥ ተደፍቼ ነበር😢😢😢😂😂😂😂
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Жыл бұрын
😅😅
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
ክክክ
@tenaberihun7379
@tenaberihun7379 Жыл бұрын
😂😂😂
@userenter2635
@userenter2635 Жыл бұрын
የታደስ ጉድ እኮ አያልቅም እኮ በ40ቱነው የተገረዘው 😂😂😂😂አበጀሺ ምርጥ ልብ ያለሺ ሴትነሺ❤
@yebchayetube334
@yebchayetube334 Жыл бұрын
አበጀሽና የአበጀሽን ወንድም እንደኔ የሚወዳቸው ማነው እጀ ወደላይ
@yemsida1758
@yemsida1758 Жыл бұрын
የከተማዎቹን ተዋናዮ በሙሉ ቀድማቹ ሄዳቹ እኮ ቆንጆ ስለሆኑ ብቻ እየወጡ የሚሞላቀቁብንን ብርቁ ብቃትህ አንደኛ 👍👍👍
@user-fx7qp3ud9o
@user-fx7qp3ud9o Жыл бұрын
እህቶቸ ረመዳን እንደት ዟችኋል አላህ ይገዛችሁ አላህ ብርታቱን ጥንካሬውን ይስጣችሁ
@user-eo7jo9zp9u
@user-eo7jo9zp9u Жыл бұрын
አሚን
@user-pl6dc5js6l
@user-pl6dc5js6l Жыл бұрын
ኣሜን🥺
@user-wn3bd1tu6d
@user-wn3bd1tu6d Жыл бұрын
አሜንን
@tgtug8371
@tgtug8371 Жыл бұрын
አሚንንን
@user-we3kb2jm5b
@user-we3kb2jm5b Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ደስ የሚል ነዉ
@mekdesmolla8444
@mekdesmolla8444 Жыл бұрын
የስደት እህቶቸ እግዚአብሔር ያበርታችሁ የረመዳን ስራ አልተቻለም 😢😢😢😢እኔስ አቅቶኛል😢😢😢😢😢
@Sada-hx7yf
@Sada-hx7yf Жыл бұрын
አይዞሺእማ
@mekdesmolla8444
@mekdesmolla8444 Жыл бұрын
​@@Sada-hx7yf አመሰግናለሁ እሽ❤❤
@adeesaa7288
@adeesaa7288 Жыл бұрын
ሁሉም ነው ስራዉ ከባድ ነው አይዞችው በርቱ
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Жыл бұрын
እግዚያብሔር ያበርታሽ እህቴ ሁላችሁም የከበዳችሁ ፈጣሪ ብርታቱን ይስጣችሁ ውሀ ጠጡ በደብ ከመቆም ጋር ኩላሊት እዳያማችሁ
@zeritutube
@zeritutube Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ
@tsionbruck3362
@tsionbruck3362 Жыл бұрын
እንዴት በናፍቆት እንደምጠብቃችሁ 😂ኑሩልኝ❤❤የአበጀሽ የዋህነት ,ደግነት ,ህልሟስ እውነት ድራማ እኮ አይመስልም ስወዳችሁ እኮ❤❤❤😢😂😅
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Жыл бұрын
ውይኔ እናቴ በሳቅ ሞትኩ እይ ህልሙ ይገርማል እንዴው እኔ እናቴና ቤተሰቦቼ ነው ከዚህ ድራማ የማየዕ😂😂😂😂😂😂😂
@SamiraSamira-te9tw
@SamiraSamira-te9tw Жыл бұрын
ልክ እደዚህ ባገር ላይ ዎልዶ አግብቶ መኖር ናፈቀኝ 😮
@GhvFjc-px3uw
@GhvFjc-px3uw Жыл бұрын
አይዞሽሁሉምበጊዜውአድቀንይሆናል
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
ሠላም ለዘው ዘር በሙሉ አቤት ሡስ ከዚህ ፊልም ❤❤❤
@genetteferi9552
@genetteferi9552 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@romandelelegn841
@romandelelegn841 Жыл бұрын
የሳቂ ምንጮች እንኳን ደህና መጣችሁ 😅 በስደት ያላችሁ እግዚአብሔር ያበረታን 😊
@abayabay3382
@abayabay3382 Жыл бұрын
አሜን ውዴ
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 Жыл бұрын
የእውነት ወልዳ ነው እንዴ
@estivomulu4247
@estivomulu4247 Жыл бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽ በሉልኝ
@hannujonur1095
@hannujonur1095 Жыл бұрын
ለወላዷ ማርያም ትዳብስሽ በሉልኝ
@user-yz7yq9ki5p
@user-yz7yq9ki5p Жыл бұрын
ከተመኛ ሰዉ ይመስል ሱሪ አድርጎ መተኛት😁 ሱራ ለብሶ መተኛት ከተጀመረነዉ ፍቅር የጠፋ
@teferagirma371
@teferagirma371 Жыл бұрын
ዉድ ኢትዮጲያዉያን በስደት ያላችሁ ክፉ አይንካችሁ🙏🙏🙏
@solomontigabu5906
@solomontigabu5906 Жыл бұрын
27ተኛ ነይ
@user-qf6qq8ey4m
@user-qf6qq8ey4m Жыл бұрын
አሚንንን ያረብ
@wadneshkarimayash590
@wadneshkarimayash590 Жыл бұрын
አሜን አንችም ባለሽበት ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@uaeuae1833
@uaeuae1833 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@rehimadejen
@rehimadejen Жыл бұрын
አሚን ደምሪኝ
@YT-yn5ck
@YT-yn5ck Жыл бұрын
የምዋ ህልም ተመችቶኛል የታደሰ አዲናቂ ነኝ 💜💜💜💜🙏👍👍😁😁😁😁
@yebelay1253
@yebelay1253 Жыл бұрын
አበጀሽ በጣም ልዩ የሆነች ሴት ነች ፥ ሁሉም ሴት እንደ እርሷ ቢሆን መልካም ነበር ፥ ባለቤት የተባለው ታደሰ ከእርሷ ጋር በፍጹም የሚገናኙ ወይም የሁለት ዓለም ሰዎች ናቸው ፥ አበጀሽ በጣም ጠንካራ ሰው ነች @
@wagayetube7705
@wagayetube7705 Жыл бұрын
የብርቁና የአበጀሽ አዲናቂወች በላይክ አሣዩኝ
@rehimadejen
@rehimadejen Жыл бұрын
ደምሩኝ ውዶቼ
@KhalidKhalid-qt7ci
@KhalidKhalid-qt7ci Жыл бұрын
ሁሉም ጎበዞች ናቸው ከሎቹ ከጎደሉ ሁለታቸው ብቻ ደስ አይሉም
@wagayetube7705
@wagayetube7705 Жыл бұрын
@@KhalidKhalid-qt7ci ትክክል ሁሉም ከልባቸው ነው የሚሰሩት
@busyline3833
@busyline3833 Жыл бұрын
እኔአለሁ አብጅሽ የኔማርብርቁየስወድህ
@salamss5506
@salamss5506 Жыл бұрын
ብርቁ አድቀን ራሱን ሆኖ ይጠየቅልን የምትሉ
@user-vo6qx2ll4x
@user-vo6qx2ll4x Жыл бұрын
ከታደሠጋ ፎስብክ ላይ ዘንጠው አይቻቸዋለው❤
@salamss5506
@salamss5506 Жыл бұрын
@@user-vo6qx2ll4x ሊንኩን ላኪልኝ የfbun እኔም ልየው
@user-vz4ez8yy4o
@user-vz4ez8yy4o Жыл бұрын
ሰይፊ ላይ ይቅረቡ
@hanafikerhanafiker151
@hanafikerhanafiker151 Жыл бұрын
በኖርማልም እንደዚ እየመሰለኝ ነዉ😂
@alemalem7864
@alemalem7864 Жыл бұрын
@@salamss5506 ለኔም ላኩልኝ
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob Жыл бұрын
😂❤❤❤አበጀሽ እኮ በቃ በሁሉም ነገር ብቃቷል አሳየች እናቴን የምትመስሊኝ ነገርስ
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 Жыл бұрын
የአበጀሽ ህልም ተመችቶኛል 😂😂😂😂😂 ስወድሽ ዩኔ የዋህ ደግ እመቤት:: ብርቁ መቼም ምርጥ ተዋናይ ነህ :: አራሲቷ ጨረቃዬ እቤት ጉራሽን እኮ ስወደው መቼም እጅ አትሰጪ : በአጠቃላይ ግሩም ድንቅ ናችሁ : ግን ኡንድ ነገር አድራ "እንዳታቋርጢ በርቱ" ❤❤❤
@hannaastatke6775
@hannaastatke6775 Жыл бұрын
አለተገርዞም
@tigetishome2984
@tigetishome2984 Жыл бұрын
ወይኔ ዛሬማ ሞትኩ 😂😂😂 ተከላወይ አላለችም አበጀሽ ወይ ታደሰ የናተ ጉድ አያልቅም 😄😄🤭
@user-ze5ug1rv3z
@user-ze5ug1rv3z Жыл бұрын
በህልማቸውም ቢሆን አበጀሺም ከባሏጋ አለሜም ከባሏጋ ተገናኙ ደሥ ይላል 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hiwotdebaye3152
@hiwotdebaye3152 Жыл бұрын
እኮ 😜😜
@elsashewaamhara3024
@elsashewaamhara3024 Жыл бұрын
እመዋ የድራማው ድምቀት ❤
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын
ማነው ታደሰና እመዋ በመገናኘታቸው የተደሰተ አቤት ችሎታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊
@user-wn3bd1tu6d
@user-wn3bd1tu6d Жыл бұрын
አረ ገና አልተገናኙም
@mesiassresassres9844
@mesiassresassres9844 Жыл бұрын
በጣም ነው ምወዳት ❤️❤️🥰
@woletemaryam418
@woletemaryam418 Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ የሳቄ ምንጮች 😍😍😍 ከይቅርታጋር እያንዳንዳችሁ ስማችሁን ብታስተዋዉቁን የምትሁ በላይክ አሳዩ
@ohbg8196
@ohbg8196 Жыл бұрын
በርመዳን ስራ ብዘገይም ሁላቸው እያንዳንዳቸው በዚኽው ቻናል እንተርቢው ይሁንልን የምትሉ 👍
@tebabe
@tebabe Жыл бұрын
😂የዝህ የፈድሻ ድራማ ተከታታዮች ሁላችሁም ሰላማችሁ ይብዛ ሴቶችዬ ሰብ አርጉ😘 በዛውም የሱፍራ አሰራር ተማሩ
@rehimadejen
@rehimadejen Жыл бұрын
እሽ ቤተሰብ ሁኒኝ እንደማመር
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
ቅመሞቸ የረመዳን ስራ እደትነው አብሽሩ እሺ ግን ራሳችሁን እየጠበቃችሁ አላህ ፁመው ከተጠቀሙት ያርገን እና ውሀ እየጠጣችሁ እዴኔ ቁማችሁ የምትቁዩ ከሁነ በተለይ ከፍጡር በኋላ 😢😢
@zd8671
@zd8671 Жыл бұрын
አላህ ያግዘን ውዴ አብሽሪ
@zd8671
@zd8671 Жыл бұрын
አሚንንንን
@zainabmohammed7121
@zainabmohammed7121 Жыл бұрын
❤❤😊
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf Жыл бұрын
አሚንንንን አላህ ያግዝሽ እህት አለም❤❤❤❤❤
@ellenihagos657
@ellenihagos657 Жыл бұрын
አበጀሽዬ😍 ህልም ካዩ እንደዚህ ነው 😂🤣😂🤣
@masigirma5030
@masigirma5030 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@user-oy6uk8is9b
@user-oy6uk8is9b Жыл бұрын
በጣም😅😅😅😅😅
@hanawerku
@hanawerku Жыл бұрын
ዋው ምርጥ የሆነ ድራማ
@user-qv9bo4tw3d
@user-qv9bo4tw3d Жыл бұрын
የጉብል ጨርቅ አለሽ እናቴ ውይ አበጀሽ ስወድሽ በአላህ😂😂❤❤
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Жыл бұрын
ውድ ኢትዮጵያን በሙሉ በያላችሁበት ከደስታ በቀር ክፍ አይንካችሁ አሜን
@madinamadina4406
@madinamadina4406 Жыл бұрын
😘😘😘😘😘👍👍
@hapitamahmad8755
@hapitamahmad8755 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-we3kb2jm5b
@user-we3kb2jm5b Жыл бұрын
አሚንን
@user-bi5ke3se4w
@user-bi5ke3se4w Жыл бұрын
ዛሬ አደኛነኝ ላይክ ይገባኛል 😂😂😂
@selamkahsay2489
@selamkahsay2489 Жыл бұрын
😂😂😂😂 አይ ብርቁዬ መጫወቻው የጋራ ነው አላለም😅
@selamkahsay2489
@selamkahsay2489 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂 ሙልጭ ብል መለመላክን ቁም😂😂😂 እር በሳቅ ሞትኩኝ 😂😂😂😂 ወይናንት! በጣም ጎበዞች ናቹ በርቱ👏👏👏👏👍
@user-il9un8pp4w
@user-il9un8pp4w Жыл бұрын
በሳቅሞትኩኝበጌታ 🙏😂😂😂😂😂😂😂
@yezenyezen5804
@yezenyezen5804 Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ አረ ቶሎ ቶሎ ልቁልን
@derejemekonnen9179
@derejemekonnen9179 Жыл бұрын
አበጀሽ በጣም ነው ያሳቅሽኛ የኔ ዉብ ተባረኪልኛ " የማንም ቆብ አራጊ" በጣም ነው ፈታ ያደረጋቹህኛ በጣም ጎበዞች በርቱልኛ
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
በጣም ያሥቃል😂😂😂😂😂😂
@Wudye-md7mp
@Wudye-md7mp Жыл бұрын
እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ አበጀሽ
@natantube2358
@natantube2358 Жыл бұрын
44 አመት ሙሉ ሳትገረዝ🤔🤔😂😂😂😂 የዛሬው ይለያል😂😂😂😂😂
@mtolla5767
@mtolla5767 Жыл бұрын
Teru set abejesheyye .. anchin new magbat .. peaceful mind
@habibakemal2222
@habibakemal2222 Жыл бұрын
ሁሉም ሠወረ እንደ አበጀች በሆነ ምን አለ❤❤❤
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t Жыл бұрын
የአበጅሽ ህልም ያበደ ነው ተሎ ተሎ ኑልን መዝናኛዎቼ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ የሚገርም ትምህርት ነው የሀገራችንን በህል እያስታወሳሁን ነው እናመሰግናለን የኛ ምርጦች
@shhshdbbzzbxbxb4378
@shhshdbbzzbxbxb4378 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም እንዴት ናቹህ የሀገሬ ልጆች 😂😂
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 Жыл бұрын
ታዴ ክክክክክክክ ከዛችም ከዛችም እየሮጠ ሲያስቼግራት አበጄሽ አስከልታው መጣች😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@tigisttegod8602
@tigisttegod8602 Жыл бұрын
የዉነት እርጉስ ነበረች ግን ልጅት አራስ ናት❤❤😂
@user-ob5jj9cx4k
@user-ob5jj9cx4k Жыл бұрын
ገራዡ እራሱ ሲያስቅ. ሙልጭ በል አላለም 😂😂😂😂😂😂
@liyatube754
@liyatube754 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በርቱ
@hannaastatke6775
@hannaastatke6775 Жыл бұрын
ሀሳቡ ከየት ነው ሚመጣላችሁ የህልም አለተገርዠም በሳቅ ነው የገደላችሁኝ
@Ra.com65
@Ra.com65 Жыл бұрын
ወይ ስውዳችሁ ልቤ በሳቅ ፍርስ 😂❤❤❤
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 Жыл бұрын
Mr Tade congraltion you got baby.we are happy.thamk you everyone ❤️❤️❤️ Ethiopian.
@user-zj8dh2nd2t
@user-zj8dh2nd2t Жыл бұрын
የብርቁ ትወና የሚመቸው ✌️✌️✌️✌️
@rehimadejen
@rehimadejen Жыл бұрын
ደምሪኝ
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 Жыл бұрын
Mr Tade go head my man ❤️❤️❤️❤️ Ethiopian.
@user-vg1q3263
@user-vg1q3263 Жыл бұрын
የህልሙ ነገርስ ከነሽፍንህ ትመጣብኝ አይ እመዋ 😅😅😅❤❤❤❤
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
ክክክክ
@kehiwetgets
@kehiwetgets Жыл бұрын
በጣም ነው ማደንቃቹ What amusing acting Wow❤
@user-eg5ct1mn7o
@user-eg5ct1mn7o Жыл бұрын
ማነው እደኔ ህልሙ የተመቸዉ👰👰😝😝😝😝😝😝
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-wr6nw9tq1l
@user-wr6nw9tq1l Жыл бұрын
የኔምርጦች በርቱ
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 Жыл бұрын
አበጄሽና ብርቁ ሆዴን አሸበራችሁት በገብያው መሀል ስትሄዱ ትዝ አለኝ ሀገሬ አይይይ ገጠር ትዝታው ብሞትም አይረሳኝም❤❤
@user-hx4ep6yv9m
@user-hx4ep6yv9m Жыл бұрын
ገና ተቆርጦ ኧረ በሳቅ 😁😁
@marynatan3157
@marynatan3157 Жыл бұрын
ሰላም እንኳን ደና መጣቹ የማዳም ቅመሞችን ዛሬስ ቀደምኩ🥰
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
ወይኔ ታደሰ በመጨረሻ ይሄን ሁንክ😢😂😂ምርጥ ህልምነው😂
@Master_ofElements
@Master_ofElements Жыл бұрын
ድራማ ብሎ ዝም እኮ ነዉ love love
@sablasabla7069
@sablasabla7069 Жыл бұрын
አይ ታደሰ ይሄ ሁሉ ውለታዋን ያበጀሽን ውሃ ደፍተክበት ነው ዛሬ ሴት የምትቀያይረው ውለታዋን እረስተክ አስገርዛ አይ አበጀሽ የኔ የዋህ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@nadayashaneh4485
@nadayashaneh4485 Жыл бұрын
ዛሬ እኔ አንደኛ ነኝ እንኳን ደህና መጣች በርቁየ እያያህ ሄድ😊❤👍
@blenbbbb3090
@blenbbbb3090 Жыл бұрын
የብረቁየ እናት የኔ ሚስክኒ♥♥♥
@addisgulema3748
@addisgulema3748 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፈጣሪ ይባርካቹ ከልብ ስለ ሳቅን
@hannujonur1095
@hannujonur1095 Жыл бұрын
አብርሃም አባታችንም ሰማንያ ካለፈው ነው የተገረዘው
@emebityaregale6193
@emebityaregale6193 Жыл бұрын
😂😂እንኳን ሰላም መጣችሁልን የኔ ምርጦች
@yetemegnnigusu5956
@yetemegnnigusu5956 Жыл бұрын
ጥሩ ነው አይዟችሁ በርቱ
@asnakechasres4579
@asnakechasres4579 Жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ነው የሞትኩት
@rehmaemam571
@rehmaemam571 Жыл бұрын
አበጀሽ እናት እናት እናት እናት. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤. አላህ ይጠብቃችሁ
@emebtemebet7427
@emebtemebet7427 Жыл бұрын
ስወዳችሁ❤❤በሳቅ 😂😂😂😂
@busyline3833
@busyline3833 Жыл бұрын
ስወዳችሁ ማሮችየ❤❤💋💋
@halmaabc9097
@halmaabc9097 Жыл бұрын
አይ አበጀሽ አያልቅብሽ ደግሞ ዛሬ በዚህ መጣሽ የሳቅ ምንጭ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@abbay5067
@abbay5067 Жыл бұрын
Wayye Abjash edashe arakewen yattetute.
@adenyoutubeethiopia7680
@adenyoutubeethiopia7680 Жыл бұрын
መጨረሻውን ሳይ ህልም ሆነቸጉድ ደርባባዋ እመብርሀን ቸሩ መዳንያለም በሰላም ያሳድግልሽ❤
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁልን 😍😍😍 ብሩቁየ
@aestrhi4687
@aestrhi4687 Жыл бұрын
ስወዳቹህ ❤️❤️❤️❤️ ❤️❤️❤️❤️❤️
@kkmbia2393
@kkmbia2393 Жыл бұрын
Omg I really like አበጀሽ she knows how to act .keep up the good job
@alamadan717
@alamadan717 Жыл бұрын
በመጋዝ በምሳር ቢሆንጅ አለች እመዋ በሳቅ ፈነዳሁ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤭🙈🙈
@hayatmohmmed2711
@hayatmohmmed2711 Жыл бұрын
እደኔ ዬሚወዳቸው እመዋና ብርቁ👍
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 Жыл бұрын
ህፃኗ ስታምር 👧 ❤
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 Жыл бұрын
Kibirt Artist Abejesh this is your favorite drama only we love you.Abejesh.
@romiromina5003
@romiromina5003 Жыл бұрын
ብርቁዬ መጣ የኔ ውድ ናፍቆኝ ነበረ❤😂😂
@teruneshray9966
@teruneshray9966 Жыл бұрын
Oh , my gosh , thank you for Laughter 😀😆😆👍
@nahombirhanu7639
@nahombirhanu7639 Жыл бұрын
አያ ታዴ እንኮን ማረሻው ተበጀልህ።
@selamatnafu2326
@selamatnafu2326 Жыл бұрын
ህልምና ቅንብሩ በጣም ልዩ ነው
@fireeyfir4076
@fireeyfir4076 Жыл бұрын
እንኳን ማረም ማረቸሽ🙏❤
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z Жыл бұрын
አበጀሽን የሚወድ አበዋ ተመለሰ ብዬ አበጀሽ አስጨነቀኝ በየሔደበት እየወለደ አለች የኔ የዋህ😀 እንዳው የብርቁ ሁኔታ ሲያስቀኝ😀😀 የግርዣው ነገርስ አበዋ😝😝😂😂😂
@user-fz8kr2cs1l
@user-fz8kr2cs1l Жыл бұрын
አረ ዛሬስ ሆዴ ንፍር አለ በሳቅ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅👌👌👌👌👌👌👌
@busyline3833
@busyline3833 Жыл бұрын
የዛሬውይለያልበሳቅአለኩ😁😁😁😁😁😁😂
@betinegash2110
@betinegash2110 Жыл бұрын
ምርጦቼ መጣችሁልኝ። እሰይ።
@Sofiasofia-ho9vv
@Sofiasofia-ho9vv Жыл бұрын
Abejesh Andegnaa.waw waw swedatt
@sayedahmada718
@sayedahmada718 Жыл бұрын
ስወዳችሁ😍😍😍😍😂😂
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3,2 МЛН
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 32 МЛН
"የምስራች" ምርጥ የገጠር ድራማ(Yemisirach New Ethiopian Dirama) 2023
26:33
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 80 М.
"ብር አምባር" ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ(Birr Ambar New Ethiopian Dirama) 2024
34:50
Spot The Fake Animal For $10,000
0:40
MrBeast
Рет қаралды 120 МЛН
Роналду совсем другой! 😱
0:45
КиноСклад
Рет қаралды 8 МЛН
19 июля 2024 г.
0:20
мишук круглов
Рет қаралды 6 МЛН
LEVITATING MAGIC REVEALED 😱😳
0:18
Milaad K
Рет қаралды 14 МЛН