ሸንቀጥ ሸንቀጥቀጥ ለማለት … |

  Рет қаралды 73,943

Kana Television

Kana Television

2 ай бұрын

በዚህ ሳምንት በ#time ዳናይት የግል የስፖርት እና የቦክስ አሰልጣኟን ጌታቸዉ መለሰን እና ቃልአብን
ሰዉነታችንን ለመጠበቅ ማድረግ ስለሚኖሩብን ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች እንዲያካፍሉን ጋብዛቸዋለች፡፡
#time ዘወትር ቅዳሜ ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት በቃና !
Join Danayit on this epsiode of #time as she teams up with her personal fitness guru, Getachewu Melesse, and boxing instructor, Kaleab, to spill the beans on workout tips and insights.
From tailored exercise routines to insider insights on staying motivated, this episode of #time is packed with everything you need to kick-start your fitness journey.
#time every Saturday @7:30PM on Kana
#Kana #Kana_Television #Kana_TV #time #Danayit #Healthy_Llifestyle #Wellness #Fitness #Sport #Getachewu_Melesse #Boxing #Llifestyle #SWEATBOX #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የKZfaq ገጻችንን ይከተሉ::
| Official KZfaq Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevision.com/
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Пікірлер: 43
@Roro.84387
@Roro.84387 Ай бұрын
ምርጧ አሟልቶ ሰጥቶሻል ፈጣሪ እና ሁሌም ፈጣሪን አመስግኚ ምክንያቱም ደግሞ አንቺ ከሌሎቹ ሴቶች የተለየሽ ሆነሽ ሳይሆን ፀጋውን ስላደለሽ ነውና።
@IOSALive
@IOSALive 2 ай бұрын
Kana Television, You're the best! I subscribed because I love your content!
@mekedlawitzerihun1116
@mekedlawitzerihun1116 Ай бұрын
እኔ ጌችን ማውቀው በጣም በጣም እረጅም አመት ነው። በራሱ ጥረት እዚህ የደረሰ ለሚወደው እስፖርት ሲያስራ ሲስራ ነው ማውቀው ጌች ልፋትህ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤ሂ
@saditube8617
@saditube8617 2 ай бұрын
ጌች በጣም ነዉ የምወድህ ጎበዝ ነዉ በጣም በርታ
@SGetahun-fg1lo
@SGetahun-fg1lo Ай бұрын
ዳናይት ምርጥ ነሽ እወድሻለሁ
@user-yr3cf1ti1d
@user-yr3cf1ti1d Ай бұрын
The queen is doing commando training. Yeman zer goman zer: the fruit doesn't fall far away from the tree. Long live the queen❤❤❤❤❤❤❤
@TitaLema-bf3yz
@TitaLema-bf3yz 2 ай бұрын
So proud of u my brother for respecting our flag! That’s all I see! ተባረክ እኔ ኣላውቅህም ግን በቃ ቤትህ ውስጥ የሰቀልከውን ባንዲራችንን ኣይቼ ምን ኣይነት ሰው እንደሆንክ መገመት ኣይከብደኝም! I am going to come to ur place and exercise!
@userrr22244
@userrr22244 2 ай бұрын
yemn bandira nw please
@user-sy7nx5pv9y
@user-sy7nx5pv9y 2 ай бұрын
እኔ የፊልም ዳይሬክተር ነኝ ይችን ልች አንደኔ የሚያደንቃት የለም ዳኒሻ ትገርሚያለሽ
@keabtilaye3748
@keabtilaye3748 Ай бұрын
Respect 💪💪🙏
@HaniHani-bp7ki
@HaniHani-bp7ki Ай бұрын
አረ በጣም ጎበዝ ናት❤
@Rite490
@Rite490 2 ай бұрын
Girl 👏👏👏
@bettyeshete7715
@bettyeshete7715 Ай бұрын
Proud of you man
@helenweldegiyorgis397
@helenweldegiyorgis397 Ай бұрын
እቤት ውሰጥም ተሰርቶ ውጤታማ መሆን ይቻላል !ዋናው ተከታታይነት ያለው መሆን አለበት!!እኔ ተጠቅሜበታለሁ !!you tube lay walk walk belachu mokerut eski ጤናማ sport new!!jim mehad yeged ayedelem guys!!
@tinatinatina9354
@tinatinatina9354 2 ай бұрын
Danayit 💞💞💞
@gjryftyftdenaytgalgeriye5603
@gjryftyftdenaytgalgeriye5603 Ай бұрын
ዳኒየ❤
@nejatgizaw9506
@nejatgizaw9506 Ай бұрын
የኔ ምኞት ነዉ ጂም ምስራት ❤
@lidyateklemichael474
@lidyateklemichael474 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@hiwothiwot7180
@hiwothiwot7180 Ай бұрын
Wow des yelal
@senbetebante1368
@senbetebante1368 Ай бұрын
ጌች እንዴት ነህ።ማሰልጠኛህ የት ነው!?እኔም መሰልጠን እፈልጋለሁ።ውድነው ሲባልስ የወር ክፍያው ምን ያህል ሆኖነው!?ከይቅርታ ጋር ብትገልፁልኝ እና ብሰለጥን ደስ ይለኛል❤
@154messi
@154messi 2 ай бұрын
መጀመሪያ መጥኖ መዋጥ ። የተገኘውን ሁሉ ውጠው ውጠው አሁን ብረት መጎተት😂
@GebremikaelGirmay
@GebremikaelGirmay Ай бұрын
Yes great
@User_19967
@User_19967 Ай бұрын
ጌች በእናትህ መልስልኝ ወፍራም ሰው ጂም ከምን ጀምሮ ነው መስራት የሚችለው ማለቴ cardio ስንት ደቂቃ በምን ያህል ፍጥነት? እባክህ መልስልኝ እጄ በጣም ወፍራም ነው እና ለእጄስ ምን ልስራ
@AnnoyedCheckers-is4sv
@AnnoyedCheckers-is4sv Ай бұрын
Gech adama yelachihum branch...?
@lidiyamuluneh8236
@lidiyamuluneh8236 Ай бұрын
Gachi semonw yesraw video kante aytbkm Negrwt ,,tewld atgdl please
@zaidzaid9369
@zaidzaid9369 Ай бұрын
ሰላም የእኔ ጥያቄ ቦክስ ለመማር እዲመ ይወስናል ወይ?
@selamawetketema4257
@selamawetketema4257 Ай бұрын
አድራሻችሁ የት ነው
@user-qk8cf3pb2h
@user-qk8cf3pb2h Ай бұрын
የስፖርትን ጥቅም ከሳ ማየት ይቻላል ዝርፍጥ ፍጥብላ ነበር አሁን ቅርጥ አወጣች
@mossesblessed113
@mossesblessed113 Ай бұрын
ምክር ለ ኢትዮ ወንድም እህቶች:እንደትዝብቴ ዋሃ በ trening ግዜ በደንብ ኣንጠጣም:ብያንስ በቀን 2 ሊትር ዋሃ መጠጣት ኣለብን:በተለይ trening ምትሄዱ። 2) ውፍረት ሚቀንሰው ከምንበላው ነው።trening ኣርገህ ዳቦ/ክትፎ/ሸክላ/ ምናምን በልተህ;ውፍረት መቀነስ እንዳትጠብቅ። vegetable,chicken,fruit መብላት ኣለብክ!!!
@Ismael-isa
@Ismael-isa Ай бұрын
ቲቪ ላይ ሲቀርቡ ነው አማርኛ ሚያጥራቸው ?ሀሀሀሀህ ዳንይት ቆንጅዬ የትምርትቤተ ልጅ እንዴት ነሽ?አሰልጥኙ አማርኛ ተማር ክክክክክክ
@samsontamirat3055
@samsontamirat3055 Ай бұрын
Anchi arekeyam
@user-wo7dj7cx2f
@user-wo7dj7cx2f 2 ай бұрын
አንደኛ ነኝ እባካችው ውፍረት መቀነሻ ሹክ በሉኝ
@teshomeroba2141
@teshomeroba2141 2 ай бұрын
ሹክ በሉኝ ? Okay ሹክ
@SumayaAhmed-bd9zl
@SumayaAhmed-bd9zl 2 ай бұрын
Irat atibyi, lomi leb bale huha techi
@AlexoGebre-be5zn
@AlexoGebre-be5zn Ай бұрын
Fix your diet, no suger, no junk food, drink more water, try fasting, exercise 3-4 times per week
@hewanayalew973
@hewanayalew973 Ай бұрын
አመጋገብሽን አስተካክየ ከቻልሽ በሳምንት ሁለት ቀን የውሃ ፆም አድርጌ ለኔ የጠቀመኛ
@madeenamadeena3212
@madeenamadeena3212 Ай бұрын
ስፖርት ስር 💪
@HappyDubala-nd3qk
@HappyDubala-nd3qk Ай бұрын
lamawafar ytkmala aa
@user-qk7yr1hx2r
@user-qk7yr1hx2r 2 ай бұрын
Zendero eko and himanot and beher ande bandira malet bezu achebechabi yasegegnal its business 😅😅😅
@bezualemdebebe1989
@bezualemdebebe1989 19 күн бұрын
@samsontamirat3055
@samsontamirat3055 Ай бұрын
Atafended
ለመጀመሪያ ጊዜ የተደረገ ቃለመጠይቅ!!! |#time
24:49
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 77 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 16 МЛН
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3,3 МЛН
ህሊና ድራማ ክፍል 15 - Helina Drama Part 15
33:18
Salkan Tube
Рет қаралды 92 М.
Danayit with Skat Nati |#Time
25:26
Kana Television
Рет қаралды 63 М.
Summer shower by Secret Vlog
0:17
Secret Vlog
Рет қаралды 9 МЛН
Mother Cat Drinks Lots of Coffee to Get By #funny #catlover #cuteanimals #cartoon
0:21
Super Emotional Stories
Рет қаралды 14 МЛН
ПОМОГИ РАЗБУДИТЬ ПИЛОТА 😱😱
0:16
ДЭВИД ЛАВА
Рет қаралды 3,9 МЛН
He Used All The Sauce On 1 Slice Of Pizza🤪😂
0:12
BorisKateFamily
Рет қаралды 35 МЛН
Откуда эти паучки??? @zackdfilms - автор анимации.
0:29
Время знаний
Рет қаралды 3,7 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
0:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 4,8 МЛН