አሸናፊው በመጨረሻው ሳምንት ይታወቃል:: አርሰናል ለስኬት የቶተንሃምና ዌስትሃምን ውለታ ይፈልጋል::ኤቨርተን የአርሰናል የመጨረሻው ተፋላሚ ነው::

  Рет қаралды 15,598

HD Sport

HD Sport

2 ай бұрын

ሁሴንና በአካል

Пікірлер: 60
@tekalegneabera4498
@tekalegneabera4498 2 ай бұрын
አርቴታ አስቀያሚ ጨዋታ ሳይሆን ያሳየን በጣም ጠንቃቃ ጎል እንዳይገባበት አሸንፎ ሦሥት ነጥብ ይዞ መውጣት እንዳለበት የተረዳ አሰልጣኝ ነው በጣም ጥሩ ተጫውቶ አቻ ወይም ተሸንፎ ቢወጣ ትላንትናውኑ ከዋንጫ ተወዳዳሪነት ውጭ ይሆን ነበረ።
@mikibekele2982
@mikibekele2982 2 ай бұрын
አርቴታ በትላንቱ ጨዋታ ቁማር ተጫዉቶ ነዉ የበላዉ።ሌላ አላማ ሳይኖረዉ የቡድንን ህይወት ለማጨናገፍ ለገባ ቡድን ብቸኛዉ መፍትሄ አርቴታ ይዞት የገባዉ የአጨዋወት እስታይል ነዉ።የአርሰናልን የቡድኑን ህይወት ተስፋ ማስቀጠል thank you boss🙏🙏🙏
@abagebre4655
@abagebre4655 2 ай бұрын
22:59
@SmartTube-dp6mf
@SmartTube-dp6mf 2 ай бұрын
But Arteta buried the club winning opportunity on Aston Villa
@kassahunhagos1765
@kassahunhagos1765 2 ай бұрын
ለሻሼ ባለውለታው ነው አርሰናል ሞቶ የነበረውን ሞራሉን አመጣለት ጎል እንኳ አልፈቀዱላቸውም ያለመዱትን ኬት ያምጡት ብቻ ክብር ለመድፈኞቹ
@AhmedYasin-su3cm
@AhmedYasin-su3cm 2 ай бұрын
የትም ፊጪው ብቸ ዱቄቱን አምጪው ነው 3ነጥብ ነበር የምያስፈልገው እሱንም አሰክቶዋል።
@helenemso32
@helenemso32 2 ай бұрын
man united amazing club in the world
@migolove2075
@migolove2075 2 ай бұрын
ሰላም በአኪ እና ሁሴኖ 😂ሰላም አሰከባሪው መድፍ በአሮጌውትራፎርድ ጥቃት ስላደረሰ ከ ማይሞተው አንዳንድ የዩናይትድ ደጋፊዎች ምላስ ጥቃት ነፃ ሆነን እንከርማለን
@Alexander-bl1lu
@Alexander-bl1lu 2 ай бұрын
ሁሴን ካስሜሮ የገባበት ምክንያት አርሰናል ፕሬስ ሲያረግ ኦናና እና ካስሜሮ ለፍፊት እና ለክፍ አጥቂዎች ሀይ ቦል ኳስ ይልኩ ነበር
@kibebewgirma1604
@kibebewgirma1604 2 ай бұрын
ሁሴኖ እን በአካል ሰላም እንዴት ናችሁ የትላንቱ ጨዋታ ምንም እንኳን የተጠበቀውን አርሰናል ባናይም ውጤቱ በጣም አስደሳች ነበር በተለይ ማክሰኛ ቶተነሃም ለአርሰናል ውለታ የሚጠበቅ ነው አቦ ይመቻችሁ ደርሶ መልስ ከሻሼ 6 ነጥብ
@robelbelay4136
@robelbelay4136 2 ай бұрын
Husseno for sure u can fit in advance in one of those English media specially talk sport u are 1 in a million 👏👏👏👏👏👏👏
@kedirmohammed1391
@kedirmohammed1391 2 ай бұрын
Welcome HD sport. Beakal and Hussein ❤
@habtamudanboba3456
@habtamudanboba3456 2 ай бұрын
Huseno good job I like your comment
@yonasshimelis2321
@yonasshimelis2321 2 ай бұрын
#455 ሁሴኖ እንኳን ደህና መጣቹ
@Josan2699
@Josan2699 2 ай бұрын
ሁሴኖ እኳን ደህና መጣቹ
@antealehegnhailu2589
@antealehegnhailu2589 2 ай бұрын
ዋናው 3ነጥብ ኦልትራፎርድ ላይ ሔዶ መውሰድ ነበር ፍላጎታችን ተሳክቷል።
@loveyourmother7321
@loveyourmother7321 2 ай бұрын
ሠላም ሠላም ሁሴኖ በድጋሚ እንኳን ሠላም መጣህ በተራው ዴቭ ሽል አለብን ዴቭ ቤንች ነው መሠል የትም ፍጪው ዱቄቱን አምጪው እንዲባል አድርጎናል ጥሩ ባልሆንበት ጫወታ 3ነጥባችንን ገቢ አድርገናል ሁሴኖ እግር ኳስ ፍትሃዊ ከሆነች ዋንጫው የኛ የአርሠናሎች ነው ❤❤❤!!!
@JilaluDegu
@JilaluDegu 2 ай бұрын
በጣምጥሩ.ጨዋታነብር
@bruckshimels6048
@bruckshimels6048 2 ай бұрын
I believe there should be a big question mark on Arteta's decision making & handling crucial games like Bayern & Man United. Why is he extra cautious "hit the iron while it's hot" he would have played the same way if man united brought their C team.
@ayshuyeksheshibrahim5455
@ayshuyeksheshibrahim5455 2 ай бұрын
አርሠናልጥሩሆኖየሚፈለገውን ነጥብይዞወጥቶል
@abdullaendris8559
@abdullaendris8559 2 ай бұрын
ሁሴኔ እኳን ደህና መጣህ
@efremtamirat1288
@efremtamirat1288 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@deldiyshow-464
@deldiyshow-464 2 ай бұрын
አርሴናል የሚፈለገውን የሚጠበቅበትን አድርጓል። 38ኛው ድረስ ተናንቆ በመሄዱ 👏👏👏👏
@yosefjosi9359
@yosefjosi9359 2 ай бұрын
ሑሶኖ የምስማው ኣላግንም ይሆን አንጂ ዓመቱ ስጅመር unted chiger ብዘርዘር ያስረዳ ነብረ gn ከNeviel ጀምሮ yalu ሁሉ ደጋፊ united imtional bicha nebr ምያሰቡ...so give a millon like to him from Asmera
@matiyasdereje-gm6ys
@matiyasdereje-gm6ys 2 ай бұрын
ARS. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hassenhussen6725
@hassenhussen6725 2 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ የኔ ምርጦች
@tewodroscherenet6655
@tewodroscherenet6655 2 ай бұрын
If city win Tuesday, PL will over !! Arsenal was lucky really, man united was best !!!
@AA-xx4zh
@AA-xx4zh 2 ай бұрын
At match week 37 Gunners didn’t want to gamble and take risks by going forward full blazing. We are looking for favor from Liverpool, Tottenham and West Ham. If Liverpool beat Aston Villa then Tottenham will have a chance to end up 🔝 four by beating Man City.
@fredjean4506
@fredjean4506 2 ай бұрын
Waaaaaaw where have you been bro
@suusiiarsii-px6if
@suusiiarsii-px6if 2 ай бұрын
❤❤❤❤ tarafno
@wendetesfaye375
@wendetesfaye375 2 ай бұрын
husseno Welcome Please atitfa
@SisiAsmar
@SisiAsmar 2 ай бұрын
City 😂😂😂 kkkkkk! eyayeee eyayeee
@loveyourmother7321
@loveyourmother7321 2 ай бұрын
Hello
@ethiochelsea
@ethiochelsea 2 ай бұрын
ሁሴኖ ኬኩን ያለክሬም !! አመዶ በርታ (የእማማ ጨቤው )
@cherualex8903
@cherualex8903 2 ай бұрын
ere huseno pls atikir
@JHONjhon-gw6md
@JHONjhon-gw6md 2 ай бұрын
Hussein knows football I remember u told us Erik ten hag is not a good coach
@user-tm5tz9km4u
@user-tm5tz9km4u 2 ай бұрын
ለምንድን ነው ሁል ጊዜ በእኛ ሀገር ብቻ እያላቹ ፉክክራችንን ምታደበዝዙብን እኔ እንግሊዝ ነው እምኖረው እዚህም ያሉት ደጋፊዎች ተቀናቃኝ ናቸው
@Habsa2023
@Habsa2023 2 ай бұрын
ሁሴኔ ይመስለኛል ካንተ ባላቅም እንግሊዝ በመጠላላት ቶትነአም እና አርሰናል ይመስለኛል የቶትነአም ደጋፊዎች አራት ውስጥ መግባት ሳይሆን አላማችን አርሰናልን ማቆሚ ነው የምንፈልገው ሲሉ ነበርሌላው ማንችስተር ደርቢው ከሲቲ ይልቅ ከሊቨርፑል ጋ ይመስለኛል ያ ነው ልዩነቱ
@SisiAsmar
@SisiAsmar 2 ай бұрын
Arsenal😂😂😂 husen 😂😂😂 kkkkk
@Satter2021-wg6rf
@Satter2021-wg6rf 2 ай бұрын
ኡሴን በንታ ሚኪናት ኩወስን አለይም ማለት አሊከታታለቹም ዛገሀኝ 0:03
@solomona6221
@solomona6221 2 ай бұрын
ምክኒያቱም የቶትንሃም ደጋፊዎች ምቀኞች ስለሆኑ ለ ሲቲ ይለቃሉ ::
@saraahmed293
@saraahmed293 2 ай бұрын
አርቴታ በጣም አስቀያሚ አርሰናልን አሳይቶናል ለማንችስተር መከላከልን መርጦ መግባቱ አሳፋሪ ነው
@ghezaesebhatu6163
@ghezaesebhatu6163 2 ай бұрын
ኣንተ ኣሰልጣኝ ስላልሆንክ ኣፍህን ዝጋ
@migolove2075
@migolove2075 2 ай бұрын
አንተ እፈር የሻሼ ደጋፊ ነህ በመድፉ ስም አትነገድ 😅
@BerhanuReta-ud8ew
@BerhanuReta-ud8ew 2 ай бұрын
ኮስ ማየት ማወቅ መሰለክ አቻ ቢወጣ ምን ልትል ነው
@kassahunakuma1137
@kassahunakuma1137 2 ай бұрын
ለምን እናንተ ዋንጫውን ወስዳችው ለአርሴናል አትሰጡትም እኔ ግን ጋዜተኛ ትመስሉኝ ነበር ጭፍን ደጋፊ ናችው ሁሴንጋሪኔብልን አትተች አንተም የባሰብ ነህ
@adugnadegefu7608
@adugnadegefu7608 2 ай бұрын
ሰላም ሁሴን አንተ እንደምትለው ጋርዲዎላ በገንዘብ ካሽነፈ ፡ አርቴታ ቪላን : ፋልሃምን ና ዌስታምን ማሸነፍ ነበረበት እና በሲቲ መሸነፍ ነበረበት ። ከቻልክ ይህንን መልስልኝ ።
@adugnadegefu7608
@adugnadegefu7608 2 ай бұрын
በተጨማሪ Man United እና ቼልሲ 2 ተኛና 3 ተኛ መውጣት ነበረባቸው እንደ ሁሴን አስተሳስብ ከሆነ።
@shemshassen7236
@shemshassen7236 2 ай бұрын
አይ ሻሼዎች ውጤት ማስጠበቅ አቅቶችሁ ስንት ነጥብ ጣላችሁ መከላከልም እኮ ብቃት ይጠይቃል ዱቄት ሁላ
@MackSami
@MackSami 2 ай бұрын
ግን መቸ ነው ስለ ማንቸ ጥሩ ነገር የምታወራው አርሰናል እድለኛ ሁኖ ነው ያሸነፈው እንጂ አርሰናል ቧሏን አክብሮ ተሸንፎ የገባው ብቻ ሁሴን ትገርመኛለህ
@user-kw7om7hl3p
@user-kw7om7hl3p 2 ай бұрын
You are ignorant football journalist don't you consider the pressure that fall on them
@Satter2021-wg6rf
@Satter2021-wg6rf 2 ай бұрын
ዎለይ ኡሴን አይናት ዘራኘ ገዜጠኛ አለዬሁም ኢስከሁን ዩናይቲድን መጥ ለለት ፈርሰነልን ከፍ ነው ያሚየራገው ሁነት አውሪቶም አየቅም
@teddyteddy-wc9qf
@teddyteddy-wc9qf 2 ай бұрын
የናት አባቴ አምላክ ያንዘርዝርህ ቱ ሰገጤ መጀመሪያ አማርኛ አስተካክለህ ፃፍ
@Satter2021-wg6rf
@Satter2021-wg6rf 2 ай бұрын
ኤሄ ኡሴን የሚበለው ሰዊዬ ኩወስን ኢንዴት አርጎ ነው ሚራደው ዩነይቲድ አሲር የሚሆን ተጨወች በጉደት የጠ ኪለብ
@Satter2021-wg6rf
@Satter2021-wg6rf 2 ай бұрын
ኡሴን ውሻ አንድ አውሮፓ ሊግ ወንጫ የለሸነፋ ኪላብ ናው ለንታ ቀዳዳ ከማንቼ ኡኩል ለማሆን ካቻልካ አውሮፓ ሊግን አሻኒፍ ዳሞ ዛንዲሮ አርሰናል ቻምፒዮንስ ሊግ ያናሰል ቢሎ ታቃዶ ናባር ዎለይ ቀደደ ኡንከን ፒሪሚርሊጉን ሀያ አማት ያላ ዋንጫ ይዳቢራል😅😅😅😅😅😅 ሂቅርታ ሌሎቸቹ አበዛው ሁሌም ይታቻል
@ltka.a3616
@ltka.a3616 2 ай бұрын
ደካማ ስድብ እውቀትህ ነው?
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 7 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
Jul 22/2024 ኣብ ኒስ ዘሎ ጽንብላት  ጽምብል ኣስመራ bbc ድሕሪ ዓወት
28:36
Betoch | “ አዲሱ ሹመት” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 475
24:14
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 69 М.
ሂፓፕ ማን ጀመረው ቀሽም ጥያቄ ነው!
2:27:36
ወቸው GOOD
Рет қаралды 72 М.
Riccardo Calafiori | ማጥቃት + መከላከል | Arsenal |
17:38
MEQUANENET BERHIE PODCAST
Рет қаралды 2,9 М.
Многие думали что Фёдору конец!
1:00
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 9 МЛН
Владимир Минеев vs Магомед Исмаилов 3. Бокс.
0:55
야차룰 2대1  #valetudo #2vs1
0:58
야차클럽
Рет қаралды 17 МЛН
МОЛОДОЙ КАЗАХ ПОДАРИЛ СУЛЬЯНОВУ ШАПКУ
0:49