“ሸይጧን ነው ተብዬ ስድስት ወር ታስሪያለሁ!” || የኔ መንገድ || ሚንበር ቲቪ || ሚንበር ቲቪ Minber TV

  Рет қаралды 73,225

Minber TV

Minber TV

2 ай бұрын

#ሚንበር_ቲቪ #Minber_TV
Copyright @MinberTV
👨‍👩‍👧‍👦 Join Minber Family 🔗 t.me/Minber_Merkuz_Discuss
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ሊንኮች👇🏽 ይወዳጁን 👍🏽 ያጋሩ ⤴️
📍KZfaq 👉 / @minbertv1
📍Facebook👉 / minbertv
📍Telegram👉 t.me/minbertv
📍TikTok 👉 / minber_tv
📍Instagram 👉 / minbertv
📍X / Twitter 👉 / minbertv
📍Website 👉 www.minbertv.com

Пікірлер: 1 100
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 2 ай бұрын
የወዜልጅ የኔቃቧ ንግስት 🌹🌹🌹🌹🌹እኔም ሰለምቴ ነኝ አለሀምዱሊላህ እስልምናውስጥ ጠይቀሽ የምታጭው ነገር የለም አብሽሪ ርበና ሀጃሽን ይሙላልሽ 🤲🤲☝️☝️🌹🌹🌹😭😭😭
@Tube-gy8hm
@Tube-gy8hm 2 ай бұрын
በርቺ ውዷ. አላህ ያበርታሽ🎉🎉🎉
@እስልምናየውዷሀይማኖቴ
@እስልምናየውዷሀይማኖቴ 2 ай бұрын
በርቺ ውዷእህቴ አብሽሪ💐💐💐💐💐💐
@user-gb2zd3ie6f
@user-gb2zd3ie6f 2 ай бұрын
በርች ውዴ
@samira6797
@samira6797 2 ай бұрын
ጀግና ናችሁ ማሻአላህ
@assfa383
@assfa383 2 ай бұрын
አይዞችሁውዶቸ እቶቸ ምቸነው ምወዳችሁ አላህ የመረጣችሁ ውዶቸ
@selam-lehegera
@selam-lehegera 2 ай бұрын
ሙስሊሙ በጠቅላላ ሸክም የሆነበችሁ ነገር በሙሉ እንደኔ ሸክም ጀሊሉ ቃዲሩ አላህ ሸክመችሁን ያረግፍላችሁ በትራፊክ ግጭት 700ሺ አካባቢ እዳ መጥቶብኝ አላህዬ ከፈለልኝ ደስታዬ ወደር ያለውም ያረቢ አልሀምዱሊላህ ደስታዬ ያሥደሰታችሁ በላይክ አሳዩኝ
@user-kk8wq3py5c
@user-kk8wq3py5c 2 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ እንኳን ደስ አለሺ የአሄራዋ እህቴ
@Pnice-uq3gs
@Pnice-uq3gs 2 ай бұрын
እኳንደስአለሽ
@Muntaha-kt2rd
@Muntaha-kt2rd 2 ай бұрын
እንከንደስአለሽ፣ሁብአልሀምድልለ
@Djdffs
@Djdffs 2 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ እንኳን ደስ አለሽ እህቴ
@saadas9954
@saadas9954 2 ай бұрын
ፈሊላሂል ሀምድ ሱመ አልሀምዱሊላህ አላህ በዱንያም በአሄራ እዳን ነጃ ይበለን
@Dubaiddubai
@Dubaiddubai 2 ай бұрын
ጥንካርያዋን ሳያደቁ ማለፍ አይቻልም ድንቅ ሴት
@user-nv2tv5bc8t
@user-nv2tv5bc8t 2 ай бұрын
ወረበል ያሳከማት ሰውየም አላህበጀነት ጨፌ ያበሻብሸው የጀነትመግቢያ ያርግለት
@user-nv2tv5bc8t
@user-nv2tv5bc8t 2 ай бұрын
አላህ እየረዳትነዋ ጥሩ ሰው እሚያገጥማት
@tgzawtgzaw4059
@tgzawtgzaw4059 2 ай бұрын
ይችን ልጅ ለባቡል ኸይር ለሀናን አሰረክቢያት ባአላህ እዛ የሥራ እድል ይፍጠሩላት በዛውም ትረዳ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@RahmabintJemạl6018
@RahmabintJemạl6018 2 ай бұрын
እኔም ሰለምቴ ነኝ ግን የእኔን ፈተና እረሣሁት ያአንቺን ፈተናዎች ስሰማሽ አልሀምዱሊላህ አለኩለሀል አብሽሪ እህታለሜ እኔ እህት እሆንሻለሁ አንችም እህት ተሆኝኛለሽ ሶፊ የማገኝባትን መንገድ ምሪኝ ልረዳትም እፈልጋለሁ ኖሮኝ አይደለም ግን አብሽሪ ማለቱ እራሱ ጥንካሬ ተስፋ ነው
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob 2 ай бұрын
እኛ ሙስሊም እህት ወንድሞቻ መርዳት አለብን ግዴተችን ነዉ ስልኳን እፈህገለሁ እበካቹህ
@AkramAli-gm3or
@AkramAli-gm3or 2 ай бұрын
አላህ ይጨምርልችሁ ወላህ በጣም መረዳት ያለባት ነች ጀግና
@HabeebaAbey
@HabeebaAbey 2 ай бұрын
ሰህ❤❤❤
@emantube5161
@emantube5161 2 ай бұрын
እባካቹ ቁጥሯን
@SsSs-yh9gu
@SsSs-yh9gu 2 ай бұрын
ትክክል።የኔምሀሳብነው።እስልክአካውትቢያስቀምጡብየአስባለሁ
@user-pe9sm9tg3s
@user-pe9sm9tg3s 2 ай бұрын
ትክክል
@Fatiya.N
@Fatiya.N 2 ай бұрын
ገና ኒቃቧን ሳይ ተደስትኩ ማሻ አላህ የሴት ዉበት በኒቃብ ነው። አላህ ወዶ እስልምናን ሰጠሽ አልሃምዱሊላህ❤ ስንት በእስልምና ላይ የተወለዱ ሴቶች ሂጃብ ስያወልቁ አላህ አንችን በኒቃብ አስዋበሽ❤ ሙሉውን ታሪክ ሰሚቼ እመለሳለሁ❤
@KuwaitKuwait-mh9ub
@KuwaitKuwait-mh9ub 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@gigffgu8369
@gigffgu8369 2 ай бұрын
እኔም❤❤
@SEIDHUSSEN-rg2gb
@SEIDHUSSEN-rg2gb 2 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ ለአለማቱ ጌታ ሙስሊም ላደርገን ሁል ግዜም ደስተኛ ነኝ አልሃምዱሊላህ ወላሂ የኔ ማር አሳዘነችኝ ይቺን ልጅ መርዳት እፈልጋለሁ አድራሻዋን አስቀምጪልን
@AishaAbrahim-ee5hk
@AishaAbrahim-ee5hk 2 ай бұрын
ሰፊዬ እባክሸን እንደዚህ አይነት እርዳታ የሚያሰፈልጋቻወ ሲቀርቡ አካወንታቻወን ብታሰቀምጪ መልካም ይመሰለኛል ለምታደጊወ ኸይር አላሁ ሱብሐናሁ ወተአላ ጀዛሸን በአዱኛም በአኺራም ይክፈልሸ አሚን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nebilabdu6150
@nebilabdu6150 2 ай бұрын
ሶፊዬ ስልኲን ሼር አርጊን በአላህ የአቅማችንን እንተባበራት
@user-lt8bz7uw2d
@user-lt8bz7uw2d 2 ай бұрын
አወ ወላሂ እንርዳት
@zekiazekuzekiazeku135
@zekiazekuzekiazeku135 2 ай бұрын
ሶፍ በራሷ በኩል አካውንት ትክፍትላት
@jenetiyoutube771
@jenetiyoutube771 2 ай бұрын
እኔም ወላሂ
@muhemedymer
@muhemedymer 2 ай бұрын
በትክክል እርዳት
@ImanSaiid-jf9ks
@ImanSaiid-jf9ks 2 ай бұрын
እኔም እፈልጋለሁ ልቤ ነው የነካችዉ
@hawwaadries3582
@hawwaadries3582 2 ай бұрын
ሚበር ቲቪ አድሥ ምእራፍ ፕሮግራም እደኢቢኤሥ ቢያዘጋጅ ከሌሎች ሚድያወችጋር ከኛምጋር በመተባበር ሠለምቴወችንበተመለከተ ጥሩነበር
@mekiyajemal9132
@mekiyajemal9132 2 ай бұрын
አዉ እኔ እራሡ ሀሣቤ ነዉ
@user-ng1om1tm5n
@user-ng1om1tm5n 2 ай бұрын
እኔም እማስበው ነበር እንኳንም ፀፋችሁት
@user-pn4ey4su7b
@user-pn4ey4su7b 2 ай бұрын
የኔ ቤተሰቦች የኔ ቅኖች ሁሌም ሂዳያ እመኝላቼዋለሁ እስልምናን ስቀበል ምንም ጫለ አላደተሱብኝም እስኪ ዱአ አድረጉላቼው እኔን ሂዳያ የሰጠ አሏሁሱባሃነ ወታአላህ ለእነሱም እድሰጣቼው ያረብ አላህ ያግዘኝ
@reyuyenu340
@reyuyenu340 2 ай бұрын
አሚን አላህ በራህመት አይኑ ይያቸዉ❤❤❤❤❤አንቺንም ያጠንክርሸ ያፅናሸ እሰልምና ዉጭ ወደ ጀነት ሚያደርሰ መንገድ የለም።
@user-iz2rl4bn4h
@user-iz2rl4bn4h 2 ай бұрын
አላህ ሂድያ ይስጣቸው እንሻ አላህ❤❤
@msultan4802
@msultan4802 2 ай бұрын
አላህ ወደተፈጠሩበት ኢስልምና አላህ ይመልሳቸው አንቺንም አላህ ያጠክርሺ
@thaibamohammed7376
@thaibamohammed7376 2 ай бұрын
አብሽር አንድ ቀን እንሻ አለህ❤❤❤❤
@HawultAli
@HawultAli 2 ай бұрын
አላህይወፍቃቸው
@user-ch5si5hq2q
@user-ch5si5hq2q 2 ай бұрын
የጀመአ የዛሬዋ የንቋቧ ንግስ ነች በጉጉት እንጠብቃለን 🌷🌷
@abduke112
@abduke112 2 ай бұрын
ናአም ድንቅ ልጅ ናት ግን ድንቅነት የቸራት አላህ ምሥጋና ይገባው አልሀምዱሊላህ
@user-gf6vo6vp5r
@user-gf6vo6vp5r 2 ай бұрын
ሱበሀን አላህ ፅናቷ ግን ይገርማል
@user-ot4mu3ll5c
@user-ot4mu3ll5c 2 ай бұрын
የሶፊ አለባበስ ከስከዛሬዉ የተሻለ ነው 🎉🌹 ቀጣይ ኒቃብ እንደምትለብሽ ተስፋ አደርጋለሁ ሶፊዬ እወድሻለሁ ቅመም..🌹🌹
@AkramAli-gm3or
@AkramAli-gm3or 2 ай бұрын
አላህ ያስለብሳት ኒቃብ መታፈን ሳይሆን ነፃነት ነው ወላሂ ደስ ይላል ኢማን ይጨምራል
@user-wn7xw7tx7g
@user-wn7xw7tx7g 2 ай бұрын
የዛሬዋ በኒቃብ ተውባ ብቅ ብላለች ማሻ አላህ አላህ ለሁላችንም ሲባቱን ይስጠን
@user-zr7yo6wr5g
@user-zr7yo6wr5g 2 ай бұрын
አሚንንን
@Zebibahussen-xx5zy
@Zebibahussen-xx5zy 2 ай бұрын
እባካችሁ አድራሻዋን ስጡኝ ከጎኗ መሆን እፈልጋለሁ ኢንሻ አላህ ሀገር እገባለሁ በቅርብ ምንም ባልረዳት ከጎኗ ሁኘ እህት እሄናታለሁ ቁርአንን ሀፍዘሽ እናይሻለን አብሽሪ አላህ ታላቅ ነው ደጋሚወች አላህ ያጥፍችሁ እርኩስ
@tewekeltuaellah6638
@tewekeltuaellah6638 2 ай бұрын
ሶፊያን ጠይቃት አስተያየት መስጫ ብላ በተናገረችዉ ቁጥር
@cambobecho6383
@cambobecho6383 2 ай бұрын
ልዩ ስብእ ና ያለሽ እህት ነሽ! የአላህ እርዳታ ሁሌም ከአንች ጋር ይሁን።ለሷ በማሰብሽ አጅሩን አጥፍ ድርብ አድርጎ አላህ በጀነት ይክፈልሽ።የሰውነት ውሀ ልክ ነሽ ማሻአላህ ዘቢባ ሁሴን
@فاطومة
@فاطومة Ай бұрын
እደምንም ብለሽ አግኛት ሁቢ አለሁሽ ማለቱም አድ ነገርነው
@فاطومة
@فاطومة Ай бұрын
እደምንም ብለሽ አግኛት ሁቢ አለሁሽ ማለቱም አድ ነገርነው
@tube-qs4ml
@tube-qs4ml 2 ай бұрын
ምን እደምል ቃል አጠረኝ😭😭😭አላህ አፈያ ያርግሽ አላህ ያጠክርሽ ቤተሰቦቸሽም አላህ ሂድያ ይስጣቸዉ
@twinklestar2448
@twinklestar2448 2 ай бұрын
የኒቃቢስቷ ንግስት አቤት ዉበት ሀያትየ የኔጀግና አላህ ያፅናሺ እስከመጨረሻ የኔቅመም
@toyiba-ur2ty
@toyiba-ur2ty 2 ай бұрын
✅✅✅
@user-lz3ib7kj7q
@user-lz3ib7kj7q 2 ай бұрын
😍😍😍😍
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@KamalKalal-yd4qm
@KamalKalal-yd4qm 2 ай бұрын
ችግሩ ቁጥራቸዉን አታስቀምጡም
@user-zv4hn6hb1e
@user-zv4hn6hb1e 2 ай бұрын
ወላሂ አልሀምዱሊላ የወንድሜ ጓደኛ እሷ በምትለዉ መንገድ ሰልሟል ወላሂ መፀሀፍ ቅዱስ መሀል ላይ እለፈዉ ደግፈዉ የሚል ገፁ የተያያዘነዉ ያን የተያያዘዉን አስለቅቀዉ ሲያዩት ላኢላሀ ኢለሏህ ሙሀመድረሱለሏህ ይላል አሉ ከዛን በቃኝ ብሎ ሰለመ ለድቁና ትምህርት የተላከዉ ኡስታዝ ሆኖ ተመለሰ በዛም ብዙ ፈተናወችን አሳለፈ አልሃምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም
@ummurad5199
@ummurad5199 2 ай бұрын
የሙስሊሙ ኡማ ተሳብሰብን ሰለምቴዎች ሲመጡ እንድህ ሲገጥማቸው ማገዝ መቻል አለብን። በተርፈ ልጅቱን በየት ላግኛት ቁጥሯን ስጡኝ ፍቃደኛ ተሆነች ደሴ ቤት አለኝ እኔ በስደት ነው ያለሁት ሁሉንም ነገር አሟላላታለሁ ትግባ መንቀሳቀሻም ከእህቴች ጋር ተሳብሰቢ እልክላታለሁ ሀገር ብገባም አላስወጣትም ከቤቱ የተለየ አንድ ክፋል እሰጣታለሁ ይሄ ቃሌ ነው👍አገናኙኝ
@RehatLove
@RehatLove 2 ай бұрын
አስተያየት መስጫ ተብሎ የተቀመጠዉን ቁጥር አለ በዚያ ደዉይ አላህ በኒያሽ ይመንዳሽ
@AydaSebere
@AydaSebere 2 ай бұрын
አላህ ዱንያ አኸራሽን/አኸራህን ያሳምርልሽ/ህ Allah yasdestish❤❤❤
@seadayimam8488
@seadayimam8488 2 ай бұрын
አሏህ ይጨምርልሽ እህቶች ወንድሞች በቻልንው አንድ ሰለምቴ ስናይ ከጓደኛ ጋር በመተባበር አንድ ነገር እናድርግ በቻልንው
@tube-qs4ml
@tube-qs4ml 2 ай бұрын
የኔ ጀግና ወላሂ ጠንካሬዋ እራሴን ታዝብኩት😭😭
@user-sb5yg9lf5r
@user-sb5yg9lf5r 2 ай бұрын
በጣም እኛ አባቴ ሰደበን እነቴ ሰደበችን እያል እያመረርን🎉🎉
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 2 ай бұрын
የኔ የኒቃቧ ንግስት አላህ ይጠብቅሽ አላህ ያፅናሽ እረበና ሸክምሽን ያቅልልሽ አላህ ከሰውም ከሾይጧንም ተንኮል አላህ ይጠብቅሽ
@user-nv2tv5bc8t
@user-nv2tv5bc8t 2 ай бұрын
አቤት ከጇ ሳይቀር ህጉን ሸሪአውን አሟልተሽ የለበሽው እንስት አላህ በሰራተኛ ቁጭ አርጓ እየወለድሽ በድንሽ ሀፊዝሁነሽ ከነልጅልጅሽ አላህ ያስደሳሽየኔውድ
@kasb3919
@kasb3919 2 ай бұрын
ሶፊ እኔ የምጠይቅሽ እዚህ የምተቅርብየቸው ሰዎች ተቸግረው ከአለህ በታች የሰው እጋዛ ለምያስፋልገቸው ለምንድነው ቁጥረቸውን እና አኳንተቸውን የማታቀርብልን? ለተቸገሩት የማንደርስለቸው ከሆና ብዙም ጥቅሙ አይተይኝም። ምናልባት ከስቀየምኩሽ አውፍ ባይኝ
@dohadoha8116
@dohadoha8116 2 ай бұрын
አቤት ኒቃብ ውበት በቃ እያለቀሰኩ ነወ ያዬሁት ጥንካሬዋ በቃ ባጭሩ የዚች ልጂ ፅናት የኔማር አላህ የዱኒያንም የአኬራሸንም ዴረጃ ከፈፈፈ ያርግልሸ ያአላህህህህህ
@tajuredi5146
@tajuredi5146 2 ай бұрын
ማሻላህ ፅናታ አጂብ ነው ወላሂ የዚህን ያህል ስቃይና መከራ አይታ ፍንክች ሳትል ፣ ቤተሰቦቻን ያደረሱባትን ስቆቃ የአካል ጉዳት ሳይበግራት አላህ ያበርታሽ!!
@Zebibahussen-xx5zy
@Zebibahussen-xx5zy 2 ай бұрын
እህህህህ የጭካኔ ጥግ አይዞሽ የኔ ቆንጆ ነብዩ ኢብራሂምም እሳት የተወረወሩት በተውሂድ ምክኒያት ነው አላህ ጤናሽን ይመልስልሽ እድሬስ ብታስቀምጡ ሀሪፍ ነው ወንድም እህት እንዳላት ታውቅ ነበር
@Rabeah-zn8gp
@Rabeah-zn8gp 2 ай бұрын
የኒቃቡ ውበት እኮ ይገርማል ሱበሀነላህ ሴትን ቨኒካብ ያስዋብ ጌታየ አልሀምዱሊላህ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@MohammedAli-kl5oc
@MohammedAli-kl5oc 2 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ እስከመጨረሻው ፅናቱን ይወፍቅሽ,በመንገድሽ ሁሉ መልካም ሰወችን ያጋጥምሽ, ወደ ህክምና የወሰደሽን ሰው አላህ ጀነተል ፊርዶውስን ይወፍቀው ያረብ :: አብሽሪ ሁሉም ያልፋል እናግዝሻለን ከሌላ እምነት አላህ መርጧችሁ እና ለጥያቄዎች መልስ አጥታችሁ እና አውቃችሁት ወደ እስልምና የምትመጡ እህት እና ወንድሞች በጣም ነው የምታስቀኑት የምትከፍሉት ዋጋ ፅናታችሁ ......
@ekanaji1282
@ekanaji1282 2 ай бұрын
ትክክል ወንድሜ😢
@user-gp3tf5db2o
@user-gp3tf5db2o 2 ай бұрын
በአላህ ቁጥር ካአላት ተባበሩኝ ላአግዛአት ጠካአራ ሰውናአት ዐአላህ ሙሉጤናአሽ ይመልስልሽ🤲🤲
@Dag-wc3kf
@Dag-wc3kf 2 ай бұрын
ከሶፊ ደውለሽ ተቀይ
@ImanSaiid-jf9ks
@ImanSaiid-jf9ks 2 ай бұрын
እኔም እፈለጋለሁ ስልክን
@rukiya6481
@rukiya6481 2 ай бұрын
ማሻ አሏህ ገና አለባበሷ ያስቀናል ያሠላምምም❤❤❤
@Rehima-tk4up
@Rehima-tk4up 2 ай бұрын
ማሻአላህ የዛሬቱ የኒቃብ ንግሥት ልቀቁልን ተዘጋጅተናል🌺🌺
@NaserubelalHghg-sc5bc
@NaserubelalHghg-sc5bc 2 ай бұрын
ወለህ እኔ በኔ መንገድ ለይ ብዙ መንገዳኞችን አይቼየለዉ ግን እንድዝች አይነት እህቴ አንጀቴን የበለኝ ሰዉ ዬለም ግን ጀግና ነት አለህ ሙሉ አፋየወን ይመልስለት አለህ ጨምሮ የፅነሽ ቁጥሩወን በገኘሁት
@AkramAli-gm3or
@AkramAli-gm3or 2 ай бұрын
በጣም ጀግና ናት ወላሂ አላህ ይጨምርላት አላህ ይርዳት
@SeadaSeid-jw7wj
@SeadaSeid-jw7wj 2 ай бұрын
አላህያግዝሽማማየየኔጀግና
@ibnuadem5028
@ibnuadem5028 2 ай бұрын
ሱብሀነሏህ! ሙስሊሞች በእንዲህ ዓይነት ሰለምቴዎች ጉዳይ እንዳንጠየቅ እሰጋለሁ። ኧረ ባለሀብቶች ለአኺራ ቤታችሁ ስትሉ እንደዚህች እህት ያሉትን ታደጉዋቸው። ለጀነት ሰበብ እንድትሆነው ይችን ሙዕሚን ማን ነው የሚታደጋት? ማን ነው ጀግና በትዳር የሚሰበስባት? አካውንቷን አስቀምጡ ቅን ልብ ያላቸው ሙስሊሞች ሁሉ እንዲረዷት!
@GhYy-zr5dh
@GhYy-zr5dh 2 ай бұрын
ክርስትያኖች አላህ ልብ ይስጣችሁ ስንቱን ግፋችሁን ሰማነው በሚንበር ቲቪ 😢ሰው በገዛ ልጁ ላይ እንደት ግፍ ይሰራል የኔ እህት ፈጣሪ ያጠመመውን ማንም አያቀናው ፈጣሪ ያቀናውን ማንም አያጠመውም አንች አላህ መርጦ ቀጥተኛውን መንገድ ሰቶሻል ፅናቱንም ሰቶሻል እድለኛ ነሽ መጨረሻሽንም አላህ ያሳምርልሽ የኔ እህት❤❤❤❤❤
@BdHd-ee9lg
@BdHd-ee9lg 2 ай бұрын
እኔም ግርም የሚለኝ በገዛልጃችሁ በቤተሰቦቻቸው የሚያደርጉት ግፍ ሌላ ቢያገኘማ አይምሩም ወላሂ ከባድ ናቸው አላህ ቢያቁ እንዲህ አይሆኑም አጀብ
@taybat8805
@taybat8805 Ай бұрын
ወላሂ እኔም ይገርመኛል የጨካኝ እምተት ተከታይ ናቼው አኡዙባላህ አላህ ያፅናት የኔ ቆጆ❤❤
@user-uh3oq9oh8s
@user-uh3oq9oh8s 2 ай бұрын
መሻ አላህ እኔም ከክርስትና ወደ እስልምና ከመጣው ቆየሁ ቁርአን መቅራት እፈልጋለሁ ሀድሶችን እና አንዳንድ ኢስላማዊ ትምህርቶችን እየሰማሁ ነው አልሀምዱሊላህ ግን እምፈልገው ቁርአንን በደብ መቅራትና ማንበብ እፈልጋለሁ ጀዛኩም አላህ
@MobilePlus-ml8de
@MobilePlus-ml8de 2 ай бұрын
የት ነው ያለሽው ቃኢዳ ቀርተሻል ግሩፕ አስገባሻለሁ
@user-uh3oq9oh8s
@user-uh3oq9oh8s 2 ай бұрын
@@MobilePlus-ml8de አልቀራሁም
@user-vo7jk8xp5h
@user-vo7jk8xp5h 2 ай бұрын
ነይ በውስጥ
@SEIDHUSSEN-rg2gb
@SEIDHUSSEN-rg2gb 2 ай бұрын
የኔ ውድ የት ነው ያለሺው አይዞሽ
@semutub7343
@semutub7343 2 ай бұрын
ቁጥር ላኪልኚ እህት
@meymunahusen4193
@meymunahusen4193 2 ай бұрын
የኔ ንግስት አላህ የምተመኝውን ጀነት ይወፍቀሺ አላህ ያፅናሺ በድንሺ ላይ እንዳች ያለውን ጠንካራ እህት መረዳት የኛ ገድታ ነው ❤
@user-rx9cj1zo3l
@user-rx9cj1zo3l 2 ай бұрын
አላህ ጽናቱን ይስጥሽ የኔውድ አላህ ከታጋሾች ጋር ነው።
@Hgfy187
@Hgfy187 2 ай бұрын
እራሴን ታዘብኩት😢ምን አይነት ፅናት ነው ግን ያአላህ ያአላህ
@Hgfy187
@Hgfy187 2 ай бұрын
እረ እንደዚህ ስቃይ ላይ ያሉ እህቶችን ቁጥራቸውን አስቀምጡ የተቻለንን አስር አምስት ብንረዳቸው ህይወታቸው በተወሰነ መልኩም ቢሆን ይቀየራል
@Maziyteka
@Maziyteka 2 ай бұрын
ትክክል እዛ ለፋኖ ብለው ከመርዳት እንድዚህ እንቁ የሆኑ እህቶቺን መርዳት አለብንን
@temkinmohammed937
@temkinmohammed937 2 ай бұрын
​@@Maziytekaፋኖኮ ለሀገር ህልወና ነው እየለፋ ያለው ገለቴ ይችም አትርዳ ሣይሆን ካላችሁ ሁሉንም መርዳት ወይም የፈለጋችሁትን መርዳት በቃ
@Emusekina-ck3hs
@Emusekina-ck3hs 2 ай бұрын
​@@temkinmohammed937 ለሀገር ህልውና ክክክክ ሙስሊመችን እየገደሉ ለሀገር እልውና ለመስቀሉ ነው እሚዋጋ ለፋኖ ብር እምታዋጡ ጂሎች ከገዳዬች እንደሆናችሁ አላህ ፊት እንደምር ቁ አስቡበት
@Maziyteka
@Maziyteka 2 ай бұрын
@@temkinmohammed937 ህደሺ መስቀሉን ይስሩልሺ ገለቱ
@Dag-wc3kf
@Dag-wc3kf 2 ай бұрын
​​@@temkinmohammed937​መቸም በየቦታው ጅላጂል አይጠፋም ፋኖ ሙስሊሞችን እየገደለ እያስገደለ ያለ ለማህተቤ ነው የምዋጋውእያለ ስንት ቢድወችን ባይናችን በጆሯችን ሠማን እነሡን የምደግፉ ሠወች አላህ መጥፊያችሁን በነሡ እጂ ያድርገው ያረብ ​@temkinmohammed937
@Susufkir
@Susufkir 2 ай бұрын
የኒቃቧ ንግስት ማሻ አላህ አላህ ያፅናሽ ሀዩቲ ❤😍
@hawwaadries3582
@hawwaadries3582 2 ай бұрын
ያረብ የኒቃብን ቀደኛጠላት አንተ ልብ ሥጣቸዉ። በድናችን አትፈትነን ይሄንየመሠለ ዉበት ጠላታችን በዛ ኸይር ያሠማን ያለምንም ረብሻ😰😰😰
@rukiya6481
@rukiya6481 2 ай бұрын
አጂብ ግፍ አላህ ሙሉ አፍያ ያድርግሽ እህት ፅናትሽን አላህ ያዝልቅልሽ ያርብ
@hawaabdu4430
@hawaabdu4430 2 ай бұрын
ሶፊ እረ ስልኳን ላኪልኝ ኢንሻአላህ በቻልነው እንጠይቃታለን በአላህ
@nebilabdu6150
@nebilabdu6150 2 ай бұрын
አዎ ይህችን ጠንካራ እህታችንን ልናግዛት ይገባል ሥልኲን ልቀቁልን
@እስልምናየውዷሀይማኖቴ
@እስልምናየውዷሀይማኖቴ 2 ай бұрын
ሀቂቃ አወልናግዛትይገባል🎉🎉🎉
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 2 ай бұрын
​@nebilabdu615❤❤❤❤❤❤❤0
@tewekeltuaellah6638
@tewekeltuaellah6638 2 ай бұрын
​@@nebilabdu6150አይለቁም እነሱን አስተያየት መስጫ ብላ ሶፊ በተናገረችዉ ቁጥር አናግራትና ቁጥራን ትሰጣችሓለች
@seydaseyda9626
@seydaseyda9626 2 ай бұрын
አወ ማገዝ ግድ ይለናል ይችን ጀግና እህታችንን
@masdfds830
@masdfds830 2 ай бұрын
ስትቤተስብ አለ አልሀምዱሊላህ የኔ ቤተስቦ እናተንም አላህ ይምራልኝ❤❤
@hawwaadries3582
@hawwaadries3582 2 ай бұрын
ሙሁሮች ሥለሆኑነዉዋ❤❤። አላህ ይምራልሽ ያረብ።
@ZhareSeild
@ZhareSeild 2 ай бұрын
ሃራን ስታነሳ ልቤ ተሠነጠቀ ያደኩባት የምወዳት ሃገሬ አላህ ያፅናሽ የናተን ፅናትና የኔን ልብ መድረቅ ሳይ በራሴ ተስፍ እቆርጣለሁ አላህ ያበርታሽ የገጠር ልጅ አትመስይም ንግግርሽ የበሰለ የጠለቀ ነው አላህ ያበርታች አላህ ልባችንን ይመልስልን ያረብ
@abduke112
@abduke112 2 ай бұрын
ማሻላህ አላህ የፈለገውን ይሠጣል ደግሞም ታገሺ አላህ ከታጋሾች ጋር ነው ኢንሻላህ አላህ ያበሽርሻል
@jemimossa5572
@jemimossa5572 2 ай бұрын
ማሻአላህ እኔ ጥንካሬአቸውን ሳይ ሱብሀን አላህ የረዳሽ ሰውየ አላህ ሀይረን ሰረቶ ወደማይቀረው ሀገር ሂዶአል አላህ ለጀነት ይበለው አንችም አይዞሽ ይሄም ያልፋል እኛም ከአንች ብዙ እንማራለን
@mrvip-hf2ry
@mrvip-hf2ry 2 ай бұрын
ማሻአላህ በጣም ጠካራ ልጅናት ያኡመተሙሀመድ እንርዳት ለአላህብለን በጣምነዉ እምታሳዝነዉ አካዉት አሳቀምጡ የሷን ሶፉ ተባበሯት
@user-gy6ok6iq8u
@user-gy6ok6iq8u 2 ай бұрын
የእኔን እህት😢 አላህ ያጠክርሺ አዲራሻ ብታስቀምጡ ብንረዳት
@mesalih8063
@mesalih8063 2 ай бұрын
ማሻ አላህ❤❤ውብ እንስት ናት አላህ ያፅናሽ እህቴ
@MohammedFentaw-xc9ze
@MohammedFentaw-xc9ze 2 ай бұрын
አላህ ይገዝሺ የቻልነውን እንገዛት ስልኳን ላኩልን
@mrsadi3119
@mrsadi3119 2 ай бұрын
Sa wr wb ማሻአላህ አላህ ያጠንክርሽ እኔን የሚገርመኝ ወደእሥልምና ሲገቡ ግፍ ይሰሩባቿል እምነት አልባ ቢሆኑ ግን ምንም አይሏቸውም ሱብሃን አላህ ጀግና ነሽ በርቺ
@BirtukanMuhammad-eg9iq
@BirtukanMuhammad-eg9iq 2 ай бұрын
ማሻ አላህ ጠንካራ ሴት ናት ኢሥላም ብርሃን ነው
@SaidaShow3
@SaidaShow3 2 ай бұрын
ሶፍዬ በአቺ አስተባባሪነት ይቺ እህታችን እንርዳት አትተያት ጥብቅ የሆነ ክትትል ያስፈለጋታል ብቻዋ ናት በዛላይ ከባድ በሽታ ነው ሁላችንም ተረባርበን ልናሳክማት ይገባል በተደጋጋሚ ሩቃ ይቀራባት ወደ አዲስ አበባ ትምጣ 😢 እህቴ አሏህ በመንገዱ ያፅናሽ አይዞሽ ደሞም ስታምሪ ኒቃቢስቷ ንገስት አብሽሪ
@user-gt5ms5pe3v
@user-gt5ms5pe3v 2 ай бұрын
የኔቆጆ አላህ አፍሽንም እርዝቅሽንም ይክትልሽ
@user-kk8wq3py5c
@user-kk8wq3py5c 2 ай бұрын
ማሻአላህ ጀግናዋ ሱምያ አላህ ይጨምርልሺ ውበት ሲለካ በኒቃብ ነውለካ
@user-kk8wq3py5c
@user-kk8wq3py5c 2 ай бұрын
የኔ እህት አላህ ፊያሺን ይመልስልሺ አላህ ጥሩ ህይወት ይስጥሺ አካውትና ቁጥር ብትለቁ የአቅማችንን እንረዳታለን
@user-xf6qp9qr7l
@user-xf6qp9qr7l 2 ай бұрын
ኢላሂ እኔ አልሀምዱሊላሂ ሰለምቴ ነኝ ግን ምንም አይነት በደል አልደረሰብኝም እኔ ዉድ ቤተሰቦቸ አላህ ኸይሩን ይወፍቃሁ ትንሺ ሲናገሩኝ እኔዉ እምበሰዉ ለካ እድህም አለ ሱብሀን አሏህ አብሺሪ ለኸይርነዉ
@mgamermgamer3257
@mgamermgamer3257 2 ай бұрын
ማሻ አላህህህ የኒቃባ ንግስት 🎉🎉🌹🌹አቤት ውበትماشاءالله🌷💚🎉🎉
@user-tp2cn9li9h
@user-tp2cn9li9h 2 ай бұрын
ጀግናነሽ አላህ የሚወደዉን ነዉ የሚፈትነዉ አብሽሪ እህቴዋ እኔም ሰለምቲ እህትሽነኝ
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob 2 ай бұрын
ማሻአላህ የንቃብስቷ ንግስት አላህዬ የጀነቱንም ልብስ ያልብስሽ አቤት የንቃቡ ዉበት ማሻአላህ💖💗💖💖💖
@yusufhassen4291
@yusufhassen4291 2 ай бұрын
ሎጊያ መስመር ላይ የት አካባቢ ነው የምትዘረጋው? ምዘየር እንፈልጋልን
@IndrisAdem
@IndrisAdem 2 ай бұрын
ሲላሎ ክሊኒክ ታፔላው ጋ
@uryyyeuwue2928
@uryyyeuwue2928 2 ай бұрын
አንች ነሽደ ሀያት​@@IndrisAdem
@qwqw2031
@qwqw2031 2 ай бұрын
አላሁአክበር ማሻአላህ አለህያፅናሺ ያአሄራእህቴ እያነባሁ ጨረስኩት አላህቤተሰቦችሺን ሂድያይወፍቅልሺ ያረብ
@ymaeienat6905
@ymaeienat6905 2 ай бұрын
ወይ ካፌሮች ምን ነው ብተዋት ሲህኑን እንኩዋን ብትተዋት ሚበሮች ሩቃ እንደደረግላት እርዱዋት
@user-xl3vk7ph2k
@user-xl3vk7ph2k 2 ай бұрын
ኢላሂ እሥከመጨረሻው ያፅናሽ አላህ ተመከራ በሀላ እረፍት አለና አላህ የረፍት እንጀራ ይሥጥሽ የኔ ጠካራ እህት
@ibrahimtadesse6960
@ibrahimtadesse6960 2 ай бұрын
የኔ መንገድ የምታቀርቢያቸው እንግዶች በሙሉ ማሽ አላህ ብዙ ያስተምሩናል። ሀዪ ጥንካሬሽ ሲያስደስተኝ.....ያሳለፍሽው ስቃይሽ ያአላህ ለእስልምና የተከፈለ ዋጋ ብየዋለሁ አላህ ከዚህ በኋላ ያለውን ህይወትሽን ያሳምርልሽ❤
@nebilabdu6150
@nebilabdu6150 2 ай бұрын
ሱብሀን አላህ ምን አይነት ጥንካሬ አላህ ቢወፍቅሽ ነው የኔ እህት እኔም እየተፈተንኩ ነው እላለሁ በመሥለሜ ግን ያንቺ ይለኛል
@samira6797
@samira6797 2 ай бұрын
እኔ ስፈጥረኝሙስሊምሆኝካለ ያሷንእሩብ ያክል ጥንካሬ የለኝም ያረብ ይቅርበለኝ አላህ ይጨምርልሽእህቴ❤❤❤
@tewekeltuaellah6638
@tewekeltuaellah6638 2 ай бұрын
አብሺሪ የዚች የተለየ ነዉ አልላህ አፈያዋን ይመልስላት በጣም ታሳዝናለች
@tewekeltuaellah6638
@tewekeltuaellah6638 2 ай бұрын
​@@samira6797እኛኮ አንረባም ሳንለፋ ፈተና ሳያገኘን ስላገኘነዉ
@user-sd2xj4oo3l
@user-sd2xj4oo3l 2 ай бұрын
​@@samira6797እኔምወላሂ በትንስነገር በሞትኩነው የምለው ያረቢ
@Zebiba4252
@Zebiba4252 2 ай бұрын
አብሽር
@user-rt5gm4dp5c
@user-rt5gm4dp5c 2 ай бұрын
ተመልካቾች ከልብ ዱአ አድርጉላት ያረብ ፅናቱን ጨምርላት ዱኒያ ላይም አንተ አመቻችላት በእዝነትህ በለጋሽነትህ ያረብ
@ZeenahZeenah-zv8uq
@ZeenahZeenah-zv8uq 2 ай бұрын
ወይኔ የአላህ ነቢል እንግደ ሆኖ ሲቀርብ ሪቦኝ በቀን 1 እበለነበራ መዝጂድ እንደልሄድ እሪበኛል ብዬ እፈራ ነበራ የለት ቅፅበት ሁሌ ትሰመኛለች እነ የንቺ ደሞ ይቢሰል ያአላህ አላህ ሙሉ አፍየሽን ይመልስልሽ ዉዴ ጀግነናሽ አቦ አብሽሪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aisha_aisha865
@aisha_aisha865 2 ай бұрын
Ya'allah እንዴት እንዳሳዘነችኝ እንዳስለቀሰችኝ በጣም ጎበዝ ጀግና ናት አሏህ ያጠንክራት አሏህ ከጎኗ ይሁን ያረብ አሏህ አፊያዋን ይመልስላት ያረብ
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit 2 ай бұрын
ባቡል ኸይር ውሰዷት እና ትስራ እባካችሁ በርች የኔ ውድ እህት❤❤❤ አላህ ህይወትሽን ያስተካክልልሽ😢😢😢
@haiderrahmatoo4392
@haiderrahmatoo4392 2 ай бұрын
አለህ ሆይ መፍቴው ባንተ እጅ ነው ሁሉንም ነገር አግረላት
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 2 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ የኔ በተሰቦች ምንም አላሉኝ አላህ ሂዳ ይስጣቸዉ የኔ ዉድ አላህ ያጠክርሽ
@ssaa-er6rk
@ssaa-er6rk 2 ай бұрын
ያረቢ ስንት አይነት አስተሳሰብ አለ እኔስ አልሃምዱሊላህ ጫና የለብኝም እዳውም የሆነ ግዜ ስጋ ልከትፍ ብየ እናቴ ስሳቀቅ አይችኝ እና ልጄ ውሀ ያጰዳዋል ክተፊ አለችኝ ለዛውም የፆም ወቅት ነበር የነሱ ሲቀጥል ደሞ ልጄ በሀይማኖትሽ እሱ ይጠብቅሽ ነው የምባለው ያረብ ሁሉንም ሰው የፈለገውን ሙላለት ሙላልን ጥላቻን አጥፋልን🤲🤲🤲🤲
@user-xd5br8td1r
@user-xd5br8td1r 2 ай бұрын
የኔ መንገድን እንደኔ የሚወደዉ ማነዉ
@user-lh3tc1gg9h
@user-lh3tc1gg9h 2 ай бұрын
ሡበሀን አላህ ለአህ ጥራት ይገባው አላህ አፊያ ያድርግሽ አላህ ይበሽሪክ ቢል ኸይር እህት💐
@user-rb6ud7cd9r
@user-rb6ud7cd9r 2 ай бұрын
ያሰላም ውበት ሲለካ በኒቃብ ነው ለካ ማሻ አሏህ 🌹🌹🌹🌹
@Zahra-fi2hc
@Zahra-fi2hc Ай бұрын
የልጅቶን አድራሻ እንርዳት ከጎኖ እንሁን ሰለምቴወች ሲመጡ ከጎናቸው እንሁን ከብዙ ነገር ሰለሚገለሉ እኛ ሙስሊሞች ከጎናቸው እንሁን
@zekiazekuzekiazeku135
@zekiazekuzekiazeku135 2 ай бұрын
ሲህር የስንት ስው ሂውት አበላሽ የኔም እህት 10 አመት በስቃዬ ብቻ አልሀምዱሊላህ ሁሉም ለኸይር ነው
@RobduKoo-zc5bw
@RobduKoo-zc5bw 2 ай бұрын
ፅናትሽ ያስቀናል ሱብሃነላህ
@seadi5
@seadi5 2 ай бұрын
ማሻአላህአይዞሽአላህያጥናሽ እኔምሰለምቴኔኝአላህይገዘን እሩቃቤትያስፈልጋታል አላህአፍያርግሽያርቢአይዞሽ እናቷእደትጨከነች
@ethiomalcomx7416
@ethiomalcomx7416 2 ай бұрын
ማሻአላህ ሶፊያ Please እንደዚህ መታገዝ ያለባቸውን ሰዎች ሥልካቸውን አስቀምጡ እንዲታገዙ
@NejatAhmed-ox2df
@NejatAhmed-ox2df 2 ай бұрын
የኔ ቆንጆ አላህ ይጠብቅሽ አላህ መጥፎ የተባለውን በሙሉ ያንሳልሽ ያረብ ሷሊህ ባል ይወፍቅሽ ያረብ ሙሉን የአላህን ቃል የምትሀፍዢ ያድርግሽ ያረብብብብብ
@asmeraeritrea1241
@asmeraeritrea1241 2 ай бұрын
Allah ይርዳሽ እህቴ ወደ ዘመዶችሽ አትሂጂ ይገሉሻል
@seadaseada3804
@seadaseada3804 2 ай бұрын
አሏህ ያጽናሽ በሽታውንም አሏህጨርሶ ይማርሽ
@user-lt8bz7uw2d
@user-lt8bz7uw2d 2 ай бұрын
የኔእናት አላህ ጀነትን ይወፍቅሽ ለእስልምና ብለሽየለፋሽውን በብርድ የተሰቃየሽውን በዱኒያ በአኬራምአላህ ያስደስትሽ
@seadayemar5159
@seadayemar5159 2 ай бұрын
የሚገርም ነዉ የሠዉ ልጂ ጭካኔ አላህ ይጠብቅሺ እህቴ ሁሉም ያልፋል ጀግናንሺ ❤❤❤
@sadamuhamad3455
@sadamuhamad3455 2 ай бұрын
ያአላህ አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ የቁርአን እይታሽን ይክፈትልሽ እህት በረህመቱ በእዝነቱ
@adresseaeed1780
@adresseaeed1780 2 ай бұрын
ሱብሀን አላህ። ጥናት አላህ ታገዘህ። ምንም አትሆንም ያአላህ እርዳታ አይለየን ያረብ ❤❤❤❤❤
@JshGeh-dn4hi
@JshGeh-dn4hi 2 ай бұрын
ማሻላህ አላህ መርጦሻል እህት በርች እኛንም አላህ ልክ እዳንች ጠንካራ ያድርግልን ያርብ ስንቶቻችን ነን እስልምና ውስጥ ሁነን ኒቃብ ሂጃብ በስርአት አለበስንም ያርብ ኢህድና ስራጣል ሙስተቂም።
@user-woleyewa-tube
@user-woleyewa-tube 2 ай бұрын
ሱብሀን አላህ ምንኛ ያማረ ፅናት ነው አብሽሪ አላህ የሚወደውን ነው የሚፈትነው ግን ራሴን ታዘብኩት ያረብ አንተ ጠንካራ ባሮች አድርገን
@ferhanyoutube2804
@ferhanyoutube2804 2 ай бұрын
ሀያትየ የኒቃቧ ንግስት አላህ ያፅናሽ ዉደ ደምሩኝስቲ ዉዶቸ የስደት እህታችሁ ነኝ ሀገር ልገባ 3ቀን ቀረኝ አልሀሜዱሊላህ
@FatumaSeid-gl9cq
@FatumaSeid-gl9cq 2 ай бұрын
ነይ ደምሪኝ ልደምርሽውዷ
@ferhanyoutube2804
@ferhanyoutube2804 2 ай бұрын
@@FatumaSeid-gl9cq ደመርኩሽ
@rashidmuhairi6102
@rashidmuhairi6102 2 ай бұрын
በሰላም ግቢ እህት
@tewekeltuaellah6638
@tewekeltuaellah6638 2 ай бұрын
አልሀምዱሊላሕ ተገላገልሽ በሰላም ግቢ
@user-vy7wx3du2w
@user-vy7wx3du2w Ай бұрын
በሰላም ግቢ ውዳ እህቴ ❤❤❤❤❤
@azizzaahmed9440
@azizzaahmed9440 2 ай бұрын
አላህ ያበርታሸ የኔ ቆንጆ አሰለቀሰችኝ
@user-hd5rr5wi3f
@user-hd5rr5wi3f 2 ай бұрын
ይህችን ልጅ አድራሻዋን ብታሳውቁን እና የአቅማችንን ብንረዳት ምን አለ ሌላው ብዙ ወንድሞች እህቶች አባቶች እናቶች እንዳለናት ከጎንሽ ነን ብንላት አድራሻዋን አስቀምጡልን ።
@SEIDHUSSEN-rg2gb
@SEIDHUSSEN-rg2gb 2 ай бұрын
ሶፊዋ እህቴ በአላህ የልጂቷን መገኛ ስልክ ቁጥሯን አስቀምጪልን እንርዳት በጣም ነው ያስለቀሠቺኝ ወላሂ
@minbertv1
@minbertv1 2 ай бұрын
1000611993912 CBE Hayat sete
@user-uv7pr4bw6x
@user-uv7pr4bw6x 2 ай бұрын
ስሟ ከኑሮዋ ጋር ያስኬዳል ሀያት (ህይወት)
@sewlesew5691
@sewlesew5691 2 ай бұрын
ምን አይነት ጀግኖች ናችሁ አላህ ፅናቱን ይስጣችሁ እነዚህስ ሚዲያ ቀርበዋል ሚዲያ ለመቅረብ እድል ያላገኙ ካባድ ችግር ውስጥ ያሉ እህቶችና ወንድሞች የመደገፍ ግዴታ አለብን። በተለይ እህቶች ሴትነትም ስላለ በፍፁም ሊጎዱ አይገባም።
@medinayimer9924
@medinayimer9924 2 ай бұрын
ወላሂ በጣም ጀግና ሴት ናት አላህ ጾናቱን ይስጣት አልሃምዱሊላህ አላኒእመቱል እስላም🎉🎉🎉
@HayyatAhamed
@HayyatAhamed 2 ай бұрын
ሶፊየ ቁጥራንአስቀምጭልን መርዳት እፈልጋለሁ
@fatemaf5493
@fatemaf5493 Ай бұрын
አካዉንት ይከፈትላት❤❤❤❤ ስጡኝ
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,6 МЛН
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 2,4 МЛН
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 12 МЛН
አሰተማሪ እና ጣፋጫ ሀዲሶች🇪🇹❤🧕
14:58
ሀዬ tube
Рет қаралды 3,2 М.
“እኔስ ፈራሁኝ”  በኡስታዝ ካሚል ጣሀ
37:29
Zawya Tv ዛውያ ቲቪ
Рет қаралды 73 М.
GET BURNED BY TOUTCHING A POT OF CARDBOARD!#asmr
0:18
HAYATAKU はやたく
Рет қаралды 17 МЛН
Did you like the picture with my cat? #cat #cats
0:28
Prince Tom
Рет қаралды 39 МЛН
Невероятный челлендж
0:51
TanobobaShorts
Рет қаралды 2,8 МЛН
Кто из девушек быстрее печатает?
0:58
THE FLOOR IS LAVA 🌋🔥! Blippi Watch Out! #blippi #shorts
0:55
Blippi - Educational Videos for Kids
Рет қаралды 24 МЛН
Маленький кролик-курица
1:00
КиноАнгар
Рет қаралды 1,6 МЛН