ሰርገኞቹ አዲስ ኮሜዲ ድራማ

  Рет қаралды 451,149

Shewaferaw Desalegn Official

Shewaferaw Desalegn Official

2 жыл бұрын

#shewaferawdesalegn #movie #comedy
follow our social links:
Tiktok: vm.tiktok.com/ZM85Qv65p/
Instagram: / shewaferawdesalegnoffi...
Join this channel community to get access to new uploads:
/ shewaferahudesalegne
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Shewaferaw Desalegn Official #shewaferawdesalegn #movie #comedy
follow our social links:
Tiktok: vm.tiktok.com/ZM85Qv65p/
Instagram: / shewaferawdesalegnoffi...
Join this channel community to get access to new uploads:
/ shewaferahudesalegne
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Shewaferaw Desalegn Official

Пікірлер: 327
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
ደስ የምትሉ ባልና ሚስት😁በተለይ የሚስትየው እንግሊዝ አፍ ልዪ ነው♥️🌺
@peace-cn6ti
@peace-cn6ti 2 жыл бұрын
ሸዋ ገና ሳይክ እኮ ነው ፍርስ የምታረገኝ እድሜ ከጤና ይስጥክ
@sofyabm2178
@sofyabm2178 2 жыл бұрын
እንዲህ ዘንጬ አንድ ዙር ዞሬ መጣለው😂😂😂 ምወዳት አርቲስት ሁላችሁም ታምራላችሁ በርቱ👏
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@rivkaterunah3195
@rivkaterunah3195 2 жыл бұрын
ወይ ሸዋ አያልቅብክ በተለይ ባልና ሚስት በጣም ነው ምታዝናኑት ገበያነሽ በጣም ጎበዝ ናት ኑሩልን
@kabthiwagaye8344
@kabthiwagaye8344 2 жыл бұрын
ይህን ሰዉዬ ስወደዉ የሚሰረዉ ስራ ሁሉ በጣም ያስደሰተኛል ጥሩ ስራ ነዉ በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ
@ethlady802
@ethlady802 2 жыл бұрын
Ende shimagle act silemayaderg alwedewm
@etafarawalemu2635
@etafarawalemu2635 2 жыл бұрын
የምን ሽምግልና ነው እኔ የምኖርበት ከሱ የሚበልጠጡ እንደ ህፃን ነው የሚያረጋቸው
@happyhappy6544
@happyhappy6544 2 жыл бұрын
ገበያነሽ እና ሸዋ በቃ ተጣመራቹ አንድ ላይ ስታምሩ😘
@salemamen7170
@salemamen7170 2 жыл бұрын
ጎበዝ ላይክ አይቆጥርብንም ላይክ እያረግን ሸዋን እናበርታው
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 2 жыл бұрын
ወይኔ ጋሽ ሽዋፈራው በዚህ ድምፅህ እግዚአብሔርን ድንግል ማርያምን ብታመሰግንበት ብትዘምርበት እንዴት ያምርነበር ከውበትህ ከግርማ ሞገስህ ጋር በጣም ያምር ነበር😍😍😍
@FatimaFatima-zn8cl
@FatimaFatima-zn8cl 2 жыл бұрын
ሽዋፈራዉ ምርጥ ሰዉ ሁላቹሁም ስትመቹኝ ቆጆ ስራ ነዉ ዋዉ
@mogesneguse9404
@mogesneguse9404 2 жыл бұрын
ውይ ውዴ እርዴን አለች አይ ሸዋፈራሁ ምንም ብትሠሩ ሁለታችሁም የኛ ደስታ ናችሁ
@elsahabtemariam3410
@elsahabtemariam3410 2 жыл бұрын
አንድ ዙር ልዙርና ልምጣ አለች 😃😃😃😀😀😍😍😍በጣም ነው ደስ የምትሉት ሁፍ
@eskedarabebe4192
@eskedarabebe4192 2 жыл бұрын
Mix with your favourite ✨ 💕 💛 😍 ❤ ✨
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ሸዋ ፈራው እና ገበያነሽ 😂😂😂😂😂
@mikayaz8559
@mikayaz8559 2 жыл бұрын
They both typically Ethiopian husband & wife! I love them !!!
@besttelecom9857
@besttelecom9857 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሽዋፈራሁ ደሳለኝ።
@ibrahimomer1708
@ibrahimomer1708 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላቹሁ በተለይ ሽዋአፈራሁ ደሳለኝ እሚገርም ተዋናይ ነው የደስ ደስ ያለው ምርጥ አባት መሆኑ ያስታውቃል ኑሩልን እንወዳቹሁ አለን
@selamegebreal2390
@selamegebreal2390 2 жыл бұрын
ከልጅነቴ አንስቸ እምወድህ ዘላለም ኑርልን የሀገራችን ድምቀት ነህ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
የሸማች 🤣🤣ካርድ 🤣🤣ጭራሽ ቁምነገር እዛው መንጃ ፈቃድ ተጠይቀው 🤣ስለ ማሽን እዛው 🤣🤣🤣ውይ ስታምሩ እኮ በጌታ ዉድድድድድድ 💝💝💝
@walatagabereal8461
@walatagabereal8461 2 жыл бұрын
ደሞ ድምፅህ ያምራል ወደኪነጥበቡ ብትመጣም ይውልጥልልሀል ሸዋፈራው ልዩ ነው ከምር በርቱ የተዋጣ ነው
@shemsedinqtr8073
@shemsedinqtr8073 2 жыл бұрын
የስህተት ማት ደስ ስትሉ ጃምቦ ስትለው ጋምቦ አለለም
@aslletube4466
@aslletube4466 2 жыл бұрын
ከቴዲጋሳይህ ደስ ብሎኝነበር 😍ይቅርታ አተስላልኩ ከ ❤ ነው እነአምሮን ጠርተህ እግዳ ብታረጋቸው አሪፍነው 👍
@lemlemteklehaymanot7916
@lemlemteklehaymanot7916 2 жыл бұрын
አይ ሽፈራው ወድሜ ምርጥ ሰው ዘይትን በተመለከተ ኢትዮጽያ ብቻ አይደለም አውሮፖም ነው ያለው
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
አረ ሽዋፈራሁ ድምጽ እኮ አለ መዝፈኑ ቢቀርም ዘምርበት👍 የዘይቱ ነገር ይገርማል ወቅቱን የጠበቀ ስራ ነው ከጠፋው በየቀኑም ብቅ ብትሉ ጥሩ ነው ዘና ታረጉናላችሁ ቆንጆ ስራ ነው❤️
@Etabe-pc5ld
@Etabe-pc5ld 2 жыл бұрын
ሸዋፈራው ስወድክ ኑርልን
@tsiyondubale9729
@tsiyondubale9729 2 жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነው። ወቅቱን የጠበቀ ግሩም መልዕክት። የዘይቱ ነገርማ አይወራ ነጋዴው ከህብረተሰቡ የተፈጠረ እስከማይመስል ድረስ ጭካኔው ይገርማል። መቼም ፈጣሪ ይህን ክፉ ቀን ያሳልፈናል።
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 2 жыл бұрын
ሸዋ አተ ስራ የምር ሲያምርብ በጃንቦ ተመቸኝ 🤣 አረ ምችት ይበዋቹ 🤣
@user-gf4tt4mn8p
@user-gf4tt4mn8p 2 жыл бұрын
ሸውየ ነፍስ ነገር ስወድህ ብቻ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥህ ክፉህን አያሰማን
@user-mx9fn7ym4w
@user-mx9fn7ym4w 2 жыл бұрын
አባየን ነዉ የምትመሥለኝ የኔ አባት የድራማዉ ድምቀት ነህ እኮ💚
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
ስልክ ቁጥር 🤣🤣ቢክ ልታደርጊ 😁😁😁አንተ እኮ አትስራ ጌታን የሁለታቹ ጭቅጭቅ more ዉብ አድርጎታል ልጆቹ 👌👌👌
@trueman7959
@trueman7959 2 жыл бұрын
ሽዋፈራህ ምርጥ ተዋናይ
@soapsoap8182
@soapsoap8182 2 жыл бұрын
ቶሎ ቶሎ ኑልን የኢትዮጵያ ህዝብ ሳቅ እርቆታል
@richgrace9209
@richgrace9209 2 жыл бұрын
ውይ በሳቅ ሞትኩኝ 🤣🤣🤣 ጋሽ ሽፈራውና ገበያነሽዬ አልተቻላችሁም አይ እንግሊዘኛችሁ አለባበሳችሁ ግዜውን የጠበቅ መልእት የያዘ በጣም አስቂኝ ነው " ተው ቻለው ሆዴ" ያበሻ ሰርግ , የዘይቱ , የርዱ የልጆቹ ሁኔታ ብቻ ያስወራል 🤣🤣እንደመኪናዋ እንዳትቆሙብን ቀጥሉ እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይባርካችሁ በክፉ ያያችሁ ሁሉ " ምላሱ ይነቀስ " አሪፍ አባባል 😂😂😂 እንዉዳችሆለን
@saidabera2076
@saidabera2076 2 жыл бұрын
ይሄ ሼባ እንዴት እንደሚመስጠኝ😂
@emebityaregale6193
@emebityaregale6193 2 жыл бұрын
ምርጦችየ እንኳን ደህና መጣችሁልን አዝናኝና አስተማራ ድራማ ነው በርቱልን
@edenalene4695
@edenalene4695 2 жыл бұрын
"መብራት ሃይል፣ቴሌ፣ዉሃ ልማት ተባብረዉ የቆፈሩት ትቦ ዉስጥ ግቢ"😂😂😂
@fulbanezemedkun4849
@fulbanezemedkun4849 2 жыл бұрын
Hhhhaaahhhaaa
@user-tl8lg9tm8z
@user-tl8lg9tm8z 2 жыл бұрын
ሰዎዳችሁ ባልና ሚሰቶች ሺፈራው😀😀😀😀
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 2 жыл бұрын
ድምፅ ብሎ ዝም እኪ ዘፈንም ሞክር. ሲጀመር እንዲ ለአቅማ አዳም የደረሱ ቤት አስቀምጦ እርር የሚለው ኢትዮጵያዊ ቤተሰብ ብቻ ነው.🤣🤣
@yunus7860
@yunus7860 2 жыл бұрын
ሳላይ አልተኛም ብየ ስጠብቃችሁ በርቱልኝ
@mqw544
@mqw544 2 жыл бұрын
ስለዘይቱ ስታወራ የጦር መሳሪያ መስሎኝ ነበር
@mqw544
@mqw544 2 жыл бұрын
የሚገፋመኪና ሀገራችን ሞልቶት ንብረታችንን ማቃጠል ቤታችንን ማቃጠል ማፈናቀል ድራማው መልእክት አለው ደስ ስትሉ
@user-bv3vy8el8c
@user-bv3vy8el8c 2 жыл бұрын
በሳቅ ነዉ የሞትኩት በተላይ የሴትዬዋ እንግሊዝኛ ገደለኝ
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 2 жыл бұрын
ክክክክክ መንጃ፡ፊቃድ፡መንጃ ፊቃድ፡ዘይት ማወጣበት እንች አለች ከመኪናጋር እኩል ሆነ፡ደሞ ስያምርባቸው
@mube8885
@mube8885 2 жыл бұрын
ተጎትቺ አለ ያራዳ ልጅ 😂😂😂😂
@phili8384
@phili8384 2 жыл бұрын
Who needs shwaferaw full album 🎵 🎶 When he listened his voice 😍
@user-gm3mo8lk8y
@user-gm3mo8lk8y 2 жыл бұрын
ትችላለህ ሸዋ ብቻህን ሙሉ ባንድ ሆንክ እኮ ተውበሀል አሉ ተውበሀል ሆይ👌
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa 2 жыл бұрын
ሸዋይዬ ለምን ግን ሙዚቃ አትጀምርም አቤት ድምፅህኮ❤❤👌
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣ሸዋዬ የኔ ግርግር ሲያምርብክ እኮ 🌹🌹🌹🌹👌👌
@biniyamishetu2431
@biniyamishetu2431 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው የዘይቱ ደሞ አንደኛ
@user-pk3tl3ex5k
@user-pk3tl3ex5k 2 жыл бұрын
የሳቄ ምንጮች 😂😂😂😂😂
@memijtelefoon9887
@memijtelefoon9887 2 жыл бұрын
Enamesegenal bertulin, ende hul gizewem mirt sera new🙏💖🤗😂😂😂😂🌷🌷🌷🌷🌷
@surafelgetu9897
@surafelgetu9897 2 жыл бұрын
🙏Ere temechachugn Konjo chewewet 😂😂😂😂😂😂
@tesfshambaw8694
@tesfshambaw8694 2 жыл бұрын
ባሻየ ትመቼኛለህኮ ትወናንማ አንተ ስራት
@asnakemuluneh9996
@asnakemuluneh9996 2 жыл бұрын
ምችት ብሎኛል በርቱልን!
@user-sp8hx3hv2h
@user-sp8hx3hv2h 2 жыл бұрын
የምር ትለያለህ እድሜ ይስጥህ የኔ መላጣ 😉😄😄❤️❤️
@user-cg9bs4pd2t
@user-cg9bs4pd2t 2 жыл бұрын
ምወዳችሁ ነገርስ❤️😘በሳቅ ድክም😂😂
@jojolove791
@jojolove791 2 жыл бұрын
ሸዋፈራው ቅመም የሆንክ ሰው ❤
@user-ff6do1ri9x
@user-ff6do1ri9x 2 жыл бұрын
ሽፌ ምርጥየ ሰው 😂😂🙌
@kyzlove3865
@kyzlove3865 2 жыл бұрын
ድምፅ ይገርማል መቼም በጣም ደስ ይላል
@mube8885
@mube8885 2 жыл бұрын
አብሶ ተውበሻል አሉ በዚህ ነው የምሞሸረው😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@tube896
@tube896 2 жыл бұрын
እውነትም ያዘፈናል እኔ እራሱ ደም ብዛት ሊዘኝ ነበር በእንሱ ምክናያት 🤔
@tsehayseifu2850
@tsehayseifu2850 2 жыл бұрын
እዉይስወዳችሁ.ሸዋምርጤእረጅምእድሜከጤናይስጥህዉድድድድሁላችሁንም
@user-hf7gd8em9k
@user-hf7gd8em9k 2 жыл бұрын
ይመችህ ወይሎጋ ሽቦ እያለ ተመቸኝ ትዝታ አለብኝ
@kokobyehamzaenat9990
@kokobyehamzaenat9990 2 жыл бұрын
ዋዉ ድምፅ ደስ ሲል
@yeshemebetalem8706
@yeshemebetalem8706 2 жыл бұрын
ሁለታችሁም በጣም ትስማላችሁ😀😀😀
@jeribini5969
@jeribini5969 2 жыл бұрын
በጌታ የኛ like እኮ ለነሱ በርታት ነው እናበረታታቸው. Like አርጉ እባካችሁ 👍👍
@eskedarabebe4192
@eskedarabebe4192 2 жыл бұрын
Love ❤ 😍 💖 ❣ 💕 💘 ❤ 😍 💖 ❣ 💕
@jeribini5969
@jeribini5969 2 жыл бұрын
@@eskedarabebe4192 ♥♥♥
@soniyagetachew9562
@soniyagetachew9562 2 жыл бұрын
ሸዋፈራ እና ገበያነሽ ይስሩት እኮ💑😍😘💑💑😘😘😍💑💑😍😍😘😘😆😆😆😆😆😅😅😅😆😆😉😉😎😎😎😊😊😉😉😆😆😆😂😂😂😁😁😍😍😍😘😘💑💑💑💑💑💑💑
@user-bc4qt9uu5i
@user-bc4qt9uu5i 2 жыл бұрын
ስወድህ ሸዋፈራው እድሜናጤናህስጥህ
@medhanetesfagabir2655
@medhanetesfagabir2655 2 жыл бұрын
Shewaferaw betam gobez ne Egzhabher srakn yasamrlh👍👍👍👍
@user-jj9kk1jt5f
@user-jj9kk1jt5f 2 жыл бұрын
ስወዳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@ibrahimomer1708
@ibrahimomer1708 2 жыл бұрын
የዘይት ነጋዴ እመስላለሁ እንዴ kkkk
@YizengawKwt-gk8lr
@YizengawKwt-gk8lr 7 ай бұрын
አርቲስት ሽዋ ፈራው ይህ ባህል ነው ላንተ የሚያምርብህ በርቱልን እንቁዎቻችን ባህላችን አለባበሳችሁ አቤት ሲያምርባችሁ የንጉስ አለባበስ እሰይ የኔ ደርባቦች ትውልዱን ወደኋላው እንዲመለከት አድርጉልን ምክንያቱም የኋላው ከሌለ የፊቱም አይኖርምና እናመሰግናችኋለን አርቲስት ሽዋፈራ ንግግር አለባበስህ ባህላዊ ወዲህ ብቻ ስትችልበት የማትቀየር እንቁ ክብርን ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ በርቱልን የዋጋችሁን ባታገኙም በትውልድ ልብ ውስጥ ትኖራላችኋለንና።
@user-mo9hz5wv1n
@user-mo9hz5wv1n 2 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ
@user-xw2zh9ko3n
@user-xw2zh9ko3n 2 жыл бұрын
ደስ ሲሉ👍👍👍
@abitube3078
@abitube3078 2 жыл бұрын
በጣም ደስእሚል ባያልቅ እያልኩአለቀብኝ
@ፋኖወቸደሞቸ
@ፋኖወቸደሞቸ 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ።ወይይይይ ስወዳቸውእኮ
@henocktube
@henocktube 2 жыл бұрын
ahhhhhhhhh it's so funny God bless you all
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
አይ 🤣🤣🤣እርድ 🤣🤣🤣ወይኔ ገበያነሽ 💝💝ውስጤ ነሽ እኮ 👄🌹❤❤🌹
@tamr6n589
@tamr6n589 2 жыл бұрын
በጣምጡሩነውበዚሁቀጥሉ
@tigisttube5648
@tigisttube5648 2 жыл бұрын
ለሁለተኛ ግዜ ሸር ላይ😂😂😂
@rahelmamo6197
@rahelmamo6197 2 жыл бұрын
በስት ፈለጋ አገኘሁ ሸዋፈራው በጣም ነው የማከብርህ
@jerrymedfu1036
@jerrymedfu1036 2 жыл бұрын
ስማችሁን ባትቀያይሩ መልካም ነው እናንተን በጣም ነው የምወዳችሁ። ባልና ሚስት በቃ ተከተተ
@Vip-bp6if
@Vip-bp6if 2 жыл бұрын
የምር ባልና ሚስት ናቸው እንዴ? ??
@user-pm4fj5qi7i
@user-pm4fj5qi7i 2 жыл бұрын
@@Vip-bp6if ኖኖኖኖኖኖ አይደለም የሰራፍኤል ተከ ሚስት ናት ሴትየዋ
@Ethi912
@Ethi912 2 жыл бұрын
ሽፈራው እናመስገናለን !
@SaraSara-os9lj
@SaraSara-os9lj 2 жыл бұрын
ሽዋ ስወዳችሁ ተባረኩ
@Tube-wz3on
@Tube-wz3on 2 жыл бұрын
እንደ ዘይቱ እርዱንም እንዳታስወደጂብን 😂😂😂ስውዳችሁ
@hanadagne3857
@hanadagne3857 Жыл бұрын
I can't stop laughing 😆 🤣 😂 😅
@mentewabmann24
@mentewabmann24 2 жыл бұрын
ፐፐፐፐ ድምፅ!!!! ወድጅዋለሁ ::ትወና አንደኛ
@helentube4131
@helentube4131 2 жыл бұрын
Ayi shewaferaw 😂😂😂😂
@nunitsegaye159
@nunitsegaye159 2 жыл бұрын
ገበያነሽም ምርጥ ነሽ
@mesrert123
@mesrert123 2 жыл бұрын
በጣም የምወዳቸዉ አርቲስቶች ❤💐💐
@ethiopialove2125
@ethiopialove2125 2 жыл бұрын
Woooooow demist yamila eski muzeka Sera Dase yemel demst alek
@hayathbi7271
@hayathbi7271 2 жыл бұрын
Wayne men edamele alawekam Er rajem edeme yesxe sheyaferaw❤❤/❤
@user-zc2ko8bw9e
@user-zc2ko8bw9e Жыл бұрын
እመውይይይ በሳቅቅቅ 😄😄😄
@user-ud6hg4ro4b
@user-ud6hg4ro4b 2 жыл бұрын
ስወዳችሁ
@rarecell4924
@rarecell4924 2 жыл бұрын
ሰዎች አታሽቃብጡ ፈጣሪ እናመስን መንግሥት ከፈጣሪ እርዳታ ከለገኛ ምን ያዳርጋል ቃሉ ስንናገር እሽ ብትሉ ቢትታዛዙ የምድርና የሰማይን በረከት ትበላላችሁ ነው ያለን ስለዚህ ከመንግስት ሳይሆን ከፈጣሪ እንጣብቅ ሰላም ለመለአለም ይሁን❤❤❤💔💔💔💔🙏📖📖📖📖📖
@yordanosweygrgrhabtom5156
@yordanosweygrgrhabtom5156 2 жыл бұрын
Shiferaw gen dr abey ymeslal adel 🤣des ylal sew
@user-dq2bz2qk5y
@user-dq2bz2qk5y 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው 💚💛❤
@user-pm4fj5qi7i
@user-pm4fj5qi7i 2 жыл бұрын
ኸረ በሳቅ ምትኩኝ ክክክክክክ ጋሻ ሸፊራዋ ክክክክክክክ
@mihertabreham1142
@mihertabreham1142 2 жыл бұрын
አይ ሽዋፈራው 🤣🤣🤣🤣🤭🤭🤭
@hanaalex8828
@hanaalex8828 2 жыл бұрын
Love it 😀 😍 ❤️
@Ezza572
@Ezza572 2 жыл бұрын
ስወዳቹ እኮ ቆይ እርድ ተቀብቼ በሻርቦ እታጠባለው እኔም🥰🥰😂😂😂
@mube8885
@mube8885 2 жыл бұрын
ምንድን ነው በሻርቦ?😍😍😍😍
@Ezza572
@Ezza572 2 жыл бұрын
@@mube8885 ኢንግሊዝ አፍ ነው ሻርቦ😂😂😂
@mube8885
@mube8885 2 жыл бұрын
@@Ezza572 Tax በትክክል መልሰሽዋል ባፍን ኩሉ😂😂🙏🙏🙏🙏
@hailelove1
@hailelove1 2 жыл бұрын
ሸዌ በጣም ነው የምወድክ
@eliasgesesse8345
@eliasgesesse8345 2 жыл бұрын
Shewa yene azenagne betam new yemewodhe
ጋብቻው አዲስ አስቂኝ ድራማ
24:40
Shewaferaw Desalegn Official
Рет қаралды 358 М.
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 157 МЛН
ጠጠው ልበልናሉ መሬት ብዙሕ ተከፊልዎ እዩ። ምስጋና ተቀበል . . .
4:32
HARAMBEE SHOW WITH MULE | ሓራምቤ ሾው ምስ ሙሌ
Рет қаралды 8
ስውርችሎት አዲስ ኮሜዲ
23:34
Shewaferaw Desalegn Official
Рет қаралды 341 М.
አስታራቂ አዲስ ድራማ
20:56
Shewaferaw Desalegn Official
Рет қаралды 769 М.
#የግብር ውሃ ...  አይደለም የእግር ውሃ …!!#
15:16
የሳቅ ደጆች
Рет қаралды 50 М.
ብር አምባር አዲስ ኮሜዲ ድራማ።
27:10
Shewaferaw Desalegn Official
Рет қаралды 421 М.
ToRung short film: 🙏baby protects puppy🐶
0:37
ToRung
Рет қаралды 81 МЛН
ЖВАЧКИ!!!
0:47
Li ALINA
Рет қаралды 1,6 МЛН
16 июля 2024 г.
0:14
Кира Доронина
Рет қаралды 3,3 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
1:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
DO YOU HAVE PARENTS LIKE THIS?
0:19
dednahype
Рет қаралды 37 МЛН