Shimya Episode 137

  Рет қаралды 673,572

Kana Television

Kana Television

2 жыл бұрын

ሽሚያ ከሰኞ - አርብ ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ላይ በቃና Shimya Monday - Friday @7:00PM only on Kana TV #Kana #Kana_Television #Kana_TV #Shimya #Kana_Series #Turkish_Drama #Series #Drama #Amharic #Ethiopia Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.|የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የKZfaq ገጻችንን ይከተሉ:: | Official KZfaq Channel | / kanatelevision | Official Website | www.KanaTelevision.com/ Watch Kana Television on NileSat with 12226 Frequency |Watch Kana Television on Eutelsat on Frequency 11512 | ቃና ቴቪን በዩቴልሳትት 11512 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ:: #KanaTV | #MyKana | #Ethiopia | #Kana | #Amharic KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance. ------------------------------------------------------------------------------------------------------------ ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Пікірлер: 1 700
@theking-bu1iw
@theking-bu1iw 2 жыл бұрын
ከዚህ ፊልም ጅማሬ እስከ ፊጻሜን ላደረሰን ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን 🤗🤗🤗🤗🤗🤗
@haytathu2490
@haytathu2490 2 жыл бұрын
አምንንንን
@user-ee8mj5xc4t
@user-ee8mj5xc4t 2 жыл бұрын
አሜን መች እንደጀመርኩ እንኳን አላስታዉስም የሆነ ቤተሰቤን የተለየሁ አይነት ስሜት እየተሰማኝ ነዉ
@mknl1888
@mknl1888 2 жыл бұрын
አሚን
@martagrmay370
@martagrmay370 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@kaleabbirhanut2739
@kaleabbirhanut2739 2 жыл бұрын
@@user-ee8mj5xc4t awo bxam
@user-ey1sg3lz2k
@user-ey1sg3lz2k 2 жыл бұрын
ማነው እንደኔ እያለቀሰ የጨረሰው ሽሚያ በጣም ትናፍቁን አላቹ ደና ሁኑ 🖤😭
@rakebmolla2573
@rakebmolla2573 2 жыл бұрын
ende koye edeti new emetayut ene ga eko Gena alkefetemi
@Ethiopian-ot3ig6il4y
@Ethiopian-ot3ig6il4y 2 жыл бұрын
@@rakebmolla2573 በቋንቋቸው ወይ በአረብኛ ይሆናል
@user-ve6zw8hl3g
@user-ve6zw8hl3g 2 жыл бұрын
ፍሉሙ ኣልቀ እንዴ
@user-cj7xl9in9l
@user-cj7xl9in9l 2 жыл бұрын
እስካሁን እያለቀስኩ ነው እስኪ አይዞሽ በሉኝ😭😭😭
@betsi5274
@betsi5274 2 жыл бұрын
@@user-cj7xl9in9l አይዞሽ 😂🤣
@user-wb2sq8lq5m
@user-wb2sq8lq5m 2 жыл бұрын
የእውነት ፊልም መሆኑን እረስቸ አለቀሰስኩ የምር😭😭😭
@umufewzan-2948
@umufewzan-2948 2 жыл бұрын
የኔአልቃሻነይማደምሪኝ
@jerusalemdane5992
@jerusalemdane5992 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭me tooo
@dhfffeghgd419
@dhfffeghgd419 Жыл бұрын
እኔም🥺😥😒
@semhartesfay1689
@semhartesfay1689 4 ай бұрын
Anem😭😭😭😭
@user-gr1cc2rr7y
@user-gr1cc2rr7y Ай бұрын
እኔም😢😢
@zekiyanuri7606
@zekiyanuri7606 2 жыл бұрын
በድራማው ማለቅ አዝናችኋል እስኪ አስከ ፍፃሜው ያደረሰንን ፈጣሪ እናመሰግን alhamdulillah❤
@user-sc3ml1yq3h
@user-sc3ml1yq3h 2 жыл бұрын
ሽኩርለረበልአለሚና
@tinatinatina7918
@tinatinatina7918 2 жыл бұрын
እግዚሐቤር ይመሥገን
@zezy9140
@zezy9140 2 жыл бұрын
ተመስገን
@Woman544
@Woman544 2 жыл бұрын
ሲጋደሉበት የነበረ የካራቻይ ትልቁ ቤት ያለምንም ነገር ወና ሆነ፣ሂወት እንደዚህ ናት በጣም አስተማሪ ፊልም ነው፣
@user-rw7ir4xy3v
@user-rw7ir4xy3v 2 жыл бұрын
በጣም
@yosefluel1912
@yosefluel1912 2 жыл бұрын
Awo lik nesh brr emiyamn sew kentu new
@mishoyegetaliji3247
@mishoyegetaliji3247 2 жыл бұрын
Betam
@tigstemishal6509
@tigstemishal6509 2 жыл бұрын
Kaena
@fatumanigatu1328
@fatumanigatu1328 2 жыл бұрын
Lk ende ene hiwot
@user-ol2kd6fx9k
@user-ol2kd6fx9k 2 жыл бұрын
ፊልም መሆኑን እንደኔ የሚረሳው ማነው አስለቀሰኝ እኮ😭😭😭
@hadasesa
@hadasesa 2 жыл бұрын
ልክ ነሽ በጣም ያስለቅሳል የኬምሬ የነዲም የያማች የፈረሀት የጁማሊ ኮቾባሊ የህይወት ታሪክ እኛ ቻናል ላይ አሁን ተለቆል እየገባቹ እዩት ከተመቻቹ ቤተሰብ ሁኑ አመሰግናለሁ 😘😘😘
@sadamhmamdh1227
@sadamhmamdh1227 2 жыл бұрын
እኔ😭😭😭
@user-ve6zw8hl3g
@user-ve6zw8hl3g 2 жыл бұрын
እፍፍፍፍ እኔም ኣልቅሼ ልመት ኣልኩ
@user-nh4te4ti6y
@user-nh4te4ti6y 2 жыл бұрын
እኔ
@user-jf1qd9hd4g
@user-jf1qd9hd4g 2 жыл бұрын
👍
@user-eu5hy4xj5x
@user-eu5hy4xj5x 2 жыл бұрын
የቱርክ ፊልም ከሀያ አመት ሁኖኛል የማየው እንደዚህ ግን ያለቀስኩበት ያዘንኩበት ፊልም የለም በጣም ነው የሚናፍቁኝ ቻንክ ቻንክ በጣም ጥሩ ሰው ልባችን ሰበርከው የእናት የአባት ግፍ ለልጅ ሁኖ እኮ ነው ቻንክ የተቀጣው
@user-lr5rv5vc8c
@user-lr5rv5vc8c 2 жыл бұрын
ማነው እንደኔ በነሪማን የሳቀ ውልቼር ላይ እንኳ ሁና ተንኮሏ አልተወችም😂😂😃😃
@maya7837
@maya7837 2 жыл бұрын
ወይኔ ጉዴ አዲስ ፊልም እንዴት እንደምላመድ አላዉቅም!!! ሽሚያ my best ever!!!
@user-uy5xt3zb5b
@user-uy5xt3zb5b 2 жыл бұрын
አለቀ እንዴ
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 2 жыл бұрын
@@user-uy5xt3zb5b ዛሬ ይፈፀማል
@hadasesa
@hadasesa 2 жыл бұрын
በጣም የኬምሬ የነዲም የያማች የጁማሊ ኮቾባሊ የህይወት ታሪክ እኛ ቻናል ላይ አሁን ተለቆል እየገባቹ እዩት ከተመቻቹ ቤተሰብ ሁኑ አመሰግናለሁ 😘😘😘
@Samsunga-ny6ep
@Samsunga-ny6ep 2 жыл бұрын
እዉነት አዲስ ትዳር አዲስ ስራ አዲስ ቤት አዲስ ድራማ ይከብዳል
@mknl1888
@mknl1888 2 жыл бұрын
እኔም
@user-he9ge7ep7f
@user-he9ge7ep7f 2 жыл бұрын
ዛሬ ድስ ብሎኛል ውድ እህቶቸ መሸአላህ. እህቴ ከድንገተኛ ክፍል. አገገመች. ያልታሰበ ድስታ ሁላችንንም ይወፍቀን አሚን
@samira6797
@samira6797 2 жыл бұрын
እካን ደስአለሽ ውደ አላህ አፊያያድርጋት ጨርሶ
@user-ps8jn7pc4w
@user-ps8jn7pc4w 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ጨርሶ ይማርልሽ
@nebuithupia2262
@nebuithupia2262 2 жыл бұрын
Amen
@zeinabteshome
@zeinabteshome 2 жыл бұрын
Tmesgen
@user-lc8ti1on3u
@user-lc8ti1on3u 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እንኳን ዴስአለሽ💞
@jerrylove9403
@jerrylove9403 2 жыл бұрын
ሺሚያ ተጠናቀቀ ይግርማል ከአቶ አጋ መቻልን ከኬሚሬ ደግሞ ማስተዋልን ከሰሀር ደግሞ ደስ የሚል እናትነትን ተምርናል ጥሩ ጊዜ ነበረ 😍😍
@Nyctophile8934
@Nyctophile8934 2 жыл бұрын
Ke nerimans😆
@tktk2709
@tktk2709 2 жыл бұрын
Ke shensesa? Ke cheransa?
@jerrylove9403
@jerrylove9403 2 жыл бұрын
@@Nyctophile8934 ብር ወዳድነትንን
@jerrylove9403
@jerrylove9403 2 жыл бұрын
@@tktk2709 ኡፍ ተይኝ እስኪ ሼንዝ አቃጥላ ልደፍኝ ነበረ መጨረሻው አላማረም እንጂ ደግሞ ቼረን ወይዘሮ ነሪማን አታላት እኮ ነው
@shaam5497
@shaam5497 2 жыл бұрын
@@jerrylove9403 የሚረሸ ነው
@Asia-gi9mg
@Asia-gi9mg 2 жыл бұрын
ይሔ ፊልም ብዙትምርት አለው ከቤት ዋና ሠው ከሌለ ነዉ በጣም ደሰ ይላል ተመሰገን አምላኬ አሸጀምረሕ ሰላሰጨረሰከኝ ሠላም ለኢትዮ ሐገሬ ፍትሕ ለሳውዲ በሰር ላይ ለሚሠቃዬ ።
@mmlmissyou8150
@mmlmissyou8150 2 жыл бұрын
ፍትህ ሊብያ ላይ የሚሰቃየው ወገኖቻችን 😭💔💔💔😭😭
@mihertmihert5565
@mihertmihert5565 2 жыл бұрын
ደሞ ልብያ ምን ወሠዳቸው አሁንሥ ለሥንቱ ፋትህ እንጠይቅ
@user-bv9sl3qj9o
@user-bv9sl3qj9o 2 жыл бұрын
@@mihertmihert5565 😁😁😁እደው ሃበሻ የለለበት ሃገር ገነት ብቻነው😂😂😂
@user-vl7ch2fu5l
@user-vl7ch2fu5l 2 жыл бұрын
@@user-bv9sl3qj9o ምን ማለት ነዉ ???
@user-hm8zm8jb6c
@user-hm8zm8jb6c 2 жыл бұрын
@@user-bv9sl3qj9o ኣዎ ልክ ነሽ🥰🥰😁😁😀😀
@fatumatube5204
@fatumatube5204 2 жыл бұрын
እርፍ የቆየ ነው ወይስ አዲስ
@impossibleisnothing7451
@impossibleisnothing7451 2 жыл бұрын
ዘመዴ ቢሞት እንኳን እንደዛሬ ማለቅስ አይመስለኝም ሁፍፍፍፍ ቻንክ አስለቀስከኝ በጣም ደስ የሚል ፊልም !!!
@etabchannel
@etabchannel 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ
@zed2101
@zed2101 2 жыл бұрын
እኔም 😭😭😭😭
@hfhjgfyfhjf7328
@hfhjgfyfhjf7328 2 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ምክንያቱም ሁሌ በማያውቀውም በሚያቀውም ነገር እራሱን እንደጎዳ ሳይደሰትና ሳይመቸው መሞቱ በጣም ያስጠላል የአጋህና የቻንክ መጨረሻ ይህ መሆን የለበትም ነበር
@user-ve6zw8hl3g
@user-ve6zw8hl3g 2 жыл бұрын
እፍፍፍ እኔም
@kalifikr2748
@kalifikr2748 2 жыл бұрын
Kkkkkkk enes bty
@user-ni9xb6sq2y
@user-ni9xb6sq2y 2 жыл бұрын
ማነው እንደ እኔ ያለቀስ የጨረሰው ሽሚያ ብጣም ትናፍቁን ኣላቹ ዳህና ሁኑ ቻንከ ጥሩ ሂወት ስያለፍ መት ኣዝናለሁ😭😭
@kiyalove6881
@kiyalove6881 2 жыл бұрын
ዳምላ መስላ ሳይሆን ሁና ነው የምትሰራው 👍💔😢😭
@rahmetahmed867
@rahmetahmed867 2 жыл бұрын
እኔ እሄ ፊልም ከጀመረበት ቀን አንስች የኬምሬ እና የነዲም እና የሰሀር አድናቂ ነኝ የነሱን ደስታ ማየት ናፍቆኛል
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 2 жыл бұрын
እኔ የአቶ አጋሀ
@hadasesa
@hadasesa 2 жыл бұрын
የነዲም እና የኬምሬ የህይወት ታሪክ እኛ ቻናል ላይ ተሰርቶል ስለምቶጂያቸው ገብተሽ እይ ደስ ካለሽ ቤተሰብ ሁኚ አመሰግናለሁ
@user-gu4nt1ol5m
@user-gu4nt1ol5m 2 жыл бұрын
ቻንክ እና ደምላ በጣም ያሳዝናሉ
@hadasesa
@hadasesa 2 жыл бұрын
በጣም የኬምሬ የነዲም የያማች የጁማሊ ኮቾባሊ የህይወት ታሪክ እኛ ቻናል ላይ አሁን ተለቆል እየገባቹ እዩት ከተመቻቹ ቤተሰብ ሁኑ አመሰግናለሁ 😘😘😘
@Kokebeti
@Kokebeti 2 жыл бұрын
ከመጠን በላይ
@mrhffuug7691
@mrhffuug7691 2 жыл бұрын
ቻክ አልሞተምደ
@user-gu4nt1ol5m
@user-gu4nt1ol5m 2 жыл бұрын
@@mrhffuug7691 ሞቷል
@etdy1446
@etdy1446 2 жыл бұрын
በጣም ብቻቸውን ቀሩ ሙተው አለቁ
@hayatkonju261
@hayatkonju261 2 жыл бұрын
አልቅሸ ልሞት ነው አድስ ድራማ እንዴት ነው ምለምደው ካራቻይ ትናፍቁኛላችሁ
@raheldamtew7029
@raheldamtew7029 2 жыл бұрын
እኔ ከቻንክ ፍቅር ይዞኝ ነበር ቻንክ ለዘላለም በልቤ ውስጥ ትነግሳለህ 😘😘😘😘😘 ይሄግን ላንተ አይገባም
@user-rk6dq6hg7t
@user-rk6dq6hg7t 2 жыл бұрын
@@raheldamtew7029 ዋት🙄😂😂😂
@mhretargwe3712
@mhretargwe3712 2 жыл бұрын
@@user-rk6dq6hg7t haaaaa
@mmayfano1297
@mmayfano1297 2 ай бұрын
ምስኪን ነፈር​@@raheldamtew7029
@galltigray4496
@galltigray4496 2 жыл бұрын
በጣም ሰርታቹታል በጣም ትናፈቃላቹ መልካሙ ሁሉ ለናንተ😢💔
@shaam5497
@shaam5497 2 жыл бұрын
ያሚሪሸ አላቁዋ ማልተ ነው ሀሀሀሀፈ
@emubilaltubeemubilaltube8410
@emubilaltubeemubilaltube8410 2 жыл бұрын
የቻንክ የስንብት ቪድዮ ሲታይ በጣም አስለቀሱኝ😭😭😭😭😭😢
@hayathayat8684
@hayathayat8684 2 жыл бұрын
Enem
@henokamsalu3879
@henokamsalu3879 2 жыл бұрын
enem😭
@toybaasfaw4696
@toybaasfaw4696 2 жыл бұрын
እኔ እሚገርመኝ ውሸት መሆኑን እያወኩ እማለቅሰዉ ነገር
@tktk2709
@tktk2709 2 жыл бұрын
Weshat aydalem eko. Be gahadu alem yale nw Melekam yemnelachw ayenorum Menor sanfeleg ennoralen Menor senfeleg demo mote....beze alem??????
@mmmojjdaawnndn7254
@mmmojjdaawnndn7254 2 жыл бұрын
እኔም አለቀስኩ አላህ ይቅር ይበለኝ ያረብ
@user-js8wp3ho3q
@user-js8wp3ho3q 2 жыл бұрын
ልክ እንደ እኔ ጌታን😭😭😭
@emuahlmetube4149
@emuahlmetube4149 2 жыл бұрын
እኔም አይኔን አመመኝ
@redi_tube
@redi_tube 2 жыл бұрын
ልጁን አንዴት እንደመረጡት እውነትም የቻክ እናየቼረንልጅ ነው የሚመስለው ኡፍፍ 😢😭 ለፊልም እንደዚህ ፍቅር ኖሮኝ አያቅም 😍❤💔
@wicell3905
@wicell3905 2 жыл бұрын
ቻንክ በጣም አሳዝኝ 😭😭😭😭😭😭መጨርሻችን ይስምርልን 😭😭😭❤️❤️❤️
@sikosilo1295
@sikosilo1295 Жыл бұрын
አሚን አሚን ያረብ
@user-gu4nt1ol5m
@user-gu4nt1ol5m 2 жыл бұрын
የቻንክ መጨርሻው ይከ አይገባዉም😭😭😭😭😭
@hadasesa
@hadasesa 2 жыл бұрын
አው የኬምሬ የነዲም የያማች የፈረሀት የጁማሊ ኮቾባሊ የህይወት ታሪክ እኛ ቻናል ላይ አሁን ተለቆል እየገባቹ እዩት ከተመቻቹ ቤተሰብ ሁኑ አመሰግናለሁ 😘😘😘
@hayatseid6725
@hayatseid6725 2 жыл бұрын
አወ ቻንክ መሞት የለበትም ነበር
@mdeenaadab4253
@mdeenaadab4253 2 жыл бұрын
በጣም
@hikmakelalawa6429
@hikmakelalawa6429 2 жыл бұрын
በጣም
@taralema6070
@taralema6070 Жыл бұрын
በጣም💔😭
@chad3290
@chad3290 2 жыл бұрын
ሽምያ በጣም ነው የሚናፍቀኝ ወይኔ በቃ ተፈፀመ ማለት ነው
@hadasesa
@hadasesa 2 жыл бұрын
አው ያሳዝናል የኬምሬ የነዲም የያማች የጁማሊ ኮቾባሊ የህይወት ታሪክ እኛ ቻናል ላይ አሁን ተለቆል እየገባቹ እዩት ከተመቻቹ ቤተሰብ ሁኑ አመሰግናለሁ 😘😘😘
@lailamustafa5271
@lailamustafa5271 2 жыл бұрын
👍👍
@MariamMariam-dw9jp
@MariamMariam-dw9jp Жыл бұрын
😢
@user-vj3hs7er5n
@user-vj3hs7er5n 2 жыл бұрын
ስንት ሰው ነው ይህ ድራማ ጀምረው ያልጨረሱት ኣልሓምዲሊላህ
@bertukanetr5776
@bertukanetr5776 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ ጨርስን
@eamameyeamamey3575
@eamameyeamamey3575 2 жыл бұрын
ትክክል እህቴ ተመስገን ነው
@eyorikaanteyeget5407
@eyorikaanteyeget5407 2 жыл бұрын
Temsegen
@seadi2937
@seadi2937 2 жыл бұрын
እራሴ ሊፈነዳ ነው በለቅሶ ፊልም መሆኑን እያወኩ ግን አልቻልኩም
@fathimafuj8879
@fathimafuj8879 2 жыл бұрын
ማንም ሰው ቤተሠቡን ቢያጣአም የሚያፈቅረውን ሰው ካጠገቡ ከሆነ ጠካራ ይሆናአል ህይወትም ጨለማ አትሆንበትም
@mghitfhyu2735
@mghitfhyu2735 2 жыл бұрын
@tktk2709
@tktk2709 2 жыл бұрын
Betam betekekele.
@user-rk6dq6hg7t
@user-rk6dq6hg7t 2 жыл бұрын
እረባክሽ ማነው ያለው ካለቤተሰብ ሁሉም ነገር ባዶነው
@fathimafuj8879
@fathimafuj8879 2 жыл бұрын
@@user-rk6dq6hg7t እሱማ አወ ግን የተወሰነ ጥንካሬ ይኖረዋአል
@semayatyoutube4541
@semayatyoutube4541 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳዑዲ አረብያ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን💔😭😭😭😭
@hadasesa
@hadasesa 2 жыл бұрын
እውነት ነው የኬምሬ የነዲም የያማች የጁማሊ ኮቾባሊ የህይወት ታሪክ እኛ ቻናል ላይ አሁን ተለቆል እየገባቹ እዩት ከተመቻቹ ቤተሰብ ሁኑ አመሰግናለሁ 😘😘😘
@burt8alaburt8ala74
@burt8alaburt8ala74 2 жыл бұрын
😭😭😭😭💔
@user-jt1ic8su4d
@user-jt1ic8su4d 2 жыл бұрын
@@hadasesa ፍትህ ሲባል አንቺ ስለ አክተር ታወሪያለሽ አየየየየ
@user-jt1ic8su4d
@user-jt1ic8su4d 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ
@hadasesa
@hadasesa 2 жыл бұрын
@@user-jt1ic8su4d በጣም ይቅርታ ካጠፋው ከልብ ከልብ
@user-im7ny1sz8l
@user-im7ny1sz8l 2 жыл бұрын
ምን አይነት ደራሲ ነወ ሁልንም ገደላቸውኮ ሚያዝናናኝ ድራማ ነበረ ወላሂ ሰኞ እስኪደረስ ድረስ እቸኩል ነበረ
@samrigrezihr.3352
@samrigrezihr.3352 2 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ በቸክ ፣ነድም፣ዳምላ እና ኬምሪ😢😭እንደ እኔ ልቡ የተነካ ሰው ኣለ😭😭 እኔ በጣም ነው ያዘንኩበት😭😭😭😭
@theking-bu1iw
@theking-bu1iw 2 жыл бұрын
subscrib ጊበሪኒ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰
@samrigrezihr.3352
@samrigrezihr.3352 2 жыл бұрын
@@theking-bu1iw ገረኪ ህያበይ
@theking-bu1iw
@theking-bu1iw 2 жыл бұрын
@@samrigrezihr.3352 ገይረካ በሊ ህያበይ ቆንጆ😂💝
@user-jt1ic8su4d
@user-jt1ic8su4d 2 жыл бұрын
ከምሬ የተወነችው የሚበልጠው የእኔን የሂወት ታሪክ ነው ወላ ግን የኔስ መጨረሻ ሁሌ ለሰው እደኖርኩ ብቻ አልሀምዱሊላህ ሁሉንም ተቋቁሜ አለሁ ያረብ መጨረሻዬን አሳምርልኝ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን እወዳችጏለሁ
@medilove1921
@medilove1921 2 жыл бұрын
ሽሚያ rip በእውነት አስለቀስቀኝ በቻልነው መጠን ሁላችንም ጥሩና መልካም እንሁን እንዋደዲ ይቅር እንባባል ሀገራችንንም ሰላም ያዲርግልን
@tube6676
@tube6676 2 жыл бұрын
አሚንንንንን ውደ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ስወድሽ
@user-bg2hh3wz2s
@user-bg2hh3wz2s 2 жыл бұрын
የሽሚያ ወዳጆች ያልታበሰ እንባ ጋር እንገናኝ እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት😭😭ነሪማን ግን እብድ ናት እንዴ😂😂
@sikosilo1295
@sikosilo1295 Жыл бұрын
😭😭
@sikosilo1295
@sikosilo1295 Жыл бұрын
ወይ ነድምና ቻክ እንባየን አመጡት 😭😭
@tigestyasin5708
@tigestyasin5708 2 жыл бұрын
ደነዝ ናቹ የኛን የየዋህ ልብ አይታቹ ተጫወቱብን እንኳን እናቴ ሞታ እንዲሁም አልቅስ አልቅስ ይለኛል አለ ሰውየው
@Woman544
@Woman544 2 жыл бұрын
ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው የነዲም አድናቂ ነኝ
@hadasesa
@hadasesa 2 жыл бұрын
እኔም የኬምሬ የነዲም የያማች የፈረሀት የጁማሊ ኮቾባሊ የህይወት ታሪክ እኛ ቻናል ላይ አሁን ተለቆል እየገባቹ እዩት ከተመቻቹ ቤተሰብ ሁኑ አመሰግናለሁ 😘😘😘
@keditube676
@keditube676 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳዑድ አረቢያ ለሚሰቃዩ ዜጎቻችንንንንንንንንንንንን
@user-vv4in4hz3k
@user-vv4in4hz3k 2 жыл бұрын
ተመስገን ጌታዬ በሰላም ኣስጀምረህ በሰላም ያስጨረስከኝ ተመስገን ተመስገን ተመስገን
@jisooschicken2235
@jisooschicken2235 2 жыл бұрын
በጣም አዝኛለሁ ማመን አልችልም የትወና ብቃታችሁ በጣም አሪፍ ነው ቻው እወዳችሁለው
@tube1921
@tube1921 2 жыл бұрын
ቃና ላይ እንዴ ሽሚያ በጉጉት እምጠብቀው የለም ከምር ባይ ባይ 😎አየ ነሪማን🤣🤔
@hadasesa
@hadasesa 2 жыл бұрын
አው የኬምሬ የነዲም የያማች የጁማሊ ኮቾባሊ የህይወት ታሪክ እኛ ቻናል ላይ አሁን ተለቆል እየገባቹ እዩት ከተመቻቹ ቤተሰብ ሁኑ አመሰግናለሁ 😘😘😘
@user-ln8tb3xi4u
@user-ln8tb3xi4u 2 жыл бұрын
አለቁደ
@gsjhsh6181
@gsjhsh6181 2 жыл бұрын
😜😜😜😜😜😜ጠብቂ ቀጣይ ሌላ ፊልም ይመጣን መሪ ተዋናይ እኔ🙄🙄😋😎😉
@hfhjgfyfhjf7328
@hfhjgfyfhjf7328 2 жыл бұрын
በድጋሜ የሌላሰው ህይወት ልታዘበራቅ ነው ነሪማን ትብየ
@gebiyteshale9842
@gebiyteshale9842 2 жыл бұрын
@@hfhjgfyfhjf7328 ክክክክ
@user-eq8xf3vd1u
@user-eq8xf3vd1u 2 жыл бұрын
ሽሚያ መጀመሪያ ደስ እያለኝ ነበር የተከታተልኩት አሁን እያለቀስኩ ማየት ጀመርኩ አቶ አጋ ከሌለ ጀምሮ አስጠልቷል 😢
@hadasesa
@hadasesa 2 жыл бұрын
የኬምሬ የነዲም የያማች የጁማሊ ኮቾባሊ የህይወት ታሪክ እኛ ቻናል ላይ አሁን ተለቆል እየገባቹ እዩት ከተመቻቹ ቤተሰብ ሁኑ አመሰግናለሁ 😘😘😘
@tube6676
@tube6676 2 жыл бұрын
እኔም ፊልም እንደሆነ እያወኩ ማልቀሴስ
@najatznaju6835
@najatznaju6835 2 жыл бұрын
ወላሂ በጣም ብዙ ዲራማ አይቸ አልቅሻለሁ እንድዚክ ግን አልቅሽ አላውቃም 😥😥😥😥😥
@blessingsabay1451
@blessingsabay1451 2 жыл бұрын
በሂወቴ አንድም ቀን ለምንም አይነት ፊልም አንዲት እንባ ጠብ ብሎኝ አያቅም እስከ ሽሚያ መጨረሻ ክፍል ድረስ። አስተማሪ ነው ጭንቅላት ላለው ሰው። ለደነዝ ሰው ግን ያው መዝናኛ ብቻ ነው።
@tadiosseyoum7661
@tadiosseyoum7661 2 жыл бұрын
እኔ አንድ ድራማ አስተምሮ አዝናንቶ አናዶ አስደስቶ ከመጀመሪያዋ ክፍል እስከመጨረሻዋ ደቂቃ ለማየት የሚያስችል ከሆነ ያ ድራማ #ሽሚያ ብቻ ነው tnx all of you
@astuethi9020
@astuethi9020 2 жыл бұрын
ምርጥና አስተማሪ ድረመ ነበር መልካም ቆይታ ይሁንላችሁ የሽሚያ ቤተሰቦች በሙሉ ከሁሉም በላይ ቻንክ ጥሩ ህይወት ሳይኖር መሞቱ ነው ህይወት እንዲ ናት እባካችሁ ውድ የሀገር ልጆች እንወደድ መልካም ምሽት ሁሌ ቀና ሁኑ!!
@hadasesa
@hadasesa 2 жыл бұрын
ጥሩነት ለራስ ነው ጥሩ እንሁን የኬምሬ የነዲም የያማች የፈረሀት የጁማሊ ኮቾባሊ የህይወት ታሪክ እኛ ቻናል ላይ አሁን ተለቆል እየገባቹ እዩት ከተመቻቹ ቤተሰብ ሁኑ አመሰግናለሁ 😘😘😘
@Lee-vq8fg
@Lee-vq8fg 2 жыл бұрын
የውበት እስረኞችን እና ልጅቶን ድገሙልን እባካችሁ የ 300 ሰው ድምፅ
@zerafenenka2084
@zerafenenka2084 2 жыл бұрын
ተከራይተሽ እይው ::
@zed2101
@zed2101 2 жыл бұрын
ደህናሁን ቃና የዛሬው ቢያስለቅስም መጨረሻውላይ ደስ ይልነበር ✔🌹🌹
@selamebayu2453
@selamebayu2453 2 жыл бұрын
አቤት ነሪማን😀😀😀ውልቸር ላይ ሆናም ተንኮል እውይይይ😍😍
@omxcollection
@omxcollection Жыл бұрын
Yeneriman yetnkol beshita cancer honobatal
@serkadisesmelalem9050
@serkadisesmelalem9050 2 жыл бұрын
እንደ ሽሚያ አይነት ምርጥ ፊልም አላየውም ❤❤❤🙏🙏🙏
@kadijaa8750
@kadijaa8750 2 жыл бұрын
በትክክል 😍❤️
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 2 жыл бұрын
እፍፍፍ ቻንክ መልካም ትዝታን ለልጅህ ትተህ ሄደሃል የኔ ሚስኪን ስንብቱለይ በጣም አስለቀሰኝ😥😥😥😥👈
@kalkidanwerku1491
@kalkidanwerku1491 2 жыл бұрын
እውነት በጣም ምርጥ ነው አስተላለቁም ያማር ነው ደስ ይላል።
@samrawiteteka3458
@samrawiteteka3458 2 жыл бұрын
ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም አልቅሼ ነዉ የቸረስኩት እናመሰግናለን ቃናዋች
@user-ku4wd1fn8s
@user-ku4wd1fn8s 2 жыл бұрын
ሃሃሃ እንደ ነሪማን አይነት አያትስ ለጣላትም አይስጥ ጌታ ሆይ
@molunasir4448
@molunasir4448 2 жыл бұрын
ነሪማን ሰይጣ ነች
@almazetiho6051
@almazetiho6051 2 жыл бұрын
በጣም ያስብላል
@user-xy6rv6td9n
@user-xy6rv6td9n 2 жыл бұрын
ዛሬ ያልቃን ከሺሚያ ምን ተማራቹሁ እኔ እዉንት መቸም ተደብቆ እንደማይቅር እና የስዉ ገዘብ የስዉ እንደሁን ብቺ ቡዙ ነገር ተምሬ አለሁ
@abdah1425
@abdah1425 2 жыл бұрын
ወንድ ልጅ አያለቅስም አይደል ሚባለው የቻንክን ቪዲዮ ተሰብስበው ሲያዩ እንባዬን ተቆጣጠርኩት
@hadasesa
@hadasesa 2 жыл бұрын
ጎበዝ የኬምሬ የነዲም የያማች የፈረሀት የጁማሊ ኮቾባሊ የህይወት ታሪክ እኛ ቻናል ላይ አሁን ተለቆል እየገባቹ እዩት ከተመቻቹ ቤተሰብ ሁኑ አመሰግናለሁ 😘😘😘
@mimimimi8024
@mimimimi8024 2 жыл бұрын
በጣም በጣም አስተማሪ ፍልም ሸምያ ሁሌም አረሳቹም እዉነት እሰከምመሰል ነበር እምባዬ የፈሰሰዉ ህይወት ያለ ፍቅር ሰላም መተሳሰብ ባዶ ናት ካራቻይ ካራቻይ ሰሉ ሁሉ ነገር መና ሆኔ የምጠቀመዉ ጠፋ ባዶ )ፈጣሪ አስጀምሮ ላሰጨረሰን ክብር ምሰጋና ይገባዉ🙏🙏🙏
@user-or4lm2ko8y
@user-or4lm2ko8y 2 жыл бұрын
ሽሚያዎች ትናፍቁናላችሁ የምር ..በእውነት ፊልም መሆኑን እረስቸ እያለቀስኩ ከደገና እንዴ ፊልም እኮ ነው ብዬ ሳስታውስ እራሱ ማልቀሴን ላቆም አልቻልኩም 😭😭😭 ግን ሁሉም ሰው የዘራውን ያጭዳል በዚህ ፊልም ብዙ ተምረናል እናመሰግናለን 💕❤💕🙏🙏🙏
@eamameyeamamey3575
@eamameyeamamey3575 2 жыл бұрын
ትክክል ብዙ ነገር እኔም ተምሪያለሁ
@user-or4lm2ko8y
@user-or4lm2ko8y 2 жыл бұрын
💕💕
@satgolabdalahi9619
@satgolabdalahi9619 2 жыл бұрын
ይሄ ፊልም መጨረሻው ቡዙ ትህምርት አለሁ
@tigistzawde8594
@tigistzawde8594 2 жыл бұрын
እጥር ምጥን ያለ ምርጥ የቤተሰብ ድራማ
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 2 жыл бұрын
ሁላችሁም ትናፍቁኛላችሁ ባይ ባይ ስለያችሁ በእባ ነዉ በተለይ ቻንክ😭😭😭😭😭
@eyerusa9352
@eyerusa9352 2 жыл бұрын
ወይ ዳምላ ታጠበች ነውጂ አለቀሰች አይባልም ስታሳዝን
@beletumkonn9116
@beletumkonn9116 2 жыл бұрын
ነሪማን ግን በመጨረሻ እኳን አትቀየርም በፈጣሪ 😩😩😩 ተፈፀመ
@mekiafeker6961
@mekiafeker6961 2 жыл бұрын
😂
@Hrutmadenamohammed
@Hrutmadenamohammed 2 жыл бұрын
ትወናመስሎ😀😀😀
@bethel4348
@bethel4348 2 жыл бұрын
ha ha, people don't change easily
@alibarada7369
@alibarada7369 2 жыл бұрын
😂😂
@hossenhossen6502
@hossenhossen6502 Жыл бұрын
ቪላቤቱ😂 የምትለውነገር አይ ጊዚ😢😢
@user-uy8pc2cw9s
@user-uy8pc2cw9s 2 жыл бұрын
ሽሜ መጨረሻዉ በጣም ያሥጠላል እህህህህ ልብ ይሠብራል ኡነት ነድም በጣም አሥለቀሠኝ ፍቅሩ💔😭
@hadasesa
@hadasesa 2 жыл бұрын
በትክክል የኬምሬ የነዲም የያማች የጁማሊ ኮቾባሊ የህይወት ታሪክ እኛ ቻናል ላይ አሁን ተለቆል እየገባቹ እዩት ከተመቻቹ ቤተሰብ ሁኑ አመሰግናለሁ 😘😘😘
@user-ym8te4us2f
@user-ym8te4us2f 2 жыл бұрын
በጣም የምወዳት ፊልም ሸሚያ ከሸሚያ ቡዙ ነገሮች ተምሬያለሁ ግን ልቤን በጣም ሀዚኝለሁ 💗
@hanahana1398
@hanahana1398 2 жыл бұрын
ተጀምሮ እሰከ ሚያልቅ አራፋ ነበር አሁንም ይላረጀ ምርጥ ድራማ ልቀቁልን ቃናዉች
@Fatuma23
@Fatuma23 2 жыл бұрын
ሽሚያ ድራም በጣም አሰተማሪ ነው እውነት ለመናነገር ከሊሎቹ ይለያል ዋው እኔ ትምርት ወስጀበታለሁ
@kimemtube2804
@kimemtube2804 2 жыл бұрын
ምታምኑም ባታምኑም ከዳምላ በላይ ያለቀስኩት እኔ ነኝ
@tube6676
@tube6676 2 жыл бұрын
ቅመም ስወድሽ ደምሪኝ ማማየ እመልሳለሁ
@kimemtube2804
@kimemtube2804 2 жыл бұрын
ለግሞ ለመደመር ለማይከፈለው👍
@zed2101
@zed2101 2 жыл бұрын
እኔምባየሽኝ
@tube6676
@tube6676 2 жыл бұрын
@@kimemtube2804 🌺😘😘
@user-hq7iz9yx5h
@user-hq7iz9yx5h 2 жыл бұрын
እኔስ ብትይ ኡፍፍፍፍፍፍ
@deborahsking2289
@deborahsking2289 2 жыл бұрын
ዛሬ ሽሚያ አለቀ እስኪ ከዚህ ድራማ ምን እንደ ተማራችሁ በcomment😘😘😘😘
@rshiyedngilmaryamlji8095
@rshiyedngilmaryamlji8095 2 жыл бұрын
ሽሚያ ምርጥ ፈልም በጣም አስተማር ነው 😭😭😭
@emanlastqueen797
@emanlastqueen797 2 жыл бұрын
እኔ እናንተን መርሳት አልችልም አይሆንም ባያልቅ. ደስ ይለኝ ነበር💔😓😓😓😭😭😭
@ahadumediaentertainment1992
@ahadumediaentertainment1992 2 жыл бұрын
አጨራረሱ በጣም ነው ልብ የሚሰብረው ያሳዝናል😭😭😭😥😓😢😥
@user-po3iv7np8c
@user-po3iv7np8c 2 жыл бұрын
🙄🙄😭😭😜😜😜💔💔💔💘
@user-cu2ik1cy5d
@user-cu2ik1cy5d 2 жыл бұрын
ከጅማሬ እስከፍፃሜ እጅግ ደስ የሚልና የሚያሳዝን ፊል ነበር በቻንክና በቸረን ሞት የሁለቱ ፍፃሜ በጣም አሳዝኖኝ ነው ያለፈው ፊልሙ የእውነት ታሪክ እንጂ ፊልም አይመስልም ነበር እንደዛሬ እንዲህ ከልቤ ያዘንኩት እናቴን በሞት ያጣሁ ጊዜ ነበር ኡፍ ብቻ ፊልም ብቻ ሳይሆን ለሁላችንም ሞት ላይቀር በሰላምና በፍቅር ተሳስበን ይችን አለም በንሰናበታት ብዬ የራሴን ሀሳብ ተናገርኩ አፈር ነንና ወደአፈር እንመለሳለን ከሁሉም ነገር ቀሪው ስንቃችን መልካም ስራችንና ስንኖር በፍቅርና በሰላም እርስ በእርሳችን ተዋደን ብንኖር ደስተኞች እንሆን ነበር
@yalemworkymaryamlji8213
@yalemworkymaryamlji8213 2 жыл бұрын
ክፉ ሰው ግን እድሜ አለው በድራማላይም በእውን ብቻ አይደለም እናት ነሪማ
@ayuyeamaryamleje7347
@ayuyeamaryamleje7347 2 жыл бұрын
እናት ለብራቼሁ ነው እምሰሩት የእኔስ ማለቀስስ😥😥😥😥
@hadasesa
@hadasesa 2 жыл бұрын
አይዞን ያንችን አዛኝነት ነው የሚያሳየው የኬምሬ የነዲም የያማች የፈረሀት የጁማሊ ኮቾባሊ የህይወት ታሪክ እኛ ቻናል ላይ አሁን ተለቆል እየገባቹ እዩት ከተመቻቹ ቤተሰብ ሁኑ አመሰግናለሁ 😘😘😘
@user-yc3gs5uk9i
@user-yc3gs5uk9i 2 жыл бұрын
እኔም በለቅሶ አይኔ አበጠ ወሸት መሆኑን እያወኩኝ
@rahmetahmed867
@rahmetahmed867 2 жыл бұрын
ከሰደት ስመለስ እኔን የሚወደኝ የምወደዉ ያማከብር እሱም የሚያከብረኝ ቤተሰቦቹን የማከብርለት የኔንም ቤተሰቦች የሚያከርልኝ ከሳሽ ወፈርሽ ጠቆርሽ ቀላሽ ሳይል በራሴ ማንንት የሚዉደኝ ወንድ ልጅ አላህ ይስጠኝ ለናተም አግብታችሁ መወለድ ለምትፈልጉት ሁሉ አላህ ይስጣችሁ ግን ማን ነዉ ??
@semubinthasen4717
@semubinthasen4717 2 жыл бұрын
የራህሚ ባል ነዋ ይስጥሽ ብለናል
@user-eq8xf3vd1u
@user-eq8xf3vd1u 2 жыл бұрын
አሜን ውዴ😘
@user-jy7iq8pr1d
@user-jy7iq8pr1d 2 жыл бұрын
አሜን
@betselotmuche6230
@betselotmuche6230 2 жыл бұрын
ትልቅ ትምህርት የያዘ ፊልም😭
@jaja-ln1hl
@jaja-ln1hl 2 жыл бұрын
በዚሆኔታ ማለቁ በጣም ያማል አይ ዳምላም አደገች😢😢😢😢💔
@DBUthyear
@DBUthyear 2 жыл бұрын
ሚስኪን ቸክ መሞት አነበረበትም 🙌
@sinantesema4070
@sinantesema4070 2 жыл бұрын
እውነት በጣም ነው የሚያሳዝነው 😭😭😭
@birukbahaylu2938
@birukbahaylu2938 2 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን ይሄን የመሰለ ተከታታይ ፊልም በማየታችን
@firasanaytnegusa1268
@firasanaytnegusa1268 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ አስተማሪ ድራማ ነበር ሽሜያ ቃናዎች እናመሰግናለን
@user-dn7km3mn8u
@user-dn7km3mn8u 2 жыл бұрын
ሽምያ ስያለቅ ማእበል ይጀመር የሚል ላይክ
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 2 жыл бұрын
ትናንትና ዛሬ በለቅሶ ጀምሬ በለቅሶ ነው የጨረስኩት ኡፍፍ😢😢😢በነገራችን ላይ ፊልምም ሆነ ድራማ ከምናየው ነገር ልንማርበት ይገባል ➲የደግነትን ጥግ በአጋ በቻንክና በኬምሬ በኑርተን አይቻለው የእውነተኛ እናትነትን ልክ በወይዘሮ ሠሀርና በኑርተን አይቻለው የእውነተኛ አባትነትን ልክ በአጋና በቻንክ በነድም አይቻለው የእውነተኛነት ፍቅርን ጥግ በዳምላዬ በቺቫንና በነድም ውስጥ አይቻለው የክፋትን መጨረሻ በሼኒዝ በቸረንና በነሪማ አይቻለው ሼሚያዎች ትናፍቁኛላችው መጨረሻው ሞት ቢበዛበትም በሚያምር ሁኔታ ተጠናቋል❤
@jarrimesfin884
@jarrimesfin884 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ፊልም ነው ለኝ ለወላጆች ልጅ ማደግ ያለበት በንፁ አይምሮ ነው በንፁ ልብ ነው ሁሉም የሚያልፍ ነው
@youtubezinetyoutube5098
@youtubezinetyoutube5098 2 жыл бұрын
ወላሂ እንደ ዛሬ አልቅሼም አላው ፊልም መሆኑን እራሱ ውስጤ አልተቀበለልኝም በጣም ነው ያዘኩት
@yrddijk8936
@yrddijk8936 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ፊልም ነው ******
@user-mz6kv8ce4y
@user-mz6kv8ce4y 2 жыл бұрын
ምን አለ ደራሴው ቻንክን እና አቶ አጋን ባይገላቸው ኡፍፍፍፍ ቻንክ ከምር አስለቀስኝ 😭😭😭
@hadasesa
@hadasesa 2 жыл бұрын
አው በትክክል
@fatumaseid2220
@fatumaseid2220 2 жыл бұрын
ዳምላ ወንድሟን ስታዳምጥ ያለቀሰችውን አያችሁት ያን ያህል ነው ያለቀስኩት ፈጣሪ ይቅር ይበለኝ
@leulabiy7401
@leulabiy7401 2 жыл бұрын
yhen yahel le film
@christinamatar4668
@christinamatar4668 2 жыл бұрын
እውነት ድራማ መሆኑን ሁላ እረሳሁት ቻንክ በጣም ነው ያዘንኩት መሞት አልነበረበትም
@temimaoumer5023
@temimaoumer5023 2 жыл бұрын
አኔ ከዉስጤም አልሄድልኝ አለ ቻንክ ማነዉ አንደኔ አንባዉን የጨረሰ ወላሂ ድራማ አልመሰለኝም አንባ ያስጨርሳል አፍፍፍፍፍፍፍፍግግ
@ayuyeamaryamleje7347
@ayuyeamaryamleje7347 2 жыл бұрын
ዘመዴ እንደሞተብኝ ነው ያለቀስኩት😥😥😥😥😥
@bayda1342
@bayda1342 2 жыл бұрын
ዎለህ እኔም ፊልም መሆኑኒ ረሰዉ
@hussanbadr4696
@hussanbadr4696 2 жыл бұрын
እኔእራሱማየትአቃተኝያርብየእውነትአይደልየኔማልቀስ
@mesetube6727
@mesetube6727 2 жыл бұрын
ገዘብ ምንም እደማይጠቅም የተረዳውበት ምርጥ ድራማ በጣም እናመሠግን አለን ሁሌ የማይረሳ ድራማነው ግን ቻክ አሳዘነኝ 😭😭😭😭
@zikretewahedo6166
@zikretewahedo6166 2 жыл бұрын
ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆኑ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እና መዝሙሮች ይዘናል ይቀላቀሉን!!
@eli-solhabshatube8625
@eli-solhabshatube8625 2 жыл бұрын
ደርሲው ደስ ይበለህ የዛሬውን ፊልም እያለቀስኩ ጨረስኩልህ ቻንክ እንዴት ይሞታል መች ኖረና ህይወት እኮ ከባድ ነው ልትኖር ስጀምር ሞት ምቶ ይነጥቅሀል
@user-pm9rb3fj6b
@user-pm9rb3fj6b 2 жыл бұрын
ከዚህ ፊልም የተምሃርኩት ቢኖር የነዲምን ጥንካሬ ነውና መልካምነት ነው
@kedijaand4167
@kedijaand4167 2 жыл бұрын
ውይ ችቫን እና ዳምላ እንኳን ደስ አላችሁ በስተመጨረሻ በመጋባታችሁ
@user-hq7iz9yx5h
@user-hq7iz9yx5h 2 жыл бұрын
ማእበል ይለቃቅልን የምትሉት ከዚህ ቀጥሎ
@kiya6821
@kiya6821 2 жыл бұрын
It was a great and instructive drama that taught me a lot🙏
@user-eq8xf3vd1u
@user-eq8xf3vd1u 2 жыл бұрын
ነድም አንጀቴን በላው😭😭😭😭ኡፍፍፍ ቻንክና ነድም አስለቀሱኝ 😭😭😭😭
@hadasesa
@hadasesa 2 жыл бұрын
በትክክል የኬምሬ የነዲም የያማች የፈረሀት የጁማሊ ኮቾባሊ የህይወት ታሪክ እኛ ቻናል ላይ አሁን ተለቆል እየገባቹ እዩት ከተመቻቹ ቤተሰብ ሁኑ አመሰግናለሁ 😘😘😘
@hanantube9587
@hanantube9587 2 жыл бұрын
እኔማ እደቤተሰቤ ነው የማያቸው መላመድ መጥፎ ነው
@user-eq8xf3vd1u
@user-eq8xf3vd1u 2 жыл бұрын
@@hanantube9587 እንደዛሬ አልቅሸ አላቅም ማርያምን ኡፍፍፍ መላመድ ትያለሽ ማርያምን አስለቀሱኝ😢😢😢
@yallahmechershanasamrewuya2826
@yallahmechershanasamrewuya2826 2 жыл бұрын
@@hanantube9587 እኔምክና ነዲም አሰለቀሱኘ
@sarimeroni4744
@sarimeroni4744 2 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያስለቅሰው መቼም ባያርቅ ደስ ይለኝ ነበር
@user-qn2jy8pw1u
@user-qn2jy8pw1u 2 жыл бұрын
ክክክክ ወይ ነሪማን የቸረንን ሂወት አበላሽታ ደግሞ ወደ ሌላ አይይይይይ ገንዘብ እንዳለች ፊልሙ አለቀ😂😂😂😂
@zezy9140
@zezy9140 2 жыл бұрын
ፈጣሪዬ ሆይ ሁላችንንም የመጨረሻችንን ያሳምርልን አሜን በሉ እናመሰግናለን