ሹክ ልበላችሁ ተሰረዘ አስተማሪ አስቂኝ ድራማ ከእሁድን በኢቢኤስ

  Рет қаралды 84,658

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon On EBS TV
It includes different multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
The program is engaging which keeps viewers right at the other side for the whole three hours.
It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more.
#EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV # InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 208
@asyafaji7603
@asyafaji7603 4 жыл бұрын
መሽሻ ይሙት አስፋው የለ ራኬብ አይምረብህም ።
@ktube2655
@ktube2655 4 жыл бұрын
ራኬብ ተመለስች እንዴ🤔ማነው ሳያት እንደኔ የተሽወደ?
@marmwitdesaley6815
@marmwitdesaley6815 4 жыл бұрын
Tikil
@frdos2495
@frdos2495 4 жыл бұрын
እረ እኔም እራኬብ መስላኝ ነበር
@user-tk9qd5pc4c
@user-tk9qd5pc4c 4 жыл бұрын
እኔ ራሴ ተመሳስላብኝ የቆየ ነው እንዴ ብዬ ቀኑን ሳይ 24 ደቂቃ እንሆነ አሳየኝ ከዛ ቪዶውን ከፍቼ አየው
@user-ty9xb6ge3k
@user-ty9xb6ge3k 4 жыл бұрын
እኔ
@fatemhalaill9202
@fatemhalaill9202 4 жыл бұрын
እኔምዜገትታያት እራኬብመስላኚነበር
@Yafet88
@Yafet88 4 жыл бұрын
እኔም የዚህ ዓመት እድሜዬን ሰርዤዋለው ኪኪኪኪኪ ኮሮና ከዓለም ላይ ጠፍቶ የቀድሞ ህይወታችንን በሰላም የምንኖርበትን ቀን ፈጣሪ ያምጣልን
@lalisonjuses250
@lalisonjuses250 4 жыл бұрын
ማነው እንደኔ እቺን ልጅ ዉድድድድድ የሚያረጋት
@user-te9mo7pu3n
@user-te9mo7pu3n 4 жыл бұрын
እኔም ሀገር መግባት ሰርዤዋለሁ በሚያሳዝን ሁኔታ
@user-cl1jp6jt8s
@user-cl1jp6jt8s 4 жыл бұрын
የዚችን ልጂ ፕሮግራም ሥወድላት በርች ይህ ቀን አልፎ የምናየው ይሆናን ኢሻአሏህ 😍😍👍👍👍
@sebrinalove6392
@sebrinalove6392 4 жыл бұрын
ኢንሻላህ
@hananry7106
@hananry7106 4 жыл бұрын
ይችንልጅስወዳት. የኔ ማር. ኢቢኤሶችን. ማነውእሚወዳቸው. እኔውድድ
@enattaye9796
@enattaye9796 4 жыл бұрын
እኔም የዚህን አመት እድሜየን አልቆጥረውም ፈጣሪዬ ሆይ አደራህን ያልኖርኩትን እድሜ እንዳትቆጥርብኝ ተዘርዟል መቲ እናመሠግናለን አሥተማሪ ነው ሁሌም የምታሥተላልፊው
@user-cl7wq3sr2g
@user-cl7wq3sr2g 4 жыл бұрын
እውነት ነው ፈጣሪ ኮሮና ጠፋ የሚባል ዜና ያሰማን እሱን ብቻ ነው በጉጉት እምጠብቀው
@foryou6142
@foryou6142 4 жыл бұрын
ማስክ አርጉ ትላላችሁ እናንተስ? መጀመርያ በተግባር አሳዩን
@user-yt1xw3kd9d
@user-yt1xw3kd9d 4 жыл бұрын
ትክክል
@user-re6zo8jc9h
@user-re6zo8jc9h 4 жыл бұрын
ጥያቄም ተሰርዟል እዴ ያለችው አሳዘነችኝ💋😘😭😭😭እባክህ አምላኬ አጥፋልን ኮሮናን 😢😢
@ethiomeket1338
@ethiomeket1338 4 жыл бұрын
ውይ በእውነት አስቸጋሪ ጊዜላይ ደረስን እግዚአብሔር ጀጉን ቀን ያምጣልን
@AlemMulugeta
@AlemMulugeta 4 жыл бұрын
እኔም እስኪ ለኮረና ልፅፍለት አንተ ኮሮና በሰላም ጊዜ ባህር ተሻግሬ ፡፡ ሀገሬ ሳገሬ ሳልገባ ባህሩን ሞላኸው ። እኔም የዚህኛውን አመት አልቆጥረውም ሰርዠዋለሁ። ኮሮና እድሜህ ይጠር
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
ሹክ ልበላችሁ እሺ ሹክ በይ እኔ አዳምጣለሁ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን
@tgadisyoutube1686
@tgadisyoutube1686 4 жыл бұрын
Amen
@makikebede3117
@makikebede3117 4 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/oNeYh8pl0NaoeI0.html እራኬብ ቻናል ለናፈቃቺሀት
@mimitsige2783
@mimitsige2783 4 жыл бұрын
ዋው መቲ ምርጥ ሰው ከምርጥ ሀሳብ ጋር ስወድሽ😘😘
@mariyatube1661
@mariyatube1661 4 жыл бұрын
የሁላችንም ምኞት ነው ኮሮና ጠፋ የሚባልበት ቀን ምንናፍቀው
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 жыл бұрын
ሰወድሸ የኔ ቅመም ትምህርት አዘለ ነው ❤❤❤ ይህ በሸታ ጠፈቶ ታሪክ ሆኖ ለማውራት ያብቃን ሀኒ ሰለሌለች ትንሸ ደብሮኝ ነበር🙄
@user-kn7ek3bi6y
@user-kn7ek3bi6y 4 жыл бұрын
ዋው አሪፍ ፕሮግራምሽ በጣም ደስ ይላል ማሬ በርቺ
@user-zd4kv9qg9i
@user-zd4kv9qg9i 4 жыл бұрын
ማሚየ ማህተብሽ ከነ መስቀሉ በጣም ነው የሚያምረው አደራሽን እንዳትበጥሽ
@hikmayesuf2754
@hikmayesuf2754 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ መቲዬ በጣም ነው የምወድሽ የምታቀርቢው ሁሉ ትምህርት ስጪ ነው በርቺ በዚው ቀጥይ
@user-jw1km5so3n
@user-jw1km5so3n 4 жыл бұрын
በውነት አሰፋው ያለ እራኬብ አያምረብህም ራኬብ ትመለስ እምትሉ በላይክ አሳውቁ
@user-hz5po2fm3r
@user-hz5po2fm3r 4 жыл бұрын
ኦና ሁናችኋል አይነፋም ሁሉም ነገር ሹክ ልበላችሁ ስለምወዳት እሷን እሰማታለሁ
@tsgaabeba7257
@tsgaabeba7257 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ውዴ እግዚአብሔር ይህንን ክፉ በሽታ ያጥፍልን
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 4 жыл бұрын
የዚህ ሽው አድማቂ እራኬብ ነብርች
@saratemesgen5866
@saratemesgen5866 4 жыл бұрын
Amen korena tefa ymeil wera yaseman🙏
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 4 жыл бұрын
አይይይይይ አሁንስ መዳምም ኮረና ሆነችብኝ እፍፍፍር አናንተስ
@hayathayat3384
@hayathayat3384 4 жыл бұрын
እኔም
@user-tq9tl2fe6o
@user-tq9tl2fe6o 4 жыл бұрын
ኧረ እኔማ ልታሳብደኝ ነው ተሰባስበው ተሰባስበው መብላት ብቻ ሆነ ስራቸው ሰው ሃያ አራት ሰአት ይበላል ?? እግዚኦ
@user-df9gq4jc9h
@user-df9gq4jc9h 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ልጆቻቸዉስ አረ ቅጥል አረጉኝ
@zed5924
@zed5924 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን መቲ እኔ የምጠላውን ነገር ነው ያቀረብሺው በተፈጥሮየለ ዙረት አልወድም
@user-gd9ry8wy1z
@user-gd9ry8wy1z 4 жыл бұрын
ራኬም ናፈቀችኝ 😭😭👈ቁጥር አስቀምጡልኝ ኢ ቢ ኤስ😡
@fikerintarabelibefikerinta1713
@fikerintarabelibefikerinta1713 4 жыл бұрын
KZfaq alet ideshi subscribe argiyate
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
በዩትብ ግብ ማርርር
@makikebede3117
@makikebede3117 4 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/oNeYh8pl0NaoeI0.html ይሄው ዩትብ ቻናላ የራኬብ
@yobeltesfai4334
@yobeltesfai4334 4 жыл бұрын
Amen amen 🙏
@saraalemayehu8998
@saraalemayehu8998 4 жыл бұрын
ኮሮና ኮሮና ወይ አሁንስ ሰለቸኝ ሌላ ነገር አጣችሁ ወይስ ልታደነቁሩን ነው
@tiztaalebachewhassen3284
@tiztaalebachewhassen3284 4 жыл бұрын
መቲ ስወድሽ
@jaguar3050
@jaguar3050 4 жыл бұрын
መትዬ ቆንጆ ሼፒ ነሽ ስወድሽ!!!
@tejeaenley865
@tejeaenley865 4 жыл бұрын
Efuu ere mechi new yhe beshita tefto sew kewegenu gar tekakifo befikir minorew.
@user-ym5bf1wc7s
@user-ym5bf1wc7s 4 жыл бұрын
ሀይ ማቲ እና ራዱ ምን የእናንተ ብቻ ዬኔም እድሜ ተስርዟል
@tiztaalebachewhassen3284
@tiztaalebachewhassen3284 4 жыл бұрын
ሹክ ልበላችሁ ስወዳት ይችን ልጅ ከልቤ ነው እማዳምጣት እኔምለው ራክቤን ትመስልም የአስፋው ጓደኛ ማለት ድምጿን ስሞት በቅንነት ቤተሠብ እንሁን ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን
@suzyfiker3885
@suzyfiker3885 4 жыл бұрын
Amen amen amen chere were yaseman
@shawaymazloum2382
@shawaymazloum2382 4 жыл бұрын
የዛሬው ማህተባን ለማሳየት ነው ፕሮግራም አቅራቢዎቹ አያረጉም😈😈😈
@yelfingmolla5428
@yelfingmolla5428 4 жыл бұрын
I love her character she a good role model
@habebaarage8047
@habebaarage8047 4 жыл бұрын
አሚንንንኮረናድራሹይጥፍልን
@israelnigussie6840
@israelnigussie6840 4 жыл бұрын
betam new yemwdesh konjo new astemari program new
@muludelelegn9926
@muludelelegn9926 4 жыл бұрын
Amen amen amen 🤲🤲🤲🙏🏼🙏🏼🙏🏼yene melekam betam aref new wowww 👌❣❣❣
@meseretashenafiharegu8539
@meseretashenafiharegu8539 4 жыл бұрын
ምርጥ አስፍዉና መቅደስ ታምራላችሁ።በርቱ
@mohamedseid6839
@mohamedseid6839 4 жыл бұрын
ራኬብ መጣች ተብለን ነዉ ያየነው ደስ ትላለች ታምራላችሁ።መቲ ምርጧ
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
ራክቤ አልማያው ብለሽ በዩቱብ ላይ ግብ ማርርር
@samrwitmogesengedaw8834
@samrwitmogesengedaw8834 4 жыл бұрын
ስወዳት ይችን ልጅ በርችልን
@user-ti4bm3jo1y
@user-ti4bm3jo1y 4 жыл бұрын
አሚን ያረብ እረ ያጥፍው ምስቅልቅላችንን አወጣው
@rosemekdes824
@rosemekdes824 4 жыл бұрын
አሜን ስወድሽ እኮ
@snitayewgezaw3756
@snitayewgezaw3756 4 жыл бұрын
አሜንንን ያሰማን
@user-yt3qk5xk2d
@user-yt3qk5xk2d 4 жыл бұрын
አሜን፣አሜ ን፣አሜን
@saraloveyekiristoslij4771
@saraloveyekiristoslij4771 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-cs8eq7xx2b
@user-cs8eq7xx2b 4 жыл бұрын
አሚን የኔቆጆ
@kiyayeasellawatube4721
@kiyayeasellawatube4721 4 жыл бұрын
Amen yesaman ❤️🙏
@user-qv9bo4tw3d
@user-qv9bo4tw3d 4 жыл бұрын
እራኬብን ለመምሰል አትሟሟች ራስሽን ምሰይ ሲቀጥል ካለ ራኬብ ይደብራል አስፋው ራኬብ ናት ምታሳምርህ
@suzyfiker3885
@suzyfiker3885 4 жыл бұрын
Ewunet new metiy sewedew perogirameshin tebarekiy ehiy
@user-xl5di5il8g
@user-xl5di5il8g 4 жыл бұрын
አሜን ያስማን ፍጣሪ
@nnnnbnegn326
@nnnnbnegn326 4 жыл бұрын
ሹክ ልበላችሁ ስወዳት በተለይ ንግግሯ ድምፁአ ቃና ሳምር
@ethiomeket1338
@ethiomeket1338 4 жыл бұрын
ሹክ በይኝ እኔ ሰማሻለው
@iloveethiopiaghh4132
@iloveethiopiaghh4132 4 жыл бұрын
ውይአተኮረና እርማርንእግዛብሄር
@wezihabeshawit3202
@wezihabeshawit3202 4 жыл бұрын
AMEM
@user-md9gn2ov2r
@user-md9gn2ov2r 4 жыл бұрын
እኮ መነኝ አለች አድስቲ ገቢ ማናት ሹኩ በሉኝ
@user-wj4bv8fe7o
@user-wj4bv8fe7o 4 жыл бұрын
የebs የመናፍቃን ዲርጂት ነው
@BixoGodsPlan
@BixoGodsPlan 4 жыл бұрын
Programu yetesereze meslognn...dingt alkuko
@ahmufozi6376
@ahmufozi6376 4 жыл бұрын
Meti 1 nesh hulam shuk bey
@sebrinalove6392
@sebrinalove6392 4 жыл бұрын
ሹክ በይን እስቲ የኢትዮ ህዝብማ መስማት አቁመናል።
@fatyaworkichou2974
@fatyaworkichou2974 4 жыл бұрын
ወዪ ዪህ ኩረኒ የስረውኒ ዪስጠው
@user-zz8tl4nk3r
@user-zz8tl4nk3r 4 жыл бұрын
አሜን
@iberahimwello2608
@iberahimwello2608 4 жыл бұрын
ዋው
@hanaanna8071
@hanaanna8071 4 жыл бұрын
Amen
@user-wt3ol4tb4p
@user-wt3ol4tb4p 4 жыл бұрын
ራኪብ ናት ለኢቢኤስ ውበት ከአስፋው ጎን ስኮን
@bdjdbdj9663
@bdjdbdj9663 4 жыл бұрын
በርቺ አለምየ
@medinaseidm.d5605
@medinaseidm.d5605 4 жыл бұрын
ሳምት እዳላያችሁ እናተ አድስ የመጣችሁት ሀና ኧረ ሀና ሀና ዉዉዉዉዉ አብሺ ዉዉዉዉዉ አሰፋው ዉዉዉዉዉ
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 4 жыл бұрын
የኮረና ቫይረስን ጠፍ የምል ሹክ ነው የምፈልገው
@ainidaddy3619
@ainidaddy3619 4 жыл бұрын
የኔ ሹክ ሹክ እዴት እደምውድሽ ሹክክ ስተይ
@rosenoire2075
@rosenoire2075 4 жыл бұрын
betam dese yemile skeche new betam ewnete new
@salahattia3470
@salahattia3470 4 жыл бұрын
Amen 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
በ EBS ላይ ማህተብ ማድረግ ክልክል ነው ግን ይቺ ልጅ ማህተቡዋን አድርጋለች ለማንኛውም ይመቻችሁ
@rabeahussen7893
@rabeahussen7893 4 жыл бұрын
አሚን
@seniyeadanechilijhayilu8884
@seniyeadanechilijhayilu8884 4 жыл бұрын
😍💕❤️
@zeeniyunus172
@zeeniyunus172 4 жыл бұрын
maqeyayer ayselachachum enda hanichon qeyarachu
@somiaaaa3654
@somiaaaa3654 4 жыл бұрын
እኔም ይዚህን ወራት ደሞዝ አልፈልግም ሰርዥዋለሁ
@user-yt7bc3qg4l
@user-yt7bc3qg4l 4 жыл бұрын
ክክክክ
@ababutu903
@ababutu903 4 жыл бұрын
ክክክ አሳቅሽኝ እኛ ተቀንሶብን አንሸራም ብለን አቁመን አሁን ተስተካክሎልናል
@sofia________bintislam8509
@sofia________bintislam8509 4 жыл бұрын
እኔም ገናነኝ 5ወር
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 4 жыл бұрын
ሀገራችን በጣምጨመረ እኔሰ ጨነቀኝ እኔቴን ሰላይ ናፈቄ
@user-in9ho9dc2n
@user-in9ho9dc2n 4 жыл бұрын
ebc መናፍቅ ማህተብ የሚትከለክሉ በእናት ሀገር
@mmmhhh8157
@mmmhhh8157 4 жыл бұрын
መትዬ ስወድሽ
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj 4 жыл бұрын
ራኬብ መስላኝ በድፀዋ ነው ሌላመሆን ያወኳት ኮሮና ስንት ነገር ሰርዘ
@eremetmolla7953
@eremetmolla7953 4 жыл бұрын
ሃኒ ተቀይርች እዴ
@labibhmoh2229
@labibhmoh2229 4 жыл бұрын
ተዉ ግን ራኬብ አጧት አለራኬብ አያምርም ኢቢኤs
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 4 жыл бұрын
Wey Yale Rakeb asfiti netela honehal
@alhamdulilahforeverything5
@alhamdulilahforeverything5 4 жыл бұрын
እንደው ይች ልጅ ከለሯ ሲያምረኝ የፀይም ቆንጆ
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
ሁሉ ነገሯ ይመቼኛል በእውነት እርጋተዋ
@misredamsew6115
@misredamsew6115 4 жыл бұрын
ameeeen ameeen ameeeen Redu❤
@user-cx4lc8br9n
@user-cx4lc8br9n 4 жыл бұрын
አስፋው ተመቸክ ቺኮች እየተቀያየሩ
@user-hf5gw8pc8r
@user-hf5gw8pc8r 4 жыл бұрын
ራክቤ እንካን በሰላም ተመሏስሽ
@user-uz1mr3km1c
@user-uz1mr3km1c 4 жыл бұрын
ራኬብ አይደለችም
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
@@user-uz1mr3km1c ክክክክክክ ወይ ጉድ ራክቤ አይደለችም እንዴ ቆይ በደንብ ላያት ይመስስላሉ ማለት ነዉ
@salamzaki409
@salamzaki409 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ
@susutube8352
@susutube8352 4 жыл бұрын
Marocha enndemar demerugii
@adisutube2827
@adisutube2827 4 жыл бұрын
Wellcome Alem
@hirutmengstu9753
@hirutmengstu9753 4 жыл бұрын
ስወድሽ ዬኔ ቆንጆ
@nuhaminethiopa1590
@nuhaminethiopa1590 4 жыл бұрын
የሚገርምነው እኔ የገረመኝነገር አለ አን ሰብሰክራይብ አርጌ ወጥቸ ነበር ግን እየተመለሰኩ ሰመለከት ያለም መሰቀል ለብሳ ነው የምትሰራው የእውነት ግን ጋዜጠኛዋ ዋሹታነው ወይስ ምድነው
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 4 жыл бұрын
ስቴድዮ አገባ ይሆናላ እቺ
@asmeromhaile2205
@asmeromhaile2205 4 жыл бұрын
Metadel des teli alshe
@ethiolove5855
@ethiolove5855 4 жыл бұрын
መቲ ስወድሽ ቆንጆ መሀተብሽ ያምራል
@elfnshkifla3198
@elfnshkifla3198 4 жыл бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 4 жыл бұрын
*ግን ፁጉርሽ አድልም በእራኬብ ምትክ የምትስራው ልጅ አልስማሽም እንዴ በሽታውን የስው ፁጉር አትልብሽ 😃!?ይችን ልጅ ስውዳት ማአርይ ኑሬልኝ😘😘!*
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
ለካስ ሀና ዘሬ በራሷ ፀጉር የመጣችሁ ላዛ ነዉ
@aweaman1497
@aweaman1497 4 жыл бұрын
ልብስ ሰፊው፡ትህትናው፡ደስይ፡ላል፡ኮሮና፡የስንቱን፡ፎሮግራም፡ሰረዘ፡አይ፡ጀግናው
Нашли чужие сети в озере..💁🏼‍♀️🕸️🎣
00:34
Connoisseur BLIND420
Рет қаралды 3,5 МЛН
КТО ЛЮБИТ ГРИБЫ?? #shorts
00:24
Паша Осадчий
Рет қаралды 997 М.
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 42 МЛН
መሠረት በለጠ ጉም ጉም
1:01
AM Tube አመ
Рет қаралды 19 М.
ካንተ ይሄንን አልጠብቅም!!!
13:37
Emebet Kassa
Рет қаралды 7 М.
Prank vs Prank #shorts
0:28
Mr DegrEE
Рет қаралды 7 МЛН
I suspect someone is playing tricks, but I have no evidence
0:21
昕昕一家人
Рет қаралды 75 МЛН
Бантик или Мурсдей?! 🎀💀 #симбочка #симба #мурсдей
0:39
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 796 М.
ЛИЗА - СПАСАТЕЛЬ😍😍😍
0:25
Chapitosiki
Рет қаралды 3 МЛН
Ik Heb Aardbeien Gemaakt Van Kip🍓🐔😋
0:41
Cool Tool SHORTS Netherlands
Рет қаралды 8 МЛН
телега - hahalivars
0:58
HAHALIVARS
Рет қаралды 1,8 МЛН