No video

ሹክ ልበላችሁ የትም ሀገሬ ነዉ ልዩ የገና በዓል ድራማ /EBS Gena Special 2012 Shuk Lebelachu

  Рет қаралды 155,503

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 473
@tgkassa7605
@tgkassa7605 4 жыл бұрын
ለገባው ሰው በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ይህን የተመረዘ ቅጭላታቺነን እባካቺሁን እናስወግደው የምትሉ ላይክ አድርጉኝ
@user-gt7hy3nf2o
@user-gt7hy3nf2o 4 жыл бұрын
ወይኔ ደስሲል በቂ ብር ቢኖረኝ ኢትዮጵያን ሙሉዋን ዙሬ እጎበኝ ነበር
@user-mx6kt3oe8x
@user-mx6kt3oe8x 4 жыл бұрын
ማነው እንዴ እኔ በአልን you tube ላይ ያሳለፈ👍👍👍👍ይጫኑ ።መልካም በአል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹😗👈
@user-mx6kt3oe8x
@user-mx6kt3oe8x 4 жыл бұрын
@@user-xz1wz4po8w አይዞን እህቴ እግዚአብሔር ሀይል ብርታት ይሁንሽ 💖👈
@user-xh2ky4qt8z
@user-xh2ky4qt8z 4 жыл бұрын
እኔ 🙋‍♀️😥
@mekdesdereba3264
@mekdesdereba3264 4 жыл бұрын
@@user-xh2ky4qt8z አይዞሽ
@lema9174
@lema9174 4 жыл бұрын
ስታምሩ፣ፍቅር፣ያሸንፋል
@MsTouchthemoon
@MsTouchthemoon 4 жыл бұрын
ቤሊ ነኝ የድንግል ባሪያ kzfaq.info/get/bejne/eat5hN2C0cjIcYE.html
@zebibtyyallhbariya5901
@zebibtyyallhbariya5901 4 жыл бұрын
ይሄ ነው ኢትዮጰያዊነት ተከባብሮ አብሮ በአልን ማሳለፍ አቦ ተመቻቺሁኝ አላህ የሀገራቺንን ፍቅርና ሰላም ይመልስልን
@user-ue6oc1zb5w
@user-ue6oc1zb5w 4 жыл бұрын
ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ አይዟችሁ አንድ ቀን ሀገራችን እናከብራለን
@rozatefera7270
@rozatefera7270 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kyialtiku5111
@kyialtiku5111 4 жыл бұрын
ኧረ እኔ ሽክ በሉኝ እሁድ ነዉ ወይስ ዛሬ እንተዋቃለን
@user-ue6oc1zb5w
@user-ue6oc1zb5w 4 жыл бұрын
@@kyialtiku5111 ዛሬ ነዉ ምርጧ
@ethyobyaethyobya4325
@ethyobyaethyobya4325 4 жыл бұрын
💋💋
@user-sq1ov6dx6z
@user-sq1ov6dx6z 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን
@alemaraya9428
@alemaraya9428 4 жыл бұрын
ሰውነት ከሁሉ በላይ ነው ፍቅር እኮ የሚገለጸው በተግባር ብቻ ነው በማርያም ስታምሩ እወነት 💚💛💓
@aslaamaslaa.6193
@aslaamaslaa.6193 4 жыл бұрын
ዋውውውው
@etyo7680
@etyo7680 4 жыл бұрын
አፋር ክልል ኖሬ አይቸዋለሁ መልካም እና የዋህ ህዝብ ነው ። ሰው መሆን ብቻ በቂ ነው ።
@seadahussen201
@seadahussen201 4 жыл бұрын
እኔም ኖሬበታለሁ ወላሂ ደስ ይላል የዋሆች ናቸው
@seadi7825
@seadi7825 4 жыл бұрын
ለምን እደሆነ አላውቅም እንባየን በቆጣጠር አልቻልኩም የአላህ ሀገራችንንን ሰላም ያድርግልን ሰላምን እሚጠላ ሰይጣን ብቻ ነው አገር የጋራ ነው ሀይማኖት የግል ነው መስጂድ እሚያቃጥል ቤተ ክርስቲያን እሚያቃጥል ጠይጣን አላህ ያንሳልን ሰላም ፍትህ አንድነት ለሀገራችን
@yeashiamesow9829
@yeashiamesow9829 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-cl4hp5qv4x
@user-cl4hp5qv4x 4 жыл бұрын
አሜን
@tigistalemayehu8063
@tigistalemayehu8063 4 жыл бұрын
Bewnet enem😪 bicha gieta selamachinin yimelisilin🙏
@Lena-bw6ml
@Lena-bw6ml 4 жыл бұрын
አሜን፣አዳዲአሉ፣የነሱንሀይማኖትሳያከብሮ፣የሌላዉንምየሚሳደቡ፣ልብይስጣቸዉ
@user-hq2vo5eh6d
@user-hq2vo5eh6d 4 жыл бұрын
አሜን ማማዬ እኔም አለቀስኩ እፍፍፍፍ ሰላም ለሀገራችን
@user-zh8xu2zq7e
@user-zh8xu2zq7e 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ቢገባን ውብ የሆነ ባህል ቋንቋ ነበረን ምን ዋጋ አለው እኛው በኛው ፍቅር አጣን እጂ አላህ የበፊቱን ኢትዮጵያን ይመልስልን
@R.A52
@R.A52 4 жыл бұрын
አሜን ያረብ ሠላምን የመሰለ ምንም የለም ቀበጥዬ
@shibiregaremu1745
@shibiregaremu1745 4 жыл бұрын
Amen
@user-zh8xu2zq7e
@user-zh8xu2zq7e 4 жыл бұрын
@@R.A52 በጣም ማማዬ ከምንም በላይሰላም ሲኖር ነው ወተን ሰርተን በሰላም መኖር ምችለው ውዬ ነኝ እኮ ለዛውም ያቺ
@user-zh8xu2zq7e
@user-zh8xu2zq7e 4 жыл бұрын
@@shibiregaremu1745 አሚን ወላሂ የናፈቀኝ እምዬ ኢትዮጵያ ሰላም ሰፈነች የሚባልበትን ቀን
@user-qq7mq3zz1g
@user-qq7mq3zz1g 4 жыл бұрын
አረ አሜን አሜን አሜን እውነት ፍቅራችንን ይመልስልን
@berukitawetazene4340
@berukitawetazene4340 4 жыл бұрын
ሚዲያን እንዲህ ስንጠቀምበት ያምራል ለሁላችንም ማስተዋሉን ያድለን
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 4 жыл бұрын
እዉነት ቃላት የለኝም ፈጣሪ ፍቅራችንን ያብዛልን አሜንን 😍😍👏👏💘
@wargnashbagala3575
@wargnashbagala3575 4 жыл бұрын
በጣም ማሬ
@user-hz5po2fm3r
@user-hz5po2fm3r 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል 😍😍😍 ለየት ያለ ነው ይሄ ነው የሀገሬ ሰው 😍😍😍😍
@AminaAmina-jr9sh
@AminaAmina-jr9sh 4 жыл бұрын
በጣም. ደስ. ይላል
@user-us7jl5nl2e
@user-us7jl5nl2e 4 жыл бұрын
እንኳን የበዓላት ሁሉ ራስ የሆነች እጅግ የከበረች የጌታችን የአምላክን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደቱ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ፤ አደረሰን መልካም በዓል! መልካም እለት ማክሰኞ ይሁንልን
@user-jp8bh6hu9o
@user-jp8bh6hu9o 4 жыл бұрын
እንኳን አደርሳችሁ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ መልካም ባእል ይሁን በያላችሁበት አሜን አንዳንድ ተሳዳቢ ሙሰሊሞች ከነዝህ ተማሩ
@user-cc2yj5wy3x
@user-cc2yj5wy3x 4 жыл бұрын
አንዳንድ ሙስሊም እደሚሳደበው ሁሉ አንዳንድ ክርስቲያን እደሚሳደብ አትዘጊ
@munayemaryamlij1492
@munayemaryamlij1492 4 жыл бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ለብርሀነ ልደቱ አደረሳችሁ አደረሰን ያመት ሰው ይበለን
@vh2424
@vh2424 4 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን፫
@shskosxjksos4361
@shskosxjksos4361 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት ከምንም በላይ ነው ሰላምና ፍቅር ለኢትዮጵያ
@mahiderhabetamu2525
@mahiderhabetamu2525 4 жыл бұрын
ይቺ ናት ሀገሬ ይቺ ናት ኢትዮጵያ💚💛❤
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት ኮ ምርጥ ነው የእውነት ይገርማል ሰው ከፍጥርት ለየት የሚለው በማሰብ አይደል ። እግዚአብሔር ይስጥልን ከምር 💕💕
@tegistendaylalu5563
@tegistendaylalu5563 4 жыл бұрын
በጣም ታምራላችው ኢትዮጵያዊነት እንደዚህ ነው ::
@ALHAMDULILLAH1279
@ALHAMDULILLAH1279 4 жыл бұрын
YE MUSLIMOCH BAAL AKSUM LAY SIKEBER FASIKA JIMA SIKEBER YANE NEW DES YEMILEW TG.
@user-pe2iv8gc2w
@user-pe2iv8gc2w 4 жыл бұрын
የኢቱቡን ብር መብላት የነበርባት ይሺ ልጂ ነበርይ ወሏህ ላዳማጭ ትምርት ነው
@yabsrayetewahedoligi1182
@yabsrayetewahedoligi1182 4 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይከብርሸ የኔ ቅመም እውነትሸን ነው የትም ሃገራችን ነው የኢትዮጵያ ህዝብ ፍቅር ነው እነዚህን ሥጋውን ለማደለብ ለጥቅም ብለው እኛን የሚከፋፍሉ ሆዳሞች እና ፅንፈኛች መድሃኒአለም ይገሰፅልን
@user-iu8wu6un8p
@user-iu8wu6un8p 4 жыл бұрын
ኡፍፍ እንዴት ደስ ይላል በእግዚአብሔር ሰላማችንን ስጠን እውነት ሳላውቀው እንባዬ ወረደ ዘረኞች እግዚአብሔር አምላክ ልብ ይስጣችሁ በናንተ ምክንያት ነው እንዲህ ያለ ፍቅር ቅጡን ያጣው
@hayuademhayuadem2708
@hayuademhayuadem2708 4 жыл бұрын
ስታምሩ ይች ናት ኢትዮጵያዊ ማለት 😍😘😘
@user-mx6kt3oe8x
@user-mx6kt3oe8x 4 жыл бұрын
እኛ ማለት እንዲህ ነን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈ለዘላለም ትኑር።
@ALHAMDULILLAH1279
@ALHAMDULILLAH1279 4 жыл бұрын
YE MUSLIMOCH BAAL AKSUM LAY SIKEBER FASIKA JIMA WEYM. HARER LAY SIKEBER YANE NEW MNAMREW BELI.
@lulsegedmammo7919
@lulsegedmammo7919 4 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርታዊ አቀራረብ ነው:: ሰላም ለኢትዮጵያውያን::
@user-im5il1jd7g
@user-im5il1jd7g 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ እንድት ልብ ይነካል የኢትዮጵያየ ለዘለለም ኑሪ ሁሉም ሀገሬ እውነት ነው ውዴ አንቺንም እውቀቱን ይጨምርልሽ
@user-zd4kv9qg9i
@user-zd4kv9qg9i 4 жыл бұрын
በስመአብ የእውነት በጣም ደስ ይላል እውነትም ሁሉም ሀገሬ ነው ኢትዬጵያየ ክፉሽን አያሰማኝ እማማየ
@salambin7599
@salambin7599 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ፍቅር እንደሆናችሁ ፍቅር ሁኑ
@lovegrace1303
@lovegrace1303 4 жыл бұрын
ክፉው ዘረኝነት አይንካችሁ ። ፍቅር ለዘላለም ይኖራል ፍቅር ጥላቻን ዘረኝነትን ቅናትን ክፋትን ገዳይነትን ወዘተ ሁሉን ያሸንፋል ፍቅር ካለ ራስ ወዳድነትን ምቀኝነትን ዘረኝነትን ጭካኔነትን የክፋትን ሁሉ ስር ነቅሎ ይጥላል አቦ ፍቅር ይብዛላችሁ ዘረኝነት ለዘላለም ይውደም ፍቅር ይለምልም አሜን ።
@hageretg308
@hageretg308 4 жыл бұрын
ወይ አፋር የትውልድ ባታዬ እንዴት እንደምወዳቸው አፋርርርር
@flipflop524
@flipflop524 4 жыл бұрын
ድሮም ፓለቲካ አወቅን የሚሉት ናቸው የሚያባሉን እንጂ አትዮጵያ እንደዚህ ናት መልካም በአል
@user-tq9tl2fe6o
@user-tq9tl2fe6o 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍ በእውነት በጣም አስለቀስሽኝ ምናለ ሁላችንም በፍቅር ብንዋደድ እህህህ
@user-zs1sr9ko2b
@user-zs1sr9ko2b 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያውነት እንዲህ ነው በጣም ደስ ይላል
@user-uk2yj3zz3k
@user-uk2yj3zz3k 4 жыл бұрын
ሰውነት ከሁሉም በላይ ነው አምላክ ፍቅራችንን ያብዛልን እንኳን ለብረሀነ ልደቱ አደረሳችሁ መልካም በአል
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 4 жыл бұрын
እውነት ነው የትም አገሬ ነው👌 መልካም በዓል ደስ የሚል አቀባበል አፋሮች ውስጤ ናችሁ 😍😍😍😘😘😘
@user-nb1rv7ml3z
@user-nb1rv7ml3z 4 жыл бұрын
ውይ እንዴት ደስ እንደሚል አቦ አፍር ሀገር በጣም ነው እሚመቸኝ እወደዋለሁ
@ethiomeket1338
@ethiomeket1338 4 жыл бұрын
ፍቅር እኮናቸው አፋሮች የእውነት ንፅህ ወረቀት በፍቅር ለመጣ ነው ታዲያ
@user-dk7bv8bl5k
@user-dk7bv8bl5k 4 жыл бұрын
በቅድሚያ ለክርስትና እምነት ተከታዩች እንኳን አደረሳችሁ ግን ቤቲየ አቦ ይመችሽ ፀዴኮ ነሽ
@ethiotiktok325
@ethiotiktok325 4 жыл бұрын
እናመስግናለን ወንድማችን
@zeharatube1277
@zeharatube1277 4 жыл бұрын
አይባልም
@berukitawetazene4340
@berukitawetazene4340 4 жыл бұрын
እንዴት እኮ ደስ እንደሚል እውነትም ኢትዮጵያ ባህላዊነት እንዴት ደስ እንደሚል
@user-rz9rp4kf7k
@user-rz9rp4kf7k 4 жыл бұрын
በጣምምምምም ደስስስስስስስ ይላል ኢትዮጵያችን ለዘላለም ትኑርልን ሹክ ልበላቹ በጣም ጥሩ ትምህርት አዘል ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን።
@tube7245
@tube7245 4 жыл бұрын
ዉብ ሀገር እዉነት ነው ማን እደ ኢትዮጵያ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ti4bm3jo1y
@user-ti4bm3jo1y 4 жыл бұрын
ትክክል የትም ሃገሬ ነው
@user-dx4ob6qb6h
@user-dx4ob6qb6h 4 жыл бұрын
አፋር ሀገር
@ayshaaysha6028
@ayshaaysha6028 4 жыл бұрын
ኢንሻ አላህ ሀገር ቤት ስገባ አፋር ክልልን በደንብ ማየት እፈልጋለሁ
@aynaddisedema7770
@aynaddisedema7770 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አመት አመት ያድርሠን አሜን
@yosephandemeskel9340
@yosephandemeskel9340 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊያን ይህ ነበር ፍቅራችን ጠላት በደደቢት ክፉ ጥላቻ ይዞ ሰንቆ ነዛብን ። የቀድሞ ፍቅራችንን የፍቅር አምላክ የድንግልጅ ይመልስልን አሜን
@tihunyilma4347
@tihunyilma4347 4 жыл бұрын
ዋውውውው...ebs እያስደመማችሁን ነው እናመስግናለን ።
@mdriad7914
@mdriad7914 4 жыл бұрын
ፍቅር የሆነ አገር ደስ ሲል አቦ አገራችንን ሰላም ይርግልን
@bnitmahi4477
@bnitmahi4477 4 жыл бұрын
ሹክ ልበላችሁ በጣም ምርጥ ነገርኮ ነው የምታቀርበው ልብ ላለው ሰው
@mimitsige2783
@mimitsige2783 4 жыл бұрын
ለምን ብላችሁ አትጠይቁኝ የአፋር ህዝቦችን በጣም ነው የምወዳቸው ውበታቸው ከለራቸው የሴቶቹ ፀጉራቸው ሹርባቸው ሁለነገራቸው ይመስጠኛል የሚያሳዝነው ግን በቅርበት የማውቀው አንድም የአፋር ተወላጅ አላውቅም አቦ ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ኢትዮጵያችን ሰላምሽ ይብዛ ! 🙏🙏💚💚💙💙💙💙💚💚💚💚💗💗💗💗💗💙💙💙💙💙💋
@Belea_Xv
@Belea_Xv 4 жыл бұрын
ይሄው እንግድህ እኔ አለሁልሽ ውዳ እህቴ ምርጥ ወንድምሽ እሆናለሁ 🙏❤❤❤❤
@Belea_Xv
@Belea_Xv 4 жыл бұрын
0921662309 bazih letagigegi ticheyalishe yn ehiti
@Belea_Xv
@Belea_Xv 4 жыл бұрын
Yanchenim adirasha asikamechilge wuda ehita eni afari ngi afarin badanibe asayishalhu adarashashen lakilge
@mimitsige2783
@mimitsige2783 4 жыл бұрын
@@Belea_Xv ውይ ፍቅርዬ በጣም አመሰግናለሁ በእውነት እድለኛ ነኝ ነገር ግን እኔ የምኖረው አውሮፓ ነው በስልክ ኮንታክ አረግሀለሁ 💋💋🙏
@Belea_Xv
@Belea_Xv 4 жыл бұрын
@@mimitsige2783 እራ ችግር ያለውም አንቺ ብቻ በ IMO ብሆን WhatsApp እና በ telegram መገናኘት እንችላለን ውዳ እህቴ ደሞ ያ facebook ስሜ #ßelea_xv ብለሽ ፈልግኝ ያንቺንም አስቀምጭልኝ እህቴ 🙏🙏❤❤❤
@user-ph6lc9qw5o
@user-ph6lc9qw5o 4 жыл бұрын
በእመብረሃን ስም ደስስስስ ሲል ሰላማችሁን ብዝት ያድርግልን ልኡል እግዚአብሔር
@amieworkkojofker7207
@amieworkkojofker7207 4 жыл бұрын
ወይኔ ደስ ሲሉ አቀባበላቸው አይ ሀገሬ ሰላምሽን ይመልስልሽ ፈጣሪ ፀሎቴ ነው
@mulumulu2077
@mulumulu2077 4 жыл бұрын
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዬች እኳን አደረሳችሁ በእውነት በጣም ደስይላል ፍቅርማለት ይሄነው ክርስቲያን መስሎ ሙስሊሞችን የሚጎዳ ሙስሊም መስሎ ክርስቲያን የሚጎዳ ስትአለ ስለሀይማኖት ኮሜትየምትሰጡ ማስተዋሉን ይስጣችሁ የራሳችሁ ሀይማኖት እድከበር ከፈለጋችሁ የሌላውን አክብሩ አጉል አወቅን እያላችሁ አታውሩ
@user-zf5uh3dw1w
@user-zf5uh3dw1w 4 жыл бұрын
ባህላችን ደሥ ይላል ኧረ በሞቴ። ክርሥቲያን ሙሥልሜ እየተባባልን መባላቱ ይቅርብን
@user-be6nf1ne1o
@user-be6nf1ne1o 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስስስ የሚል ፕሮግራም ነው
@user-nr3cn7io6p
@user-nr3cn7io6p 4 жыл бұрын
እንዲህ ያለ ፍቅር እያለን ብቻ ሁሉንም ነገር በመጥፎው ሸፍነነዋል ፈጣሪ ፍቅሩን ዛብዛልን
@hayu-zi6vp
@hayu-zi6vp 4 жыл бұрын
ምርጥ መልእክት አለው ለተገበረው ሌላው ስለአፋር ህዝብ ምስክር ነኝ ተካፍለው ነው የሚበሉት በጣም ይለያሉ ያለግነት ይህን የመሰከርኩት እድሉን አግኝቸ ስላየኃቸው ነው
@user-wi6eu2fd6j
@user-wi6eu2fd6j 4 жыл бұрын
አጋጣሚ የህቴንሰፈርአየሁ 😍
@alexlolo1701
@alexlolo1701 4 жыл бұрын
አይዞህ በተረፈደሞ ስከድታያለህ ዘናበል
@user-xw8mv3hx4k
@user-xw8mv3hx4k 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ማለት ይች ናት እግዚአብሔር የትንቢት መፈፀሚያ አያድርገን ለንስሀ ሞት ያብቃን አዳደዬ ባሁኑ ሠአት ካለው አፃር በቃ አበቃልን የመጨረሻው ግዜ ነው ብዬ እፈራለሁ ኦ ጌታ ሆይ አደራከን
@mekdesyfru7951
@mekdesyfru7951 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ያልሹ ሁላ ልክ ነው ጌታ ይባርክሽ አቦ
@habtamuy1341
@habtamuy1341 4 жыл бұрын
እውነት አለምዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ እውነት ስደት ላይ ያለሁኝ አይመስለኝም ፕሮግራምሽን ስከታተል ሁሌም ት/ርት አዘልና አስተማሪ ነው በርችልኝ የኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊት ተባረኪ :ኢትዬጵያዬ ብረሳሽ ቀኜ ትክዳኝ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር::
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
መልካም የገና በአል ለብረሃነ ጥምቀቱ በሰላም ያድርሰን የዛሬው ለየት ያለ ነው የትም ብሄድ ሀገሬ ነው ኢትዮጵያ እስከሆንኩ ድረስ
@hannaamare1755
@hannaamare1755 4 жыл бұрын
Wow ebsTv melkam Gena Enamesgenalen>>>!!!! 👍👍👍
@22danielzula
@22danielzula 4 жыл бұрын
You guys are best and great
@sakonjogak7454
@sakonjogak7454 4 жыл бұрын
ኡፍ አፈር ፍጭቼብሽ ያደኩብሽ ቀዬ እወድሻለዉ ሐገሬ አዋሽ መተሐራ
@user-rx1hr4zy5d
@user-rx1hr4zy5d 4 жыл бұрын
የዚ ሀገር ተወላጅ በመሆኔም እጂግ በጣም ደስትኛ ነኝ ኡፍፍፍፍፍፍ ❤️❤️❤️
@peace9955
@peace9955 4 жыл бұрын
You guys really make to see Afar3. Love it 💚💛❤
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 4 жыл бұрын
ደስ ሲል ኢትዮጵያ ሃገሬ ሰላምሽን ያብዛው 😘💚💛❤ ሹክ ልበላችሁ ምርጥ መልእክት ነው ያስተላለፍሽው እናመሰግናለን💚💛❤
@minayatalquran4395
@minayatalquran4395 4 жыл бұрын
ዋው ልዩ ፕሮግራም ነበር በጣም ደስ ይላል አፋሮች ባህላቸው ደስ እሚል ነው ፍቅር የሆኑ ማህበረሰብ ናቸው
@astekastek1000
@astekastek1000 4 жыл бұрын
ዋዉ ደስ ሲል ኢትዩጵያዊንነት እኮ መታደል ነዉ ዘረኝነት ያጥፋልን ፓለቲከኛች ያጥፋልን እነሱ ናቸዉ ልንኖር የከለከሉን አወቅን ብለዉ
@user-lb7ej6kt7j
@user-lb7ej6kt7j 4 жыл бұрын
ዋውውውው በቃ ከቃል በላይ ትልቅ ትምህርት አዋ የትም ሀገሬ ነው
@rosemami2760
@rosemami2760 4 жыл бұрын
ሰላም ላገረችን አኛ ሙስሊሞች እንዲህ ነን
@meazagirmay3516
@meazagirmay3516 4 жыл бұрын
አለምዬ እናመሰናለን ትክክለኛ ኢትዮጵያዊነትን የሚገልፅ ውብ ስራ ነው።
@djhhdhd6657
@djhhdhd6657 4 жыл бұрын
Wow ye Getar lij negni like gichugn
@user-cg7sh5zj3l
@user-cg7sh5zj3l 4 жыл бұрын
*ሰውነት ቋንቋ ልክ ነሽ ኢትዮጲያውነት በራሱ ልዩ ውበት አለው አጉል መሰልጠን ነው መሰይጠን ያመጣብን በርቺልኝ ብዙ ቁምነገሮችን እያገኘው ነው የሌለ ደክሞኝ ያንቺን ሳላይ አልተኛም ብዬ ነው*
@user-ke9lq8ms4b
@user-ke9lq8ms4b 4 жыл бұрын
ዛሬስ ኢብየስ ጡሩ ነገር ሰራ እናመሰግናለን
@user-kl5gr9bd2y
@user-kl5gr9bd2y 4 жыл бұрын
በእንባ ነው ያዳመጥኩት አገሬ ሰላምሽ ይብዛ ፍቅራችንን ለመንጠቅ ሰላም የሚነሱን የነሱ ሰላም ይጥፍ
@martatube73
@martatube73 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ምንም አይሳነውም ሃገራችን ወደ ቀድሞ ሰላሟ ተመልሳ እንደምናይ ተስፋ አለኝ ብቻ ፀልዩ ሙስሊሞች እህት ወንድሞቻችን ስለ ሃገራችን ዱአ አድርጉ በእውነት ከፀብ ምንም ትርፍ የለንም ወገናችንን ቤተሰቦቻችንን ብሎም እራሳችንን ሊያጠፋ ይችላል እንጂ ሌላ ምንም ትርፍ የለንም ።ስለዚህ በፍቅር እንድንኖር ፈጣሪ ይርዳን 🙏
@user-go9sn4ro9h
@user-go9sn4ro9h 4 жыл бұрын
አዋሽ መንደር 7 በጣም አሪፍ ሰፈር ነው ዋው እንኳን አያችሁት አፋሩችሁም በጣም ጥሩዎች ናቸው
@tigistalemayehu8063
@tigistalemayehu8063 4 жыл бұрын
"ያለምንም መስፍርት ዝም ብሎ መውደድ❤️" ዋውThanks ebs🌹
@huluf1949
@huluf1949 4 жыл бұрын
በእዉነት በጣም ደስ ይላል. እንደዝ ቅኑ ስው. አለ
@user-vm1cg2vk7s
@user-vm1cg2vk7s 4 жыл бұрын
ሰላም ትሁንልን እምየ ኢትዮጵያ ከዛም እማየ 😘😘😘😘
@user-mp6yh9go9b
@user-mp6yh9go9b 4 жыл бұрын
ከሁሉም የበአል ፕሮግራም በጣም ነው በተለዬ መልኩ የወደድኩት እናመሠግናለን ሰው በመሆናችን ለሰው ፍቅር እንስጥ የአመት ሰው ይበለን አይለዬን
@bettylapea291
@bettylapea291 4 жыл бұрын
ዋው አፋር ምርጥ ኢትዮጵያዊ ስላማችሁ ይብዛ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@betilmetebkik4248
@betilmetebkik4248 4 жыл бұрын
ሹክ ሹክ በይን እደኔ እሚወዳት😘
@mekditube331
@mekditube331 4 жыл бұрын
ዋው በእውነት በጣም ደስ ይላል እንግዲህ ይሄን የመሰለ ፍቅራችን ባህላችን ለማጥፋት ነው አዳሜ የሚሯሯጠው
@ortodoxmezmur3740
@ortodoxmezmur3740 4 жыл бұрын
ደስ ሲሉ ኢትዮጵያዊ ነት እሄነው
@user-tn1jz5cw5d
@user-tn1jz5cw5d 4 жыл бұрын
አቤት አቤት ኢትዮጵያ በመሆኔ እኮራለው ዘር ቆጣሪወች ፈጣሪ ዘረኝነትን እደሚጠላ ከዘረኝነት ወታቹህ አድነትን ምረጡ አሁን እሂኔ አዳዶች ሙስሊሞች እንኳን እዲህ ሊያደርጉ እኛ ላመነብተም ቀና አመለካከት የላቸውም እነዚህም የፌስቡክ ወሪያሞች ናቸው ምርጧ እህታችን ካንች ቡዙ እንማራለን 😍😍😍
@jerryabebe5032
@jerryabebe5032 4 жыл бұрын
Thanks god l m from Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 4 жыл бұрын
የማያቁት ቋንቋ እዴት እደሚያደናግር ፍቅር ካለ ግን ሁሉም ቀኝ ነዉ ምናለ ግን የአለም ሠዉ ሁሉ ፍቅር ቢሆን ሁሉም ሠዉ ነዉ
@mariammahi3618
@mariammahi3618 4 жыл бұрын
Edzh ayent yamar bahal eskahun filmem hon lela program sayesrabt mekoytu yegrmal 🥰🥰🥰🥰🥰
@hanayemestylij1359
@hanayemestylij1359 4 жыл бұрын
ዋው እኛ ባህላችን ደስስ የሚል ነው በዚህ አጋጣሚ እንኳን አደረሳችሁ
@Hanna-gl1bp
@Hanna-gl1bp 4 жыл бұрын
በስማም ደስ ሲል የገጠር ሰው የእውነት ፍቅር ነው
@user-cx5zz3fz2s
@user-cx5zz3fz2s 4 жыл бұрын
የእኔ ስወድሽ ኑሪልን ጥሩ ትምህርት ነው
@na-rh6tq
@na-rh6tq 4 жыл бұрын
እረ እኔ አሁንስ ኡኡ ልል ነው አገሪ ናፈቀኝ ጭራሽ ግን እስከ መቸ ነው
@user-zf5uh3dw1w
@user-zf5uh3dw1w 4 жыл бұрын
የኔ እህት በሠው ሓገር ብንኖርም አንድ ነገር አትርሽ የኛ ሓገር በሠማይ ነው። እግዚአብሔር የልቦናሽን መሻት ይፈፅምልሽ እህቴ ድንግል ማርያም የጭንቅ አማሏጇን ንገሪያት ትመልሥልሽ አለች በክርስቶስ ፍቅር እወድሽ አለሁ እህቴ
@na-rh6tq
@na-rh6tq 4 жыл бұрын
ወለተ እየሡሥ ማርያም እናቴ ተዋህዶ ቤቴ አሜን እህቴ እድልው ዛፉን ምኑን ታየው ትዝታየ ተቀሰቀሰብኝ እሺ ማማዬ
@teratera895
@teratera895 4 жыл бұрын
@@na-rh6tq is a very
@teratera895
@teratera895 4 жыл бұрын
@@na-rh6tq I
@mamamaa9740
@mamamaa9740 4 жыл бұрын
አያቺሁ እኛ አፍሮቺ እድህነን አማራን ኦሮም እናተ ደስታቺሁ ሰውና ንብረት አደጋነው።።
@user-gp1iy6rm3w
@user-gp1iy6rm3w 4 жыл бұрын
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@jumanaksa4797
@jumanaksa4797 4 жыл бұрын
play.google.com/store/apps/details?id=com.orthodoxbible.book.AOTKKDRVLFRBERSXW
@user-mx8sr7ul7c
@user-mx8sr7ul7c 4 жыл бұрын
ዋው ዋው ዋው 😭😭😭ፍቅራቸው አስደሰተኝ ጨምሮ ያብዛላቹ
@user-ls8pr5bb6t
@user-ls8pr5bb6t 4 жыл бұрын
ደስ የሚል ፕሮግራም ነው
@fdtube4966
@fdtube4966 4 жыл бұрын
መልካም የገና በአል ይሁንላቹ በተለይ በስደት ላይ ያላቹ ጋደኞች አይዞን አንድ ቀን ወግ ደርሶን እኛም ከቤተሰብ ጋር እናከብራለን ጋደኞች እስቲ ፎቶውን በመንካት ሰብስክራይብ በማረግ ተባበሩኝ የበአል ስጦታ ማለት ነው
@yared3133
@yared3133 4 жыл бұрын
አለም አንቺ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነሽ እና በረቺ ብዙ ያልተገነዘብናቸው ነገሮችን ስላሰይሽ እናመሰግናለን እና ebs tv በጣም እናመሰግናለን ትኩረት ሰጣችሁ ምርጡ የአፋር ባህል በጣም የገረመኝ ነገር የሌላ ባህል ማክበር ባህላቸው መሆኑ ነው እንግዲህ ይቺ ነች ሀገራችን
ዮአዳን (ክፍል 23)
30:49
ለዛ
Рет қаралды 353 М.
My Cheetos🍕PIZZA #cooking #shorts
00:43
BANKII
Рет қаралды 27 МЛН
Box jumping challenge, who stepped on the trap? #FunnyFamily #PartyGames
00:31
Family Games Media
Рет қаралды 33 МЛН
Schoolboy Runaway в реальной жизни🤣@onLI_gAmeS
00:31
МишАня
Рет қаралды 2,8 МЛН
艾莎撒娇得到王子的原谅#艾莎
00:24
在逃的公主
Рет қаралды 50 МЛН
ውሎ አዳር - ጥንታዊቷ አክሱም በህልበት
28:32
EBC Entertainment
Рет қаралды 39 М.
የ ምሽት የአማርኛ ዜና ነሀሴ-16  2016 ዓም - Abbay News - Ethiopia
19:38
ዓባይ ዜና - Abbay News
Рет қаралды 25 М.
My Cheetos🍕PIZZA #cooking #shorts
00:43
BANKII
Рет қаралды 27 МЛН