KZ
faq
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZfaq
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
No video
ሹክ ልበላችሁ የወሊድ ጥየቃ ምርጥ አዝናኝ አጭር ድራማ ከእሁድን በኢቢኤስShuk Lebelachu Teyeka
Рет қаралды 155,809
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 2,6 МЛН
ebstv worldwide
Күн бұрын
Пікірлер: 249
@user-lv4oc9ll8l
5 жыл бұрын
ሹክ በይ ምርጤ ምርጥ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ ደሰሰሰሰሰሰ የሚል የአረፋ በዓል ይሁን የከርሞ ሰው ይበለን ሁላችንም
@user-xb1ol3qu8w
5 жыл бұрын
እኔ ክርሰቲያን ነኝ ግን ወሎ ላይ ዛሬ እኛ እነሱ ቤት ያለውን ሁሉ የምንቃመስበት ቀን ነው እፍፍፍፍ ።
@viva20q98
5 жыл бұрын
Ameeeen memeya
@mulualemethiotube792
5 жыл бұрын
አሜን መልካም ባዓል ውድ በቅንነት ሰብስክራብ በማርግ ቤተሰብ እንሁን ማሮች
@user-lv4oc9ll8l
5 жыл бұрын
@@mulualemethiotube792 እሺ
@ajumohamed9996
5 жыл бұрын
Amiiin wedeyeee
@dereje4906
5 жыл бұрын
እረ የኔ ብጤ ማማረር ችግሮችን ያባብሳል እንጂ አይቀንስም ስለ ሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ ማለት ነው የሚበጀው
@Tube-dq5cj
5 жыл бұрын
የተሰጠንን ብናቅ የጎዴለን የለም አላሀምዱሊላህ
@haditube1026
5 жыл бұрын
በጣም አልሀምዱሊላ ሙሉ አካል ጤና ካለን ሀብታም ነን
@GrandPrime-mt9px
4 жыл бұрын
በትክክል
@leenmka8830
3 жыл бұрын
በትክክል
@abodube7886
5 жыл бұрын
በጣም የምወደው ዝግጅት ነው አዘጋጅዋም ፈጣሪ አሟልቶ የሰጣት ልእልት ናት
@hayathassen1357
5 жыл бұрын
ዘረኚነት ወደ 2012 እዳይሸጋገር ሹክ በይልኝ ጀግና ልጅ ነሽ ጥሩ ምክር ነው ማማረርን ልምድ አርገን ማመስገንኮ ተረስቶአል
@banoshamlak1527
5 жыл бұрын
Betam
@reshmiprasad1853
5 жыл бұрын
መላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እህት ወንድሞቼ እንኳን ለአረፋ በዓል አደረሳቹህ
@eyutube1977
5 жыл бұрын
አሜን እንኮዋን አደረሣችሁ ውዴ በፍቃደኝነት ብቻ ሠብስክራይብ አርጉኝ
@eyutube1977
5 жыл бұрын
እንኮዋን አደረሣችሁ ውዴ በፍቃደኝነት ብቻ ሠብስክራይብ አርጊኝ
@selma4676
5 жыл бұрын
እውነት ነው አላህ የሰጠንን ፀጋ እናመስግን ብንል ቆጥረን አንዘልቀውም አላህ ሆይ ካልሰጠኸኝ የሰጠኸኝ ፀጋ ብዙ ነውእና ምስጋና ይገባህ! አመስጋኝ እንጂ አማራሪ ባሪያህ አታድርገኝ።
@edentadele4372
5 жыл бұрын
ለመላዉ እስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለአረፋ በአል አደረሳችሁ በነገሮች ሁሉ ማመስገን በጣም መልካም ነዉ ማማረር ዉስጣችን መጥፎ ነገርንና ተስፋ መቁረጥን ያመጣብናል ጥሩ መልዕክት ነዉ መልዕክቶችሽን እወደዋለዉ በርቺ
@woyini2675
5 жыл бұрын
ይሄን ፕሮግራም በጣም ነው የምወደው በጉጉት ነው የምጠብቀው
@amiwelloyewa1849
5 жыл бұрын
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ እንደኔ የደበራችሁ ካላችሁ አላህ ኸይሩን ይሻልን ቀጣይ አመት ሁላችንም በሀገራችን ከቤተሰቦቻችን ጋር የምናከብር አላህ ያድርገን
@user-qo5dz3bs4s
5 жыл бұрын
አብሽሪ ያልፋል የእኛ ባል በፌስቡክ እና በዩቱብ እየዞርን እየከበርነዉ ነዉ😁😁 ደስታም ሀዘንም በሀገር ያምራል አላህ የሀገራችን ያብቃን
@amiwelloyewa1849
5 жыл бұрын
@@user-qo5dz3bs4s ኢንሻአላህ ዉዴ
@user-bg7yy4li1l
5 жыл бұрын
ኢሻ አላህ እህትየ አላህ በሰላም ያገናኜን
@amiwelloyewa1849
5 жыл бұрын
@@user-bg7yy4li1l አሚን እህት
@rabeamohammad6597
5 жыл бұрын
አሚን
@fathilafathila8360
5 жыл бұрын
አህቴ በጠምነው የምወድሽ ሁሌም ምታቀሪብ አሰተማርና ቀና መንገድ ነው የሰብሺወ ሁሉ ይሰከልሽ ❤👍👍
@loloahemd5377
5 жыл бұрын
አንች ልጅ ሥወድሺ ትክክል ሠው ባለሁ መደሥት ነው እርዚቅና ሞት ባላህ እጅ ነው አልሀምዱሊላ አለ ኩሊሀል
@bladobelly9989
5 жыл бұрын
ተመስገን ማለት ቢለምድብን ምን አለ ጤናኮን ትልቅ ሀብትነዉ ተመስገን አምላኬ የድግል ማርያም ልጅ
@user-vk1du3uw7y
5 жыл бұрын
ሹክ ልበላችሁ ውስጤ ናት ማነው እደኔ የሚወዳት
@yesasofa4174
5 жыл бұрын
በድጋሚ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኩዋን አደረሳችሁ እድ ሙባርክ 🙏ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏
@user-kb4dn8zd7i
5 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን!
@hiwottejene4722
5 жыл бұрын
Egzabhier yemsagain
@AliAli-le9qm
5 жыл бұрын
የኔማር
@samrawit5314
5 жыл бұрын
ሹክ ልበላቹ የምወዳቹ ሙስሊም ጎደኞቼ እንኳን አደርሳቹ ላአርፍ ባዓል እስኪ እናተም በላይክ ሹክክክ በሉኝ👉💕💕❤❤🧕🧕
@user-wo6iu2fp8i
5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን. እናመደግናለን
@user-wo8vw1us5k
5 жыл бұрын
እነአመሰግነአለን
@borntodie6459
5 жыл бұрын
እያንዳንድሽ የሀገሬ ሙስሊሞች እንኳን ለአረፋ በአል በሰላም አደረሰሽ ነግሪያቹኋለው በአሉን ከተቸገሩት ጋር ፈታ ብላችሁ አክብሩት አልሰማንም እንዳትሉ ተናግሪያለው ቃሌን ሳታከብሪ የቀረሸ ግን እኔን አያርገኝ።
@user-dx6nb8ep8j
5 жыл бұрын
እሽ የኔ ቆንጆ ሰምተናል እሽ ታዛዥ ነን ።
@user-dx6nb8ep8j
5 жыл бұрын
ለመልካም ምኞትሽ እናመሰግናለን ማሚ
@zumeraethio9678
5 жыл бұрын
የ ሸገር ያገር ልጅ አስቲ በሰብሰክራይ ሀይ በለኝ ሽገር ናፍቃኛለች
@borntodie6459
5 жыл бұрын
@@zumeraethio9678 እረ አብሽር ደሞ ለሰብስክራይብ
@zumeraethio9678
5 жыл бұрын
@@borntodie6459 አመሰግናለሁ አኔም አርጊያለሁ
@eldanagetachewtube4260
5 жыл бұрын
አለባበስሽ ቁም ነገርሽ ሁሉን ሰቶሻል😍😍😍
@GrandPrime-mt9px
4 жыл бұрын
በጣም
@ZaHra-jy9ig
3 жыл бұрын
በጣም ቆጂየ ነሺ
@alinalin1736
5 жыл бұрын
ኢድ ሙባረክ ኩሉ አም ወአንቱም ቢል ከይር ዉዶቸ በስደት ላይ ላለነዉም ያዉ ዋናዉ ጤና ነዉ ጤና ከሆን ደስ ሊለን ይገባል
@henanseidtube4022
5 жыл бұрын
ኢንቲ ብልከይር ውዴ አሚን ዋነውጤነ
@BB-mc9ni
5 жыл бұрын
I love this lady. Please keep it up. I love your show. Very talented
@werkeayalew105
5 жыл бұрын
ሙስሊም ወገኖቻችን እኳንአደረሳችሁይድሙባረክ 🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ።
@user-wo6iu2fp8i
5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ. አደረሰን. እናመሰግናለን
@Birtukan21
5 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር #እግዚአብሔር ይመስገን።
@user-qo5dz3bs4s
5 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ በችግርም በደስታም አልሀምዱሊላህ አላማርርም የተሰጠን ብናቅ የጎደለን የለም በሰላም ዉሎ በሰላም ማጋት ፀጋ ነዉ በጤና መኖር ሀብት ነዉ Alhamdulilah الحمد الله ሳመሰግንህ የምጨምርልኝ ጌተሰዬ አልሀምዱሊላህ
@zecariasmulatu3923
4 жыл бұрын
የኔ ማር ንግግርሽ ሁሉ ግሩም ነው ምናለ እዳንቺ ያሉት እ.ር ቢያበዛልን እፍፍፍ ያንቺ ብሆን ደስታውን አልችለውም
@sosesose3227
5 жыл бұрын
ሁሌም ባለን ነገር እንደስት በትክክል ሁሌም ተመስገን ማለት በጣም ጥሩ ነው
@maryamhussain8044
5 жыл бұрын
አልሃምዱልለህ የታሰጠን ብነቅ የጎደለን ዬለም
@user-xg3tw6uv4z
Жыл бұрын
ኤጭ ማለት ግን በጣም ነው የሚያስጠላኝ 😂😂 እኔ ራሱ ካልኩት እይ ራሴን ነው የምወቅሰው ሰውኮ በጣም ነው የሚገርመው ሳይጎልበት ራሱ የሚያማርር አለ በደንብ ነው የገለፃችሁት ሆይ ማመስገንን ቆይ ማን ገደለ 😍
@user-cp8np1of1j
5 жыл бұрын
ወይ አንች ልጅ ቅመም እኮ ነሽ ሁሉም ፈጣሪ ያለው ነው የሚሆነው ሰለሁሉም ነገር ተመስገን ።
@eyutube1977
5 жыл бұрын
ውዴ በፍቃደኝነት ብቻ ሠብስክራይብ አርጊኝ ቤተሠብ እንሁን
@tmaniacell890
5 жыл бұрын
ትክክል ማማር አያሰፈልግም ባለን ማመሰገን ነው ተመሰገን ፈጣሪ
@niceprice471
5 жыл бұрын
ሹክ ልባላቹ እንዴት ነሽ ስወድሽ እኔ ትምህርትሽ በጣም ተመችቶኛል ቀጥያበት
@rozinamlove2105
5 жыл бұрын
አውነት ማመስገን ለራሱ ሀብት አዳሜ ትምርህት ውስጂ
@cugkgjoo9232
5 жыл бұрын
የደይፓር ውጪ አነትህ ለይ ስውጣ ውዴ አመድነት ትለውጣለህ ክክክክ በተራፈ ሹክ ልበለቹ በጣም፡አስተማሪ ነው በርቱ
@haymiyetwhdolije5711
5 жыл бұрын
ይችን ልጅ ሥወዳት እኮ
@sayedahmada914
Жыл бұрын
❤❤❤
@tigistnegie6771
4 жыл бұрын
አባቴ ሆይ ባለኝ አመስጋኝ አድርገኝ
@betelhemgebremedhin338
5 жыл бұрын
Love your insight, Alem!
@medakidz6319
5 жыл бұрын
I love this program 😍😍😍😘😘🥰🥰
@user-rx5of1rw5m
4 жыл бұрын
በናታችሁ ከዝችልጅ ፍቅር ይዞኛል እርዱኝ ወገኖቸ። ድምፁዋበተለይ ሲያምር
@user-pn5kx8hm5d
4 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ሥንት አይነት ሠው አለ በምዲር ላይ አላህ ይሥቱር
@user-xb1ol3qu8w
5 жыл бұрын
ሹክ ልበላችሁ ስትል ልቤ በደስታ ፍንድቅ ይላል የዛሬው ቀን ለእኔ በጣም ከባድ ቀን ነው እስኪ አጽናኑኝ ።
@user-db1xz2zy2l
5 жыл бұрын
Ayzon yene konjo
@user-xb1ol3qu8w
5 жыл бұрын
@@user-db1xz2zy2l እሺ እህት እንኳን ለኢድ አልደሀ በአል በሠላም አደረሰሺ ።
@user-db1xz2zy2l
5 жыл бұрын
Yewelowa enkuwan abro aderesen
@yordeyorde2340
5 жыл бұрын
አይዞሽ ማር
@user-ui4sn4kr8e
5 жыл бұрын
ሹክልበላችሁስትልልቤበደስትፍንድቅይላልየዛሬውደስዩላብጠሙ
@zolatubeZolatube
5 жыл бұрын
ሹክ ልበላቹ ዝናብ ሲዘንብ መላጣ ሰዎች ፌስታል አርገዉ ሲሄዱ ሳይ የተቀቀለ ድንች ስለሚመስሉኝ ሚጥሚጣ ይዘክ ተጠጋ ተጠጋ ይለኛል 😋😋 ሰብስክራይብ እያረጋቹ እራስታዎች
@mekdesechetu677
5 жыл бұрын
Kkkkk
@mestehailu2198
5 жыл бұрын
አረ በሳቅ ምትኩ
@fkr1904
5 жыл бұрын
😀😀😀😀😀
@ndkdksnsnsn6550
4 жыл бұрын
Kkk
@user-gr3ws8nq3s
5 жыл бұрын
ደስ ትይኛለሽ ፣ኤጭ የሚለው ብቻ ይደብረኛል
@user-of8gj2di6n
5 жыл бұрын
Ufff sewadeshi TAMASEGANI AMLAKA 💚💛❤😇🤗
@user-fo1mg5gq5z
4 жыл бұрын
ሁሌም ክብሩ ይስፋ ያለሙ ፈጣሪ
@saraberzsh5604
2 жыл бұрын
Kezizw gar yetegenange new beritu
@fgdbbfffbnbdhb2848
5 жыл бұрын
እራኪ የምታማርረው መብራት ሃይልን ብቻ ነው
@munayemaryamlij1492
5 жыл бұрын
ሹክ ልበላችሁ አለምዬ ቆንጆ ስወድሽ
@hiruthirut5378
5 жыл бұрын
አቺ ልጅ ውስጤ ነሽ
@mulualemethiotube792
5 жыл бұрын
ውዴ በቅንነት ሰብስክራብ በማርግ ቤተሰብ እንሁን
@user-be1kr5cm5r
5 жыл бұрын
የምወድሽ ስወድሽኮ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ አችም እዝክ የምትቀረጭውን በሂወትሽ ከኖርሽው በጣም ደስ ይላል
@habeshawitkonjo1513
5 жыл бұрын
Shuk lbelachu swedew program bertu ❤️😍😍😍😘😘😘
@hanahana4246
5 жыл бұрын
Yechi lij sewdate 😍😍
@enatmesfin
5 жыл бұрын
ከማማረር ማመስገን እግዜር ይመስገን ስለሁሉም ነገር
@taibah6535
4 жыл бұрын
ቆንጆውች ሥወዳችሁ
@user-ev5sw9gf3z
4 жыл бұрын
እኳን አብሮ አዴረሰን። ማሻ አሏህ
@mhalitgirmay3064
5 жыл бұрын
እድ ሙባረክ ልጆች ጋር ልሄድ ነው ላፈጥር ስመጣ አያለው
@betbchun7389
5 жыл бұрын
ተመሰገን አመላኬ ስለዉሉምነገር በሂወቴ ስለሚወነ ነገር ዉሉ
@rikiriki1483
5 жыл бұрын
ዉስጤ ነሽ
@munirajuma8181
5 жыл бұрын
ፐ ጎበዝ ነሽ ሹክ ልበላቹ በጣም ነው ምወድሽ ቀጥይበት
@meleselecturesatlecturehall
4 жыл бұрын
Very important views!!! Keep it up!!! Thank you!!!
@hananelove2519
5 жыл бұрын
እንኮን. አደረሰን. ኢድሙባረክ
@sarahsarsarah4091
5 жыл бұрын
ውይ እቺ ልጅ ስወዳት እኮ ጆሮ ላለሁ ይልቅ ትምርት ነው
@rodasseyoum8506
4 жыл бұрын
ወይ እኔም አማራሪ ነኝ በጣም በጣም ፈጣሪ ይቅር ይበለኝ
@user-kj8tm9mr8v
5 жыл бұрын
ሹክል ልበላቹህ አድናቅሽነኝ ደሞም የሆንሽ ምርጥነገርነሽ ሹክልበልሽ ብዬነዉ
@user-so2mo8jc8u
5 жыл бұрын
ተመስገን አምላኬ
@tsigetekalegne771
5 жыл бұрын
Tebareki betam astemari program new
@tsgehaylu3327
4 жыл бұрын
Adnakesh ney sewedat
@tsigaamaryamedimeaalenisih2272
4 жыл бұрын
Beunet fetr ymasgen konjiye
@user-df7jp2gs7q
5 жыл бұрын
ስወዳት ይህች ልጅ💗💗😘
@user-cx5zz3fz2s
5 жыл бұрын
የእኔ ቆንጆ ስወዳት ሱሲ ነች
@tigisttigist3168
5 жыл бұрын
ለኔ ትምህርት ነው ተመስገን
@user-qu1uo6zt2g
3 жыл бұрын
ወይኔ አች ልጅ አቦ ይመችሽ ቅመም
@meronneguse5871
5 жыл бұрын
Yen mar sewedat 💚💛❤
@fentahunfekadie622
5 жыл бұрын
ኣሜን !!!!!!ስወድሽ?
@user-em6rz4wj1z
5 жыл бұрын
Shuke lebalechu wede yetewado lejoch enkun adersachu malekam buha
@eaglemereja6396
5 жыл бұрын
አፍነው የገደሉሽ መስሎኛ ነበር እንኮን ደህና መጣሽ ኤጭ ኤጭ ሚሊዬን ሚሎየን ኤጭ ብንተወው ምን ይለናል
@fetanmedia-6807
5 жыл бұрын
አስፋው እና ራኬብ ስወዳችሁ ሁለታችሁንም ምችት ይበላችሁ
@mulualemethiotube792
5 жыл бұрын
ውዴ ያሀገሬ ልጃች በቅንነት ሰብስክራብ በማርግ ቤተሰብ እንሁን
@frehiwotseifu1056
5 жыл бұрын
አሜን ተመስገን ፈጣሪ
@lidiya727
5 жыл бұрын
አሜን የኔ አስተዋይ
@user-up9yi8xd6l
5 жыл бұрын
*እንድው ስውድሽ ማርይ ኖርልኝ💋💋💋!*
@zebibnguse128
5 жыл бұрын
Inye mamarer alwedim gin and andyi hunetawochu yasgedidungal
@weltetadik1911
5 жыл бұрын
Yna wude enqan selam metashe mlkam samnet yhunlen
@wubitethiopia1113
5 жыл бұрын
ትክክል ማመስገን ተገቢ ነው
@enatmesfin
5 жыл бұрын
የኔ ወደ እንከን በደህና መጣሽ ከሰማነው እንተገብር መስማት ብቻውን ዋጋ የለሁም ሰናይ ቀን
@mimilove7959
5 жыл бұрын
ተመስገን ጌታዬ
@synanyma1675
4 жыл бұрын
ጥሉብኝ ስወድሽ
@user-lw1ki2uu6q
5 жыл бұрын
Swedish eko😍
@emewodewmedia4904
4 жыл бұрын
እኔ ይቺ ልጅ ውስጤ ናት ኤጭ አለ አጎቴ
@user-ex7kl4rl7v
5 жыл бұрын
አለምዬ ሲወድሽ የኔ ልዩ
@mikyasmichael6754
5 жыл бұрын
Ahune gin betame amrerlew ewante beslotchw asebuge
@yewubmulatu7171
5 жыл бұрын
Asetii shuka labalachuna adane yamatodata like gachunyaa
@citeeesomali2104
5 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት አለዉ
@ruhamatariku2329
5 жыл бұрын
siwedish eko yemiteserachew hulu tikekelegna new
@marimaa801
5 жыл бұрын
ውድና የተከበራቹ የምወዳቹ እህቶቼ እንኳን ለአረፋባል በሠላም አደረሳቹ ሀገሬ ልገባ ትንሽ ቀን ቀረኝ እናተም በሠላም ለሀገራቹ ያብቃቹ ሥታልፉ ብቻ እኔ ደሥ እንዲለኝ ላይክ አርጋቹ እለፉ ዛሬ ብቻነው ያልኩኝ
@user-wo6iu2fp8i
5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ. አደረሰን. እናመሰግናለን. በሰላም. ለሀገርሽ ያብቃሽ.
@me-fs4yy
5 жыл бұрын
Le Gala segata individuals it is could be very good listen to learn.
@gizachewalemnesh1611
5 жыл бұрын
ዓለም ብርሃኑ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊት ወይዘሮ በጣም ጨዋ ሴት ነሽ። የጥፍር ቀለም ፣ የከንፈር ቀለም፣ የፊር ቀለም ፣ የማትጠቀም ፣ አርቲስት አንችን ብቻ አየሁ በርቺ ። ሴቶች ቀለማቀለም ሲቀቡ ምን እንደሚመስሉ ንገራችሁ የደጋ አይጥ ነ የሚመስሉት።
@user-db1xz2zy2l
5 жыл бұрын
Swedish
@fekerfeker7096
4 жыл бұрын
Wow
@najeebanajeeba2774
5 жыл бұрын
በጣም እውድትላው እኔን ልጅ
@mabemabe9536
5 жыл бұрын
Sihodesh ehite
@madinalove519
5 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣሽ ሽኩ ልበላችሁ ማነው በጉጉት የሚጠብቃት
@mulualemethiotube792
5 жыл бұрын
ውዴ በቅንነት ሰብስክራብ በማርግ ቤተሰብ እንሁን
12:49
ሹክ ልበላችሁ ይከፈት በጣም አዝናኝ አስቂኝ አጭር ድራማ ከእሁድን በኢቢኤስ /Ehuden Be EBS Shuk Libelachihu Funny Drama
ebstv worldwide
Рет қаралды 181 М.
9:22
ግዙፉ ጫካ ቤተመንግሥት መንገዶች ያሉበት ደረጃ በየካ ሚካኤል በኩል | CHAKA PROJECT | IN ADDIS ABABA | ETHIOPIA 4K
YOURTOUR
Рет қаралды 50 М.
00:29
Zombie Boy Saved My Life 💚
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 8 МЛН
00:13
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 18 МЛН
00:18
UNO!
БРУНО
Рет қаралды 4,9 МЛН
01:00
бедный дед на ламборгини- меняет вейп на секретные шкатулки - выиграл айфон, но отказался от приза
ABRACADABRA TV
Рет қаралды 9 МЛН
ሰበር ዜና ##የለተሀሙስ ##ነሀሴ 16 ##2016 ##
መኪያ tube
Рет қаралды 217
10:13
ሹክ ልበላችሁ ራስን መቆለል አዝናኝ እና በጣም አስተማሪ አጭር ድራማ በእሁድን በኢቢኤስ
ebstv worldwide
Рет қаралды 145 М.
6:25
🛑 ማነጋገሩዋን የቀጠለችው ዋንትያ ሰለሞን ካልተጠበቀው TikTokር ጋር እና የ ፍንሃን ህድሩ አዲሱ የ ትዳር አጋር/ tube
Asne tube
Рет қаралды 1,3 М.
8:45
የአዲስ አበባው ስማርት ፖልና ያልተሰማው ጉዱ!ማንም የማይጠረጥረው ሚስጥር ይዟል!
Tilet - ጥለት
Рет қаралды 140 М.
46:24
Ethiopia: ገኒ አስተማሪ የፍቅር ታሪክ | yefikir ketero | yefikir tarik | የፍቅር ቀጠሮ | New Ethiopian love story
የፍቅር ቀጠሮ yefikir ketero official
Рет қаралды 119 М.
20:30
ልክ በእውነተኛ እንግሊዝኛ ክፍል ውስጥ እንዳሉ!
Maraki English with abi
Рет қаралды 133 М.
#ሩታ እኮንደስ አለሺ ይገባሻል@ፍቀር ሻገር ገባች
Hasian( ሀሲና(
Рет қаралды 23
11:33
ሹክ ልበላችሁ የተከሉት በጣም አስቂኝ አጭር ድራማ/Ehuden Be EBS Shuk Libelachihu Funny Drama
ebstv worldwide
Рет қаралды 118 М.
የነሀሴ 16 የምሽት ዜናዎች - NBC ማታ _ ቀጥታ ሥርጭት | Live | Ethiopia @NBCETHIOPIA
NBC ETHIOPIA
Рет қаралды 217
10:10
የሰው መጥፎ የለውም ሹክ ልበላችሁ አስቂኝ አዝናኝ ድራማ/Ehuden Be EBS Shuk Lebelachu
ebstv worldwide
Рет қаралды 112 М.
00:29
Zombie Boy Saved My Life 💚
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 8 МЛН