በተከራያቸው የታገቱት አዛውንት

  Рет қаралды 175,965

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

Жыл бұрын

silehiwot.com/
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2022 Sile hiwet Tv
like us on face book / selehiwot

Пікірлер: 280
@user-su2fb8mj8h
@user-su2fb8mj8h Жыл бұрын
ዘንድሮ የማይሰማ የለም አላህ ሆይ አንተው ማረን ሀገራችንን ሰላም አድርግልን
@hanna4751
@hanna4751 Жыл бұрын
ሰው እንዴት በራሱ ንብረት ይሰቃያል ውይ ይሄ ዘመን እንዴት ያስፈራል።
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 Жыл бұрын
እግዚሆ የማንሰማው ነገር የለም አይደል በዚህች ምድር 🙄🙄🙄ፈጣሪ እግዚአብሔር ይሄን ዘመን በሰላም አሳልፈን
@rawdaali8287
@rawdaali8287 Жыл бұрын
አይ ቅድሲቷ ኢትዮጵያ ያልሆነውን ነን እያልን እራሳችንን ስንሸውድ!!! ያ አላህ ከአስመሳይነት አውጣንና ሀቀኛ ህዝቦች አድርገን Ameen!!!
@Icesoccerroblox7
@Icesoccerroblox7 Жыл бұрын
አይ፡እህቴ፡እባክሽ፡የህጉን፡ነገተይው፡እናቴን፡የ90 አመት፡አሮጊት፡የእህቴ፡ልጆችና፡እሷተባብረው፡ቤትሽን፡ወይም፡ቦታሽን፡እንደ፡ደረግ፡ዘመን፡ሊወስድብሽ፡ስለሆነ፡ሸጫለሁ፡ብለሽ፡ፈርሚ፡ብለው1520ካሬ፡ውስጥ406ካሬ፡ብቻ፡አስቀርተው፡በግድ፡የተለያየ፡ፊርማ፡ኡስፈርመው፡ወስደው፡ህይወታቸው፡ካለፈ፡ከስድስት፡ወር፡በኋላ፡እኔና፡ወንድሜ፡ውርስ፡ስንጠይቅ፡ገዝተናል፡ብለው፡ለአምስት፡አመት፡ተከራክረን፡እነዚሁ፡ሰዎች፡በሀሰት፡ማስረጃና፡በገንዘብ፡ነጥቀው፡ወሰዱ፡ወንድሜም፡የአይምሮ፡በሽተኛና፡ጠጪ፡ሆኖ፡ከስራው፡ተባረረ።ይግባኝ፡ለክርስቶስ፡ብያለሁ፡አድራሻው፡ባሌ ጊንር፡01 ቀበሌ የድሮው፡ሐረር፡በርሆቴል።
@tigisttigi5811
@tigisttigi5811 Жыл бұрын
አይ ፈጣሪዬ ይቺ ምድር ግን ሰንቱን ተሸክማለች😭😭
@fofoabdulla2379
@fofoabdulla2379 Жыл бұрын
ይሄ እኮ ነው የወጣቱ ደም በየቦታው የሚፈሰው የእናቶቺ ግፍ እርግማን አሁንም ሁሉም በየሀይማኖቱ የፈጠረውን ይቅር እንዲለን መለመን አለብን
@rahewube2006
@rahewube2006 Жыл бұрын
በጣም የማዛዝን ግዜ ነው: የመጣብን እግዚአብሔር የሰውን ንብረት ለሚመኙ ልብ ይስጣቸው::
@hanna4751
@hanna4751 Жыл бұрын
ህግ የለም ህግ ህግ አትበይ።
@milinbd2315
@milinbd2315 Жыл бұрын
አላህ ከደዚህ አይነቱ ጨካኝ አላህ ይጠብቀን
@user-dv6cr9zb2x
@user-dv6cr9zb2x Жыл бұрын
እኔ መቸም ሁሌም ቢሆን የተራኪው አድናቂ ነኝ አቤት ድምፅ ዝንፍ አይልም 👍👍
@samuelnegash5663
@samuelnegash5663 Жыл бұрын
የተወደዳችሁ ስነ ህይወቶች መቼስ የናንተ ፕሮግራም እጅግ መሳጭና አስተማሪ ሲሆን ይህ ዛሬ ይዛችሁ የቀረባችሁት እጅግ አሳዛኝ እና ለማመን የሚቸግር ጭቃኔ ምን ሆኗል ስው ያስብላል። ደስ የሚለው ነገር እንኳንም እማማ በህይወት ተረፉ የሠራተኛቸው ክቡር ህይወት በእንዲህ ዓይነት መልክ መቀጨቱ አካሉዋን እንኳን አግኝቶ በክብር መቅበር አለመቻሉ እጅግ አሳዛኝ ነገር ነው።
@darejehundito2940
@darejehundito2940 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ሃገራችንን እትዮጵያ ሰለም አድርገት
@y.5206
@y.5206 Жыл бұрын
ማሪያምን እናታችን በእዲሜ አያታቸዉ ይሆናሉ 😱አቤት ጭካኔ😭💔😢ሠይጣን የበዛበት ዘመን ደረስን አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ይቅር በቃ በለን🙏🙏
@user-qo9tw5kc1d
@user-qo9tw5kc1d Жыл бұрын
እመን እንጂ አትፍራ ይላል ቃሉ የኔ እናት ፀንተው ይፀልዩ ስለነበረ እግዚአብሔር ከዝህ ወጥመድ አወጣቸው ሰራተኛዋ እግዚአብሔር ነፍስሽን ይማርልን ለነገሩ አንቺ ፃድቃን ነሽ በነዝህ አረመኔወች ተገድለሽ
@user-us2cy8df6k
@user-us2cy8df6k Жыл бұрын
የሚገርም የሚያሳዝን ነገር ነው ስንት አይነት ሰው አለ አውጣን ፈጣሪን መጠጊያው ያረገ ሀሌም ይድናል
@zytunadawwod9003
@zytunadawwod9003 Жыл бұрын
ከዛሬው ትምህረታችሁ የተረዳሁት ትልቅ ሚስጥር ቢኖረ እማማን ማን ታደጋቸው የሚለው አርእስተ በዋናነት ያየሁት ያገናዘብኩት ነው ።ይኸውም በፈጣሪው ተስፋ የሚኖረና ቀን ከለሊት ከሱ ያልተለየ ከዳቢሎስ እገዳ ዋስ ጠበቃ ሆኖ ሙሉ ኮንፊደንስ እንዲኖረው የሚረዳው የፈጠረን ፈጣሪን ሁሌም ስናስ ታውሰው እሱም ደግሞ ለበላተኛ አሳልፎ አይሰጠንም እኚህ እናት ፈጣሪ ባልቆረጠላቸው የመሞት መረዶ በነዚህ የዳቢሎስ ስራ አስፈፃሚ ምክንያት የሳቸውን የመሞት ቀን ቆረጦላቸው የሚቀበሩበት ጉድጓድ ሳይቀር ሁሉ የተዘጋጀላቸውን ከዛ መከራ ፣ከዛ ስጋት ምንትፍ አድረጎ ያወጣቸው እኚህ እናት ህልውናቸው ተስፋቸው በፈጠራቸው በፈጣሪ እጅ እንደሆነ ልቦናቸው በትክክል ያለ ምንም ፍርሃት ስለ ነገራቸው ጠብቋቸው ከዙህ ሁሉ ሲኦል ገላገላቸው ምንም ግዜ ቢሆን ፈጣሪን ከልቡ ያመለክ መቼም ቢሆን በዳቢሎስ እጅ አይ ጠፋም
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል በቃ ሰወ ጨቀነ ሱበሀንአላህ እንኳንም አልመቱ እማማ ሰረተኛወ ባትሙት ጥሩ ነበር በተረፈ ስለሂወት በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው
@lilitylility4864
@lilitylility4864 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ስላም ንህዝቢናን ናዓዲናን ያውሪደሊና🙏🙏🙏❤💛💛❤❤❤🙏🙏🙏
@yeshimaretube2491
@yeshimaretube2491 Жыл бұрын
እንደው በየግዜው የምንስማው ነገር በጣም ነው ሚስቀጥጥው እግዚአብሔር ሀገራችንን ስላም ያድርግልን
በቤት ሰራተኛዋ ጥቃት የደረሰባት አሰሪ
49:25
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 41 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 83 МЛН
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 17 МЛН
በእናቷ ፊት በባሏ የምትደበደበው ሚስት
33:12
ዮአዳን (ክፍል 17)
35:16
ለዛ
Рет қаралды 244 М.
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 41 МЛН