በአሰቃቂ ሁኔታ የተደፈረችው መስማት እና መናገር የማትችለው አዳጊ ህጻን

  Рет қаралды 260,956

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

3 жыл бұрын

#sileHiwet #ethiopia
Don't Forget to subscribe our channel to stay updated.Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2020 SILE HIWOT

Пікірлер: 566
@zizi9953
@zizi9953 3 жыл бұрын
ፖሊሱን አለማድነቅ ንፉግነት ነው በጣም ጀግና ሰብአዊነት የሚሰማው ትልቅ ሰው ነው
@rebiyarebiya9953
@rebiyarebiya9953 3 жыл бұрын
በጣም
@user-cm5zg1pw8d
@user-cm5zg1pw8d 3 жыл бұрын
አገራች ወደየት ወደየት እያመራች ነው በየቀኑ የምንሰማው ነገር ለመኖር ተስፍን ያሰቆርጣል
@zedkidus8307
@zedkidus8307 3 жыл бұрын
ወዴት እንደምነሄድ አላቅም ግን ፖሊሱ ጀግና ነዉ እንዳተያንቱ ያብዛ
@user-kh6kd9br2e
@user-kh6kd9br2e 3 жыл бұрын
በጣም ደምሪኝ እህት
@user-ss1ql8cg8o
@user-ss1ql8cg8o 3 жыл бұрын
ይህፖሊስ ከምንምበላይ መደነቅይገባዋል ዱላፖሊሶች ከዝህቅንወገናቺሁ ቅንነት ተማሩ ዱላይዛቺሁ ንጹሀንአትደብዲቡ
@mellyBooks
@mellyBooks 3 жыл бұрын
መርማሪ ፖሊሱ - እግዛብሔር ይባርክህ!
@user-kh6kd9br2e
@user-kh6kd9br2e 3 жыл бұрын
ደምሪኝ በቅንነት አሜን
@semutimohammed
@semutimohammed 3 жыл бұрын
መሪማሪውን ሳላደንቅ አላልፋም እንደዚህ ነው ለህሊና መስራት👍👍👍
@nunuabate1667
@nunuabate1667 3 жыл бұрын
ምናል ፖሌስ ሁሉ እዳተ ቢሆን ግን እዲ አይነት አሰቃቂ ነገር ማየትም መስማትም የሚያቆም መቸ ነው ኧረ የፍት ያለ አስገድዶ ደፋሪና ህፃናትን የሚደፈር ይገደል😢😢
@antenehhailubekele3478
@antenehhailubekele3478 3 жыл бұрын
ለወንዶች መብት ተሟጋች መደፈር ማለት ያለ ራስ ፈቃድ እና ፍላጎት ለወሲብ ጥቃት መዳረግ ነው፡፡ይህ መደፈር ከአካላዊ እርክሰት ባለፈ ስነልቦናዊ ምስቅልቅሎሽን በተደፋሪዎች ላይ ያደርሳል፡፡ተደፋሪ ሰለባዎች ሴቶች ብቻ ሳይሆኑ ወንዶችም ጭምር ናቸው፡፡ ጉዳዩ ሳጥናኤላዊ ቢሆንም መንግስት የሚጠበቅበትን ትኩረት አልሰጠውም፡፡ ህብረተሰቡም ለክብሩ እና ለስሙ ሲል በስጋ ዘመዳሞች መካከል የሚፈጸምን ወሲብ ሳይናገር ደብቆ፣አፍኖ እና አድበስብሶ መኖር ነው የለመደው፡፡ አሁን አሁን ላይ ወጣት ህንደኬ የወሲብ ጥቃት አድራሾችን ልትፋረድ ፊት አውራሪ ሆና መውጣቷ ትልቅ ጀብድ መሆኑ እንደተጠበቀ ሆኖ እኔ ግን አንድ ብዙዎች እንዲያስተውሉት የምፈልገው ትልቅ ስጋት አለኝ፡፡ በመሠረቱ ህንደኬ በራሷ ጊዜ ከቤተሰብ ከለላ ውስጥ ወጥታ ውስጡን ጠንቅቃ ከማታውቀው ባዳ ጋር ለመዝናናት ስትል ወጥታ ነው አስፍታ ሳታስብ በተጠመደላት የተለመደ ወጥመድ ውስጥ የገባችው፡፡ የእሷ አይነት ተጠቂ እልፍ ሴት ነው ያለው፡፡ ይህ ዘመቻ ቀደም ሲል መጀመር ሲገባው እጅግ ዘግይቶ እና ተዛንፎም የተጀመረ በጎ መሳይ አጥፊ ዘመቻ ነው፡፡ ሴቶች ከፈለጉት ሰው ጋ ፈቅደው ወሲብ ከፈጸሙ በኋላ ድርጊቱ የማይመለከተውን ሌላ ሰው ደፈረን ብለው ወደ ፍትህ መድረክ የሚቀርቡ እንዳሉ እኔ በተጨባጭ ማስረጃ በአቅራቢያዬ አውቃለሁ፡፡ ይህ ለሴቶች መብት መጠበቅ ሲባል የሚቀነቀን የፍትህ ጥያቄ በወንዶች መብት ላይ የሚቃጣ ክብረ ነክ አካሄድ ከመሆኑም ባሻገር ከነአካቴውም ነባራዊውን የወንድ እና የሴት የግንኙነት መስተጋብር በማፍረስ የማራራቅ ሚናም ስለሚኖረው አካሄዱ ከወዲሁ በሚገባ ቢታሰብበት መልካም ነው ስል አሳስባለሁ፡፡ የዛሬ ሴቶች በቤተሰብ እንክብካቤ እና የቅርብ ጥበቃ የቆየላቸውን ክብረ ንጽህናቸውን በወግ ማዕረግ ዘላቂነት ላለው የትዳር አጋር ማስረከብን ተራ ባህል አድርገው በመቁጠር በተልካሻ ማባበያ ወይም ማስፈራሪያ ለማይገባው መደዴ ወንድ አሳልፈው እየሰጡ በራሳቸው ጊዜ ላልተገባ የስነልቦና ውድቀት እንደሚዳረጉ በስፋት የሚታወቅ የአደባባይ እውነት ነው፡፡ አልፎ ተርፎም ክብረ ንጽህና በደላላዎች አመቻነት በጨረታ እየተሸጠ ያለበት ዘመን ላይ ነው ያለነው፡፡ ዛሬ ክብረ ንጽህናዋን የጠበቀችን ለአቅመ ሄዋን የደረሰችን ሴት ማግኘት ዘበት የሆነባቸው ትዳር ፈላጊዎች ቅሬታ አላቸው፡፡ምናልባትም ድንግልና ፍለጋን ቁም ነገሬ ያሉ ወንዶች ህጻናትን ለመገናኘት እየተገደዱ ሊሆን ይችላል፡፡ እነዚህ ብር አፍቃሪ ሴቶች ማሸማቀቅ እና ማጥቃት የፈለጉትን ወንድ ጠቅሰው ተደፍረናል እያሉ ቢከሱ በምን አግባብ መልቲነታቸው ሊጋለጥ ይችላል ? እነዚህ ጨካኝ ሴቶች የዘወትር ደጀን ለሚናቸው ለወላጅ አባታቸውም ሆነ ለገዛ ወንድሞቻቸው የሚራሩ አይመስለኝም፡፡ በሰለጠነው ዓለም ይህ ጉዳይ እንደ ትልቅ አጀንዳ አይነሳም፡፡ አጀንዳው በአግባቡ የማይነሳ ከሆነ ሴቶች እርስ በእርሳቸው እንዲደፋፈሩ ትቶ ከሴቶች ሰፈር መራቅ ለወንዶች እጅግ አስፈላጊ እርምጃ ወደመሆን ይሸጋገራል፡፡
@kalkidanasefa6896
@kalkidanasefa6896 3 жыл бұрын
መርማሪ ፖሊሱ :እንዳተ ያሉ መልካሞችን ያብዛልን
@jemalehtio6751
@jemalehtio6751 3 жыл бұрын
ከእንግዲ ደፈሪነ ገደይ ይገደል የምትሉ ለ👍👍ግጩኝ
@antenehhailubekele3478
@antenehhailubekele3478 3 жыл бұрын
ለወንዶች መብት ተሟጋች መደፈር ማለት ያለ ራስ ፈቃድ እና ፍላጎት ለወሲብ ጥቃት መዳረግ ነው፡፡ይህ መደፈር ከአካላዊ እርክሰት ባለፈ ስነልቦናዊ ምስቅልቅሎሽን በተደፋሪዎች ላይ ያደርሳል፡፡ተደፋሪ ሰለባዎች ሴቶች ብቻ ሳይሆኑ ወንዶችም ጭምር ናቸው፡፡ ጉዳዩ ሳጥናኤላዊ ቢሆንም መንግስት የሚጠበቅበትን ትኩረት አልሰጠውም፡፡ ህብረተሰቡም ለክብሩ እና ለስሙ ሲል በስጋ ዘመዳሞች መካከል የሚፈጸምን ወሲብ ሳይናገር ደብቆ፣አፍኖ እና አድበስብሶ መኖር ነው የለመደው፡፡ አሁን አሁን ላይ ወጣት ህንደኬ የወሲብ ጥቃት አድራሾችን ልትፋረድ ፊት አውራሪ ሆና መውጣቷ ትልቅ ጀብድ መሆኑ እንደተጠበቀ ሆኖ እኔ ግን አንድ ብዙዎች እንዲያስተውሉት የምፈልገው ትልቅ ስጋት አለኝ፡፡ በመሠረቱ ህንደኬ በራሷ ጊዜ ከቤተሰብ ከለላ ውስጥ ወጥታ ውስጡን ጠንቅቃ ከማታውቀው ባዳ ጋር ለመዝናናት ስትል ወጥታ ነው አስፍታ ሳታስብ በተጠመደላት የተለመደ ወጥመድ ውስጥ የገባችው፡፡ የእሷ አይነት ተጠቂ እልፍ ሴት ነው ያለው፡፡ ይህ ዘመቻ ቀደም ሲል መጀመር ሲገባው እጅግ ዘግይቶ እና ተዛንፎም የተጀመረ በጎ መሳይ አጥፊ ዘመቻ ነው፡፡ ሴቶች ከፈለጉት ሰው ጋ ፈቅደው ወሲብ ከፈጸሙ በኋላ ድርጊቱ የማይመለከተውን ሌላ ሰው ደፈረን ብለው ወደ ፍትህ መድረክ የሚቀርቡ እንዳሉ እኔ በተጨባጭ ማስረጃ በአቅራቢያዬ አውቃለሁ፡፡ ይህ ለሴቶች መብት መጠበቅ ሲባል የሚቀነቀን የፍትህ ጥያቄ በወንዶች መብት ላይ የሚቃጣ ክብረ ነክ አካሄድ ከመሆኑም ባሻገር ከነአካቴውም ነባራዊውን የወንድ እና የሴት የግንኙነት መስተጋብር በማፍረስ የማራራቅ ሚናም ስለሚኖረው አካሄዱ ከወዲሁ በሚገባ ቢታሰብበት መልካም ነው ስል አሳስባለሁ፡፡ የዛሬ ሴቶች በቤተሰብ እንክብካቤ እና የቅርብ ጥበቃ የቆየላቸውን ክብረ ንጽህናቸውን በወግ ማዕረግ ዘላቂነት ላለው የትዳር አጋር ማስረከብን ተራ ባህል አድርገው በመቁጠር በተልካሻ ማባበያ ወይም ማስፈራሪያ ለማይገባው መደዴ ወንድ አሳልፈው እየሰጡ በራሳቸው ጊዜ ላልተገባ የስነልቦና ውድቀት እንደሚዳረጉ በስፋት የሚታወቅ የአደባባይ እውነት ነው፡፡ አልፎ ተርፎም ክብረ ንጽህና በደላላዎች አመቻነት በጨረታ እየተሸጠ ያለበት ዘመን ላይ ነው ያለነው፡፡ ዛሬ ክብረ ንጽህናዋን የጠበቀችን ለአቅመ ሄዋን የደረሰችን ሴት ማግኘት ዘበት የሆነባቸው ትዳር ፈላጊዎች ቅሬታ አላቸው፡፡ምናልባትም ድንግልና ፍለጋን ቁም ነገሬ ያሉ ወንዶች ህጻናትን ለመገናኘት እየተገደዱ ሊሆን ይችላል፡፡ እነዚህ ብር አፍቃሪ ሴቶች ማሸማቀቅ እና ማጥቃት የፈለጉትን ወንድ ጠቅሰው ተደፍረናል እያሉ ቢከሱ በምን አግባብ መልቲነታቸው ሊጋለጥ ይችላል ? እነዚህ ጨካኝ ሴቶች የዘወትር ደጀን ለሚናቸው ለወላጅ አባታቸውም ሆነ ለገዛ ወንድሞቻቸው የሚራሩ አይመስለኝም፡፡ በሰለጠነው ዓለም ይህ ጉዳይ እንደ ትልቅ አጀንዳ አይነሳም፡፡ አጀንዳው በአግባቡ የማይነሳ ከሆነ ሴቶች እርስ በእርሳቸው እንዲደፋፈሩ ትቶ ከሴቶች ሰፈር መራቅ ለወንዶች እጅግ አስፈላጊ እርምጃ ወደመሆን ይሸጋገራል፡፡
@afranosultan4314
@afranosultan4314 3 жыл бұрын
Balgnaw
@bosenaasrat6994
@bosenaasrat6994 3 жыл бұрын
የስራቸውንይስጣቸውእደዚህየሚያደርጉ
@user-nk3ro1jw5n
@user-nk3ro1jw5n 3 жыл бұрын
ቢሆንማ ጥሩ ነበረ ልክ እደሳውዲ ምርጥ ውሳኔ የገደለ ይገደላል የሰረቀ ይቆርጣል
@user-nk3ro1jw5n
@user-nk3ro1jw5n 3 жыл бұрын
ቢሆንማ ጥሩ ነበረ ልክ እደሳውዲ ምርጥ ውሳኔ የገደለ ይገደላል የሰረቀ ይቆርጣል
@sanchoafrica811
@sanchoafrica811 3 жыл бұрын
ምን አለ ሁሉም ፖሊስ እንደዚህ ብሆን ለእውነት ለህውና ብቆም ሀገር የት በደረሳች ምንኛ መታደል ነው ለመልካምነት መቆም የህልውና ሰላም ነው እግዚአብሔር እንደዚህ አይነቱን መልካም ሰው ለምድራችን ያብዛልን ስጋ ባል ሰውን አውሬውን ያጥፋልን አሜን
@leenmka8830
@leenmka8830 3 жыл бұрын
Amen amein amein amein amein amein amein yes yes yes
@sikosilo261
@sikosilo261 3 жыл бұрын
A
@tube7718
@tube7718 3 жыл бұрын
አዑዙቢላህ ሴቶች ሆይ የአካል ብቃት በመስራት እራሳችንን ከማንኛውም ጥቃት መከላከል ያስችለን ዘንድ መስራት አለብን ኢንሻአላህ 💪
@user-tv4rn1zz8u
@user-tv4rn1zz8u 3 жыл бұрын
አስላሙ አልይኩም ውርህመቱላሂ ውብረካቱ ክክክክክ ትክክል እንሻ አላህ
@kamilatabrar9777
@kamilatabrar9777 3 жыл бұрын
አዎ በጣም ትክክል ነሽ ሊያጠቁን ሲመጡ መሰባበር ነው 😃😃😃 🤛🏽🤛🏽🤛🏽🤛🏽
@tube7718
@tube7718 3 жыл бұрын
@@user-tv4rn1zz8u ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ቢኢዝኒላህ ማማዬዬ አዎ ቆራጥ እና ጀግና እና በራስ መተማመናችንን ለማጎልበት የአካል ብቃት ካራቴ ቴኳንዶ በመሰልጠን እራሳችንን እንጠብቅ እላለሁ እህቶቼ 💪 የሴቶች ጥቃት ያመኛል ምክንያቱም እኔም የእናቴ ልጅ ሴት ነኝና 💪
@ruwediashabudin489
@ruwediashabudin489 3 жыл бұрын
Welahi betam tekekel new
@user-dc1us5ct5s
@user-dc1us5ct5s 3 жыл бұрын
@@kamilatabrar9777 ሳህ💪
@user-cg9yi3ls2z
@user-cg9yi3ls2z 3 жыл бұрын
ፖሊሱ ግን ዋው ፈጣሪይባርክህ
@user-qo6mj2lr5x
@user-qo6mj2lr5x 3 жыл бұрын
በጣም የሚያሳምም ነው 😭😭ፖሊሱን ሳላዳንቅ አላልፍም የእውነት ጀግና ነህ እግዚአብሔር ወለታህንይክፈል በዚህን ዘመንእንዲ መስዋዕትነት ከፍሎ ማን እንደዚህ ያደርጋል
@genethaylu3486
@genethaylu3486 3 жыл бұрын
እውነት ፖሊሱ ለማድነቅ ቃላት የለኝም ፈጣሪ የመልካም ስራክን ዋጋ ይክፈልክ ሁሉም ተባብሮ የሴት ልጅ አስገድዶ መደፈር ለማስቆም እና ተገቢውን ፍርድ እንዲወሰን እናድርግ የእውነት ከቃል በላይ ነው የአእምሮ ቁስል
@nbvvbbvfnnnnghh6943
@nbvvbbvfnnnnghh6943 3 жыл бұрын
አቤት ጪካኔ የተረገመ ትውልድ የሴት ሚኒስትሮች መብዛት ለኛ ለሴቶች የጠቀመን ነገር የለም እነዚህ እንኩሮዎች አፈሮች
@LeylaAdem
@LeylaAdem 3 жыл бұрын
አመድ ናቸው እንጂ ምንም የማይጠቅሙ
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 3 жыл бұрын
እፍ እነሱን ተያቸው ወሬ ብቻናቸው አገራችንን እያሳመሩልን አደለ ይድፋቸው
@user-ml9bo7gs9y
@user-ml9bo7gs9y 3 жыл бұрын
ፖሊሡ ግን ሽልማትና ይገባዋል ጀግና ነው
@user-dx1ci5ue5v
@user-dx1ci5ue5v 3 жыл бұрын
ክብር ለታታሪ ፖሊሶቻችን ሞት ለደፋሪዎች!!!
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
ወንዶችዬ እግዚአብሔር ልቧን ይሰጣቸው ለጊዜያዊ ስሜት የስንት ሴቶች ሕይወት ጭለማ አደረጋቸው አረ
@bbt911
@bbt911 3 жыл бұрын
ጠብቂ ያንቺ ሂወት ነው ዬቀረን ጨለማ ዬነበርውን ብረሀን እናረግልሸለን
@fedilamuhaba174
@fedilamuhaba174 3 жыл бұрын
በጣም
@woinshetselante2096
@woinshetselante2096 3 жыл бұрын
በዚህ 30አመት ውስጥ የለ ትውልድ ከንቱ የማይጠቅም የሀገር ሸክም ናቸው። የተረገመ ትውልድ
@alemadam4340
@alemadam4340 3 жыл бұрын
Awo betam yaszenal
@bosenaasrat6994
@bosenaasrat6994 3 жыл бұрын
በጣምማሬ
@bosenaasrat6994
@bosenaasrat6994 3 жыл бұрын
በጣምማሬ
@aklilmesele5083
@aklilmesele5083 3 жыл бұрын
እረ በህግ አምላክ ጅምላ ፍረጃ ይቁም 😱😱
@user-bj7xq6ln3j
@user-bj7xq6ln3j 3 жыл бұрын
ፖሊሱ ግን መሽለም ነበረበት፡ ምን ዋጋ አለው ሃገራችን መልካም ለሚሰሩት ቦታ የላቸውም፡
@menberegebral5960
@menberegebral5960 3 жыл бұрын
Thank you the way you said
@hayatmenza500
@hayatmenza500 3 жыл бұрын
Lik nesh yegna saw simot new shilimat yemusetow
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ምህረቱን ላክልን በጣም ጅግና ነው ፖሊሱ👍👍 ሴትን ልጅ የሚደፍረ ባደባባይ እራቁቱን መሠቀ 😍
@LeylaAdem
@LeylaAdem 3 жыл бұрын
ፖሊሱን ግን ምን አይነት ጀግና ነህ በአላህ
@user-kg4qw2yt3p
@user-kg4qw2yt3p 3 жыл бұрын
እኔ ግን ፍትህ ስጪ ብባል ደፋሪው እቃውን ተቆርጦ አገቱ ላይ አጠልጥሎ አደባባይ ለአደባባ ማዞር ነበር
@samjam8124
@samjam8124 3 жыл бұрын
Tikikil
@munanasir3493
@munanasir3493 3 жыл бұрын
ነበር ግን ምን ታረጊው
@munanasir3493
@munanasir3493 3 жыл бұрын
ነበር ለሌላው ትምርት ይሆን ነበር
@user-kg4qw2yt3p
@user-kg4qw2yt3p 3 жыл бұрын
@@munanasir3493 እኮ እኔም ያልኩት ይሄንን ነው ውዴ ግን ምን ያደርጋል ህግ የለም
@user-ir8kg5oc1w
@user-ir8kg5oc1w 3 жыл бұрын
ነበርሀቅ
@wendateshome7683
@wendateshome7683 3 жыл бұрын
እንደ አንተ አይነት ታማኝ ፖሊሥ ይብዛልን ተባረክ አመሠግንሀለዉ ምን ብዬ ልግለጥህ 1ኛዬ ነህ
@rahmabentseid7260
@rahmabentseid7260 3 жыл бұрын
ፖሊሱን አለማድነቅ አይቻልም ለደፋሪወች እስራት ብቻ በቂ አይደለም ይሰቀሉ
@FUNNYVIDEOS-uo8hr
@FUNNYVIDEOS-uo8hr 3 жыл бұрын
ዘንድሮ ከፍትዋል ምነው ወንዶች እንደዚህ ጨካኝ ሆናችሁ ፓሊሱ ግን በጣም መልካምና ለእውነት የቆመ ትምህርት ሰጪ ጠንካራ ሰራተኛ ነው ጌታ ብድሩን ይስጥህ መልካም ሰው
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 3 жыл бұрын
መርማሪውን በጣም አደንቀዋለሁ ለአገሩ ለእዝቡ የቆመ መርማሪ ዋው የሱን አይነት ያብዛልን በኤደን የደረሰው አፀያፊና ሚዘገንን ነው ያስለቅሳል ያማል አጎት ማለት አባት ነው ለነገሩ አባትም ይደፍር የለ ብቻ ገወዴት እየኤድን እንደሆነ ፈጣሪ ይወቀው
@keleyp01
@keleyp01 3 жыл бұрын
በጣም ያማል 😥 ፓሊሱ ግን ለሌሎች አራያ የሚሆን ጀግና ነዉ
@hanayouseph7579
@hanayouseph7579 3 жыл бұрын
በእውነት መርማሪውን ያለማድነቅ ይከብዳል እ/ር ውለታውን ይክፈልህ
@amarchalghshsc3697
@amarchalghshsc3697 3 жыл бұрын
አፈር፡ብላ ባለጌ ማፈሪያ መሪማሪው ጎበዝ፡ነህ፡አሁን፡ጊዜ፡ወንጀለኛን፡አሳዶ፡የሚይዝ፡የህግ፡አካል፡ካለ መልካም ነው
@leenmka8830
@leenmka8830 3 жыл бұрын
Yes yes yes yes yes yes yes yes love
@hsoshohsisvs4960
@hsoshohsisvs4960 3 жыл бұрын
ኧረ እግዚአብሔር ይባርክህ መሪማሪ በጣም ጀግና ነህ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ፈጣሪ ደግሞ ኧረ እባካችሁ አስተውሉ የሌላውን ሕይወት የምታበላሹ ኧር እባካችሁ ተቆጠቡ
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 3 жыл бұрын
ወንዶች እረባካችሁ ስነስርአት ይኑራችሁ እረ ተው እንከባበር
@mememalase9018
@mememalase9018 3 жыл бұрын
Polis Ethiopia Wow Wow Wow Thank you so much Ethiopia polis Good warek polis tebarek 💚💛❤👍👍👍
@wolansamekonen8243
@wolansamekonen8243 3 жыл бұрын
ለሙያዉ ክብር ያለዉና የገባዉን ቃል በአግባቡ ብቻ ሳይሆን ከዛም በበለጠ የተወጣ ለመለዬዉ ክብር ያለዉ ፖሊስ እሱ ነዉ ከልብ ልናመሰግነዉ ይገባል እዉነተኛ የህዝብ ልጅ ተባረክ ወንድሜ በርታ እገዚአብሄር ይጠብቅህ ይባርክህ
@sabakidane4051
@sabakidane4051 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይፈርዳል አቅም ባይኖረን እንኳን አቅም ባለው ሰዉ አድሮ ይረዳናል ይህ ሕይወት ይሄንን ያመለክታል እንደዚህ አይነት መርማሪዎችን ያብዛልን
@imissyoumom238
@imissyoumom238 3 жыл бұрын
ምን ኣይነት ዉሻ ነዉ ኡፍ 😭😭😭😭😭😭
@venishbedju8424
@venishbedju8424 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፕሮገራም በርቱ ልኝ እዉነት መቸም ተደብቆ አይቀረም ይዘገያል እንጂ ፈጣሪ መስተዋሉን ይስጠን ፖሊሱን ደግሞ ሳላደንቅ አላልፍም የእኛ ጀግና እንደዚህ አይነት ፖሊስ ያብዛልን በእውነት ተባረክ 👍👌
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
የወድልጅ ጠላቱ ሰሜቱ ነው ተላለች አያቴ😍
@asmertyohanness4241
@asmertyohanness4241 3 жыл бұрын
በእውነት ትልቅ አስተዋፆ ያለው መርማሪው ነው።እንደረዳሀት ፍጣሪ ደሞ አንተን ይርዳህ ያንተ አይነቱን ያብዛልን።
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 жыл бұрын
የዚህ የፖሊስ አመራመሩን እንደኔ ከልቡ ያደነቀ ማን ነዉ ደፋሪወችን ግን በኔ በኩል የሞት ፍርድ ብያለሁ።።።።
@Talk-about-Life
@Talk-about-Life 3 жыл бұрын
ይህ ዓመት እስክያልቅ በዚህ ርዕስ ብቻ ብታቶኩሩ መልካም ነው እለላሁ። ሁላችንም የየራሳችን የነፍስ ህሜም አለን። በዘመድ፣በኃይማኖት መምህራን፣ በአለቃ ፣ በደላላ በሀገር ቤት እና ከሀገር ውጪ በደረሰብን የወስብ ጥቃት ህሜም ተሸከምን ምንኖር .... መጨረስ አቃተኝ
@brhanayalew174
@brhanayalew174 3 жыл бұрын
መርማሪ ፖሊስ በጣም ከሃላፊነት የበለጠ እንደራስህ ህመም ተሰምቶህ ወንጀለኛል ለፍርድ በማቅረብህ ከልብ አመሰግናለሁ ተባረክ
@user-qn1hu4vv7b
@user-qn1hu4vv7b 3 жыл бұрын
ጀግና ነህ እንዳተ አይነቱን ያብዛልን
@yenayena8676
@yenayena8676 3 жыл бұрын
እግዚሆ መሀረነክርስቶስ መጨረሻው ዘመን
@bhlole5835
@bhlole5835 3 жыл бұрын
አሜንን ማርን
@user-ww6ch1tj7m
@user-ww6ch1tj7m 3 жыл бұрын
ዋው ፖሊሱ ክብር ይገባሀል ጀግና ብየሀለሁ
@alembelda8414
@alembelda8414 3 жыл бұрын
ኡሉም የ ኢትዮጵያ (የሀገራችን) ፖሊሶች እንደዚ ፖሊስ ሰበእዊነት ቢሰማቸው አሪፍ ነበር ለማንኛውም አድናቂክ ነኝ ደፋሪውን ደሞ እድሜክን ያሳጥረው ሌላ ምንም አልልም የኔ እርግማን እንድኦን መሬት ጠብ አትልም::
@eyu6354
@eyu6354 3 жыл бұрын
እግዚኦ የማልሰው የለም አምላኬ ሆይ እባክህን ልቦናዉን ስጠን አረ ወዴት እየሄድን ነው ፍትህ ለአድስ ትዉልድ
@mekdilv3402
@mekdilv3402 3 жыл бұрын
ዘንድሮ መችም አንድ ጥሩ ነገር ሳንሰማ አመቱ አለቀ በመዳኒዓለም አምላኬ ሆይ በቃችሁ በለን ሰው እንዴት ሕሊና የለውም እንስሳቶች እኮ በለጡን ኢግዚኦ ማርነ ክርስቶስ
@user-dd3lz6pn3r
@user-dd3lz6pn3r 3 жыл бұрын
በጣም
@user-dd3lz6pn3r
@user-dd3lz6pn3r 3 жыл бұрын
አሜን
@zenabuaseffa5507
@zenabuaseffa5507 3 жыл бұрын
እንዲህ አይነት ፖሊስ ባሁን ዘመን አለ ብሎ ማመን ይከብዳል በጣም
@rahelhirut3347
@rahelhirut3347 3 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት አረመኔነት አላየሁም ግን እንደዚህ ለሞያው ታማኝ የሆነ ፖሊስ ያብዛልን እግዚአብሔር ይባርክህ
@fatimayibra5678
@fatimayibra5678 3 жыл бұрын
በጣም የአዛዝናል ማንይታመን ፖሌሱ ግን በጣም ጀግና ነው እንደ አንተ አይነት ፖሌሶችአብዛልን
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 3 жыл бұрын
እንዲህ ለህዝብ ተቆርቁአሪ እውነት ፖሊስ አለ እንዴ?
@zamzamahmed6298
@zamzamahmed6298 3 жыл бұрын
ጀግና ፓሊስ ነው አድናቂህ ንኝ እድሜ ከጤናጋ አብዝቶ ይስጥህ
@user-kt1my2jf9p
@user-kt1my2jf9p 3 жыл бұрын
ሴትን ልጅ የሚደፍር ሁሉ በሽጉጥ ግባር ግባራቸውን ነበር ማለት ኑሮውም አይጠቅሙ ከምድር በታች ቢሆኑ ነበር ምድር ሰላም የምኮነው ግን ፖሊሱን ሳላደቀው አላልፍም አቦ ይመችህ አባዬ ይብዙልን እዳተ ለእውነት ለህሌናው የሚቆም ሰው
@user-cg9yi3ls2z
@user-cg9yi3ls2z 3 жыл бұрын
ፈጣሪሆይ አገራቺን ምነካው ያረቢ በቃበለን
@salamkassa1601
@salamkassa1601 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አደበታችሁን ይክፈት በጣም ያማል ጀግና ፓሊስ💔😥
@ermiyasashangotube3119
@ermiyasashangotube3119 3 жыл бұрын
በእውነት ይሄንን መርማሪ በጣም አደንቀዋለሁ ጀግና ፖሊሲ ነው ዘመኑ ይባረክ እግዚአብሔር ይባሪከው!!!!
@hadrhanaser6367
@hadrhanaser6367 2 жыл бұрын
ጀግና ነህ መርማሪ ፖሊስ አምሳያህ ያብዛልን
@arifleqa268
@arifleqa268 3 жыл бұрын
ምናለ ይህን ፖሊስ አንዴ አግንቼው ጉልበቱን ብስመው።
@wudemekuereya6745
@wudemekuereya6745 3 жыл бұрын
Ewnet new
@usahandsoffethiopia.9906
@usahandsoffethiopia.9906 3 жыл бұрын
እባካችሁ ኢትዮጵያ ሁሉ ነግር ተለውጣል ተጠንቀቁ ልጆቻቸውን ጠብቁ
@user-mx7tp6ns3v
@user-mx7tp6ns3v 3 жыл бұрын
ላኢላሀኢለላ አላህ ወክበር አጎት ለዚ ደረጃ ደርሦዋል አላህ ይጠብቀን አረብ ሀገር ለምትንኖሩ ተጠቀቁ ልጄ ከወድሜ ትተኛ ካጎትዋ ትተኛ አትበሉ ግዜው ተበላሸቶዋል ሀባይብ
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 2 жыл бұрын
እግዚኦ ተሳሃለነ 😢😢😢 አኹን ኹሉ ነገር የሚያስፈራ ነው ታዲያ አጎት ወንድም አባት እናት ከተጠረጠረ ከማን ጋር ይኖር እግዚኦ
@lwamkidane8698
@lwamkidane8698 3 жыл бұрын
ደፋሪዎችን ከእንስሳ ለይቼ ማየት። I don’t ልጆቼን አምኜ ከማንም ጋር መተው አልፈልግም። መርማሪውን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@semretsemret4280
@semretsemret4280 2 жыл бұрын
እንዳተ አይነት መርማሪ ቢበዙ አገራችን የት በደረሰች ያሰበውን ሁሉ ፈጣሪ ያሳካለት እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጠው
@user-ni8gb4sx2t
@user-ni8gb4sx2t 3 жыл бұрын
ወንዱ ሁሉ ምን ነካው ባካችሁ በዚህ ሁኔታ ሴት ልጅ ብትኖረን በማን ይሆን የምናምነው ?? የመርማሪው ግን አድናቂ ነኝ እንደሱ ያሉ መልካሞችን ያብዛልን ጀግና መሸለም ይገባዋል
@seaditube6197
@seaditube6197 3 жыл бұрын
አሁን ላይ እንዴዚህ አይነት ነገር መስማት ምንም ነገር ሆኗል አባትና ውንድም ሚታመንብት ጊዜ ላይ አይደለንም በድሮ ጊዜ እንኳ እንዴዚህ አይነት ፀያፍ ነገር ይወገዛል እንኳን በሰለጠነ ጊዜ ሁላችንም ይሄን ነገር እናውግዝ ልጆቻችንን እህት ወንድሞቻችንን እንመልከት ፖሊሱን አለማድነቅ አይቻልም
@mememalase9018
@mememalase9018 3 жыл бұрын
Tebarek u 💚💛❤I love you so much sister thank you
@user-fr5hp7nw3m
@user-fr5hp7nw3m 3 жыл бұрын
በጣም፣እናመሰግናለን፣ፖሊሱን፣ጀግና፣ነክ፣
@meseretgenene9138
@meseretgenene9138 3 жыл бұрын
ፖሊሱን ሳላደንቀው አላልፍም በጣም ጎበዝ ነው
@user-by2ek4he7q
@user-by2ek4he7q 3 жыл бұрын
እድሜ ከጤና ይስጥህ እንደዚህ አይነት ፖሊስ ያብዛልን
@user-yz3zz8qr9b
@user-yz3zz8qr9b 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ መርማሪ
@user-ru7yf6kw1q
@user-ru7yf6kw1q 3 жыл бұрын
መረማሪው እግዚአብሔር ይባርክህ
@rutaatyobyl5702
@rutaatyobyl5702 3 жыл бұрын
አቤቱ ጌታዬ ምን አይነት ጉድ ነው ፖሊሱ እግዚአብሔር ይስጥህ መልካም ሰው
@God-Ma21Jes7iy9f
@God-Ma21Jes7iy9f 3 жыл бұрын
ለምንድን ነው እንዲህ የሚያደርጉትን ብልት ቢቆረጥ እኮ ትምህርት ይሆን ነበር ለሌላው!
@user-ys8rl3cr5v
@user-ys8rl3cr5v 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ፖሊሱ እግዚያቤሔር ይባርክህ ወለታህ ይክፈልህ ምን እደ ምል ቃላት አጣሁ ህጉ ይሻሻልን ብቻም ሳይሆን ትኩረት ይሰጠው 😥😥😥😥😥
@user-my5fp5mx3b
@user-my5fp5mx3b 3 жыл бұрын
ፖሊሱ በጣም ጅግና ነው እናመሰግንሃለን
@tsegaanday2089
@tsegaanday2089 3 жыл бұрын
ፖሊሱ እግዚኣብሔር ከሱ ይሁን ለኡነት የሚታገል 🥰 ያሰብከው እግዚኣብሔር ያቅናለህ🤲🤲🤲 I appreciate you 🇪🇷😭😭😭😭
@melesewsolomon9911
@melesewsolomon9911 3 жыл бұрын
ኡፉፉፉፉ በጣም ልብ ይሰብራል ያሳዝናል ወንጀል ፈፃሚው ሰውየ መያዙ በጣም ጥሩ ይህ ጀግና ፓሊስ እግዚአብሔር ይስጠው ወንጀለኛው አያውቁብኝም ብሎ ወደቤት እየመጣ የልጅቱን ልብ ለዘላለሙ ሰብሮት ሊቀር ነበር
@aynalemaynalem6556
@aynalemaynalem6556 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@hiwwILoveEthio
@hiwwILoveEthio 3 жыл бұрын
አይዞሸ አኔ እህትአመማኝ አስላቀስሸኚ ፈጣሪ በስራ ይጉዳው በጣምምምምምም አሰዛንሺኝ 😭😭😭😭
@tigsttruneh36
@tigsttruneh36 3 жыл бұрын
አረ ደፋሪዎች እግዚአብሄርን ፍሩ መርማሪውጌታ ዘመንህን ይባርክ
@qatarqatar9515
@qatarqatar9515 3 жыл бұрын
በጣም ያማል በርቱ በጣም ነው የምወዳቹው እንዲ ለአገር ለሕዝብ የሚቆም ፖሊስ እግዚአብሔር ያብዛልን
@user-ve4ul9ug2u
@user-ve4ul9ug2u 3 жыл бұрын
ፖሊሱ እንጀራዉን አላህ ይጨማምርለት ሰዉ ለፍቶ እያሳደገ ደግሞ ሌላ ተፅዕኖ በጣም ይዘገንናል ኧረረረ የአላህ የህፃን ልጅ ንቃተ ህሊና እሚሰብሩ ወንዶች ፈጣሪ የስራችሁን ይስጣችሁ
@user-xo6um3we2s
@user-xo6um3we2s 3 жыл бұрын
እግዛቤሆር ይባርክህ ፖሊሡ
@fatumaali8467
@fatumaali8467 3 жыл бұрын
መርማሪው። የኛጀግና። አላህ። ይጠብቅህ እዳተያሉትን። ያብዣልን። የሰው። አውሬወችን። አላህ። ያጥፋልን። ያረብ
@saronfikir5962
@saronfikir5962 3 жыл бұрын
ፓሊሱን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ
@bizubizu379
@bizubizu379 3 жыл бұрын
Thank God bless you .
@hanang7517
@hanang7517 3 жыл бұрын
ሴት ልጅ የተ ትደግ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን ወይ ጉድ
@samrwitmogesengedaw8834
@samrwitmogesengedaw8834 3 жыл бұрын
በጣም በተለይ ዝምድና እያለ
@uitedalahadlialahe3132
@uitedalahadlialahe3132 3 жыл бұрын
kkkkkትክክል
@alhamdulilhaalhamdulilahe5379
@alhamdulilhaalhamdulilahe5379 3 жыл бұрын
በመጀመሪያ ለዚ ቅን መርማሪ ፈጣሪ መልካሙን ሁሉ ይግጠምህ ብያለሁ ።ሲቀጥል ደፋሪዎች ብልታቸው ይቆረጥ ባይ ነኝ በተጨማሪ የገደለ ይገደል ባይ ነኝ። እናንተስ ምን ትላላችሁ???????????
@munanasir3493
@munanasir3493 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@haylu8198
@haylu8198 3 жыл бұрын
አብት ጨካኔ መጨረሻችን ያሳምርልን ነው ሚባለው ፖሊሱ አለ ማድነቅ ያነስበታል ባይ ነኝ እንደ አንተ አይነት ፖሊስ ያብዛልን ዘረኞችንም ያጥፋልን
@haetkatr1533
@haetkatr1533 3 жыл бұрын
በጣም ጀግና ነህ ፓሊሱ እንዳተ አይነት ይብዙ♥️♥️♥️♥️♥️
@veratchoupourian7915
@veratchoupourian7915 3 жыл бұрын
Esiki ende ene baguguti yexabaqachu like !! balu. Ewodachuhalo
@eyeruseyerusoivntoo7173
@eyeruseyerusoivntoo7173 3 жыл бұрын
በጣም ያሣዝናል ያማል።😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@awekesisay8413
@awekesisay8413 3 жыл бұрын
ጀግና መርማሪ የልጂቷንሂወት አስተካከለው ስለ እውነት ለህፃንና ለናቶች የማያዳግም እርምጃ ቢወሰድ😢🙏
@tsgaabeba7257
@tsgaabeba7257 3 жыл бұрын
ምን አይነት ዝምን ላይ ድርስን በጣም አዛዛኝ አሳፍሪ ነው ብርቱ በጣም አስትማሪ ነው
@kiki7863
@kiki7863 3 жыл бұрын
Thank you officer ❤️ you are hero
@arifleqa268
@arifleqa268 3 жыл бұрын
ወላሒ ፖሊስ መሆን አስመኘኸኝ ላንተ አላሕ ትልቁን ይከፍልሃል ።
@diboraanbacew5586
@diboraanbacew5586 3 жыл бұрын
እሚገርም መርማሪ አቦ ያንተ አይነት ይብዙልን
@endalktube7175
@endalktube7175 3 жыл бұрын
የሴት ልጅ ጥቃት ይቁም ፍትህ ፍትህ ለእህቶቻችን መንግሥት የተደፈሩ ሴቶች ፍትህ እንፈልጋለን
@user-gw2fc7gg7c
@user-gw2fc7gg7c 3 жыл бұрын
ሲዘገንን ኦ ጌታዬ ይቅር በለኝ(በለን)!!!
@user-jq7ly9xc3j
@user-jq7ly9xc3j 2 жыл бұрын
ፎሊሱ ዋው በጣም ደስይላል እዲህ አይነት ሁሉም ሙያውን ወረ አክብሮ ቢስራ የት በተደርስነበር
@ezdenandhawlettube1660
@ezdenandhawlettube1660 3 жыл бұрын
ፖሊሱ ግን ጀግና ነው እንደአንተ ያሉ ደጎችን ያብዛልን ወንድሜችን
@user-zk5dt1yg1w
@user-zk5dt1yg1w 3 жыл бұрын
የሰው ልጅ ከእንሰሳት የሚለየው በማሰቡ ነበር ነገር ግን የአንዳንድ ሰዎች አስተሳሰብ ከእንሰሳትም በላይ ነው እናም እባካችሁ ለስማታችን እንገዛ ሰው ክብር ሆኖ ሳለ አላወቀም እንደ እንሰሳት ሆነ መሰላቸውም አለ ቅዱስ ዳዊት እኛ እንዴት ከእንሰሳት አንሰን እንገኛለን። ፓሊሱ ግን ጀግና ነው
@wintab9571
@wintab9571 3 жыл бұрын
ፖሊሱ ጀግና ነው እግዚያብሄር እንደነዚ አይነት ለሙያው ታማኝ ላገራችን ያብዛልን
እስር ቤት ውስጥ የተወለደው ልጅ
27:31
Sile HiwotTV
Рет қаралды 179 М.
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 66 МЛН
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН
የወንድሙን ሚስት ያፈቀረው ወጣት
35:47
Sile HiwotTV
Рет қаралды 310 М.
ድፍን አለምን ያስጨነቀው ልጅ ❗️ እውነተኛ ታሪክ
10:41
NANI RELAX | ናኒ ሪላክስ
Рет қаралды 203 М.
CAA Conversion kit at ZAHAL 🎯
0:14
Zahal Youtube
Рет қаралды 39 МЛН
Always wear good shoes outside! ⚠️💀
0:20
scottsreality
Рет қаралды 8 МЛН
БЕСТРАШНЫЙ ШКОЛЬНИК НА ВЕЛОСИПЕДЕ #shorts
0:11
ОРЕЛ который 20 ЛЕТ летал с GPS трекером 😱 #Shorts
0:28
4 millions !! Ye Video Na Dekha To Kiya Dekha tum Logo ne....Viral Video
0:13
Sangam संगम
Рет қаралды 77 МЛН
Обхитрили маму
0:24
Miroslava Bykova
Рет қаралды 3,3 МЛН