ሲንግል መሆን ብዙም ክብር የለዉም! Ep 10 ከ አለም ጋር / Gulicha Podcast /ጉልቻ ፖድካስት

  Рет қаралды 90,723

Gulicha Podcast ጉልቻ ፖድካስት

Gulicha Podcast ጉልቻ ፖድካስት

Жыл бұрын

ላለፉት 2 ሳምንታት ቪዲዮ ባለመልቀቃችን ይቅርታ እንጠይቃለን🙏🏾
ሰላም የጉልቻ ፖድካስት ቤተሰቦች🙌🏽 ዘወትር አርብ ምሽት ይዘንላችሁ ከምንመጣዉ ፖድካስት በተጨማሪ ዘወትር እሮብ እያዝናኑ የሚያስተምሩ አዳዲስ ቪዲዮችን ወደናንተ ማድረስ ጀምረናል። ይመቻችሁ🙌🏽
ምርትና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ በ0915454647 ይደዉሉ!
Social Media Links
Instagram: abinetayu_?igsh...
Tiktok: www.tiktok.com/@abinetayu

Пікірлер: 211
@Gulichapodcast
@Gulichapodcast Жыл бұрын
ቤተሰቦች በዚህ ወር 50ሺ Subscriber ከደረስን በወሩ መጨረሻ 10ሺ ብር ስጦታ እናበረክታለን! (For randomly selected Subscriber)
@T-T743
@T-T743 Жыл бұрын
Yhewlk ene betlyayu silkoch 15 gze subscribe ladergk kal egebalehu. I realy appreciate zs talk show. Go ahead for more motivational creation🌬
@yoditbemnt812
@yoditbemnt812 Жыл бұрын
የሰው ልጅ ሲባል ሰው በመሆናችን ብቻ ክብር ነው የኛ ሰው ግን በአለባበስ ባለሽ ነገር በተለይ ባል ካለ ክብር ይሰጣል ድድብነታችን ሴት ልጅ ባል አለ የለም ቢኖራትም ባይኖራትም ትልቅ ክብር ይገባታል❤ትክክል አርገሽ ገልጸሻል
@bruv456tse
@bruv456tse Жыл бұрын
Fact😂
@habuhabu-mx2nt
@habuhabu-mx2nt Жыл бұрын
ደደብ ነሸ ሰው ጋ መኖር ነው ትልቅነት
@lemigereziher8177
@lemigereziher8177 Жыл бұрын
❤ Ewnet
@bisratab172
@bisratab172 Жыл бұрын
tikikil
@jabez.m1048
@jabez.m1048 10 ай бұрын
Yesete rase wende new.
@user-lo1xy2bm3i
@user-lo1xy2bm3i Жыл бұрын
ህይወት እኛ በፈለግንበት የሚሆን አንዳችም ነገር የለም ሁሉ በእግዚአብሔር ፍቃድ ብቻ ነው::
@abdumesu1964
@abdumesu1964 Жыл бұрын
ስው ቢያከብረኝ ባያከብረ ዋናው ደስስተኛ መሆኔን የሚያስጨንቀኝ
@yassinaman5716
@yassinaman5716 Жыл бұрын
ምርጥና በሳል እንግዳ ነገርግን መንቻካ ጋዜጠኛ! 1. ከእንግዳዋ የበለጠ እሱ ብዙ ያወራል 2. አንድን መረጃ በተደጋጋሚ አሰልችና አሳቃቂ በሆነ መልኩ መጠየቅ ለምሳሌ እድሜና ጋብቻን በተመለከተ
@fishagirma5909
@fishagirma5909 7 ай бұрын
Red card
@asterweldamichael1933
@asterweldamichael1933 5 ай бұрын
Enda yeha lela chger endalebehe yastawekale 😅
@lishanmekuriya6502
@lishanmekuriya6502 3 ай бұрын
Awo betam yaweral
@elegancy3958
@elegancy3958 9 ай бұрын
40 አመት አትመስይም ይልቁንም በሃያዎቹ መጨረሻ ላይ ያለሽ ትመስያለሽ ደሞ ስታምሪ
@mesrakteklu3222
@mesrakteklu3222 Жыл бұрын
የኔ ቆንዶ በቂ ክፍለሻል እድሜሽ ገና ህይወት እጥሞ የሚጀምርበት ነው እሄውልሽ 4 ልጆች እናት ነኝ 58 አመቴ ነው 2021 ባሌን እጥቻለሁ የኔ እይነቱ ሲግልነት ለኔ የአርምሞ እድሜነው ብቸኝነት ከባድ ነው ያንን ብቸኝነት good memory ይሞላል ያንቺ ግን ከባድ ነው እግዚአብሔር ከሱ ይስጥሽ እሄ ሁሉ ከሱ ነው እሱ ስህተት እይስራም መልካም እድል❤
@beemnetabraham3647
@beemnetabraham3647 Жыл бұрын
Thank you🙏
@bisratab172
@bisratab172 Жыл бұрын
ere minu new yeswa yemikebdew?
@BekyGodPlans
@BekyGodPlans Жыл бұрын
....የእውነት ተኖሮ ሲታለፍ Good memory ይሞላዋል በትክክል የኔ እናት....እውነት ነው እሱ ስህተት አይሰራም
@habtamudestawu2590
@habtamudestawu2590 Жыл бұрын
እስኪ ለወንድ ልጅ ክብር እንስጠውና ጥሩ ሕይወት እንዲኖረን እንጣር።
@hanizamareg1026
@hanizamareg1026 Жыл бұрын
እኔም ልጅ በልጅነት ትዳርም በልጅነት አልመክርም ምንም ሳያቁ መጨመላለቅ ነዉ አብሶ ባሉም ያዉ ልጅ ከሆነ ቤተሰብም ጎረቤቱም ሁሉም ትዳርሽ ይሆናል ሴት በሰል ማለትም አለባትትት
@user-vw3sb8dj2s
@user-vw3sb8dj2s Жыл бұрын
ወይ እንኳን 40እኔስገምት 30 አላረግሽነበር ከ20ቱ ትመስሊአለሽ እድሜ ፀጋነው ሺ አመት ኑሩ🙏
@AMELEWORKHAILU-hb5ld
@AMELEWORKHAILU-hb5ld Жыл бұрын
እንዴት ነህ ወንድሜ እኔ ማንኛዉም ሳይኮሎጂስት ከምንም ቀድሞ ስለ childhood trauma ማዉራት አለበት ብዬ አስባለሁ ከልጅነቱ የታረቀ ትዉልድ ያስፈልገናል ባይ ነኝ አኔ ደግሞ ራሴን ከልጅነቴ ጋር ለማስታረቅ የተጓዝኩት መንገድ አለ ላካፍለዉ የምፈልገዉ የህይወትና ራስን የማክበር መንገድ አለ ላካፍልህ የምሻዉ ፍቃድህ ከሆነ ፃፍልኝ የህይወት አላማዬ ሠዎችን ከትናንትናቸዉ ጋር ማስታረቅ ነዉ :: ትናንቱ ጥሩ የሆነ ሠዉ ወይ ትናንቱን የተቀበለ ትዉልድ ዛሬው ሰላማዊ ነዉ ብዬ አምናለሁ::
@abel8835
@abel8835 Жыл бұрын
ምርጥ ጠንካራ ሴት ነሽ አስተሳሰብሽ ድንቅ ነው ተባረኪ ደግሞም የ20 አመት ሴት ነው የምትመስይው
@shemeleskebede5028
@shemeleskebede5028 Жыл бұрын
በቃ ጀንጅናት እኔ ሳልቀድምክ አቤላ
@mahtotberhan4467
@mahtotberhan4467 Жыл бұрын
SHMELS 😂😂😂
@shemeleskebede5028
@shemeleskebede5028 Жыл бұрын
ይችን ልጅ አፈላልጉልኝ ጉዳይ አለኝ ጋይስ
@birhanjommy
@birhanjommy Жыл бұрын
ልጅትዋ በዕድሜዋ ገና ናት። መልከ መልካምና ጥሩ ፀባይ አላት። ገና ብዙ የፍቅርና የትዳር ዘመን ክፊትዋ ይጠብቃታል። ከአነጋገርዋ ግን የሚታየው ፍቅረኛ እንዳላትና በቅርቡ ለማግባት እንዳሰበች ነው። ጠያቂው ግን 'ምናምን ምናምን' እያለ የሚደጋግመውን መተውና ገላጭ የሆኑ ቃላትን መጠቀም አለበት።
@MrwmJdbis
@MrwmJdbis 2 ай бұрын
ከከከከ😂🎉
@BekyGodPlans
@BekyGodPlans Жыл бұрын
አንደበትሽ በጣም ደስ ይላል ለኔ ጥንካሬን ጨምረሽልኛል😊😊😊😊 ፈጣሪ ልዩ ልጅን ይስጥሽ,ደሞ እኩያዪ ነሽ እኔ እስካሁን በቅድስና የፈጥሪ ስጦታ የሆነውን በተስፋ እየጠበኩ ነው
@habtamudestawu2590
@habtamudestawu2590 Жыл бұрын
ሐይማኖታችሁን ውደዱ፥እግዚአብሔርን ከልብ አክብሩ ፥ለወንድ ልጅ ጥሩ ሥርዓት አሳዮት ፥ገንዘብ አትውደዱ፥ ከትዕቢትና ንቀት ውጡ ፤ያኔ መልካም ወንድ ታገኛላችሁ
@bettyaddisethiopia8537
@bettyaddisethiopia8537 Жыл бұрын
እኔ 27 አመቴ ነው ትዳር የመያዝ ሃሳብ የለኝም። ሲንግል መሆን ሰላም ካለው ለሲንግሎች ክብር የሌላቸው ሰዎች ለራሳቸውም ክብር የላቸውም። ዋናው አንችን ይመችሽ❤
@birhanjommy
@birhanjommy Жыл бұрын
ክብር አይሰጣቸውም ሲባል ሰብዓዊ ክብር ማለት አይደለም። - በማሕበረሰቡ ኃላፊነትን ለመስጠት ብዙ አይመረጡም። - ስለ ልጅ ማሳደግ ለምክር አይመረጡም፣ - ለማስታረቅና ለሽምግልና አይመረጡም፣
@simegnishseleshi9045
@simegnishseleshi9045 Жыл бұрын
40 አትመስይም 28
@Meysaw12
@Meysaw12 Жыл бұрын
የናቴ:ልጅ: ፈጣሪ: ክርስቶስ: በፀሎት:ጠይቂ:መልካም:ሰው:እንዲሰጥሽ:አደቅሻለው:ልጆችሽን:ለቁም:ነገር:አብቅተሻል:እመቤታችን: ቅድስት: ድግል:ማርያም:ትጠብቅሽ!!!
@tegenawyigezaw5352
@tegenawyigezaw5352 Жыл бұрын
ምና አገባኝ ክብር ቢኖሮው ባይኖረው ሲንግል መሆን እጅግ በጣም ሠላም አለው፡፡ አትቀባጥሩብን ወደዛ!! በእዚህ አለም ላይ እንደ ትዳር የምጠላው የምፈራውም ነገር የለም፡፡ በስመ አብ ኧረ ጎመን በጤና እንዴ!! ዋናው ነገር የሰው ልጅ የራሱ የሆነ ነገር ይኑረው ብቻ!!!!! ሙሉ ጤና፣ ጥሩ ስራ፣ ቤት፣ መኪና፣ ከለው ፈጣሪውን እያመሰገነ በነጻነት ይኖራል፡፡
@tutubevan932
@tutubevan932 Жыл бұрын
Era endetmachek nure you only have one life
@imbecky8505
@imbecky8505 Жыл бұрын
Same here
@hereiam3692
@hereiam3692 Жыл бұрын
we define everything the way we experienced it
@saronbiresaw6474
@saronbiresaw6474 Жыл бұрын
ትክክል ትዳር በጣም ነው ሚያስጠላ
@masartmissoo1160
@masartmissoo1160 Жыл бұрын
X
@supHabeshit
@supHabeshit Жыл бұрын
Just a random thought when you invite guests from social media content such as tiktok drop their social media name access so interested people can follow them … just curious. Overall Good show 👌
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 Жыл бұрын
ዋው ጀግና እሴት ነሽ በርችይ በዛላይ ስነሰረአትሽ የእምነትሽ ብርታት ❤
@neimaali7797
@neimaali7797 Жыл бұрын
ትክክል እድሜ በጨመረ ቁጥር አስተሳሰብም ይጨምራል
@user-vn1vs8xz3s
@user-vn1vs8xz3s Жыл бұрын
እንደዚህ በአመለካከታቸው በሰል ያሉ ሰዎችን በማቅርብህ እናመሰግናለን !!!
@Melat26
@Melat26 Жыл бұрын
Awesome discussion l learned a lot ❤
@hanategene4718
@hanategene4718 Жыл бұрын
አብነት ብዙ ጥሩ ነገር አለህ ግን አንዳንዴ ተመሣሣይ ጥያቄ እያነሣህ የሠዉ ቁስል ላይ ትቆያለህ pls ሁሌም እንደዛሬዉ ሁን ያንተን ሀሣብ ሣይሆን የሚያምኑበትን እንዲናገሩ ተዋቸዉ...Tnks🙏
@MB-lo3fo
@MB-lo3fo 7 ай бұрын
Being a single mom has never been a fashion and will never be. I struggle to think of a woman who chose to be a single mom unless forced to be so! You could probably say that men in general are growing to be irresponsible and unacceptable and women and children are falling victim to it. I grew up in the west since my early teens and I currently work with women and children for the past few years. I am yet to meet a woman who would say that she is a single mom by choice. Not one! Every single one of those women I worked with were forced to be a single mother one way or another. So please be mindful of what you say when you make statements like that. This is not to say that there maybe few women who are hell bent trying to bend social hierarchy and rules but those are not the majority but the exception.
@metasebiaseboka1347
@metasebiaseboka1347 Жыл бұрын
Good start to talk oppenly on such issue
@Zafran308
@Zafran308 Жыл бұрын
Abreh mesrat bichil hasaboch lay meweyayet betam new miwedew
@birukgeleta6336
@birukgeleta6336 Жыл бұрын
የኔ ናት ፈጣሪ ይፈፅምልሽ ❤❤❤❤
@samsonberhanu5454
@samsonberhanu5454 2 ай бұрын
አይዞሽ እ/ር ያስከበሩትን ያከብራል። ገና ነሽ እኮ❤she is so cute! ❤
@Tewahedo16
@Tewahedo16 Жыл бұрын
ጠያቂው ምናልባትም ሁሉን አውቃለሁ ብለህ ስለምታስብ ይመስለኛል። አብዛኛው ፕሮግራምህ አንተ ከተጠያቂዎች ነፍስ የተነጠለክ ነህ። ለዚህም ይመስለኛል የሚያስለቅስ ነገር እንኳ ቢነግሩህ ፕሮተኮልህን ጠብቀህ ስለመጠየቅ እንጂ ህመማቸውን ስትረዳ ኣላይም። እራስህንና እርሳና ሙሉ ትኩረትህን ተጠያቂዎችህ ላይ ለማድረግ ሞክር። ከኢቤኤሷን ሔለን ሾው ትምህርት ብትወስድ።
@yemaryamlij7242
@yemaryamlij7242 Жыл бұрын
ደስ ትያለሽ በጣም 🥰🥰🥰
@Se_lamG
@Se_lamG Жыл бұрын
በደንብ አስቢበት እድሜ በተቻለ አቅም አንድ አመትም ቢሆን ቢበልጥሽ ጥሩ ነው ምክኒያቱም ስትኖሩ አንቺ የባልሽ ብቻ አይደለሽም ወንዶች ደግሞ ጥቂቶቹ ናቸው ለሚስታቸው የሚከራከሩ (defend) የሚያደርጉ ዝምታን ይመርጣሉ ሌላው ቢቀር በቀልድ መሀል እንኳን ያመጧታል በእድሜ በደንብ ታናሽ ሆነሽ እንኳን ተፈጥሯዊ ነገሮች ለምሳሌ ሽበት ሲከሰት ይቀለድብሻል
@tsionadenewzion8987
@tsionadenewzion8987 Жыл бұрын
😂😂😂
@bluecandy6164
@bluecandy6164 Жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ኤቢን ያሳመነች ሴት ዝም አለ እኮ
@user-oh2et9hu2d
@user-oh2et9hu2d Жыл бұрын
eneko esw betam kemawratw yetenesa engida yemimeslegn esw new
@yetwork6308
@yetwork6308 Жыл бұрын
The same to you l have 1 .l know your filing. ❤
@mesrakteklu3222
@mesrakteklu3222 Жыл бұрын
እድሜ በጣም ብዙ ነገ እለው እስተሳስብ ብቻ ትዳር እይሆንም ወድ መብለጡ ተፈጥሮ ባላንስ ያደርጋል ሴት ብዙ ጫና ስላላት ከወንዱ ሴት ልጅ ወድ ተለቅ ሲል ጥሩ ነው እኩያ ስትሆን እንኩእን እድሜ ሄደት ስትል ለዛ ነው ብዙ ችግር የሚመጣው
@tsiondamene1126
@tsiondamene1126 Жыл бұрын
Edewom ke 30 amet behala new sew magebat yalebet yeteregagana Dese yemile yemehuon yemeselegnal
@Addis-ig2in
@Addis-ig2in Жыл бұрын
ሲንግል ማለት ምን ማለት ነው ??? በአማርኛ ቃላት ጠፍቶ ነው ??? በአማርኛ እናት ብቻዋን ያለአባት/ ባል ወይም አባት ብቻውን ያለእናት / ሚስት በመባል ቢታረም !!! Or write in English and have your show in English and write as “ Being single is not respectful!! “But that is not true there are a lot of single mom and dad who is raising their children and living respectful lives!!! 🙊🙉🙊🙉
@muluworkbogale2326
@muluworkbogale2326 Жыл бұрын
ትክክል
@kalidkasim2766
@kalidkasim2766 Жыл бұрын
she sayed about people reaction, Ever one has different believing system there for you can't generalize
@Future979
@Future979 Жыл бұрын
ሲንግል በአማርኛ ጋለሞታ ይባላል😂😂
@user-nt8mp6gn8j
@user-nt8mp6gn8j Жыл бұрын
ሰላም ለሁላችሁ:- ዛሬ መንፈስ ቅዱስ የሚታሰብበት፣ የሚከበርበት ቀን ነው። ከጌታ መነሳት ሃምሳ ቀን በኋላ በሃይል የወረደበትና በጸጋ ስጦታ የከበርንበት ቀን ነው። መንፈስ ቅዱስ ህይወት ሰጪ ነው። ህያውነት ከእርሱ ነው። መንፈሳዊነታችን በመንፈስ ቅዱስ ካልሆነ ማስመሰል ብቻ ይሆናል። መንፈስ ቅዱስ የእውነት መንፈስ ነውና ግብዝነትን ከልብ ጠራርጎ ያወጣል። ለደካማው ሰውነት ብርታት የሚሰጥ፣ ፍጹም አጽናኝ እርሱ ነው። የኃይል መንፈስ ነውና ጰራቅሊጦስ እያለ ሰው ደካማ መሆን አይችልም። መንፈስ ቅዱስ የእኛ ነው። የአንተ ነው። የአንቺ ነው። የዋሁ ርግብ በራሳችን እንዲያርፍ ልንጋብዘው ይገባል። የዋህ ነውና ወደ እኛ ይመጣል። እግዚአብሔር ነውና ይለውጣል። እንኳን አደረሳችሁ
@frehewetamen2030
@frehewetamen2030 Жыл бұрын
Amne Amne
@rosemesele5312
@rosemesele5312 Жыл бұрын
tebarki ehte
@rosemesele5312
@rosemesele5312 Жыл бұрын
bagenesh des yelgnale
@sebleyic7667
@sebleyic7667 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤shebelaw betam tiru timhrt alew
@redihani2742
@redihani2742 Жыл бұрын
ምን እንደሚሰማችው ባላቅም ግን ባል ወይም ሚስት ሲሞትባቸዉ ልጅ እያላቸዉ የሚያገቡ ሰዎች ይገርሙኛል ምን አይነት ስሜት እየተሰማቸዉ ነዉ ግን እንደዉ ትዉስታዉ አይረብሻቸዉም በአመት ልዩነት ዉስጥ ሌላ ገላ ማቀፍ ስለማይገባኝ ነዉ።
@AmenAmen55076
@AmenAmen55076 Жыл бұрын
እሱ አንቺ በህይወትሽ ካልደረሰብሽ ስለማይገባሽ ዝም በይ
@redihani2742
@redihani2742 Жыл бұрын
​@@AmenAmen55076 በሰላም ነው ዝም በይ ምን አመጣዉ የራሴ ሀሳብ ነዉ
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix Жыл бұрын
​@@redihani2742 ሰላላፍሸበት ህይወት አሰተያየት ባትሰጪ
@redihani2742
@redihani2742 Жыл бұрын
@@EM-gq9ix እዳነበብሽዉ ፈርጄ ሳይሆን የተናገርጉት አይገባኝም ያልኩት የገባዉ ሰዉ ካለ ብዬ ነዉ። ሲቀጥል ሁሉንም ጥያቄ ነዉር ነዉ ስትናገሪ ይደርስብሻል በሚል አጉል አስተሳሰብ ብዙ ሰዉ ማወቅ መረዳት ሚፈልገዉ ነገር እያለ ግፍ ነዉ እያለ ታፍኖ ቁጭ ብሏል። ደሞ ብዙ እናቶች አባቶች አሉ ልጆቻቸዉን ብቻቸዉን ያሳደጉ ግራ ቀኝ ሳይሉ ከዛ በመነሳት ነዉ የነዚ ያልገባኝ
@tsionadenewzion8987
@tsionadenewzion8987 Жыл бұрын
​@@redihani2742 መፅሐፍ ቅዱስም ሁለተኛ ትዳርን አያበረታታም
@video23243
@video23243 Жыл бұрын
The video editor is perfect , i love the show
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 Жыл бұрын
ልባም ሴት❤👍
@God-de8yo
@God-de8yo Жыл бұрын
She is decent...
@seblemekonne4189
@seblemekonne4189 Жыл бұрын
U don't look 40 u look like u are in your 20s well iam single mom too but its not by choice its happened to me i am living and happy
@elza253
@elza253 Жыл бұрын
Her life is same as me what am I going through past this 15 years..thanks Dear sister what u say all I agree. May anyone tell me hre social media please?
@hilinatakele5021
@hilinatakele5021 Жыл бұрын
Wow endet endewededkush andegna nesh
@bisratab172
@bisratab172 Жыл бұрын
yehabesha chigir
@user-uy7ow6uy2j
@user-uy7ow6uy2j 4 ай бұрын
simetabin fetari yaschelenal enje eyetmerte ayestenm gin betam kebad new
@prime7581
@prime7581 Жыл бұрын
ሲገርም 40አመትሽሆኖ ፊትሽ ሲያምር
@user-md6ni8zn4j
@user-md6ni8zn4j 6 ай бұрын
አናመሰግናለን❤❤❤
@user-dk7kj2vq2x
@user-dk7kj2vq2x 6 ай бұрын
እድሜ ቁጥር ነው ሴቶች ገና የ28 አመት ነው የምትመስለው በ25 አመት የ40አመት የሚመስሉ ስንት ሴቶች አሉ
@user-vr6tt5ik2y
@user-vr6tt5ik2y Жыл бұрын
ስርአትሽ እንዴት ደስ ይላል እኔም እንዳንቺ እል ነበር አሁን ግን አሳቤን ቀይሬአለሁ 38ልገባ ትንሽ ቀናቶች ቀርተውኛል ልጆቼ 15እና 13 ናቸው ።ምን ይለኛል ባገባ 😂😂😂
@hanantube6915
@hanantube6915 Жыл бұрын
አግቢ ትልቅናቸው ይረዱሻል ብየ አሥባለሁ
@user-vr6tt5ik2y
@user-vr6tt5ik2y Жыл бұрын
@@hanantube6915 🤣🤣🙏🙏🙏
@aiqutbano1845
@aiqutbano1845 Жыл бұрын
15ቶጋ አብራችሁ ተሞሸሮ😂😂ግን አደራሽን እሚመችሽን እርሀ እሚርግሽን አግቢ ምክነያቱም አች ልጆች አሉሽ ቁመሽ ብቀሪም ምንም አይልሽ ማን ተቃጠይ አለሽ ታዳ እልጆችሽጋ ፈታ ማለት እያለ
@saronbiresaw6474
@saronbiresaw6474 Жыл бұрын
የመጀመሪያውን ለምን ፈታሽ????
@sarajosh7261
@sarajosh7261 Жыл бұрын
Saron , endeza aybalim esh, it will come to you , if you judge, welcome to the real world saron, you don't understand things yet
@shituyegbulhi2277
@shituyegbulhi2277 9 ай бұрын
ከተናገርሽዉ ዉስጥ ምንም ስህተት የለዉም ትክክል ነሽ።🥵
@hereiam3692
@hereiam3692 Жыл бұрын
ke sami ga ynberw interviewss?
@masartmissoo1160
@masartmissoo1160 Жыл бұрын
Demo sistu hasabish lik now silamagibat yeaworashu nagr sawinashina
@mimi-jj5tq
@mimi-jj5tq 6 ай бұрын
she is so cute😍
@masartmissoo1160
@masartmissoo1160 Жыл бұрын
Maches fira fire sibasil yebasalawun now minkorto injiy yalibasalawun anikortim iskamibasil laza fatarim balishin silabasalaw now yewosadawu
@user-yi5nz1im1s
@user-yi5nz1im1s 7 ай бұрын
Wow😘😘👏
@berhanu9307
@berhanu9307 2 ай бұрын
ሶሊያናን የዳመጠ ጆሮዬ ኣንቺን መስማት ከበደው ቻው!!
@yordanos44
@yordanos44 Жыл бұрын
ye charisma enat tekreb yemetlu?
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Жыл бұрын
እውይ ስወሽ 🥰
@BezawitMs.-oh1hs
@BezawitMs.-oh1hs 4 ай бұрын
she is so cute
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 Жыл бұрын
ጀግና ደስ ስትይ
@aaamithaylay5718
@aaamithaylay5718 Жыл бұрын
Yastelal sngl mam
@negrhululebegownaw9519
@negrhululebegownaw9519 Жыл бұрын
Ene meche naw mitgabzeg ?arf hesb naw yenesachut
@selutube4169
@selutube4169 7 ай бұрын
Apply! I want to meet her.
@rosehoney4974
@rosehoney4974 Жыл бұрын
Age matters! Woman should never start relationship with man who's younger than hers! We ladies are matured naturaly more to that age affect us a a faster rate that it does to them. I personaly do not want to see myself "eged "than my partner! I don't want to take that risk that may happen bcus of our age diffrence!!
@mariaqibttiya1405
@mariaqibttiya1405 Жыл бұрын
Exactly
@yididiyageremew8942
@yididiyageremew8942 Жыл бұрын
wanaw yeastesaseb edget kehonema setm lij befelegechbet edme magbat tchlalech malet new ...altegeachebshm
@akberetfoto3360
@akberetfoto3360 Жыл бұрын
Wow wow 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹
@senaithgiorhis4431
@senaithgiorhis4431 Жыл бұрын
@user-ug7zg3nj7m
@user-ug7zg3nj7m 10 ай бұрын
ena gen ahun kaye singeknet teru new beyakehu
@mrvip5025
@mrvip5025 7 ай бұрын
👍👍
@BiraraAbabu
@BiraraAbabu 8 ай бұрын
tiru malemoya new bewunet
@sisayabera3804
@sisayabera3804 Жыл бұрын
I need to talk to her
@selamtemesgen3731
@selamtemesgen3731 Жыл бұрын
Awo biyans machured tehonaleche
@hanihani7020
@hanihani7020 Жыл бұрын
የኛ አበሻ በተሌ ለሲንግል ማም ምንም ክብር የለንም
@edenDemilshe
@edenDemilshe 7 ай бұрын
የ ዩቱብ ቻናላቸውንም አስተዋውቅላቸው በዛውም እኛም እድናያቸው
@masartmissoo1160
@masartmissoo1160 Жыл бұрын
Sila balish sity yawi e/r yemiwodowun now tolo yemiwosidow wode hatiyat indayigaba
@jabez.m1048
@jabez.m1048 10 ай бұрын
Wanawe yeayemero beselete new yeedeme ayedeleme for instance andanede sew edmawe 49 new asetesasebu gene ye 7 amete new. So yeayemero beselete new.
@misbahmohammed1790
@misbahmohammed1790 2 ай бұрын
Min malet new 47 ye 7 kasebe fara new mibalew enji albeselem adelem edme wessgn new be be 25 siketama yehone sew be 15 ayhonm
@mominamomi2726
@mominamomi2726 Жыл бұрын
ሲንግልነት የሀጢያት ሁሉ ምንጭ ነው
@hanayegeta7080
@hanayegeta7080 Жыл бұрын
Manem felgo single ayhonem eko
@ethiosenytube2138
@ethiosenytube2138 Жыл бұрын
እንዴ ሰዎች ምን አይነት አስተሳሰብ ነው ያላችሁ ግን?ሰው ሲንግል ከምሆን እያለ ከማይመስለው ጋር ገብቶ ይንገጫገጭ ያለውስ ማነው?!ቀሽሞች ከሲንግል እንዴውም ያገባ ያገባች የተባለው ጋር ሀጢአት እንደ ወንዝ ውሃ ይቀዳል ሀገር ያወቀው ፀሀይ የሞቀው ነው።
@aiqutbano1845
@aiqutbano1845 Жыл бұрын
​@@ethiosenytube2138እኮ ውሽማው ናት ውሽማዎ ነው እሚባለው😂😂የተጋቡት አደል ልብሽ ሀጢተኛ ከሆነ በትዳርም አይርጉ ባድ ወድ ወይም ሴት😂የዝሙት መፈስ ካለባቸው ወላሂ ሲግሎች በተለይ አግብተው የፍቱ ቁጥብ ናቸው ለዛ ነው ሲግል መሆን ምርጫቸው ያርጉት ስግል የሀጢት ምንጭ ነው እሚሉት ኑሮቸው ከዝሙትጋ የሆኑ ሰወች ብቻ ስለሚቁት ስለሚኖሩት ነው እሚወሩት።😂
@tewodrosdesta8857
@tewodrosdesta8857 Жыл бұрын
40:10
@lidyahaile9227
@lidyahaile9227 Жыл бұрын
Mene maletee newe yehehe ya habesha astesasebe nw
@bettydebebe6836
@bettydebebe6836 9 ай бұрын
ከ 50 በላይ ይገባሀል! ጆሮዬ ግን ነደደ ሳዳምጥ
@bzuwerqabebe1232
@bzuwerqabebe1232 Жыл бұрын
እደት አይነት ጀግና ወጣት ነሽ እኔስ 23 አመትሽ ነበር የመሰለኝ ጀግና ነሽ
@hawlltomar6162
@hawlltomar6162 7 ай бұрын
እኔምእደዛው
@Ismr2716
@Ismr2716 Жыл бұрын
እኔ የልጆቼ እናት በሞት ካጣሁ 3 አመት አልፎአል ሁለቱ ቲንንሽ ልጆች አሉኝ እድሜ 35 ነው ግን ህይወት ይቀጥላል ማግባት እፈልጋለሁ ከተገኘ
@AMELEWORKHAILU-hb5ld
@AMELEWORKHAILU-hb5ld Жыл бұрын
የአይምሮ ጥበቃ ሄዳ ማስመዝገብ ትችላለች እኮ ቢያሳትመዉም አይምሮዋዊ ንብረቷን ማስጠበቅ ትችላለች
@user-tf7kg6fi8d
@user-tf7kg6fi8d Жыл бұрын
fikregaye enigaba silew lenem lebetesebochem bet seriche new gn meche edehon ayakim yihe kemn anitsar new
@kiyam8733
@kiyam8733 Жыл бұрын
Atebkiw anchim Lela kagegnesh agbi. serto kecherese bwala alfelgm bil mn letaregi nw
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t Жыл бұрын
ምንም 40 አመት አትመስይም የኔ ቆንጆ ሚስጥሩ ምንድን ነው?
@beemnetabraham3647
@beemnetabraham3647 Жыл бұрын
የእግዚአብሄር ፀጋ ነው
@aviya5907
@aviya5907 Жыл бұрын
ለልጆቼ አእምሮ ብዬ እስካሁን አላገባሁም በማለትሽ አድንቄሻለሁ ❤ ነገር ግን እድሜ ማተር አያደርግም ታናሼም ቢሆን አገባለሁ ማለትሽ ግን ልክ አይደለም ልባም ይሁን እንጂ አልሽ የልጅሽ እኩያም ቢሆን ታገቢውአለሽ ማለት ነው ???
@hanantube6915
@hanantube6915 Жыл бұрын
በኛ አገር ነው የሚካበደው የድሜ ጉዳይ ከኔጋር የምሠራ የሌላ አገር ዜጋ 43 አመቷነው 5ልጅ አላት አሁን የ30 አመት ወድ ልታገባ ነው በኛአገር ግን የሠው ትችትም አያሥቀምጥ
@aviya5907
@aviya5907 Жыл бұрын
@@hanantube6915 ልጇ ልታገባነው በይኛ እንዲህ ያሉ ሴቶች የሴት ልጃቸው ባል ከመመኘት ወደዃላ አይሉም !!!!!!
@eatsaladwell1033
@eatsaladwell1033 Жыл бұрын
ግን እኮ እንደዚህ ያህል የእድሜ ልዩነት እሷም አታገባም ግን ደግሞ የሰው ስብእናውና ብስለቱ እድሜ የሚያመጣው አይደለም: የ50 አመት ሰው ሆኖ ስንት ደነዝ አለ የ25 ሆኖ ደሞ ስንት አስተዋይ አለ: እድሜ ቁጥር ብቻ ነው ነፍሴ
@tsionadenewzion8987
@tsionadenewzion8987 Жыл бұрын
​@@hanantube6915 የሚገርመው ወንዱ በጣም የምታንሰውን ቢያገባም ምንም አይባልም ሴቷ ላይ ነው 2 አመት እንኳን የምትበልጠውን ብታገባ አያስቀምጧትም
@sawarmulu712
@sawarmulu712 Жыл бұрын
ምንም አትመስልም
@Hayat1234_
@Hayat1234_ Жыл бұрын
Yet tefetek nw
@kebede91
@kebede91 Жыл бұрын
አድሬስዋን ስጡኝ እኔ ላግባት መሮኛል
@abebaalemayehu4171
@abebaalemayehu4171 Жыл бұрын
እውነት ብለዋል ምንም ክብር የለውም ❤❤ እኔም ድንግል ነኝ
@zewditutsegaye2444
@zewditutsegaye2444 Жыл бұрын
አንቺ የእግዚአብሔር ፍጡር ስለህንሽ ብቻ ትልቅ ክብር አለሽ. የፈጣሪ ፈቃድ ስለጠበቅሽ ደሞ የበለጠ ክብር አለሽ. ከሰው ክብር አትጠብቁ 🙏
@Daniel.Podcast
@Daniel.Podcast Жыл бұрын
አቡዬ ድንግሏ ፣ ምችት ይበልሽ ።
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@mahtotberhan4467
@mahtotberhan4467 Жыл бұрын
አበባ : ድንግልናሽን እወቁልኝ ነው? 😕 ኤኒወይ ክብርሽን ከጠበቅሽ ክብር ይገባሻል:: ጠንካራ አባወራ ማግባት ና ማግኘት ያለባት እንዳንች ዓይነት ሴት ናት::
@abebaalemayehu4171
@abebaalemayehu4171 Жыл бұрын
@@mahtotberhan4467 መቀለድ አይቻልም እንዴ አመሰግናለሁ
@kebede91
@kebede91 Жыл бұрын
ስምዋ ማነው?
@bamlakbelew4970
@bamlakbelew4970 Жыл бұрын
I thought she was kibre tobiya host
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 10 ай бұрын
Same here 😊
@ertdyj3748
@ertdyj3748 7 ай бұрын
አንተ ምን ሁነህ ነው እድሜ እድሜ ምትለው አንተ እሷ ላይ ስትደርስ እርግጠኛ ነኝ ጋቢህን ለብሰህ በባትሪ የምትሰራ ሬዲዮ ይዘህ እሽሽ እያደረክ ይመሽብሀል
@TubaAmar-kt6qu
@TubaAmar-kt6qu Жыл бұрын
Eney 32 amet honngi 😢😢😢eskahun alagebahum bezalay ye 50 amet mesiyalehu tesfam kurchalehu😢😢😢Ay sdet
@selina7098
@selina7098 Жыл бұрын
Just keep praying. Everything will be good with God.
@TubaAmar-kt6qu
@TubaAmar-kt6qu Жыл бұрын
@@selina7098 thank you dear
@zakiail9186
@zakiail9186 6 ай бұрын
የምን ተስፍ መቁርጥ ስደት ሁላችንም በልቶናል ግን የዛሬ እድሜ ዝም ብሎ. ነው የሚገስግሰው እንገባለን እንወልዳለን አብሽር ውዴ❤
@abdumesu1964
@abdumesu1964 Жыл бұрын
እረ በንትሽ ሲግል ላይፍ ይመጨረሽ የሚመች ሂውት ነው ቢቀርብሽ ሴክስ ነው የኔ ቆንጆ
@masartmissoo1160
@masartmissoo1160 Жыл бұрын
Konjit yeunat dasi tiyalesh malate inquch inqchun tanagarsh satdabik awo andandoch tafato singili hono manoracho yakorachowal singil bamahonacho korat tasamito badifrat miaworum alu awo singil hono irajim amat makoyet kibr yelowum lik nash barigt mafatat sitat hono sayihon ingid sawi mokiro min hono kalitasakalat malayet gid now mircha bayihonm
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 63 МЛН
Nutella bro sis family Challenge 😋
00:31
Mr. Clabik
Рет қаралды 14 МЛН
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 22 МЛН
Кот Оказался В ЗАПАДНЕ🙀☠️
0:38
ИССЛЕДОВАТЕЛЬ
Рет қаралды 10 МЛН
КАЧЕЛИ ИЗ АРБУЗА #юмор #cat #топ
0:33
Лайки Like
Рет қаралды 1,8 МЛН
Fun Fun TV short film: 🙏baby save water😍
0:28
Fun Fun TV
Рет қаралды 6 МЛН