ሲንግል ማም (በጣም አሳዛኝ ና አስተማሪ ፊልም)ክፍል 1

  Рет қаралды 120,043

Hira and Hiba Tube

Hira and Hiba Tube

3 ай бұрын

ባለቤታቸውን በሞት አጥተው ልጆቻቸውን ለብቻቸው የሚያሳድጉ እናቶችን የህይወት ውጣውረድ የሚያሳይ አስተማሪ ድራማ ነው

Пікірлер: 295
@FunnyClam-ny4xn
@FunnyClam-ny4xn 3 ай бұрын
የአገሬ ልጆች ወላሂ ህይወት ጭልም ብላብኛለች እስኪ ዱአ አድርጉልኝ
@user-qo8dn9ok2h
@user-qo8dn9ok2h 3 ай бұрын
አለህ ይፈርጅሽ
@raibamstefa2507
@raibamstefa2507 3 ай бұрын
ስብሪ ነገብሚምርነገር ይቀየራል
@Nebiha574
@Nebiha574 3 ай бұрын
አብሽር አላህ አለሽ
@madnam4895
@madnam4895 3 ай бұрын
አብሸርውዴአላህ የሚታሰቢውንሁሉ ይፈረጂሸ
@hiraandhibatube7997
@hiraandhibatube7997 3 ай бұрын
አብሺሪ ሊነጋ ሲል ነው የሚጨልመው ሶብር ዱአ አድርጊ ለአላህ የሚሳነው ነገር የለም
@missfatema6832
@missfatema6832 3 ай бұрын
😥😥😥😥😥በድህነት ያደገሰዉ ያቀዋል አልሀምዳሊላህ ብቻ😢😢
@user-fr6um6uw5r
@user-fr6um6uw5r 3 ай бұрын
ያአላህ የተጨነቀሁሉ አተፈርጅያረብ😢
@user-fr6um6uw5r
@user-fr6um6uw5r 3 ай бұрын
የዉድ ለአላህብዬ በጣምነዉምወድሽ ግንእዴት ላገኝሽእችላለዉ አላህቢወፍቀኝ አገሬሥገባ ባገኝሽ ደሥይለኝነበር
@user-km7yi6wc2q
@user-km7yi6wc2q Ай бұрын
አሚንንን
@shmsyaa8768
@shmsyaa8768 28 күн бұрын
አሚንንን ያረቢ
@user-qr6cd3ku1s
@user-qr6cd3ku1s 2 ай бұрын
ሶፊያ ማሻአላህ ቅመሞችሽ አደጉ ❤❤ አላህ ለቁም ነገር ያብቃልሽ የዛሪው ታሪክ እኔ ያለፍኩበት ነው 😢 አይደለም ባዳ ዘመድ ይሸሻል ዱቤ ስትይ ከሌለሽ ሁሉም ፊቱን ይነሳል ብቻ አልሃምዱሊላህ ነገራቶች እንደነበሩ አይቆዩም አማራጭ አረብ ሃገር አድርጌ እየሰራው ነው ቢደክመኝም ልጆቼ አድገውልኛል የ10ኛ ክፍል እና የ7 ኛ ክፍል ተማሪ ናቸው ቂርአት ላይም አልሃምዱሊላህ አላህ ለቁም ነገር ያብቃልኝ አመስጋኝ አድርገን😊
@hiraandhibatube7997
@hiraandhibatube7997 2 ай бұрын
Absheri wede Allah keljochesh Agenagnto bedesta endtenoru yadergachehu
@user-qr6cd3ku1s
@user-qr6cd3ku1s 2 ай бұрын
@@hiraandhibatube7997 አሚን ውዴ አላህ ይስማ ምንክ ያረብ
@Asa-bq9dc
@Asa-bq9dc 2 ай бұрын
አሚን ማሻአላህ.
@danyatube7892
@danyatube7892 3 ай бұрын
ማሻ አላህ በጣም አስተማሪ እና የልጆችን በተርቢያ ማደግ ምን ያክል ወሳኝ መሆኑን የሚያሣይ ድራማ ነው እናመሰግናለን @ dqanya tube
@hiraandhibatube7997
@hiraandhibatube7997 3 ай бұрын
Jezakelah wendme
@hirirkczjibkkflcdmxg1427
@hirirkczjibkkflcdmxg1427 3 ай бұрын
ይችን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ አላህ የንያችንን ያድርግልን😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@SofiaTube04
@SofiaTube04 3 ай бұрын
Amin Amin
@user-wz4rs4vp7l
@user-wz4rs4vp7l 3 ай бұрын
አሚን❤
@Camila-ex5pw
@Camila-ex5pw 3 ай бұрын
አሚንንንንን❤❤❤❤❤
@mohammedamiin3762
@mohammedamiin3762 3 ай бұрын
አሚን
@yasserawad4024
@yasserawad4024 2 ай бұрын
Amen ❤❤❤❤ yareb
@user-ii5ib3ml6x
@user-ii5ib3ml6x 3 ай бұрын
ያረቢ እድህ ሁነው እሚኖሩት ስቶቹ ናቸው
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 2 ай бұрын
ያረብ እውነተኛ ታሪክ ነው የሚመሥለው😢😢ስንት የቲሞች አሉ እድህተቸግረው የሚኖሩ
@user-hm2cg9nn8c
@user-hm2cg9nn8c 3 ай бұрын
አላህን የፈራ መውጫ ያበጅለታል ያረብ አንተን የምትፈራ ቀልብ ስጠንንን😥😥😥😥😥
@stgjjhsdcbbnjjj
@stgjjhsdcbbnjjj 2 ай бұрын
አሚን 😢😢😢😢
@Alhamdulila23
@Alhamdulila23 2 ай бұрын
amin yarebi
@maisaali8651
@maisaali8651 2 ай бұрын
ለሰዉ ልጅ ፈተናቢበዛም ከሰዉ ይልቅ ፈጣሪን ተስፋ ማረግ ነዉ
@user-hx2es8vs4t
@user-hx2es8vs4t 3 ай бұрын
አላህዬ ልጆቻችን ተርበው ተጎድተው ሲያለቅሱ ሲያዝኑ ከማየት ይጠብቀን እንኳን እችን ጥንብ ዱንያ ይቅርና ጀነተል ፊርዶስን የሚሰጥ ጌታ ነው ያለን አልሃምዱሊላህ የማያልቅ ሲሳይ ይስጠን አጥተን የሰው እጅ ከመከጀል ይጠብቀን😢 እጆቻችንን ሰጭ እንጂ ተቀባይ አያድርግብን ያረብ አሏህ በሁለቱም አለም ስኬታማ ደስተኛ ያድርገን አሚንንን ልጆችሽ ደግሞ የልጅ አዋቂ ቅመም ናቸው ማሻ አሏህ ❤❤❤
@hiraandhibatube7997
@hiraandhibatube7997 2 ай бұрын
Amin Amin wede
@madnam4895
@madnam4895 3 ай бұрын
በጣምየሚሰተምረነው ሶፊየበረችልን ከእነልጆችሸ በጣምነው የሚወድሸ ❤❤❤
@SofiaTube04
@SofiaTube04 3 ай бұрын
❤Allah yiwededelen ❤
@madu9354E
@madu9354E 3 ай бұрын
ወልህ በጣም የምይሳዝን ሁንታ ቢሆንም አልህ ግን የክፍታውን ጎሮሮ ሳይዛጋ አይስድርም አልሃምዱሊላህ 🙏😢😢😢
@hiraandhibatube7997
@hiraandhibatube7997 3 ай бұрын
Haq Alhamdulillah
@super12star
@super12star 3 ай бұрын
ያአላህ ደካሞች ነን እና እዘንልን🤲 ልብ የሚነካ ታራክ ነው በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው
@hiraandhibatube7997
@hiraandhibatube7997 3 ай бұрын
አሚን ውዴ
@habibahabiba-nv9zl
@habibahabiba-nv9zl 3 ай бұрын
ሱባን አላህ የምገርም ድራማነዉ😢😢😢
@user-yr6ti8sf9i
@user-yr6ti8sf9i 3 ай бұрын
የአላህ ከሁለቱም አለም ጭንቀቶች አላህ ይጠብቀን በሁሉም ሀል የአላህ 😢😢
@hiraandhibatube7997
@hiraandhibatube7997 3 ай бұрын
Amin Amin
@Seidfentaw-zs1xr
@Seidfentaw-zs1xr 3 ай бұрын
አሚን ያረብ
@stgjjhsdcbbnjjj
@stgjjhsdcbbnjjj 2 ай бұрын
አሚን ያረብ 😢😢😢😢
@Hawa-mp9tp
@Hawa-mp9tp 3 ай бұрын
ሱብሀንአላህ ያረቢለሁሉምነገርአንተሶብሮንስጠን
@ahlamahlam2054
@ahlamahlam2054 2 ай бұрын
የብዙሀን ሄወትነዉ አላህ የተጀገርዉን ሁሉ አተ በራህመትክ እያቸዉ ያርብ👐
@burjburj8271
@burjburj8271 Ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ እኛ ያለፍንበት ሂወት ነበስ😥የዉነት አክስታችሁ ናትወይ
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 2 ай бұрын
የአላህ አላህ ከማጣት ይጠብቀን ያረቢ የሠው ፊት እንዳታሣየኝ ያራሂም ማጣት ከባድ ነው
@nasranasra1960
@nasranasra1960 3 ай бұрын
የአላህ. በጣም. የሚያሳዝን. አይ ድህነት. አይኑ ይጥፍ ሱባሀን አላህ
@sham12831
@sham12831 2 ай бұрын
ለአላህ ብለን የቲሟችን እንረዳ ባለን በምንችለው አቅማችን ወላህ ይህ ድራማ በጣም ውስጤን ነካኝ ምንም ድራማ ብሆንም ብዙ በዚህ ሁኔታ ይሉ እናቶች አሉ
@najaatkadir4895
@najaatkadir4895 2 ай бұрын
የማዳም ቅመሞች ኑ እዩ ድራማው ለናንተ ነው 💃🏻💃🏻💃🏻
@user-nf3rm3ot6p
@user-nf3rm3ot6p 3 ай бұрын
እኔም አባቴ ተሞተ ጀምሮ እናቴ ተቸግራ ነበር ያሳደገቺን ልክ እደዚህ ያስለቅሳል ያረብ አተ ታዉቃለህ
@hiraandhibatube7997
@hiraandhibatube7997 3 ай бұрын
አብሽሪ ውዴ አባትሽንም አላህ ይርሀማቸው እናትሽንም ረጅም ሀያት ከአፊያ ጋር ይስጣቸው
@munakasim4411
@munakasim4411 3 ай бұрын
ኧረ እህህህ አላህዬ ለእናቴ ስትል አቁመኝ ሀባይቢ ስደት ግን አጥንት ያሟሟል እንዴ አልሀምዱሊላህ 8 አመቴ አሁን ግን ወላሂ መቆም አቃተኝ ሰውነቴ ውሀ ሆነብኝ እስኪ በአላህ ዱአ አድርጉልኝ ያረህማን አንበው እዘንልን ሰሉ አለነብይ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤
@hiraandhibatube7997
@hiraandhibatube7997 3 ай бұрын
አላህ ብርታት ይሁንሽ እህቴ
@YeEhr
@YeEhr 2 ай бұрын
ሡለላህ አለይ ወሠለም
@Selmantube-rt7rm
@Selmantube-rt7rm 3 ай бұрын
በጣም አሳዛኝ ድራማ ነው። እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት😂
@sadakmal1865
@sadakmal1865 3 ай бұрын
ማሻአላ አስተማሪ ነገርነው በርቱ
@entsaryusuf1785
@entsaryusuf1785 3 ай бұрын
Hiba ena hera massaalhe alahe yasadegachue alhamedlelilh emaya
@eimanlove
@eimanlove 3 ай бұрын
ሱበሀን አላህ😢😢😢😢
@AbrarbbEthopi
@AbrarbbEthopi 3 ай бұрын
ማሻላህ ❤
@user-gw6vs4nb6k
@user-gw6vs4nb6k 2 ай бұрын
ያአላህ ድህነት አላህ ያጥፋው ስቶቹ በዝህመልኩ እየኖሩነውአላህ ለባሮቹ ደራሽነው ❤❤❤❤❤
@Amina-lz3zx
@Amina-lz3zx 3 ай бұрын
እውነትውሥጥይነካልእደዝህአይነትሚሥኪንእናትአለች
@UmMehir
@UmMehir 3 ай бұрын
ሶፊዬ የኔ ድቡሽቡሽ
@Mhmdhly-mg8cd
@Mhmdhly-mg8cd 3 ай бұрын
ሡበሐንአላሕ፡ያረቢ፣☝️☝️☝️🤲🤲🤲🤲🤲☝️
@user-zh7mo7ty4r
@user-zh7mo7ty4r 3 ай бұрын
ማሻአላህ አስተማሪ ነገርነው በርቱ😢😢
@hiraandhibatube7997
@hiraandhibatube7997 3 ай бұрын
Shekuren
@user-gq8jg2mr1j
@user-gq8jg2mr1j 3 ай бұрын
ማሻ አላህ ዋው
@user-zn4jw1gm8v
@user-zn4jw1gm8v Ай бұрын
አሚን፣አሚን፣አሚን😊😊❤❤የአላህ፣የአረቢ፣ተወከል፣አላህ
@loulouloulou7016
@loulouloulou7016 3 ай бұрын
ለምን እደማለቅስ አላቅም ብቻ ዱአርጉልኝ
@HabibaMuhamed-fc3wb
@HabibaMuhamed-fc3wb 3 ай бұрын
ሱብሀነላአህ
@toybaali1412
@toybaali1412 3 ай бұрын
በጣምልብየሚነካግንአሥተማሪነው🎉🎉🎉
@user-zf6ft5dd1r
@user-zf6ft5dd1r 3 ай бұрын
ውድ ሙስልም እህትናወንድሞቸ እንኳን ለታላቁር ለሸህ ረመዳን በሰላምአደረሰን
@hiraandhibatube7997
@hiraandhibatube7997 3 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-yo9jj3no2e
@user-yo9jj3no2e 2 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ❤
@user-tv7sh6rk8x
@user-tv7sh6rk8x 2 ай бұрын
እንኳን አብሩ አደረሰን በሰላም ተቀብለን በሰላም የምንሸኘው ያድርገን ያረቢ
@zemzemabdrrehman4477
@zemzemabdrrehman4477 2 ай бұрын
አላህ ጥሎ አይጥልም ያም ሆኖ ግን ሴት ልጅ ሸሪዐን በጠበቀ መልኩ ቢዝነስ ሊኖራት ይገባል ባል ቢኖርም ባይኖርም በኋላ መጨነቅ ነፃ መውጣት ከበአላህ ከመወከል ጋር ሰበብ ማድረስ ነው
@Birabiro12579
@Birabiro12579 3 ай бұрын
ሡበሀን አላህ ከችግር ቡሀላ ምቾት አለ😢❤❤😊
@umayuubumayuub7300
@umayuubumayuub7300 Ай бұрын
ኢነ ማአል ኡስሪ የስራ
@ZeynebMuh
@ZeynebMuh 3 ай бұрын
በርቱ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@Amina-lz3zx
@Amina-lz3zx 3 ай бұрын
ያአላህ
@MaMa-qr2kq
@MaMa-qr2kq Ай бұрын
አብሽር❤❤❤
@user-bu3zs4rd8o
@user-bu3zs4rd8o 3 ай бұрын
ያአላህእናትኮለልጆቿየማትሆነውየለምውለታመላሽያርገን
@user-mo7hv4tw1r
@user-mo7hv4tw1r 3 ай бұрын
ቀጣይ😢😢😢
@hiraandhibatube7997
@hiraandhibatube7997 3 ай бұрын
ኢንሻአላህ
@user-qz6yo4yb8e
@user-qz6yo4yb8e 3 ай бұрын
ሱብሀንአላህ
@fatumatube1543
@fatumatube1543 2 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን እዲህ ያለ አስተማሪ ድራማ ስላቀረባቹሁልን ❤ ‏‪20:24‬‏
@hiraandhibatube7997
@hiraandhibatube7997 2 ай бұрын
ሽኩረን ውዴ
@user-bp6fp1pc2j
@user-bp6fp1pc2j 3 ай бұрын
ሱበሀን አላህ
@user-si7vq1bp5j
@user-si7vq1bp5j 2 ай бұрын
ማሺአላህ
@user-tm9oq6ne4d
@user-tm9oq6ne4d 3 ай бұрын
ያረብ አን ጽናት ስጠን
@user-zn4jw1gm8v
@user-zn4jw1gm8v Ай бұрын
አበሸሪልኘ፣ሁሉም፣ነገሪ፣ያልፊል፣የአላህ፣የአላሰብነውን፣ይረዠቀን
@user-gi2mg9bf4u
@user-gi2mg9bf4u Ай бұрын
ማሻአለህ አስተማሪ ፊልም
@user-dz5ls1cu5s
@user-dz5ls1cu5s 3 ай бұрын
መሻአላህ አድገዋል
@mdet1716
@mdet1716 3 ай бұрын
ሱብሀን አላህ
@gjyvng738
@gjyvng738 2 ай бұрын
ያርብአላህከማጣትይጠብቀንን የምሰጥአላህያድርገንን
@samiraabdohoussein6953
@samiraabdohoussein6953 2 ай бұрын
አሚን ያረቢ
@user-kf4xs9iq2v
@user-kf4xs9iq2v 3 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ መጨረሻዉ ሳምር
@user-gb2zd3ie6f
@user-gb2zd3ie6f 3 ай бұрын
ውይይይይይ❤
@user-dt4fk1es4y
@user-dt4fk1es4y 3 ай бұрын
ሱብሀነ አላህ❤❤❤❤❤
@user-ro6ov5ii6d
@user-ro6ov5ii6d 2 ай бұрын
Mashalah
@uaekalba3062
@uaekalba3062 3 ай бұрын
ቀጣይ😢
@raheemaraheema562
@raheemaraheema562 3 ай бұрын
የኔ ውድድድድድ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@uaeuae2460
@uaeuae2460 2 ай бұрын
አይ ችግር እኝም አልፈነዋን ብቻ አልሀምዱሊላ በጣሀይ ተቃጥላ ነበር ያሳደገችን ቢሁንም ደርሻላታለሁ😢😢😢😢
@hiraandhibatube7997
@hiraandhibatube7997 2 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ እንኳን ደረሽላት በርግጥም ከችግር በኋላ ምቾት አለ
@user-gx3rs9wd5t
@user-gx3rs9wd5t 2 ай бұрын
ያረብ አላሕሶብረሥጠኝ እፉፉፉፉፉፉአሁንስወላሒወዲሜቢኖረልኝምንነበረ😢😢😢😢😢ይቺንኮሜት የምታነቡሁሉእሢዱአረጉልኝ ወዳሔራለሔደውወዲሜ😢😢😢
@nurmurad6603
@nurmurad6603 3 ай бұрын
ኡፍ እናት
@user-tm9oq6ne4d
@user-tm9oq6ne4d 3 ай бұрын
እህህ ልብየሚነካ ሂወት የልጂፊት ከባዲነው💔💔💔💔
@user-jk8ou2ym7p
@user-jk8ou2ym7p 2 ай бұрын
ወላሂእባእየመጣአይዞሽየኔቆጆልጆጅሽንምአላህያሳድግልሽ
@asfd9681
@asfd9681 2 ай бұрын
ስራሽ ሁሉ አሪፍነው በርችልኝ እህቴ❤❤🎉🎉🎉
@hiraandhibatube7997
@hiraandhibatube7997 2 ай бұрын
መርሃባ ሽኩረን ውዴ
@user-wl5uh1dl7l
@user-wl5uh1dl7l 17 күн бұрын
ሡባህ አላህ እዴት ዴሥ ይላሉ
@DvFf-zd3qe
@DvFf-zd3qe 2 ай бұрын
አላሕ ይፈፈርጅሽ
@user-xt2bi2nn9n
@user-xt2bi2nn9n 3 ай бұрын
የኛን ቤት ታሪክነው የደገሙት
@user-uy3gj4zl3p
@user-uy3gj4zl3p 2 ай бұрын
ግንየውእነት ልጆችሽናቼው ደሥሢሉ ሄራ ሂባ እድግበሉ እናታችሁን እምካድሙያርጋችሁ
@hiraandhibatube7997
@hiraandhibatube7997 2 ай бұрын
አዎ ናቸው ነጁዬ አሚን ብያለሁ
@NajatHussien
@NajatHussien 3 ай бұрын
Sofia selam nesh masha allha lijoceshen allha etbkilsh ❤
@hiraandhibatube7997
@hiraandhibatube7997 2 ай бұрын
Amin wede
@ethiopia7540
@ethiopia7540 2 ай бұрын
አሚን
@MEKAKASSA-uz5pk
@MEKAKASSA-uz5pk 12 күн бұрын
አላህ ከማያልቀው ኒእማ ውይለግሥሺ
@madinaamra
@madinaamra 3 ай бұрын
ሱብሀንአላህ😢
@user-mq1ds6zu5w
@user-mq1ds6zu5w 2 ай бұрын
ያአላህ 😭😭😭😭😭
@user-lj2ly6br4l
@user-lj2ly6br4l 3 ай бұрын
❤❤❤😢😢😢😢
@user-di3gn9ms7f
@user-di3gn9ms7f 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-bu5pi3mq9l
@user-bu5pi3mq9l 3 ай бұрын
ላላህ ምንይሳንዋል
@jemilayasin8807
@jemilayasin8807 2 ай бұрын
ሱብሀነክ
@ibsashow670
@ibsashow670 3 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉❤❤❤
@user-oj5hp3bd6t
@user-oj5hp3bd6t 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@fatimaabdu2088
@fatimaabdu2088 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-lc7fr8is4y
@user-lc7fr8is4y 2 ай бұрын
@hekimahekima5572
@hekimahekima5572 2 ай бұрын
Ya allah 😢😢😢😢
@FatimaEdris-gg1vi
@FatimaEdris-gg1vi Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@najaatkadir4895
@najaatkadir4895 2 ай бұрын
የኔማልቀስን ምን ይሉታል 😭😭
@user-bn7pw3oc3l
@user-bn7pw3oc3l 15 күн бұрын
❤️❤️❤️
@Asa-bq9dc
@Asa-bq9dc 2 ай бұрын
ሶፊይ የኔ ውድ እህት ወድሻለሁ እህቴን ነው የምትመልኝ የምተቀሪብ ነገር ሁሉም ቲክክል በህዬታችን የሚልፍ ነው አብሽሩ. መበርታት ነው የዝህን አይናት ሂዬት የምናሰልፍ እህት ወንድሞች አብሽሩ
@hiraandhibatube7997
@hiraandhibatube7997 2 ай бұрын
አላህ ይውደድልኝ አብሽሪ አላህ ከሶብረኞች ጋር ነው
@user-oo2to9yg7y
@user-oo2to9yg7y 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@GaruHira
@GaruHira 3 ай бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@smer8322
@smer8322 2 ай бұрын
😢😢😢❤❤
@AaDd-ur8sc
@AaDd-ur8sc 3 ай бұрын
👍👍👍👍😁
@samerasameraaa6129
@samerasameraaa6129 3 ай бұрын
ወላሂ እባዬንመቆጣጠርአቃተኝ😢😢አባቴ ልጂእያለን ሞተ አላህይራሀመዉ ያረብ እናቴ እዴዚህ ለፍታ አልቅሳ ብዙሁና አሳዴገችን አልሀምዱሊላህ እሄዉ በሷልፋትና በአላህእገዛ ከዉልዴረስንላት ዲክመቷን ልፋቷን ለኛያሳለፈችዉን ፈጣሪብቻነዉየሚያዉቀዉ አላህእዲሜዋንያስረዝምልኝ ያረብ❤❤❤
@hiraandhibatube7997
@hiraandhibatube7997 2 ай бұрын
Amin Yareb
@user-bb5jn1bc9b
@user-bb5jn1bc9b 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢አላህይረሀመዉ
@user-bb5jn1bc9b
@user-bb5jn1bc9b 2 ай бұрын
😢😢
@samerasameraaa6129
@samerasameraaa6129 2 ай бұрын
@@hiraandhibatube7997 🌹
@samerasameraaa6129
@samerasameraaa6129 2 ай бұрын
@@user-bb5jn1bc9b አሚን ያረብ😥
@user-lo7nb9cl2u
@user-lo7nb9cl2u 2 ай бұрын
መሸ አለሀ አለህ የጠብቀቹሁ
@hiraandhibatube7997
@hiraandhibatube7997 2 ай бұрын
Amin
@madinakkk694
@madinakkk694 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😢😢
@user-bp5zf7ke8s
@user-bp5zf7ke8s 3 ай бұрын
የዚችልይ ፊልም ይለያል❤❤
@hiraandhibatube7997
@hiraandhibatube7997 3 ай бұрын
ሽኩረን ውዴ
ሲንግል ማም (አሳዛኝና አስተማሪ ድራማ)ክፍል 2
21:36
Black Magic 🪄 by Petkit Pura Max #cat #cats
00:38
Sonyakisa8 TT
Рет қаралды 36 МЛН
Indian sharing by Secret Vlog #shorts
00:13
Secret Vlog
Рет қаралды 59 МЛН
He tried to save his parking spot, instant karma
00:28
Zach King
Рет қаралды 19 МЛН
Заметили?
00:11
Double Bubble
Рет қаралды 3,2 МЛН
ስራ ስሰራ ሰዎች ይደበድቡኝ ነበር
29:06
KTV Ethiopia / kegeberew Entertainment
Рет қаралды 6 М.
ማነው ተረኛው
Hira and Hiba Tube
Рет қаралды 38
ከ ኢሳም ጋር የሰራነዉ ሜኪንግ ( ክፍል 2)
8:02
Hira and Hiba Tube
Рет қаралды 35 М.
መርዶ ነጋሪው (አዲስ ድራማ)
19:07
Hira and Hiba Tube
Рет қаралды 33 М.
የተደበቀው ምግብ (አዲስ አስተማሪ ድራማ)
9:06
Hira and Hiba Tube
Рет қаралды 25 М.
Black Magic 🪄 by Petkit Pura Max #cat #cats
00:38
Sonyakisa8 TT
Рет қаралды 36 МЛН