ሲቲ ከፕሪሚየር ሊጉ አስተዳደር ጋር ግልፅ ጦርነት ውስጥ ገብቷል:: ጉዳዩ ትኩረትንስቧል:: ቼልሲ ጋላገርን ለምን መሸጥ ፈለገ? እንግሊዝ ተጫዋቾች ቀንሳለች::

  Рет қаралды 8,842

HD Sport

HD Sport

Ай бұрын

ዳዊትና በአካል

Пікірлер: 19
@GETUTESSEMA-mq5qu
@GETUTESSEMA-mq5qu Ай бұрын
ሲቲ ግን በሚተዳደርበት የሊግ ህግ ሌሎች እየተቀጡበት አንተ ህግ ጥሰሀል ሲባል ላለመጣሱ አሳማኝ መረጃ ማቅረብና ማሣመን እንጂ የገንዘብ ጡንቻውን በየአቅጣጫው ማስፈራሪያ ያደርጋል እንዴ ? ሲቲ እንደፈለገ ከሆነ እነ ኤቨርተን ሊከሱ ይገባቸዋል .
@matiyasdereje-gm6ys
@matiyasdereje-gm6ys Ай бұрын
ARS. ❤❤❤❤❤❤
@GETUTESSEMA-mq5qu
@GETUTESSEMA-mq5qu Ай бұрын
ዳኞች እንደፈለጉ በለመዱት መሠረት ይዳኙ ይሻላል ወይንስ በደቂቃዎች ውስጥ ፍትሀዊ ውሣኔ ለመሥጠት መጣር ? ከፋር በፊት የነበሩ የዳኞች ግልጽ የማዳላት ውሳኔዎች ተረሱ እንዴ ? የቫር ዳኞች ቴክኖሎጂውን በትክክል እንዲጠቀሙ ማድረግን ቴክኖሎጂውን ተጨማሪ ማሻሻያዎችን ማድረግ መሆን አለበት እንጂ .
@Halland336
@Halland336 Ай бұрын
ALLL media have talks have man city. For ever citizens winner.
@efremtamirat1288
@efremtamirat1288 Ай бұрын
HDB ሆኗል ❤❤❤
@Yeabkal7
@Yeabkal7 Ай бұрын
ማዲሰን መውጣቱ አሪፍ ነው እረፍት ነዋ ምን አለበት "ሳካ እና ራይስንም" ቢቀንሱዋቸው ትርፉ ድካም ነው ለአዲሱ ሲዝን እንዴት ፍሬሽ ሊሆኑ እንደሚችሉ ያሳስባል
@arnetethiopia8050
@arnetethiopia8050 Ай бұрын
Dave i dont expect you Like this
@user-wz7dg1fc5j
@user-wz7dg1fc5j Ай бұрын
Wellcome HD sport manbers
@Halland336
@Halland336 Ай бұрын
የአቶ ደዋት yalazer zena ademetw eshi sasebewo untied degafya nhu mesele.
@zemetatapa6347
@zemetatapa6347 Ай бұрын
ሠላም ውዶቾ ሲቲ በመጨረሻም ሊጉ እራሱ እኔ ነኝ አለ ፣ እንጊሊዞቹ የአረቦቹ ገንዘብ ሳይቋረጥባቸው በደንብ አድርገው የሲቲን ጆሮ በፒንሳ ሲበጥሱት ለማየት ያብቃቹ፡፡ ሲቲ አሳፋሪ ክስ ነው ያቀረበው ፣ ይሄ አረቦቹ ፍትህን እንዴት በገንዘብ እንደሚገዙ የሚያሳይ ነው ፣ አረብ እና ገንዘብ😂 አመሠግናለው፡፡
@AaAa-pe4lc
@AaAa-pe4lc Ай бұрын
የሲቲ ነገር የማይቆነጠጥ ልጅ ሲቆጡት ያለቅሳል ነው ነገሩ😂😂😂😂😂😂
@user-wz7dg1fc5j
@user-wz7dg1fc5j Ай бұрын
Plese like and share this channel
@user-bs4rj5hz9f
@user-bs4rj5hz9f Ай бұрын
አንተ እራሱ ዝም ብለ ነው የምትወሽክት ያለ
@Satter2021-wg6rf
@Satter2021-wg6rf Ай бұрын
ዴቭና ኡሴን ኢንሻአለህ አይሰከለቹም ሲቲ ሊከስር ናው ሚትፋዋሊጉት ሚኪኒያትም ለርሳናል ሊክ ሊክዋን ናው ሚሳጣት😅😅ዋንጫ 😅😅😅20 አማት ፋርሳናል ሁሴኖ 😅😅ዴቪዬ ታቃጣሉ
@ethiochelsea
@ethiochelsea Ай бұрын
ደህና ናችሁ?
@Africa_queen738
@Africa_queen738 Ай бұрын
Chelsea Gallagher ን መሸጥ የፈለገበት አለማወቃችሁ አስገርሞኛል የአለም ህዝብ ሁሉ ስለ ጋላገር ጥፈት ያውቃል ጋላገር አንድ ትንሽ አፍሪካዊ ልጅ ሰላም ሲለው ተፀይፎ ቀጣዩ ለነጩ ህፅን ግን አቀፈው ሰዎች ቀርፀው በሚድያ ሲለቁት ሁሉም የቸልሲ ደጋፊ ክለብን መደገፍ እናቆማለን ጋላገር ካልወጣ የሚል ዘረኛ ስለሆነ ነው የሚያስወጡት ካላወቃችሁ ጋላገር ራሲስት ብላችሁ ፈልጉ ታገኙታላችሁ
@GjvjbGhkjjj
@GjvjbGhkjjj Ай бұрын
የአርሰናል ደጋፊ ነኝ ሲቲ ላይ የሚደረገው ግፍ ከቅናት ከምቀኝነት የተነሳ ነው ለምን እስከዛሬ ዝም አሉ
@AbushiAmanue-mx7zc
@AbushiAmanue-mx7zc Ай бұрын
Machemi husen nw ihen topic yanasawu sila city😂😂😂
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 31 МЛН
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 15 МЛН
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 4,3 МЛН
Messi or Ronaldo ? 🤔🤯 #football #talent #wonderkid
0:18
Alex and Deme
Рет қаралды 7 МЛН
1,2 or 3⁉️ #football
0:11
Radheya Marca
Рет қаралды 4,1 МЛН
ТОП 10 Лучших игроков Евро-2024
31:51
МЯЧ Production
Рет қаралды 347 М.
Многие думали что Фёдору конец!
1:00
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 9 МЛН