No video

ሶፊያን ያስደነገጣት ልዩ surprise 🥲 አድስ ቤት ገባን

  Рет қаралды 139,598

Lij Tofik

Lij Tofik

Күн бұрын

Пікірлер: 1 100
@beedashaliyad7151
@beedashaliyad7151 5 ай бұрын
ቶፊቅ ለሶፍያ ክብር ይኑርህ እሷ በጣም ምስኪንና ስልጥን ያለች ልጂ ነች እና አክብራት ዉደዳት ❤
@zizumedia2825
@zizumedia2825 5 ай бұрын
ደሞ የመጨረሻነው ከወጣሽ መመለስ የለም ምናምን አንተ ካልተስተካከልክ መውጧቷ ሊቀር ነው
@AsdQwe-qr8zs
@AsdQwe-qr8zs 5 ай бұрын
የጎንደር ልጆች ሰልጡን ናቸው የተለዮ ናቸው
@KeyeruhassenKeyeruhassen-lr4rd
@KeyeruhassenKeyeruhassen-lr4rd 3 ай бұрын
Batikikl
@user-go6zx2rk6d
@user-go6zx2rk6d 5 ай бұрын
ማነው ሶፊን የሚወድ እደኔ
@abcdfato8968
@abcdfato8968 5 ай бұрын
እርጋታዋ ትመቸኛለች አለባበሷግን ፈፅሞ አትመቸኝም
@user-rl2pp6qh3c
@user-rl2pp6qh3c 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@Z-qn5qr
@Z-qn5qr Ай бұрын
እኔ
@romiooo0193
@romiooo0193 19 күн бұрын
❤❤❤❤
@user-qy3hz1is9z
@user-qy3hz1is9z 12 күн бұрын
እኔ
@user-fs9fu5bc9v
@user-fs9fu5bc9v 5 ай бұрын
ለሰው ልጅ ክፋት ምንም አይበጅም ስለታረቃችሁ በጣም ደስ ብሎኛል መሻአላህ ብያለሁ አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤
@CvvvVv-cw1hm
@CvvvVv-cw1hm 5 ай бұрын
ቶፊቅ እባክህ ተከባከባት ሴትልጅ እንክብካቤ ትፈልጋለች እሷደግም ትወድሀለች እና አላህ ፍቅር አስከመቃብር ያድርግላችሁ ፈተናወችን በመመካከር እለፉ አይዟችሁ ❤❤
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 5 ай бұрын
ማሻአላህ የስደት እህቶቼ ከስደት መልስ ክፋት የሌለዉ ንፁህ ፍቅር ያድላችሁ😍😍😘
@alemendres
@alemendres 5 ай бұрын
አሚን😢😢😢😢ሙብዬ ሙቢ ነህ ግን
@user-eh1hg6si7r
@user-eh1hg6si7r 5 ай бұрын
አሚንንንንያረብብብብብ❤❤🎉🎉
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 5 ай бұрын
ሙቤ ሙቤ የምትሉ ሰወች ሙቤ አይደለም በስሙ የሚሸቅሉ ናቸዉ
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw 5 ай бұрын
አሚን ያረብ
@zemzemali6970
@zemzemali6970 5 ай бұрын
አላህ ይጨምርላችሁ ያርብ
@Yenata-l2u
@Yenata-l2u 5 ай бұрын
ተከባከባት ሶፊን ወላሂ ቆጅዬ ምርጥ ምስኪን ልጅ ነች አትጉዳት ትወድሀለች ሁሌም ደስተኛ ሁኑ🎉🎉🎉
@user-mt3nw9ep5i
@user-mt3nw9ep5i 5 ай бұрын
ወላሂ የመዳም ቅመሞች አገራችሁ ስትገቡ አደራችሁን አለባበሳችሁን አላህን ፍሩ ዝና መስሏችሁ እንዳትሸወዱ አላህ እያንዳንዷን ይተሳሰበናል የሰጠንን ጸጋ በመጥፎ አንመልሰው ውዶቸ አደራ
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v 5 ай бұрын
እንሸ አላህ እህት ወላሂ እኔ ይቃም እለብሳለሁ እንሸ አላህ ለምክርሺ ጀዛ ካላ ኸይር🎉
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v 5 ай бұрын
እንሸ አላህእህት ግድ ነው እዱንያ ጠፊ ናት እኮ እህት ባላህ ፍቃድ ይቃም እለብሳለው እንሸ አላህ ለምክርሺ ጀዛካላ ኸይር እህት🎉
@user-qq5uz3oy7m
@user-qq5uz3oy7m 5 ай бұрын
ትክክል ኢንሻአላህ
@samyrasamuty179
@samyrasamuty179 5 ай бұрын
ቶፊቅ ራስክን አትስቀል😏ለሶፊ ክብር ይኑርክ ሚስኪን ልጅ ነች 💕💕
@LubabaMohamed-no2lt
@LubabaMohamed-no2lt 5 ай бұрын
ንግግርህን አስተካክል ሶፊያ ሁሉም የሚመኛት ቆንጆ ሴት ናት
@ELHAM-gw6fe
@ELHAM-gw6fe 5 ай бұрын
ያአላህ እስኪ እየኝ ያረብ ኩላሊቴ አመመኝ ❤❤❤❤ዱአ አድርጉልኝ እህቶች አበረታቱኝ ሰብ አርጉኝ
@ommohmed1843
@ommohmed1843 5 ай бұрын
አላህ ያበርታሽ አላህ ያሽርሽሽሽሽሽ ያርብብብብ
@hhjjhbbhhjj
@hhjjhbbhhjj 5 ай бұрын
አላህ ያሽርሽ እህቴ አደረኩሽ አብሽሪ❤❤❤😢
@SonySony-up2kv
@SonySony-up2kv 5 ай бұрын
የኔ ውድ አላህ ሱብሀነሁ ተአላ ያድንሽ ያረብብ
@Fatma2300-pt2mp
@Fatma2300-pt2mp 5 ай бұрын
የኔ ውድ አብሽርርር 😢😢😢አላሕ አፊያ ያድርግሽ😢😢❤🤲🤲🤲🤲🧕
@Tube-to9np
@Tube-to9np 5 ай бұрын
አላህያሽርሥማማየ
@user-pp8dg3dd8n
@user-pp8dg3dd8n 5 ай бұрын
ሶፊ በጣም የምታሳዝነዉ ማነው እደኔ?? እባክ ቶፊቅ ሰው ባለዉ ነገር ጄጅ አታድርግ ኮተት ምናምን ትላለክ ለቀልድም ብሆን ደስ አይልም ደሞም ደጋገምከዉ እሱዋ ልክ እዳተ ሶፋ መግዛት ነበረባት ሴት ልጅ ናት አክብራት ስለምታፈክርህ ስለምትወድህ ዝቅ አርገህ አትያት ማርያም እሱዋ የዋህ ንፁህ ልብ ያላት አፍቃሪህ ናት ባለህ ነገር አትኩራ ፈጣሪህን አምስግን ስለሌላት አትናቃት ያገኝም ያጣና ያጣም ያገኝና ያስተዛዝበናል ያቀን ይመጣና አለ ያገሬ ሰው ምንም ብላት ስለምታፈቅረዉ ኮስተር ብላ እኮን አትናገርም ስቃ ታሳልፋለች እባክህ ለቀልድም ብሆን ስትናገር ቃላቶችን ምረጥላት
@birtukangezahign7502
@birtukangezahign7502 5 ай бұрын
ሶፈን እዳታስቀይማት ወርቅ ናት ማርያምን ምርጥ ናት ፀባይዋ በቃ የምር ምርጥ ሲት ናት አተም ጠምርጥ ንህ❤❤❤❤ በተርፈ ወድድድድድ 😊
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 5 ай бұрын
ባለሙያም ነች👌
@fatimarashid3481
@fatimarashid3481 5 ай бұрын
​@Mubi❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Tube5335
@birtukangezahign7502
@birtukangezahign7502 5 ай бұрын
@@fatimarashid3481 አዎ በቃ ሲት ሲት ትሸታለች
@labebahbader3961
@labebahbader3961 3 ай бұрын
mubk❤❤
@ruthkidane6643
@ruthkidane6643 5 ай бұрын
ልጅቷ ምታሳዝን ልጅ ነች ደሞ ቆጆ ነች ተከባከባት ደሞ እቃ እየሰበሰብክ እጠብ አትበላት ተጋገዞ ፍቅር መሰዏት መክፈል ነዉ❤❤❤
@saronhailu53
@saronhailu53 5 ай бұрын
ማንነትህ እንደ ስምህ ህፃን😏ለሴት ልጅ ክብር ይኑርህ አክብራት!አጉል አትለፋደድ ለምትናገረው ነገር ጥንቃቄ አርግ!ሶፊ🥰
@user-dl8em4jq6r
@user-dl8em4jq6r 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂 አትለፋደድ ጥሩ ነገር የገጠር ልጅ ሥለሖነ ነው አትፍረጅበት ገና ይቀረዋል ለመሠልጠን
@reemahmad3374
@reemahmad3374 5 ай бұрын
ምርጥ ልጂ ነች ሶፊ ቶፊቅ ተንከባክበህ ያዛት አክብራት እንደፈለክ አትዝለል
@salihatube8511
@salihatube8511 5 ай бұрын
መቼ ተጣላችሁ ዱሮስ ለዩቱብ እንጂ😂😂😂😂 እኛ የመዳም ቅመሞች እኮ ለዩቱበሮች መጫወቻ ሆንን እኛንም አላህ የሰው ሀገር በቃ ብሎ ለሀገራችን ያብቃን አሚን በሉ
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 5 ай бұрын
አሜን
@user-tp7yp9zh6f
@user-tp7yp9zh6f 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@rahima1683
@rahima1683 5 ай бұрын
አረ ሶፉ ተይ ተይ ❤ወላሂ ዱኒ ቀሪናት አለባበስሺን አስተካክሊ❤❤❤
@Sossina-qm5bw
@Sossina-qm5bw 5 ай бұрын
ሙስሌሞች ግን አትቅኑ ከዚህ በላይ እዴት አርጋ ትልበስ
@badrea36
@badrea36 5 ай бұрын
​@@Sossina-qm5bwለሚዲያ አይሆንም ለቤት ዉስጥ እንጂ
@tshayemareyam1215
@tshayemareyam1215 5 ай бұрын
​@@Sossina-qm5bwቅናት አይደለም እኮ እሄ ከሗላ ጡት ማስያዣው እራሱ ይታያል የዛሬውን ትንሽ ደስ አይልም
@moerkettomoerketto2980
@moerkettomoerketto2980 5 ай бұрын
​@@Sossina-qm5bwምንአገባሸካፊርደሞበነሡአይቀናምየካፊርአለባበሥነዉእሸጥግሸንያዘጅአይመለከትሸም😢😢😢ልብሥሸንአሥተካክይነዉያልናትገባሸ😢😢
@user-mx1jz8yk4f
@user-mx1jz8yk4f 5 ай бұрын
​@Sossina-qm5bw ምን አገበሽ ደሞ አትቅኑ ትለላች እንዴ የመምከር ጌዴተ አለብን ዝም በይ🤔
@baniaychu7478
@baniaychu7478 5 ай бұрын
ማነው ሶፊን የሚወድ እደኔ የኔ ደርባባ ቶፊቅ አከብራት ተከባከባት እኛ ጎደሬወች ስንወድ ጥግ ደረስ ነው ❤❤❤
@layelaalayelaa6282
@layelaalayelaa6282 5 ай бұрын
ቶፊቅ ወንዲሜ ሶፊን ልታከብራት ይገባል ሶፊ ቆንጆ ንፁህ አፍቃሪ ናት ❤❤❤❤❤
@hulugebchanel6659
@hulugebchanel6659 5 ай бұрын
የመጀመሪያ ጊዜ ስኮምት ይህን የምታነቡ ሁሉ ስላም ጤና ፍቅር ደሰታ ይሁንላችሁ ከድገተኛም ህመም ወቶም ከመቅረት ፈጣረ ይጠብቃችሁ አሜን ❤❤
@user-gb2zd3ie6f
@user-gb2zd3ie6f 5 ай бұрын
አሚንንንንን
@user-ly3hm7wi8c
@user-ly3hm7wi8c 5 ай бұрын
አሚንንን ያረብ
@user-ie7fx9bk3f
@user-ie7fx9bk3f 5 ай бұрын
አሚንንን
@zamzamali8900
@zamzamali8900 5 ай бұрын
አሚን አሚን የኢላሂ🤲🤲
@jemiladawudmusa2194
@jemiladawudmusa2194 5 ай бұрын
አሚንን ያረብ ❤️
@user-jb7gm9uc1c
@user-jb7gm9uc1c 5 ай бұрын
ተውፊቅ ሴት ልጅ የረሱል አደራ ናት አደራህን ተዋጣ ታው ሰው ሁኖ የማይጣላ የለም እና ስትጣሉ ሶስተኛ ሰው አታስገቡ ብቻችሁን ተመካከሩ ችግራችሁን ፍቱ
@saadas9954
@saadas9954 3 ай бұрын
Selelahu aleyihi wosselem
@Jungkook-world97
@Jungkook-world97 5 ай бұрын
እንዳዛ ስታለቅስ አብሬ አልቀሼ ነበር እውነቷን መስሎኝ ለካ የተመልካቾችን attention ለመሳብ ነበር እንኴንም አልተጣላችሁ 😊
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 5 ай бұрын
አለባበሷ፣ትክክልአይደለም፣አርባገርየሰራችአትመስልም😢
@jameelajameela8867
@jameelajameela8867 5 ай бұрын
ሶፊ የኔ ቅመም ጭንቅ ብየ ነው እምወድሽ እህቴ ትዳራችሁን አላህ ያሳምርላችሁ ቶፊቅ ደሞ ትዳር ስትይዝ ከሌላ ሴቶች ጋ ያለህን ግንኙነት በጉደብ አርገው በስራ ጉዳይም ቢሆን ምሳሌ እሷ ብታደርግ እደዛ እኔን ደስ ይለኛል ወይ ብለህ እራስህን ጠይቅ ሲቀጥር አንድ ስራ ልሰራም ከፈለክ በደብ ተመካከሩበት ካመነችበትና ከፈቀደች ስራ አለዛ ዝብለህ እደፈለክ ከሆክ ጥሩ አይመጣም ይፍረድብኝ በራሴ ነው ወላሂ ሶፍያ በጣም አክባሪክ እና ወዳጂህ ሴት ናት ልክ እደሚስትም እደናትም እደህትም ሁና ነው እምትይዝህ ታስታውቃለች እርግት ያለች ምርጥ ልጂ ናት አንዷን ግርፍጥ ብታገባ ስታቆስልህ ነው እምትኖረው በጂ የያዙት ነገር ከጥቅም አቆጥረው ከሄደ ቡሀላ ነው እሚገባው እና መልካም የትዳር ዘመር እመኝላችኋለሁ ውለዱ ክበዱ ሁሌም ቤታችሁ በፍቅር በኢማን በደስታ በልጂ የተሞላ አላህ ያድርግላችሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@rwdetube
@rwdetube 5 ай бұрын
ኧረ ቶፊቅ በትዳር ውስጥ ያለመግባባት ይፈጠራል ካሁን በዃላ ከወጣሽ የመጨረሻነው አይባልም የሚመጣውን ፈተናሁሉ አብራቹ መፊታት ያለባቹ ካሁን በዃላ ምናምን እያልክ አታስፈራራት እሷምኮ ሴት ናት በትንሽ ነገር ተስፋ ትቆርጣለች ተስማምታቹ ለሚመጣው ችግር ተጋፊጣቹ በሰላም ፍቱ አይለያቹ ሶፊያ ደሞ ሙሉ ሰውነትሽን የሚሸፊን ነገር ልበሺ ውዴ ❤❤
@user-zy5dl5xt9q
@user-zy5dl5xt9q 5 ай бұрын
😢ይሄ ቃል እንዴት አዳናደደኝ አላህ ይርዳት ሶፍዬ ምን አይነት ነው በአላህ ጥሬ ይች ምን አላት ጅማሬ ናት በትዳር ላይ ብዙ ፀብ ይፈጠረል በተለይ ሴቶች በትንሽ ነገር እናኮርፋልን በትንሽ እንደሰታለን ስለዚህ ወንዱ ትግስተኛ እና ስታኮርፍ ለማስደሰት መለመን እና መለማመጥ ይኖርበትል
@rwdetube
@rwdetube 5 ай бұрын
@@user-zy5dl5xt9q እኮ ወላሂ ትዳርን የሚፈትኑ ብዙ ችግር ሊፈጠር ይችላል ግን በትግስት ነገሮችን ፊታትና በፊቅር መኖር ይሻላል ሴት መቀያየር ትርጉም የለውም መጨረሻውም አያምርም ትዳሩን የማያከብር ሰው ከዚ የባሰ ነው የሚያጋጥመው ብቻ አላህ ለሁላችንም ያማረ ትዳር ንስጠን እነሱንም በፋቅር ያኑራቸው🤲
@halimayotube8055
@halimayotube8055 5 ай бұрын
መሻ አላህ እደዜህ ነው የሚያምርባችሁ ሶፊ ልብስሽን በደብ ልበሽ ባልሽ አብሮሽ እዲቆይ ከፈለግን አላህ የሚረዳሽ እሱን መታዘዝ ስትችይ ነው ❤❤
@AhgDhg-fy6p
@AhgDhg-fy6p 5 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ በረመዳን መታረቃቸው በጣም ነው ደስ የሚለው በጣም ነው የሚወዳችው❤❤❤❤❤
@user-wi3hx1tq4c
@user-wi3hx1tq4c 5 ай бұрын
ከፍቅር ክብር ይበልጣል,አክብራት
@iui44i22
@iui44i22 5 ай бұрын
ሶፊ ተከባከባት😢😢😢ሴት ልጅ መንከባከብ ይፈልጋን ሁሉተኛ እንዳትጣሉ በተረፈ እወዳቹሁአለሁ😢❤❤❤❤
@user-ft9kr8vi2p
@user-ft9kr8vi2p 5 ай бұрын
እወዳችሆለሁ ግን ሶፊያ በአላህ አለባበስሽን ስረአት ይኑረዉ 😢😢😢ባል ተብየዉ ግን አትቆጤትምዴ አለባበሶን ኤጭ 😢😢😢😢የስላምን ወጉን ትያዝ ካጠፋሁ ይቅርታ😢😢😢
@zaytonahzay3841
@zaytonahzay3841 5 ай бұрын
እኔም እያልኩ ነዉ አለባበሷን ታሳምር
@MeremalyuAlyuahmed
@MeremalyuAlyuahmed 5 ай бұрын
ግን የኒክሀባል ነዉኮ
@user-zc6xo2ee2u
@user-zc6xo2ee2u 5 ай бұрын
ምድር ምቀኛ ስንቶቹ እራቁታቸውንን ነው የሚሄዱት አሁን ምን አለ አለባበሱዋ😏😏😏😏😏😏😏
@user-ft9kr8vi2p
@user-ft9kr8vi2p 5 ай бұрын
@@user-zc6xo2ee2u ሙስሊም ከሆንሽ ስለእስልምና ተማሪ እሽ
@user-mx1jz8yk4f
@user-mx1jz8yk4f 5 ай бұрын
🌶​@@user-zc6xo2ee2u
@alafdalplus5072
@alafdalplus5072 5 ай бұрын
ቶፋየ አብሮ አደጌ ሚስትህን ወይም ሶፊን ወላሂ አታስከፋት ሚስትህን ሚስኪን ነች ፍቅር ስጣት ተከባከባት እኛ ጊራናዎች ደግሞ ፍቅር ነን ❤❤❤
@user-ct3gk4yd1j
@user-ct3gk4yd1j 5 ай бұрын
ያረብ እሥኪ በሥደት ያለን ሁሉ በሀገራችን ደሥ የሚል ሂወት ይሥጠን ያረብ እሥኪ በዱአ እንበርታ
@user-wb4fu8oz2b
@user-wb4fu8oz2b 5 ай бұрын
ቶፊቄ ፀጉርህን ድጋሜ እንዳታበላሽ በጥቁር ነው እሚያምርብህ ወላሂ በተረፈ እስከመጨረሻው ያድርግላችሁ
@sanirayatube4279
@sanirayatube4279 5 ай бұрын
አረ ቶፊቅ የመጣሁበት አትርሳ እንዴት ትንቃለህ የነበራት ኪችን ቆንጆ ነዉ ምነዉ ሽንቴ ሚሪንዳ ነዉ አልክ
@zdfenetawasim8441
@zdfenetawasim8441 5 ай бұрын
ቶፌቅ ምርጥ ልጀ ናት አክብራት
@user-lv9ts5ec5s
@user-lv9ts5ec5s 5 ай бұрын
የኔ ሚስኪን አስደስታት ሰወዳት❤❤❤
@AamenAamen-zy6dh
@AamenAamen-zy6dh 5 ай бұрын
እባካችሁን የአረብ አገር ሴት አታሳዝነዋል በምንም ነገር💔😢😍❤️
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 5 ай бұрын
የመዳም ቅመም ፈጣሪ ይህ ቀን ለናተ ቅርብ ያግላቹ
@AbeselomDagaw
@AbeselomDagaw 5 ай бұрын
❤🤨❤🤗🤗❤🤗😊🤗😊🤗😊🤗😊🤨🤩❤🤗🤗❤🤗❤🤗❤🤨❤🤨🤩🤨🧥❤🧥❤🤨❤🤨❤❤🧥🧥❤🧥🤩🤨❤🤨❤🤗❤🤗❤🤗🤗❤🤗😊🤗😊🤗😊🤗😊😊😊🤗😊🤗😊🤗😊🤗❤🤨❤🤨❤🤨❤🤗😊😊😊❤😊❤❤❤🤨😆🤗❤🤨🤩🤨🤩🤨🤩🤨❤🤨🤨❤🧥❤🤗❤🤗🤗❤🤗🤩🤨🤨❤🤗🤗❤🤨❤🤨🤩🤨🧥🤩🤨❤🤗🤗❤🤗❤🤗😊😊🤗😊🤗🤗❤🤗❤🤗❤🤨🤨❤🧥❤🧥❤🧥❤🧥❤❤❤🤨🤩🤨🤗🤩🤗🤩🤗🤨❤🧥❤🤨🤗❤🤗😊🤗😊🤗❤🤗❤🤨🤨🤨🤩🤗❤🤗🧥❤🤨🤗❤🤗❤🤨🤩🤨🤗❤🤗🤗❤🤨🤩🧥🧥😊🤨🤗
@EThiopian189
@EThiopian189 5 ай бұрын
Faxari yiixbqn lante yihu brek up Najasaa 👊👊👊👊👎
@user-cb3gx7zj8j
@user-cb3gx7zj8j 5 ай бұрын
አሚንያረብ
@adan1376
@adan1376 5 ай бұрын
አሚንንንን
@SeadaSeada-le6yl
@SeadaSeada-le6yl 5 ай бұрын
አሚንንንንን
@hawi_habeshawit
@hawi_habeshawit 5 ай бұрын
እሱ ግን ምንነው ተላላጠ 😏😏 እሷ ግን የኔ የዋህ ደስስ ስትል አለባበስሽን ግን ብታስተካክሊ የተሻለ ነው ሶፊዬ
@faresfaisal1339
@faresfaisal1339 5 ай бұрын
አሚን በሉ ያኡመተን ሙሀመድ የአላህን ያዘዘው ሂጃብ የምትለብሱ ያድርግጋችሁ ለግዜዊይን ጥቅም ብላችሁ አላህ የማትረሱ ያድርጋችሁ
@abbnna4618
@abbnna4618 5 ай бұрын
አሚንንንንንንን ያረብ ጀሚአን 🌹🌹🌹🌹
@tube-ve7ce
@tube-ve7ce 5 ай бұрын
አሚን
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 5 ай бұрын
አሚን
@zaibagetahunmollaw4508
@zaibagetahunmollaw4508 5 ай бұрын
አሚንንንንን ያረብ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@user-ph6sh3wu3t
@user-ph6sh3wu3t 5 ай бұрын
ምንአይነት አለባበሰነው ሱበሀን አላህ ድሰት ክዳኑን አያጣም የሚባለው እውነትነው ሁላታቹሁም አድናቹሁ ይቅርይበላቹሁ
@kerima386
@kerima386 5 ай бұрын
ሳህ
@user-sg1wj6jy6z
@user-sg1wj6jy6z 5 ай бұрын
ሶፊግን ትክክለኛ አፍቃሪ ናት የምር የኔሜር ደግሞ ማሻአላህ አምሮብሻል ቶፊቅ ግን አላህ ቀልብ ይስጥህ
@user-dk3zn5id7k
@user-dk3zn5id7k 5 ай бұрын
አይለያችሁ❤❤❤❤❤ ተዋደዱ ፍቅር ያሸንፋል ሚስትህ አክብር ተከባከብ አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
@hayatgebeye8491
@hayatgebeye8491 5 ай бұрын
ቶፊቅ ልጂቷን አክብራት አማክራት የተነሣህበትን አዘጋ ታዋኪ ሥለሆክ እና ብዙ ሠወች ጋ ሥለተገናኝህ ብቻ እራሥክን አታክብዲ ልጂቷ ደግሞ ወርቅ ናት ወላሂ ትበዛብሀለች እጂ አታሥህም ተከባከባት❤
@NaemahHusein
@NaemahHusein 5 ай бұрын
እህቴ አለባበስሽ አስተካክዪ
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha 5 ай бұрын
wow ደስስስስ ስትሉ ይገባታል ሶፊዬ የኔ ጨዋ የኔ ቆንጆ ኽ ስወድሽ ቶፊቄ እባክህ ተንከባከባት ካሳት ልዩሴት ናት የምር❤❤❤
@nefisamuhammed8411
@nefisamuhammed8411 5 ай бұрын
ኧረ ያረብ እኛንምእየን ተመልካች ሆነን ቀረን❤❤❤❤❤❤
@user-ot5pr1tz8v
@user-ot5pr1tz8v 5 ай бұрын
በጣም አሚንን ያረብብብ
@madenam830
@madenam830 5 ай бұрын
😢😢😢😅
@AsdQwe-qr8zs
@AsdQwe-qr8zs 5 ай бұрын
ቲሸ ከእደህ አይነት ወንድ ጋር ከመኖር ቆሞ መቅርት ይሻላል በቃላት እያቆሰላት ቱ መነሸውን የረሳ ጋጠ ወጥ
@AsdQwe-qr8zs
@AsdQwe-qr8zs 5 ай бұрын
ቲሸ ከእደህ አይነት ወንድ ጋር ከመኖር ቆሞ መቅርት ይሻላል በቃላት እያቆሰላት ቱ መነሸውን የረሳ ጋጠ ወጥ
@user-uk1zi1ux5t
@user-uk1zi1ux5t 5 ай бұрын
እህቴ መጀመሪያ አለባበስሽን አስተካክይ በተረፈ ወደታ እስከ ጀነት ተመኘሁላችሁ
@madenam830
@madenam830 5 ай бұрын
አለባበሷማ
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey 5 ай бұрын
ቶፌቅ ግን ተከባከባት ከምረ ጥሩ ርጋ ያለች ልጅ ናት ሶፌ❤❤❤
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 5 ай бұрын
ዋውውው በጣም ታምራላቹ ❤❤❤የስደት እህቶቼ ወቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን
@omureyan
@omureyan 5 ай бұрын
አሰላምአለይኩም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ሶፊን የሚወድ በላይክ አሳዩኝ
@user-uz2ot3cm6v
@user-uz2ot3cm6v 5 ай бұрын
በጣም ጎቦዝ ነክ ወንድ ልጅ ሆኖም ከሴት በለይ የቤት እቃውቹሁን በስነስረት እዞሀል ከሶፊ በላይ
@alemneshjesustube3289
@alemneshjesustube3289 5 ай бұрын
ፍቅር ማለት ስትጣሉ ትተሽ፣መሄድ አደለም ፍቅር ማለት ነገሮችን ቁጭ ብላችው መፍታት ነዉ ያለሻችው የስውወሬ አትስሙ ሴት ልጅ ደግም የስውወሬ ትስመላችው እንስማለን የስውወሬ አትስሙ
@user-pj7bh1df4z
@user-pj7bh1df4z 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂
@kamellaseid6508
@kamellaseid6508 5 ай бұрын
ከቤቱ ከሁሉም በላይ ምናል በሰፊ ልብስና በኒቃብ ብታሱባት ለሶ ከስጦታውች ትልቅ ስጦታ ነበር ተመን የለለው
@hadrahadra6610
@hadrahadra6610 5 ай бұрын
ኧረ ይናፍቃታል ኒቃብ በረመጣን እራቆትዋ አይደብራትም
@fatumakebed1858
@fatumakebed1858 5 ай бұрын
መሻአላህ እደዝህ የሙቀ ቤትህን ለመበተን አትሙክር ልጅ ቶፍቅ ትልቅ ነህ ማገነዘብ የምትችል ሶፍ ደግሙ በተሽለ አለባበስሽን አሻሽይት
@GuGg-mf2ni
@GuGg-mf2ni 5 ай бұрын
እዲህ ነዉ የሚያምርባችሁ የማያልቅፍቅር ያዲላችሁ ❤❤❤❤❤
@zumitube8095
@zumitube8095 5 ай бұрын
ንግግርህ ሁሉ ፍቅር እንደሌለክ ነገር ነክ ካሁን በኋላ ከወጣሽ ራስሽ ታቂያለሽ አላለም ፍቅር የጋራ ነው ትዳር ደግሞ መተሳሰብ መፈቃቀር መተማመመን ነው ስለዚህ አክብራት አፍቅራት
@user-ct9vv9sv9j
@user-ct9vv9sv9j 5 ай бұрын
አሳዝነሽኝ ነበር ሶፊ እኛሴቶች ቶሎልባችን ይሰበራል እኳን ደስአለሽ ❤
@LulumTube
@LulumTube 5 ай бұрын
የእውነት፣ሶፊን፣እንደ፣እቁላል፣መከባከብ፣አለብክ፣በጠም፣ምርጥ፣ልጅ፣ነች❤❤❤❤❤
@user-rk5eb9wf1q
@user-rk5eb9wf1q 5 ай бұрын
እሄ ልጂ ምንም ቀልዱ አይመቸኝም ጠባራራ ቁምነገር የለውም ሴት ልጂ አያያዝ አይችልም
@zainabmousa3883
@zainabmousa3883 5 ай бұрын
ማሻላህ እደዚህ ባዲ ስላየዋቹህ ደስ ብሎኛል እወዳቹሀለዉ❤❤
@user-ee3rv5ye5d
@user-ee3rv5ye5d 5 ай бұрын
አላህን ፈርተሽ አለበባስሽን አስተከክይ እህቴ ሁሉም አለፊ ነው
@hadiyamohammed5611
@hadiyamohammed5611 5 ай бұрын
ማሻ አላህ ግን ባልየው አለባበስ እሰላምክ እድትለብሽ አርጋት ይሂ ያተ አላፊ ነት ነው ❤❤❤
@baniaychu7478
@baniaychu7478 5 ай бұрын
ለሰው ልጅ ክፋት ምንም አይበጅም ስለታረቃችሁ ደስ ብሎኛል ማርያምን ❤❤❤
@user-tk7el8rb3h
@user-tk7el8rb3h 5 ай бұрын
በግ ከመጠበቅ እዚ ያደረሰህ አምላክ ይመስገን በእውነት በጣምታሳዝነኝ ነበር ❤❤
@user-vo3ut1gg6n
@user-vo3ut1gg6n 5 ай бұрын
እደ በግ መጠበቅ ምን ችግር አለዉ እኳን እሱ ወንዱ ልጅና እኛስ ሴቱቸ ከብት አረኞች አይደለንደ ለመቸ የገበሬ ልጆች ሆን የነበራችሁበትን አትርሱ ወገን 11 አመቴ በስደት የሀገሬን ምንነት አረሳም ያደኩበት የቤተሰቦቸ ሂወት ነዉ ያችስ ከፋ ሆ
@user-tk7el8rb3h
@user-tk7el8rb3h 5 ай бұрын
@@user-vo3ut1gg6n የቤተሶቦቹ እኮ አይደለም አረብአገር ሙቀቱ ፃሃይ ይከብዳል ስራው ንቄ አይደለም። ግንፍል ግንፍል አትበይ ሳይገባሽ
@dnv6347
@dnv6347 5 ай бұрын
በግያድግነበትነወ.ተመረ ነበረ እየጫረ የነበረዉ
@mellmell9954
@mellmell9954 5 ай бұрын
መዳም ቅምመቼ እግዚብሒር ያላስብነውን እንጄራ ይስጤን
@user-bb1gm9sm9q
@user-bb1gm9sm9q 5 ай бұрын
ልጂ ተውፊቅ ወላሒ መሺአላሕ አላሕ ይጨምረልሕ ሙሰሊም ሴት ክብረ አላት አላሕ ሶሊሕ ልጂ ይሰጣቹሕ ያረብ ሶፊን አክብራት በጣም ደሰ የምትልጂ ናት🎉
@hayatumer2879
@hayatumer2879 5 ай бұрын
ጉርኛወንድ ያሰጠላል አትጉራራ ብርጭቆ ብርቋችን አደለም ሴትች. ንፁህ ልብ ያለውነው ብርቅየሚሆንብን ለማንኛውም እንኳንደሰአላችሁ ሶፊ ጎበዝ ጠካራነበርሺ ፈለጎመጣ ጠካራሴት አትወድቅም. ወለዱ ክበዱ ልጂ ሲኖር በፍቅር ናደሰታ ይጨምራለ
@Tigist-wx6fv
@Tigist-wx6fv 5 ай бұрын
Tofik ena sofiya ena bemtarekachu des belogal ena yesew wer atesmhu betref arif tendoche nachu betam new miwedachu wedfit tegabtachu bayachu des yilgal sofi des telalecha mirt lich nach des telalech
@mftube5344
@mftube5344 5 ай бұрын
ማሻ አላህ ሶፊዬ ደስታችሁን ያብዛላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ou7wv6nm2b
@user-ou7wv6nm2b 5 ай бұрын
እኔ ምለው የመዳም ቅመሞች ለምን የራሳቹ ብጤ የመዳም ቅመመ አታበረታቱም እረ እኛ በኛ እንደግ ተው ሰብስክራይብ እንደራረግ። እረ ደከመን እኮ ሁሌ ሽትቤት ማጠብ የመዳም ስራ እኔስ 😢
@rukyayamam
@rukyayamam 5 ай бұрын
ዴዬስ ባል ማለት ለሚስቱ ግድ የሌለው እድሁም ለቤተቤቹ አላህ ሆይ ከእንድዚህ አይነት ባል አንተ ጠብቀኝ ባሌን ሷሌህ አርግልኝ ሽፋፍኑ የኑረኝ ያርብ አንተ ኢማንን ወፍቀን
@naseemasaif1945
@naseemasaif1945 5 ай бұрын
Mucan kun malif harka duwa ykn hiree qulaa demtii 😢😮😮😊
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 5 ай бұрын
ጌታ ሆይ ለኔም የሚሸከም ባል ስጠኝ😢
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y 5 ай бұрын
😂😂😂😂አላህ ይስጥሽ
@user-tp5ms5nf3f
@user-tp5ms5nf3f 5 ай бұрын
ክክክክክ
@user-nu6nn8ws7c
@user-nu6nn8ws7c 5 ай бұрын
ክክክክክክ
@fafiwolloyewa
@fafiwolloyewa 5 ай бұрын
😂😂
@AbeselomDagaw
@AbeselomDagaw 5 ай бұрын
AMEN AMEN AMEN
@user-mb9df8pg3s
@user-mb9df8pg3s 5 ай бұрын
ማነው እደኔ ሶፊን እሚወድ❤❤❤❤❤
@ameletekele1665
@ameletekele1665 5 ай бұрын
ክብር ስጣት ልጅ ቶፊቅ ደሞ አታሥፈራራ ሶፊዬ ጠንካራ ሁኚ ውዴ ሁሌም ግጭት አለ አደለም ሰውና ሰው እግርና እግር ይማታል ታመንላት አክብራት የዋህ ናት
@tube3507
@tube3507 5 ай бұрын
ሶፊ እርጋታሽ👍👍ማሻ አላህ ውለዱ ኩበዱ ረመዷን ነው ርቀታችሁን ጠብቁ😅😅
@kunumberwa7644
@kunumberwa7644 5 ай бұрын
ክክክክክክክክክክ
@Sary5842
@Sary5842 5 ай бұрын
kkkkkkkk
@kamiletube3956
@kamiletube3956 5 ай бұрын
ደስ የሚለው የነ ተውፊቅን ፕራክOrውሸት ረመዷን እኳ አይገድበውም😅😅
@TT-lz3sz
@TT-lz3sz 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂የሱእኮይለያል😅😅😅😅😅
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@BhnB-rg4vu
@BhnB-rg4vu 5 ай бұрын
ወይኔ ሰው እኮ ይኮምታል😂😂😂😂
@salemSalem-pr1so
@salemSalem-pr1so 5 ай бұрын
ክብር ለቤተሰብ ተጋቡና አብራቹህ ኑሮ
@romiooo0193
@romiooo0193 19 күн бұрын
የኔ የዋህ ቆንጆዋ እህቴ ሶፊ ❤አላህ ከከሀዲወቺ ይጠብቅሺ ያረብ. ቶፊቅ ወንድሜ ሶፊን አክብራት አንተ ሶፊን ስታከብር ክብሩ ለእራስህ ነው ሶፊም ጠንካራ ሀኚ አላህ አይለያቺሁ ያረብ ክፉውን ያርቅላቺሁ. ።
@user-lv9ts5ec5s
@user-lv9ts5ec5s 5 ай бұрын
እርስህ አታካብድ ደሞ እንደሶ አይነት ልጅ አታገኝም በጣም ትግስተኛ ነች አነጋጋረህ እረሶ አይመቸኝም አካበድክ እርስነህ ካወርህ ቦሆላ ለቀልድ ነው የምትለው ነገር😮 አይመችም የልብህን ከተናገርክ ቀልድ እኔጋ አይሰርም በማርያም ከዝህ በፊትም ስከታታላቹ ነበር እሶ በጣም ትግስት አላት
@afrikeayele
@afrikeayele 5 ай бұрын
ሶፊ ለሁሉም ነገር አስተማማይኝ ሴት ናት ታስታውቃለች ቆንጅዬ 🎉🎉❤ ❤
@Sossina-qm5bw
@Sossina-qm5bw 5 ай бұрын
ቀጥልበት በዚህ ሁሌ እደዚህ ነው የሚምርብህ በጣም ደስ ይላል
@user-ve5nq6ry1c
@user-ve5nq6ry1c 5 ай бұрын
እንዲህ ነው የሚያምርባችሁ ሶፊየ በጣም ነው የምታምሩት ማርያምን ❤❤❤
@zhrahussen1328
@zhrahussen1328 5 ай бұрын
አለባበስሽንአስተካክሊ ሶፊ❤❤❤❤
@meremwolloyewatube
@meremwolloyewatube 5 ай бұрын
ኧረ የመዳም ቅመሞች❤እኔንም አበረታቱኝ❤❤❤ አያስከፍልም የስደት እህታችሁነኝ
@Roza458
@Roza458 5 ай бұрын
እኔንም አበረታቱኝ አይከፈልብተም
@user-sk5rl2zw7l
@user-sk5rl2zw7l 5 ай бұрын
ማሻአለህ እንኳን ደሰ አላቹ ስለታረቃቹ በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤
@toybaendris4051
@toybaendris4051 5 ай бұрын
ወላሂ ደስ የምትል ገራገር ነች ሶፊ አማና ቶፊቅ ተንከባከባት
@user-qu7xz4nt8j
@user-qu7xz4nt8j 5 ай бұрын
1k ላይክ የመዳም ቅመሞች
@fatoomabdu1483
@fatoomabdu1483 5 ай бұрын
አኡዙቢላህ አቤት ዉሸትግን ደስታሽ ደስታየነዉ ግን ለምን ዋሸሽ 😢
@Leenaassefa
@Leenaassefa 5 ай бұрын
የእውነት በጣም ደስ የሚል ፍቅር ነው ያላችሁ ግን ትንሽ ክብር የኖረ🥰🥰
@atsedegodefa9732
@atsedegodefa9732 5 ай бұрын
የምሪ ስያያት የዋህ ንፁልቢ ያላት ትግሴተኛ ሴት ናት ባሁንሰ አት እንደ ይሄ ሰት ማግኘት ትልቅ እድልነዉ ተንከባከባት የኔ ሉዩ ስወዳትስወዳቹ ምሪጥ ሴትና በእዉነት ለብዙ ሴቶች ትምርትና ቆጣብት ምስጥ መጥፎ ጥሩ የማታወራ የትም አትገኝም😮❤
@kamiletube3956
@kamiletube3956 5 ай бұрын
ግንኮ የሰርግ ቪድዎ አላየንም ያው መታችሁ ባልና ሚስት ነን አላችሁ እንጀጂ😮
@aminaemuTube
@aminaemuTube 5 ай бұрын
😅😅😅😅
@Zuzufkr
@Zuzufkr 5 ай бұрын
አልተጋቡም
@momo9071
@momo9071 5 ай бұрын
ኒካ
@user-ov9vs7ni1p
@user-ov9vs7ni1p 5 ай бұрын
ሶፊ እርግትያለች ምርጥያማራልጂ በጣምነውእምወዳት ❤
@zadolove9583
@zadolove9583 5 ай бұрын
እንኳን ደሰ አላቹ በጣም ነው ምወዳቹ ወላሂ ቶፊቅ ፍቅራች አሳምራቹ ያዙ
@user-ur1qh8no2r
@user-ur1qh8no2r 5 ай бұрын
ሶፍየ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ❤
@user-cz7gx9hc2e
@user-cz7gx9hc2e 5 ай бұрын
ሳስበው ግን እሱ ፍቅር ያለበት አይመስለኝም እዴት ነው የሚረገው የሚሞላቀቅባት 🙄
@dhhffyut4956
@dhhffyut4956 5 ай бұрын
😢😢😢
@zamzam7019
@zamzam7019 5 ай бұрын
ቶፈቅ እረስሂን ሰቀልክስ ለፍቅር ዝቅ ባል ሶፊት ❤❤
@kiya9587
@kiya9587 5 ай бұрын
ማት ይውጣብክ አታስፈራራት ሴት ልጅም ከቆረጠች ሁለተኛ እድል አይኖርክም ምርጥ ልጅ ናት ክብሩ ይኑርህ ከአፍ የሚወጣ ቃል ይጎዳል
@user-tj4ne1tp1i
@user-tj4ne1tp1i 5 ай бұрын
እንኳን ታርቃችሁ ደስ ይላል ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤❤
Nurse's Mission: Bringing Joy to Young Lives #shorts
00:17
Fabiosa Stories
Рет қаралды 3,1 МЛН
Oh No! My Doll Fell In The Dirt🤧💩
00:17
ToolTastic
Рет қаралды 6 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 24)
32:41
ለዛ
Рет қаралды 320 М.
ሶፊ ታመመችብኝ🥹
12:39
Lij Tofik
Рет қаралды 184 М.