Sost Meazen 1 (Ethiopian Film 2017)

  Рет қаралды 489,150

Addis Films

Addis Films

6 жыл бұрын

English subtitle

Пікірлер: 376
@solomonkera2916
@solomonkera2916 Жыл бұрын
I just remember every day of my life my friend Mustefa who traveled through sudan, egypt and libya, croosing the medetranian see and then from italy he just come to germany. i met him late in 2015 in my city just before he was diagnosed with canser. he passed in march 2022. may the Lord have mercy on the soul of all of those who died throgh this teribel jorny.
@murlisk2400
@murlisk2400 4 жыл бұрын
ይህንንን ስቃይ አሳልፌዋለሁ ግን አሁን እግዚአብሔር ይመሥገን በድራማ ሆና የማዬው እግዚአብሔ ለዘላለም የተመሠገነ ይሁን
@surafelsurafel3369
@surafelsurafel3369 2 жыл бұрын
እኔም አሳልፌዉ አለሁ ፍጣሪ የተመሰገን ይሆን አለፍ
@tesfayeayenew1797
@tesfayeayenew1797 2 жыл бұрын
@@surafelsurafel3369 I need advice please contact me please
@tsion3975
@tsion3975 Жыл бұрын
Enem asalfewalew😭
@Ffgfv-bs2nj
@Ffgfv-bs2nj Ай бұрын
እግዛቤር ምን ይሳነዋል ሁላችንም አሣልፈነው ነው ወርቅ በሣት ተፈትኖ አይደል ለወረቅነት የበቄው😢
@eyobeyeshabuka1548
@eyobeyeshabuka1548 6 жыл бұрын
እኔም እንደዚህ ሆኜ ነው እዚህ የደረስኩት ስለ ሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመስገን በሰላም ገባሁ
@workalemahudegene9469
@workalemahudegene9469 6 жыл бұрын
Fera Yeshabuka betbekul new yehedishiw ? Mulu tarikishin lemenager feqadegna hugni please limarribish litsaffibbish le wulidochi timihirit
@hiwilove7809
@hiwilove7809 3 жыл бұрын
Wanaw esu new enkan gebah
@funofblackpinkfromethiopia7632
@funofblackpinkfromethiopia7632 3 жыл бұрын
ውይይይይ አንጀቴን በላችሁት ቁጭ የመጣንበትን መንገድ እኮነው እናመሠግናለን አርቲስቶቻችን በእውነት በትክክል አስተማሪ ትምህርት ነው የመጣው በእግዚአብሔር ቸርነነት አልፈን ገባን የቀሩት እንኳ ይማሩበታል
@selam518
@selam518 5 ай бұрын
አይ ስደት 😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭አለፍኩት ባተ መድሐኒአለም ክብር ምስጋና ላተ ይሁን😢😢😢🙏🙏🙏ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን😢😢❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@zamzam7245
@zamzam7245 2 жыл бұрын
የሄን ፊልም ደጋግሜ ነዉ ያየሁት አይ ስደት ይሄን ስቃይ አልፌዋለሁ ብቻ አልሀምዱ ሊላ
@user-mj7fw5lm7z
@user-mj7fw5lm7z 9 ай бұрын
I am one who went through this migration and saw the suffering and now am in Europe and the reason why am left the country is or expelling me is the lack of work lack of change but I miss Ethiopia I wanna come back to soon
@aminayoutubeaminayoutube1124
@aminayoutubeaminayoutube1124 5 жыл бұрын
ወይኔ እኔ ድክም ልበልላችሁ ውዶቼ ሶል ጥሩ ሰው ኑሩልን ወገኖቼ ኢሄንን ስቃይ ለአለም በማሳየታችሁ በጣም እናመሰግናለን ክፉ አይንካችሁ
@wegnaregwegnareg2426
@wegnaregwegnareg2426 4 жыл бұрын
እኛ ስደተኞችይሆን ሁሉ ሲቃይ እና በረሀ አልፈን ነዉ የመጣነዉ ገና 13አመቴ ነዉ ስደት የመጣሁት
@lizsol4480
@lizsol4480 6 жыл бұрын
ውይይይ ማየት አቃተኝ😢😢😢😢😢😢 በዚ ወንድም እህቱን ያጣ ምን ይሰማው ኡፍፍፍ የሰፈሬም ልጆች ያልፍልኛል ብለው እንዲ ነው መንገድ የቀሩት 😢😢😢😢😢 ያልፍልኛል ብለው ተሰደው መንገድ ለቀሩን ወገኖቻችን ነብሳቸውን በገነት ያኑርልን ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን ይስጥልን አሜን
@fafkonjoqwertyuiop3319
@fafkonjoqwertyuiop3319 6 жыл бұрын
አይሰደት😂😂😂😂እኔምጓዴኛይበዚህምገደሙታበኛልቺ ጓደኛይአላህልጀነትይበልሽ።😂😂😂😂😂
@user-pm8uf4ud9y
@user-pm8uf4ud9y 4 жыл бұрын
አሚንንንን
@user-pm8uf4ud9y
@user-pm8uf4ud9y 4 жыл бұрын
@@fafkonjoqwertyuiop3319 እሺ እየሰቅሽ ነው እየለቀሽ ነው??
@user-ok2vm4lh4d
@user-ok2vm4lh4d 4 жыл бұрын
ቆይሁነትነውእሄኡኮፈልምነው
@wedzomtokisomzeyshtu5744
@wedzomtokisomzeyshtu5744 3 жыл бұрын
እያለቀስኩ ነው ማየው እሄ ፊልም ስንት ጓዶኘቼ ኣጥቻለው
@mahiyemikitanash6471
@mahiyemikitanash6471 4 жыл бұрын
መዲየ ቤቢየ ሰላምየ ሶሎምንየ በጣም ኣሪፍ ስራ ነዉ ይህ ስደት መች ያበቃ ይሆን ኣምላኬ ሆይ በቃ በለን
@Fano_heroism24
@Fano_heroism24 2 жыл бұрын
Watched it for a 4th time and enjoyed it as I was seeing for the first time.Classic movie performance and story.
@hiywotnegasa4979
@hiywotnegasa4979 6 жыл бұрын
አፍፍፍፍፍ እንባዬን ያስጨረሰኝ ፊልም ዪሄ ነዉ ወይ ስደት አይኑ ይጥፋ
@sarss-4442
@sarss-4442 Жыл бұрын
ይህንን ስቃይ አይተን እዚህ ላደረሰህ እዛቤሄር ይመስገን ነገር ግን እዚህ መተን የምንበጣጠሰው ነገር ይገርመኛል ግን ፈጣሪሆ ይ የመጣሁበትን እዳረሳ አደራህን
@user-jv1qf5xr1c
@user-jv1qf5xr1c 6 жыл бұрын
እችን ስቃይ እኔም መጥቼበት አለሁ ወገኖቻችንን አላህ ይጠብቅልን መገድ ላይ እየቀበርን ነው እዚህ የደረስነው
@user-vb1oo5kc8k
@user-vb1oo5kc8k 5 жыл бұрын
ምን ዋጋለዉ ታዲያ እፈለጋችሁበት ሥትደርሡ. አላማችሁን ትዘነጋላችሁ ሤቱም ወንዱም ሥቃይ ያያችሁ አትመሥሉም. ልቧና ይሥላችሁ ከላይ ከአላህ አሚን በሉ
@user-in8bu6gk5s
@user-in8bu6gk5s 6 жыл бұрын
በጣም የሚከብድነው ምክንያቱም እንደዚ ህ ያለህይወት ያሳለፉ ወድሞች እህቶች አሉ ውይ ምን ላርጋችሁ ሶል ሁላችሁም እግዚአብሔር ይክብራችሁ በጣም የሚያስተምር ነው ኡፍፍፍፍፍፍ
@wooowkonjo3556
@wooowkonjo3556 6 жыл бұрын
ምህረት የመቤቴልጅ Amime እህቴ እሄ ፊልም የስደትን ክፋት እሩቡን አልገለፁትም እንደውም ሰውኑ ያበረታቱት ይመስለኛል ምናልባት እዚጋ ያስተምራል ያልኩት ነገር ቢኖር አንድነታችንን ትብብራችንን ነው እንደዛውም ደላላዎችን እየደበደቡ እነሱ በሰላምገቡ kkkkkk አረ አታስቁኝ ብቻ ህዝቤ እሄንን አይተክ እንዳትደባደቢ ግን እርስ በእርስ መተባበር ደስ ይላል
@user-fw6zv9ff9g
@user-fw6zv9ff9g 6 жыл бұрын
የኪዳነምህረት ልጅ እማምላክ የነገርኩሽን አደራሽን የዚህ ፊልም ደራሲ ዶክተር አብይ ናቸው።
@user-ie6ir9zz1d
@user-ie6ir9zz1d 6 жыл бұрын
የኪዳነምህረት ልጅ እማምላክ የነገርኩሽን አደራሽን አለን ግን እደዝህ ድብድብ የለም አገታቸውንም። አያቀኑ። ወዶቻችን ደም እባ አልቅሸነው የገባሁት
@selammamo4166
@selammamo4166 6 жыл бұрын
የኪዳነምህረት ልጅ እማምላክ የነገርኩሽን አደራሽን Egiziabihar Yitebikilini
@selammamo4166
@selammamo4166 6 жыл бұрын
የኪዳነምህረት ልጅ እማምላክ የነገርኩሽን አደራሽን Asilekesachihugi yiha behulachinim hiwoti lay yalefe new Ethiopian Egiziabihar Yitebikilini
@yafetweldetnsae8705
@yafetweldetnsae8705 6 жыл бұрын
Ayachu anga habesha beyehednbet manmetow Eri'wi ehtio'wi ayetebabalen ayeteleyayen new hagerachan hulet bihon demachn gn and new so abakachu and anhun one love ehtio&eriii
@user-yu4on4ur2z
@user-yu4on4ur2z 5 жыл бұрын
በጣም ልብ ይነካል ስደት አይኑ ይጥፋ አብ ያችን እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ ኑርልን
@celinegreco4160
@celinegreco4160 10 ай бұрын
😂😂😂😭
@zakiazekiya8524
@zakiazekiya8524 4 жыл бұрын
ወይ ስደት ስንቱን ነጣጠክ 😭😭😭
@ethopia5876
@ethopia5876 4 жыл бұрын
አይ ስደት አይንህ ይጥፋ ማነው አቦ ስደትን የጀመረው ደህሞም በብሀር ውፍ እህት ወንፍሞች አላህ ይድረስላችሁ እንደወጣችሁ ከመቅረት አላህ ይጠብቅልኝ ውድድድድድ ውድ እህት ወንድሞች
@user-ro1he7uj2l
@user-ro1he7uj2l 3 жыл бұрын
ስደትም አዳደ ጥሩ ነዉ ድንን ያስተምራል
@tirhasaregawi6702
@tirhasaregawi6702 6 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭very sad movie😭😭😭😭 this is not life. May God bless.😭😭😭 💚💛❤.
@lovelovertube507
@lovelovertube507 Ай бұрын
ይሄን የህይወት ጎዳና በአስራ ቤት እድሜዎች አሳልፌያለው ብዙ መከራ ስቃ ተረማምዶ አልፎብኛል ግን አለማርም እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉ አልፎዋል አሁን ላይ በዚህ አስቸጋሪ ጎዳና ላይ ላሉት እህት ወንድሞች አምላክ ይርዳቸው😢
@zeinetbasier9677
@zeinetbasier9677 4 жыл бұрын
አይ ስደት በተለይ በበሀር ከባድ ነው እኔ ባላውቅም ግን የሰፈሬ ልጅ በበሀር ሲሄድ ሞቷል ስለዚህ በጣም ነው ያዘንኩት ብቻ አላህ ይጠብቀን
@solomonkera2916
@solomonkera2916 Жыл бұрын
oh my holy father God, the desert of sudan egypt and libiya the mediteranian see, becomes the grave yard of your precious poeple of Afrika. i know father that you love them and that your father heart is crying. thank you for protecting them and also recieving the souls of those who died in your kingdom. Amen
@user-rr6lp9kq5u
@user-rr6lp9kq5u 6 жыл бұрын
ይሄ ፊልም ተለቆ ልብ አላልኩትም ነበር አሁን ግን የአብያችን ድርሰት አለበት ስለተባለ ላየው ነው ዶ/ር አብይ አህመድ አላህ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋ ይስጥልን እኔ በበኩሌ አንተን የምገልፅበት ቃላት የለኝ....እንዳይኔ ብሌን ነው የምሳሳልህ ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቅህ
@yayahayle1638
@yayahayle1638 5 жыл бұрын
Ere bakeshi yeabi dereset teyaleshi Enda ataferim balebet alewo
@saramaru6258
@saramaru6258 5 жыл бұрын
Enyim edzahwe
@hanitube8812
@hanitube8812 6 жыл бұрын
It's Amazing movies I think in Ethiopia number one movies this true story thanks!
@MrYi-xx6kb
@MrYi-xx6kb 2 жыл бұрын
😭 የፊልሙ መጨረሻዉ በጣም አሳዘኔኝ።
@user-zu4ly6bs8w
@user-zu4ly6bs8w 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍ 3 አጓቶቸ መጡ 1 ሞተ 2 በሰላም ገቡ አልሀምዱሊላህ
@ritatgtigiste8458
@ritatgtigiste8458 6 жыл бұрын
ውይ አምላኬ ይሄ ፊልም ሳይ የስደት ህይወቴን አስታወሰኝ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ይሄ ነው ማለት በጣም ይከብዳል ግን ዛሬን ያሳየኝ አምላክ የተመሰገነ ይሁን ያገሬ ልጆች እባካችሁ ስደት አደለም መሞከር እዳታስቡት በኛ ይብቃ
@ምስጋናዩመልሰይmsganaumelse
@ምስጋናዩመልሰይmsganaumelse 6 жыл бұрын
ብጣዕሚ ከብደይ በሊዓትኒ እዛ ፊልም ኣጆኹም ደቂ ኣዲስ kab ወዲ eri
@solomonkera2916
@solomonkera2916 Жыл бұрын
i cried as she put her hair around his finger.
@wedzomtokisomzeyshtu5744
@wedzomtokisomzeyshtu5744 3 жыл бұрын
ከምር ኢሄ ፊልም ኣልተሰራም የ ሊብያ ሂወት ከዚ በላይ ነው እኔ ኣሁንም ድረስ ሊብያ ነው ያለሁ እኔ ያሳለፍኩት ሂወት በ ፊልም እኳ ሚሰራ ኣይመስለኝም ሊብያ ማለት በቃ መግለጫ የለበትም የምድር ገሃነም ነው እዚ ሊብያ ያለን ፈጣሪ ከዚ ሊብያ ያውጣን 2020/10/5
@abc12452
@abc12452 Жыл бұрын
እሺ ወንድሜ አሁን ለምን አትመለሱም??
@hghhv6598
@hghhv6598 6 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል እኔም አሳልፌአለሁ ይህን ስቃይ
@Ibsaasabaa18
@Ibsaasabaa18 6 жыл бұрын
This is the true story you are show us whats happend to on Ethipoia people. this movie so amazing i really like it. when i watch this movie i remeber all my friends die like this. This movie broke my hear ❤️ I don't know what can i say Thank you a lot guys. All Ethipopia people's can learn many thing from this movie . They can safe hes son or daughter.
@tirhasaregawi6702
@tirhasaregawi6702 6 жыл бұрын
Oromo powerful Channel God bless them. 😢😢😧😧😭😭😭😭😭so sad.
@selammamo4166
@selammamo4166 6 жыл бұрын
Oromo powerful Channel Ethiopian Egiziabihar yasibilini
@enatemariyamatleygni5493
@enatemariyamatleygni5493 5 жыл бұрын
እኔ ስደተኛ ስለሆንኩኝ እናንተን ሳት 10 ፊት አስታወስኩኝ ወደኃላ እስለቀሳችሁኝ ውውውውይይይይይ
@itech6939
@itech6939 5 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያመው ስደት አይኑ ይጥፋ
@truth2232
@truth2232 4 жыл бұрын
Beteleye le set leje
@user-sp3xv1cu2o
@user-sp3xv1cu2o 6 жыл бұрын
ይህ ስቃይ በኔ ላይ አልፏል ግን አልሀምዱሊላህ የጅቡቲ በረሓ ዉሀ ጠምቶን እርቦን ደክሞን እረ ስንቱን አሳለፍን እፍፍፍፍ ስዴት አይኑ ይጥፋ
@Tube-ro3dz
@Tube-ro3dz 6 жыл бұрын
ሳህ አልሀምዱሊላህ ያረብ እዝህ ያድረስከን
@user-gp5fv9mq9f
@user-gp5fv9mq9f 4 жыл бұрын
እዉነትሽን ነዉ እህቴ
@ethopia5876
@ethopia5876 4 жыл бұрын
አይ ስደት
@user-pm8uf4ud9y
@user-pm8uf4ud9y 4 жыл бұрын
አብሽሪ
@user-wn4bq7ok7d
@user-wn4bq7ok7d 4 жыл бұрын
ሥለሁሉምነገርአልሀምዱሊላእህትአይዞሽአይተንዋን
@tec6117
@tec6117 5 жыл бұрын
እናተ ለፊልም እኔግን የእዉነት ወድሜን አጥቸበታለሁ እፍፍ ምን ልናገር ዛሬ እኔም በስደትላይ ነኝ አይ ድህነት
@eth1929
@eth1929 4 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ይሄንን ፊልም አይቼዉም አላዉቅም
@wegnaregwegnareg2426
@wegnaregwegnareg2426 4 жыл бұрын
በጣም አስለቃሽ እና አሳዛኝ ነዉ
@ethopia5876
@ethopia5876 4 жыл бұрын
ሀገር ቤት ያላችሁ እህት ወድሞች ባገራችሁ ሰርታችሁ ይለፍላችሁ የሰው ሀገር ያለን ተመችቶን አይደለም ብር የምንልከው ብቻ አልላህ ተገልምጠን ተገርፍጠን ልጅ ሰፍቦን ስንትም አለ ተመትቶ የሚኖር ደመወዝ ሳይሰጥ እኛንም ከከዳማነት ያውጣን መልካሙን ትዳር ኢማን ያለውን ይስጠን ውድ እህት ወድሞቸ
@tec6117
@tec6117 5 жыл бұрын
አይ ወድሜ እፍፍ ገና ዛሬ ከፋኝ እደዚህ ሆነህ ነው የሄድከዉ
@user-zx4yv8sb9v
@user-zx4yv8sb9v 6 жыл бұрын
አመጣጤን ያየሁበት ምርጥ ፊልም
@fatemafate9999
@fatemafate9999 6 жыл бұрын
በስመአም በጣም አስተማሪ ምርጥ ፊልም አረ ስደት ውይይይይ መረረኝ አፍፍፍፍፍፍ
@habeba588
@habeba588 6 жыл бұрын
ገራሚ ፊልም ነው ዛሬ ከዛ ከዶክተር አብይ ጀግናው ወሪ ሰምቸ አየሁት እስከዛሬ አልፈው ነበር የሱው ሁኖ ነው ያማረበት እውነተኛ ታሪክ ነው
@rozaroza818
@rozaroza818 11 ай бұрын
አይ ዝቅጥና
@user-hk5vv2fw7w
@user-hk5vv2fw7w 5 жыл бұрын
በስማም በወልድ ወ መፈስ ቅዱስ እህት ወድሞቸ ፍልሙን በጣም በሚገባ ሁኔታ ላይ ሠርታቹህታል በጣም ጡሮ ግን እኛ ስደቴኞች ነአን እና ምናለ ሆዳችን ባታባቡት እኔ በተላይ ጃልባና ብሀር አልወድም ይህንም አይቶ የፈጠረኝ አምላክ እስካሁን የስደት የግር የበረሀ ጉዞ ና ስቃይ አልደረሠብኝም ተመስገን አምላኬ ግን ሻልባውን እድሁም የመኖችን እና ስቃያቹህን ሳይ እደናተ በፍልም ሳይሆን እውነተኛ ለጀራ እና ለሂወት ሲሉ የተሠቃዩ ወድሞች አሉኝ ይሁንም እስካሁንም በእመቤቴ ተጠብቀው ምንም ነገር አልሆኑ ተመስገን ግን ልለምናቹህ እደዝህ አይነት ፍልም ባትሠሮ ይመረጣል ሆዳችን አባአባቹህት በሠው ሀገር ነው ያለነው
@tsfaymsrak9084
@tsfaymsrak9084 6 жыл бұрын
Selemon the professor actress i like ur oll action its lookin like real! I proud of selemon bogale
@zeenatmuhamed3732
@zeenatmuhamed3732 6 жыл бұрын
ግን ፊልሙን ለመስራት ብላችው አርቲስቶች በዚህ ቦታ መሄዳችው በጣም አድንቂያችዋለው ምክንያቱም እንሞታለን ብላችው ሳትፈሩ በድፍረት ሰራችው
@martamarta8277
@martamarta8277 4 жыл бұрын
ብር ነው አ ወድሞቻችን በብሀር ስቱን በረሀ አቋርጠው እሚመጡት ብር ፍለጋ አይደል
@abdulmunthaj9377
@abdulmunthaj9377 6 жыл бұрын
wowww betam betam miyasazn mrt film new soliye hulachu enamesegnalew
@gemechistadesse1236
@gemechistadesse1236 6 жыл бұрын
Dr. Abiy is multidisciplinary Legend he is not only politician. he is also artist, soldier & politician. may my God bless him.
@lifetree7177
@lifetree7177 Жыл бұрын
Yeah you are right. Now he is the reason why many young Amharas and more people are migrating and dying. The death of Amharas in Ethiopia is far more bigger than what you are showing here and taking place everyday in a more brutal fashion. The mass killing and the genocide of the Amharas Orchestrated by Abiy and his so called oromo bilsigina is far from over. It looks like the oromos have the license to kill just fir right now. The sad part is, It’s all based on lies and baseless accusations and false narration. We will see for how long will this be continued and how much more innocent civilian( Amharas) has to die through no fault of their own. No one should be killed or suffer just because of (who they are ) or their ethnical background. Period!!!
@ziednenyemayeafqrizied5258
@ziednenyemayeafqrizied5258 3 жыл бұрын
እኔም እንደዚህብየነበረ የተሠደርኩ ማሮቸ አልሀምድሊላህ ገ😭😂😭👌
@zaynabzxdsw2551
@zaynabzxdsw2551 6 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ስደት አይኑ ይጥፋ
@samseamaleka7479
@samseamaleka7479 2 жыл бұрын
አይ ስደት ያየው ያውቀዋል አገራችን ከችር ያላቅቅልን
@user-gs5wc9bi3k
@user-gs5wc9bi3k 4 жыл бұрын
ወይኔ.እንደዚ.ሁነው.መተው.ነው.የመጡበትን.ረስተው።ሴት.የሚያባርሩት።
@senaitbalcha9412
@senaitbalcha9412 6 жыл бұрын
sideti ayinu yitfa wegenoche ebakachu ke hagerachu atiwutu. ebakachu. Thank you. tewanayoche. selam tesfaye selimon bogale. samisiom tadese bebey. mahder asefa ena bezy film lay yetesatefachu hulum enamesginalen.
@eyobzemichaeltadesse8665
@eyobzemichaeltadesse8665 6 жыл бұрын
arif naw
@Ma-mg7pw
@Ma-mg7pw 3 ай бұрын
Betammm kelelebign libelh yhe film lay sidet , gn arif nbr moview
@tdenektbebu5082
@tdenektbebu5082 6 жыл бұрын
Betam enamsegenalen betam asetmari new hulachum betam sertachutal egzihabhar yebarcachu edman Tena yestachu
@semhardesta9193
@semhardesta9193 4 жыл бұрын
Selam ya Eritreawitwa gasa bahri bitichawat arif naber enda comment nw. Gin filmu miwatalet enken yalwm
@user-xs2qq5ql4z
@user-xs2qq5ql4z Ай бұрын
በጠም ያሳዝናና በጠም 🏥🏩🏥💟💟💟💔💔💔✅✅🙏
@user-nn4cp6lt5w
@user-nn4cp6lt5w 4 жыл бұрын
አይይይ ሥደት ልጅን ከናቱ ካባቱ ከቤተሠቡ እናትን ከልጇ አባትን ከልጁ የተፋቀሩትን ያለያየህ አይይይ ሥደት አሥለቀሳችሁኝ 😭😭😭😭😭
@aminayoutubeaminayoutube1124
@aminayoutubeaminayoutube1124 5 жыл бұрын
ወላሂ ሶል ቤቢ ኧረ ስንታችሁ ልጥራ አላህ ይጠብቃችሁ
@foziitahiir1865
@foziitahiir1865 5 жыл бұрын
uwnt asazy nagri baxm dasi mil film nzbre 😢😢😢😢😢😢💖💖💖💖💖💖💖❣💖💖💖💖❣❣❣💘👈👈👈👈👈👈👈👉👉👉👉❤❤💓💓💓💓💓💓💓💓💓
@user-vd9io1zp7k
@user-vd9io1zp7k 6 ай бұрын
ይህንን ስቃይ አሳልፌዋለሁ 😢😢
@medahaile1080
@medahaile1080 6 жыл бұрын
Wawww E/her ybarkach fkr yemiset Film
@fatheemafatheema817
@fatheemafatheema817 6 жыл бұрын
አቤት የሰው ልጂ ፈተና እህህህህህ
@nebiabi5733
@nebiabi5733 5 жыл бұрын
Endzhe betam agerakef Sera setseru Des yelal. Yelgent helme film meserat neber gen men waga alhu le film ltebeb melk yasfelgal besu alteskalegem gen endzhe ager guday yhone film say Des yelegal behasbe filmun kemayet alfe yemserawu new yemimseleg. Even Hollywood. Film siyasmerku. Betam top yehonu yehager guday yehonu film new award yemisetut. Bertu. Kerakut na kedanse kesgara na kasish kerakute dance yebelet movie yehe. Y hezeb ayemero yetemlkachen kelb yemiseb bertu kezh yebelet tesaralachu !!
@rahmatmustafa5373
@rahmatmustafa5373 6 жыл бұрын
ህህህህህ የስንቱ ህይወት በበረሀ ቀረ የእውነት የመል
@hhhh5971
@hhhh5971 5 жыл бұрын
በህወቴ ልጅ ሁኘ ነበር ፊልም ሳይ እውነት እየመሰለኝ ማለክስ የንበር ከብዙ ዓመት በፊት አሁን ግን እራስዬ የኔ አልመስለኝ እስኪል ነው የአለከስሁት እፍፍፍፍፍፍ
@user-ni9nt8iq4c
@user-ni9nt8iq4c 6 жыл бұрын
የአላህ እረ በቃ በለን የሱባሀን ያላህ አየ ሰው መሆን
@user-gy4pl5zp3y
@user-gy4pl5zp3y 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ ይሂን ሁሉ አሳልፊ እዚህ መዲረሴ
@mahdernajosi5072
@mahdernajosi5072 5 жыл бұрын
ስደት፡አይኑ፡ይጥፍ፡ግን፡ሁለቱ፡መሞት፡የለባቸውነበር፡አስተማሪነው፡አናመሰግናለን
@semirahassen5457
@semirahassen5457 6 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል
@lilytony3299
@lilytony3299 3 жыл бұрын
Leswa aydelem lesededow true most the time u do it for parent i am just crying
@madinahmohmmed1330
@madinahmohmmed1330 5 жыл бұрын
ውይ የየመንን መገድ አስታወሳችሁኝ እፍፍፍፍ
@user-wn4bq7ok7d
@user-wn4bq7ok7d 4 жыл бұрын
አይዞሽሁላችንምነን
@hafizah8495
@hafizah8495 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😢😢😢😢ኡፍፍፍፍ ስደት
@tiruworkdagnamyelew8490
@tiruworkdagnamyelew8490 6 жыл бұрын
እባካችሁ ቁጥር 2 እና 3 ተለቆ ከሆነ ሺር አድርጉልኝ
@user-ph5ep5cb3j
@user-ph5ep5cb3j 2 ай бұрын
ይሄምንገድየኔምነው.3ወር.የተሰቃየሁበት.ብቻ.አልሀምዱሊላህ.የማያልፍየለም😢
@mashosemret6971
@mashosemret6971 4 жыл бұрын
Echi film aychea aslekishea altegbm efffffff sdet aynu ytfa
@sdd2381
@sdd2381 6 жыл бұрын
Dr Abiy Egzabiher yitbikh Ethiopia kifu ayinkash
@zainebsultan4152
@zainebsultan4152 4 жыл бұрын
በጣም ያማል
@kedijangus3744
@kedijangus3744 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ በጣም ያሳዝናል እደዚህ በለን ነው መጣነው አይ ስቃይ
@SaraSara-ij2or
@SaraSara-ij2or 6 жыл бұрын
ስደት እንደውም አልተካበደም ከዚህም በላይ ነው ቴዲ ቀጥር 2 ትን እንጠብቃለን
@sdd2381
@sdd2381 6 жыл бұрын
Dr Abiy silezi film ketenagru bohalnw yayehut teru filmnw
@yesewneger950
@yesewneger950 Жыл бұрын
አይይይይይይይ ስደት ስንቱን ጨረስከው 😢😢😢 😭😭😭😭😭😭
@mariyamenate673
@mariyamenate673 4 жыл бұрын
Ethiopia 🥰🥰😏😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@wegihumilash789
@wegihumilash789 5 жыл бұрын
Filmun des ylal gn Ya hulu ertrawi abarachu eyale "ertran Singapur thonalech blen new yehednew ",stlu yasaznal. Ewnet mekeyer endematchlu eweku You can fool some people some time but you can't fool all the people all the time.
@samirahsamirah3937
@samirahsamirah3937 3 жыл бұрын
ለየት አድርገዉ ነው የሰሩት የሁላችሁም አድናቂ ነኝ በጣም አስተማሪ ፊልም ነው
@bedanemengistu8721
@bedanemengistu8721 4 жыл бұрын
Wow tiru melikt alew metebaberin yasayal mitlu iski like legisun
@plazaplaza8334
@plazaplaza8334 5 жыл бұрын
አይ ሰላም እዋኒ ሰብ ጨኒቅወስ ♥♥♥♥♥
@gfgghhgg6748
@gfgghhgg6748 6 жыл бұрын
tanks doctor abiy blessed men!!
@hddnd9720
@hddnd9720 6 жыл бұрын
እፍ ስደት የአላህ አስለቀስኝ
@fshaletesfahuney2587
@fshaletesfahuney2587 3 жыл бұрын
Mahdar ❤❤
@meskeremmesk4992
@meskeremmesk4992 5 жыл бұрын
betam yemasazin
@starclli2102
@starclli2102 4 жыл бұрын
Batam astamari film naw gen ayafaraw naw yayahut😢😢😢😢
@user-fh8gn4dv7o
@user-fh8gn4dv7o 4 жыл бұрын
ወይኔኔኔኔኔኔኔ አስለቀሳቹሁኝ ወላሂ አረ ስደት አይኑ ይጥፋ
@user-ok2vm4lh4d
@user-ok2vm4lh4d 4 жыл бұрын
ሁነትነውእኔምአለቀስኩኘ
@sooqusabya367
@sooqusabya367 5 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍ ስደት ይተረገመ
@user-fm2xo3hd8o
@user-fm2xo3hd8o 6 жыл бұрын
ወይ ስደት
@semiraseid9580
@semiraseid9580 6 жыл бұрын
አደጋ፡አለው፡አልቅሼ፡ልሞት፡ሆ፡ወይ፡አሜሪካ፡ይህም፡አለ፡ለካ
@dishjmshjvkh8244
@dishjmshjvkh8244 5 жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@yadenl2676
@yadenl2676 6 жыл бұрын
Sidat dershu yetfa egizbher hoyi agerchinin kechiger awtlin arif film naw
Dirsane Bel full Ethiopian movie 2018
1:31:54
AmharicTV
Рет қаралды 158 М.
ፊያሜታ Ethiopian Movie - Fiyameta 2018 ሙሉፊልም
1:29:55
Arada Movies
Рет қаралды 1,1 МЛН
A pack of chips with a surprise 🤣😍❤️ #demariki
00:14
Demariki
Рет қаралды 55 МЛН
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 35 МЛН
WHO DO I LOVE MOST?
00:22
dednahype
Рет қаралды 75 МЛН
81 ባለጊዜ 2 - Ethiopian Movie 81 Balegize Hulet 2020 Full Length Ethiopian Film Balegize 2, 2020
1:36:13
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 781 М.
Anelakekem - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:40:00
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 369 М.
Hareyet ኀረየት - Ethiopian Full Movie from DireTube Cinema
1:47:30
ከፍሎ ሟች - Ethiopian Movie Keflo Muach 2019 Full Length Ethiopian Film Kefelo Muach
1:34:54
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,9 МЛН
አልማዝ Almaze Salam Tesfaye - Ethiopian Film Amharic Drama Full Length HD Movie In Diamond #ethiopia
1:38:17
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 216 М.
የብርሃን ፊርማ - Yeberehan Firma Ethiopian Movie  2017
3:07:04
Arada Movies
Рет қаралды 2,2 МЛН
ባማካሽ ሙሉ ፊልም Bamakash Ethiopian film 2019
1:42:29
Addis Films
Рет қаралды 1,8 МЛН
На кассе с мамой
0:30
Штукенция
Рет қаралды 1,8 МЛН
Помог бабушке😨❤️#сериалы #фильмы
0:45
Кинокомбо
Рет қаралды 1,4 МЛН
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
0:10
seema lamba
Рет қаралды 22 МЛН