ልዩ የሆነ እዳገራችን ሻይ ቤት የተሰራ ጮርናቄ አሰራር/ልዩ ብስኩት አውኑኑ ሞክሩት👌

  Рет қаралды 10,613

sumaya TUBE

sumaya TUBE

11 ай бұрын

ልዩ የሆነ እዳገራችን የተሰራ ጮርናቄ#bysumayatube
የተጠቀምኩት ግባት
1የሾር ማንኪያ እርሾ
1የሾርባ ማንኪያ ስኳር
1የሻይ ማኪያ ጨው
1የሻይ ማኪያ ጥቁር አዝሙድ
1ብርጭቆ ውሃ
1የጣይ ብርጭቆ ዘይት
3 ኩባይ ዱቄት

Пікірлер: 16
@zainabyzz
@zainabyzz 2 ай бұрын
በጣም በጣም ጎበዝ ነሽ በርች እዳታቆርጭ ዩቱብሽን
@user-eq3vw7zh3m
@user-eq3vw7zh3m 11 ай бұрын
ማሻአላህ ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ
@saratube7323
@saratube7323 3 ай бұрын
ዋዉ
@user-xk8bz6he1u
@user-xk8bz6he1u 5 ай бұрын
Mashaallah
@user-sq1bz9ur5w
@user-sq1bz9ur5w 5 ай бұрын
ባለሙያነሽ ማሻአላ
@sususaid-we6jv
@sususaid-we6jv 11 ай бұрын
ማሻአላህ የሴት በላይ ብየሻለሁ ካች እያየሁ እኔም ባለሙያ ሁኮ🌹🌹👌👌👌
@FetihaFafi-bk8xi
@FetihaFafi-bk8xi Ай бұрын
ማሻአላህ ከገበያሚን ይምጣልሽ ስባል ብስኩት እል ነበር አስታወስሽኝ በይ ላኪልኝ 🚕🚕🚕🚕🚕
@user-xm3kz7cw9y
@user-xm3kz7cw9y 2 ай бұрын
ተባረኪ እሺ
@areloyicha840
@areloyicha840 4 ай бұрын
🙏🙏❤❤
@hawamustafa9310
@hawamustafa9310 11 ай бұрын
ሱሚ ጀዛክኣላህከይር ባንቺ ቻናል ኮብዝ መጋገር ቻልኩበት በረቺ ዉድ
@medinayoutube5183
@medinayoutube5183 Ай бұрын
እርሾ ያልሽው ምንድን ጨምረሽ ነው ዱቄት ነው እርሾ የሚሆነው ወይስ ሌላ ነው ጃሜራስ አጨምሪም
@user-xq4qg8sr5t
@user-xq4qg8sr5t Ай бұрын
❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
@mekiyahussenyoutub6077
@mekiyahussenyoutub6077 11 ай бұрын
እንዳው የአጠባበሱን ነገር መላ በሉኝ በጣም ዘይት ይጠጣብኛል ለምን ይሆን አሰርዱኝ እህቶች
@sumayatube8284
@sumayatube8284 11 ай бұрын
እሳቱን በጣም ቀንሰሽ ከሆነ ዘይት ይጠጣል እሳቱን መካከለኛ አድርገሽ ሞክሪው❤❤ኢሻ አላህ ይስተካከልልሻል
@mafuzamusxafa6974
@mafuzamusxafa6974 11 ай бұрын
Oromo dubadhumee😢😢
@hawamustafa9310
@hawamustafa9310 11 ай бұрын
ishin oromodha atti hin bektu maqa abba kee maqa abba kiya mashallah
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 9 МЛН
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 10 МЛН