ሱረቱ አል ዙኽሩፍ የንባብ ግብዣ ሙሉውን |سورة الزخرف| ሐሰን በላይነህ

  Рет қаралды 8,371

Hassen Belayneh HB

Hassen Belayneh HB

2 жыл бұрын

ሱረቱ አል ዙኽሩፍ የንባብ ግብዣ ሙሉውን |سورة الزخرف| ሐሰን በላይነህ #HB
የቁርኣን ንባብ
#alfetawa #tdar #hassenbelayneh #alehsan #drama #deresaw #tejwid #wollo #yetdarhiwet #ethioenfo #hb #ድንቅ ልጆች #ብሩህ ልጆች bruh ljoch #dnq lijoch
• 2ኛ ማግባት ስታስብ መጀመሪያ ይህን...
2ኛ ሚስት ከማግባትህ በፊት ...👆👆
=================
ሐሰን በላይነህ|Hassen Belayneh
==================
ይከታተሉ | Follow me on:
ዩቲዩብ | / hassenbelayneh
ፌስቡክ | / hasen.belayneh
ቴሌግራም| t.me/HassenBelayneh

Пікірлер: 181
@user-qf5zi7jo8u
@user-qf5zi7jo8u 2 жыл бұрын
*የልቦና ባለቤቶች ሆይ አስተውሉ!*_ *"የሞቱ" ሰዎች ቀብራቸው ውስጥ ታግደው* *ባሳለፉት ነገር ይፀፀታሉ "በህይወት" ያሉት* *ደግሞ ቀብር ውስጥ ያሉት በሚፀፀቱበት* *ነገር ላይ ይገዳደላሉ* *ወይ እነዚያ-የሞቱት-በህይወት ወዳሉት* *ሰዎች አይመለሱም በህይወት ያሉትም* *ቀብር ውስጥ ሆነው በሚፀፀቱ ሰዎች* *አይመከሩም!!* _➴(ዑመር ኢብኑ ዐብዱልዐዚዝ)_ يَٰٓأَيُّهَا ٱلنَّاسُ ٱتَّقُوا۟ رَبَّكُمْ وَٱخْشَوْا۟ يَوْمًۭا لَّا يَجْزِى وَالِدٌ عَن وَلَدِهِۦ وَلَا مَوْلُودٌ هُوَ جَازٍ عَن وَالِدِهِۦ شَيْـًٔا ۚ إِنَّ وَعْدَ ٱللَّهِ حَقٌّۭ ۖ فَلَا تَغُرَّنَّكُمُ ٱلْحَيَوٰةُ ٱلدُّنْيَا وَلَا يَغُرَّنَّكُم بِٱللَّهِ ٱلْغَرُورُ *እናንተ ሰዎች ሆይ! ጌታችሁን ፍሩ፡፡ ወላጅም ከልጁ (በምንም) የማይጠቅምበትን፤ ተወላጅ እርሱ ወላጅን በምንም ጠቃሚ የማይሆንበትን ቀን ፍሩ፡፡ የአላህ ቀጠሮ እውነት ነውና፡፡ ቅርቢቱም ሕይወት አትሸንግላችሁ፡፡ በአላህም (መታገስ) አታላዩ (ሰይጣን) አያታልላችሁ*
@Umufetitube
@Umufetitube 2 жыл бұрын
ስም: ሙሀመድ ﷺ ✔የአባት ስም አብደላህ ✔የእናት ስም አሚና ✔የትውልድ ቦታ መካ ✔ የሞቱበት ቦታ መዲና ✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12 ✔እድሜ 63 ✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ ✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25 ✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40 የነብያቶችን ታሪክ ኢስላማዊ ጥያቄ መልስ ፈትዋ ያገኛሉ ቤተሰብ ሁኑ
@user-vh6qv2qg1p
@user-vh6qv2qg1p 10 ай бұрын
🎉
@hayatmuhammed2267
@hayatmuhammed2267 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ያረብ ሷሊህ ልጅ ወፍቀኝ እደዝህ ብሎ የሚቀራ ውድ እህቶቸ ዱአ አርጉልኝ
@Umufetitube
@Umufetitube 2 жыл бұрын
አላህ ይስጥሽ እህት
@user-xs8yb2nt7z
@user-xs8yb2nt7z 2 жыл бұрын
እህቴ አላህ የወፍቀሽ ያረብ
@hayatmuhammed2267
@hayatmuhammed2267 2 жыл бұрын
@@Umufetitube አሚን ያረብ እህቴ
@hayatmuhammed2267
@hayatmuhammed2267 2 жыл бұрын
@@user-xs8yb2nt7z አሚን ያረብ ውዷ እህቴ
@mohdqtr6090
@mohdqtr6090 2 жыл бұрын
አለህ የወፈቀን ለሁላችንም
@dgfggyfuryt5352
@dgfggyfuryt5352 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ما شاء الله ما شاء الله ماشاءالله
@user-eu2cb9gt9h
@user-eu2cb9gt9h 2 жыл бұрын
ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله تبارك الله جزك الله خيرن በዚክ ባመር ፅምጥ ተመስጭ ነዉ ያዳመጥኩት
@thanisale5711
@thanisale5711 2 жыл бұрын
ቁርሀን አሳምረው ከሚ ቀሩት ያድርገን
@Hdya-chanel
@Hdya-chanel 2 жыл бұрын
አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱ ማሻአላህ ተባረክእርህማን ጀዛኪላህ ኸይረን ላይክ ሼር አትርሱ
@mekiyaali857
@mekiyaali857 2 жыл бұрын
መሻአላህ ተባረክ አላህ ያኢላሂ አንተ አይቸግረህም ሷሊሆችን ወፍቀን ያረብብብብብ እኛንም ያንተን ምንገድ ምራንንን ያረብብብ
@aoidasfg2893
@aoidasfg2893 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህሺኩሪን ኡስታዛን ተባረክ
@rihenayutub2578
@rihenayutub2578 2 жыл бұрын
ይችን ጡፍ የምታው አላህ ቁራአን ያግራልሽ ዱአ አርጉልኝ ባአላህ ያረቢቢቢቢ ያአላህ አሚንንንንንንን
@Hdya-chanel
@Hdya-chanel 2 жыл бұрын
አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱ የአላህ መልክተኛ ሰአወ እንዲህ ብለዋል ሱብሓነልህ ወቢሐምዲሂ አላህ ፍፁማዊና ምስጋና የሚገባው ነው)የሚለውን መቶ ጌዜ ያለ ስው ወንጀሉ እንደ ባሕር አረፋ የበዛቢሆንምእንካን ይማራል
@rezantube2355
@rezantube2355 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏ ወበረካትሁ አላህ ቀርተው ሰግደው ፆመው ከተቀበላቸው ባሮቹ ያድርገን ያረብ 💐الله يحفظك ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላሁ አክበር አላሁ አክበር
@modinaibrahim685
@modinaibrahim685 2 жыл бұрын
ماءشا الله ماءشا الله ماء شا الله تبرك الله ✔✔✔✔✔🌹🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍جزاك الله خيرا
@user-ee2ri5pd4q
@user-ee2ri5pd4q 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ጀዛክላህኸይር ኡሰታዝ በዱኒያም ምቾትን ባኸይራም ጀነትን አላህ ይኸፍቅህ👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
በቅንነት ቤተስብ እንሁን
@user-bl2cx6vc8g
@user-bl2cx6vc8g 2 жыл бұрын
በዱዓቹህ አስታውሱኝ ሀባይቢ አላህ ቁርዓንን እንዲያገራልኝ ያረብብብብብ
@habibaha3139
@habibaha3139 2 жыл бұрын
اسلام عليكم ورحمة الله وبركاته ماشاءالله 🌺 ماشاءالله 🌺 ماشاءالله 🌺 ماشاءالله 🌺 ماشاءالله 🌺 ماشاءالله 🌺 ماشاءالله 🌺 ماشاءالله 🌺 ماشاءالله 🌺 ماشاءالله 🌺 ماشاءالله 🌺 ماشاءالله 🌺 ماشاءالله 🌺 ماشاءالله 🌺 ماشاءالله تبارك الله اكبر الله اكبر 🌹 الله اكبر 🌹 الله اكبر 🌹 جزاكم الله خيرا
@user-wr8eh7bo1i
@user-wr8eh7bo1i 2 жыл бұрын
ያረብ እዘንልን ጀዛኩሙላህ ኸይር ኡስታዝ
@user-dk9de2hw3t
@user-dk9de2hw3t 2 жыл бұрын
ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله
@aeshuyoutube4272
@aeshuyoutube4272 2 жыл бұрын
ማሻላ ማሻላ ማሻላ አላህ ይጨምርልህ ለእኛም አላህ ያግራልን
@user-bq8kv8mk6m
@user-bq8kv8mk6m 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ኡስታዛችን ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ ሶውትህ ጀሚል ኢንሻአላህ ልጀን አላህ እንደዚህአርጎየሚቀራያርግልኝ
@meridyamohammed9162
@meridyamohammed9162 2 жыл бұрын
ማሻ አላ ❤❤🇪🇹🇪🇹ህ 👍👍
@user-vj7xp4rp4p
@user-vj7xp4rp4p 2 жыл бұрын
ماشاء الله ኡስታዙና ይከን ድምፅ አፍሪካ ቲቪ ላይ የዛሬ 5 አመት ነበር የምሰማዉ አገር እያለሁ እዚክም ሆኝ አልቀረብኝ አልሃምዱሊላህ
@Hdya-chanel
@Hdya-chanel 2 жыл бұрын
ماشاء الله تبارك الله مشاء الله تبا رك الله مشا ءالله تبارك الله 👍👍👍مشاءالله تبارك لله ✔☞مشاءالله تبارك الله ☞مشاءالله تبارك الله👌مشاءلله تبارك الله ✔☞مشا ءالله تبارك الله
@ohkd2508
@ohkd2508 2 жыл бұрын
ያረብብብብብብብብብ
@semiratube9958
@semiratube9958 2 жыл бұрын
አሠላምአሊኩምወራህመቱላሂወበረካቱሁ በህይወትሽ ውስጥ ትልቁ ስህተት ለሁሉም ሰው ትክክለኛ ሆኖ ለመታየት መሞከር ነው! መልካም ብትሆኚ ክፉዎች ይጠሉሻል አዋቂ ብትሆኚ ድንቁርና የተጠናወታቸዉ ጃሂል ሰዎች ባዶነታቸውን ስለምትገልጪባቸው ይጠሉሻል ብርሃናዊ ራዕይ አላማ ቢኖርሽ ጨለምተኞች ልጠሉሻል ነፃ አውጭ ብትሆኚ ጨቋኞች ያሳድዱሻል። ምን አለፋሽ በዚች አለም ስትኖሪ በሙሉ ድምፅ ልትወደጂሞ ልትጠይም አትችይም ስለዚህ በደረሽበት ሁሉ እንደ ውሃ ቅርፅሽን አትቀያይሪ ከምንም በላይ ጌታሽ አላህ ፊት ትክክል ሁኚ እሱ በቂሽ ከበቂሽም በላይ ነዉ ራስን ሆኖ መኖር ትልቅ እረፍት አለዉፕሮፋይሌንበመጫንበተሠብይሁኑ
@darulhijreteyn
@darulhijreteyn 2 жыл бұрын
ماشاء الله تبارك الله
@user-gv4fq5sb3r
@user-gv4fq5sb3r 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አላህያግራልን ለእደኔአይነቱም ሰው
@semiraahmed781
@semiraahmed781 2 жыл бұрын
Masha Allah Tebarek Allah
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 2 жыл бұрын
الله اكبر الله اكبر الله اكبر
@user-wv9ph2mw7n
@user-wv9ph2mw7n 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ💐💐💐💐💐
@anshayesuf5031
@anshayesuf5031 4 ай бұрын
ማሻ አላህህህህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-xs8yb2nt7z
@user-xs8yb2nt7z 2 жыл бұрын
ቢስሚላህ በሰላምነው ወይ ወንደማችን ዘሬ ለም👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
@dhebottudiinrabbbiiloveyou4365
@dhebottudiinrabbbiiloveyou4365 2 жыл бұрын
ماشا الله عليك
@gjjj572
@gjjj572 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ኡሥታዝ 🌹🌹🌹👌
@fatemahassen5657
@fatemahassen5657 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልክ ወድሜ እኛንም አላህ ያጠክረን ያረብ ቢረህመትክ ያአላህ
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h 2 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ኽይርንንን ኡስታዙና
@rhmamm9390
@rhmamm9390 2 жыл бұрын
አሚንንን ያረብ
@hafsaahmedin7788
@hafsaahmedin7788 2 жыл бұрын
ማሸአለ አለህ ይጨምርልክ ለኘም አለህ የጎረልን
@user-nl6si8lt2n
@user-nl6si8lt2n 8 ай бұрын
ماشاء الله
@user-vi9kn9ks1u
@user-vi9kn9ks1u 2 жыл бұрын
Mashallah tebrk Allah
@sadawndawek5919
@sadawndawek5919 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ
@lubabakonjo2028
@lubabakonjo2028 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ኡሥታዝ አላህ ይጨምርልህ
@bmm1871
@bmm1871 2 жыл бұрын
Masha allah
@user-cv6kh6gw4l
@user-cv6kh6gw4l 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ጀዛኩም አላህ ኸይር ጀዛ ኡስታዝ ወላሂ ድምጽ ሆድ ባር ባር ያደርጋል አላህ ይጠብቃቹሁ ከመጥፎ ነገር ሁሉ ዉድ የኢስላም ልጆች ያረብ
@user-xs8yb2nt7z
@user-xs8yb2nt7z 2 жыл бұрын
ቢስሚላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ጀዛኩም አላህ ኸይር ጀዛ ወደማችን ወለሂ ደምፅ እባይ የመጣል አላህይጠብቅህ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
@user-bl2cx6vc8g
@user-bl2cx6vc8g 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ በዚህ ቀጥል ኡስታዝ
@user-st1yn4sy3s
@user-st1yn4sy3s 2 ай бұрын
ማሻ አላህ
@toybatube4207
@toybatube4207 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ኡስታዙና
@fatimaali6355
@fatimaali6355 2 жыл бұрын
ማ አሻ አሏህ ጀዛኩም አሏህ ኸይር
@user-ye5ve7vb4g
@user-ye5ve7vb4g 2 жыл бұрын
አሏህ ይጠዉል አሙርክ ኡስታዝ "HB
@rahimaaadam3261
@rahimaaadam3261 2 жыл бұрын
Masha Allah Rabbii umrii keessan haa dheeressuu insha Allah ustaaz garuu osoo qurana ol baaftan gaarii ture
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 2 жыл бұрын
Jezaka Allah UB abdurahman
@user-nw2um2ys6g
@user-nw2um2ys6g 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻአላህ አላህ ለኛም ያግራልን
@ghfgyy7842
@ghfgyy7842 2 жыл бұрын
ماشاءلله👍👍👍👍
@lulua8061
@lulua8061 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረክ ረህማ አላህ ዕወቀትን ይጨምርልህ
@zeinebmoges8979
@zeinebmoges8979 2 жыл бұрын
አህለን ኡስታዙና አላህ ይውደድህ
@zinataaa7047
@zinataaa7047 2 жыл бұрын
ማሻአላህለእኞምአላህያግራልን
@lostname1654
@lostname1654 2 жыл бұрын
ማሸአለህ አለህ ይቀበልህ ኡስተዝ👍👍👍👍👍✅✅✅✅👌👌👌👌👌
@jamelajamela9003
@jamelajamela9003 2 жыл бұрын
mashaaaaaaaaaa Allaaaaaaah
@MekiyaTube
@MekiyaTube 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን አቡ አብዱረህማን ማሻአላህ አላህ ይዚዲልህ ኢልማ ጀዛክአላህ ኸይር
@lulubintseid8953
@lulubintseid8953 2 жыл бұрын
ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርልህ😥😥
@ghhcjcuufcufugvu8812
@ghhcjcuufcufugvu8812 2 жыл бұрын
مشاءالله 👍👍
@saiddenaka3118
@saiddenaka3118 2 жыл бұрын
Mashallahe.Tabarkllahe
@user-kp6dg5km3r
@user-kp6dg5km3r 2 жыл бұрын
ماشاء لله تبركله الله
@fayizaethio6578
@fayizaethio6578 2 жыл бұрын
አህለን ውስታዝና ማሻ አሏህ በርታ አንተም በቀራህው እኛም ባዳመጥነው ተጠቃሚይ ያደረገን ያረብ
@fafiisid9966
@fafiisid9966 2 жыл бұрын
mashaallaah 🌹🌹🌹🌹🌷
@tube-rw5hc
@tube-rw5hc 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጥበቅህ ኡሰታዜ
@hayatshifaw2923
@hayatshifaw2923 2 жыл бұрын
ማሽአላህ ማሽአላህ አላህ ይጨምርልህ
@lubabalove6340
@lubabalove6340 2 жыл бұрын
ማሻአሏህ
@fatumaalimusa3516
@fatumaalimusa3516 2 жыл бұрын
Jezake Allahu hiyren ustazuna
@user-jr1hy1sz1t
@user-jr1hy1sz1t 2 жыл бұрын
ጀዛኪ ላህ. ሀይረን
@thanisale5711
@thanisale5711 2 жыл бұрын
ማሻአላ አላህ ይጨምርላቹ አበችን
@assgadd5154
@assgadd5154 2 жыл бұрын
ماشاءالله
@ashiamohammed7353
@ashiamohammed7353 2 жыл бұрын
ማሻላህ🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍
@munahussen1438
@munahussen1438 2 жыл бұрын
ማሻላህ ጀዛህ አላህ ኸይር
@GggGgg-ms1lg
@GggGgg-ms1lg 2 жыл бұрын
ማሻአለህ
@umtube4668
@umtube4668 2 жыл бұрын
"ማሻለሃህ ጀዛከላ ሀይር
@AaAa-gj5rg
@AaAa-gj5rg 2 жыл бұрын
بارك الله فيك
@mariamebrahim6845
@mariamebrahim6845 2 жыл бұрын
Mashallah
@thanisale5711
@thanisale5711 2 жыл бұрын
ገና ስማ ልቤ ደነገጠ ያረቢ
@user-qm6fk1uz6q
@user-qm6fk1uz6q 2 жыл бұрын
መሻ አላህ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-os6tm4yn8d
@user-os6tm4yn8d 2 жыл бұрын
ዋአለኩምሠላምወራህመቱላሂወበረካትሁ መ ሻ አ ላ ህ
@umuahmed4510
@umuahmed4510 2 жыл бұрын
ማአሻአላህ
@AgurashiAbebe
@AgurashiAbebe 20 күн бұрын
ማሻአላህ
@madenayoutube5487
@madenayoutube5487 2 жыл бұрын
መሽአላህ. ተባሪክአላህ
@landolenodido948
@landolenodido948 2 жыл бұрын
መሻአላ ያርብ ቀልባችንን የቁራአን ፋቅር ሙላልን
@tube5565
@tube5565 2 жыл бұрын
አሠላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ ማሻላህ አላህ ይጨምርልህ👍👍👍👍👍
@hdu152
@hdu152 2 жыл бұрын
الْحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِي لَهُ مَا فِي السَّمَاوَاتِ وَمَا فِي الْأَرْضِ وَلَهُ الْحَمْدُ فِي الْآخِرَةِ ۚ وَهُوَ الْحَكِيمُ الْخَبِيرُ ምስጋና ለዚያ በሰማያትም ያለ በምድርም ያለ ሁሉ የርሱ ለኾነው ለአላህ ይገባው፡፡ በመጨረሻይቱም ዓለም ምስጋና ለእርሱ ብቻ ነው፡፡ እርሱም ብልሃተኛው ውስጠ ዐዋቂው ነው፡፡ (ለቻናሌ አዲስ ከሆናቹ ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰው ይሁኑ
@fatiyasabito8965
@fatiyasabito8965 2 жыл бұрын
መሸአለህ🌹🕌😍💗መሸአለህ👍👍👍👍🌷💯✔💯✔💯✔👍👍👍
@munanagaa8352
@munanagaa8352 2 жыл бұрын
Masha alah Masha allah jzk ustze alah yecamelek
@user-du1yq6ll2o
@user-du1yq6ll2o 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ. ጀዛክ አላህ. ኸይር ስራየን. እየሰራሁ ነዉ እማዳምጠዉ
@jamilamohamad5359
@jamilamohamad5359 2 жыл бұрын
መሸአለህ አለሁ አክበር
@hawaheamer3494
@hawaheamer3494 Жыл бұрын
ማሻላህ
@toybaali4416
@toybaali4416 2 жыл бұрын
يطولءمرك
@user-yh3io2mv5m
@user-yh3io2mv5m 2 жыл бұрын
اسلام عليكم🔴🟡🟢✅✅✅✅📖📖🌹🌹🕋🕋🕋🌲🌲🌲🌱🌱🌱🟩🟨🟥
@user-kj7jy6nw8j
@user-kj7jy6nw8j 2 жыл бұрын
መሻአሏህ
@user-kp6dg5km3r
@user-kp6dg5km3r 2 жыл бұрын
جزكم الله خير
@umuahmed4510
@umuahmed4510 2 жыл бұрын
አላሁ አክብር
@user-xc3ff4up1g
@user-xc3ff4up1g 2 жыл бұрын
ምሻአላህ✅✅✅
@semiratube9958
@semiratube9958 2 жыл бұрын
ጀዛኩአላህኸይርጀዛ👍👍👍👍👍
@hadiyahadiya3633
@hadiyahadiya3633 2 жыл бұрын
👍👍👍👍አረለሙለይኩም ወራ ወበ
Watermelon Cat?! 🙀 #cat #cute #kitten
00:56
Stocat
Рет қаралды 18 МЛН
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 6 СЕРИЯ
21:57
Inter Production
Рет қаралды 522 М.
How to bring sweets anywhere 😋🍰🍫
00:32
TooTool
Рет қаралды 22 МЛН
የ ሱረቱ ዱሃ የ አማርኛ ቁርዓን ተፍሲር
49:39
ሱረቱ አል-ረሕማን||سورة الرحمن||
13:13
Hassen Belayneh HB
Рет қаралды 69 М.
#ቁርአን የሁለቱም ሀገር ደስታ ነዉ☝️
22:38
Zuzu Tube_ዙዙ ቱዩብ
Рет қаралды 724
ሱረቱ ዩሱፍ ከ30 እስከ መጨረሻው Afif Taj سورة يوسف
22:20
Imam Abdoulaye Koïta Bouloughul Maram du 10 juin 2024
1:02:29
Al Firdaws Canada
Рет қаралды 1,2 М.
ሱረቱል ፉርቃን //MUHAMMED JEMAL//
16:44
Mohamed jemal محمد جمال
Рет қаралды 89 М.
ኡመር ሀሺም  ቁራአን በዉብ ድምፃ ተጋበዙ
27:32
Watermelon Cat?! 🙀 #cat #cute #kitten
00:56
Stocat
Рет қаралды 18 МЛН