Syumekal Gebre - የመነኗ - ስዩመቃል ገብሬ - Yemenenwa - New Ethiopian Music 2024 (Official Video)

  Рет қаралды 973,852

Nahom Records Inc

Nahom Records Inc

2 ай бұрын

Syumekal Gebre - የመነኗ - ስዩመቃል ገብሬ - Yemenenwa - New Ethiopian Music 2024 (Official Video)
#ethiopianmusic #nahomrecordsinc #የመነኗ #Yemenenwa #የወሎ_ዘፈን #syumekalgebre #Gizewkezorebet #amharicmusic #habeshamusic #habeshatiktok # ስዩመቃል_ገብሬ #ግዜው_ከዞረበት #ethiopiancomedy #gizewkezorebetnewmusicvideo #negarit #negaritstudio #አማርኛ_ዘፈን #ethiopianmovie #nahomfavorites #nahomfavoritesmusic #music #musica #musicvideo #newmusicvideo #newmusicvideo2024 #ethiopia #addisababa #addismusic #addiszefen
Nahom Records Inc.is the ultimate next generation Ethiopian Music, CD, Producer and the Largest distributer, a global leader in the Ethiopian film and music industry.
Google+: plus.google.com/+Nahomrecordsinc
Facebook: / nahomrec
Make sure to subscribe to Nahom Records Inc and turn on notifications to stay updated with all new uploads! Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright©2019: Nahom Records Inc
If you want to listen to all Nahom Records albums (in other genres as well) feel free to check our site www.Nahomrecords.com
#ethiopianmusic #Syumekal_Gebre #የመነኗ #Lemlem_Hailemichael #Keftogn #ከፍቶኝ #tizita #nahomrecordsinc #veronicaadane #abebaye #ቬሮኒካ_አዳነ #አበባዬ #music #musica #musicvideo #artist #ethiopianartist #veronicaadanenewmusicvideo2023 #veronicaadanebestmusicvideo #ethiopia #nahomrecords #Guragignadance #እንደሻው_ሞገስ #የጨዋ_ጌጥ #Guragecultuer #Guragugnatraditionalmusic #Argawbedaso #ethiopianmusic #ethiopian #ethiopia #habesha #ethiopianwomen #habeshabeauty #addisababa #ethiopianfood #habeshafashion #habeshawedding #eritrean #ethio #eritrea #habeshastyle #habeshakemis #habeshadress #africa #ethiopians #ethiopiancoffee #habeshagirl #ethiopianmusic #habeshaqueens #addisabeba #habeshabrides #reviewethio #amharic #habeshamemes #love #african #oromo #ethiopianwedding #ethiopianmusic #ethiopianmovie #habsha #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹 #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹👍🏾 #ertria🇪🇷 #ertriamusic #culture #habshatiktok #habsselfie #jamaica#facebook #tiktokethiopia #onelove❤️ #ኢትዮጵያዬ💚💛❤ #ሀበሻ #loveyou #ethiopianculture #habesha #blakestar #brothers #habshaartist #habshamusic #butfirstcoffee #biutiful #cultura #loveislove #boystyle #lovestory #man #ethiopianmusic #mem #mem_records
#Ethiopian #Music #ethiopianmusic #amharicmusic #dagi_d, #dagi_d #newmusic #ኢትዮጵያ_ሙዚቃ, #ዳጊ_ዲ #ባይሽ, #ethiopiannews #ethiopianmovie #ethiopiancomedy, #ethiopianclassicalmusic #ethiopiandrama #ናሆም_ሬከርድስ #nahomrecords #nahomfavorite #yileyal #Tizita #Yenehun #Asketiye #Fikrehoy #Sasbew #Mayaye Degemgem #Endatitelaw #Keftogn #Welini #Lijinet #habeshachewata #habeshadance #eskista #Dagi_D #Newmusicvideo, #ethiopia #ethiopianhistory #eritreanmusic #tigrignamusic #oromomusic2022 #ebs #ebsnews #today #kanatv #etvnews #ethio360 #abiyahmed #habeshaunity #habesha #ethiopiamusic
#elatv #Jegna #Eyayu #mastewal #eyayu #ጀግና #mastewaleyayu #newmusic #mastewaleyayu #mastewaleyayu #jegna #ethiopianmusic #newethiopianmusic2022, #ethiopianmusic2023 #newethiopianmusic2022 #thisweek #teddyafro #rophnan #oromomusic #tigray #esubalewyetayew #Kalkin #eritreanmusic #neweritreanmusic2023 #eritreanmusic2022 #newethiopianmusic2023 #new #addiszefen #zefen #ethiopianmusic2022 #eskista #eskistamusic #ethiosong #habeshamusic #ethiomusic #brothers #ethiopianmusic #habesha
#Ethiotiktok #besttiktok #Ethiopiantiktoker #funny #funnyvideos #Ethiopianfunnyvideo, #fun #bestfunnyvideo #መዝናኛ #አስቂኝ #አዝናኝ #አንቱ #ከንቱ #አንቱከንቱ #አስቂኝማስታወቂያ #Viraltiktok #Tiktok #tiktokvideo #Ethiopiantiktok #Amharictiktok #Ethiopianviraltiktokvideo #safari #safaricom #safaricom #Ethiopia #Ethiopia #Abelbrhanu #abelbrhanu2 #abel2 #denklijoch #dinklijoch #Dinklijoch #besintu #ethiotiktok #memrecords #yileyal #Yene_Hun #Keftogn #Asketiye #Fikrehoy #Tizita #Sasbew #Mayaye #Degemgem#Endatitelaw #Welini #Lijinet

Пікірлер: 1 000
@zerihunadimitew92
@zerihunadimitew92 2 ай бұрын
እኔ የጎጃም አማራ ነኝ ግን ሁሌም ወሎ በቆንጅና ብቻ ማወደስ ጥሩ አድለም ወሎ የጀግና መፍለቂያ የጀግና ሀገር ነው ጀግንነቱን ጨምሩበት ወሎ ገራገር ጀግና ቆንጆ ሀይማኖተኛ የመቻቻል የዘመናዊነት ምንጭ❤❤❤ በጥቅሉ አማራነት መመረጥ ነው❤❤❤
@aeeazz6909
@aeeazz6909 2 ай бұрын
ትክክል ❤
@jameilayimer7106
@jameilayimer7106 2 ай бұрын
❤❤❤
@yonasalene2077
@yonasalene2077 2 ай бұрын
BeteAmara ye konjoch ager ❤❤❤ beteAMARA
@Hayat-jn1uq7fb1i
@Hayat-jn1uq7fb1i 2 ай бұрын
Iydiri.​@@aeeazz6909
@Susuborena23
@Susuborena23 2 ай бұрын
በትክክል እኔም የሚያናዲዱኝ ስለቁንጂናችን ብቻ እንጂ ስለ ጀግንነታችን አያቀነቅኑም🤔
@zebiderweldie
@zebiderweldie 2 ай бұрын
ጎንደር አማራ ነኝ ወሎየወች ደሞች የኔ ገራገርች በጣም እንወዳችሁ አለን❤
@ruthkas9268
@ruthkas9268 2 ай бұрын
አማሐራ መሆን መታደል ነው ውበት ጀግንነት የታደለ ህዝብ ❤✊🏽✊🏽✊🏽✊🏽✊🏽✊🏽✊🏽
@Bzu632
@Bzu632 21 күн бұрын
👌👌👌😘😘
@maregk4154
@maregk4154 3 күн бұрын
😂😂😂 be tasachu bahil yenitikoru bitihonu likinesh elish neber 😏 wollo,Gonder eyalachu yale bahilachu ke Gorebet kilil Tigray setoch bahil copy eyaderegachu bewishet yegna bahil new tilalachu, yeleba ayinederek meliso libadirik malet ye Amhara setoch nachu. Shurubaw , bahilaw getagetu ena bahilawi alibasatun copy eyaderegachu ke Tigray setoch yegna bahil new malet akumu. Ke 35 ena ke 40 amet befit yeneberew bahilachun kurubet . 😂😂😂
@DaveEntertainment.
@DaveEntertainment. 2 ай бұрын
ትግሬ ነኝ አማርኛ ዘፈን ውስጤ ነው አንደኛ ነው ️❤❤
@user-hr9xp6ev1n
@user-hr9xp6ev1n 2 ай бұрын
እኔም ትግሬ ሙዚቃ በጣም ነው የምወደው
@user-bc5gs9bk8e
@user-bc5gs9bk8e 2 ай бұрын
ውይ እኔ ደሞ የሸዎ አማራ ነው የትግራይ ሙዚቃ ውስጤ ነው አብሶ የተምቤን ውይ እኛጋ ይመጡ ነበር ሰወዳቸው😍😍😍
@user-dl5wb7ic8q
@user-dl5wb7ic8q 2 ай бұрын
እኔም ትግረኛ ሙዚቃ ስወደው ከሁለቱ ውጭ አልሰማም ከሰማሁ ❤
@user-pw8ov3rs8r
@user-pw8ov3rs8r 2 ай бұрын
​@@user-bc5gs9bk8eAske fit amharic lmad.only amharic👑 .yemn tgrgna
@user-pw8ov3rs8r
@user-pw8ov3rs8r 2 ай бұрын
​@@user-dl5wb7ic8q😩only amharic.amharic and tgrgna are incomparable.ashke neh 😂.enam tgren ewadalahum tlacham alabgn b/c😭
@user-oj9db1iw6f
@user-oj9db1iw6f 2 ай бұрын
እኔ ኤርትራዊ ነኝ ግን ማን እንደ ወሎና ሀረር የሰው ጥግ ❤❤❤❤❤❤
@user-pw8ov3rs8r
@user-pw8ov3rs8r 2 ай бұрын
amhara by
@gk_9755
@gk_9755 Ай бұрын
አምሃራ
@Kwt-zp7qm
@Kwt-zp7qm Ай бұрын
❤❤❤🙏
@jameilayimer7106
@jameilayimer7106 9 күн бұрын
❤❤❤❤
@WebeBerha
@WebeBerha 2 ай бұрын
❤Amhara families from 🇪🇷
@user-bc5gs9bk8e
@user-bc5gs9bk8e 2 ай бұрын
🎉🎉✅🇪🇷🇨🇬
@gelilademissie264
@gelilademissie264 2 ай бұрын
We love our eritrean sisters and brothers ❤❤❤❤
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey 2 ай бұрын
😘😘😘😍😍
@user-vo4db1gl9r
@user-vo4db1gl9r 2 ай бұрын
ዎው
@RehimaBint-hm9bs
@RehimaBint-hm9bs 2 ай бұрын
this is wollo Ethiopian culture ምናብክ ታሽቃብጣለህ የለማኝ ልጅ
@Zeiba-sp6kd
@Zeiba-sp6kd 2 ай бұрын
የኔ ዋ ወሎ ሁለተኛ እድል ቢሰጠኝ ደግሜ ደጋግሜ ወሎ ምድር ላይ ልወለድ ❤❤❤ ወሎ ቤተ አምሀራ ሁሌም ሰላም ፍቅር ብዝት ይበል አሜን❤❤❤
@user-bc5qb4ot5r
@user-bc5qb4ot5r 2 ай бұрын
ወሎ❤❤❤❤❤❤
@Wello.Amhara
@Wello.Amhara 2 ай бұрын
የት አላቹህ አማራወች ወሎየወች እድህ ባህልን የጠበቀ ስራ ጥራቱን የጠበቀ እናበርታታለን በውነት ቃል የለኚም👌
@fatumaseta4684
@fatumaseta4684 2 ай бұрын
አለን ወሎየወች❤❤❤
@dani-ik2sw
@dani-ik2sw Ай бұрын
​@@fatumaseta4684ወሎ ክልል ነው ኣ?😂😂😂EKEKAM
@user-xo5nu7po8s
@user-xo5nu7po8s Ай бұрын
ድል ቤተአማራ የጀግኖች ሀገር ና ሞክረን ንፍሮ​@@dani-ik2sw
@Wowe348
@Wowe348 Ай бұрын
@@dani-ik2sw 🇰🇪🇰🇪🇰🇪go go back
@user-fe2fu9gg8t
@user-fe2fu9gg8t Ай бұрын
አለን ወሎዬዎች
@SAMTELLA.
@SAMTELLA. 2 ай бұрын
ምርጥ ስራ ነው በርታልኝ ወለዬው👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@user-bc5qb4ot5r
@user-bc5qb4ot5r 2 ай бұрын
❤❤❤❤ወሎ❤❤❤
@kalkidanlibas1023
@kalkidanlibas1023 2 ай бұрын
❤❤❤
@user-ph6xf5oq2x
@user-ph6xf5oq2x 2 ай бұрын
ደቡብ ነኝ አማራ ዘር ይለያል
@Tube-bk9uj
@Tube-bk9uj Ай бұрын
እናመሠግናለን❤
@user-bc5gs9bk8e
@user-bc5gs9bk8e Ай бұрын
😘😘😘
@newfgy
@newfgy Ай бұрын
❤❤❤❤
@natiWolde-fw6ii
@natiWolde-fw6ii 16 күн бұрын
እናመሰግናለን
@amaamm-td5tu
@amaamm-td5tu 2 ай бұрын
የት አላችሁ አማሮች❤❤ ወሎ ቤተ አማራ ጎጃም ሸዋ ጎንደር አንድ አማራ ይህ ጨለማ ቀን ያልፋል ወገኔ ❤❤በፋኖ ጀግና ልጆችህ ❤❤ድል ለፋኖኖኖኖኖኖኖ
@yelijeenat6425
@yelijeenat6425 2 ай бұрын
እኒህ ወሎዬዎች ይሉሃል ያዝ አብሽር ጥርሳቸው ዝናር ነው አይናቸው ምንሽር💚💛❤😍
@melkamubelaynehtube
@melkamubelaynehtube 2 ай бұрын
ይኸ ልጅ በጣም ጎበዝ ነው ። አቀናባሪ ኪዱ አድማሱ በጣም ጥሩ የፈጠራ እጅ ነው ያለህ በጣም በርታ ሙዚቃ progress ነው ለውጡን እየሰራህ ነው የምታውቀው ።ለተሳተፋችሁ የሙዚቃ ሰዎች respect 🙏🙏🙏
@Meron-pd5jp
@Meron-pd5jp 2 ай бұрын
ወሎየ ባልሆን በቆጨኝ ማርያምን❤❤❤የኔ ገራገር ሀገሬ ሰላምሽን አምላከ ቅዱሳን በቅርቡ ያሳየኝ😢
@robelfitwi2342
@robelfitwi2342 Ай бұрын
Am Eritrean 🇪🇷 but fall in love with welo people, music and culture 🫶🫶 🌹🌹🥰🥰
@romiooo0193
@romiooo0193 22 сағат бұрын
❤❤❤❤
@robelfitwi2342
@robelfitwi2342 7 сағат бұрын
@@romiooo0193love and peace for the whole world 🌍 ❤
@betilema-dv7od
@betilema-dv7od 2 ай бұрын
ጌታን ወሎየዎች ቆንጆ ናቸው ሴቱም ወንዱ ያምራሉ
@user-pc9cm6us5d
@user-pc9cm6us5d 2 ай бұрын
ምን ይጠየቃል ቁጂና❤❤❤❤❤❤ፍቅር አዋቂ ❤❤ወሎ
@user-zy4fm4rs5e
@user-zy4fm4rs5e 2 ай бұрын
እናመሰግናል❤❤❤❤
@habhabshi652
@habhabshi652 2 ай бұрын
አማራዋዬ የኔ ቆንጆ የኔ ደግ የኔ ጀግና ህዝብ አብሽር ደሞቼ።
@Lyulyu633
@Lyulyu633 2 ай бұрын
video clip የተጠቀማችሁት የወሎ ባህል ልብስ ሌሎች ላይ የማየው ስተት ነበር የናተ ግን ሁሉንም የወሎ ባህል ልብስ ስለተጠቀማቹ በጣም ደስ ብሎኛል ወሎ❤❤❤❤❤
@user-fc6ds3jy8h
@user-fc6ds3jy8h 2 ай бұрын
የኔዋ ወሎ ገራገሩ ህዝብን ውበትና ቁንጅና ሞልቶ የፈሰሰብሽ ምቀኞችሽን ይያዝልሽ😢 ስዩሜ አቤት ድምፅ ስለወሎ አንተ ብቻ ተቀኝበት❤❤❤
@user-bc5qb4ot5r
@user-bc5qb4ot5r Ай бұрын
አሜን ምቀኛ በዝቶባታ ሃገሬ ወሎ
@hanaabebeyemaryamelje6535
@hanaabebeyemaryamelje6535 2 ай бұрын
ስዩምዬ የደሴው ጠበለል ስራወችህ ሁሉ ወለላ ናቸው ❤❤❤❤❤የእኔ ወሎዬ በርታ❤❤❤❤my ደሴ
@mdpaths9008
@mdpaths9008 2 ай бұрын
አብሽር መርሃባ ወሎዬ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል ፍቅር ሰላም መተሳሰብ ሙሃባ፣ ላገሬ ህዝብ ።💘💝💖💗💓💞💕❣💙🧡💛💚💜🤎🖤
@Wello.Amhara
@Wello.Amhara 2 ай бұрын
አረ ቢስሚላ ቃላት ያጣሁለት ስራ ወላሂ የሙዚቃ አድናቂ አይደለሁም ግን ለዚህ የጠራ ስራ ግን ቃል አጣሁለት ወሎ አምሐራየ የኔ ወርቅ ህዝብ 💚💛❤👌
@mehanaymzeorthodox
@mehanaymzeorthodox 13 күн бұрын
❤❤❤😊
@dawitbekeledave9050
@dawitbekeledave9050 2 ай бұрын
What a music ምንም የማይወጣለት ምርጥ ስራ።በርታልን አቦ
@Emperors_12
@Emperors_12 2 ай бұрын
ወሎ አምሐራ much love from England.
@geremewjida1974
@geremewjida1974 2 ай бұрын
የኔ ዉብ የኔ ወርቅ አቦ ወሎ መጀን ስዩሜ ድምፅ ገራም ነዉ መንግሌዉ ጣፋጭ ነዉ ከራያ ወጥ ጋራ ባለ መቃ አንገቷ ያገር ልጅ ንቅሴ እንደ ከሚስ ቡና ሆነሽ ቀረሽ ሱሴ ደሜዋ መቀኛዉን ሸረኛዉን ይያዝልህ መልካምመልካሙን ለኛ ችግርችግሩን ለሸረኛ❤❤❤
@user-fp7xq9rd7d
@user-fp7xq9rd7d 2 ай бұрын
ወሎነት አራቱ ቅኝት መገኛ ትዝታ አችሆየ ባቲ አባሰል አለም ቢሰለጥን ይመስላል ወሎየን✌✌✌💚💛❤
@zehramehamedi
@zehramehamedi 2 ай бұрын
አላችሁ ወይይይ መነኖች💚💛❤
@helugjoy81
@helugjoy81 2 ай бұрын
👌 የኛ ቤተአማሐራ ወሎ ! የዉበት የጥበብ የቅኔዉ የፈቅረ የቀሳዉሰቱ የኢማሞቹ መፈለቃ !
@kallethiotube1068
@kallethiotube1068 2 ай бұрын
አንደኛ ❤❤❤❤ የኔ ወሎሎሎሎሎሎ ቤተ አማራ❤❤❤❤❤❤❤
@GiasBd-gz7he
@GiasBd-gz7he 2 ай бұрын
My ወሎ 💚💛❤️
@SelemonAdimasu
@SelemonAdimasu Ай бұрын
ሙዚቃ ማለት ይሔ ነዉ የበሰለ ድምጽ ባህሉን ያከበረ አንተ ልጅ ከፍ ያለ ቦታ ይገባሀል ሁሉም ነገር ያልፋል ፍቅር ግን አሸናፊ ነዉ❤ስዩመቃል ጀግና ነህ በርታ
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 2 ай бұрын
The Directing is Excellent 👏👏👏 The best music video that captured the beauty of Bete-Amharas/ our wonderful Wolleyes 😍😍😍
@rabiarabiaa3846
@rabiarabiaa3846 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ማይወሎ ወሎየነቴ ዉበቴ ❤❤❤❤❤❤❤የትናቹሁ ወሎየወች ላይኩበል
@user-pw8ov3rs8r
@user-pw8ov3rs8r 2 ай бұрын
Amhara wollo💞💞💞💞
@TinaHemi
@TinaHemi 2 ай бұрын
Amen
@Emperors_12
@Emperors_12 2 ай бұрын
አማራ ነው ማንነቱ ወሎ የአካባቢ ስም ነው ደንቆሮ
@user-pw8ov3rs8r
@user-pw8ov3rs8r 2 ай бұрын
​@@Emperors_12ye kemise kebt new😂
@user-pw8ov3rs8r
@user-pw8ov3rs8r 2 ай бұрын
Ante ye kemise beg man nw wolloye amhara yadarageh😂
@user-gw7hz9ys2t
@user-gw7hz9ys2t 2 ай бұрын
አማራ ባልሆን ምን ይውጠኝነበር አማራየ ወሎየ ነኝ ከራያ ወሎ ራያ አቤት ውበት ቤት አማራየ ጀግንነት ውበት❤❤❤❤❤❤
@rahmarahma-fi4mf
@rahmarahma-fi4mf 2 ай бұрын
ነኝ የመነኗ ያውም ካአምባሰል✌ ወሎየት ኩራት😘😘😘😘ስዩሜ😊የኔአንደኛ 👏👏👏👏👏👏
@Wolloye268
@Wolloye268 2 ай бұрын
ሁሌም ካንተ የተለየ ነገር እንድንጠብቅ እና እንድናገኝ አስለምደኸናል ስላለህ ድምፅ እና ችሎታ ምንም ማለት አይጠበቅም ማለት የምፈልገም ደጉን ገራገሩን የዋሁን ፍቅሩን ፊቱ ላይ የሚታይበትን ማስመሰልን የማያውቀውን ቤቱ ለሁሉ ክፍት ሰው ወዳዱን ልበ ቀናው የወሎን ህዝብ አክብረ ይሄን የመሰለ ስራ በድምፅ በዜማ በግጥም በተዋጣለት ቪዲዩ በእቴጌቱ መጠሪያ ና ልጆች ከሽነህ ስላበረከትክልን እናመሰግናለን🙏 ይህ ስራ የወሎን ሙዚቃ አንድ እርምጃ ከፍ ያደረገ ድንቅ ይህ ቀረሽ የማይባል የተዋጣለት ስራ ነው አንተንም ከፍ አድርጎህ እንደምናይ እርግጠኞች ነን 🙌 እንወድሀለን
@ghh5860
@ghh5860 2 ай бұрын
ወሎየ ባልሆን በቆጨኝ❤😥የኔ የመነን ዘሮች ያገሬ ልጆች ስወዳችሁኮ የኔ ወሎየወች❤አቦ ኑሩልኝ ደምቅ በሉልኝ❤ወንድምዬ እንኳን የኛ ሆንክ ትችላለህ በርታልን የኛ መከታ መልካም እድል❤🥀ወሎየወች አላችሁ ወይ ወንድማችን መቷል❤my king wollo bete Amhara 💚💛❤💪💪💪💪💪💪
@user-bc5gs9bk8e
@user-bc5gs9bk8e 2 ай бұрын
😢 አዎ
@GetasewMasre
@GetasewMasre 2 ай бұрын
ወሎየ ነኝ ሙዚቃውን በጣም ወድጀዋለሁ ግን ሁሌም ስለውበት ሲሆን ጀግንነታችን እየተሸፈነ ነው ደግሞ ጀግነታችን መሞገስ ይገባዋል ወሎ❤ ቤተ አምሀራ ❤የጀግና ሀገር ነው።
@EdisonvsTesla
@EdisonvsTesla 25 күн бұрын
Betkkl ❤ ke asamnew ager wolo tewolgie Benega beteba ytaseral eje🎉 Proud being king menelik's 🤴 fano. Neftegnaw balageru amhara jawisaw mrie wodajo 💪
@ekram0007
@ekram0007 17 күн бұрын
🔥🔥🔥🔥 ክሊፑን የሰሩት የደሴ ልጆች መሆናቸው❤ ስዩም ካንተ አንድ''እሪኩም'' ዘፈን እንጠብቃለን!!!!! ስለ ወሎ ስለምትዘፋን 🙏🙏🙏
@_waifu-4548
@_waifu-4548 16 күн бұрын
አማራ ወሎዬ መሆን መታደል ነው ኩራቴ ወሎዬነቴ
@Sebleabay-fu9pg
@Sebleabay-fu9pg 2 ай бұрын
ወሎ ባልሆ በቆጨኝ ተሰምቶ አይጠገብም❤😍😍😍
@user-hr9xp6ev1n
@user-hr9xp6ev1n 2 ай бұрын
ነኝ የመነን ከአምባሰል ❤❤❤
@djwinassefa141
@djwinassefa141 2 ай бұрын
የኔ ጀግና ወንድሜ መልካምነቱን ያደለህ መልካሙን ሁሉ ላንተ መልካም ዕድል
@KemalNuru-pw4iv
@KemalNuru-pw4iv 2 ай бұрын
ከደረትህ የሚመነጨው ድምፅህ አደኛ ነው ፋኖኖኖኖ ብትበት ሲያምር ነበር😍😍🥰🥰🥰🥰
@zenshekshs6311
@zenshekshs6311 2 ай бұрын
ወሎ የመቻቻል የፍቅር ሀገር እንድህ ባህሉን የጠበቀ ስራ ሲሰራ ያኮራል በርቱ ገና ስንት ቱባ ባህል አለን ሀገሬ ሰላምሺ ይመለስ እምዬ
@maregk4154
@maregk4154 17 күн бұрын
😂😂😂 ye Tigray setoch bahil yehonewin shuruba , getaget ena bahilawi alibasat copy eyaderegachu yegna bahil new atibelu.
@hananhana4944
@hananhana4944 Ай бұрын
ከ60ዎቹ ቡሃላ የጠፋው ውብ የሆነ የወሎ ባህል አልባሳትን ለመጀመርያ ጊዜ አጉልቶ ያሳዬን ክሊፕ ነው እናመሰግናለን🙏 በርታልን ወንድማችን። ቀጣይ ደግሞ የቀረውን የወሎ ህዝብ መለያ የሆነውን ባህሉንም, ታሪኩንም, ጀግነቱንም, ደግነቱንም, ውበቱንም, ባንድ ላይ ሊገልፅ የምችል ስራ እንደምትሰራ አልጠራጠርም።❤
@maregk4154
@maregk4154 17 күн бұрын
😂😂😂 ye leba ayinederek meliso libadirik nachu. Wollo ke meche jemiro new enide Tigray setoch shurubaw bahilachu yehonew. Gorebet kilil neni enji anidi ayinet bahilim hone kuanikua yelenim. Berasachu bahil kuru 🛑🛑🛑
@hananhana4944
@hananhana4944 17 күн бұрын
@@maregk4154. Ke 83 behuala inkuan shurbachin mertachinm wede tigray tekelilo neber. shirtam wolloye iyalu sisadebu yeneberu tigrewoch ke 83 behuala ye wollon meret sizerfu shirtunm lebesew yegna new bilewal 😂.
@dabashabate7913
@dabashabate7913 2 ай бұрын
እንኳንም ወሎዬ ሆንኩ
@ekrammohammed2579
@ekrammohammed2579 2 ай бұрын
ቤተ አማራ የኔ ውብ ህዝብ አማራዬ የኔ ገራገር የዋ ህዝብ ሰላማቺሁ ይብዛልኝ❤❤❤
@babnuentertainment7476
@babnuentertainment7476 2 ай бұрын
ከቅንብር ከዜማ ከግጥም ካዘፋፍን ሁሉም ነገር የሚያምር ምንም የማይውጣለት ቆንጆ ስራ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-hr9xp6ev1n
@user-hr9xp6ev1n 2 ай бұрын
የሚዚቃው ችግሩ ማለቁ ብቻ ነው 😍😍😍
@FoziyaK
@FoziyaK 2 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ስራ ነው አገሬን ናፈኩ
@selinahabshawit2785
@selinahabshawit2785 2 ай бұрын
የኔ ሀገር ወሎዋ የጠላሽ ይጠላ
@muletube7
@muletube7 2 ай бұрын
ያበደ ስራ ነው ሸበላው በርታልን ❤❤❤❤ወሎ❤❤❤❤
@fikadu-ro1vz
@fikadu-ro1vz 2 ай бұрын
አማራ ቆንጆ ሀገር ወዳድ ፈራሀ እግዛብሄር ያለው ድንቅ ህዝብ።
@astuesrael897
@astuesrael897 2 күн бұрын
I love amahara from south Ethiopia ❤❤ ልጁ ግን እንዴት አባቱ ነው የምያምረው 😮😊 ወይኔ አይኑ ዘገደለኝ 😅
@enkenniguse1677
@enkenniguse1677 2 ай бұрын
ሰዬ ምርጥ ሰራ የኔ ጎበዝ👏
@yewondiyekassawegoch7250
@yewondiyekassawegoch7250 2 ай бұрын
የጥበበኞቹ ሃገር ወሎ እንዲህ ሲገለፅ መስማት ልብን ያርዳል። አብሽር ወንድሜ!!!!!!!
@hadranury5124
@hadranury5124 2 ай бұрын
አቤት ወሎዬ😮😮😮❤❤❤❤❤
@Asmarino1225
@Asmarino1225 Ай бұрын
LOVE FROM THE RED SEA NATION ERITREA 🇪🇷, PEACE BE UPON YOU MY ETHIOPIA 🇪🇹 PEOPLE. GOD BLESS YOU. GREAT MUSIC 🎶 👌
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 15 күн бұрын
የምንወድሽ አመልማል አባተ የሚገርም ስራ ነው በራያ አልባሳት ቢሆን የበለጠ ውበት ይሰጠዋል ሸጋ ነው በርቺ።
@kefleaseres1212
@kefleaseres1212 2 ай бұрын
የኔዋ ወሎ ገራገሩ ህዝብን ውበትና ቁንጅና ሞልቶ የፈሰሰብሽ ምቀኞችሽን ይያዝልሽ ስዩሜ አቤት ድምፅ ስለወሎ አንተ ብቻ ተቀኝበት የኔ ወሎ ሁለተኛ እድለ ቢሰጠኝ ደግሜ ደጋግሜ ወሎ ምድር ላይ ልወለድ ወሎ ቤተ አምሀራ ሁሌም ሰላም ፍቅር ብዝት ይበል አሜን
@tigisttarekgn3752
@tigisttarekgn3752 2 ай бұрын
ስየሜ አቦ ይመችህ ምርጥ ስራ ነው ጀባ ያልከን
@Lifestyle2life
@Lifestyle2life 5 күн бұрын
የማይጠገብ ዘፈን ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤
@zehura
@zehura 2 ай бұрын
ወይኔ የሚገርም ስራ ነዉ ቃላት ያጥረኛል አተን ለማድነቅ ለምን አጠረ❤😊
@aliydiro4706
@aliydiro4706 2 ай бұрын
የ መነኗ አቺ የምርጥ ዘር❤....❤ from Kemise.
@richoabera2971
@richoabera2971 Ай бұрын
ሥዩመቃል በጣም እናመሠግናለን የወሎ አምባሳደር መሆን አለበት ወሎየወች የጥበብ ልጆቻችንን ማክበር አለብን ደግነት ጀግንነት መገለጫው የሆነ የውበት መፍለቂያ የሙሁራን ሀገር ነው ምንም ሣይቸግረን መደጋገፍ የራቀን ለምንድነው ? የሚገርም ስራ ነው❤ባለሙያ መለየት አለብን የጮኸ ሁሉ ዘፋኝ አይደለም
@AbubekerZuber
@AbubekerZuber Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢
@user-sz8iq8gm4q
@user-sz8iq8gm4q 24 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ ወለድ በመሆኔ ያውም የሀይቅ ልጂ ❤❤❤❤❤❤❤
@melesearagie-uh9mo
@melesearagie-uh9mo 14 күн бұрын
❤❤❤ ወሎ ቤተ አማራ ወሎ፣ሽዋ፣ጎጃም፣ጎንደር፣፣ ውበት ጀግንነት ፈሪሃ እግዚአብሔር የታደለ ድንቅ ታላቅ ህዝብ❤❤❤❤
@oneloveethiopia9687
@oneloveethiopia9687 2 ай бұрын
ወሎየነታችን❤🎉
@haregmulugeta7682
@haregmulugeta7682 2 ай бұрын
እረ ወሎ ማሩ...እረ ወሎ ገሩ💚💛❤️ የናቴን ናፍቆት አባስክብኝ 🥲
@KeAbraktubeethiopia
@KeAbraktubeethiopia 26 күн бұрын
Betam gobez neh keep going
@nebyudaniel1516
@nebyudaniel1516 Ай бұрын
የኔ ወሎ!!!
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 2 ай бұрын
የወሎ ዘፈን ላይ ከወሎ ሴት ውጭ አታሳዩን
@user-bc5qb4ot5r
@user-bc5qb4ot5r Ай бұрын
አው እውነት
@user-qq1rg7ne1m
@user-qq1rg7ne1m 2 ай бұрын
በወሎዬች ሲሰራ እንዴት ያምራል የማንም ኮተታም ወሎ ሴት የሌለ ይመስል የማንም ዱቄት ፍርስ ፊት ሞደል እይያሉ ያመጣሉ በወሎዬች ሲሰራ ሳምሩ ማይ ወሎ 💪💪💪 የጀግኖች ምድር
@user-bc5qb4ot5r
@user-bc5qb4ot5r 2 ай бұрын
በጣም ወሎ የቆንጆ መፍለቂያ ሆና የማንም ፈረስ ፍት ከየትም እየመጡ በወሎ ታዋቂ ሆኑ ወሎ በወሎ ልጆች ሲሰራ ነው የሚያምረው ወሎም የምታድገው
@user-qq1rg7ne1m
@user-qq1rg7ne1m 26 күн бұрын
በትክክል የወሎን ልጆች ብቻ ነው ማበርታታት በወሎ ፌመስ ይሆናሉ መልሰው ወሎን ይሰድባሉ ያቋሽሻሉ ወሎን ለወሎዬች ተውላቸው ባካችሁ እኛ የወሎ ድምፅዊ ብቻ ይዝፍኑልን ሌላ አንፍልግም ❤​@@user-bc5qb4ot5r
@AkimediAki
@AkimediAki 2 ай бұрын
ወሎ ይሄ ነው አታበላሹብን እና ተ አክራሪዎች የኔ ጀግና አደኛ ነህ
@user-bc5qb4ot5r
@user-bc5qb4ot5r 2 ай бұрын
እውነት ነው አሁንስ ሰለቹን እነዚህ አክራሪወች
@user-lq9um4ki2t
@user-lq9um4ki2t Ай бұрын
ምንድነው አክራሪ
@RadetAyalew
@RadetAyalew Ай бұрын
​ክርስቲያን ጠሉ አክራሪ ወሃብያ
@sameerass922
@sameerass922 Ай бұрын
ዉሀ ይብላሽአንቺ የደብተራ ልጅ እዚጋ ምናመጣዉ ሀይማኖትን በሄዳችሁበት ኢስላም ጠልነታችሁን መትፋት አላዋጣችሁም በሁሉም ብሄንርና ሀይማኖት የተጠላቹ ጥርስ የተነከሰባቹ ሆናቹ እንደዉ ምን ይሻላችኋል ኋላቀር ደናቁርት በርግጠኝነት ወሎዬ ክርስቲያን አይደለሽም የወሎ ክርስቲያን የማንንም ሀይማኖት ጥላቻ የለበትም አክብሮ ተከብሮ የሚኖር ማህበረሰብ ነው እቺ ፈላሻ ይሁዳ ነሽ ​@@RadetAyalew
@rahmasalihadem3471
@rahmasalihadem3471 Ай бұрын
አፍሽን ዝጊ አትከፍፍይ እከክ​@@RadetAyalew
@tesephr1085
@tesephr1085 2 ай бұрын
አጃዒባ የሆነ ድምጽ ነው ያለዉ ግጥሙም በሁነኛ ጉብል ተከሽኗል :: ክሊፑም ቢሆን ደስ ይላል ::
@adishd12
@adishd12 2 ай бұрын
ገራሚ ስራ ዋው
@Eyutina
@Eyutina 2 ай бұрын
my welo ♥️✨♥️♥️☺️
@sisayenderis7373
@sisayenderis7373 Ай бұрын
ሰዩመቃል ገርም ብቃት ያለው ድምፃዊ ነው ሁሉም ስራዎቹ ምርጥ ናቸው ይሄ ግን ከሌሎቹ ከፍ ያለ ስራ ነው ዳይሬክቲንጉ ግን ብዙም አልሳበኝም እኔ ዳይሬክት ባደርገው ተመኘሁ የዘፈኑ መንፈስ እና የተጠቀማቸው ምስሎች አይጎራበቱም ተራርቀዋል ኦዲዬ በደንብ ሰምቶ መመሠጥ ይጠይቃል። በአጠቃላይ ግን ሀሪፍ ስራ ነው በርቱ ስዩመ ቃልን ግን አፈልገዋለሁ የምጀባው ምርጥ የዘፈን ግጥም አለኝ ።
@yonasalene2077
@yonasalene2077 2 ай бұрын
Wow beteAMARA ye degagoch ager ❤❤❤ nafekeni agerea 💚💛❤
@user-jk2ri8zv3l
@user-jk2ri8zv3l 2 ай бұрын
አዬ ወሎዎ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ፍቅር ብቻ
@girumwudu
@girumwudu 2 ай бұрын
ቆንጆ ስራ ነው ስዩሜ ❤
@user-wm2wb8xy7x
@user-wm2wb8xy7x 21 күн бұрын
እኔ ጉራጌ ባሌ ወሎ ❤❤ መልክ ብቻ ሳይሆን ፀባይም ሁሉን ታድሎአል😊
@mhretmercy4062
@mhretmercy4062 2 ай бұрын
ወድምየው በጣም ቆንጆ ስራ ነው ከዚህ የበለጠ እጠብቃለሁ ስለምትችል ❤❤❤❤
@hanan_abdu_tube4504
@hanan_abdu_tube4504 2 ай бұрын
betam arif sra new Good luk wendme 🎉
@dmesfin94
@dmesfin94 2 ай бұрын
ወንድሜ ከዚህ በላይ ካንተ የምንጠብቀው የኔ ምርጥ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lijwondy123
@lijwondy123 2 ай бұрын
Wow ስዩሜ 1ኛ ሙዚቃ ነዉ ጥራቱን የጠበቀ ክበርልን 🎉❤ ወሎ ሸዋ ጎንደር ጎጃም 1 አምሀራራራራ ❤💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@tazebewgizachew8533
@tazebewgizachew8533 18 күн бұрын
የፍቅር ሀገር ወሎ ጀግነትም ያባቱ
@ChapiGetachewgetu4110
@ChapiGetachewgetu4110 2 ай бұрын
በጣም የሚያምር ስራ በርታ ወንድሜ
@ahlamhasen6451
@ahlamhasen6451 2 ай бұрын
wooow yena demta merwa wendam❤❤❤❤❤❤❤
@mfamillymeron
@mfamillymeron 2 ай бұрын
❤❤❤ Amelak Hoyi Wellon Salayi Atigedalagni Ya Enat Abata Hager ❤❤❤❤Sayawya Tichilalehi Woww Beata Amiharoch Fetary Selam Yawiridelen
@teferibekalu7408
@teferibekalu7408 14 күн бұрын
እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ አሪፍ ስራ ነው ❤
@Toyiba1671
@Toyiba1671 2 ай бұрын
አማራየ❤❤❤❤❤❤
@user-eq5pr5hl6m
@user-eq5pr5hl6m 2 ай бұрын
ወሎ ቤተ አማራ የት አላችሁ የኔዎቹ ❤❤❤
@GetachewGetu-du1xv
@GetachewGetu-du1xv 2 ай бұрын
ወንድሜ በጣም የሚምር ስራ ነው ከዝህ በላይ እንጠብቃለን
@MeronMekuanta
@MeronMekuanta 2 ай бұрын
በጣምተወዳጂ ዘፈን ወድሜ ወልመጀን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@MeronMekuanta
@MeronMekuanta 2 ай бұрын
❤❤❤😊😊😊💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🍫🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@hayathassen1419
@hayathassen1419 2 ай бұрын
Good luck bro Arif sra new
@zainabahmed9734
@zainabahmed9734 2 ай бұрын
My ወሎ❤❤❤❤❤
@user-lj8qp6ow1u
@user-lj8qp6ow1u 2 ай бұрын
my blood good work 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fayzarakan9648
@fayzarakan9648 Ай бұрын
ዋው ምርጥ ስራ ብሶቴን ቀሰቀሰው አቦተባረክ ❤❤❤
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 201 МЛН
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 9 МЛН
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
00:23
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 18 МЛН
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
지민 (Jimin) 'Who' Official MV
3:28
HYBE LABELS
Рет қаралды 29 МЛН
Alisher Konysbaev - Suie ala ma? | Official Music Video
2:24
Alisher Konysbaev
Рет қаралды 1,3 МЛН
Әбдіжаппар Әлқожа - Ұмыт деме
3:58
Әбдіжаппар Әлқожа
Рет қаралды 1,2 МЛН
Munisa Rizayeva - Aka makasi (Official Music Video)
6:18
Munisa Rizayeva
Рет қаралды 14 МЛН
Jaloliddin Ahmadaliyev - Erta indin (Official Music Video)
4:32
NevoMusic
Рет қаралды 2,1 МЛН
Malohat
3:35
Xamdam Sobirov - Topic
Рет қаралды 1,3 МЛН
Erkesh Khasen -  Bir qyz bar M|V
2:43
Еркеш Хасен
Рет қаралды 1,1 МЛН