ሥላሤ ምንድን ነው? ኡስታዝ ወሒድ ዑመር

  Рет қаралды 3,206

ሒዳያ ቲዩብ - Hidaya Tube

ሒዳያ ቲዩብ - Hidaya Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 24
@sojoo3214
@sojoo3214 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-pf6bh2ei7e
@user-pf6bh2ei7e 3 жыл бұрын
አላህ. ይጨምርልህ. ወንድሜ
@raharaha9506
@raharaha9506 4 жыл бұрын
Masha allah allaha yechemmerolih
@user-md8ok2zq4g
@user-md8ok2zq4g 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ
@mednamedna1753
@mednamedna1753 5 жыл бұрын
ዋሌኩ ወሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ ጀዛክአላህ ኸይር እስታዝና
@mrwho6276
@mrwho6276 4 жыл бұрын
ዋሊኩም እሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ
@alwaha5876
@alwaha5876 4 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ
@user-jc6lr9vy5u
@user-jc6lr9vy5u 4 жыл бұрын
መሸአለ
@kirutsegaye6301
@kirutsegaye6301 3 жыл бұрын
ኡስታዝ ዑመር ብታነበው ደስ ይለኛል፡፡ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወደምድር የመጣበት ዋነኛ ምክነያት የሰውን ልጂ ለማዳን እንጂ አምላክ ስለመሆኑ እና ሐይሉን ለማሳያት ወይም ለማሳወቅ አይደለም፡፡ ስለዚህ በቀጥታ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እኔ አምላክ ነኝ አላላም ማስተዋል ያለብህ ደግሞ ጌታ አይደለሁምም አላለም!! ነገር ግን በተድባር ገልፆል ፤ አምላክ ካልሆነ በቀር ማድረግ የማይቻለውን ነገር አድርጎ አይተነዋል፡፡ ከዛም በተጨማሪ ለሃዋሪያቱ ስለ አምላክነቱ (ስለ እግዚአብሄርነቱ) ገለፀላቸው እነሱም ለኛ አስተማሩን፡፡ አየህ ኢየሱስ ስለአምላክነቱ ለመናገር መጥቶ ቢሆን ኖሮ ሲሞትእንዲመሰክሩለት(ለህዝብ ሁሉ እንዲሰብኩለት) ሐዋሪያትን ባልመረጠ ነበር፡፡ - መፅሐፍ ቅዱስ ዝም ያለበት ነበር ጋር አለመጮህ ያስፈልጋል፡፡ አንተ የዳንክ ነበርክ አየህ መፅሐፍ ዝም ያለበት ነገር ላይ ስለ ጮህክ ሳትክ !! የዲያቢሎስም አላማ ይህ ነበር፡፡ ምንም ጥቅስ ያልፃፍኩበት ምክነያት አንተ ከኔ ስለምትሻል ወይም ከኔ የተሻለ ስለምታዉቅ ነው፡፡ እባክህ እውነትን ፈልግ፡፡ እግዚአብሔር ይርዳህ!!
@user-wl1hh4sp1w
@user-wl1hh4sp1w 3 жыл бұрын
🤔 ልጁ ሰለምቴ ነው ውይይት ከቸልክ ለገነኚክ
@aiderousabdella4338
@aiderousabdella4338 3 жыл бұрын
Kiru Eyesus ba reasu haile waim chelota aydlem tameraten yeaseraw ba Abb fekad naw. Eyesus belowal ka bstker ene mnem neger maderg alchelem. Endzeh senager aygebahem wai. Slzeh Abb naw E/R Eyesus aydlem.
@user-ve9ly3co5q
@user-ve9ly3co5q 4 жыл бұрын
Maasha allaah
@madinaadem5015
@madinaadem5015 5 жыл бұрын
ዳዒ ወሒዲ ኡመር አዲሜ ይስጥህ
@yonasgizaw7212
@yonasgizaw7212 Жыл бұрын
ሥላሠን የትኛሁም ምሳሌ ልገልጸሁ አይችልም
@Eman-mw1jx
@Eman-mw1jx 4 жыл бұрын
ቴሌ ግራም ላይ አስገቡኝ
@biblicalfacts3409
@biblicalfacts3409 5 жыл бұрын
በመጀመሪያ ኑባሬ እና አካል ለይ። አንተ፥ ማሜ እና አብዲ ሶስት አካላት ብቻ ሳይሆን ሶስት ኑባሬያት ናችሁ። ባህሪያችሁ ተመሳሳይ ቢሆንም የተለያያችሁ ኑባሬ/being ስለሆናችሁ አንድ አይደላችሁም። እግዚአብሔር በኑባሬ አንድ ነው። አንድ ኑባሬ ስላለው ባህሪውም አንድ ነው። አስተውል! ተመሳሳይ ባህሪ አይደለም ያለው፥ single nature ነው ያለው። ስለዚህ ሶስት አካል ያለው አንድ አምላክ ማለቱ ትክክል ነው። የትኛውም ፍጡር አንድ ነባሬ ሆኖ ከአንድ በላይ አካላት የለውም። ሌላው ስህተት ደግሞ share ያደርጋሉ ያልከው ነው። ይህ በፊት የነበረ ኑፋቄ ነው። እኛ አንዱ ኑባሬ የሶስቱም ነው እንላለን እንጂ አንድ ሶስተኛው አንልም። እያንዳንዱ አካል ያው አንዱ አምላክ ነው። የአትናቴዎስ creed ያብራራዋል። እግዚአብሔር ከእኔ በቀር ያለው አንድ ኑባሬ መሆኑን ለማሳየት እንጂ ከአንድ በላይ አካላት እንደሌሉ ለማሳየት አይደለም። ብዙ አካላት በመጽሐፍ ቅዱስ እንደ አንድ ተጠርተዋልና። የተጠሩበትም ምክንያት የሆነ አንድነት ስላላቸውና ያንን አንድነት ለማሳየት ነው። የጌታ አንድነት የኑባሬ ነው፥ በተጨማሪም እግዚአብሔር እኛ ብሎ በማያሻማ መልኩ በአካል ከአንድ በላይ መሆኑን አሳይቷል። እኛ የሚለው ስላሴን አያመለክትም ብትሉም በመረጃ እንደሚያመለክት አሳይተናል የሰጠኸው ምሳሌዎችም የኛን አስተምህሮ የማያሳይ ነው። ይህ የኛን አስተምህሮ አለማወቅህን ያሳያል። በተረፈ መጽሐፍ ቅዱስና ትምህርተ ስላሴ አይገናኙም ማለትህ ካለማወቅህ በተጨማሪ ደፋር መሆንህን አመላክቷል ሁለተኛው የአይሁድ ቤተ መቅደስ ከመፍረሱ በፊት የነበሩት አብዛኞቹ አይሁድ እግዚአብሔር multi-person እንደሆነ ያምኑ ነበር ብልህ ታምነኛለህ? ይህንን አይነት monotheistic theology እኛ ክርስቲያኖች የፈጠርነው አይደለም። ይህንንም በመረጃ ማሳየት እንችላለን ብዙ ይቀርሃል ወሒድ አንብብ!
@user-mg1ct3eq8x
@user-mg1ct3eq8x 5 жыл бұрын
Samson Teshome ሰው አንድ ኑባሬ ነው። በአካል ብዙ ነው።
@user-mg1ct3eq8x
@user-mg1ct3eq8x 5 жыл бұрын
ሦልክህን ቁጭ አርግ ላይቭ ተወያይ
@biblicalfacts3409
@biblicalfacts3409 5 жыл бұрын
When we say being or nubare we mean an entity with existence. when we say person or akal we do not mean body parts but a conscience with will emotion and knowledge. Man is one being and on person. understand carefully
@ssdff9900
@ssdff9900 4 жыл бұрын
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته أستاذ واحيد ربط رقم مجموعة ٠٥٩٨٤٠٢٣٢٧ 0598402723 added
@ssdff9900
@ssdff9900 4 жыл бұрын
جزاك الله خيرا
@meryland5512
@meryland5512 2 жыл бұрын
እስኪ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ምስራቅን ወደ ምዕራብ መቀየር ይቻላልን?? አይቻልም ምክንያቱም ፍፁም ተቃራኒ አቅጣጫ ላይ ስላሉ።በእኛ ና በእናንተ መሀል ያለው ልዩነትም እንደዚህ ነው። የኛን መጽሐፍ ቅዱስ ከ መግለጥህ በፊት ያንተን መፃፍ መርምረህ ጨረስ ምክንያቱም ሳታስተውል ቁራኑን እየተቃወምክ ስለሆነ የናንተ ቁራን ከናንተ በፊት ክርስቲያኖች እንደነበሩ እና bible ትክክል መሆኑን አምኖ ይቀበላል ። ሲቀጥል የእናንተ እምነት መሠረት የምታመልኩት አላህ የሚባል ሽፋን ያለው ሰው (መሀመድን) ነው።ከዚያ በተጨማሪ ጨረቃ እና ኮከብ።ስለዚህ ወንድሜ በመጀመሪያ የራስህን መርምረህ እወቅ እሺ። ደግሞ ሰው መግደል ፅድቅ የሆነበት(ጀነት የሚያስገባበት) አምላክ ይዘህ ከፍቅር አምላክ ጋር ማነፃፀር አይከብድም???
@atumuhamed5710
@atumuhamed5710 Жыл бұрын
አቤት መቀደድ ከእውቀት ነፃ
ТЫ С ДРУГОМ В ДЕТСТВЕ😂#shorts
01:00
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 8 МЛН
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45