ሦስቱም ዳኞች እያንዳንዳቸው 10 ሺህ የሰጧት አጸደማርያም ያረጋል

  Рет қаралды 95,732

Fana Television

Fana Television

Жыл бұрын

ፋና ላምሮት #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Пікірлер: 85
@zerihunasmamaw1062
@zerihunasmamaw1062 Жыл бұрын
ፐ በጣም ምርጥ ምርጫ ምርጥ አቀራረብ ፋና እናመሰግናለን
@habtamugemechuhabtamugemec8782
@habtamugemechuhabtamugemec8782 Жыл бұрын
የምርጦች ምርጥ አፀደማሪያም በርቺ የኔ ጀግንት
@azebe858
@azebe858 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ምርጥ ነሽ ግን አትዘናጊ የዛሬ ውጤት ለሳምንት አይሆንም የተሻለ ይዘሽ ነው መምጣት ያለብሽ ምክንያቱም ተወዳዳሪዎቹ በጣም ጎበዞች ናቸው አደራ እንደምታነቢው እርግጠኛ ነኝ መልካምእድል
@YonasAsmamaw-bh8il
@YonasAsmamaw-bh8il Жыл бұрын
እንደዜህ ጥፍጥ ክሽን አድርገሽ ለጆሯችን ተስማሚና እማይሰልች ውብ ቃና ያለው ዜማ ሥላቀረብሽልን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን እውነት በጣም ነው እምትችይው እድግ በይ
@danielendale6894
@danielendale6894 Жыл бұрын
ሌላ level ላይ ያለች ተወዳዳሪ ነች እወቁ ፈጣሪ ይርዳሽ
@amywolloatl5762
@amywolloatl5762 Жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉ ቃላት የለኝም ❤❤❤ፈጣሪ ሲሰጥ እንዲህ ነዉ
@user-te6le9ls6q
@user-te6le9ls6q Жыл бұрын
አፀድዬ በጣም ወድሻለው እንድታሸንፊ ዱአ አደርግልሻለው
@L_E_M_I-12
@L_E_M_I-12 Жыл бұрын
🇪🇹❤በርቺ እህታችን 🥰!
@abekebe8712
@abekebe8712 Жыл бұрын
ፋና ብዙ ወጣቶችን ወደፊት እያመጣ እያስተዋወቀ ነው ድንቅ ወጣቶችንም አይተናል ግን ወደስኬት ወደተሻለ ከፍታ ብተሰሩ ብታደርሷቸው አብርሃም ወልዴን ተመልከቱ የነካው ሁሉ የት እደሚደርስ እስከመጨረሻው ስለሚያበረታቸው ቢያንስ የድንቆች ድንቅ አወዳድራቹ አልበም ብትሰሩላቸው
@esathaylemariyam798
@esathaylemariyam798 10 ай бұрын
😊
@gethab2306
@gethab2306 11 ай бұрын
An excellent Band! Bravo and keep it up
@dasashdas4308
@dasashdas4308 Жыл бұрын
በርች
@zemenaddis7026
@zemenaddis7026 Жыл бұрын
Too much of. Proud ❤❤❤
@user-mo5fp4wc2r
@user-mo5fp4wc2r Жыл бұрын
ጀግኒቷ❤❤❤❤
@yordihagos2890
@yordihagos2890 Жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ አፀደ ያለምወርቅም ፍልቅልቅ ነበረች በጣም ጎበዝ❤❤❤❤❤❤
@MequanenetDessalegn-in9jp
@MequanenetDessalegn-in9jp 11 ай бұрын
ራሔል በመመለሷ በጣም ደስብሎኛ ፋና ላምሮትን እጅግ አርጌ አመሰግናለሁ
@fasikaamare2579
@fasikaamare2579 Жыл бұрын
እሰይ ❤❤❤❤ ጎበዝ
@s0lomon150
@s0lomon150 Жыл бұрын
አቤሎ አቤሎ አንተን ሣይ ደሥ ይለኛል ምርጥ ነህ
@genetwondmagegn5481
@genetwondmagegn5481 Жыл бұрын
የኔ ምርጥ ትችያለሸ
@2024710404
@2024710404 8 ай бұрын
Amazing 🎉
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 11 ай бұрын
ከሙዚቃዋ በላይ ውዝዋዜዋ በጣም ደስ ሲል
@yordihagos2890
@yordihagos2890 Жыл бұрын
ሥወዳት ይች ልጅ❤❤❤❤❤❤❤
@user-mo5fp4wc2r
@user-mo5fp4wc2r Жыл бұрын
❤❤❤አፀደ ማርያም #1ኛ በቃ!!!¡
@asterworkuwoldeyes5625
@asterworkuwoldeyes5625 Жыл бұрын
አጸደ 1ኛ❤❤❤❤
@yordihagos2890
@yordihagos2890 Жыл бұрын
ጀግና ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@derejeyeshaneh2061
@derejeyeshaneh2061 Жыл бұрын
*smooth melody, I cant stop hearing*
@nebiyubelayayalew
@nebiyubelayayalew 11 ай бұрын
WOW AMAZING VOICE
@cabdiraxmanxasanxasan9126
@cabdiraxmanxasanxasan9126 Жыл бұрын
በጣም ቆነጆ ነው አንደኛ ❤❤❤❤❤❤❤
@cabdiraxmanxasanxasan9126
@cabdiraxmanxasanxasan9126 Жыл бұрын
አይ
@SentayehuAmberber
@SentayehuAmberber Жыл бұрын
Great voice beautiful grill GOD bless you
@user-eg1xb1jg7e
@user-eg1xb1jg7e 11 ай бұрын
ቃላት ከየት የይምጣ 10000 ያንሳል
@genetbelayhun9623
@genetbelayhun9623 Жыл бұрын
ጎበዝ
@s0lomon150
@s0lomon150 Жыл бұрын
አፀደ ማሪያም ያች የወደ ፊት ከፍታሽን ሣሥብ ልቤ በድሥታ ሐሤት ታደርጋለች ተስፋዬም ሙሉ ይሆናል ድንቅ ነሽ አይገልፅሽም ከዚያ በላይ ነሽና 💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tayitutube6686
@tayitutube6686 6 ай бұрын
በቃ ትችያለሽ ይች ነች ሀገሬ❤❤❤
@habititsega3202
@habititsega3202 11 ай бұрын
Bravooo
@SintayehuAgegnehu
@SintayehuAgegnehu 7 ай бұрын
❤🎉🎉🎉cute one
@user-sd4qu7tt3w
@user-sd4qu7tt3w 9 ай бұрын
አንደኛናት
@ferhanyimer
@ferhanyimer Жыл бұрын
waw atsede berchi ❤
@birukawegchew549
@birukawegchew549 Жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ ትችያለሽ
@user-dk2sy8xs5c
@user-dk2sy8xs5c 6 ай бұрын
የምትገርም ልጂ❤❤😊
@fresenay2022
@fresenay2022 11 ай бұрын
👏👏👏
@solomonyalemzewde6132
@solomonyalemzewde6132 11 ай бұрын
ድንቅ፣ እጹብ ድንቅ አቀንቃኝ ፣ደርባባ ወጣት። ሀገርሽንም የሀገር ልጅነትሽንም ያሳየሽበት ግሩም ዜማ።
@bunnabunna8807
@bunnabunna8807 Жыл бұрын
I like her voice amazing ❤❤❤❤❤❤❤
@user-mb2fd5os4x
@user-mb2fd5os4x 11 ай бұрын
Wawe gobeze lege
@SodoG
@SodoG 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@yenuse2008
@yenuse2008 5 ай бұрын
እስከ ዛሬ ባለማየቴ የቆጨኝ ሙዚቀኛ
@hanam3589
@hanam3589 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@AliAli-pi5ef
@AliAli-pi5ef Жыл бұрын
😍😍❤️❤️✨️🙏🙏
@zeruwork5450
@zeruwork5450 Жыл бұрын
❤️❤️♥️❤️♥️♥️♥️♥️♥️
@user-em7ys8df6o
@user-em7ys8df6o 11 ай бұрын
ኧንዴት ኧንደፃፈው ኧንዴት ኧገደዘፈንሽው
@Memesalem-bm1fh
@Memesalem-bm1fh Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@yirgalemzeleke5959
@yirgalemzeleke5959 Жыл бұрын
GOD BLESS YOU.1000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000.
@user-vv2rc5nu7h
@user-vv2rc5nu7h Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@getachewkindu1254
@getachewkindu1254 11 ай бұрын
አስገራሚ ብቃት
@danielendale6894
@danielendale6894 Жыл бұрын
ዝምምምምምም አለ በቃ አቃለተው ዛሬ አቤል😂😂😂😂😂
@sisay7
@sisay7 Жыл бұрын
Wish there is live flute on the mix.
@yohanneszekarias6075
@yohanneszekarias6075 11 ай бұрын
Michael melaku is best ethiopian flut and saprono sax player maybe you know him misikir, fikradis nekatibebe music clips
@tadelegedefaw3225
@tadelegedefaw3225 Жыл бұрын
ውብ አቀራረብ ትችያለሽ❤
@joman523
@joman523 Жыл бұрын
😮😮😮😮😮🎉🎉
@user-vv2rc5nu7h
@user-vv2rc5nu7h Жыл бұрын
؟؟❤❤❤❤❤❤
@aberaberhanu3200
@aberaberhanu3200 Жыл бұрын
እባክሽ ካንቺ የበለጠ አላውቅሞ እስቲ
@aberaberhanu3200
@aberaberhanu3200 Жыл бұрын
እባክሽ ሀሎ አዲስ አበባ አዱ ገነት የኔ ናፍቆት የሚለውን ለብቻሽ በይ ከዚያ የንችን ማንነት ታውቂዋለሽ
@muluemebet3149
@muluemebet3149 Жыл бұрын
Eskezare Yet Nebershi
@muluemebet3149
@muluemebet3149 Жыл бұрын
Sisemashi Liba Yidenegital
@yayeshedirase7365
@yayeshedirase7365 Жыл бұрын
Yane mare anedaghaya
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 Жыл бұрын
የአለም ወርቅን ተክታለች
@user-hr7eq5kx8e
@user-hr7eq5kx8e Жыл бұрын
Ewnat abeal Dena argo naw yestekaklshi abela telyalk
@alemzerfzeleke2907
@alemzerfzeleke2907 11 ай бұрын
anci nesh andega lela anesemame
@almazsime4584
@almazsime4584 Жыл бұрын
10ሺ ብር መስሎኝ ነበር
@romanasrat8038
@romanasrat8038 11 ай бұрын
First
@esseyemengste3767
@esseyemengste3767 11 ай бұрын
ሪሃናን ትመስላለች
@SelamFeker-or1rq
@SelamFeker-or1rq Жыл бұрын
አፀደ እንዲ አይነት ሙዚቃ ስሪ ሚፈጥኑ ሙዚቃወች አትስሪ
@nigusegobena3314
@nigusegobena3314 11 ай бұрын
He He
@yonaskebede6460
@yonaskebede6460 Жыл бұрын
አቤል ጥሩ አሽቋላጭ ሆነህ የለ እንዴ ባክህ 😂😂😂😂
@SadaAl-dd5lg
@SadaAl-dd5lg Жыл бұрын
ከዚች ልጅ ራሄል ትበልጣለችኮ ግን
@user-xl4bs4fp6f
@user-xl4bs4fp6f Жыл бұрын
😂😂😂😂
@yonasmesele4299
@yonasmesele4299 Жыл бұрын
😂😂
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
ልክ ነሽ።
@almazwer
@almazwer Жыл бұрын
ኧረ ዱባ እና ቅል ለይ እንጅ
@yordihagos2890
@yordihagos2890 Жыл бұрын
አመድ በዱቄት ይሥቃል ይላል አማራ ሢተርት አፀደ ማለት የተፈጥሮ ድምፅ የሚሥረቀረቅ እሄል ደግሞ አርቲፊሻል ድምፅ
@amhamolla7688
@amhamolla7688 Жыл бұрын
ዳኞቹ ለሤት መወገን ይወዳሉ እኝጂ አፀደ ከሌሎቹ አበልጥም😔🤔
@lueltad5375
@lueltad5375 Жыл бұрын
እሷ ብቻ ናት ሴት እንዴ ?
@s0lomon150
@s0lomon150 Жыл бұрын
ጭፍን ጥላቻ ከሌለህ ውብ አርጋ ነው የዘፈነችው
@almazwer
@almazwer Жыл бұрын
አፀደ በጣም ልዩ ናት እያት እስኪ የኔ እናት
@danielendale6894
@danielendale6894 Жыл бұрын
ዝምምምምምም አለ በቃ አቃለተው ዛሬ አቤል😂😂😂😂😂
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 14 МЛН
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 35 МЛН
Summer shower by Secret Vlog
00:17
Secret Vlog
Рет қаралды 13 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 14 МЛН