No video

''ሦስቱ ጠቅላይሚኒስትሮች'' ልደቱ አያሌው | ETHIO FORUM

  Рет қаралды 96,460

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Күн бұрын

Пікірлер: 215
@haileleoulalemnew5810
@haileleoulalemnew5810 2 ай бұрын
የልደቱን የፖለቲካ ድንቅ ብቃት እና ተዕግስቱን አደንቃለሁ::የህዝብ የፖለቲካ መምህር ነው
@kurateme
@kurateme 2 ай бұрын
ይሄ ዘገባ ከቀረበ 12 ሰዓት አልፎታል እስካሁን የተመለከተው ሰው ብዛት 40 K ብቻ መሆኑን ሳይ አንድ ነገር ገባኝ!! ሁሉም ሰው መስማት የሚፈልገው ነገር ቢኖር #የጦርነት_ዜና ብቻ እንደሆነ ነው። ያሳዝናል😢 የመፍትሄ ሀሳብ ለመስማት እራሳችንን እስካላዘጋጀን ድረስ ሀገሪቷን በቅርብ እናጣታለን።
@dsegtjioojgvvfv
@dsegtjioojgvvfv 2 ай бұрын
እኔም ገርሞኛል ጎንደር ፍንዳታ ተሰማ እንደዝሰዉ ሞተ ስባል በእጥፍ ያዩታል 😮😅 ዮገርማል መፍትሄዉ መስማት ኣይፈልጉም ።
@asterstar330
@asterstar330 2 ай бұрын
Belew kuretew new yelemdew hizbea yasaznal
@Hussein-ox5it
@Hussein-ox5it 2 ай бұрын
L
@miraftesma0012
@miraftesma0012 2 ай бұрын
ሁል ጊዜም ምርጥ ምንጊዜም እውነተኛ መሆን የሚቻለው ለተከበሩ አቶ ልደቱ አያሌው ብቻ ነው።😍😘🥰🙏👒
@abderehmanabdeselam7721
@abderehmanabdeselam7721 2 ай бұрын
ሀገር እንደትድን ልደቱን 50% ሀሳቡ ሊሰማ ይገባል አወ ሀገር እየፈረሰ ነው
@mins4580
@mins4580 2 ай бұрын
ውሸትልደቱ ከሀዲና ወላዋይ የወያኔ ፓሊሲ አራማጅ ነው ማንም የትግራይ ሚዲያ ኢንክሉዲን ኢትዪ ፎረም የሱን ነገር የጌታ ቃል አርገው ያቀርባሉ ይህ ክሀዲ ዲሞክራት መስሎ እነሱ ወደፊ የሚያመጡት ስነው ይህ ከሀዲ የሚያወራው የምናውቀውንነገር ነው ደኑኅ!!
@mekonengebremedhin3722
@mekonengebremedhin3722 2 ай бұрын
ይህ ትንታዜ የኢትዮጵያ የሚሰማ ከሆነ ኢትዮጵያ የመዳን ተስፋ አላት።
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 2 ай бұрын
No reasonable person should want to save the facist Amhara empire
@ThatGirlMahi
@ThatGirlMahi 2 ай бұрын
I’m
@tesfayeg.849
@tesfayeg.849 2 ай бұрын
Lidetu Ayalew’s profound political knowledge stands as a beacon of hope amidst Ethiopia’s current political turmoil. His insights, drawn from years of active engagement and scholarly pursuits, offer not just a fresh perspective but a pragmatic roadmap to navigate the complexities of governance and ethnic diversity. His advocacy for an all-inclusive transitional government and his nuanced understanding of Ethiopia’s unique political landscape are more than just commendable; they are essential and potentially transformative strategies that could lead Ethiopia towards a more stable and prosperous future. In a time when conventional approaches falter, Lidetu’s innovative ideas shine as a testament to his outstanding political acumen and dedication to his nation’s progress.
@abebekassa4690
@abebekassa4690 2 ай бұрын
ደንቀፍ የማያደርግህ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ ተባረክ
@r-hgman3651
@r-hgman3651 2 ай бұрын
Thank you EF, thank you Yayesew. Ato Ledetu has been truly the source of hope for Ethiopia. The road map he has outlined here should be discussed by all the parties of the country individually and collectively. If the regime rejects Ledetu’s noble master plan then the alternative is the fragmentation of the country and continuation of mayhem of death and destruction as pointed out by Ledetu.
@zenimoges2834
@zenimoges2834 2 ай бұрын
NO!! He is not !
@Ethiiopia123
@Ethiiopia123 2 ай бұрын
@@zenimoges2834 አንተ ምን ለሀገር አበርክተህ ነው፤ የድንቁርና መገለጫ በሀሳብ የበለጠህን ሰው በጥላቻ ለማሸናፍ ትሞክረለህ፤ የሞተ ትውልድ፤ ጋጠወጥ ማህበረሰብ ነው ያለው፤ ዘረነኛ ሁላ፤ 😢በዚ ጋጠወጥነታችን ተያይዘን ነው ምናልቀው። 😢 ልደቱን በሀሳብ ማንም አያሻንፈውም፤ ኢትዮጵያ ህዝብ ያልተማረና የሚከተለውን የማያቅ በዘረኝነት የተተበተበ ማህበረሰብ ነው በአብዛኛው፤ ይብላኝ ለናንተ፤ አቶ ልደቱ የሚችለውን ባለው እውቀት ለሀገሩ አበርክቷል እያበረከተም ነው፤ እኛ እንደህዝብ እራሳችንን ማስተማር አለብን ከድንቁርና እና ፅንፈኝነት እንድንወጣ፤
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 2 ай бұрын
#ጠቅላዩ እና #የግል ሰራዊት የሆነው ወታደር እንቅፋት ይሆኑበታል።"ምን አገባቹ የፈለኩትን ባደርግ "የሚባል ፓርላማ የመፍትሔ አካል የሚሆን አይመስለኝም።ዲያስፖራ ጣልቃገብነት ከምንም የበለጠ እንቅፋት ነው።#ሀገር የሚያድን ሀሳብ ነው።#ለጠቅላዩ ልቦና #ለአቶ ልደቱ ለሀገር ያብቃልን።🙏🙏🙏
@belaynehmichael1912
@belaynehmichael1912 2 ай бұрын
This is a. Very good road map please use it for Ethiopia 🇪🇹 reanesa. Thank you Lidetu .You showed you are really the best
@BirhanuGetahun-rl5fz
@BirhanuGetahun-rl5fz 2 ай бұрын
Our hero lidtu he will be PM of ethiopa
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 2 ай бұрын
He will be amhara facist republic president May be . We won’t allow lidetu even to visit Oromia.
@Shanko12
@Shanko12 2 ай бұрын
ልደቱ የምለይበት የማልሰማማው ነገሮችቢኖርኝም ከማከብረው ፗለትካኛ ዋንኛው ነው ትእግሰቱን አደንቃለሁ ችግሮችን አሰቀድሞ የሚያይበትን መንገድ አደንቃለሁ ዋንኛ የሚለየኝ በወያኔ ላይ ያለው አመለካከትና አሁን ባለው ፗለቲካ ሂደት ያች አገር እሱ በሚያሰበው ሰላማዊ ትግል ብቻ የአገሪቱ ችግር ይፈታል ብየ አላምን በተለይ የአማራውን ህዝብ ያሰፈጃል ብየ አምናለሁ
@habtamumengshe530
@habtamumengshe530 2 ай бұрын
ልደቱ በውነቱ እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጥልን ሁሉንም ኢትዮጵያዊ በእኩል የምታይ ነህ ግን ችግር እኔ እንዴት በአቋራጭ እበለፅጋለውወይም ጥቅም አገኛለሁ ነው እንጂ ለህዝብ የሚያስብ የለም እንኳን ለህዝብ ለእህት እና ለወንድም የሚያስብ ስው ጠፍታል . የኢትዮጵያ ችግር በጣም ትልቅ እንዳይምስልህ ሁልም ችግርን አስረዳ ብትለው በረንብ ያስረዳካል ችግር በጠረዼዛ ዙሪያ እንነጋገር ብትለው የራስን ጥቅም ብቻ ነው እንጂ የኔ ይቅርና ለህዝብ የሚጠቅም ለወደፌቴ ኢትዮጵያ እንስራ እናስብ የሚል የለም.
@zenimoges2834
@zenimoges2834 2 ай бұрын
ነበር! ምስጋና የሌለው ህዝብ ሆነን ጨለማውን ጠርተን አመጣነው አሁን ንስሀ መግባት ወይ መቻል ነው
@user-om4is9fx6h
@user-om4is9fx6h 2 ай бұрын
Good lidetu the real politician and always the source of solution for Ethiopia
@TekaHailu
@TekaHailu 2 ай бұрын
*አቶ♥️ልደቱ 🇪🇹ከተስፋነት አልፈን... ለአንድነታች ብርታት💥የሚያበራ ልዩ የዘመናችን♥️ታሪካዊ ሰዉ... የሚገርመዉ 🕊️ያለ ጠመንጃ🕊️በራሱ ሃሳብና አቌም🌠በሕዝብ 🇪🇹የተመረጠ (((የኢ🇪🇹ያ ስጦታ ♥️ፖለቲከኛ)))እንወደዋለን ፓርቲ ካቋቋመና እንዲሁም ካልተጭበረበረ ተመራጩ እንቁ 💥ፖለቲከኛ*
@user-ug6rj4tb7v
@user-ug6rj4tb7v 2 ай бұрын
ያየሰው ሽመልስ የጋዜጠኞች ልክ ክፉ አይንካህ from South Ethiopia
@user-ug6rj4tb7v
@user-ug6rj4tb7v 2 ай бұрын
@@FNeway ደቡብ ሲባል በቃ ኦርቶዶክስ የሌለበት የሚመስላችሁ ነገር እንድሁም ኋላ ቀር አድርጋችሁ የምትቆጥሩት ነገር ይገርመኛል። ሰውን በሰውነቱ እንጂ በሀይማኖት አትመዝን።
@woinshetkassaye7174
@woinshetkassaye7174 2 ай бұрын
አቶ ልደቱ አያሌው እንደሌሎች ውጭ ሐገር ተቀምጦ ከርሱን እየሞላ የሚኖር ሰው አለመሆኑን ምን ያህል ለአገር: ለሕዝብ ተቆርቋሪ መሆኑን በተደጋጋሚ አሳይቷል። ይኸው ይናገራል: ይፅፋል እባካችሁ ከዚህ የከፋ ችግር ውስጥ ሳንገባ እንወያይ እንመካከር እያለ ይጮሀል። አቶ ልደቱ አንተ የራስህን ተወጥተሀል። ጆሮ ያለው ይስማ። Thank you Lidet!
@user-ug6rj4tb7v
@user-ug6rj4tb7v 2 ай бұрын
@@BekaAman605 በውስጥ ጉዳያችን ጣልቃ አትግባ አለበለዚያ እንደ ኢራን የሚሳዔል ዝናብ ነው የሚያዘንብብህ። ሳትጠራ አቤት አትበል።
@user-iv5sg7ks4f
@user-iv5sg7ks4f 2 ай бұрын
አብይ የሚባል ጭራቅ የልደቱን ያክል ትንሽ እውቀት ቢኖረው ብየ ተመኘው
@asfahahadera3854
@asfahahadera3854 2 ай бұрын
An amezing and thoughtful Ato Ledetu is saying it as it is, honest with deepest love to his people, country and Democratic principles, am striving to see and witness. Keep up with your great vision my brother Ato Ledetu. We owe you appreciation. Asfaha Hadera.
@solomonhaile4502
@solomonhaile4502 2 ай бұрын
The best politician I have ever seen in my 30 years of age is Lidetu A. He has experience with deep knowledge of the complex Ethiopian politics. Let us give him a chance.
@asfahasolomon
@asfahasolomon 2 ай бұрын
የትግራይ የሪፈረንደም ጉዳይ የረሳ እና የትግራይ ህዝብ የፍትህን ጉዳይ መአት ከፈፀቡብበትን ወይም በውጭ አገራት ጭምር እንዲፈፀምበት ከፈቀዱትን ኢትዮጵያውያን እንዲጠብቅ የሚያደርግ ነው::
@eshetud210
@eshetud210 2 ай бұрын
በጣም ድንቅ እና የኢትዮጵያን ዳግም ምፅአት ብርህ አድርጎ የሚያሳይ ምጥቁ አዕምሮ እና ቀና ሀሳብ ነው ዘረኝነትም ሆነ እኔ እበልጥ እበልጥ የሚኖረው ሀገር ሲኖር ነው እግዚአብሔር ይርዳን🙏
@andu-lq6tk
@andu-lq6tk 2 ай бұрын
We hereby declare that Lidetu by himself is a science that has to be studied. Lidetuism, yelmlem....I am happy I just supported you since 1997....We named you THE GOAT of Ethiopian politics ....my God bless you
@derejezergaw617
@derejezergaw617 2 ай бұрын
በኢትዮጵያ የሠላማዊ የፖለቲካ ትግል ታሪክ ውስጥ ስሙ በጉልህ ከሚነሳ የሠላማዊ ፖለቲካ ትግል ምልክት ከሆኑት ሰዎች መካከል ግንባር ቀደምና የመጀመርያው ሰው ቢኖር አቶ ልደቱ አያሌው ቢቻ ነው ። አንድ ለእናቱ ሆኖ ሀሳብ የመነጫል የመፍቴ መንገደሰ ያመለክታል ፣ ፈፅሞ መቶ በመቶ ትግሉ ሠላማዊና ሠላማዊ ቢቻ ነው ፤ ከሌሎቹ ፖለቲከኞች የሚለየው ፍፁም ሠላማዊና ሠላማዊ ለሆነ ፖለቲካዊ ትግል ቢቻ በመወሰን የመነነ እና የቆረበ ሰው ነው ። ልደቱ አያሌው ይለያል ! ! 🖊🖊🖊🖊🖊🖊🖊🖊🖊🖊🖊
@esuali2818
@esuali2818 2 ай бұрын
ልደቱ አያሌው በኢትዮጵያ የፖለቲካ ታሪክ በመሰረተው ፓርቲ ስልጣኑን በማስተላለፍ ዲሞክራሲን ያስተማሩ የመጀመሪያ ሰው ናቸው። እስቲ እዩት ሁሉም የፓርቲ መሪዎች እኮ ስለ ዲሞክራሲ እያወሩ ለ30 ዓመታት ፓርቲያቸው እየመሩ ናቸው።
@user-il9ev7il7l
@user-il9ev7il7l 2 ай бұрын
ትግራይ 💛❤️🙏
@Yoniweyanew-zxkp
@Yoniweyanew-zxkp 2 ай бұрын
ምን አገባህ​@@FNeway
@danieltesfaye9133
@danieltesfaye9133 2 ай бұрын
​@@FNewayአታለቃቅሺ ቅናታም ልጣጭ ለራስህ አልቅስ
@syoumasefa7765
@syoumasefa7765 2 ай бұрын
አይ ልደቱ የማይቆጨኝ ነገር በ97 አንተን በትክክለኛ ምርጫ መምረጤ ነው
@TamesgenDagen
@TamesgenDagen 2 ай бұрын
ከምር ዛሬ በቀን 3 ጊዜ መጣችው ኢትዮ ፈረሞች መቸም አትጠገቡም የኔ ሱሶች ናችው❤❤❤❤
@tesfayelemma9734
@tesfayelemma9734 2 ай бұрын
Please hit the “Translate to English” and read the translation! So, funny!😄!
@AmanT241
@AmanT241 2 ай бұрын
Yo bro what’s with the translation it’s zesty 😂
@tesfayelemma9734
@tesfayelemma9734 2 ай бұрын
@@AmanT241 I know, right?! I was laughing so hard by myself!
@iamnotyou588
@iamnotyou588 2 ай бұрын
@@tesfayelemma9734 that's funny😁😁😁
@abderehmanabdeselam7721
@abderehmanabdeselam7721 2 ай бұрын
ምርጡ ፖለቲከኛ ልደቱ አያሌው100% ብቻህን አሸነፍካቸው ሳንወድ በግድ ጋትከን እየ መረራቸው እንድውጡ አረካቸው የፖለቲካ ዋልታ እና ማገር።
@eliyassrew6313
@eliyassrew6313 2 ай бұрын
Thanks lidetu ayalew
@HamzaAhmed-yf1yk
@HamzaAhmed-yf1yk 2 ай бұрын
Lidetu is the most knowledgeable and pragmatic yet the most misunderstood politician ever ! Respect !
@johnyohannes9233
@johnyohannes9233 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ ጉዳይ ይመለከተኛል የሚሉ ሌሎችም ባለሙያዎች ተጨማሪ የማዳበሪያ ሐሳብ አካተውበት በተለያዩ መድረኮች ለውይይት ቢቀርብ ጥሩ ይመስለኛል። መዘላለፉን ትተን የመውጫ መንገዳችን ላይ ብንነጋገር ይጠቅመናል። ግጭት ቀስቃሽ ዜና በመዘገብ ጊዜያቸውን የሚያጠፉ የዩቲዩብ ቻናሎች ለአንድ ሳምንት ያህል ይህን ጽሁፍ በንባብ ቢያቀርቡት በርካታ ዜጎች በጉዳዩ ላይ ለመነጋገር እንዲችሉ ያደርጋል።
@aziebsolomon7360
@aziebsolomon7360 2 ай бұрын
Ethio Forum ❤
@nigusehaftu201
@nigusehaftu201 2 ай бұрын
ብልፅግና የኢህደግ ቅሪት አካል አይደለም በኢህደግ ውስጥ ነበር ግን ቅሪቱ የደርግ ሰርዓት ነው ከዛም የባሰ ነው አሁን ያለው ስርኣት ሰለዚ ብልፅግና የኢህደግ ቅሪት ነው የምለው መታረም ያለበት ነው ከነ ብዙ ምክንያቶች
@Sarahj962
@Sarahj962 2 ай бұрын
No justice no peace
@samrawitlisanu6396
@samrawitlisanu6396 2 ай бұрын
🙏💛❤️
@Aresama987
@Aresama987 2 ай бұрын
thanks my brother from another mother#yaye#no one channel #
@wondesengetachew8701
@wondesengetachew8701 2 ай бұрын
እንዴት ድንቅ ትንተና እና መነሻ ግብአት መሆን የሚችል ሀሳብ እሚሰማ ካለ
@WKaz-cs8tg
@WKaz-cs8tg 2 ай бұрын
Good guidance and good initiation and changing us where to start and inviting for open discussion to strengthen or for better solutions to come forward. Let us focus on the main points not on the words we may interpret differently. he used the words to explain his solution. That way the discussion will be clearly civil, respectful and focused on the solution to bring an end to the present dangerous direction of the country, end suffering of the people and proceeds to civilization to compute with the contemporary world standards. Thank you Ethiopia-Forum
@WKaz-cs8tg
@WKaz-cs8tg 2 ай бұрын
Changing=challeging
@parralelife
@parralelife 2 ай бұрын
Ato Lidetu is a precious gift from God. We have to exploit his potentials
@Sarahj962
@Sarahj962 2 ай бұрын
There is a severe societal decay in Ethiopia and Abiy knows it and is using it to his advantage. Honestly it’s hard to see the country continue as a country.
@gtwl21m82
@gtwl21m82 2 ай бұрын
The profound optimism in handful GALANT politicians like HE Lidetu Ayalew is the mere reason, which keeps my heart enlighten that there might be scanty window of opportunity for peace and reconciliation in the chaotic Ethiopian politics of today. Irrespective of our political stands/ethnic origin/or what so ever motives behind, Nobel-minded people like this gentleman (Lidetu) deserves a leading role in the current political space, otherwise - the future of the country is as DARK as any healthy humanbeing can imagine - Mark My Words. Just my neutral opinion!
@ethiopianconscious
@ethiopianconscious 2 ай бұрын
Victory for “Fano”!💚❤️💛🇪🇹
@user-xg3hf1xx5m
@user-xg3hf1xx5m 2 ай бұрын
የኔ ሀሳብ የአቶ/ ልድቱ ከላቸው የፓለታካ እውቅት ልምድ በሀሳብቸው እስምማለው ግን ሀገር ለመሪው የህውሃት ልጅ ብልጱግነ ነው ስሚ የሊላት ሆነለች ።
@fe-mq4dh
@fe-mq4dh 2 ай бұрын
ልደቱ አያሌው ትግሬ ነው ። 🗡🗡🗡
@user-hd3yc6jx9m
@user-hd3yc6jx9m 2 ай бұрын
ምርጥ ሀሳብ ነው
@SamuelTsegayHaile-vr2fs
@SamuelTsegayHaile-vr2fs 2 ай бұрын
Thank U...
@tesfayelemma9734
@tesfayelemma9734 2 ай бұрын
What a sad ending for Abiy!
@user-rz1ui6lb4j
@user-rz1ui6lb4j 2 ай бұрын
Yes❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MICHUTUBE-nx6ix
@MICHUTUBE-nx6ix 2 ай бұрын
Amezing thanks ldetu
@teshomekahssay866
@teshomekahssay866 2 ай бұрын
እስከዛሬ፡አገርዋን፡የሚዘርፍ፡እንጂ፡ለህብረተሰቡ፡የሚያስብ፡አልመጣም
@abaderabader9578
@abaderabader9578 2 ай бұрын
ያየሠው አንዳንዴ ሚመስል ነገር ተናገር ምርጫ መደረጉ አትርሳ ለምራት ከመመኘት በፊት መመራት ከዛ ቀጥሎ የሚመጣ ይሆናል
@alexo-wq8dt
@alexo-wq8dt 2 ай бұрын
ኢቲዮ ፎረም አንድ መንገድ መፍጠር ይችላል
@danielamare3078
@danielamare3078 2 ай бұрын
አነር ትፍረስ የሚል ሁሉ አናቱ ይፋረስ ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ለዘላላም ትሩር
@mogiman
@mogiman 2 ай бұрын
አቶ ልደቱ የእርስዎ ሀሳብ ለዲሞክራሲ በጣም ገንቢ እና አሻጋሪ ነው ነገር ግን ብልፅግና ደካማ አምባገነን ስለሆነ በሀይል ውጭ አይወገድም
@Ethiiopia123
@Ethiiopia123 2 ай бұрын
ሁለቱንም ጎን ለጎን ማስከድም ይቻላል በአፋጣኝ የስርአቱን እድሜ ለማሳጠር ፤ ቢቻል ሁለቱንም ጎን ለጎን ማስኬድ እንችላለን ባይ ነኝ፤!
@zenaella3160
@zenaella3160 12 күн бұрын
ዜና ኤላ
@GebrehiwotGidey
@GebrehiwotGidey 2 ай бұрын
Best solution ❤❤❤😂
@Aresama987
@Aresama987 2 ай бұрын
ቢሆን አሪፍ ነበር!!
@NeYa-24
@NeYa-24 2 ай бұрын
እባካችሁ፤ የልደቱ ጽሑፎችን የት ነው ላገኝ የምችለው?
@danielbelay9731
@danielbelay9731 2 ай бұрын
LEDET ❤
@esseyhailu6323
@esseyhailu6323 2 ай бұрын
ልደት❤🥰🙏
@user-lo6hy7qo7z
@user-lo6hy7qo7z 2 ай бұрын
በትክክል😮😮😮😮😮😮
@zenaella3160
@zenaella3160 12 күн бұрын
ልደት አያሌው በአምባገነኖች ቤተ መንግስት ውስጥ ያደገናያረጀ ሰው ነው ::ከዚህ ሰው ዴሞክራሳዊ እሴት መጠበቅ የፖለቲክ ሰው ያለመሆን ነው ::
@user-si7wy1hc9l
@user-si7wy1hc9l 2 ай бұрын
የጥሪው አቀራረብ በግል ነው ወይስ የወከሉት ድርጅት/ቡድን ይዘው ነው ? የአስተባባሪነት ሚና እየተወጡ ይሆን?
@techanachewkifle-gq7qh
@techanachewkifle-gq7qh 2 ай бұрын
ለሀገራችን ፖለቲካ መፋትሄው ተወደደም ተጠላ ሄዶ ሄዶ የመጨረሻው ይህ ነው !
@yontig
@yontig 2 ай бұрын
Tewdros tsegaye ena yayesew hager yilewtalu. Good folks
@solomonssebero9889
@solomonssebero9889 2 ай бұрын
Kkkkkkkk….. Sew Tirra Billu…2 SHINFILLAS😅😅😅
@user-fb8gn2yl7e
@user-fb8gn2yl7e 2 ай бұрын
Yhe sewye endet yetebareke new.
@nice-fs6on
@nice-fs6on 2 ай бұрын
👍👍👍👍
@negaaraya6811
@negaaraya6811 2 ай бұрын
ምዕራባውያን ንኡክራኢን ዝገብርዎ ዘለዉ ናይ ኩሉ ዓይነት ሓገዝን ውጽኢቱን። እዚ ናይ ምዕራባውያን ንኡክራኢን ዝገብርዎ ዘለዉ ሓገዝ ዝላዓለ ጥፍኣቱን ሃስይኡን ንህዝቢ ኡክራኢን እዩ እምበር ንረብሓስ ፍጹም የብሉን። ዋላ'ኳ ንሩስያ'ውን ናይ ቁጠባን ካልእን ንኡስ ሃስያ እንተለዎ፡ ምስ ናይ ኡክራኢን ክሳራ ክረአ ከሎስ ሰማይን መሬትን እዩ ፍልልዩ። እቲ ዝገርም ግን ንህዝብን ንብረቱን ኣጥፊእካ ክመጽእ ዝኽእል ረብሓስ ውጽኢቱ ባዶ እዩ። ንዓለም ንምቁጽጻን ኣብ ዓለም ዝላዓለ ዓብላልነት ክህልወካን ኢልካ ብሓያላን ዓለን ዝግብር ዘሎ ዘይግባእ ሓገዝ ዝመስል ግን ንህዝቢ'ቲ ናይ ኲናት ዓውዲ ኮይኑ ዘሎ ቦታን ንወዲ'ቲ ድኻ ህዝብን ኡክራኢን ምጥፋእ እምበር፡ ንሩስያ ምሽናፍ ከም ዘካኣልስ ፍጹም ተረጋጊጹ እዩ። ስለዚ ብሰላማዊ መንገድን፡ ካብ ንዓለም ብፖለቲካ ዓብሊልካን፡ ንዓለም ኣብ ትሕተኻ ኣእቲኻ ክትግብትን ዝግበር ዘሎ ጥምጥምን ቃልስን'ሲ ዝጠፍእ ዘሎ'ቲ ናይዚ መሳርሒ ኮይኑ ናይ'ቲ ኲናት ዓውዲ ኮይኑ ዘሎ ህዝቢ እዩ። እዚ ካኣ በተን ሓያላት ዓለም ዝግበር ዘሎ ንዓለም ንምቁጽጻር ኮይኑ፡ ዓቢ ናይ ህዝቢ ጉድኣትን ገጂፍ ክሳራን ዝወርዶ ዘሎ ካኣ ከም'ዚ ኣብ ኡክራኢን ዝወርድ ዘሎ ሕሉፍ ናይህዝቢ ሂወትን ናይ ንብረት ክሳራን ጥራሕ እዩ ዝወርድ ዘሎ። ስለ'ዚ እዚ ሓገዝ ዝመስል ግን ብጥፍኣት ንኡክራኢን ዝወርድ ዘሎ ሽግር መፍትሒኡስ ብሰላማዊ መንገዲ ጥራሕ ምዃኑ ተፈሊጡ ነዚ ህዝቢ ኡክራኢን ምሕረት ም'ዶ ይገበረሉ።
@afroprinting76-kp8uo
@afroprinting76-kp8uo 2 ай бұрын
የሚገርም እይታ ነው
@ShiferawuAdam
@ShiferawuAdam 2 ай бұрын
አይ ልደቱ ምን እንደምል ቃል ያጥረኛል
@Ahmed-wj9rz
@Ahmed-wj9rz 2 ай бұрын
ብልግና ፓርቲን በቅጡ ያልተረዳ ትንታኔ ቢሆንም እውነቱ ይኸው ነው! ከ120ሚ 10ሚ ቢሞት ቢፈ ና ቀ ል...... ከሚል ዝንብ ማር መጠበቅ
@tesfayelemma9734
@tesfayelemma9734 2 ай бұрын
Please, translate @temesgenDagen ‘s comments to English. So hilariously funny!❤😂
@hagereyTigray-br1on
@hagereyTigray-br1on 2 ай бұрын
በርግጠኝነት አማራ ኢትዮጵያ አንደሚያፈርሳት ርግጠኛ ነኝ
@baqqalaabungee954
@baqqalaabungee954 2 ай бұрын
Nama kana bara Filannoo 1997 keessa akkaan hordofa'aa ture. Achii asis waan inni irra jiru haga tokko qubuma qaba. Ilaalchaa fi yaada inni ummata keenna irratti qabus, akkasuma hihubadha. Namoota keenna ka Oromo'oo tii fi ka biroollee ima hordofa. Kanarraa ka'ee, haala amma keessa/irra jirrurraa ka'ee yoo laalu, namni Lidatuu Ayyaalew jedhamu kun, dhugumatti, Saantistii Siyaasaa biyya Itoophiyaa ka dhuga'aat jedhee yaada. Kun xiinxala kiyya ka bara hedduut. Waamsi Inni amma Godha'aa jiru kun, waamsa qofa uduu hin-ta'in, Iyya Wolii Bawuu Ummata Biyyaa yoo jedhame itti hinsaalfadhu. Akkuma beekkamu yaanni, Marii Araara biyyoomaa/National Dialogue Commission/ jedhamu sun baaccee mishaa ta'us, yaanni ilki sun gurmuu aangoo siyaasaa argatee, mootummaa tolfateen, butamee akka wixinamu y/n hundaa'u ta'uu isaa irraa ka ka'e, hanqisa kichuu cituu danda'eera waan ta'eef, yaada ummatoota biyyatti'ii akkaa fi bakkaan wolitti fidee, mariisisu'uun, nagayaa fi galabiin bu'uu danda'u irratti adeemsa ija godhatu/ bu'aa qabaatu akka hintaane waan beekkamuuf ka itti abdatan ta'uu hindanda'u. Abbootii Gada'aa, Jaarsa Biyyaa, Haadha Siinqe'ee, Abbootii Amanata'aa(Sheeki'ii fi Qeessii, Phaaphaasii), Qabsaawota yookaan Hayyoota Biyyaa --- minaamina jedha'aa, ummata faayidaa ufii/dhuunfa'aa ari'ata'aa jiraatuu, wolitti guuranii bakka bu'aa ummata badha'aa godhanii dhiyeessuun, marii biyyaa adeemsisuun yoo tapha daa'imaa ta'e malee, waan birxa bawu ta'uu hindanda'u. Kanaaf,biyyattiin namiifuu qixee yoo taate, ebalu, ebalee ---- worra/garee akkasii jechuun hafee, namni Lammii biyya kanaa ta'e kamuu, sagalee fi bakka bu'iinsa qixaa qabatee, yaadaa fi dambooba qabuun gabbayee irraa dubbachuuf aangawuu qabaata.
@tomiadugna3468
@tomiadugna3468 2 ай бұрын
#mngiziem ldetu!!!🥰👌
@Adem-le5rp
@Adem-le5rp 2 ай бұрын
ጥሩ ህልም
@Ethiiopia123
@Ethiiopia123 2 ай бұрын
እውን የሚሆነነው ከተባበርን እና ከየደማመጥን ብቻ ነው
@AdamMoguzo
@AdamMoguzo 2 ай бұрын
የመፍቴኼ ሃሳብ አዋጣ ። እኔ ያልኩት ብቻ ይሁን አትበል።
@NatnaelWolde
@NatnaelWolde 2 ай бұрын
Jaaa Atebel
@MakdaMekonen
@MakdaMekonen Ай бұрын
Lidetu enwodhalen
@ttvaddismedia9705
@ttvaddismedia9705 2 ай бұрын
መነሻ ሃሳብ ማቅረቡ ልደቱን በድጋሚ አድንቄለታለሁ። ሆኖም ሙሉ ሃሳብ ባለመሆኑ ሌሎች እውቀት ያላቸውን ሰዎች ቢያሰባስብና ሰነዱ የጎደለውን ቢነጋገር ጥሩ ነው።
@Alex-2121-a
@Alex-2121-a 2 ай бұрын
ኢትዮጵያ እንደ ሀገር እንድትቀጥል ከተፈለገ በሳሉና እውቁን ፓለቲካኛ ለደቱን መሰሎችን ወደፊት ማምጣት የግድ ይላል!
@Adem-le5rp
@Adem-le5rp 2 ай бұрын
ዳግም በነፍጠኛና አክራሪ አማራ አንገዛም
@Alex-2121-a
@Alex-2121-a 2 ай бұрын
የነፍሰ ጡር ሆድ እየቀደድህ ፅንስ እያወጣህ ህፃንትን ያላሳዳጊ እያስቀረህ ስልጣን ይጀ ምቆይ ከመሰለህ አለመማርህን መርገም አለብህ ወዳጀ(እከክ)
@woinshetkassaye7174
@woinshetkassaye7174 2 ай бұрын
ልደቱ አያሌው እንደ
@biruktsegay3805
@biruktsegay3805 2 ай бұрын
ሸንጎ እራሱ ምን ማለት ነው አይገባኝም አገር በሸንጎ ተመርቶ አያቅም ተረት ነው የሚመስለው ወንድሜ ። ብቻ አገራችን ሰለም ትሁነ
@AddisuBoshe
@AddisuBoshe 2 ай бұрын
I am disappointed to realize that even Mr. Lidetu's version of representation doesn't go below regional states. I feel like he should revise his proposal to include mechanisms of inclusion for marginalized group in the country. We are talking about grassroot level transition here aren't we? How does he think this arrangement works out for the newly established cluster regions in the south or the different minority groups in the Amhara National Regional State???
@FiraolLema-iv1ti
@FiraolLema-iv1ti 2 ай бұрын
Wow
@asfahahadera3854
@asfahahadera3854 2 ай бұрын
Ethiopia pand her children needs your fair pand independent and indepth knowldge.
@Horn-sc2hzgtdooonbbfd
@Horn-sc2hzgtdooonbbfd 2 ай бұрын
Oromuma empire king abiy Ahmed smart move creation fighting between FANO and TPLF. Oromuma empire plan is to eliminate all ethnics
@temesgengetahun2708
@temesgengetahun2708 2 ай бұрын
አሁን የሚበጅ ሀሳብ ተቀባይነት የለውም። መበታተን በስንት ጣዕሙ። የሽግግር መንግስት የምርጫ መንግስት ትንታኔ ምክር ምንም ምንም አይሠራም። አሁን ቋንቋችን ሰይፍ ነው። እስኪበቃን ክንዳችን እስኪዝል ለገላጋይ አስቸግረን ገና ገና በጭካኔ እንገዳደላለን። መገዳደል ሲታክተን ያንጊዜ ያለመካሪ ያለተንታኝ ሰይፎቻችንን ጥለን በደም የተጨማለቀው እጃችንን ዘርግተን የተረፈው ወገን አንገቱን ደፍቶ እስኪያለቅስ ያ ጊዜ እስኪመጣ ገና ገና እንገዳደላለን። የሚሆነው እየሆነ ያለው ይህ ነው። ፋኖና መከላከያ ሠራዊት በጭካኔ ሲገዳደሉ በኢትዮጵያ ታሪክ የመጀመሪያው ነው። ይህ ምልክት ነው። ይህ ጅምር ነው። ሰይፎች ገና ከአፎታቸው ይመዘዛሉ።
@zenimoges2834
@zenimoges2834 2 ай бұрын
እኔ ተበታትነን በሠላምና በመልካም ጉርብትና መኖር አማራጭ የለውም የማይመሳሰሉ እና በተራራቀ የሰብኣዊ እሴት ደረጃ ያሉ ህዝቦችን አንድላይ ለመስፋት ጥረት ማድረግ ለሌላ ችግር መዳረግ ነው
@natnaeleshetu2808
@natnaeleshetu2808 2 ай бұрын
🔥
@MikiBercy-cp7su
@MikiBercy-cp7su 2 ай бұрын
እነደምን አመሻችሁ ቤተሠብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@negasiyoh6959
@negasiyoh6959 2 ай бұрын
ልደቱ ብቸኛው ሠው ነው የተለየ ነው
@wasutegegne274
@wasutegegne274 2 ай бұрын
Lela zigijit/topic yatah asmeselew Yaye. Ato lidetu eko be wore bcha yemiyamn sew sayhon aykerm.
@YonasHabreyemer
@YonasHabreyemer 2 ай бұрын
Lidetu ayalew Yehuda
@terefefanteye2946
@terefefanteye2946 2 ай бұрын
መልካም።
@YonasHabreyemer
@YonasHabreyemer 2 ай бұрын
Lidetu ayalew Yehuda yegelutal
@TekaMezgebe-bh6se
@TekaMezgebe-bh6se 2 ай бұрын
ኢትዮጵያ የሚያስፍልጋት የሚመስለኝ 1 የመንግስት ለውጥ በህግና በህገ መንግስቱ ብቻ ::, 2 የህገ መንግስት ማሻሻያ በህገ መንግስቱ መሰረት 3 የተቋማት ግንባታ በምልኣተ ጉባኤ የሙያተኞች ብቻ የተያዙ ከፖለቲካ ሃይሎች ነፃ የሆነ :: ለምሳሌ የፌፈደረሽን ምክር ቤት ከፖለቲካ ፓርቲው ነፃ መሆን አለበት ከክልል ምክር ቤት የተመረጡ ሳይሆን በቀጥታ ከህዝብ የተመረጡ ቢሆኑ በህገ መንግስቱ መሰረት ይሆናል የፌፈደረሽን ምክር ቤት ፍፁም ከፖለቲካ ፓርቲዎች ነፃ መሆን ይኖርበታል :: የፌደራል የሰብኣዊ መብት ተቋዋማት ተጣሪነታቸው ለፌደረሽን መሆን ቢኖርበት ::
@consciousLife777
@consciousLife777 2 ай бұрын
የአይምሮ በሽተኞች ሆስፒታሎች መክፈት ኢትዮጵያ ውስጥ በጣም አስፈላጊ ተግባር ሊሆን እንደሚገባ የሚያሳይ ጥንቅር ነበር። አዘጋጆቹ እንኳን ሆስፒታሎቹ በበቂ ሁኔታ ባሉበት አካባቢ ስለሚኖሩ ችግር የለውም። ኢትዮጵያ ሆነው የሚሰሙ እና የሚሳተፉትን ነው ቶሎ ቶሎ ማዳን ያለብን።
@Shortmemory-qi7ud
@Shortmemory-qi7ud 2 ай бұрын
😂😂😂😂 የኢትፎረም ያልሰማሁት ይሄ ቪዲዮ ነው ከልደቱ ምንም መስማት አልፈልግም የከሰረ ፖለቲከኛ ነው 30 አመት ለውጥ የሌለው ሰውየ
@yonasaraya3212
@yonasaraya3212 2 ай бұрын
❤❤❤TDF❤TDF❤TDF❤❤❤
@amanabebe6383
@amanabebe6383 2 ай бұрын
የህዋት ደጋፊ ናቺሁ ፍትህአዊ አይደላቺሁም
@Ethiiopia123
@Ethiiopia123 2 ай бұрын
ያንዳንድ ሰው አይምሮ ይገርመኛል፤ አረ ፈጣሪ ልብ ስጠን፤ ባሉባልታ ሀገር አይገነባም፤ ይልቁንስ በሀሳብ ሞግት ሀሳብካለህ፤ የተሻለ መፍትሄ አምጣ፤ እንደዚ አይነት ትውልድ ነው ሀገራችንን ወደ መቀመቅ እየወሰዳትያለው፤ አረ እናስብ፤
@EyobGebreyohannes
@EyobGebreyohannes 2 ай бұрын
ከአስር ሚሊዮን በላይ ኢትዮጵያዊያን የገደለ አረመኔ ኤርትራውያንን (ጥቁር ጣሊያን) ትግራይ ውስጥ አስገብቶ ሁለት ሚሊዮን የትግራይ ህዝብ እንዲገደል ያደረገ በቱርክ በኢራን በአረብ ኤምሬትስ በሳውዲ ድሮኖች በሩስያ በአዘርባጃን ታንክ እና መድፍ በሱማሊያ አልሸባብ ወታደሮች ትግራይ ውስጥ አስገብቶ በሚሊዮን የሚቆጠሩ የትግራይ ህዝብ ላይ ጀኖሳይድ ጭፍጨፋ የፈፀመ አረመኔ የብልግና መሪዎች እንደ አብይ ደመቀ ገዱ ተመስገን ብናልፍ አገኘሁ ደመቀ ዘውዱ አታላይ ዛፌ ደጀኔ ማሩ ብርሃኑ ጁላ ባጫ ደበሌ ሙፍሪያት ማአዛ ሱሌማን ደደፎ የኢሳት ጋዜጠኞች ታማኝ በየነ ጨመዳ ሀይሌ ገብረስላሴ አርጢስጦች ወዘተ የጀኖሳይድ ጭፍጨፋ መሪዎች ለፍርድ እንዲቀርቡ የሚደረግበት አሰራር በግልጽ መቀመጥ አለበት። የዚች አገር ትልቁ ችግር ወንጀል የፈፀሙ ሰዎች አንድም ቀን በህግ ቀርበው ባለመጠየቃቸው ምክንያት ተመሳሳይ ወንጀለኛ ና ወራዳ ሌባ ዘራፊ አገር ካጅ አገር እየመራ ይገኛል።
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 41 МЛН
Logo Matching Challenge with Alfredo Larin Family! 👍
00:36
BigSchool
Рет қаралды 20 МЛН
艾莎撒娇得到王子的原谅#艾莎
00:24
在逃的公主
Рет қаралды 50 МЛН
Joker can't swim!#joker #shorts
00:46
Untitled Joker
Рет қаралды 39 МЛН
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 41 МЛН