ትግል አልቻልሽኝም!! አዲስ ምርጥ የገጠር ኮምዲ ድራማ

  Рет қаралды 27,339

Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ

Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ

14 күн бұрын

Пікірлер: 162
@myfano
@myfano 12 күн бұрын
ማነው እንደኔ በጉጉት የሚጠብቃቸው. አማራዬ. የዋሁ ህዝቤ. ድል. ለፍኖ ❤አይ አያሌው ትበይን እንደቡና እዳትወቅጥህ 😂😂😂😂
@Aziz_mustefa
@Aziz_mustefa 12 күн бұрын
እነዚህ ናቸው ግን አዲስ አበባ ገብተው የኢትዮጵያን ሕዝብ እሚያስተዳድሩት 😁
@Almiab
@Almiab 12 күн бұрын
ara atskun altnbbltm enji twerdbh nber😂😂😂😂​@@Aziz_mustefa
@myfano
@myfano 12 күн бұрын
@@Aziz_mustefa አንች ግም ጋላ ኦሮሞ ነውጅ በደንብ የመራው የሰው ትንሽ ሰው ጠብሳችሁ የምበሉ ግሞች አማራ አለም ያወቀው ወርቅ ህዝብ ነው ከተማረው ጋላ ያልተማው የአማራ ገበሬ ቀጥ አድርጎ ይመራሻል አንች የኬኒያ በግ አየንኮ የናተን ሀገር መምራት ቱ የአራጅ ዘር እናትሽ ትበዳና ቤታችንን አታሽትች ውጪ ክርፍታም
@myfano
@myfano 11 күн бұрын
@@Aziz_mustefa አንች የአራጅ ዘር ከተማረ ጋላ ያልተማረው የአማራ ገበሬ ሀገር እየገነባ ነው በቤተ ዘመን የሰው ስጋ እደከብት የምትበሉ የተገነባን ቤት የምታፈእሱ መኪና ይቅርና በአህያ እንጠቀም የምትሉ ጋላ ባርነት እንጅ መች ስልጣን ሁኖለት
@Marya-dm6hy
@Marya-dm6hy 12 күн бұрын
አያሌውና ትበየን የድራማው ድምቀት😘♥♥♥♥😘💋💋😍😍😍😍😍💯✅በርቱልን♥😘
@TsehayWorku-gy7tg
@TsehayWorku-gy7tg 12 күн бұрын
በሰደት ለምትኖሩ ወገኖቼ ፈጣሪ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ❤❤❤
@user-os1vg2ky7l
@user-os1vg2ky7l 12 күн бұрын
Amen ❤
@aziza1426
@aziza1426 12 күн бұрын
አሜን❤❤
@inalamgoran1046
@inalamgoran1046 12 күн бұрын
አሜን 🥰🥰🥰🥰እህታለሜ
@muhammedtube1138
@muhammedtube1138 11 күн бұрын
የት ገባአችው ውዶችየ ዛሬ ሳትመጡ ሰንጠብቃችው ቀራችው
@UiHd-yv1nl
@UiHd-yv1nl 12 күн бұрын
አስማረን የምትወዱ ላይክ❤
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 12 күн бұрын
ጉድ አያሌው እና ትቢ ታረቁ እንዴ እንኳን ተረቃችሁ ሰው አይስቅም ገባ አያሌው ዳሳት😂😂😂😂😂😍😍😍😍😍
@MikoMiko-tb6tc
@MikoMiko-tb6tc 12 күн бұрын
አፈር ልብላ አማራየ አጀቴን በላቺሁት
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 12 күн бұрын
ሰው እኮ ፈታል ነው ሲጣሉ መከራሲታረቁ ሌላ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@user-zx3cs3zk8n
@user-zx3cs3zk8n 12 күн бұрын
ዛሬ የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ❤❤❤
@user-bx2lt6mj8n
@user-bx2lt6mj8n 12 күн бұрын
አስማማው ትልቅ ወንድሜን ሚመስለኝ ነገርስ 😂😢
@userenter2635
@userenter2635 12 күн бұрын
ኧረ አያሌው አበራ ተመስገን ትበይንናአያሌው ሌላ ታሪክ ውስጥ ናቸው ፍቅራቸውን ጀምረዋል❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@m.llllll
@m.llllll 12 күн бұрын
አላችሁ ጎበዝ ኧረ አልቻልኩም እኔስ_____❤❤❤
@meku2953
@meku2953 12 күн бұрын
ሴት ልጅ ሞባይል ማለት ናት ካልተዳሰሰች😂😂😂😂
@Mstawte
@Mstawte 12 күн бұрын
አያሌው እኳን ደሥ አለሕ ከትበይን ጋር ታረቃችሑ አተ ውሺፍር ተከር ብለሕ ቤትሕን ምራ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-lt3ys4tc2d
@user-lt3ys4tc2d 12 күн бұрын
ሁልጊዜ ምቾት እኮጥሩአይደለም ችግርምማየትጥሩነው ያስተምራል ያጠነክራል. ትዝታየሀገሬ ጕራው ሸተረሩ ናፈቀኝ
@zaburamohammed5672
@zaburamohammed5672 12 күн бұрын
እንደ ፍቅር ምን ደስ ይላል የኔ ውዶች የማያልቅ ፍቅር ይስጣችሁ❤❤❤
@Samira22Samira22-ul8fs
@Samira22Samira22-ul8fs 12 күн бұрын
እኛስ ማዳበሯዉ ቀርቶብን እቤታቺን ገብተን በኖርን ቀሂየ ናፈቀኝ ዱአርጉልኝ ቤተሰፕቼ ተፈናቅለዉብኛል
@user-sp5dq8gx7l
@user-sp5dq8gx7l 12 күн бұрын
አላህ ወደ ቀያቸው ይመልሳቸው ያረብ
@Samira22Samira22-ul8fs
@Samira22Samira22-ul8fs 12 күн бұрын
@@user-sp5dq8gx7l አሚንንንን ያረብ
@user-xl5pg3dp9m
@user-xl5pg3dp9m 12 күн бұрын
😂😂😂😂😂አይይይይይአያሌው
@kbromnegasi962
@kbromnegasi962 12 күн бұрын
I love you guys. Keep up your great job.
@DesashDegu-op1we
@DesashDegu-op1we 12 күн бұрын
ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@SeeSee-mk4qr
@SeeSee-mk4qr 12 күн бұрын
አስማረ ማኝነቱን ተጠናከር ❤❤❤
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji 12 күн бұрын
ሽፈራው ጀግና ሚስቱን አያሳማም❤
@geneteden4343
@geneteden4343 12 күн бұрын
ሰው ወደ ቤቱ አገሩ ክብሩ ማንነቱ etc ሲመለስ ደስ ይላል ያዝልቅላቼው 🙏ትበይህ ጅግና 👏👏👏👏👏
@user-yp4tz3dy7i
@user-yp4tz3dy7i 12 күн бұрын
አያሌው አጣብቁኚ አጣብቁኚ አላቁኚ አላቁኚ አተበል ❤❤❤🎉🎉🎉🎉 የኔሙሺራ
@danielgonitie3075
@danielgonitie3075 12 күн бұрын
አማራ መሆን መታደል ነዉ
@UmReyan-nv7em
@UmReyan-nv7em 12 күн бұрын
ሀሀሀሀሀሀ ሺፈራው. 😂😂😂😂😂ቀባባችው አሳመረችው😅😅😅
@sada-qw4mx
@sada-qw4mx 12 күн бұрын
ዋው ዛሬ ደስይላልአያሌው ተብየንታረቁ❤❤❤😂😂
@Hayat-mc2yv
@Hayat-mc2yv 12 күн бұрын
ታረቃችሀዴ እነ አያሌው ደስ ይላል
@SalamSalamah
@SalamSalamah 12 күн бұрын
አያሌውናትበይንታረቃችሁእደ😂😂አይየናተነገር😂😂😂
@user-yy4ps5cg1x
@user-yy4ps5cg1x 12 күн бұрын
እንኳን መጣችሁ እነ አያሌዉ ❤❤❤😂😂😂
@user-en2or3gt6h
@user-en2or3gt6h 12 күн бұрын
እኳንደስአላቹ እነትበይን😂😂😂😂
@Tazebmahi4787
@Tazebmahi4787 12 күн бұрын
Kep it up ❤❤❤❤
@user-mu9ir6sb2s
@user-mu9ir6sb2s 12 күн бұрын
የአያሌዉ መጀጃል እዚጋ ጀምሯል ሻሼና "ምነዉ እኔስ አፈር ብበላ" ጠፋሽ ትበይንን ፈረሺያት መሰለኝ ሽፌ ቀበ'ቶህን አጥብቅ ሻሼ ኮብልላለች መሰለኝ
@YonasLake
@YonasLake 12 күн бұрын
እህ እግዲያ አገሩን የሚአተራምሰዉ ዘረኝነት አየል
@MehubaYimer
@MehubaYimer 12 күн бұрын
የዛሬው ይለያል አያሌው ቀን ወጣለት ትበየን ፀሀይ ወጣላት😅😅
@AbrhamMola-sj3el
@AbrhamMola-sj3el 12 күн бұрын
ይሂን ምስጊን ህዝብ እኮ ነው በድሮን የሚጨፈጭፉት እስኪ እዩት አማራ የዋሁ አማራ ተላላው
@semusemu469
@semusemu469 12 күн бұрын
😂😂😂😂😂😅😅አይወጣም አላለችም አይትቀይን😂😂👈
@user-tv6yu5hi4e
@user-tv6yu5hi4e 12 күн бұрын
😅😅😅😅ትበይን በሳቅ
@user-bl6po6wq1x
@user-bl6po6wq1x 11 күн бұрын
እነ አያሌዉ የት ገቡ ብርቅየ ወርቆቾ በሰላም ነው የጠፋችሁ ጠላታችሁ ይጥፋ
@mekidesmekides1720
@mekidesmekides1720 12 күн бұрын
😂😂😂😂ወይትበይን እተምታሺ😅😅😅 እሶባትኖር እኮ አያምርምድራማው❤❤❤
@amharicmusic1990
@amharicmusic1990 12 күн бұрын
ፍቅር ይበልጣል
@SminehAsfaw-vj1dv
@SminehAsfaw-vj1dv 12 күн бұрын
ወይ ላዛ !!! አማራ
@HappyGiraffe-mj8eh
@HappyGiraffe-mj8eh 12 күн бұрын
ትበየን አያሌዉ የድራማዉ ድምቀቶች❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉💐💐💐💐👌👌👌
@user-zu9kp7zd1j
@user-zu9kp7zd1j 12 күн бұрын
Aylewe 😂😂😂😂👍👍👍
@mamimami1739
@mamimami1739 12 күн бұрын
ዋው አያሌው እንኳን ደስ ያላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t 12 күн бұрын
እኳንደናመጣችው💚💛❤💪
@MeleseMoges-gj3zn
@MeleseMoges-gj3zn 12 күн бұрын
በእውነት እኔ እስካሁን ፊልም ነው ብየ ማመን ከብዶኛል ምክንያቱም እኔ የቡሬ ልጅ ነኝ እና ሁሉም ቤተሰቦቼ ነው የሚመስሉኝ እና በጣም ተመስጬ ነው የማያቸው ግን ፊልም ነው ?
@geneteden4343
@geneteden4343 12 күн бұрын
አስማራ ከስልጣን መቼ ወረደ እንዴት ወረደ በምን ላይ ነው?.. 🤔
@melkamuandualem-td7pj
@melkamuandualem-td7pj 12 күн бұрын
ተበይን ዛሬስ ጎፍ አርጓታል 😂😂😂
@sameerasameera6533
@sameerasameera6533 12 күн бұрын
ሥወዳቹ ❤❤❤👌👌👌👌
@tztatzta-de4xi
@tztatzta-de4xi 12 күн бұрын
እፍ ሐገሬ ሜዳየ❤❤❤
@user-ot5yy5xz2z
@user-ot5yy5xz2z 12 күн бұрын
ስወ ዳቺሁ🌹❤❤❤❤❤
@SminehAsfaw-vj1dv
@SminehAsfaw-vj1dv 12 күн бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክ አያሌው !
@sameerasameera6533
@sameerasameera6533 12 күн бұрын
ተጥበረበርኩ😂😂😂😂😂እግድህ አያሌው አትልፈሥፈሥ
@sileshgiza8505
@sileshgiza8505 12 күн бұрын
ኧረ መሰማመጥ አዩየ 😂😂😂
@saram6015
@saram6015 12 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አይ አያሌዉ
@user-sz5ql2re1q
@user-sz5ql2re1q 12 күн бұрын
ትበይን ስትጣላም ስትወድም ያምርባታል!
@user-cf3yl3ww1t
@user-cf3yl3ww1t 11 күн бұрын
አስማረ ትንሽ ትንሽ የክፋት አስተሳሰብ እየተጋባብህ መሰለኝ ከእነሽፈራው😮በፊት ደግነትህ ከመብዛቱ የተነሳ የምታበሳጭበትም ጊዜም ነበር እና እንደድሮህ😂
@ShegawGebre
@ShegawGebre 7 күн бұрын
አያሌውን የምትወዱ እስኪ በላይክ አሳዩኝ
@meku2953
@meku2953 12 күн бұрын
አያለዉ እዳ ገባ እዳትወጣ ተባለ😂😂😂😂
@tansgnedanlw
@tansgnedanlw 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤😊😊😊
@user-hs9fi8hu1q
@user-hs9fi8hu1q 12 күн бұрын
እዳትወጣ አላለችም 😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-dk3fu2tw7e
@user-dk3fu2tw7e 12 күн бұрын
አሥሜና ሽፌ ሥወዳቸው ውቦች
@A13Galaxy-ib1qn
@A13Galaxy-ib1qn 12 күн бұрын
ምነውትበይንገሩኝአለች😂😂😂😂😂😂
@Abu447
@Abu447 12 күн бұрын
አንደኛ ነኝ ትበይን ጀግናናት
@tztatzta-de4xi
@tztatzta-de4xi 12 күн бұрын
አጨራረስ😂😂😂😂እረ አያሌው ብዘራ ይሻልሐል እራብ ከሚያጭድክ😂😂😂
@habeshagojam1858
@habeshagojam1858 12 күн бұрын
ሰላም ሰላም ፍካቶች በረቱ ጥሩ የታሪክ ፍሰት ጥሩ ተወናኝ በአጠቃላይ ደስ ሚል ተከታታይ ድራማ ነዉ፡፡ ግን እንደ አስተያየት ትምህረት አዘል ቢሆን ገጠር ላይ እንደመሰራቱ የመብራቱን ችግር በማታ በመስራት ማሳየት ፣ የመንገድ ችግር አንዳለ ሰዉ ሲታመም እነዴት ወደ ህክምና እንደሚደርስ የጤና ጣቢያ ችግር በአጠቃላይ የመሰረተ ልማት …… በተቀራኒዉ ደግሞ አካበቢዉ በዘመናዊ መንገድ መጠቀም ቢቻል አንዴት ለሀገር ጠቃሚ እንደሆነ ማሳየት ብትሞክሩ የህዝቡን ችግር ወዘተ…. በረቱ
@fikatentertainment24
@fikatentertainment24 12 күн бұрын
እሺ በቻልነዉ መጠን ለማስተካከል እንሰራለን ስለ አስተያየትዎ ከልብ እናመሰግናለን
@amefke2069
@amefke2069 12 күн бұрын
ውዶችዬ ውድድድድድ 😘😘😘😘😘😂😂😂😂
@mabetyerseao2044
@mabetyerseao2044 12 күн бұрын
አያሌውና ትበይን አበዛችሁት🤣
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 11 күн бұрын
ኧረ የኛወዲ መች ሲገባው ገጠሬ
@user-yp4tz3dy7i
@user-yp4tz3dy7i 12 күн бұрын
የዛሬው ልዩነው
@user-du4ps8sr5r
@user-du4ps8sr5r 12 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂አይ አልታየ
@AmanuelSewagegn-eg1nt
@AmanuelSewagegn-eg1nt 12 күн бұрын
3ኛ ነኝ
@fevengetnet3568
@fevengetnet3568 12 күн бұрын
አረ ትበይን😂😂😂😂😂😂
@user-dm3qr1yw8j
@user-dm3qr1yw8j 12 күн бұрын
❤❤❤
@tigistdires9064
@tigistdires9064 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Mulu-bs6qu
@Mulu-bs6qu 12 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@user-kr9cc3bh9h
@user-kr9cc3bh9h 12 күн бұрын
ኧረ ትበይን ምንላይነሽ ዛሬ😅😅😅😅😅😅
@user-ym4ez1cy4j
@user-ym4ez1cy4j 12 күн бұрын
አያሌዉ አድበህ ተቀመጥ😂
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 11 күн бұрын
እዲህኳን እያስተማሩአቸው አይገባቸውምኮ የገባችሁ እናተን አይወክልም
@bhhhh8094
@bhhhh8094 12 күн бұрын
ሽፈራው፡ግፈኛ😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤ሆ
@user-jm9yh5gr7b
@user-jm9yh5gr7b 12 күн бұрын
👍👍👍👍
@DesashDegu-op1we
@DesashDegu-op1we 12 күн бұрын
😅😅😅😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
@tztatzta-de4xi
@tztatzta-de4xi 12 күн бұрын
እባካችሁ ስልካችሁን የሆነ ስራ ላሠራችሁ በዛው ???????
@AmexMohammed-tq9ww
@AmexMohammed-tq9ww 12 күн бұрын
አየትበይን😮😮😅😅
@keenaakeenaa8535
@keenaakeenaa8535 12 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂❤
@amenahmorning7228
@amenahmorning7228 12 күн бұрын
ወይ አያሌው 😂😂😂😂😂😂😂
@user-yr1sp5ed4w
@user-yr1sp5ed4w 12 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂❤❤
@marbettube8870
@marbettube8870 9 күн бұрын
አስማረ ይቀየር አይችልም መተወን
@gigitubeweloo
@gigitubeweloo 12 күн бұрын
አይ ትበይን😂😂ፍቅራቸዉ
@MomAlharrbi
@MomAlharrbi 12 күн бұрын
እር ትበይን አበዛችው😅😅😅😅
@user-xy9ge5yn9r
@user-xy9ge5yn9r 12 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@ZenatMo
@ZenatMo 12 күн бұрын
😂😂😂
@user-po4jc1rb2p
@user-po4jc1rb2p 12 күн бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@user-cf3yl3ww1t
@user-cf3yl3ww1t 12 күн бұрын
ኮሜንት ሰጪዎች ምክንያት እየፈለጋችሁ ያላስፈላጊ ስሜታችሁን አትቀባጥሩ😮
@HgGg-kx7fl
@HgGg-kx7fl 11 күн бұрын
እኔ ሡስ ሁነውኛል😂😂😂
@emmazero3023
@emmazero3023 12 күн бұрын
😂😂😂😂❤❤❤❤😊😊
@genetemedia5444
@genetemedia5444 12 күн бұрын
አያሌው ተጨጎለ
@feradesa9188
@feradesa9188 12 күн бұрын
እንኳን መጣችሁ ውዶቸ❤❤❤❤❤❤❤
@bintislam3081
@bintislam3081 12 күн бұрын
መች ተለያይታችሁ ታቃላችሁ አለ ሽፈራው😂😂
@user-dd8lg3hw5g
@user-dd8lg3hw5g 12 күн бұрын
መልሳችሁ መገናኘታችሁ አይቀርምና እልፍ ቃል አትናገሩ ይባላል
አውጥተን እንጣለው - አዲስ አስቂኝ የገጠር ድራማ
14:52
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 31 М.
Sprinting with More and More Money
00:29
MrBeast
Рет қаралды 73 МЛН
Как быстро замутить ЭлектроСамокат
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 10 МЛН
ሰው ላጠፋ ነው - አዲስ አዝናኝ ድራማ
18:47
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 23 М.
እየሞቅሽ ነዉ ገራሚ የገጠር ድራማ(Eyemokish nw New Ethiopian Dirama) 2023
20:47
"እረካሁ" ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ(Erekahu New Ethiopian Dirama) 2023
30:06
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 146 М.
ምኝታ ላይ በረታህ ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ(Mignta lay Bertah) New Ethiopian Dirama 2024
31:52
HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ
Рет қаралды 41 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.36 "ፍቅር አያረጅም"
40:36
ebstv worldwide
Рет қаралды 629 М.
ሌጣ ነዉ አዲስ ምርጥ የገጠር ድራማ( Lata Nw New Ethiopian Dirama) 2024
24:13
Diskur Tube(ድስኩር ቱዩብ)
Рет қаралды 39 М.
Прояви гостеприимство🤣#фильм #сериал #кино
1:00
1❤️ #thankyou #shorts
0:23
こたせな (KOTATSU&SENA)
Рет қаралды 24 МЛН
Left ro Right @My dollars are gone@
0:48
Matin
Рет қаралды 20 МЛН
Водолаз пытается спасти рыбку 😳
0:30
Write your reaction in the comments 😱😂
0:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 23 МЛН
Before vs After: Choo Choo?
0:17
Horror Skunx 2
Рет қаралды 20 МЛН
зеленое яйцо #shorts #животные #shortsvideo #страус
0:35
Тайные Истории
Рет қаралды 11 МЛН