ተጨነቀ ጫጉላዉ አዲስ ሙሉ ፊልም /Techeneke Chagulaw / Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movie.....

  Рет қаралды 194,011

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

Ай бұрын

Пікірлер: 825
@markantube312
@markantube312 Ай бұрын
ያበጀሽ እርግዝና እንደኔ ደስ ያለዉ ማነዉ በላይክ አሳዩኝ
@MeseretDemeke-hw9wr
@MeseretDemeke-hw9wr Ай бұрын
ከማነው ግን
@ughv4928
@ughv4928 Ай бұрын
ከታደሰ ይሆናል መቸም 😂😂
@MeseretDemeke-hw9wr
@MeseretDemeke-hw9wr Ай бұрын
ካደ እኮ
@zabanaydamse3697
@zabanaydamse3697 Ай бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል
@Yeshi987
@Yeshi987 Ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@_waifu-4548
@_waifu-4548 Ай бұрын
እኔ ድራማ ነው ለማለትኮ ይከብደኛል አቤት ውበት አቤት ጉብዝና አማራነት❤ አይ እሱቤ😆😆😆😆
@Yeshi987
@Yeshi987 Ай бұрын
ደምሪኝ
@_waifu-4548
@_waifu-4548 Ай бұрын
@@Yeshi987 እሽ
@lemlemkassaye375
@lemlemkassaye375 Ай бұрын
እሱቤ አላበው😂😂😂😂
@user-lw9un2yv5u
@user-lw9un2yv5u Ай бұрын
በጣም ማሪያምን ቤተሰቤት የሚገልፅ ድራማ ቃል የለኝም❤❤❤❤❤❤❤
@user-lw9un2yv5u
@user-lw9un2yv5u Ай бұрын
የሙሽሪት እናት😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@MariamAdm-go9on
@MariamAdm-go9on Ай бұрын
አበጄሺን እና አያ ታዴን የምቶዱ ❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
ደምሬኝ እህታለሜ❤
@berkeFetne
@berkeFetne Ай бұрын
የገጠርልጅ መሆኔን በጣም ወደድኩት ለዚህ የዋህ ህዝብ መከራ በዛበት ድል ለመለዉ አማራ❤❤❤
@user-yi3rs5ur9r
@user-yi3rs5ur9r Ай бұрын
ድድድድድዶ ልልልልል አማራ ፋኖ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
ውዶች ደሞቸ በቅንነት ደምሩኝ
@FhfJcjg
@FhfJcjg 21 күн бұрын
እውነት ነው በጣም ምቀኝነት እኮ ነዉ
@Sarah-km5be
@Sarah-km5be Ай бұрын
አማራ ባለ ታሪክ የኔ ኩሩ ህዝብ እሄ ቀን አልፎ ገና ብዙ ያልተነገረ ታሪክ እና ባህል አለን ድል ለዚህ ጀግና ህዝብ ………💚💛❤💪💪💪💪?
@user-ub9nh4dx7g
@user-ub9nh4dx7g Ай бұрын
😂😂😂 awhon yeha ager menew new torenet yalew ememselwe zena belew deramachewn eyserwe new yawem gojame laye shefetawe fano zerfana gedeya laye new😂😂😂
@Yeshi987
@Yeshi987 Ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@Sarah-km5be
@Sarah-km5be Ай бұрын
@@user-ub9nh4dx7g ሂጅ ከዚህቆሻሻ😡😡
@Sarah-km5be
@Sarah-km5be Ай бұрын
@@user-ub9nh4dx7g ሂጅ ከዚህቆሻሻ😡😡
@Sarah-km5be
@Sarah-km5be Ай бұрын
@@user-ub9nh4dx7g ሂጅ ከዚህቆሻሻ😡😡
@ELizaAmharaOsa
@ELizaAmharaOsa Ай бұрын
አማራ ባለ ታሪክ ባለ ገድል ነዉ ጎጃም ላይ እግር ጥሎህ እንግዳ ከሆንክ አለሜ እመዋ ተብለህ ትሰተናገዳለህ ወሎ ላይ ብትሄድ እታለሜ አበዋ ተብለህ እግርህ ታጥቦ ቤተኛ ትሆናለህ ጎንደር ቤቴድ መሶቡ ተከፍቶ በልተህ ምትጠግብ ማይመስለዉ ህዝብ ወርቄ ብሎ ይቀበልሀል ሸዋ ሂድ ታናሹ ታላቅ ሆነህ እንደ ንጉሳዊያን አንተ ተብለህ እንግዳዉ ትሆናለህ እኛ አማራዎች ጋር ባድነት የለም ሁሉም ስጋችን ወገናችን ነዉ ለዚህ ህዝብ ወርቅ እንጂ ጥይት አልነበረም ሚገባዉ ደጉ ህዝቤ ሳቅህ ሳቄ ህመምህ ህመሜ ያልፋል እንስቃለን ሰላሙ ደስታችን ቤታችን ይመጣል አማራዉ የመጨረሻዋን ሳቅ ይስቃል 💪💪💪 ጎጄ ሸዋ ወሎ ጎንደር አንድ አምሀራ❤❤❤❤
@MariamAdm-go9on
@MariamAdm-go9on Ай бұрын
❤❤❤❤
@kakajqj1215
@kakajqj1215 Ай бұрын
ውዶቸ አበረታቱኝ
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if Ай бұрын
በጣም በትክክል ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ትክክል
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu Ай бұрын
እድሎገጥሞን ባንሄድም ግን ታላላቅወች ሳወሩእሰማለን
@habtamabawey6127
@habtamabawey6127 Ай бұрын
በጣም ነው እምወዳችሁ ከሰሜን ሸዋ መረሀቤቴ አድናቂያችሁነኝ አንድ አማራ ወደፊት ጎንደር ጎጃም ወሎ ሸዋ አንድ አማራ አንድ ነፍጠኛ ውድድድድድ ሰላምችሁ ይብዛልኝ ባገኛችሁ ስሜ አልጠግባችሁም ማርያምን ❤❤❤ እመብረሀን ለአማራ ህዝብ ሰላም ታምጣልን አሜን ውድድድድድድድ አረጋችሗለሁ ቃላት ያጥረኛል ❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
ደምሬኝ ደሜዋ
@Boga-px9wi
@Boga-px9wi Күн бұрын
ሽዋጠቅላይግዛትነውየሚባለውየኔቅመም❤❤ ሰሜንሽዋአይባልም
@belaynehteshome1548
@belaynehteshome1548 Ай бұрын
የባህል አምባሳደሮች በእውነት ክብር ይገባችኋል የለዛ ሽልማትም ለእናንተ ነበር የሚገባችሁ ምን ያደርጋል...
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
ደምረኝ ወድም አለም
@DamatMedia2
@DamatMedia2 Ай бұрын
የሚገርሙ አዳዲስ ልጆችን አካታችዋል። በጣም ያምራሉ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
ደምሬኝ እህታለሜ በቅንነት❤
@DeraMan-tt5zg
@DeraMan-tt5zg Ай бұрын
የአበጀሽ ትወና የታዴ መቻል ድንቅ ይለኛል ትችላላችሁ እወዳችኋለው❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
ደሜዋ ደምሬኝ
@getachewkebede9863
@getachewkebede9863 Ай бұрын
አምሐራየ ውበት ባህል100%+❤❤❤🇨🇬 ድል ለተገፋው አማራ ህዝብ ፋኖ💪💪🎉❤🎉
@kakajqj1215
@kakajqj1215 Ай бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ub9nh4dx7g
@user-ub9nh4dx7g Ай бұрын
😂😂😂 wergna atayachewm eda fano chaka new eyzerfe eygedel wede chaka atayem eda gojame laye eko new edezhe zena belew emserwet deramawen dekame tegele😂😂😂😂
@getachewkebede9863
@getachewkebede9863 Ай бұрын
@@user-ub9nh4dx7gዘው ብለህ አትግባ እምቧ በሉ ከብቶች🐄🐂🐃🤣🤣🤣
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if Ай бұрын
@@user-ub9nh4dx7g ያለቤታችሁ አትግቡ ግልገሎች
@paulosmulu7994
@paulosmulu7994 Ай бұрын
ለምን ግን በቴሌቪዥን አይመጡም እዴ ይሄን የመሰለ ስራ ለእነሱም አሪፍ ነው አሪፍ አሪፍ እስፖንሰር ያገኛሉ
@user-hana365
@user-hana365 Ай бұрын
እረ እንዳዉ እዉነት ነዉ ያስመሰላቹህት ውይ ችሎታቹህ ❤
@Yeshi987
@Yeshi987 Ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@oromayoro4840
@oromayoro4840 Ай бұрын
ሚማር ማህበረሰብ ካለ እጅግ በጣም አስተማሪ ነው! እናመሠግናለን🙏
@user-wl1un4hm8u
@user-wl1un4hm8u Ай бұрын
የፍቅር አምላክ ደስታችሁን ሁሌም አይሳችሁ እረ ስታምሩ በመዳህኒት አለም
@user-ml5iq7nn7t
@user-ml5iq7nn7t Ай бұрын
አማራነት ኩራት ነዉ አቤቱ ጌታየ ሰላሙን አዉርድልን
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
ደምሬኝ ደሞዋ
@famel9098
@famel9098 Ай бұрын
ትልቅ የፊልም ካምፓኒ መስርታችሁ ኢንዱስትሪውን ገለባብጡት!!!!! በናታችሁ!!!!
@tebabe
@tebabe Ай бұрын
ከከተማ ዝባላ 1000 እነዝህ ይበልጣሉ
@user-zn6fw1mb4g
@user-zn6fw1mb4g 24 күн бұрын
Awo
@v6in812
@v6in812 Ай бұрын
ወይ ችሎታ የኔኩሩ አማራ❤❤🇧🇴💒 እግዚአብሔር ይቅር የሚል ልብ ይሥጠን
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
ደምሬኝ እህታለሜ በቅንነት❤
@tigiabebu5804
@tigiabebu5804 Ай бұрын
አቤት ማማራቸሁ እኛ እኮ አምሐራወቸ በጣም እድልኛች ነው ሁሉ ነገር አለን እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን ❤❤❤❤❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
ደምሬኝ እህታለሜ በቅንነት❤
@KingVip-qb4sh
@KingVip-qb4sh Ай бұрын
አማራ ነን ነባር ህዝቦች ወርቃማ ባለታሪክ
@helanhelan50
@helanhelan50 Ай бұрын
እሱቤ እኔ አንደየ ሳላገባ አተ ስቴ አገባህ እኳን ደስ አላችሁ አማራየ ፍቅር እኮነው አቦ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
ደምሬኝ እህታለሜ በቅንነት❤
@user-wh2nm6xd1n
@user-wh2nm6xd1n Ай бұрын
እረ በስምአም ትወና ብቃት ይሉሐል ይህ ነው አቦ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ❤❤❤
@MeseretGONDER
@MeseretGONDER Ай бұрын
እመዋ እርጉዝየ በሠላም ተገላግለሽ ለማየት ያብቃን❤❤❤❤❤
@fikrtube-dx6mp
@fikrtube-dx6mp Ай бұрын
😅😂😂😂😂😂😂😂የሱባለው ነገር ያሳቀው እንየ እልልል በይ አላለም😂😂😂😂😂😂😂 ደምሩኝ ውዶቼ ስከረበትላችሁ🙄🙄
@KokKokb
@KokKokb Ай бұрын
😂😂😂😂
@Yeshi987
@Yeshi987 Ай бұрын
ነይ ደመርኩሽ በታማኝነት ውዴ እኔንም ደምሪኝ
@biruketawitkefelegn8010
@biruketawitkefelegn8010 Ай бұрын
እኔም እሱ ፓርት ላይ በጣም ነው ያሳቀኝ 😂😂😂😂😂😂😂
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu Ай бұрын
ቀላልያስቃል በተለይ የጫጉላዘበኛየሆነው😂😂
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
ደምሩኝ ደሞቸ ❤
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 Ай бұрын
ተረልቅ ትምህርት ነው ይሄ ድራማ ! እግዚህአብሄር እነደነዚህ ይቅር እንባባል ።
@user-oi2uo7qt4w
@user-oi2uo7qt4w Ай бұрын
አበጀሽግን የምርየታዴ ሚስትናትዴ እመብርሀንበሰላም ትገላግልሽ ወልደሽ ለማየት ያብቃን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Yeshi987
@Yeshi987 Ай бұрын
እኔም ግን ጥርጣሬ አለኝ ❤❤ ደምሪኝ ውዴ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
ደምረኝ ደሜዋ ወድም አለሜ❤
@endeshaw527
@endeshaw527 Ай бұрын
እኔ እናንተን ምንም አልላችሁም በጣም በጣም ነው ያስደመማችሁኝ አስገርማችሁኛል የአልባሳታችሁ ውበት የቋንቋ አጠቃቀም በሀላችሁን ጠብቃችሁን ነው እምትሰሩት እና ደግሞ ያስተምራል ብላችሁ የምታዩበት አቅጣጫ/አንግል/ይገርማል በእውነት ገርሞኛል አንዳንዴ የእውነት እየመሰልኝ በመሀል በመሀል እበሳጭ ነበር፡ ዋው!!!👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@Yeshi987
@Yeshi987 Ай бұрын
ደምሪኝ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
ደምረኝ ወድም አለሜ
@user-bz2mn5fv1f
@user-bz2mn5fv1f 26 күн бұрын
Betam yemr wedefit amaraye
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t Ай бұрын
እኳንደናመጣችው አገርቤትስገባ እናተጋ መምጣቴ አይቀርም ስወዳችው የኔውዶች💚💛❤💪💪
@rakeb6029
@rakeb6029 Ай бұрын
ምርጥ ድራማ ግሩም መልዕክት ድንቅ ብቃት በርቱ🎉
@Elias44475
@Elias44475 Ай бұрын
አማራ ጥሩ መሪ ሲኖረው ብዙ ሽልማት ይገባችሗል/ይሰጣችሗል:: ለጊዜው ጥሩ የባህል ማዕከል ስጧቸው::
@Yeshi987
@Yeshi987 Ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
ደምሬኝ እህታለሜ በቅንነት❤
@mesiyemam
@mesiyemam 22 күн бұрын
መምራት ለአማራ ብርቁ አይደለም እድሜ ልክህን ሲመራህ ነበር
@user-yw7lk1ul7e
@user-yw7lk1ul7e Ай бұрын
አማራነት በለ ታሪኩ ባለ ቅኔው ሁሉን ያደለን እኮ ነን እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን ገና ብዙ ታሪክ ትሰራላችሁ ይመቻችሁ አማራነት ይቅደም 💚💛❤👌
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p Ай бұрын
አይ የገጃም በሃል እኮ እኔም በልጅነቴ በዚህ ስራት ነው ያገበውት ትዝ አለኝ አይ ሀገሬ ስላሙን ይመልስልን በእውነት አይ😢😢
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
ደምሬኝ እህታለሜ በቅንነት❤
@madeenamadeena22
@madeenamadeena22 19 күн бұрын
me to ❤❤❤😢😢
@mekdimekdi-gs9je
@mekdimekdi-gs9je Ай бұрын
እሚገርም ድራማ ባህልና ወጉን የጠበቀ ዋው
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Ай бұрын
በጣም
@terefeworkasseguede8449
@terefeworkasseguede8449 Ай бұрын
አይ ብቃት አይ ብቃት አይ ብቃት ፣ በዛ ላይ ስታምሩ አረ ምኑ ቅጡ ስንቱ ይወራና እንደዉ በደፈናዉ ይግባችሁ ምስጋና ከዚህም ተላልፎ ሁኑልን ገናና ።🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🔴🔴🟢🔴🔴🟢🔴🟢🔴🟢🔴🔴🔴🟢🔴🟡🔴🟢🟡🔴🟢🔴🔴🟢🔴🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🔴🟢🔴🟢🔴
@Yeshi987
@Yeshi987 Ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@meditishu8014
@meditishu8014 28 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@lishanteka9871
@lishanteka9871 Ай бұрын
እነዚህን ሰዎች አለማድነቅ ንፉግነት ነው ከድራማው በላይ አለባበሳቸው ከጥፍር ቀለም አለማድረግ የጃቸው መጎልደም የጃቸው ላይ አምባር አንድ ነገር ያጎደሉት ነገር የለም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
ደምሬኝ እህታለሜ በቅንነት❤
@htwy52
@htwy52 Ай бұрын
ዛሬ የውነት አስለቀሳችሁኝ፣ ያዘነ ያለቀሰ ሁሉ ደስ ይበለውአገሬ ካገራችሁ ማዶ ለማዶ ነው፣ በጣም የሚገርመው ወግና ባህሉ መመሳሰሉ፣ አይነጥለን አይጐንጥለን።ወልዳችሁ ሳሙ ዘርታችሁ ቃሙ። እውነት ትመነምናለች እንጂ አትበጠስም።ያበጀሽንና የአለምን ወርቅን ትግስትን ይስጣችሁ።የገረመውና የያሽን ድምጽ ይስጠን ይስጣችሁ።ሁላችሁንም እንወዳችኋለን።
@aynadisyenealem7152
@aynadisyenealem7152 Ай бұрын
ታዴና አበጀሽን የምትወዱ❤
@Yeshi987
@Yeshi987 Ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 Ай бұрын
ምን እሚጠላ አላቸው ሁላቸውም መልከ መልካም ከብቃት ጋር ነው ሁሉን ከሟልቶ የሰጣቸው በዛላይ የሀገሩ ለምለምነት❤❤❤❤
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Ай бұрын
አቤት ውበት እግዚአብሔር ደስታ ብቻ ያብዛላችው ስላም ለአገርችን❤❤❤❤
@kehiwetgets
@kehiwetgets Ай бұрын
My Amhara people❤❤❤
@frafirfr4856
@frafirfr4856 Ай бұрын
አበጀሽዬ የኔ አስታራቂ የኔ ምርጥ ተዋናይ ስወድሽ እኮ አገራችንን ሰላምና ፍቅር ያምጣልን ❤😢
@belayenesh3862
@belayenesh3862 Ай бұрын
ማማራችሁ ይህን ህዝብነዉ ካላጠፍነዉ የሚሉት ❤❤❤❤❤❤
@fikrtube-dx6mp
@fikrtube-dx6mp Ай бұрын
በጣም😥🥰🥰 ደምሪኝ እማ🥰
@belayenesh3862
@belayenesh3862 Ай бұрын
@@fikrtube-dx6mp አድርጌሻለሁ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
ነይ እህታለሜ እንደማመር
@mobileshop9760
@mobileshop9760 Ай бұрын
ማረያምን አበጀሽን እደኔ እሜወዳት❤❤❤❤
@user-lu8zg5lz6h
@user-lu8zg5lz6h Ай бұрын
የያየሽ ችሎታ እጅግ በጣም ነው የሚገርመኝ:: ሁላችሁም ጎበዞች ናችሁ የያየሽ ግን ለእኔ በጣም ይለይብኛል:: አበጀሽም ሁላችሁም ልዩ ናችሁ:: ድምጻዊቷም ግሩም ናት:: በአካል የማገኛችሁ ጊዜ ይናፍቀኛል::
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
ደምሬኝ እህታለሜ በቅንነት❤
@hasinashaikh391
@hasinashaikh391 Ай бұрын
ጥቁሪት በጣም ነው የምትመችኝ
@AminatMoges
@AminatMoges Ай бұрын
አታጓጂ ነው የምትባል አፊሪካዊያን ነን እኮ ምነው ጥቁሪት አልሸ
@KokKokb
@KokKokb Ай бұрын
​@@AminatMogesሰህ❤
@Yeshi987
@Yeshi987 Ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Ай бұрын
​@@AminatMogesእኮ አይገርሙሽም ወይ😏
@Ggg-wb4yf
@Ggg-wb4yf 11 күн бұрын
ደስ ሰትሉ ውቦች አማራዬ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤
@HayatHayatmuhamedd
@HayatHayatmuhamedd Ай бұрын
እመዎ ግን እሩጉዝ ናትደ❤❤❤❤❤
@gdgdgd-tt6jl
@gdgdgd-tt6jl Ай бұрын
ይህን የዋህ ህዝቤን እኮነዉ ሲያርዱት ሚያመኝ ኡፍፍፍፍፍ ምን ልሁንላችሁ በእባ ነዉ የጨረስሁት
@Yeshi987
@Yeshi987 Ай бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey Ай бұрын
በጣም😢
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
ደምሬኝ እህታለሜ በቅንነት❤
@chuchumike3286
@chuchumike3286 Ай бұрын
እሱ ባለውዬ አንጀቴን በላኝ ፊልም መሆኑን እያወኩኝ ፊቱ በጣም ያሳዝናል አይ ችሎታ 👍👍👍👍👌🌹🌷💕❤️
@Yeshi987
@Yeshi987 Ай бұрын
ውዴ ደምሪኝ❤🎉
@BetyDegu-mz4ke
@BetyDegu-mz4ke Ай бұрын
የኔቅመሞች ኑሩልን አበጀሽ ያንችን ትግስት ፈጣሪ እንዲሰጠኝ ፀልይልኝ እንችን ይሰማሻል::
@YizengawKwt-gk8lr
@YizengawKwt-gk8lr Ай бұрын
ደሞቼ አማራዊያን ውድድነው ማረጋችሁ የኔ ጥበበኞች
@tztatzta-de4xi
@tztatzta-de4xi Ай бұрын
አማራየኮ❤❤❤ሁሉም ነገር❤❤❤አማልቶ❤❤❤ሰጦናል❤❤❤❤
@gjfu4978
@gjfu4978 29 күн бұрын
ሳላም ቲባባሉ ደስ ሰሉ ሰደት ያላችሁ በሙሉ አገር ገብታችሁ እደዚህ ለመሰላለም ያብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@GemzaOfficial777
@GemzaOfficial777 Ай бұрын
እውነት የትዉልድ ቀዮየ አልኖርም ፤ ባህሌ ትዥ አለኝ፤ ብቻየን እስክስታ መታሁ፤ ብዙ ባህል አለን ፤ አለም ይወቅልን ፡፡ ዝማም አያሌው ምርጥ የባህል ዘፋኝ ነሽ፤ አርሹ ገበሬ፤ ወለባ፡ ሁሉንም ስራወችሽን በዚህ ድራማ ላይ አቅርቢዉ ሁሉም ይወደዋል፡፡
@Yeshi987
@Yeshi987 Ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@romansisay4417
@romansisay4417 Ай бұрын
ጠዋት ጓጉቼ ስጠብቃቸው በስማም ❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
ደምሬኝ እህታለሜ በቅንነት❤
@ethio1283
@ethio1283 Ай бұрын
በሥማም ይገጠር ድራማን እናተ ብቻ ስሯት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Yeshi987
@Yeshi987 Ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@user-gb2zy2fm4w
@user-gb2zy2fm4w Ай бұрын
ካሚራ አማኑን ጀግና ነው ከምር❤
@user-lb6hy4qx1c
@user-lb6hy4qx1c Ай бұрын
ወይኒ ዛሬኮ ሲጠፎ ቅር ብሎኝ ውዬ ነበር እኳን መጣችሁልን❤✅
@SlianaterakaMangsta
@SlianaterakaMangsta Ай бұрын
እኔም አስሬ ስገባ ሳይ❤❤❤
@HappyGiraffe-mj8eh
@HappyGiraffe-mj8eh Ай бұрын
እኔ ለራሡ እየጠበኩ ግን ታቆሙበት ነዉዴ የጀመሩት ሣየዉ አልመሠለኝም❤❤🎉🎉
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
ደምሬኝ እህታለሜ በቅንነት❤
@eyerusalemdesta1229
@eyerusalemdesta1229 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህ ጥሩ ትምህርት ነው ይቅርታ የሚለውን ቃል በመሰማት
@user-vu1cq5
@user-vu1cq5 Ай бұрын
የእሱባለው ሚዜ አምሮኛል አገናኙኝ😢😢😂😂😂😂
@MelatYebarkot
@MelatYebarkot Ай бұрын
ለምን ሽማግሌ አትልኪም የገጠር ልጅም ፈጣጣ ሆነ በቃ 😂
@melukongio5148
@melukongio5148 Ай бұрын
ሙሽራውስ ብትይ ክክክክክ ሁሉም ያምራሉ
@makyaomar
@makyaomar Ай бұрын
አዴት አባቱ ደሥ ሥሥሥሥሥ እደሚል በተለይ የመጨረሸው❤❤❤❤❤
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 Ай бұрын
ሙሽራይቱን ቀይረው ሰጡ 😂❤❤❤❤ ጨዋ ህዝብ
@user-vg1q3263
@user-vg1q3263 Ай бұрын
ያየሺ አታያይዢ 😢😂😂😂❤
@gjfu4978
@gjfu4978 29 күн бұрын
እኮ 😢😢😢😢
@asmarech591
@asmarech591 Ай бұрын
ዋዉ በጣም ነው የሚያምርው ተባርኩ ያልተበርዘ ምርጥ ባህል በጣም ነው የማደቃችው በርተ ❤️
@banchiamsalu6053
@banchiamsalu6053 Ай бұрын
የኔ ወርቅ ህዝብ አማራ ❤የኔ ወርቆች ያደኩበት ሰፈሬ ናፍቆኛል
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey Ай бұрын
❤❤❤
@BiniyamDemle-le6tt
@BiniyamDemle-le6tt Ай бұрын
አቤት ማማራችሁ አቤት ዉበታችሁ ድቅ የሆነ ማህበረሰብ እወዳችኃለዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@theworldintheweek6850
@theworldintheweek6850 Ай бұрын
ኩሩ ህዝብ፣ ባለታሪክ ባለጥበብ ገና ብዙ እናያለን፤ እንወዳችኋለን
@Yeshi987
@Yeshi987 Ай бұрын
ደምሪኝ
@mwale8371
@mwale8371 Ай бұрын
Abejesh & yayesh always so perfect ❤ !!!
@ghdh7067
@ghdh7067 Ай бұрын
ለመጀሙሪያ የወንድ ሙሺራ የሰርጉለት ሲፈራ ሳይ እሱ ባለው ዛሬ ትልቅ ትምህርት ሰጥተኸናል ሴት ልጅ ብቻ ይመሰለን መበር ነበር ትዳር ስትጀምር የምታለቅስ የምፈራ 😂❤❤
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Ай бұрын
ወይኔ ደስ ስትሉ😍😍😍😍 በጣም አስተማሪ ነው ደግሞ በሀስት ስንቱ ህይወቱ ተመስቃቅሏል በእውነተኛውም ብዙ አለ😢😢አቤት ያየሽ ነበልባል😅😅😅😅
@ematiii
@ematiii Ай бұрын
እሱቤ አይዞክ ቋምጦ ከመቅረት ይሠዉረን 😀😜😂😂
@KidistBantigegn
@KidistBantigegn Ай бұрын
ደሞቼ ኧረ አፈር ልብላላችሁ ማማራችሁኮ አቻም የለው 🎉🎉🎉🎉🎉
@Yeshi987
@Yeshi987 Ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@user-cf9md3xk7m
@user-cf9md3xk7m Ай бұрын
አቤት ውበት ደሞቼ ስወዳችሑ ሞቼ ነው የምወዳችሑ ❤️❤️❤️❤️❤️
@akliluwoldher1221
@akliluwoldher1221 Ай бұрын
ተባረኩ ምርጥ ድራማ ድል ለፋኖ
@user-uw2rr7qh3v
@user-uw2rr7qh3v Ай бұрын
በጣም እሚገርም ነው❤❤❤ ወይኔ አማራየ ሠላም ምሕ ይብዛ
@tigistabdisa-ob4sx
@tigistabdisa-ob4sx Ай бұрын
ባህላችን እንዴት ደስ ይላል በእውነት ትችላላችሁ ውብ ናችሁ ከልብ እናመሰግናቸዋለን🥰😘🥰
@Yeshi987
@Yeshi987 Ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@Yeshi987
@Yeshi987 Ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@endegsimachew6847
@endegsimachew6847 Ай бұрын
ድራማ ነው እውነት ነው ግን 😭😭😭😭
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 Ай бұрын
አመቤቴን ድራማቸው ሁሉ እውነት ነው የሚመስለኝ❤
@user-pc5db4gj1h
@user-pc5db4gj1h 25 күн бұрын
አበጀሽየ ሁሌም ኑሪልን እንዳዚህ ፍትት የሚያደርገኝ ድራማ ያየሁ በናንተ ነው
@ayelignmengesha4454
@ayelignmengesha4454 Ай бұрын
Amaraye! You great people. Thanks!
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ዉዶች ጠዎት ጀምሬ ስመላለስ 💚💛❤️🙏🙏🙏🙏
@Yeshi987
@Yeshi987 Ай бұрын
ደምሪኝ
@user-rw7yw4xf3r
@user-rw7yw4xf3r Ай бұрын
እኔ ምንም ቃል የለኝም በጣም ነው ምወዳችሁ
@user-br9yu7tc9x
@user-br9yu7tc9x 26 күн бұрын
ለሀገራቺንም ይቅርታና ሰላምን ይስጠን ፍቅር እድነትን ያድለን 🙏🙏🙏🙏🙏ምን አለ የአባቶቻቺን በሀል ተመልሶ ቢመጣ 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
@MelatYebarkot
@MelatYebarkot Ай бұрын
ስርጉን ያካሄዱበት ሁኔታ ግን ትልቅ ትምህርት ነው ❤️
@NanaNana-or3my
@NanaNana-or3my Ай бұрын
አበጀሽ አና አዱኛ እምባዬን አመጡት ድምቀቶቼ❤❤❤ ይመቻችሁ
@Yeshi987
@Yeshi987 Ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@louatlouat465
@louatlouat465 Ай бұрын
ወይ ሲጨቅ አላለም 🤣🤣🤣
@user-ze8qn9py6o
@user-ze8qn9py6o Ай бұрын
የኔ ዉዶች እንኳን ደና መጣችሁልን ናፍቃችሁናል ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን ስንቴ ገበሁ ቤታችሁ አለቅልን ብላችሁ ቶሎቶሎ ልቀቁልን❤❤
@Yeshi987
@Yeshi987 Ай бұрын
ደምሪኝ❤
@tamr6n589
@tamr6n589 Ай бұрын
በጣምነውየምታምሩት አለባበሳችሁም ስራችሁም❤❤❤❤❤
@user-ku2fy5cs4s
@user-ku2fy5cs4s Ай бұрын
አይ እሱቤ😂😂😂😂😂😂😂 ሲጨንቅ እያለ አስጮሃት😂😂😂😂😂😂
@Susu-ib6zk
@Susu-ib6zk 25 күн бұрын
🤣
@ygug8g357
@ygug8g357 24 күн бұрын
አስተማሪ የሚገርም ድራማ ❤
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Ай бұрын
ክዚህ ብዙ ትምህርት አገኘነበት ምክንያቱም ቤተስብቹ ታዳ ባልዋለበት ታስራ ግን እሱ መልካም ነገር ነው ያደረገ የናበር
@alemhabeshawit3381
@alemhabeshawit3381 Ай бұрын
በጣም ያምራል እንወዳችዋለን በተለይ ያየሽና አበጀሽ ይሰሩታል ነው የሚባለው እኛ በውጭ የምንኖር ሰወች እናንተን ስናይ ነው የምንፅናናው ተባረኩ ቶሎ ቶሎ ልቀቁ
@Yeshi987
@Yeshi987 Ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@user-jp4nh5ew8k
@user-jp4nh5ew8k Ай бұрын
የኔ ማሮች ስጠብቃችሁ ❤❤❤❤
@almasbh6100
@almasbh6100 Ай бұрын
ወይኔ የዛሬው ደሞ ልዩ ነው አማራዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤ድንቅ ህዝብ
@gdgdgd-tt6jl
@gdgdgd-tt6jl Ай бұрын
የኔ ወርቆች ያገሬ ልጆች ❤❤❤😂😂😂😂
@user-ze8qn9py6o
@user-ze8qn9py6o Ай бұрын
የየት ሀገር ናቸዉ ግን
@betelhemwammi2480
@betelhemwammi2480 Ай бұрын
እናተ እኮ ትለያላቹ የሙሉ የኢትዮጵያን ታሪክ ነው የምሰሩት እኔ ቃል የለኝም ለሀሳባቹ ደሞ ሁላቹም ጎበዞች በስመአም ድራማ እኮ አይመስልም እግዚአብሔር ን ሁናቹ ነው የምሰሩት እደሀሳብ ግን ተከታታይ ድራማ በቲቢ ብታቀርብና ሙሉ ኢትዮጵያዊ ቢያያቹ ደስ ይለኞል የልፋታቹን ዋጋ ማግኝት አለባቹ እኔ በናተየተነሳ ገጠርን ማየት ጎጎው እያሳቃቹ ትምርት የምሰጡ እዴት እደምወዳቹ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ሱስ ሁናቹብኝ እኮ
@amsaletegegn3202
@amsaletegegn3202 Ай бұрын
የምን ሙሉ ኢትዮጵያ ነው? እያንዳንድሽ በራስሽ ባህል ነይ ። አልበዛም አሁንስ? አማራ የራሱን ባህል ነው የሚወክለው።
@betelhemwammi2480
@betelhemwammi2480 Ай бұрын
@@amsaletegegn3202 ያገሬ ልጅ እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ ይሄንን ለዘረኞቹ ንገሪያቸው እኔ ያዲሳባ ልጅ ነኝ እደምታቂው ደሞ ያዲሳባ ልጅ ዘር የለውም ሁሉም ኢትዮጵያዊ አድ ነው ለሱ አቺ ሰላም የሚቀየር ነገር የለም ግን አድ ነገር ልገርሽ ዘረኞ ከሁሽ ይቅርብሽ እኔም በናቴ አማራነኝ ግን ከዘሬ ይልቅ ሰው መሁንን ነው የምመርጠው የሁሉም ህመም ያመኞል እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን
@RufjjFjcoo-in7wn
@RufjjFjcoo-in7wn Ай бұрын
Betam emtdeneku nachu maryamn❤❤❤❤
@emuyehiwot6093
@emuyehiwot6093 Ай бұрын
I proud of my people love you guys
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey Ай бұрын
❤❤❤
@user-os7gf7ro7y
@user-os7gf7ro7y Ай бұрын
ደብሮኝ ነበር መጣችሁልኝ ውዶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Yeshi987
@Yeshi987 Ай бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@YashiYashi-xi9qi
@YashiYashi-xi9qi Ай бұрын
በጣም. ታምሬላችሁ.
@user-tk8mc2kl1h
@user-tk8mc2kl1h Ай бұрын
አቤት ትዝታ የዛሬን አያድርገው እንጂ ነይመላ ሲባል ስወድ ከሠርግ ቤት ነበር የማመሸው ክክክክክክክ
@yeneMB
@yeneMB Ай бұрын
Egna aleneber kenununi yeminkotr
@fikrtube-dx6mp
@fikrtube-dx6mp Ай бұрын
በጣም🤭😂😂😂 እኔስ ብትይ ክክክ ደምሪኝ ውዴ🥰🥰🥰
@muluneshtegena
@muluneshtegena Ай бұрын
የምር.ናፍቃችሁኝ.ነበር.እንኳን.ደና.መጣቻሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Yeshi987
@Yeshi987 Ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ
ሰጠሁት ሙሉ ፊልም / Setehut / Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movie
1:08:50
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 151 М.
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 9 МЛН
I’m just a kid 🥹🥰 LeoNata family #shorts
00:12
LeoNata Family
Рет қаралды 19 МЛН
Just try to use a cool gadget 😍
00:33
123 GO! SHORTS
Рет қаралды 85 МЛН
ደርባ ደራርባ ምርጥ የገጠር ድራማ(Deriba Derarba New Ethiopian Dirama) 2024
21:24
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 239 М.
አስነሳዉ አዲስ የገጠር ድራማ( Asinesaw New Ethiopian Dirama) 2023
14:24
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 117 М.
ታፍኛለው ሙሉ ፊልም - Tafegnalew Full Ethiopian Movie 2024
1:32:26
Eliana Entertainment
Рет қаралды 172 М.
በሰራ አካላቴ (Besera Akalata) 2024
33:05
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 135 М.
Пацан Шокировал Родителей 😂
0:27
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 4,4 МЛН
Did you believe it was real? #tiktok
0:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 12 МЛН
Люди были шокированы от увиденного 🤯
0:29
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 799 М.
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 427 М.
СОБАКИ АТАКОВАЛИ МЕДВЕДЯ🐻
0:18
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 12 МЛН