🔴 "

  Рет қаралды 30,022

Ecclesia Media - ኤክሌሲያ ሚዲያ

Ecclesia Media - ኤክሌሲያ ሚዲያ

Ай бұрын

" #ተደጋጋሚ_ይቅርታ_ጠይቄበታለሁ" I #መሪጌታ_ሚስጥሩ_መዝገቡ I #kiya_talk_show I #abiy_kiya I @ecclesiamedia316 I #2024
Dear #Ecclesia Media families, thank you very much for always giving us your constructive comments and donations while watching our program.
Don't forget to share this video to reach others.
Hosted By #Abiy Taddele
Subscribe for latest Videos Here;
ECCLESIA MEDIA / ኤክሌሲያ ሚዲያ
. . . . . .
t.me/ecclesiaetbot
KZfaq (ዩቲዩብ)፦ / @ecclesiamedia316
Telegram (ቴሌግራም)፦ t.me/ecclesiamedia
Facebook (ፌስቡክ)፦ profile.php?...
Tiktok (ቲክቶክ)፦ ecclesiamedia
Instagram፦ ecclesiamedia?i...
#Ecclesiamedia #kiya_talk_show #kiyatalkshow @kiyatalkshow #abiy_kiya
This Video Clip is Dedicated Only to Ecclesia Media /Abiy Taddele/!
© Copyright:- Abiy Taddele /Ecclesia Media/ 2023
Evangelical Media's
@christiantube4198 @christianzematube-7516 @NikodimosShow @TeddyTadesseOFFICIALChannel @PastorKassahunLemmaMinistries @Elshaddai_Television_Network @cjtv8174 @PRESENCETVCHANNEL @JesusTVEthiopia @GMMTVEthiopia @ethiopiancouncilgospelbeli4732
@bethelhemtezeraofficial

Пікірлер: 288
@berhanufikru2468
@berhanufikru2468 Ай бұрын
ወንድሜን ከስሜት ወጥቶ ወደልቡ ተመልሶ ሲያወራ ሳይ ደስ አለኝ ። የመሪጌታን አገልግሎት የሚፈታተነው የጨለማ ስራውን ወደ ብርሃን ብርሃን ያወጣበት ሰይጣን ነው ። መሪጌታ ይህንን ተረድቶ በአለቱ በክርስቶስ ላይ ፀንቶ መቆም ነው ያለበት እንጂ በወጀቡ መወሰድ የለበትም ። ጌታ አገልግሎቱን ይባርክለት በእርሱ የጀመረውን ድንቅ ስራ በመንፈሱ ያፅናለት ።
@Yonas-op3li
@Yonas-op3li Ай бұрын
ወንድማችን መጋቢ ምሥጢሩ መዝገቡ ድንቅ የወንጌል አርበኛ ነው ካውንስሉ ይህን በመገንዘብ ይቅርታ እንዲያደርግለት በትህትና እንጠይቃለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@seneduthomas4128
@seneduthomas4128 Ай бұрын
ይኸን ሰው ተውት ያገልግልበት፡፡ እግዚአብሔር ከእርሱ የሆኑትን ፈጽሞ አይጥላቸውም፡፡ ክብር ሁሉ ለኢየሱስ !!!
@Kid-fz8kf6xl5s
@Kid-fz8kf6xl5s Ай бұрын
ይህን ሰዉ ሊያገነኘዉ ያለ ታላቅ ክብር እንዳለ ይታየኛል።ወንጌል ያሸንፋል።መከራ ቢበዛም።ለጌታ መሰደድ ክብር ነዉ።
@tsionbeyene2655
@tsionbeyene2655 Ай бұрын
ሁሉም ያልፋል የማያልፈው ጌታ በገለጠሎት ልክ እውነቱን እንዲገልጡ የጌታ ፀጋ ከእርሶ ጋር ነው።
@Ye.kalu-gebeta.M
@Ye.kalu-gebeta.M Ай бұрын
እጅግ የሚደንቅ ውይይት ነው። ስለ ወንድማችን መሪጌታ ምስጢሩ ሰፊና ግልጽ መረዳት ያገኘሁበት ብቻ ሳይሆን በፍቅር ልብ ለወንጌል የሚከፈለውንም ዋጋ ያየሁበት ነው። የኢትዮዽያ አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል የወንድማችንን ጉዳይ በጽሞና ተመልክቶ አብሮአቸው እንደሚቆም ተስፋ እናደርጋለን። እኛም ከመሪጌታ አገልግሎት ጋር በጸሎትና በምንችለው ሁሉ አብረን እንቆማለን። አብያችን ተባረክልን። ክብር ለጌታ ይሁን።
@abebawtadesse3959
@abebawtadesse3959 Ай бұрын
በኢየሱስ ስም ተብሎ መጠንቆል ፈፅሞ አይቻልም 👍👍👍👍
@bitugezahegn1781
@bitugezahegn1781 Ай бұрын
ፍትህ ለመሪጌታ ምስጢሩ
@aklilusolomon2535
@aklilusolomon2535 Ай бұрын
ለምን ራስህን አትሆንም ካባውንም አውልቅ ያንተ ባልሆነው ስሞና ካባ እንዲሁም መአረግ መሸፋፈን ምን ያደርጋል።
@ኢየሱስያሳርፋል
@ኢየሱስያሳርፋል 23 күн бұрын
ይሄን ሁሉ ታሪክ እየሰማክ ስለ ልብስ ታወራለህ ልብስ አያ ጽድቅም አያኮነንም ስንት መርጌታዎች ናቸው ይህንን ልብስ ለብሶ ጠንቋላና አስማት የሚሰሩት ተመለሰው ደግሞ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የሚያገለግሉት እሱ ነው ውርደት እሱን መቃወም ያለበ ይህን ልብስ ለብሰው ጥታው የሚሰክሩት ዝሙት ርኩስ የሚሰሩት አሁን ግን ይህን ልብስ ለብሶ እየሱስን መስበክ ደግሞ ክብር ነው ኢየሱስ ግን ያድናል ከዘለዓለም ሞት ያስመለጠል ይህንን ጌታ አመንና እረፍ ​@@aklilusolomon2535
@widasegloballogisticsllc7432
@widasegloballogisticsllc7432 Ай бұрын
በእውነት ይኼ ሰው መልካም ነገር አለው! ከሌሎች ሰነፎች ጋር አብሮ ማሳደድ ተገቢ አይደለም..እግዚያብሔር ከእውነተኞች ጋር ነው..ሁሌምእንደተሰደዱ አሉ..ሀዋሪያው ጳውሎስ ከወንድሞች የሚለው ግፊትና ማሳደድ ዛሬም በእውነተኞቹ ላይ አል..ይኖራልም! እውነቱ ግን ጌታ ጋር ነው! ይኼንን ላደረጉ እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው..ይኼ ሰው በእውነት እውነተኛ ነው..ዝም ብሎ በግምት ስም ሰጥቶ ማሳደድ ከእግዚአብሔር መጣላት ነው..አብዬ እግዚአብሔር ይባርክህ!
@hiwotassefa4556
@hiwotassefa4556 Ай бұрын
በዉነት እኔም ስለዚ ሰዉ እንደዚነዉ ሚሰማኝ በዉነት ጌታ ከጎኑ ሆኖ ያበርታዉ እዉነተኛ ዳኛ ጌታ አተነህና ልብን የማታዉቅ ጌታ በክብርህ እደገና አቁመዉ አበርታዉ ፀጋህን አብዛለት
@addisforum1618
@addisforum1618 Ай бұрын
😆😂🤔የአይጥ ምስክር...
@hallelujah1383
@hallelujah1383 Ай бұрын
ህይወት ብርቱ ሰልፍ ናት የረዳዎት ጌቴ ይባረክ
@user-wu5zc8oo5d
@user-wu5zc8oo5d Ай бұрын
እናመሰግናለን አስተማሪ ኘሮግራም ነው መጽሐፉን እገዛለሁ ተባረክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@marthagoshu8042
@marthagoshu8042 Ай бұрын
ወንድማችን እግዚአብሔር ኃያል ነው ቀኙ ትርዳህ ብዙ ስራ አለህ ከፊትህ ለዛ ነው ይኼሁሉ ጦርነት ❤❤❤❤
@bk7202
@bk7202 Ай бұрын
በእየሱስ ስም ሰጣን በጭራሽ አይሰራም ጌታ ይባርኮት መርጌታ
@eneyetesfaye9814
@eneyetesfaye9814 Ай бұрын
ጌታ ይባርክህ የሚገርም ብዙ የተማርኩበት ነዉ እሳቸዉም ከሕይወታቸዉ የሰጡት ምስክርነት ይደንቃል ለሳቸዉና እንደ እሳቸዉ ላሉ ለወንጌል ጨክነዉ ክብርና ገንዘብን ትተዉ ለወጡት ልንፀልይና ልንደግፋቸዉ ይገባል።
@freweinimehari4448
@freweinimehari4448 Ай бұрын
ትምህርት ሰጪ ፕሮግራም ነው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ተባረክ ፀጋዉ በእጥፍ ይጨምርልህ
@senaitdebebe1811
@senaitdebebe1811 Ай бұрын
መጽሐፉ የት ነው እሚገኘው መሪ ጌታ ፀጋውን ያብዛሎት ለወንጌል የሚከፈል ዋጋ ብድራት አለው
@addisforum1618
@addisforum1618 Ай бұрын
አንተም ቸርች ከፍተህ ልትጠነቁልበት ነው
@user-pp1gx8fs4q
@user-pp1gx8fs4q 28 күн бұрын
አድራሻዎት እና መፅሐፋ ማግኘት ብችል
@tsiontvethiopia1557
@tsiontvethiopia1557 Сағат бұрын
​@@user-pp1gx8fs4qቦሌ ቲኬ ህንጻ መካነ ኢየሱስ ጃፋር ራዕይ ቤተ መጻሕፍት ታገኙታላችሁ
@user-mr6ds4ov5i
@user-mr6ds4ov5i Ай бұрын
ጠያቄውን በጣም አድንቄያለው !!ጌታ ይባርክህ።
@gizachewtadesse4124
@gizachewtadesse4124 Ай бұрын
አይዞኝ ወንድሜ እግዚአብሔር አዋቂ ነው!
@Ayele-Rodamo
@Ayele-Rodamo Ай бұрын
ዳዊት ግን ልቡን በእግዚአብሔር አበረታ❤ (መፅሐፉዋ ወደ ሐዋሳ የምትላክበት ሁኔታ ቢኖር ደስ ይለናል) ተባረኩ
@tsiontvethiopia1557
@tsiontvethiopia1557 Ай бұрын
መጽሐፉ ሃዋሳ አሮጌው መናሃሪያ ፊት ለፊት ሰላም ቡክስ ሴንተር ይገኛል ተባረኩ
@Ayele-Rodamo
@Ayele-Rodamo Ай бұрын
@@tsiontvethiopia1557 ish engezalen. Wongel yashenifal
@melessebereka9513
@melessebereka9513 Ай бұрын
ኪያ እግዚአብሔር ይባርክህ! መሪጌታ መዝገቡ አገልግሎትህን እግዚአብሔር ይባርክ
@nishanraday7062
@nishanraday7062 Ай бұрын
መሪ ጌታ ሚስጥሩ ጌታ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ
@ecclesiamedia316
@ecclesiamedia316 Ай бұрын
እየተከታተላችሁ ስላለ እናመሰግናለን። ሀሳባችሁን በኮሜንት ላይ ማስቀመጥ አትርሱ።
@Abayabay814
@Abayabay814 Ай бұрын
ይሄ ነገር ያሰፈራል !! ተአምራት ማለት ሊሆን አይችልም የምንለዉ እና እኛ ከምናስበዉ በላይ የሆነ ነገርም አይደል? ዉሀ ወደ ደም መቀየሩ ስህተት ነዉ ብለዉ ይቅርታ ይጠይቁ ብሎ ሀላፊነቱን በዚህ ሰዉ ላይ ማድረግ እዉነት ልክ ነዉ? የስራዉ ባለቤት እግዚአብሔር ከሆነ እነዚህ ሰዎች ይቀጣሉ ! ጌታ ለሁላችን ምህረት ያድርግልን።
@addisforum1618
@addisforum1618 26 күн бұрын
ውሀው ወደደም የተቀየረው በጆሊጁስ ተቀምሞ ነው😅😆😂😅
@hallelujah1383
@hallelujah1383 Ай бұрын
በርቱ አባታችን እየሱስን ብቻ እያዩ አገልግሉ
@AB-rf2tb
@AB-rf2tb Ай бұрын
አገልጋዮችን በፍቅር እንያዝ
@ThomasY-bl9sx
@ThomasY-bl9sx Ай бұрын
ወንጌል ከድንቅና ታአምራት ጋር ሲሆን ድንቅ ነው። ድንቅ እና ታአምራት ማድረግ ከክርስቶስ በነፃ የተሰጠን በመቀደስ እና ቃለ-ን በማንበብ በፀሎት የምንቀበለዉ ፀጋ ነው ።🙏
@zelekegetahun
@zelekegetahun Ай бұрын
መርጌታ አይዞሕ በርታ ሰሜኑ ላይ በምትሰራው የዎንጌሌ አገልግሎት በርታ ጌታ ታምራቱን ካደረገ ሐላፌነቱን እርሱ ይወስዳል
@ketselaahmed4778
@ketselaahmed4778 Ай бұрын
Tazebkuh teyakah asgerami new eseraeal dansan akrebeh tawukaleh??kEgziabher ytekebeluten beretetew yseru seraw degemo bmekera wuste ykenawonal bertu
@user-xs7iu7oy7d
@user-xs7iu7oy7d Ай бұрын
መርጌታ ምስጢሩ ድንቅ የእግዚያብሔር ሰው ነው ጥቅመኛ ነጋዴ አይደለም በትህትና ለወንጌል አገልግሎት የተሰጠ አገልጋይ ነው ደግሞ ነቢይ፣መምህር፣ሰባኪ ነው ነገር ግን ይህንን ሰው ከአጭበርባሪዎች ና ነጋዴዎች ጎራ መመደብ ስህተት ነው ።መርጌታ ምስጢሩ በርታ ቀጥል ጌታ ከአንተ ጋር ነው እኛ በቅርበት እናውቅሐለን ትሁት የእግዚያብሔር ሰው ነህ እንወድሐለን
@kidstteferra9557
@kidstteferra9557 Ай бұрын
አሳቦትን እጋራለው👍
@addisforum1618
@addisforum1618 26 күн бұрын
🤔😆😂😂
@bitugezahegn1781
@bitugezahegn1781 Ай бұрын
ወንድማቾን በርታ አይዞ ጌታ ከአንተ ጋር ነው ፍትሕ ለወንድማችን ይሁን
@hallelujah1383
@hallelujah1383 Ай бұрын
ያለፍበት ፈተና ሁሉን ያሳለፍት ጌቴ እየሱስ አቅሜት ነው
@endriasoltokucha5903
@endriasoltokucha5903 Ай бұрын
ይህን ምስክርነት በኪያ ምዲያ ሾው ሰምቼ ነፍሴ እጅግ ሀሴት አደረገች። በተለይ ወንጌል ወደሰሜን ኢትዮጵያ ሊገባ ታላቅ የወንጌል ተጋድሎ መጀመሩን ተረዳሁ! ጌታ ከመሪጌታ ጋር እንዲሆን ዐሎት ነው። በርግጥ ስዴትና መከራ ከወንጌል ሥራ ጋር የተያያዘ ስለሆነ ይበርቱ! ጌታ ከእርሶ ጋር ይሁን።
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 Ай бұрын
መሪ ጌታ ሚስጥሩ የጌታ የእግዚአብሔር እጅ ከእርሶ ጋራ ስለሆነ በርቱ ስው ሊከዳ ሊጠላ ላያምን ይችላል ጌታ ግን ጳውሎስ ከአጠገቤ ሆኖ አበረታኝ እንዳለ በርቱ ዝም ብለው የተላኩበትን ሥራ ስሩ ውጪ ላለ ስው እንዴት ይህንን መጽሐፍ ማግኘት ይቻላል? በተረፈ ውድ ወንድማችን ይህንን ግሩም ምስክርነት ስለ አቀርብክልን ምስጋናዬ ከልብ ነው ጌታ ይባርካችሁ።🙏🙌
@marthagoshu8042
@marthagoshu8042 Ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርኮት❤❤❤❤❤
@user-nb7xs6zk8n
@user-nb7xs6zk8n Ай бұрын
I love this meri get he is full of knowledge. Keya help him please.
@zufanberheberhaneberhe1577
@zufanberheberhaneberhe1577 Ай бұрын
ወንድማችን ኪያ ስለዚህ ቅን ልቦናህ ጌታ ይባርክህ
@amiamishu1796
@amiamishu1796 Ай бұрын
Im watching this interview with a full interest. It's an amazing conversation . May God bless both of you. "Merigeta" bertu. There is no forgiveness from humans we only gets from our lord Jesus . You did your own part. Do not stop preaching about Jesus. All those discouraging incident, loosing your property, and closed family, is from devil to stop you from serving God. Keep exposing the work of devil. You're a winner because of Jesus our almighty God. May God be with you.
@hewis9138
@hewis9138 Ай бұрын
ወንድም ኪያ፡ ላስታውስህ። ሙሴ ያረጋቸው ታምራቶች ለሰዎች ጥቅም ሳይሆን የእግዚኣብሄር ሓይል ለማሳየት ነበረ።
@yaaabishaanjireenya5877
@yaaabishaanjireenya5877 Ай бұрын
በመጀመሪያ ኪያ ጌታ ይባርክህ እያልኩ መሪጌታን ጌታ እስከ ፍጻሜ ያጽናልን ከተቻለህ መጽሐፋቸውን በመግዛት የሚሰብኩትን ወንጌል ብንደግፍ ጥሩ ነው ወደ ወለጋ የሚመጣበት ሁኔታ ቢፈጠር እላለሁ ለካውንስሉ መሪዎች እግዚአብሔር የልቦናቸውን አይን ይክፈት
@isaiah53_1
@isaiah53_1 Ай бұрын
ተባረኩ ❤❤❤
@yoseftamiru6358
@yoseftamiru6358 Ай бұрын
ክርስቶስ እኛን እንደ ተሸከመን ምናለ ብንሸካከም ይቅር ብንባበል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት ወንጌል ይቀጥላል
@melkam819
@melkam819 24 күн бұрын
ጌታ መልካም አምላክ ነው ደስ የሚል ምስክርነት ነው ስለ ስሜ ትገፋላቹ ትጠላላቹ ስለሚል ሆነ በቃ ጌታ ቅርብ ነው ይረዳናልም🙏
@joeking2028
@joeking2028 Ай бұрын
Eysus Eysus Eysus ❤❤❤ GOD bless you and your family brother
@zelekegetahun
@zelekegetahun Ай бұрын
ለካውንስሉ መርጌታ ይቅርታ ከጠየቀ ምን ያድርግ ከይቅርታ በላይ ምን አለ ወይም የጥሞና ጊዜ ተሰጦት በንስሐ መመለስ ሲገባው ሌሎች አሉ አንዱን የሐይማኖት ተቋም በመሳደብ በየመድረኮቻቸው የሚሳደቡ ጌታ አለ በሚል እነርሱን ማንም አይነካቸውም ለምን ቢባል ብዙ ተከታይ ወይም ቲፎዞ ስላላቸው
@kasechololo5168
@kasechololo5168 Ай бұрын
አገልግሎት በስደት በተቃውሞ ይጀምራልና በርታ ጌታ ካንቴ ጋር ነው፤ ማንም ያልሞከረውን ምደር በወንገል እንድትደርስ እግ/ር እያዘጋደህ ነው🎉🎉🎉❤❤❤
@selemunhaddas161
@selemunhaddas161 Ай бұрын
ኪያ ሾው ጌታ ይባርክህ መርጌታ ጌታ ኢየሱስ መንገዱን ሁሉ ያብራሎት
@beyenemijutuji8061
@beyenemijutuji8061 Ай бұрын
Thank you Kiya for this video. Thank you merigeta, I'm among those people disappointed with that video broadcast. Now things are becoming clear, please resolve your issues with the council and continue your ministry. May God bless you.
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 2 сағат бұрын
የደርሰበት በጣም የሚሳዝን ነዉ ጌታ ኢየሱስ እንደገና እድል ሰጥቶት የበለጠ ያገለግላል ካንሱሉ ይመልስለት
@ApDh-vb4ib
@ApDh-vb4ib Ай бұрын
ምጋቢ ምሥጥሩ ጌታ ፀጋዉን ያብዛሎት
@ethiopahagera8861
@ethiopahagera8861 Ай бұрын
ጌታ ይረዳሀል ወንድማችን ክርስትና ብዙ ሰልፍ አለው ግን አንተ በርታ ጌታ ያስደንቅሀል አይዞህ❤❤❤❤❤❤
@tarikuorsango737
@tarikuorsango737 Ай бұрын
ፍትህ ለመሪጌታ ሚስጥሩ የሚል challenge ማድረግ አለብን ::
@user-xs7iu7oy7d
@user-xs7iu7oy7d Ай бұрын
በትክክል ይህ ሊሆን ይገባል መጀመር አለበት
@tsinulegeta6919
@tsinulegeta6919 Ай бұрын
ፍትህ ለሰሜኑ ወንጌል ይድረስ ፣ ፖለቲካ እንዳይሆን ለአባቶች ፀሎት ይደረግ ከፖለቲካ ይፅዱ
@Ethiopia-cs2ub
@Ethiopia-cs2ub Ай бұрын
መሪጌታ ሚስጥሩ እግዚአብሔር አምላክ ይባርኮት።
@kebedef.dibaba4758
@kebedef.dibaba4758 Ай бұрын
ወንድሜ የጌታ ይባርክህ። ከተጎዱ ጋር ስለቆምህ ብርክ በልልኝ። መሪጌታ የዋህና ቅን ናቸው። ደጋግሜ ሰማሃቸው ተባረኩበት። አንተም ብርክ በልልኝ ቸር ይግጠመን። ቄስ ከበደ ነኝ ከ
@meserettadese8950
@meserettadese8950 Ай бұрын
ከእግዚአብሔር ከሆነ አይጠፋም ይባዛል በርታ እውነተኛ ወጌል ስደት አለበት የባተክርስትያን አባቶች ስለጥንቃቄ ስተት እንዳይፈጠር ጥንቃቂአችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@abebatanga7958
@abebatanga7958 Ай бұрын
Eye opening God bless you stay strong in Christ.
@ethiopahagera8861
@ethiopahagera8861 Ай бұрын
❤አይዞህ ከፍትህ ታላቅ ክብር ጌታ አዘጋጅቶልሀል ወንድምህን ዘላለምን ደሞ በደንብ አውቀዋለሁ ብርቱ ወንጌላዊ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsedalemamo7343
@tsedalemamo7343 Ай бұрын
መሪ ጌታ ትክክል ናቸው እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ካውንስሉ ጉዳዩን በመንፈስ ከመመርመር ይልቅ በስጋ ወደውሳኔ መምጣታቸው ትክክል አይደለም አንተም አቢይ ወገንተኛዊነት ይታይብሃል
@AdaAda-wh6ix
@AdaAda-wh6ix Ай бұрын
Mergeta Geta Eyesus yibarekot Yetewededek Abiyachn bechale ye council mereyochn betakerblin bezu tiyake selalen tebareklin
@tigistashagre-ck9et
@tigistashagre-ck9et Ай бұрын
@fikerashenafi3904
@fikerashenafi3904 Ай бұрын
አይዞህ ዎድሜ አለም ክርስቶስንም አልተቀበለችም ለነሱ አቡናን ይዘዝባቸው
@TsigeSitotaw
@TsigeSitotaw Ай бұрын
የሚገርም ነገር ነው መሪጌታ የትምህርት ማስረጃቸውን በምስል ቢያቀርቡ በጣም ጥሩ ነበር ። ምክንያቱም እንደማስመሰል እንዳያስቆጥርባቸው ነው ።
@user-xs7iu7oy7d
@user-xs7iu7oy7d Ай бұрын
የሚጠይቅ ካለ ሊያቀርቡ ይችላሉ ግን አሁን ጥያቄው የትምህርት ማስረጃ አይደለም ይሕ ደግሞ ምንም አይጠቅምም
@getachewtekle2045
@getachewtekle2045 Ай бұрын
እግዚአብሔር ዘምንህን ሁል ይባርክ።መጽሀፉን የት እንድምናገኝ ብትንግሩን።ሰሜን ኢትዮጵያ በንዚህ ወንድሞች ጌታ ታልቅ ተዓምር ይሰራል።
@zemenmhdas2735
@zemenmhdas2735 Ай бұрын
በዚ እየሰማነው ነገር፡ ካዉንስሉ ጋር የሆነ ችግር እንዳለ ይሰማኛል፡ ምክንያቱ ለመናገር ዝግጂ ያልሆነ ካዉንስል ምን ሊጠቅመን ነዉ?
@user-iq1wy1fj4r
@user-iq1wy1fj4r Ай бұрын
Dear brother merigeta ,God bless you abundantly
@tsinulegeta6919
@tsinulegeta6919 Ай бұрын
ጥሩ አድርገሃል መሪ ጌታ ማድረግ ያለብህን አድርገሃል ይቅርታ የሚያደርጉልህ ይመስለኛል ምክንያቱም የክርስቶስ ተከታዮች ናቸውና ከፓለቲካ የፀዱ ከሆነ ይቅር ለማለት አይከብዳቸውም ። በተረፈ ማዳን ከሌላ ስፍራ ይመጣል እና እግዚአብሔር መንገድ አለው ያድናል እግዚአብሔር በዙፋኑ ላይ ነው።
@Yonas-op3li
@Yonas-op3li Ай бұрын
ጋዜጠኛው በጣም ትሁት ነው በዚህ ትህትና ይቀጥልበት ወንድማችን ዳግም ወደ አገልግሎት እንደሚገባ እንዲሁም ፈቃዱ እንደሚስተካከልለት በለሙሉ ተስፋ ነን ተባረኩ
@masti1612
@masti1612 Ай бұрын
ጌታ እየሱስ ደሙን ሳያፈስስ የነፃ የለም፣ የጌታ እናት ማርያምም አነፃትና በውስጧ አደረ የሚለው ሰወችን የሚያሳስት ይመስለኛል
@jemo5716
@jemo5716 Ай бұрын
ወንድሜ ገና አለምን ትደርሣለሕ።።።አሑንም ይሕን ኮተት የተሸከምከዉን ቆብ ልብሥ አዉልቅ Please ልብሡ ለሚመለከታቸዉ ጣለዉ።።።።አሑንም የእግዚአብሔርን ድምፅ ብቻና ብቻ ነዉ የሚያዋጣሕ።
@BezuayehuMengistu
@BezuayehuMengistu Ай бұрын
first semeithn tekotater
@gizachewtadesse4124
@gizachewtadesse4124 Ай бұрын
ወይ ካውንስሉ/ቆንስላው የሚሰራው ስራ በውስጡ ስንቱን አቅፎ የአስተምህሮ ችግር ያለባቸውን አቅፎ ይህን እርምጃ መውሰድ አስፈለጊ አልነበረም!
@addiszele4182
@addiszele4182 Ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው!!!!!! ተባረኩልኝ!!!!!!!! ጌታ ከስንት የማይረባ ተረቶች ና እስራቶች አዳነን!!!!!! በነጻነት እንድንኖር ጌታ ነጻ አወጣን!!!!! ይህ ዘመን ኢየሱስ ክርስቶሰ ዐይናቸውን እያበራ ወደ እ/ር መንግሥት የሚያፈልሳቸው ብዙ የኦርቶዶክስ ተዋዕዶ አማኞች አሉ!!!!
@tigistashagre-ck9et
@tigistashagre-ck9et Ай бұрын
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Ай бұрын
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD MISTRU MEZGEBU.
@kidstteferra9557
@kidstteferra9557 Ай бұрын
መሪ ጌታ ወንድሜ አንተ ማንንም አትስማ የማንከው እውነት ላንተ ልክ ስለሆነ ስሜታዊ አትሁን በጌታ ፅና በርታ የአለም ሰው ሁሉ ተባብሮ አንተ ልክ አይደለህም ቢል አገልግሎት ቢከለክል አንተ ግን ብቻክን እንኳን ብትቀር ከእምነትህ ፈቀቅ አትበል:መፅናት ማለት ይሄ ነው:ታገድኩ ብለ ወደ ቀድሞ እመለሳለው ማለት ልክ አይደለም:ባንተ ምክንያት ጌታን የተከተሉትን አስብ:ብዙ ላልጠነከሩ ሰውች መሰናክል እንዳትሆን ምክሬ ነው:አቅራቢውም ወንድማችንም ፀጋና ሰላም ይብዛላቹ👍ሰወችን ሳይሆን ክርስቶስን መየት ይሁንላቹ ከመንግስቱ አያጉለን አያጉድላቹ:መንገዱ መከራ ቢኖረውም በፀጋው ያቁማቹ::
@ruthfisha1247
@ruthfisha1247 Ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ።አንተ እውነት ተገልፆልሀል።
@kalkedanmangestab3405
@kalkedanmangestab3405 Ай бұрын
በጣም እያያሁት ግርም እያለኝ ነው ግን ለምን ይህን ያህል ጭካኔ ነው 😭😭😭
@zelekegetahun
@zelekegetahun Ай бұрын
መርጌታ ትክክል ባይሆን አንተ ጋር አይቀርብም ነበር አሰራር ልዩ ልዩ ነው መንፈስ ግን አንድ ነው
@bk7202
@bk7202 Ай бұрын
መርጌታ ይሄ ሁሉ የሆነብህ አንተ ተስፋ እንትቆርጥ ነው አይዞህጌታ እየሱስ ድንቅ ያደርጋል አንተ እየታገልክ ያለከው ሰሜን ላይ የነገሰውን ደም ጠጪ መንፈስ ትውልዱን በተረት የያዘውን ነው የወገኖቻችን ን ደም የሚጠጣውን ነው ጌታ ልቦትን ያያል አይዞት
@aregaayalew215
@aregaayalew215 Ай бұрын
ዛሬ ነው ያየሁሁ ኢዬ ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@JerusalemshHelm
@JerusalemshHelm Ай бұрын
ጌታ እስከመጨረሻ ይከተልህ
@abedegu
@abedegu Ай бұрын
አዳማ በአንድ ኮንፍራንስ ላይ የእግዚአብሔርን ድምፅ እንድትሰሙ ጆሮ ላይ እጄን ጭኜ ልፀልይላችሁ በሚል የተፈጠረውን ችግር ሰምቼ ነበር ፖሊስ እስኪጠራ ድረስ ጆሮአቸው የቆሰሉ .... እውነት ነው ወይስ ስም ማጥፋት ይሆን????
@user-jf9em3nw1q
@user-jf9em3nw1q Ай бұрын
አመራር ላይ ያሉ ሀላፊዎች እና አባቶች የእንደነዝህ አይነት ሰዎችን ጉዳይ በጥንቃቄ ቢመለከቱና አቅጣጫን በማሳየት ከጐናቸው ሆነው በቅርበት ቢከታተሏቸው እላለሁ በእነርሱ ምክንያት ብዙዎች የወንጌል እውነት ይበራላቸዋል ለብዙዎች የመዳን ምክንያት ይሆናሉ መሪዎች እባካችሁ በሰከነ መንፈስ ረጋ ብላቹሁ ጉዳዩን እንደገና ተመልከቱት እላለሁ
@teggalendado9874
@teggalendado9874 21 күн бұрын
አንዳንድ ሰዉ እንደ”አጋጣሚ/እድል” ሆኖ ይህን ያህል መከራ ይደርስበታል። ባህር ዳርና አዲሰ ኣበባ በቀኃሥና በደርግ ዘመን ያሳለፍነዉን እስራትና ስደት እንደትልቅ ክብር ቆጥረን የጌታን ምፃት ወይም የኛን መወሰድ በጉጉት እንጠብቃለን። ክብር ለጌታ ይሁን! በርቱ።
@aviya5907
@aviya5907 Ай бұрын
አይዞህ ካውንስሉ ፍትሃዊ እንዳልሆኑ እናውቃለን ስንት ማውገዝ ያለባቸው ነጋዴዎች እያሉ አንተ እውነት ስለምትገልጥ ከዛ ኛው ቤት ስለቀረበላቸው ቅሬታ ተቀብለው እነሱን ለማስደሰት ሲሉ አንተን ማስቆም ፈልገዋል ጌታ ግን ያያል ይፈርዳል ስለዚህ ተግባራቸው ጌታ ይጠይቃቸው አንተ ግን በርታ ፅና ጌታ ካንተጋራ ነው ❤❤❤❤❤❤❤
@AbcdAbd-iv4ky
@AbcdAbd-iv4ky Ай бұрын
አፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢
@TsigeSitotaw
@TsigeSitotaw Ай бұрын
ውይይቱ መልካም ነበር ግን በጣም ረዘመ ክፍል አንድና ክፍል ሁለት ቢሆን መልካም ነበር ።
@iamcrazyaboutjesus.areyou237
@iamcrazyaboutjesus.areyou237 Ай бұрын
እውነት እሳቸው እዳሉት ካውንስሉ እዲህ ካደረጉ ካውንስሉ ለወንጌል ሳይሆን የተቀመጠው ፖለቲካ ነው የያዘው እውነት በጣም ነው ያዘንኩት ካውንስሉ ሚባለው ድሮም ለጥቅም እደተቀመጡ የታወቀ ነው ካውንስሉን መልስ እስከሚሰጥ እንጠብቃለን።
@wuletazegeye6180
@wuletazegeye6180 Ай бұрын
Where can I buy the book.
@SolUni-ec8hy
@SolUni-ec8hy Ай бұрын
God bless you
@meselechdejene1880
@meselechdejene1880 Ай бұрын
እኔ ድሮም ይሂ council የሚባል ምናየውም አላማረኝም
@masti1612
@masti1612 Ай бұрын
God is with you if you are with him don't worry,
@asmerethabteslassie1135
@asmerethabteslassie1135 Ай бұрын
Dnki mskrnet Tebarechu Amlak ymesgen 🙏❤️♥️
@Khjesus113
@Khjesus113 Ай бұрын
ወንድማችን መሪ ጌታ በርታ መንግሥቱን እያፈረስክበት ያለ ሰይጣን ነው በነገሮች ሁሉ የሚዋጋህ ብድራትህን ተመልከት:: ተአምራት ላይ ትኩረት ማድረግ አይጠቅምም አንተ የወንጌል አርበኛ ነህ ጌታ ይረዳሀል:: ወንጌል ያሸንፋል! አብይ ጌታ ይባርክህ !!
@millionworkneh1754
@millionworkneh1754 Ай бұрын
Very interesting and eye-opening discussion.
@AbcdAbd-iv4ky
@AbcdAbd-iv4ky Ай бұрын
ዋው😢😢😢😢😢
@eshetutesfaye8611
@eshetutesfaye8611 Ай бұрын
ካዉንስሉ ራሱን ቢመረምር መልካም ይመስለኛል!!!
@user-sv7zp9ql5g
@user-sv7zp9ql5g Ай бұрын
ኤክሌስያ thanks ምርጥ ስው ነህ
@helenhaile2205
@helenhaile2205 Ай бұрын
ጌታ: ይባርኮዎ::
@user-yc8he8bh3p
@user-yc8he8bh3p Ай бұрын
ፍትህ ለ መሪጌታ
@semeretabera575
@semeretabera575 6 сағат бұрын
ካውንስሉ የእግዚአብሔርን ስራ ከሆነ አላማውለምን ሰውየውን መቀበል አቃታቸው እነሐዋርያው ዘላለምን አቅፈው አይደለም ወይ?እረ መለስ እንበል ወደ እግዚአብሔር ሃሣብ የሚመቸንን ሳይሆን ዳኛችን ቃሉ ምን ይላል እንበል ማስተዋላችንን ጌታ ይመልስልን
@legesesunkurtalagide-ew3nv
@legesesunkurtalagide-ew3nv 29 күн бұрын
bendezh silemitastemirun thank you
@logostvethiopia8284
@logostvethiopia8284 6 күн бұрын
ሚያምን ሁሉ ይቻላል ወንድሜ መሪጌታ ምሥጢሩ ባንተ የሚሠራውን ጌታ ከፍ አደርገዋለሁ እኔ ኅያው ምሥክር ነኝ በርታ ቀጥል ጌታ ካንተ ጋር ነው
@Yabseradyared-ep3gs
@Yabseradyared-ep3gs Ай бұрын
ፍትሕ ለመሪጌታ ምሥጢሩ መዝገቡ የካውንስሉ ውሳኔ ፍትሕ የጎደለው ቤተ ክርስቲያንን የሚጎዳ የፖለቲካ ሥራ ነው የተሠራው እኔ ከሁለት ወር በፊት ወንጌል መስክሮልኝ አንድ በማር የተለወሰ መርዝ የሚል መጽሐፍ ሰጥቶኝ በሱ መጽሐፍ ምክንያት ሠባት ቤተሰብ ነው ጌታን የተቀበልነው ወንድማችን ከወንጌል ውጪ ክፋት የሌለበት ወንድም ነው አሁን ላይ የሚሠራውን የወንጌል ሥራ ወረድ ብሎ ሳያዩ ሚዲያ ላይ ፍቃድ መሠረዝ ቤተክርስቲያንን መበደል ነው ፍትህ ለወንድማችን
@deboamare5171
@deboamare5171 Ай бұрын
ምነው ህፃንን ህይወት የቀጠፉት ያልተወገዙ እንዴት የወንጌል ፍሬ ያላቸውን አወገዘ??😢😢😢😢😢
@user-rg2bi5rb6h
@user-rg2bi5rb6h Ай бұрын
Wow yemigermi new beretuuuuuu👍👍👍👏👏👏👏🙌🙌🙌
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 125 МЛН
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3,1 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 37 МЛН
#ethiopia #የኢትዮጵያ ሕዝብ . . . ? #ethiopianews #june 16, 2024
1:06:41
Agelgil TV አገልግል ቴቪ
Рет қаралды 9 М.
Приятного аппетита 🤣
0:15
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 7 МЛН
Толстый солдат всем отомстил #shorts
1:00
Собака не хотела чтобы так вышло...❤️
0:24
天使妈妈拍到了什么大家吓一跳?#火影忍者 #佐助 #家庭
0:23
火影忍者一家
Рет қаралды 3,5 МЛН