ትዳር በአረቡ አገር በተለይ በወንዶ በኩል ሲታይ | በኡስታዝ አብዱልመጂድ ሁሴን (ረሂመሁላህ)

  Рет қаралды 89,475

Fillaah Tube

Fillaah Tube

7 жыл бұрын

ትዳር በአረቡ አገር በተለይ በወንዶ በኩል ሲታይ | በኡስታዝ አብዱልመጂድ ሁሴን (ረሂመሁላህ)

Пікірлер: 378
@aaaddd9765
@aaaddd9765 6 жыл бұрын
ማነው ከእንግዲህ እህቴ እያለ የሚመክርኝ አይይይ ድህና ስው አይቆይ ያአለህ ጅነት ፍርዶስ ወፍቅልን ያረብ
@qaxqwas7720
@qaxqwas7720 6 жыл бұрын
ትክክል ውሥዛዜ አላህ ጀነትን ፍርዶሥ ይወፍቅ
@Mohammed-bt2kr
@Mohammed-bt2kr 11 ай бұрын
አይይይይይይ ታዳ ማነዉ ጥሩ የወንዶች ነገር አሰቸገረን ያላገባን እህቶች በአሁን ሰአት ላግባ ብሎ ለመወሰን በጣም ከባድ እየሆነነዉ አላህዋ አንተ ሷሊህ የሆነ አላህን የሚፈራ ባል ወፈቀኝ ያረብ ላላገቡ እህቶቸም ወፈቃቸዉ
@aaaa7195
@aaaa7195 Жыл бұрын
ትክክል አላህ ፊርዶሥል ጀነ ያወፊቀህ ኡስታዝ
@user-kc7ns3jm5o
@user-kc7ns3jm5o 6 жыл бұрын
😭😭😭😭ኡስጣዜ አሏህ ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቅህ
@zeharikonjo5379
@zeharikonjo5379 6 жыл бұрын
ወላሂ የምትናገረው እኮ ትክክል ነው ኡሥታዜ ያረብ በጀነት ላግኝህ
@user-ng4yy2ox6x
@user-ng4yy2ox6x 7 жыл бұрын
ጀዛክላህ ኡስታዝና በጣም ምርጥ እና አስተማሪ ነው
@tinbetethiopia5470
@tinbetethiopia5470 6 жыл бұрын
እግዝያብሒር ይባርክውት በሲቶች ይብሳል ሳውዲላይ። የቤት ኪራይ ተከራይታ እሱ ተኝቶ እሷ እየሰራች የምታኞረው ደእደብ ሴቶች አሉ አሰዳቢወች !!
@yahoaya5375
@yahoaya5375 7 жыл бұрын
ኢንሻአላህ ሷልህ የሆነይውን ሚስት ይስጠን
@laylasani9092
@laylasani9092 7 жыл бұрын
yaho aya ወላሂ ሀቅነው ጄዛከላ ኸይር
@Mm-zv8gh
@Mm-zv8gh 7 жыл бұрын
በትክክል ወላሂ
@Mm-zv8gh
@Mm-zv8gh 7 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ውዱ ኡሥታዛችን አብዱል መጂድ
@samahalharpi8235
@samahalharpi8235 6 жыл бұрын
አህት ወንዲሞቼ ይሄኒን ሀዲስ ያለቹሁ ለኩልኝ ጀዛኩም ሏሁኸይረን 0509223852
@thanksthanksforthe9720
@thanksthanksforthe9720 6 жыл бұрын
አይ ኡሥጣዜ ምክረህ በጣም ደሥ የሚል ነው አላህ ጀነት ያሥገባህ
@sabintaislamnew7895
@sabintaislamnew7895 5 жыл бұрын
ትክክል ሲጀመር በኣረብ ሀገር ሲጋቡ ብርን ፈልገው ነው ወንዶቹ እና ወንድሞቼ ጆሮ ኣቹን ከፍታቹ ልብ ብላቹ ሥሙት ወደ ኣሄራ ሳቴዱ ኡሥታዝዬ ኣላህ ይጠብቅህ ጀዛ ከላህ ህይር
@faizahadenyemame2556
@faizahadenyemame2556 6 жыл бұрын
ኡስታዜ አላህ ጀነተልፊርዶስ ይወፍቅህ ያርብ አድቤትህ ጣፋጭ
@sadesade4331
@sadesade4331 6 жыл бұрын
ኡስታዝ ኢንሻአላህ አላህ ጀነትል ፍርዶስ ይውፍቅህ ያረብ ትክክል ነው
@mhff6217
@mhff6217 6 жыл бұрын
አላህ በጀናተል ፊርዶስ ያኑርህ ኡስታዝና ያረብ ቤትህን የጀነት ን ጨፊ ያርግልህ
@jameljamel881
@jameljamel881 7 жыл бұрын
ወንዶች ጆሯችሁን ስጥታችሁ ልባችሁን ከፍታችሁ አዳምጡት ዛሬ ተራው የናንት ነው አሏህን ፍሩ ነገ አሏህ ፊት ከመቆምህ በፊት استاز عبد المجيد جزآك الله الخير
@user-tv8uk2jq9g
@user-tv8uk2jq9g 6 жыл бұрын
አላህ ይራሀምህ ኡስታዙና አላህ ይውደድህ ስራወችህን ሁሉ ይቀበልህ መካሪየ የስደቱ አባቴ ጀነትል ፊርዶስን ይወፍቅህ ኡስታዜ
@nwif9717
@nwif9717 7 жыл бұрын
ጀዛከላህ ከይር ያኡስታዝ ለሁላችንም ልብ ይስጠን። ያረቢ ሷሊሁን ባል ወፍቀን
@hayubentbaba645
@hayubentbaba645 7 жыл бұрын
ትክክል ኡስታዝ ጀዛክ አላህ ኸይር
@user-yj7it9zh5n
@user-yj7it9zh5n 6 жыл бұрын
ኡስታዜ አላህ ለጀነት ይበልህ
@user-mu9rr7ij3j
@user-mu9rr7ij3j 5 жыл бұрын
ኡስታዜ አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቅህ እዳንተ ያለን ማጣት በጣም ይከብዳ 😢😢😢😢😢😢
@user-dc7xr7we5o
@user-dc7xr7we5o 26 күн бұрын
ያላገባንእህቶች አላህሶሊህባልይወፍቀን የስደትእህቶቸ ዱአአርጉልኝአላህሶሊህባልእድሠጠኝያላገባችሁምአላህመልካምባልይስጣችሁይስጠንያር
@latehazeninallahmane7968
@latehazeninallahmane7968 6 жыл бұрын
አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቅህ ሁሌም በልባችን ውስጥ ነህ አላህ ያሄራ ቤትህ ያሳምርልህ
@Jod-bi9ms
@Jod-bi9ms 6 жыл бұрын
አላህ ሱባሀናላሁ ታአላ ጀነተል ፈረዴውሲ ማረፍህን ያድረግልህ ያረቢ
@aminanuri7799
@aminanuri7799 5 жыл бұрын
Allaum Ameen ameen
@askask9398
@askask9398 2 жыл бұрын
ኡስታዝየ አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቅህ ያረህማን
@user-bn2zr3te3e
@user-bn2zr3te3e 6 жыл бұрын
አይይይ ኡስታዝ አተን የመሠለ ሠው ነው ያጣነው አይይይይ ምክርህ አጥት ሠብሮ ነው ሚገባው አላህ በጀነት ያኑርህ ውድ አባቴ አተን ሚተካ ሠው ይመጣል ማለት ሀቂቃ በጣም ይከብዳል ፡፡፡፡፡፡፡ሀቢቤ ወላሂ አደበትክ ማር ነው ያአላህ ሰብርርርርርር
@shemuhebyoumer1263
@shemuhebyoumer1263 6 жыл бұрын
Alahe yerahemahe ustaza
@tiztaalebachew8415
@tiztaalebachew8415 6 жыл бұрын
ኡስታዜ ያረብ እዳተ ያለ አባታችን መካሪያቺንን ነዉ ያጣነው አላህ የጀነት ፍርዶስ ይወፍቅህ
@AminatMuhemed
@AminatMuhemed 2 ай бұрын
አላህ ይራህመክ ሀቢቢ ኡስታዜ
@obaidobaid3868
@obaidobaid3868 6 жыл бұрын
Allah janatl frdos yiwofikih ustazeee
@faizahawol6152
@faizahawol6152 6 жыл бұрын
Jazakalla kayeran usetaz allah yajanat yaregeh
@mrbelal1400
@mrbelal1400 7 жыл бұрын
Jezakum allah heyir ustaz
@fatimahciato8764
@fatimahciato8764 6 жыл бұрын
ኢማን ሙሀመድ የሀቢብ ጀአክስት ኡሙ ተስሊም ነኝ
@AAa-qp6bc
@AAa-qp6bc 7 жыл бұрын
ጀዛክ ሏህ ኸይር ኡሰታዝ እዳተ አይነቱን አላህ ያብዛልን
@kuuujjj3720
@kuuujjj3720 6 жыл бұрын
ኡስታዚና ጂዛኩምላሁ ኸይርን
@zaharausman8342
@zaharausman8342 7 жыл бұрын
ጀዘኪለህ ኸይረን ኡስታዘችን አለህ ይጠብቀችሁ ትክክል ነዉ አለህ እድሜዎትን ያርዝምልን ።
@sultanmohd6214
@sultanmohd6214 4 жыл бұрын
ትክክክክል እዉነት
@user-kc2wh9uj5m
@user-kc2wh9uj5m 3 жыл бұрын
ኡስታዜ አላህ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቅህ በዚህ ሰአት ታስፈልገን ነበር
@user-vs8kq4zi4p
@user-vs8kq4zi4p 3 ай бұрын
አላህይዘንልህ
@hayatababi9676
@hayatababi9676 6 жыл бұрын
ትክክልነው ጀዛክልህ ኸይረን አላህ ጀነትን ፍርዶሰይወፍቅህ ያርብ አላህ ይራህምህ
@hayuna1359
@hayuna1359 6 жыл бұрын
አላህ የረሀምክ ኡስታዜ ምክርክ ሁሌም በልበቸን ዉስጥ አለ
@zeharikonjo5379
@zeharikonjo5379 6 жыл бұрын
ያይኔ ብራሀን ጎደለብን ወላሂ ኡሥታዜ አሁንሥ ውይ ትዳር ትዳር ከባድ ሁነብኝ በሠላምም በፈቱን .ችግር የለውም ሴትን የሚያሥለቅሥ አላህ የሥራቸውን ይሥጣቸው
@user-sz8oe3sk8j
@user-sz8oe3sk8j 5 жыл бұрын
ኡስታዜ ነፍስህን አላህ በፍርዶስ ያኑራት ያረብ
@hshgdjdhhx7989
@hshgdjdhhx7989 7 жыл бұрын
جزاك الله خيرا
@user-wl5dp6jo5t
@user-wl5dp6jo5t 7 жыл бұрын
ጀዛከላህኸይር ጀዛ ኡስታዜ አላህ እድሜህን ያርዝምልን
@rimflklkayeyasinlji5319
@rimflklkayeyasinlji5319 7 жыл бұрын
ጀዛኩሙሏህ ኸይር ኡስታስ ኸስቤየሏህ ወኔእመል ወኪል ግዛችን ያሳዝናል ወላሂ ወንዶች አሁንስ በጣም አብተውታል ሁሉም ባይሆኑ አላህ ከኸይረኛው ጋ አላህ ያጣምረን ያረብ
@mafuzakadir8358
@mafuzakadir8358 7 жыл бұрын
Ustaz alla rejim adme ana xena yisxih
@aminahussen1270
@aminahussen1270 7 жыл бұрын
Rim Ye Yasin Lij AMIN
@sofiasyhuo9837
@sofiasyhuo9837 6 жыл бұрын
Rim Ye Yasin Lij vBulletin fg
@lubabaahmed8499
@lubabaahmed8499 5 жыл бұрын
Rim flklka ye yasin lji ህሆሆርእእግ
@hayatmekonenealhumeiniasal6655
@hayatmekonenealhumeiniasal6655 5 жыл бұрын
Rim flklka ye yasin lji አሚን ውደ ኢንሻላህ
@user-lc1li4uk9o
@user-lc1li4uk9o 3 жыл бұрын
ትክክክል ውስታዝ ጀነተን ፍርዶስ ይፍቅህ ያረብ
@user-yq7oc2co4t
@user-yq7oc2co4t 2 жыл бұрын
አኔም በላተራ ነኝ እያስለቀስኝ ነው ያረቢ ፈረጃውን አቀርብን
@zeharasied1356
@zeharasied1356 Жыл бұрын
አላህ ይርሀምክ ኡስታዝና
@ryuyuiu7451
@ryuyuiu7451 5 жыл бұрын
በጣም ትክክል ነዉ በተለይ በሰዉድ ላይ ለገንብ ብቻ ነዉ የእኔሱ ትዳር መፈለግ ለገንዘብ ለስሜት ነዉ አላህን አይፈሩም
@saadahmunat9244
@saadahmunat9244 7 жыл бұрын
ጀዛን ከላሁ ሂይር አነጋገርህ በጣም ነው የምትመቸኚ ኡስታዚ እዲሚሁ ይርዘም አላህ እዳንቱ ሀቁን የሚናገር ልጂ አላህ ይወፍቀኚ ያረብ
@user-mu9rr7ij3j
@user-mu9rr7ij3j 5 жыл бұрын
Saadah Munat 😢አላህ ይረሀመው ሙታል እኮ 😢😢😢
@maymunaashanfi8147
@maymunaashanfi8147 7 жыл бұрын
jezak Allahu kayern Allah yichamrlek
@rabiharabi9098
@rabiharabi9098 6 жыл бұрын
Maymuna Ashanfi በአላህ በዋትሳበ ላኩለኛ ማውረደ የመት ቺሉ በዚህ ቁጥረ 0551716456
@tajulove1554
@tajulove1554 7 жыл бұрын
Wa ws wr wb ustazlhi Jezakh Allah kyerunh ustazh selikh kutrkenhi liliklenhi
@medinaevryalley2246
@medinaevryalley2246 2 ай бұрын
ትክክልጀዛክአላህ
@zintmohammed9268
@zintmohammed9268 6 жыл бұрын
welahi ewnat new betam cheger ala hake new jezakum allahi keyer
@jhvhy5818
@jhvhy5818 7 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይርን ውስታዝ
@user-gi8cb7th1w
@user-gi8cb7th1w 7 жыл бұрын
Subhan Allah wellahi ewnet new jezkum allah hyer ustaz
@ameen4085
@ameen4085 3 жыл бұрын
ጀነተልፈርዶስ ኡስታዝ አላህጀነትንይወፍቅህ
@kamilahesnen2692
@kamilahesnen2692 7 жыл бұрын
ጀዛክላህ ኸይር
@mekiyf3597
@mekiyf3597 7 жыл бұрын
ኡስታዝ ጀዛኩም አላህ ኸይር
@user-hm3we6yx6n
@user-hm3we6yx6n 7 жыл бұрын
jezakumellah kheyr
@user-yt9gb4nz7w
@user-yt9gb4nz7w 6 жыл бұрын
ጀዛከሏህ ኸይረን
@m-jginnir8627
@m-jginnir8627 7 жыл бұрын
Mashaa Allah Jzk ustaaz
@madinahussen8629
@madinahussen8629 7 жыл бұрын
Subhan allah jezakume allah ustaz
@zahrahdj6534
@zahrahdj6534 5 жыл бұрын
ጀዛህን ኸር ኡሥታዝ ወላሂ እውነት ነው አላህ የልብ ኢማን ይወፍቀን ኢንሻአላህ
@fatumaabduabduo6976
@fatumaabduabduo6976 6 жыл бұрын
_ወይ ኡስታዜ ገና ሰማሁት ናአም ወላሂ እኔም ይሄው ትዳርን ፈረቸ ይሄው ቁጭ ብያለሁ ያገቡትም ለቅሶ ነው_ _አላህ ጀነተን ፍረዶስን ይወፍቅህ ያረብ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭_
@saraasafa2107
@saraasafa2107 6 жыл бұрын
አይ እህቴ እኔም የግድ እየፈራሁ ልገባበትነው ምን ይመስልሻል
@Faiselmoha
@Faiselmoha 5 жыл бұрын
ehet Fatuma, Salih yehonu wendochm eko bezu nachew baleshbet hager, gn endatgoji kefelegsh le melku bcha blesh atagbi. ye Deen ewqetu & Akhlaqu lay tkuret adrgi. Allah teru tdar ywefqsh, Aameen
@adhchsfdhhh4795
@adhchsfdhhh4795 7 жыл бұрын
ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ
@Mohammed-bt2kr
@Mohammed-bt2kr 11 ай бұрын
ኡሰታዝየ አላህ ጀነተል ፈርዶወሰ ይወፈቅህ ጥሩ አሰተማሪያችን ነበርክ ይሄን ሁሉ እየሰማን ታዳ እደት ትዳርን እናሰብ እኔማ ከምሰማዉ ከማየዉም ጭምር ምንም የትዳር አሳብ የለኝም አላህ ይሰቱር ወንዶችየ ልብ ግዙ ሴቶችን አትበድሉ አላህ ሂድያ ይሰጣቸዉ
@fatumaomar5329
@fatumaomar5329 7 жыл бұрын
ጀዛክ አሏህ ኸይረን ጀዛ ኡስታዙና አላህ ይጨምርልህ
@zahraomer3068
@zahraomer3068 7 жыл бұрын
جازك اللةخيرعوثتز
@zaakoowallaggaatttim4134
@zaakoowallaggaatttim4134 6 жыл бұрын
Allah yarahmuki ya ustaazeee
@user-ck3pn9ns8v
@user-ck3pn9ns8v Ай бұрын
ጀክአለሀ ከይር
@laylatube6562
@laylatube6562 7 жыл бұрын
Jezakhellah hayer ustaz
@medinamehdi3781
@medinamehdi3781 7 жыл бұрын
ነአም ወላሂ ኡስታዙና ሱበሀነሏሀ በዘመናችን በግልፁ እየተከናወነ ያለ ነገር ነው አሏህ ይጠብቀን ያረበና ጀዛኩሙላህ ኸይረን አላህ ያቆያቹ ወንድሞቻችንንም የአላህ ፍራቻ በልባቻው ያሳድርባቸው እኛንም አሏህ ሰኪናን ይስጠን እንዲህ መዝዝ ውስጥ ገመግባታችን በፊት ማስተዋልንና ማጠንጠንን ይስጠን ልብ ይነካል
@ayshaayshajemal245
@ayshaayshajemal245 5 жыл бұрын
አላህየጄነትይበልህ
@ayshaayshajemal245
@ayshaayshajemal245 5 жыл бұрын
ኡሥታዚምእኛምበሰማነውይወፍቀን
@ekruekru1822
@ekruekru1822 7 жыл бұрын
ጀዛህ እላህ ህይር
@semiramuzemil9287
@semiramuzemil9287 6 жыл бұрын
allah yerhamk ustaza allah bejenet firdews yargh bzuuu astemrekeyalll
@metakonjo2900
@metakonjo2900 7 жыл бұрын
ወላሂ ሀቅ ነው ጀዛክ አላህ ኸይረን
@user-kb2uc3du3t
@user-kb2uc3du3t 6 жыл бұрын
Jezakellah heyiren Allah yirahmk
@adhchsfdhhh4795
@adhchsfdhhh4795 7 жыл бұрын
ልክነክ ኡስታዜ
@maymonamm816
@maymonamm816 7 жыл бұрын
Tikikil no Allah yitabikan ustz ጅዛኩ አላህ ኸይር
@user-vq1hn9zj5l
@user-vq1hn9zj5l Жыл бұрын
አሏህ፣መልካሙን፣ስራህ፣ይቀበልህ፣ያረብ😥😥😥😓😓😥😥
@jvgvctcc1751
@jvgvctcc1751 7 жыл бұрын
Jezakumllah keyer
@Sa-mx6yy
@Sa-mx6yy 6 жыл бұрын
እህ የሣውድ ትዳር እባችንነ አላህ ይበሥልን ብቻ ወዶች ሒድያ ይሥጣቸው
@user-tf4hg5be9v
@user-tf4hg5be9v 3 жыл бұрын
ትክክል አሏህ ጀናታል ፍርዶስ ይወፈቅ
@user-dp5xo4hp9m
@user-dp5xo4hp9m 7 жыл бұрын
ትክክል ነው ወላሂ አላህ ከደዚህ አይነት ትዳር ይጠብቀን ሁላችንም አላህ ዲነኛዉ ወንድ ይወፍቀን ሁላችንም አላህ የስቱር የሴቶች ነገር ግን ገረመኝ እኔም ሴት ነኝ ግን ለምን ይቋየማሉ ሼርአ የፈቀደዉን ነገር 3አገባ ሁለት አገባ እንደኔ በሼርአዉን የፈቀደለት ያግባ ነው ምለው ምንም የችግር አያመጣብኝም ጀዛኩም አላህ ኸይር
@tamramohamed5591
@tamramohamed5591 6 жыл бұрын
አላህማሽ ጀሚላ እኔጥያቄአለኝበትዳሬላይ
@seadatemam6035
@seadatemam6035 7 жыл бұрын
ሱብሀነሏህ
@umaharun9929
@umaharun9929 4 жыл бұрын
ትክክል አላህ ይርሃምክ አንዱ የኔ ባል ነዉ እኔን ሲያገባ ስልሜ ነዉ ብሎ አግብቼዉ እንኳን በዲኑ ሊጠነክር ሳረግዝ ከዚህ በኋላ አራት አመት በኋላ ሲል በድጋሚ አረገዝኩ ወለድኩ በጣም ብዙችግር አደረሰ እሱን ሳላገባ ያጠራቀምኩትን ወርቅ ጨርሶ የህቴን ወርግ በብድር መልኩ ወስዶ ሳዉዲ ገባ እዛም ሚስቴ አትሰማም የመዳመጫ መግዣ ብሎ ሲለምን ነበር ብዙ ሰዉ አይቶታል ሌላ ሚስትም አግብቶ ፈታ ገንዘቧ ሲያልቅ ቢያንስ ከአራት በላይ አግብቷል ከኔ በፊትም ወልዶ ጥሎ እንደመጣ ሁለተኛ ልጄን ከወለድኩ በኋላ ከራሱ አንደበት ሰማሁ ያችም ገና በአራስ ነዉ የተዋት አሁን ፈረንሳይ ናት እኔም ከነልጆቼ አሜሪካ ነኝ አልሃምዱሊላህ እስካሁን ግን ታማኝ ወንድ ስላላገኘሁ አላገባሁም አልፈልግም የልጆቼን አስተዳደግ ወደዉ የጠየቁኝ አሉ ግን ለሴቷ ልጄ እፈራለዉ ዱዓ አድርጉልኝ ታሪኩ ባጭሩ ነዉ የፃፍኩት
@Nora-ow4ip
@Nora-ow4ip 10 ай бұрын
እኔን የኔ እህት ተሪኩ ቡዙ እንደሆ ና ልብሽ እንዴት እንደቆሰለ ይጋበኛል አብሽር ብቻ ትግስት አድርግ አላህ ፈረጀዉ ቅርብ ነዉ ያኔ እህት ጠከር በይልኝ!!ያኔ ልዩ እህት
@naemayou.5880
@naemayou.5880 7 жыл бұрын
በትክክል ወላሂ ጀዛከላአላህ
@Fatiha-ft7yx
@Fatiha-ft7yx 7 жыл бұрын
ኡስትዝ አብድል መጂር ጄዛከላህ ከይርን ጄዛ ፉዱንያ ወላአኬራ ሀቅ ነው በትክክል አላህ ይጭምርልክ
@fgdffgg7067
@fgdffgg7067 6 жыл бұрын
አላህይረሀምክኡስታዜ
@fetmizathuby5305
@fetmizathuby5305 7 жыл бұрын
ኡስታዝ ጀዛኩም አላህ ከይር አላህጀዛችሁን ይክፈላችሁ
@user-dq9gn4rz5u
@user-dq9gn4rz5u 7 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته استاذ جزاك الله خير الجزاء ሁሉም ያልከው ትክክል ነው ለውዶቻችን አላህ አቅል ይስጥልን እኔኳን ለወዶች መጥፎ አስቤ አላቅው ግን ባሎቸ ስለበደሉኝ ስለባል ተስፋ ቆርጫለሁ
@rtuhhhhh1437
@rtuhhhhh1437 3 жыл бұрын
ትክክክል
@user-bw7xc1hy6v
@user-bw7xc1hy6v 6 жыл бұрын
ያአስታዝ ትክክማንይሖን ይራክምክ አሏሕ ረሕመተንዋሲአ ያረብሠብርስጠኝ ኡስታዜመካሪየ አሏሕ እዳተአይነቱን ይተካን
@user-id3pd2dh8u
@user-id3pd2dh8u 7 жыл бұрын
ጀዛኸላህ ኸይር ኡስታዝ
@sarabenteslam4197
@sarabenteslam4197 7 жыл бұрын
JAZAKi allah kayeru eisutazi abdili magedi edimawun. yesirizimilot allah yetabikihi. Allah bahagari amala selihi yehonawun. yesitagn. yarabi minata yehi naw
@user-qv7rn1fs6o
@user-qv7rn1fs6o 6 жыл бұрын
ጀዛከላ ኸይር ኡስታዝ አፊህ ን ይስጥህ ሀቅ ነው
@beyduali9796
@beyduali9796 6 жыл бұрын
زهره العمرusetaze zarzes terbeske manwe yehue meker mesetne
@lailanasar2097
@lailanasar2097 4 жыл бұрын
ኡስታዜ አለህ በጄነትል ፈርደውስ የበስረህ
@user-sh5zc9op6j
@user-sh5zc9op6j 3 жыл бұрын
አላህ ይርምክ ኡስታዜ
@user-ix8gl2sk6t
@user-ix8gl2sk6t 6 жыл бұрын
allah yirhamik ustaze
@user-eu1ry6wz9s
@user-eu1ry6wz9s 6 жыл бұрын
አውነት ነው በጣም ኡስታዝ
@zamzamahmed8789
@zamzamahmed8789 6 жыл бұрын
ወይ ኡስታዜየሴቶች አባት ምን ይሻለናል አጣንህ
@user-tv8uk2jq9g
@user-tv8uk2jq9g 6 жыл бұрын
ኡስታዙና አላህ ይራህምህ ኢነአሊላ ወኢነሊላሂ ኢራጁኡን
@tamaraadem5599
@tamaraadem5599 7 жыл бұрын
سلام عليكم ورحمة الله وبركاته جزاك الله خيرا
@hawaali2315
@hawaali2315 6 жыл бұрын
ኡስታዝ አላህ ሱበሀነሁወተአላ ጀነተልፊርደዉስን ይወፍቅህ ያረብ ለእኛም ሶብሩን ይስጠንንንን
@zabibebedrubedru7060
@zabibebedrubedru7060 7 жыл бұрын
ጀዛዓኩምላህ ከይር
@laylacalll82
@laylacalll82 6 жыл бұрын
Zabibe Bedru Bedru ጀዛከጀ ላህ ኸይር
@yousulelahaleyhiweslemamen5318
@yousulelahaleyhiweslemamen5318 6 жыл бұрын
ኡስታዝዬ አላህ ብጅነት ያኑርህ
@zeharikonjo5379
@zeharikonjo5379 6 жыл бұрын
ጎደለብን አላህ የጀነት ይበልህ
@aminanuri7799
@aminanuri7799 5 жыл бұрын
Allaum Ameen ameen
@love-ec1jc
@love-ec1jc 6 жыл бұрын
ኡሥታዜ ኡሥታዜ አላህ በጀነተል ፍርዶሥ ያድርግህ
@user-ew6hj4ty8x
@user-ew6hj4ty8x 5 жыл бұрын
ቁርሀን
@waselamohammed3124
@waselamohammed3124 6 жыл бұрын
እስታዝ አላህ ይረሀሚክ ያረቢ ያረቢ
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 7 МЛН
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 27 МЛН
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 8 МЛН
የሚስት ሀቅ በኢስላም.  ወንዶችየ👈👈👈👂👂👂
22:31
ኡሙ ሰሊም & ኡሙ ሂባ ነኝ
Рет қаралды 9 М.
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 7 МЛН