#ትዳሬን_እና_ቤተክርስትያንን_ይቅርታ

  Рет қаралды 22,131

Zelalem Tesfaye - Official

Zelalem Tesfaye - Official

Жыл бұрын

#ደማቅ_ሕይወት_አገልግሎት #zelalemtesfaye አብሮ ለመስራት ለማገልገል ይደወሉ። 251916624398

Пікірлер: 95
@zelalemtesfaye-official8856
@zelalemtesfaye-official8856 Жыл бұрын
ሻሎም የደማቅ ሕይወት አገልግሎት ቤተሰቦች በውጭ ሀገር የምትገኙ Gofund.me ተከፍቱዋል 👉 gofund.me/aa4fcb1a አገልግሎታችንን በገንዘባቹ ደግፍ በሀገር ውስጥ የምትገኙም 1000068647634 CBE 251916624398 WAHATSAP Telgram ታገኙኛላቹ❤❤
@user-tw7tq5zo7t
@user-tw7tq5zo7t Жыл бұрын
እሺ 🙏
@asiratgirmaabicho5142
@asiratgirmaabicho5142 Жыл бұрын
ዘሌ ተበረክልኝ!!!!!!
@user-xe4ur2lk2z
@user-xe4ur2lk2z Жыл бұрын
እኔም ደረሰች ደረሰች ስባል የጌታ ፀጋ በብዙ ነበር በውስጤ ግን ያልጠበኩት ፈተና ሆኖ ጌታ በሌላ መንገድ እያሳለፈኝ ዛሬን ደርሻለሁ : ግን በምንም ውስጥ ብናልፍ የበለጠ የጌታ ጥገኛ ያረገናል እንጂ በፍፁም ከሱ ዞር አንልም እኔ በበኩሌ በማልፍባቸው መንገዶች ሁሉ አምላኬ ላይ ጥገኛ ስሆን ነው ያየሁት ይሄ ደሞ በጣም ደስ ይላል እንኳንም የሱ ሆንኩኝ እንኳንም ከችግሬ በፊት ጌታዬ አገኘኝ : ጌታ ትልቅ ነውውውው
@fikirabicho8065
@fikirabicho8065 Жыл бұрын
መዓዚ ስለየሁሽ ደስ ብሎኛል ተበረክ ደግሞም ከአብርሽ ጋርታርቃችሁ ማየት ነዉ ናፍቆቴ
@josfialmayehu7220
@josfialmayehu7220 Жыл бұрын
በጌታ ስም ከእንግዲህ በኋላ የለሽ ዘመን የከሰ ና የምስክርነት ና የምስገና ይሁንልሽ መዚዬ!!! ይሁን
@demissiegarkebokelbore3453
@demissiegarkebokelbore3453 Жыл бұрын
ውድ የደማቅ ሕይወት አገልግሎት አዘጋጅ ወንድሜ ዘላለም በእውነት ጌታ ይባርክህ እላለሁ። ቀጥዬ የምለው ነገር ቢኖር ዘማሪት መዓዛ ረዳንና ወንድሜን ቄስ አብርሃምን ኦጋዶን በቅርበት አውቃቸው ነበረና፥ በመካከላቸው በተፈጠረው ነገር ካዙኑ ውንድሞች አንዱ ነኝ። እንግዲህ ምናልባት ወንድሜ አብርሃም አላገባም እንደሆነ እባክህን አቅጣጫ ብታመቻችላቸው እላለሁ። በልጅነታችን ዋጋ በሚያስከፍ ሁኔታ በተለያዩ መድረኮች ማገልገላችንን አስታውሳለሁ። ከእነዚህ አንዱ ከሙዱላ ከተማ ወረድ ብሎ ጃቾ በሚባልበት ከተማ በአፍር ላይ የባሕርዛፍ ቅጠል ተነጥፎልን ተኝተን እያደርን ያገለገልንበት ትዝ ይለኛል። ዛሬ ግን ያን እግዚአብሔር በባርኮቱ የሚበቀልበት ዘመን ነበር። አሁንም አላለፈም እንፀልይላቸዋለን።
@fevenygetaliji
@fevenygetaliji Жыл бұрын
አይዞሽ ማዙዬ ቀን አለሺ ታረክሸን እግዚአብሔር አምላክ ይቀየራል 🙏 ዞላዬ ተባረክልን የልጅ አዋቂ ዘመንህ ይለምለም ሰለ አንተ እግዚአብሔር ይመሰገን
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 Жыл бұрын
ዘሌ ተባረክ እባክህን ባለቤትዋን አቅርብልን ጌታ ይርዳሽ እናቴ
@etagegnhugaga6301
@etagegnhugaga6301 Жыл бұрын
ዞላ በቢዙ ተባረክ ስለዝህ ፒሮግራም እግዚአብሔር ይሜስገን ገታ ትዳራችሁ እንደገና ያቁመው እሱ ጣልቃ ይግባ እህቴ አይዞሽ
@misrakgossaye8394
@misrakgossaye8394 4 ай бұрын
ዘላለም አንተም ተባረክ በአካባቢ ያሉትን አገልጋዮች እያወጣህ ስላለህ ተባረክ
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ምህረትን አብዝቶ ከ ልጇቿ አባት ጋር ቢታረቁ እግዚአብሔር ምስክሬ ትልቅ የወንጌል አገልግሎት ይኖራቸዋል አቤቱ ጌታ ሆይ የፈረሰውን ቅጥር አንተ ገንባላቸው የ አብርሃምን ልብ አራራለት በ አብሮነት የሰይጣን ምሽግ ይፈርሳል ትዳር ፈርሶ አገልግሎት ውበት የለውም አባ አንድ እንዳድፕረካቸው ስለ ተፈጠሩት ልጆች ጣልቃ ግባ 🙏
@selamsamuel1hl15h
@selamsamuel1hl15h Жыл бұрын
አገልጋዮች እናንተኮ ለምታገለግሉት ምዕመን ምሳሌዎች ናችሁ ያለፈው አልፏል በይቅርታ አንድነታችሁን ማየት እኔ በግሌ በጣም እፈልጋለሁ ተባረኩ እግዚአብሔር አይነቀፍባችሁ
@Solomonadore17
@Solomonadore17 Жыл бұрын
አብራምንም አቅርባህ ቃላ ማጣያቅ ብታዳራግ?ጻጋ ይብዛ
@CLGM-2023
@CLGM-2023 2 ай бұрын
ይቅርታ ወይም ንስሃ በቅድሚያ ከእግዚአብሔር ነዉ። እርሱ የእንደገና አምላክ ነዉ። አይዞሽ እህታችን።
@abebejelamo9094
@abebejelamo9094 3 ай бұрын
መዚ ጡሩ ፀገ ናው የሌሺ ጌታ ዘመንሺ ያድስ ታበረኩ❤❤❤❤❤❤❤
@betsiyes6447
@betsiyes6447 Жыл бұрын
Egzyabher talka yegba be hiwotshe wed eheta ayzoshe Egzyabher melkam new degmom awaki new🙏
@konjitdsta6260
@konjitdsta6260 Жыл бұрын
ተባረኪ እንደገና ከባላ ቤትሽ ጋራ ተርቀቹ ለማያት ያብቀን ♥️♥️
@fatemaabarra8114
@fatemaabarra8114 Жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነዉ ነገ መልካም ይሆንሊሻለ❤
@user-tu4bp4gu8x
@user-tu4bp4gu8x Жыл бұрын
አሜን አሜን
@mesfin2223
@mesfin2223 2 ай бұрын
እግ/ር ይባርክህ፣ ይባርክሽ!!!
@user-hb2xs4qp1e
@user-hb2xs4qp1e 3 ай бұрын
እውነት ጌታ ጣልቃ ይግባ ላቸው
@mercymercy9309
@mercymercy9309 Жыл бұрын
ውይ ጌታ ይባርክሽ ቤት ኖረ አልኖረ ምድራዊ ሀይወት ነው ፧ዘላለማዊውን መስራት ማገልገል ይበልጣል እባክሽ አትቁሚ እየዘመርሽ እየሰበክሽ ለብዙዎች መፍትሄ ትሆኛለሽ
@AlemituYegetabarya
@AlemituYegetabarya 9 ай бұрын
ቅዱሰን እስት ቸይነሌን አሰድጎኝ ጀማሪ ነኝ
@burukburuk3241
@burukburuk3241 Жыл бұрын
Ayzoshe ehita tebarake wondema zealem
@Wegu-ry8xk
@Wegu-ry8xk 2 ай бұрын
ተባረኪ እግ/ር ይባርክሸ ይቅር በሉ ይቅር ትባላላቹ
@martasila5996
@martasila5996 Жыл бұрын
May God restore your marriage.
@toubatoubaaa5439
@toubatoubaaa5439 Жыл бұрын
Wow tebreku 🤝
@fikerefikere3911
@fikerefikere3911 Жыл бұрын
Tebark ፦አግልግሎትህን ና የአንተ መሷዕት እግዝአብሔር ይቀበልህ !!!ዘላለም ፍጻሜ ያማረ ይሁን
@milenyemane4769
@milenyemane4769 Жыл бұрын
እህቴ እይዞሽ #ጌታ_ኢየሱሰ_ረቶሽ ጤናሽ ተመልሶልሽ እዚህ ስለበቃሽ ደስ ይበልሽ። #ጌታ_ይክበር🙌 እዚህ ጥያቄ ምጠይቀው ጥያቄ ከይቅርታ ጋራ @ለፈታ ፓስተር ለባለቤትዋ ነው። #የእግዚአብሔር_ስርአት_ትእዛዝ አፍርስህ ምታገለግለው ? ለምታገለግለው ህዝብስ ስለፍቅር ምን ብለህ ነው ምትስብክላቸው ? ስለ ይቅርታስ ምን ብለህ ነው ምታስተምራቸው ? ሰለፍቺ ምን ብለህ ነው ምታስጠነቃቸው ? እርግጠኛ ነኝ በምታገለግለው ቤተክርስትያን ይህን ሁሉ ችግር ቢፈጠር ምንም ማለት አትችልም አንተ ፈተሀል! እያገለገልክ ነው ሰላሉ ነው። እና እንዴት ነው ማገልገሉ ? ላንተ ብቻ አይደለም በዚህ መንገድ ሚጋዙ አማኛች በዋናው ለመሪዎች ይመለከታል። አሁን ግን በጣም ልቤ ስላመመኝ ነው😢 የፈታ ትልቅ ፓስተር ሲባል/ሉ ኦኦኦ አይባልም #ጌታ_ሆይ_ምህረትህ🙌 #እግዚአብሔር_ብቻ_ነው_ትልቅ👑🙌 ሰለማላቀው ቤተስብ ትዳር መፍረድ መናገር አልችልም። እላይ የጻፍኩት ሰለአገልግሎት ግን እንደአማኝ መጠየቅ አለብኝ። ደሞ ባለቤትህ እንዳለችው ታማ ነበር ? እና እንተ ንህ እኮ የቤቱ ራስ መቸም ይህ አይጠፋህም ? የፈለገ ቢመጣ በህመምዋ ፣ በችግራቹ አንተ ነህ ተጠያቂ ? #ጌታ_ @ራስ ነህ ብሎሀል አትቀይረው። ሴት ደካማ ነች ይላል #የእግዚአብሔር_ቃል አትቀይረው። ክርስትያን @ፓስተር በችግር በደስታ ፣ በህመም ፣ በሀዘን ችሎ ካላለፈ ከአለማዊ በምን ይለያል ? #ቅዱስ_ቃሉ_ምንይላል “ነገር ግን የወንድ ሁሉ ራስ ክርስቶስ፥ #የሴትም ራስ ወንድ፥ የክርስቶስም ራስ እግዚአብሔር እንደ ሆነ ልታውቁ እወዳለሁ።” - 1ኛ ቆሮንቶስ 11፥3 ውይ ይህ #ቃል ያስፈራል😢 “መፋታትን እጠላለሁ፥ ይላል😢 የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር፥ ልብሱንም በግፍ ሥራ የሚከድነውን ሰው እጠላለሁ፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፤ ስለዚህ እንዳታታልሉ መንፈሳችሁን ጠብቁ።” - ሚልክያስ 2፥16 #እግዚአብሔርን የሚጠላው ከመስራት ይጠብቀን🙌😢 “እኔ ግን እላችኋለሁ፥ ያለ ዝሙት ምክንያት ሚስቱን የሚፈታ ሁሉ😢 አመንዝራ ያደርጋታል፥ የተፈታችውንም የሚያገባ ሁሉ ያመነዝራል።” - ማቴዎስ 5፥32 “በሚስት ታስረህ እንደ ሆንህ መፋታትን አትሻ፤ በሚስት አልታሰርህ እንደ ሆንህ ሚስትን አትሻ።” - 1ኛ ቆሮንቶስ 7፥27 ይቅርታ @ፓስተር ይህ መልእክት ብታነበው ደስ ይለኛል ምን ትላለህ ? #እግዚአብሔር_ ለንስሀ ፣ ለእርቅ ያብቃቹ።
@selamawitfentaw3987
@selamawitfentaw3987 Жыл бұрын
ሰላም ለአንች ይሁን እህቴ መፍታትን አላበረታታም እንዲያነበው የጠየቅሺው መጋቢ ይህንን ከላይ የጠቀሺውን ህያው ቃል አንብቦት የማያውቅ ይመስልሻል ? ስለ እነዚህ ቤተሰብ ሙሉ ታሪክ ታውቂያለሽ እህታችን ካለችው ውጭ ??ይህ ወንድም ለ አስራ ምናምን አመት ሳያገባ እንደሚኖርስ ? ይህ ወንድማችን በድካሙ በጸጋው ብርታት እንደሚያገለግልስ ታውቂያለሽ? ስለማናውቀው ነገር አንፍረድ ይልቅ ለወንድምሺ ጸልይለት ጌታ ይቅር የሚልበትን ጸጋ እንዲሰጠው እንጸልይለት
@user-qh8wo4ij4v
@user-qh8wo4ij4v 6 ай бұрын
​@@selamawitfentaw3987 tebareki ehit kanchi hassab gar bedenb esmamalehu demo tarkachewn bedenb awkewalehu ....sew ley mefred tiru aydelem
@betelhemaddisu7481
@betelhemaddisu7481 6 ай бұрын
What a life❤praise God❤❤❤
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 Жыл бұрын
የኔ እናት ጌታ ኢየሱስ ታሪክሽን ይቀይረው
@mmoohhyy5869
@mmoohhyy5869 Жыл бұрын
ታባራኩ
@sebsibebegidu1782
@sebsibebegidu1782 7 ай бұрын
wowowow ይችን ዘማሪ በጣም ነው የምወዳት ጌታ ጸጋውን ያብዘልሽ ዘሌ አንተንም ጌታ ይባክህ
@user-jd8qy1ue3i
@user-jd8qy1ue3i Жыл бұрын
ከባለቤቷ ጋር ቢታረቁ 🥺🥺
@ruthie3698
@ruthie3698 Жыл бұрын
Ayasefelegatem Please don't give her that advice
@WorkuBirhanu-hh1vi
@WorkuBirhanu-hh1vi 3 ай бұрын
ግ❤😅😊❤😢😊
@WorkuBirhanu-hh1vi
@WorkuBirhanu-hh1vi 3 ай бұрын
@samirakkk5572
@samirakkk5572 Жыл бұрын
Zemenshe...gete...yeberkshe❤❤❤❤❤❤
@tsigetolossa367
@tsigetolossa367 Жыл бұрын
አሜን ይሁን
@misrakgossaye8394
@misrakgossaye8394 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እህት አይዞሽ
@lemlembeteslasebeteslase1301
@lemlembeteslasebeteslase1301 Жыл бұрын
ማአዚይ አይዞሽ እግዚአብር አዋቂ ነው::
@getahuntesfayesiraj6087
@getahuntesfayesiraj6087 Жыл бұрын
ተባረኩልኝ ❤❤❤❤❤❤❤🙏
@user-nu9yd1tv6q
@user-nu9yd1tv6q Жыл бұрын
አይዞሽ ያኔ እናቴ በነገር ሁሉ እግዚአብሔር አዋቅ ነዉ
@gabrieltule3020
@gabrieltule3020 Жыл бұрын
በጣም የምንወድሽ እህታችን ታረቁ።
@tesfatesfanich3766
@tesfatesfanich3766 Жыл бұрын
Uuuuu yeagaligayi fatana
@zenebenegash2315
@zenebenegash2315 Жыл бұрын
ዋው ዘማሪት መዓዛ! ይገርማል ። እግዚአብሔር ይመስገን!! ዘነበ ከዶዶላ መካነ ኢየሱስ
@user-nr3sy9yy3m
@user-nr3sy9yy3m Жыл бұрын
ተባረክይ ዘመንሽ ይባረክ
@user-xe4ur2lk2z
@user-xe4ur2lk2z Жыл бұрын
ምስኪን የኔ እናት ያለፈችበት ችግር እኮ በጣምምም ከባድ ነው 😢😢😢 ዲፕሬሽን እኮ ማንም ሰው አይረዳም በተለይ ሀገራችን 😢😢 የተጎዳች እሷ ነች ብዙ የፍቅር እርዳታ ያስፈልጋት ነበር እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ ቀን አበቃሽ የኔ እናት አይዞሽ ጌታ ብቻ ነው እስከሽምግልና ሚሸከም : በችግር ጊዜ ጥሎ የማይሄድ የማይከዳ እሱ ብቻ ❤❤❤ አይዞሽ አይዞሽሽሽሽ አይዞሽሽሽሽሽሽ 😢😢😢😢😢 በጣም ነው ያስለቀሰቺኝ : የሴቶች መከራ ብዙ ነው 😭😭😭😭😭 እንባዬ አልቆም አለ 😢😢 ተባረኪ የኔ እናት ተባረኪ ሰው እኮ ስንት ነገር ተሸክሞ ነው ቆሞ ሲታይ የቆመ ሚመስለው 😢😢😢😢😢😢😢
@Muna-bn7rx
@Muna-bn7rx Жыл бұрын
እግዚአብሄር ከሀሳብሽ ጋር ይሁን እናት
@tadelechmulunehmuluneh7080
@tadelechmulunehmuluneh7080 Жыл бұрын
God bless your life both of you we love you ❤
@ganetgan1878
@ganetgan1878 Жыл бұрын
አሜንንንንን ጌታ ይባርክሽ አንቺ እደለኛ ነሽ የሚበልጠወን ይዘሻል ዘመንሽ ይለምልም የሆደሽ. ፍሪ ለበረከት ይሁን አሜን❤
@mengistuelema6799
@mengistuelema6799 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ፤
@masaratmasarat7886
@masaratmasarat7886 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@samirakkk5572
@samirakkk5572 Жыл бұрын
Azshe...e/r...yeksa..zemenshe...naw
@zinashhuluka-og3fd
@zinashhuluka-og3fd Жыл бұрын
Ufffffff arrrrr yesmaye abathe yirdash
@djsadlove4183
@djsadlove4183 Жыл бұрын
Meaziye Yene enat selehulum neger geta awaki new
@Tube-cn1qw
@Tube-cn1qw Жыл бұрын
አይዞሺ ውድ የወንጌል አርበኛ ማዝዬ
@Muna-bn7rx
@Muna-bn7rx Жыл бұрын
ዘላለም እትም በብዙ ተባረክልንን።
@ferhiwotsolomon1467
@ferhiwotsolomon1467 Жыл бұрын
ኣረ እግዚአብሔር መልካም ያርግልሽ!! እሱ መልካም ነዉና !!ትዳርሽን እንደገና ይስራ
@hannabarecha8808
@hannabarecha8808 Жыл бұрын
Tekeke Ameeeen
@YordanosTakele-bn7dr
@YordanosTakele-bn7dr Жыл бұрын
አየዞሺ ማዢያ ተረክሸን ጌታ የቀየረለ ጠለት ይቀጥለሉ
@miheratmarkos2303
@miheratmarkos2303 Жыл бұрын
ቀጠይ ዘመንሸ የሊምለሜ ይሀን፡፡
@tsigetolossa367
@tsigetolossa367 Жыл бұрын
May God revive ur marrige as new I pray this in the mighty of Jesus . this will happen will hear the testomony soon
@esayoabebe4083
@esayoabebe4083 Жыл бұрын
tebareki geta beanchi ygletal please try to make your marrige
@samirakkk5572
@samirakkk5572 Жыл бұрын
Xaltshe...zeqaa...yebala...yekeftshe..zemene...naw..100/100
@samirakkk5572
@samirakkk5572 Жыл бұрын
Wente..naw...gete...yeberakshe
@burtukanburtukan3339
@burtukanburtukan3339 4 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ ግታ ምልክም አባት ነው 😢😢😢
@samirakkk5572
@samirakkk5572 Жыл бұрын
😭😭😭❤❤❤❤
@BEKILIFES
@BEKILIFES Жыл бұрын
Mazi geta ybarksh keti berci zemri wedfit wengele ihSenfal
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL WOMEN OF GOD SINGER MEAZA REDA::
@DemekeDalacho
@DemekeDalacho 4 ай бұрын
Hi❤❤❤❤❤❤
@hannabarecha8808
@hannabarecha8808 Жыл бұрын
Wwwwwwwwooooo
@user-xe4ur2lk2z
@user-xe4ur2lk2z Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@AynalemArmada-xw2iv
@AynalemArmada-xw2iv 2 ай бұрын
Try to return your home your heavenly father can help you!
@zenaqatar7861
@zenaqatar7861 Жыл бұрын
tareq k balbetsh gar
@tadelemathewos2142
@tadelemathewos2142 Жыл бұрын
Kabalshi ga tarqashi mayata qaqawo
@abnett.6429
@abnett.6429 Жыл бұрын
14 አመት?
@CLGM-2023
@CLGM-2023 2 ай бұрын
Zolaye አደራ ታሪቀዉ አብሮ እንዲሆኑ ለማድረግ ሞክር
@yunisolomon-nn6nh
@yunisolomon-nn6nh Жыл бұрын
እኔ ግን ያልገኝ ለምንድን ነው የተፋቱት ???
@khoruae9602
@khoruae9602 Жыл бұрын
M56
@user-nr3sy9yy3m
@user-nr3sy9yy3m Жыл бұрын
ይቱብ ክፈትላት
@Muna-bn7rx
@Muna-bn7rx Жыл бұрын
ይቱብ ቻናል ክፈትላት ፕሊስ ።ፕሮግራሟን እንከታ ተላለን።
@aazewde9394
@aazewde9394 Жыл бұрын
ያመማት እኮ በውጪው አገር postpartum የሚባል ነው አይ አለማውቅ አዪዪ
@sholayeyejemu2303
@sholayeyejemu2303 Жыл бұрын
አቤት የዕውቀት ብዛት
@kumenagerlambore6267
@kumenagerlambore6267 Жыл бұрын
Ayezozh maze
@user-tw7tq5zo7t
@user-tw7tq5zo7t Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@bomebulerey6515
@bomebulerey6515 Жыл бұрын
Wowo 😊🙏
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 17 МЛН
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 99 МЛН
🔴🔴 Meaza Reda | መዓዛ ረዳ - ፍቅሩን አልረሳውም
10:25
Meaza Reda Official Tube
Рет қаралды 11 М.
Taxi
3:06
Sadraddin - Topic
Рет қаралды 210 М.
Malohat
3:35
Xamdam Sobirov - Topic
Рет қаралды 1,3 МЛН
Әбдіжаппар Әлқожа - Ұмыт деме
3:58
Әбдіжаппар Әлқожа
Рет қаралды 1,1 МЛН