No video

ተውሂድ በስንት ይከፈላል እነሱስ ከቁርአን ማስረጃ አምጡ

  Рет қаралды 3,947

abu yusra ቁጥር 2

abu yusra ቁጥር 2

Жыл бұрын

ተውሂድ በስንት ይከፈላል እነሱስ ከቁርአን
ማስረጃ አምጡ

Пікірлер: 86
@ahmedjibrukbatitube913
@ahmedjibrukbatitube913 Жыл бұрын
አሰላምወአይለኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ሰላም ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማቸሁ ይብዛ አላህ ከክፉ ነገር በሰደት አለም ይጠብቃችሁ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ
@jemurade
@jemurade Жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወራርየህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ወመረሃበን እንኳንም ደህናመጣችሁ። ማሻአላህ ማሻአላህ ደስስስ የሚል ቆይታነበር እናም ተውሂድ በሶስት ይከፍላል ከቁራዕን ለሚለው አላሁ አለም እኔ ገና ተማሬነኝ አተዉሃድ ኡሉሂያ አተውሂድ እሩቡቢያ አዱን እረሳሁት
@elsatube808
@elsatube808 Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ መክያ እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ እንኳን ደህና መጣሽልኝ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ብዙ ስራወች እንጠብቃለን እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏💚💛❤️
@muna2056
@muna2056 Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወድማችን እንኳን በሰላም መጣህ አላህ ውቀቱ ከሰጣቸው ያድርገን ዋናው ውቀቱ ሲኖረን ነው ማሻላህ ከናተ መማር እችላለን ከልብ እናመሰግናለን አሪፍ ቆይታ ነበረ
@zamzam2161
@zamzam2161 12 күн бұрын
ማሻአላህ ጥሩ ት/ምነው ቀጥሉበት
@user-wf8iu4jt1m
@user-wf8iu4jt1m Жыл бұрын
አስላሙአለኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ስላም ያድርግልን ሀገራችንን ህዝባችንን በያለንበት ስላማችን ይብቃ ብዙ እንጠብቃለን ተያይዘን ወደ ፊት መክያ ሀሪፍ ቆይታ ነው
@Zd-wolloutub
@Zd-wolloutub Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኩዋን ሰላም መጣሽ መኪማሻ አላህ ማሻ አላህ ምርጥና አስተማሪ ቪድዮ ነው ከዚህ ቻናል ብዙ ጥቃሚቁም ነገር አዘል ትምህርቶችን አግኝቻለሁ ሁላችንንም በያለንበት አላህ ሰላም ያርገን ሀገራችንንም አላህ ሰላም ያድርግልን እኛንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን 👍👍👍👍👍
@Tube-zk1oq
@Tube-zk1oq Жыл бұрын
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን መኪዬ ውድ ማሻአላህ ምርጥና አስተማሪ ርዕስ ነው ማሻአላህ ሁላችንም ለሰወች ሊያስተምሩና ሊጠቅሙ ይችላል ብለን የምናስበውን ርዕስ በማምጣት ርስ በርሳችን እንማማር አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በፍቅር በአንድነት ጉዞ ወደ ፊት ጀዛኪ አላህ ኸይርን የኔ ውድ
@Eman-pw4nc
@Eman-pw4nc Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ ማሻአላህ ደስ የሚል ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን
@METENEMEDIA
@METENEMEDIA Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኩዋን ደና መጣሽ ማሻአላህ አሪፍ ቆይታ ነበር
@tokkumafamily2253
@tokkumafamily2253 Жыл бұрын
Aslamalekum waramatulah wobarakatu baga nagayan dhufte obolesakoo mashallah mashallah barumsa baye namati toludha jabadha haluma kanan iti fufi qali rabi sira hajalatu inshalla🌹🌹🌹🌹🌹🙏
@user-eq8jq5rx6c
@user-eq8jq5rx6c Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የአላህ እዝነት እና በረከት በናተላይ ይህን አላህ አገራችንንን። እንዱሮዉ ይመልስልን ያርብ ደሲ የሚል ቆይታነበር እናመሰግናለን ። ቀጥይበት
@fafetube8315
@fafetube8315 Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን አላህ ባየነው የምንጠቀም አላህ ያድርገን ሀገራችንንም አላህ ሰላም ያድርግልን ያረብ በርቺልኝ
@Addistubehttps
@Addistubehttps Жыл бұрын
እኛ የሰው ልጆች አብዛኛውን ጊዜ የማናደርገውን ብዙ ጊዜ እናወራለን ለተመላቾች ታማኝ ሆነን እንድንታይ ወይም ደሞ ታማኝ ሰው ሆንን ለንታይ ሊሆን እንችላልን ያ ለጊዜው ጥሩ ሊመስልን ይችላል ግን በኋላ የሂሊና ፀፀት ያስከትላል ከዛም ባለፈ ሰው ከሰው ያቃቅራል ይህን አውቀን አመለካከታችን እናስተካክል ጥሩ ስራ በራሰ መተማመንን ያጠነክራል ❤በመልካም መንገድ እንድምተረዱኝ ተሰፋ አደርጋለሁ አመሰግናለሁ
@toybaseid
@toybaseid Жыл бұрын
_አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን መኪያየ ማሻ አላህ ጀዛኪ አላህ ኸይርን ተዉሂድ በሶሰት ይፈላል ተዉሂድ ሩቡብያ ተዉሂድ አሰማ ወሰፋት ተዉሂድ ኡሉሁህያ አላህን በብቸኚነት መገዛት ዉድ የተከበራችሁ እህት ወንድሞቸ በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛልኝ ሀገራችንም አላህ ሰላም ያርግልን አንድነትን መቻቻልን ፍቅርን ያምጣልን_
@zeeytunaasuyumee4414
@zeeytunaasuyumee4414 Жыл бұрын
አሠላሙ አለይኪም ወረህመተላሂ ወበረካትሁ ሠላም የሀገረ ልጀች። ማሸአለህ ተበረካ አለህ በጠማ ሀረፈ ቆይተ ነበረ ቀጥይበት ውደና የተከበረንችሁ የሀገሬ ልጀች በያላችሂበት ሠላማችሁ ይብዞህ
@hawamedia655
@hawamedia655 Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ ማሻአላህ ዛሬ አስተማሪ ነገር ይዘሽ መጥተሻል ደስ የሚል ቆይታ ነበር ግን ሳይለንት ነበርኩ አልሰማሁም።
@ahmedethiopia1771
@ahmedethiopia1771 Жыл бұрын
አስላሙአለኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ስላም ያድርግልን ሀገራችንን ህዝባችንን በያለንበት ስላማችን ይብዛ ብዙ እንጠብቃለን ተያይዘን ወደ ፊት አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቀን ሀሪፍ ቆይታ ነው መክያ
@ALHID0921
@ALHID0921 Жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ ሰላም ሰላምሽን ይብዛ እህታችን አሪፍ ቆይታ ነበር አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ይሁንል ስለመጣሽ ደስ ብሎኝል በርቺ
@mestofanuru
@mestofanuru Жыл бұрын
አሰላምዋለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሽሏህ ጥሩ ውይይት ነበር አሏህ እውቀተወ ይጨምርልን
@fafislifetube
@fafislifetube Жыл бұрын
አሰላም አይለይኩም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ጤና ፍቅር አንድነት ይስጠን ሀገራቺን ኢትዮጲያን አላህ ይጠብቅልን ሰላምን ይመልዝስልን ያአላህ እዝነት እራህመት እርህራሄ አይለየን ያረብ one love Ethiopia💚💛❤
@HasiyAEmuSadam
@HasiyAEmuSadam Жыл бұрын
አሰላማልይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ በጣም ነው ድስ እሚል ቆይታ ነበር በዚሁ ቀትይበት ድስ እሚል መሻአላ መልካም ቀን ለሁላችሁም ምርጡን ውጤት ፍቅር ያብዛልን ያረቢ ዱአ እናድርግ እግራችን ሰላም እድ ትሁን እያልኩኝ እልምነለሁ አላህን ያረብ
@officialtube1527
@officialtube1527 Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህሌን መኪያዬ እዴት ነሽ ማሻአላህ ጥሩ ቆይታ ነበር ጀዛኩም አላህ ከይር በርቺልንማ ሰላም አድነት ለሀገራችን ይሁን
@zuzutube123
@zuzutube123 Жыл бұрын
አሠላም አልይኩም ውራህመቱሊሂ ወበርካትህ ሠላም ለሁላችንም በጣም አሪፍ ነው በርች ሠላም ፍቅር ለሀገራችን አላህ አገራችንን ሠላም ያድርግ ልን ያርብ ዋው ማሻአላ በጣም አሪፍ ትምረት ነው
@tube3966
@tube3966 Жыл бұрын
አሰለማሊኩም እህራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ወውውውውው ማሻ አላህ አሪፍ ቆይታ ነበር ☞ሰዎች ባህሪያቸው የከፋ ሆኖ ጥሩም ሥነ-ምግባር ሳይኖራቸው ሰለፍያ ነን፣ ዲን አለን፣ ሃይማኖተኛ ነን ይላሉ። ኢብኑል ቀይም " ዲን ማለት መልካም የተባለ ሥነ-ምግባር ሁሉ ነው። በሥነምግባር የበለጠህ በዲን በለጠ
@emusumyatube
@emusumyatube Жыл бұрын
አሰላም ዋሊኩም ወረህመቱ አላሂ ወበረካትሁ ሰላም ፍቅር ለሀገራችን እህቴ አሪፍ ቆይታ ነው ካች ቡዙ እጠብቃለን ጠክሪ ጌታዬ ሆይ ! ላንተ ባለኝ ውዴታ ምክንያት እዘንልኝ ካንተ በላይ የምወደው ምንም የለምና ። (ፉደይል ኢብኑ ኢያድ )
@aumueiman
@aumueiman Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሠላም ሠላም እካደህና መጣሽ ውደ አሪፍ ቆይታ ነበር
@ferdose
@ferdose Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ ለድናችን ጠካራ ጀግኖች ያድርገን ያረብ በተዉሂድ የምንኖር በተዉሂድ የምንሞት ያድርገን
@sofiatube3943
@sofiatube3943 Жыл бұрын
አሰላም አሊኩውም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላም እኳን ደህና መጣሺ መኪዪ ደስሚል ቆይታነበርሰላምሺ ይብዛ ባለሺበት አላህ ይጠብቅሺ ሰላም ፍቅር መተሳሰብ ለህዝባችን ያምጣልን ሀገራችንንን ሰላሟን ያምጣልን እምየ ኢት/ያ ለዘላለም ትኖራለ ሀገር ሲኖር ነው ሁላችንም መኖር የምንችለው ሀሪፍ ቆይታ ነበረ ማሺ አላህ
@makia9242
@makia9242 Жыл бұрын
ማሻአላህ👍👍👍👍👍
@user-db4xi4to1h
@user-db4xi4to1h 10 ай бұрын
ሱረቱል ፊቲሀ ነዉ
@hayu-yaulji
@hayu-yaulji Жыл бұрын
አሰላም አሊኩውም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላም እኳን ደህና መጣሺ እህቴ ሰላምሺ ይብዛ ባለሺበት አላህ ይጠብቅሺ ሰላም ፍቅር መተሳሰብ ለህዝባችን ያምጣልን ሀገራችንንን ሰላሟን ያምጣልን እምየ ኢት/ያ ለዘላለም ትኖራለ ሀገር ሲኖር ነው ሁላችንም መኖር የምንችለው ሀሪፍ ቆይታ ነበረ ማሺ አላህ
@tube-ve7ce
@tube-ve7ce Жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ማሻአላህ ማሻአላህ በጣም ደሰ ይላል የነበርን ቆይታ ጀዛኩም አላህ ኸይር ተዉሂድ በሶሰት ይክፈላል
@Tazatitube5322
@Tazatitube5322 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም እኳን ደህና መጣሺ እህቴ ሰላምሺ ይብዛ ባለሺበት ፈጣሪ ይጠብቅሺ💕 ሰላም ፍቅር መተሳሰብ ለህዝባችን ያምጣልን🌷 ሀገራችንንን ሰላሟን ያምጣልን እምየ ኢት/ያ🇪🇹🇪🇹 ለዘላለም ትኖራለ ሀገር ሲኖር ነው ሁላችንም መኖር የምንችለው በስደት ያለነውንም በሰላም ከውድ ቤተሰቦቻችን ጋር ፈጣሪ ያገናኘን🌺🌺
@emumalik8690
@emumalik8690 Жыл бұрын
አሰላሙሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ሰላም ፍቅር ለዚህ ቤት ይሁን ዉድ ያገሪ ልጂቺ በየአላም ዳርቻ ያላቺሁ ሰላምቺሁ ይብዛልኚ ሰላም አንድነት መተሳሰብ ለሀገራቺን ያረግልን መሸአላህ ደስ የሚል ቆይታ ነዉ
@user-ip2zb7ux1c
@user-ip2zb7ux1c 2 ай бұрын
ተውሂድብሎማለት ኢፍራዱላሂ ቢልኢባዳ
@aeshatube553
@aeshatube553 Жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏህ ወበረካተሁ እንኳን ሰላም መጣሺ መኪዬ ተዉሂድ በሶስት ይከፈላል አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ዉድ የሀገሬ ልጆች ኑሮን ለማሸነፍ ከሀገር የወጣችሁ ሀሳባችሁ ሞልቶ ለሀገር ያብቃችሁ ሀገራችንንም ሰላም ያርግልን🇪🇹
@umkalid25
@umkalid25 Жыл бұрын
ሙሐመድም) ቅደሱ ነቢይ (ሰ.ዐ.ወ), ሰላም በእሱ ላይ ተከታዮቹን "ቁርአንን በጆሮዎችዎ እንዲያንጸባርቁ" (አቡ ዲውድ) እንዲሰሩ አስተምሯቸዋል. ቁርአን ማንበብና መጻፍ ቁርአን ትክክለኛና ቀልብ የሚስብ ስራ ነው, እናም ይህንን የሚያደርጉ ሁሉ ቁርአንን ከዓለማችን ጋር አብሮ በመጠበቅና በመጋራት ላይ ናቸው
@ftube923
@ftube923 Жыл бұрын
አሰላሙሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ሰላም ፍቅር አንድነት አብዚቸ ለሀገሪ ተመኚሁወድ የአገሪ ልጇቺ በአላም ዳርቻ ያላቺሁ ሰላማቺብ ብዚት ብዚት ይበልልኚ ማሸአላህ ጥሩ እረእስ ነበር ቆይታ ነበር በርቺ🌷🌷🌷🌷
@EUMtubebewg9ve6jl7v
@EUMtubebewg9ve6jl7v Жыл бұрын
አሰላሙዋአሊኩምወራህመቱላህ ወበርከቱ ውድ ኢትዮጵያ በያላችሁበት የአለም ዳርቻ ሰላም ፍቅር አብዝቸተመኝሁ
@SofiaButajira
@SofiaButajira Жыл бұрын
እሰላም አሌይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ወዷ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ማሻ አላህ መልካም ቆይታ ነበረን አሪፍ ስራ ነው በሌሎች ቪድዮች እስትመለሺ በጉጉት እንጠብቃለን __ በተረፈ እናመሰግናለን ።
@omureyan
@omureyan Жыл бұрын
አሰላምአለይኩም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ መክየ አላህ ይጨምረልሺውድ ወድምሺም አላህ ከይህም በላይ እወቀትበወቀትላይ ይጨምርለትያረብ አሪፍትምህርትነው ነበር እናምሰግንአለን በሌላቨዶእንገናኝ ተመልሰሺነይ በጉጉትእጠብቅአለን
@rabeyatube1882
@rabeyatube1882 Жыл бұрын
አሠለላአለይከ ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ሰላም ሀገሬ ልጆች በሙሉ በያላችሁበት ያለው ሰላም የተካል ላያቸው ቡና ሀገራችን ሰላም አንድነት ፍቅር መታሰቢያ ይስጠን mashallah mashallah አሉላ በጣም ደስ የሚለው ነገር አልነበረም ከልብ ቀጥሉበት ወደፊት መጽናት እንጠብቃለን ወደፊት
@Fatuma
@Fatuma Жыл бұрын
ዋሌኩምሰላም ወራህምቱላሂ ወበርካቱሁ አህለነ ወሳህለነ ወድና የትክበራቹ ወድ ኢትዩጲያን ባላቹበት አላህ በእዝነቱ አይልያቹ ማሻአላህ በጣም ሀሪፊ ትምህርት ነበር ቅጡሉበት
@wardatube3623
@wardatube3623 Жыл бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁውዲ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላም ጤና ያርጋችሁ ወቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ አላህ ሁሉን ቻይ ነውና
@nurabentbaba
@nurabentbaba Жыл бұрын
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱለይ ወባረከቱህ ውድ የታከበረቹህ እትዮጲያን በሙሉ በየለቹህበት ሰለመቹህ ብዝት ይበል ሰለም እና ፍቅር አብዝቼ ለእምዬ እትዮጲያ ታመኜው በጠም አርፍ ቆይታ ነበር ወደፊት ብዙ እንጠብቀለን
@sahirsanam1551
@sahirsanam1551 Жыл бұрын
Gezakellah kheyr/ austazbekdmiyaastemr
@user-kl4kl1mc2h
@user-kl4kl1mc2h Жыл бұрын
ማሻአላህ
@JemalMuhammed-kt4ww
@JemalMuhammed-kt4ww 3 ай бұрын
3
@yeberhalomitube
@yeberhalomitube Жыл бұрын
በአላህ ተወከል ከዛ ጥረትህን አታቁም! ከጓደኞችህ ወይ በዙሪያህ ካሉ ሁሉ ኋላ መቅረትህን አትጥላው፤ ምክንያቱም ረጅም ርቀት ለመወርወር ወደ ኋላ በደምብ መንደርደር ወሳኝ ነው። እየታሸህ ያለኸው በደምብ እንድትበስል ነው፤ እድል ጓዟን ጠቅልላ እጅህ እስክትገባ ጥረትህን እንዳታቆም! የዚህ አለም እድለኞች አብዝተው የሚለፉ እንጂ አብዝተው የሚመኙ አይደሉም።
@FoZlTube-cq1ci
@FoZlTube-cq1ci Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ አህለን እህት እኵን ደህና መጣሽ ውደ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ተባረክ እራህማን እህት እናመሰግን አለን
@hairyatube
@hairyatube Жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ እምየ ሀገራችን ኢትዮጲያ ሰላማሟን ይመልስልን
@wds8644
@wds8644 Жыл бұрын
አሰለሙአለ🌹ይኩም ወራ🌹ህመቱለይ ወባረከቱህ ውድ የታከበረቹህ እ🌹ትዮጲያን 🌹በሙሉ🌹 በየለቹህ🌹በት ሰ🌹ለመቹህ🌹አብሸሩየኔውማር🌹 ብዝት ይበል ሰ🌹ለም እና ፍቅር 🌹አብዝ🌹ቼ ለእምዬ እ🌹ትዮጲያ ታ🌹መኜው በጠም አርፍ ቆይታ ነበር ወደፊት ብዙ እንጠብቀለንልዩ።ማርር።ውዴ።🌹🌹አብሸሪውዴ
@gxkdhgdkdj4700
@gxkdhgdkdj4700 6 ай бұрын
አሰላማላይኩም መሻአላህ
@Fatumatube.2
@Fatumatube.2 Жыл бұрын
#አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ወመረሀባ እንኳን ደህና መጣችሁ ማሻ አላህ አሪፍ ቆይታ አሪፍ ዉይይት ነበርን እናመሰግናለን ቀጥሉበት ከተጋገዝን ከዚህም በላይ ብዙ መስራት እንችላለን እጂ ለእጂ ተያይዘን ጉዞ ወደ ስኬት ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት በአለም ዳርቻ አላህ ይጠብቃች ሀገራችን ኢትዮድያንና ህዝቦቾን አላህ ሰላም ያረግልን አላህ ይጠብቅልን ሞት ሀዘን ትካዜ በካችሁ ይበለን ይሄን ጦረነት አላህ ያጥፍልን ዘረኝነት ከሀገራችን አላህ ያጥፋልን አንድ እንሁን እንዋደድ እንተሳሰብ አይከፈልበትም ከክፋት ምን አለ ምን አተረፍን ከስቃይና መከራ በስተቀር ስለዚህ አንድ እንሁን ፍቅር ያሸንፋል 🇪🇹
@kiya-tube-qh6
@kiya-tube-qh6 Жыл бұрын
Aslamualyekum werahmtulah webrkathu ahlen make maha.allha haref ye teyakina mels nebar yasalfenew kateyebet
@user-zn7lz4xr1u
@user-zn7lz4xr1u 5 ай бұрын
5:32
@etsegenetyoutub7626
@etsegenetyoutub7626 Жыл бұрын
Selam selam mekiya eqon dehena metashe selam lehulachen yadelen selam lehegerachenvyihun
@user-co3me6fu2b
@user-co3me6fu2b 5 ай бұрын
👌👌👍👍👍✅✅✅
@Niema12
@Niema12 Жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንኳ ሰላም መጣሽ የረበናሰላም በናተላይ ይሁን ቨደዮሽ ጠቀሚነው በዛህ ውቀጣይበት ሰላም ፍቅር መተሰሰብ ለሀገር ኢትዮጵያ ተመኝሁላት አረፍቆየታነበር እናመሰግናለን
@halustube6172
@halustube6172 Жыл бұрын
ዋሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ።
@Emu-tube
@Emu-tube Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን መኪያ ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት በአለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ እናት ሀገራችን ኢትዮጽያችን ሰላሟን ያስፍንልን ዞሮ ዞሮ መግቢያችን
@emuhafsuatube
@emuhafsuatube Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ሰላም በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝተውሂድ ማለት መነጠል ያማለት በብቸኝነት ያለምንም አጋርነት ጥርትአድርጎ አላህን ብቻ ማምለክ አላህን በብቸኝነት መገዛት ማለትነው
@ANANNOShow
@ANANNOShow Жыл бұрын
As wr wb
@ftube564
@ftube564 Жыл бұрын
አሰለም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን መኪየ ተዉሂድ በሶስት
@user-ii1mn6pu4t
@user-ii1mn6pu4t 9 ай бұрын
አሰላማአለኩም
@amaamm-bw5yy
@amaamm-bw5yy 3 ай бұрын
አሠለምአለይኩም
@umuekramtube
@umuekramtube Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላህ አህለን ወሰህለን ተውሂድ በሶስት ይከፈላል ተውሂደል አር ሩቡቢያ ተውሂድ አል ኡሉሂያ ተውሂድ አል አስማኡል ሁስና
@user-zn7lz4xr1u
@user-zn7lz4xr1u 5 ай бұрын
አስላሙለይኩም
@jamilanuri3295
@jamilanuri3295 4 ай бұрын
አሠለም አለይኩም ወራህማቱለሂ ወበራከቱሁ
@user-nc6xl1tv2e
@user-nc6xl1tv2e 6 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም
@user-bv4xk6vq9b
@user-bv4xk6vq9b 7 ай бұрын
አሰሙአለይኩም
@byvydtdhghj
@byvydtdhghj 11 ай бұрын
አሠላሙአለኩም
@musstefa-ue3eb
@musstefa-ue3eb 6 ай бұрын
ሶሰቱን ዘርዝርልን
@alelmunur
@alelmunur Жыл бұрын
ወአሌኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንደዚ አይነት ጥያቄ ያወቁትን ለማሳወቅ ከሆነ እሺ ያለያ ግን ሆን ተብሎ የሚጠየቅ ጥያቀቄ ወይም እውነቱን ላለመቀበል ይመስላል 🌹🕊🌹🕊
@maryetube14585
@maryetube14585 Жыл бұрын
አሰለማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን መክያ ተውሂድ በሶስት ይከፈላል ተውሂድ ሩብቢያ ተወሂድ ኡሉሂያ ተውሂድ አስማኡ ወሢፍት ናቸው የነበረን ቆይታአሪፍነው
@user-db4xi4to1h
@user-db4xi4to1h 10 ай бұрын
በሳስት ነዉ
@seadahusen1225
@seadahusen1225 10 ай бұрын
አሰላማሊኩም
@seadahusen1225
@seadahusen1225 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-ip2zb7ux1c
@user-ip2zb7ux1c 2 ай бұрын
በ3ይከፈላል
@kdsh5633
@kdsh5633 Жыл бұрын
ተዉጂድብሎማለት ፍኪታቢላሂ ማለትነዉ
@user-hj3hs6yi6q
@user-hj3hs6yi6q 8 ай бұрын
ተዉህዲበ3ይክፈላል
@seadahusen1225
@seadahusen1225 10 ай бұрын
አሰዳ
@MaryamMaryam-p6d
@MaryamMaryam-p6d Ай бұрын
ተውሂድሩብያንተውሂድኡሉሂያ ተውሂድአስማወስፈት ነው
@makia9242
@makia9242 Жыл бұрын
ማሻአላህ
@makia9242
@makia9242 Жыл бұрын
3
ተውሒድ አል ሩቡብያ Tewhide A Rububeya
9:21
Sadat Kemal
Рет қаралды 17 М.
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 11 МЛН
لقد سرقت حلوى القطن بشكل خفي لأصنع مصاصة🤫😎
00:33
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 29 МЛН
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 9 МЛН
Box jumping challenge, who stepped on the trap? #FunnyFamily #PartyGames
00:31
Family Games Media
Рет қаралды 25 МЛН
አሰላም አለይኩም ወራሕመቱላ ወበረካቱ
1:08:57
abu yusra ቁጥር 2
Рет қаралды 266
MUQAAL QAAWAN KAA HAYAA AMARKAYGA QAADO RIKAATO LAGU HAYSTAAA BISLE
21:02
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 11 МЛН