ተጀመረ || የሰኞ አመሻሽ ስፖርት ዜና ሐምሌ 01/2016 | Mensur Abdulkeni | Bisrat sport

  Рет қаралды 8,111

Addis Sport / አዲስ ስፖርት

Addis Sport / አዲስ ስፖርት

16 күн бұрын

#ethiopian_sport_news #sport_news_today #ስፖርት
አዲስ ስፖርት በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ እግርኳሳዊ መረጃዎች የሚያገኙበት !
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮የዝውውር ዜናዎች
➮የጨዋታ ውጤቶች
➮እግርኳሳዊ ትንታኔዎች
ሁሉንም በአንድ ቦታ
Addis sports is a KZfaq channel where you get the latest football news every minute!
➮Ethiopian football news
➮ Full information on the major European leagues
➮Transfer News
➮ Game results
➮Football analysis
All in one place

Пікірлер: 40
@mubadikwebarabi
@mubadikwebarabi 15 күн бұрын
ሰላም ሰላም ፏዴ እንዴት ነህ ሼፍ ዱባ ወጥ ነኝ ከስልጤ ዞን ሳንኩራ ወራዳ የዞትር አድመጭ ነኝ እወደችወለሁ ❤በርቱ😊
@MakBel-n4k
@MakBel-n4k 14 күн бұрын
ሰላም ፉአዴ ዳኒ ነኝ ከ አዳማ አቀራረብህ በጣም ይመቸኛል. አብሶ ከ ሁሉም የ መረጃ ምንጭች ቀድመህ ትገኛለህ እሱ ነገርህ ደስ ይላል እና በርታ እና ደሞ አንዳንዴ የ ማንቼን መረጃ ከ ሌሎቹ ክለቦች አስቀድመህ አድርሰን እና በጣም ትመቸኛለህ
@FarisNuri-yz6dj
@FarisNuri-yz6dj 15 күн бұрын
በጣም እዉድህልዉ በጣም ድምፅህ ናፈቀኛ እ አላህ የተሻለ ደረጃ ያድርስህ
@shegabesta909
@shegabesta909 15 күн бұрын
congratulation family ትገባለህ በተረፈ አዲስ ስፖርት እንኳን ደስ አለክ ወንድሜ እወድሃለሁ ፍሬ ነ የሴቶዋ ከሳዉድ አረቢያ ወደዳችሁም ጠላችሁም ዋንጫውን ፍጻሜ እናት በተረፈ ለማን city in addis ነገር አለ ስለ ባርሴሎና ስነድስ ነገር አለ ማንችስተር 👍👍👍🇪🇦🇪🇦🇪🇦
@DGMAWIWANGWl-xy6iv
@DGMAWIWANGWl-xy6iv 15 күн бұрын
ሰላም ፋአድ አዲስ ስፕርት ሁሌም ምርጫይነው መረጃወችክ የተረጋገጡ እናታማኝ ናቸው በርታከዚየበለጠ ጉልብተክ እንደምትመጣ አምናለው
@WonidmuWoticha
@WonidmuWoticha 15 күн бұрын
Salami Salami adisi sports maxmi dasilali sila man utd
@bereketbereket9792
@bereketbereket9792 15 күн бұрын
ሰላም ሰላም አዲስ በጣም ይመቸኛል አቀራረብ የዘወትር አድማጭ ነኝ ከ ከ ቡርጫና መልካም እድል ማንቸስተር ዩናይትድ
@HirkoTesfaye71428
@HirkoTesfaye71428 15 күн бұрын
80.k 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@amanuelmadee4118
@amanuelmadee4118 15 күн бұрын
ፈጣሪ ይጠብቂኝ ወንድምህን በጣም ተመችቶሃል ባርታ❤️ አማኑኤል ከሰው ዘፍሪካ
@HwjakaJakakao
@HwjakaJakakao 15 күн бұрын
እንዴት አመሸህ ወንድሜ ❤ በጣም ትመቻኛለህ ፈጣር ይጠብቅህ በርታልኝ የሲቲዋ ነኝ ከጆርዳን❤
@abmdia6234
@abmdia6234 15 күн бұрын
ሰላም ፉዋዴ እንዴት ነህ እስቲ ስለ ማንቺስተሩ ወኔያም ቸጫዋች አንደር ሄሬራ መረጃ ካለክ እና አቀራረብህ በጣም ነው ሚመቸኝ በርታ እኛን ሚያሳትፉ ነገሮችን ብትጨምርበት በጣም ያብዳል ይመችህ አድናቂህ አብዲ ነኝ ከወሊሶ
@Yisaqjimma-kq9fv
@Yisaqjimma-kq9fv 15 күн бұрын
ሰላም ሰላም አድስ ኢስፖርቶች ኢንደት አሜሻቹ ዎታደር ይሳሃቅ ቦጋለ ነኝ ከ ሶማሊያ ፎዓደ ሁለ አንተ ሲትኖር ኢስፖርት መዳመጥ ደስለኛል አላህ ያኑሪክ። የ አውሮፓ ዋንጫን ፋራንሳይ ታኔሳለች። ዊሊያም ሳሊባ አያለ ኢስፔን የትም አታልፍም❤❤❤❤❤❤
@GetuHayile
@GetuHayile 15 күн бұрын
ሰላም አመሻቹ አዲሶች እንዴት ናቹ በእውነት ሁሌ ምታቀረብት ነገር ደሰ ይላል ሁሌ ባዳምጥ አይሰለቸኝም በረቱልን ጌቱ ነኝ ከነገሌ ቦረና
@DelelegnElias
@DelelegnElias 15 күн бұрын
ሠለም ሠለም አድስ ስፖርት ከለ ሁሉ አለ እናም በጣም ነው እምትመቹኝ ዳሉ ነኝ የመንቼ ከፕሪቶሪያ❤❤በርቱ
@liyufikre6515
@liyufikre6515 15 күн бұрын
ሰለም ጤና ይስጥልን የAddsi sport family እንዴት አመሻችሁ Eyuu ነኝ የመድፈኛዉ ወይንም የሻሾጎ ልጅ ፉኣዴ ስላ ምተቀርብልን አዳድስ መረጃዎች ከልብ እናመሰግናለን በርታ እናም ስአርሰናል በነጌ በምኖረዉ ፕሮግራም ላይ ሰፊ ማብራራ እንዴት ሰጠን በአክብሮት እጠይቃለሁ በተረፈ ሁለም ሰለምህ ይብዛህ
@henokGirmay
@henokGirmay 15 күн бұрын
ሰላም ነዉ ዉድ ፍዬ ዳኒ ነኝ ከበርኒግሀም please sele arsenal mn ale adis ngr
@solomongobana5107
@solomongobana5107 15 күн бұрын
ፎአዴ እንኮን ደስ አለህ በርታ ❤❤ ወዴ ሚሊዮን ቤት ትገባለህ በቅርቡ እድገትህ በጣም ደስ ይላል ሌላው እኔ መደበኛ አድማጭ የሆንኩት 10ሺ አድማጭ ሰይሞላ ነበር የእድገትህ ፍጥነት ተመችቶኛል ይህ ደግሞ የስራ እና የጥረት ጉዳይ ነው በርታ ሰላም ይብዛልን ለሁላችንም የፕሪቶያው ሰለሞን ቡናሮ ነኝ።!!!
@eyobgebure
@eyobgebure 15 күн бұрын
👍👍
@FanosDamise
@FanosDamise 15 күн бұрын
ሰላም ሰላም አዳዲስ ስፖርት እንዴት ናቸው እግዚአብሔር ማስገን ሰላም ላ ሲት ምን አዲሴ ናጋረ አለ ካ ሻሾጎ ዎራዳ ካ ሕረቆ ፎፎ
@JimmaworkGzagi-xx9su
@JimmaworkGzagi-xx9su 15 күн бұрын
ሰላም ሰላም ፋዴ እንኳን ደስ አላችዉ 🎉80k ግሎሪ ግሎሪ ማን ዩናይትድ ጅሜ ነኝ ከጆርዳን
@user-zo4zm4jo3m
@user-zo4zm4jo3m 15 күн бұрын
ሰላም አድስ ስፖርቶች እንደት ዋላችሁ ሚስባህ ከሣኡዲ
@user-yo7uh3ei2o
@user-yo7uh3ei2o 14 күн бұрын
ሰለም ሰለም አድስ እስፖርት ሰለምህ ይብዘልኝ ፈቱ ነኝ ከሰውድአረብየ አርሰነል ርከርዶ ከልዮ ፍዩር ለመስፈረም ስላተቀረበ ደስ ብሎኝል
@Yinebebterfo
@Yinebebterfo 15 күн бұрын
ሰላም ሰላም ለአዲስ ስፖርት አዘጋጆች በሙሉ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ከስራ ወጥቼ የእናንተን የስፖርት ፕሮግራም እየተከታተልኩኝ ነው በተረፈ አቀራረባችሁ አሪፍ ነው በርቱ የሁሌ አድማጫችሁ ይነበብ ተርፎ ነኝ የምፅፍላችሁ ከዚሁ ከአ.አ ወርቁ ሰፈር ነው Glory Glory Man.Utd ❤❤❤
@DasetaRametu
@DasetaRametu 15 күн бұрын
ሰላም ፉአዴ ዞኦትር አድማጪህ እነ አድነቅህ ነኝ ስሜ ደስታ ረመቶ ንዜርለንድ ወንጨውን የነሰሉ እኔም ከአንት ሽልማት እፈልገለው።❤❤❤❤
@DanieldDanield
@DanieldDanield 15 күн бұрын
Salam
@Mana-fp1ct
@Mana-fp1ct 15 күн бұрын
👍 ባርታ ፎአድ ላግኝህ ላግኝህ ግን አልታዋጣቺልኝም melese shamiso ከ suthe Africa
@belayworkye1451
@belayworkye1451 14 күн бұрын
ሰላም ፉአዴ እንዴት አመሸህ መቼ ነዉ በቲቪ ብቅ የምትለው? በላይ ነኝ ከጃን ሜዳ
@DanieldDanield
@DanieldDanield 15 күн бұрын
@user-uc9io2on9b
@user-uc9io2on9b 15 күн бұрын
ሰላም ሰላም እንዴት አመሸህ ወንድሜ ስለ ሲቲ ምን አድስ ነገር አለ? Sara ነኝ ከልባኖስ
@TaduMitiku
@TaduMitiku 7 күн бұрын
ሰላም ሰላም አዲስ ስፖርቶች እንዴት አማሻችሁ የሁሊጊዜ አድማጭ ነኝ ፉአድ አንተ ካለ ሁሉ አለ ፉአድ የድሮ ተጫዋቾች ታሪካቸውንም ጭምር አዘጋጅ ትላንትና እንግሊዝ ከተሸነፈ በኋላ በጣም ነው የደብረኝ እነ Jude Bellingham እነ call Parmar እና bukayo Saka ሲያለቅሱ ወደ ቡድናቸው ማማለስ በጣም ይደብራል ፉአዴ ኢራን ማድሪድን የተመለከተ ምን አድስ ነገር አለ ቴዲ ምትኩ ነኝ ካደቡብ አፍሪካ Chelsea is forever hala Madrid Madrid is white ሰላም ለሃገራችን ይሁን ሁሌም
@TesemeHailu
@TesemeHailu 15 күн бұрын
ሰለም ሰለም ፎዓዴ እንዴት ነህ ስለ በልንድዶሩ ምን ትለሌ እኔ ቤልንጋም እንድውስድ ምኞቴ ነው ድል ለእንግለንድ በለጠ ነኝ ከcaptown ሞጆ ከፌ
@GjvjbGhkjjj
@GjvjbGhkjjj 14 күн бұрын
ሰላም አዲስ እስፓርት አርሰናል ቀጣይ አመት ከባድ ቲም ይሆናል ፓርቴን አቆይተው በአጥቂ ቦታ ዋትኪንስን ቢጨምሩ አሪፍ ነበር የሪካርዶ ካልፊዩሪ ጉዳይ ያበቃለት ጉዳይ ነው በአውሮፓ ዋንጫ ድል ለእንግሊዝ አዙዝ ነኝ ከሳውዲ
@HahaHxhsh
@HahaHxhsh 14 күн бұрын
ሠላም አዲስ እስፖርት ኡስማነኝ ከጅዳ እስፔን የምታሸንፍ ከሆነ እራሴን አጠፋለሁ እንዳታልፈኝ
@tagemollito6849
@tagemollito6849 14 күн бұрын
ሰላም ሰላም ፎነ አርስናር ዳግፍን አሽቂ ያስፋራም ውይ አርስናለ ራሽፎድ ያስፋርም ወይ 😢
@tagemollito6849
@tagemollito6849 14 күн бұрын
ፎድን ላኔ ጮመት አይታይም ውይ 🥹
@AbuluLusha
@AbuluLusha 15 күн бұрын
ሰላም ሰላም አዲስ ስፖርት ሉሻ ነኝ የዘውትር አድማጫችሁ ነኝ ከጐፋ ሣውላ ቀጣይ አመት ተጫዋች ካስፈረመ የአውሮፋ ቻምፍዮንስልግ ከመብላት ማንም አያስቆመውም ድል ለመድፈኞች አመሰግናለው
@AbuluLusha
@AbuluLusha 15 күн бұрын
አርሰናል
@user-sg4wc8kp5i
@user-sg4wc8kp5i 14 күн бұрын
ስልም ስልም ድድስ ስፖርት ትስፋይ ዳባሮ ክ ሶዑትህ አፍርጫ ብሎ ልዓ ሳካ
@EdiluKebede-lv8km
@EdiluKebede-lv8km 15 күн бұрын
ሰላም አድስ እስፓሪቶቺ ሳላማቹ ይብዛ የአርስናል ድጋፍ ነኝ እባክህ ፈይድ ስለ ገብርኤል ያሱስ ምን አዲስ ነገር አለ እባክህ ንገረኝ እድሉ ከበደ ነኝ ካ ደቡብ አፍሪካ ካ ደርበን ነኝ
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 32 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 105 МЛН
ТАМАЕВ УНИЧТОЖИЛ CLS ВЕНГАЛБИ! Конфликт с Ахмедом?!
25:37
ሩታ የህመሟ ሚስጥር ታወቀ.የማይታመን ነገር🙈❤️💕
16:07
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 36 М.
Man United Most Satisfying Wins 2023/24
13:21
ScoreTv
Рет қаралды 471 М.
Joshua Zirkzee's First Time At Old Trafford & Meeting Ten Hag 🔴🎥
8:04
"አራቱን ረሽነዋቸዋል?"፣ "አብይ እና እስክንድርን እጅ ከፍንጅ.."
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 1,5 М.
10 Times Joshua Zirkzee Shocked The World!
5:02
J9Studio
Рет қаралды 636 М.
ТОП 10 Итогов Евро-2024
39:51
МЯЧ Production
Рет қаралды 346 М.
IShowSpeed Plays 'This or That'
0:30
GQ Sports
Рет қаралды 12 МЛН
Messi and Ronaldo Act of Kindness ! Who Deserves To Be GOAT ?
0:39
УНИЧТОЖИЛ НЕУВАЖИТЕЛЬНУЮ НЕЧИСТЬ!
0:59