ተከርቼም ምርጥ የገጠር ድራማ (Tekercham New Ethiopian Comady 2022

  Рет қаралды 595,696

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

Жыл бұрын

Пікірлер: 649
@abutube6506
@abutube6506 Жыл бұрын
እነዚህን ስዎች ስመለከት ነፃነት፣ፍቅር፣ደስታ፣ሳቅ፣ጭዋታ የሚስማኝ ግን እኔን ብቻ ነው?
@user-gy8qn5gs1q
@user-gy8qn5gs1q Жыл бұрын
በብዛት እዳች ነን 😂😂😂
@tsehaybelay1051
@tsehaybelay1051 Жыл бұрын
በጣም ነው የመንፈስ እርካታ የሚሠጡት
@user-dg2vt2mj4i
@user-dg2vt2mj4i Жыл бұрын
ወላሂ እኔም ነኝ ሀሳቤን ሁላ ነዉ የሚያስረሱኝ😊😍😍😂😃😃
@yemekerworku9931
@yemekerworku9931 Жыл бұрын
ኧረ ሁላችንም ነዉ እናት
@saralove4924
@saralove4924 Жыл бұрын
እኔራሱ እነሡን ሳይ ከማዳቤት መሆኔ እረሳዋለው አይ ደጉ የሀገሬ ሰው ሠላማችሁ ይብዛልን ሀገሬ ነሽ ክብሬ
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l Жыл бұрын
ማነው እንደኔ የሚወዳቸው በ Like አሳዩኝ 👍 እውነት የጭንቄ ማስረሻ ናችሁ እኮ ችሎታችሁን አለ ማድነቅ አይቻልም ማሮቾ እወዳችሗለሁ 🥰🥰 💚💛❤👏
@titililiya3096
@titililiya3096 4 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅በጣም የሚያስቀኝ ከመቶ ጊዜ በላይ ይሆናል ያየሁት ምንም አይቸለችም በርቱ ምርጥ ስራ ነው😂😂 ያገሬ ልጆች
@sosinatenaw4044
@sosinatenaw4044 Жыл бұрын
😂😂ሁሉ ነገራችሁ ለዛ አለው ድስ ትላላችሁ በረቱልን❤
@sssss-ow7zi
@sssss-ow7zi Жыл бұрын
መኝታ ተሞክሯር አብራቹ ተኝታቹሀል አረወይኔ 😁😁😁😁😁😁💕💕😍😍😍 በርቱ ትንሽ ካሜራ ጥራት አስተካክሉ ይበልጥ ደግሞ ከጠዋት ይልቅ ማታ ብትለቁ እይታ ይጨምርላቹሀል
@tigetishome2984
@tigetishome2984 Жыл бұрын
ደስ ሲሉ በመብረሀን እኔማ ሱስ ሆናችሁብኛል🥰
@Concordtv123
@Concordtv123 Жыл бұрын
እናመሠግናለን
@sindutube3138
@sindutube3138 Жыл бұрын
ደምሪኝ እማ
@sindutube3138
@sindutube3138 Жыл бұрын
@@Concordtv123 ስወዳችሁ ደምሩኝ
@user-gi3ql9ou1f
@user-gi3ql9ou1f Жыл бұрын
እናንተ ባትኖሩልኝ ይህን የስደት ኑሮየን እንዴት ልገፋው ኑሩልኝ የኔ ልዩወች ውድድድድድድድ
@bezicho
@bezicho Жыл бұрын
ሲደብረኝ እኮ እናንተን እየሾፍኩ ነው ፈታ የምለው በእውነት ቦታው ደግሞ ሃገራችን ለናፈቀን ሰወች ሳሩ ቅጠሉ ከብቶቹ ሁላ ስናየው በጣም ነው ደስ የሚለን በርቱ🥰❣️
@gidcfjdg359
@gidcfjdg359 Жыл бұрын
ጉብል ነኝ የዛሬ ዘመን ሰዉ እንድሜዉ ጭንቁ ነዉ የመልስ ምት😂😂😂
@litzprotacio5708
@litzprotacio5708 Жыл бұрын
ክክክክክ ወይኔ በሳቅ ምትክ የእድሜ ነገር የዛሬ ዘመን ሰው፣አላለችም
@roserosa8426
@roserosa8426 Жыл бұрын
ስዋደዱ ሲረዳዱ እንዴት ደስ ይላሉ ጸባቸው እንካን ደስ ይላል
@user-uz2vk7pj9h
@user-uz2vk7pj9h Жыл бұрын
ሰው ከነወዙ የሆነ ነገር ነው እሚሰሩት ፣😍😍😍😍😍😍😍😍
@etayehumekonnen8544
@etayehumekonnen8544 Жыл бұрын
እናንተን ሳይ ድብርቴ ሁሉ ይጠፋል ታስደስቱኛላችሁ የኔ ውዷች ኑሩልኝ
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l Жыл бұрын
እኔም 🥰🥰
@user-pu2qd3gf7v
@user-pu2qd3gf7v Жыл бұрын
እንዲያው ማርያምን እስራ የተሸከመችው ሴትዮ ገናሳያት ሳቅነው የሚጀምረኝ ውይ ንግግር ጨዋታ ሁኔታ እርጋታዋ ❤❤😍😍😍
@queenhatta9661
@queenhatta9661 Жыл бұрын
ለመጀመሪያ ግዜ የኢትዮ ድራማ ሳደቅ ስወዳችሁኮ💗
@user-fc6ds3jy8h
@user-fc6ds3jy8h Жыл бұрын
እናንተኮ ትለያላችሁ ሁናችሁ ነው የምትሠሩት ቃላት የለኝም ችሎታችሁን ለመግለፅ😍😍
@nejahtube428
@nejahtube428 Жыл бұрын
ናርዲ በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ
@user-jz1kv6fq9w
@user-jz1kv6fq9w Жыл бұрын
ט
@Concordtv123
@Concordtv123 Жыл бұрын
እናመሠግናለን
@malikatamn2589
@malikatamn2589 Жыл бұрын
ወይ የዘመኑ ወንዶች ሴቱን አሳብደው ጨረሱት እኮ የእውነተኛ ነገር ነው እኮበደንብ አድርገው ነው የሰሩት በጣም ነው የምትችሉት በርቱ በደላችንን አውጡት የታወቅልን!!!
@user-bj3wi5rk5b
@user-bj3wi5rk5b Жыл бұрын
የኔ ምርጦች ስወዳችሁ ገና ልጅ እያለሁ ተውስታዬ ናችሁ 😍😘😘😘😍😍😍ፍቅር የሆናችሁ የ ሀገሬ ደብረ ማርቆስ ልጆች 😍😘😘😍😍
@kidanabera5960
@kidanabera5960 Жыл бұрын
ስወዳቸዉ አሁንማ ሱስ ሆኑብኝ😍😍😍😍
@yaredenayared8873
@yaredenayared8873 Жыл бұрын
ኢትዮጵያዬ ክፉሽን ያርቀው እነዚህን መሰል ብርቅዬ ልጆች ስላሉሽ ደስስስስስስ ይለኛል።
@Concordtv123
@Concordtv123 Жыл бұрын
እናመሠግናለን
@yaredenayared8873
@yaredenayared8873 Жыл бұрын
@@Concordtv123 እኔ የምልህ ለምንድን ነው የተዋናያንን ስም እንዳናውቅ የተፈረደብም???
@user-kd6ud3vj3s
@user-kd6ud3vj3s Жыл бұрын
እኔ ገመትኩ ከዝች እያመጣነወ ብሩን እቤት ስደርሱ ማየትነወ😂😂ዉሽማዉይችናት
@amaamm741
@amaamm741 Жыл бұрын
ክክክክክ እኔም ጠርጥሬ ነበር የኔ ታርክ ነውአይይይይ የሥራሽን ይስጥሽ ከልጆቸአባት አለያይታኝ ህይወቴን አበላሸችው
@tayyabislam2752
@tayyabislam2752 Жыл бұрын
እኔም ጠርጥሬለሁ
@fasikatilahun6936
@fasikatilahun6936 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ የኔ ምርጦች ቀናንተኮ የማላውቀው ገጠር ንፍፍፍፍቅ ይለኛል።እዚህ ድራማ ላይ ግን የፍርኖ ዳቦ ሳይሆን እንጀራ ወይም ቆሎ ቢቀርብ ተገቢ ነበር።
@user-vw8jh1vr1c
@user-vw8jh1vr1c Жыл бұрын
ይሄ የኔ ታሪክ ነው 😂😂የዛሬ አየረገውና አልሀምዱሊላህ መበደል ለሁሉም ነገር ጡሩ ነው
@HayatHayat-zu6vk
@HayatHayat-zu6vk Жыл бұрын
የእኔም የኔዋ አብሽሪ እውነት የዋህነትመቸም ጥሎአይጥልም
@procell803
@procell803 Жыл бұрын
በጣም ነው ደስ የምትሉት እኔ የሚገርመኝ ሆናችሁ ነው የምትሰሩት በርቱልን አንደኛ ናችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@adinaageze6419
@adinaageze6419 Жыл бұрын
ሰላማችሁን ያብዛዉ አቦይመቻችሁ በጣምነዉ ደስየምትሉት በተለይ ሁሉቱ ሴቶች 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-go9yg7gn9p
@user-go9yg7gn9p Жыл бұрын
እድሚነ ጤነ ይሰጥልነ እነቶቻችን የደሰታየ ምንጮይ የመፈሴ እረካታወች ኑሩልኘ🌹🌹
@wagayetube7705
@wagayetube7705 Жыл бұрын
ደስ ሲሉ በተለይ ነጠላ የምለብሰው በጣም ታስቃለች
@user-gs1wb9il5h
@user-gs1wb9il5h Жыл бұрын
ሀሀሀ
@amarechkonjo3205
@amarechkonjo3205 Жыл бұрын
ደስ ሲሉ እነዚህ ገጠሬዎች 🥰🥰🥰 ሰላም ያወርድል አገራችን 💚💛❤
@zeyenebaahmed4427
@zeyenebaahmed4427 Жыл бұрын
ወመኔ አግብቸ ዘርፎኝ ጠፋ
@user-go9yg7gn9p
@user-go9yg7gn9p Жыл бұрын
የደሰታየ ምንጩች እድሚ እነ ጤነ ይሰጥልን አገራችነንም ሰላም እነ ፍቅረ ይሰጥልነ እህት ወንድሞች ለሁላችነም
@helanhelan50
@helanhelan50 Жыл бұрын
አትጠገቡም እደጤፍ እጀራ ስወዳችሁ በእስራ ውሀመቅዳት እደት እደናፈቀኘ ❤❤❤🤣🤣🤣🤣
@user-me3tr3lh5t
@user-me3tr3lh5t Жыл бұрын
ሁላችንምነን
@user-me3tr3lh5t
@user-me3tr3lh5t Жыл бұрын
የዱሮትውስታ ቀስቃሾችናቸው
@user-ry8qs9di1z
@user-ry8qs9di1z Жыл бұрын
ይህ ነገር ድራማ አይደለም በትክክል እሚደረግ ነገር ነው በርቱ
@jemalzedtube1071
@jemalzedtube1071 Жыл бұрын
የዚመደር የዚጎጥ ያለህ አለች እናተ ሁሌ።መጨቃጨቅ መጣላት ስወዳችሁ ክክክክክክክ ካሜራ አማኑ ተከትሎ ሩጫ ሀሀሀሀ
@saraamharawitethiopia
@saraamharawitethiopia Жыл бұрын
ገምቼ ነበር ገና ሲጀምር ይሄኔ እኮ ብሩን ያችኛዋ ጋር እያመጣ ጨርሶት ነው ብዬ😀ቀጭኗ ሴት እማዬ በጣም ነው የምትችለው በቃ የእውነት ሆና ነው የምትሰራው እኮ እናንተዬ...የእኔ ዘመዶች እንዳው ማማራችሁ ስራችሁ የእውነት፣ ባህላችሁ ውብ፣ እናንተ ውብ የእኔ ባለታሪኮች ኑሩል ትወና ከእናንተ ወዲያ😍😍ግን የጠንቋዩን ክፍል ሁለት እየጠበቅን ነው😀
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i Жыл бұрын
ወይ ጉብል ነኝ ወይ ጉብል ነኝ አቤት ስወዳቹ ሁለታቹሁንም ጎበዞች ጠንክሩ😁😁😁😁😁😁😁😁🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@worebado6556
@worebado6556 Жыл бұрын
እንዴት አርጌ ጠልየ ነው....ክክክክክ ይህን እኮ ነው ያልሁሽ
@asaaislam2152
@asaaislam2152 Жыл бұрын
ማሮችየ በጣም ነው እምውርዳችሁ ወላሂ
@user-tp3mt7hk5m
@user-tp3mt7hk5m Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂እውነተኛ ታሪክ ላይ አለ እሄነገረ በተለይ አረባገረ ልኮ ሚሥቱን ሥትልክለት ኑራ ቤትሠረቶ አግብቶ ወልዶ ጠበቃት እዛው እቤቷ በላከችለት ብረ ልጁን ሚሥቱን አሞላቆ ያዘ ይችኛዋ በቃኝ ብላ ሥትሄድ አግብቶ ወልዶ እሦበለፋችው ቤት ሥታይ እራሦን አጥፍታለች አላቅሺም አላክሽልኝም አችሌላወድአግብተሽትተሽኛል አላት ወዶች አይይይይይ
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 Жыл бұрын
ስታሳዝን
@user-fx7qp3ud9o
@user-fx7qp3ud9o Жыл бұрын
😭😭
@user-pm4fj5qi7i
@user-pm4fj5qi7i Жыл бұрын
ወይኔ በጣም ያማል😭😭😭😭
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@user-pm4fj5qi7i ውዶቼ ደምሩኝ
@emebityaregale6193
@emebityaregale6193 Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁልን ምርጦችየ መስላችሁ ሳይሆን ሆናችሁ የምትስሩ እፍፍፍ ቦታው በራሱ ምንኛ መንፈስን እንደሚያድስ ሰላማችሁ ይብዛልን በርቱልን
@dubaidubai5171
@dubaidubai5171 Жыл бұрын
እኔም ጉብል ነበርኩ የመዳም ሥራ አስረጀኝ እንጂ 😂😂
@sameraaliumer6168
@sameraaliumer6168 Жыл бұрын
,አብሽሪ
@heymanotteshgar2419
@heymanotteshgar2419 Жыл бұрын
ክክክክ እኔም
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@heymanotteshgar2419 ደምሩኝ
@nxgdhdbzbdbdb8877
@nxgdhdbzbdbdb8877 Жыл бұрын
ስወዳችሁ ወላሂ ስታስቁ🥰😂😂😂
@GobezTemari
@GobezTemari Жыл бұрын
ውይ በጣም ነው ደስ የሚል በርቱልን ውዶች!😍😍😍
@abroa7052
@abroa7052 Жыл бұрын
የኔ ማሮች ናፈቃችኩኝ ነበር እንኳን በሠላም መጣችሁ
@haimanottilahun4434
@haimanottilahun4434 Жыл бұрын
ሆናችሁ ነው እምትተውኑት እሚደንቅ ችሎታ ዋውውው 👏
@azebsil7381
@azebsil7381 Жыл бұрын
Uff amahargnachew sitaft......I love the original Amharic speaker 💚💛❤️🥰
@አቤቱሆይ21
@አቤቱሆይ21 Жыл бұрын
ከምንም የጠዱ ናቸው እኮ ቦለቲካ የለለበት ደስ የሚል
@ilovemommom3040
@ilovemommom3040 Жыл бұрын
ሲዉዲቸዉ ጎብልነኝ ማለት ምንድን ነው ክክክክክክ እርአፍር ልብላአ አላለችም ክክክክክክ
@Concordtv123
@Concordtv123 Жыл бұрын
ህፃን ነኝ ማለት ነው
@ilovemommom3040
@ilovemommom3040 Жыл бұрын
@@Concordtv123 ነው እሽ አመሰግናለሁ
@user-wn3bd1tu6d
@user-wn3bd1tu6d Жыл бұрын
ጉብል ማለት ወጣት ነኝ ማለት ነው
@melkamtadle2957
@melkamtadle2957 Жыл бұрын
@@ilovemommom3040 ጉብል ማለት በጎጃም አማርኛ ወጣት ማለት ነው።ህፃን ማለት ደግሞ ሞሳ ነው የሚባል።ጨርሰው የጎጃምን አማርኛ ነው የሚናገሩት
@user-vj6xz7go4l
@user-vj6xz7go4l Жыл бұрын
የሳቃችን ምጮች ስወዳቹ ክክክክክክክክክ አሳበዳትኮ አይ ወድ የሚያመጣው ጣጣ
@mqw544
@mqw544 Жыл бұрын
የኔ ቢጤ ከርታታ ነጀም በግሬም ጭሬ አልሆነልን ቀወስኩ ስል ሳቅኩኝ ልክ እንደኔ ተቃጥላ ነው አላህ ያቃጥላቸውና
@hiwotkassa2558
@hiwotkassa2558 Жыл бұрын
ወጋችሁ ሲጣፍጥ የኔ ማርች እናንተን አለማድነቅኮ አይቻልም ሱሶቸ
@saramehirt456
@saramehirt456 Жыл бұрын
ደስ ማለታቸው በፈጣሪ
@etiopiantube5302
@etiopiantube5302 Жыл бұрын
የኔ ትዝታዎች ስወዳችሁ
@user-pl6dc5js6l
@user-pl6dc5js6l Жыл бұрын
እናተን ሳይ ነፃነት ይሰማኛል ስወዳቸው 🥰🥰😂
@AdD-ii8zv
@AdD-ii8zv Жыл бұрын
በጥፊ ያልኩሽ እደሁ አገኘሁሽ ወዝ እዳል መልስሽ አላለችም
@user-pl6dc5js6l
@user-pl6dc5js6l Жыл бұрын
@@AdD-ii8zv 🤣🤣🤣
@user-pr5fj6vu5j
@user-pr5fj6vu5j Жыл бұрын
ጧት አትልቀቁ ማታ ነው እይታ ያለው ሁናችሁ ሰለምትሰሩ እድታድጉ ምኞቴ ነው
@Concordtv123
@Concordtv123 Жыл бұрын
እናመሠግናለን
@user-sp9ej7mk3v
@user-sp9ej7mk3v Жыл бұрын
ስትችሉበት የኔ ውዶች ለዛችሁ አነጋገራችሁ በርቱ በደስታ ነው የማየው
@user-tl3gg9nx9c
@user-tl3gg9nx9c Жыл бұрын
በሳምንት በሳምንት ሙክት ነው የሚያርድልኝ የዶሮውን ነገርማ ተይው😀😀😀
@helenbaba2870
@helenbaba2870 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@fireamsalu7177
@fireamsalu7177 Жыл бұрын
Hhhhh bezih nuro widinet
@user-we9mt4qu3r
@user-we9mt4qu3r Жыл бұрын
ሳላጨስሽ እደወይራ አላለችም
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@fireamsalu7177 ደምሩኝ
@user-gx4lx6el2d
@user-gx4lx6el2d Жыл бұрын
የኔ ዉዶች ሁሌም የምሰሩት ማርማር ነዉ የሚለዉ አትሰለቹም
@almazalmaz1360
@almazalmaz1360 Жыл бұрын
ልዪዩዩዩዩዩዩዩዩዩዩዩዩ ናችሁሁሁሁ
@ytbabeawedtube1752
@ytbabeawedtube1752 Жыл бұрын
ምርጥ ባል 🥀ምርጥ አባተ፣ ምርጥ አስተማሪ፣ ምርጥ አለ አዛኘሰ ናፋቂ ፣ ምርጥ መሪ ምርጥ ነብይ ሙሀመድ صلى الله عليه وسلم 🥀"ፕሮፋይሌን
@user-iv3jp2hs6p
@user-iv3jp2hs6p Жыл бұрын
ስለላሁ ወአለይህ ወሰለም 🌹🌹🌹💐💐💐🌺🌺🌺😍😍😍❤❤❤❤
@mediseid3574
@mediseid3574 Жыл бұрын
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
@HhHhh-uo6ss
@HhHhh-uo6ss Жыл бұрын
S a w
@user-hw2bv9dh7y
@user-hw2bv9dh7y Жыл бұрын
የእኔ ማሮች እንኳን ሠላም መጣችሁ😍😍አደይ ፊልም እና እናንተ ሱስ ሆናችሁብኛል😎
@Concordtv123
@Concordtv123 Жыл бұрын
እናመሠግናለን
@user-hw2bv9dh7y
@user-hw2bv9dh7y Жыл бұрын
@@Concordtv123 😘😘😘
@hyamatube1675
@hyamatube1675 Жыл бұрын
አደኛ ናችሁ ለኔ ማሮቸ
@seadaali3218
@seadaali3218 Жыл бұрын
የኔ ማሮች እደው ስወዳችሁ እኮ😘😘
@kalkal1691
@kalkal1691 Жыл бұрын
የመቻቹህ ጉርስ ያረገች ነው የምትሳደበው ጀግና 👍😂😂😂
@user-zq9kh4sc2p
@user-zq9kh4sc2p Жыл бұрын
😂😂
@hayubintmama264
@hayubintmama264 Жыл бұрын
ሴቶቹ ሲጣሉ ሲከራከሩ ሲባሸቁ ነው ደስ እሚሉኝ
@tadelechtasew727
@tadelechtasew727 Жыл бұрын
ጎበዞች ናቹ በጣም
@kshjjf5921
@kshjjf5921 Жыл бұрын
እነዚህ ግን ዘረኝት ሳይሆን ጎጃሜ ናቸዉ አይደል ደስ ሲሉ
@fafidessieweloyewa922
@fafidessieweloyewa922 Жыл бұрын
ክክክክ በሳቅ ሞትኩኝ ደስ የሚል ድራማ
@wublfmfkwt8693
@wublfmfkwt8693 Жыл бұрын
ክክክክክክክክ ይች ሴት ሳቄንነው የምታመጣው ባህላችንን ቁጭነው ያረጋችኋት ማድጋው ደግሞ ደስ ሲል።
@meseibraham6226
@meseibraham6226 Жыл бұрын
በጣም ነው እምትመቹት በርቱልኝ
@mhmh7628
@mhmh7628 Жыл бұрын
አቤት ትዝታ 😁😁👍❤❤
@admacom75
@admacom75 Жыл бұрын
የእኔ ማሮችየ ወይይይስወዳቹህ
@user-xu8us6kl6u
@user-xu8us6kl6u Жыл бұрын
ጉብልነኝ ወመኔ ክክክክክክ ደስስስ ሲሉ ስወዳቸው
@tadelechtasew727
@tadelechtasew727 Жыл бұрын
አቤት ሰወዳቹ በጣም ደስ ብሎኛል
@mulutemesgen5667
@mulutemesgen5667 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂አቤት ፀጋ አቤት መላበስ😂😂😂😂
@Ra.com65
@Ra.com65 Жыл бұрын
ውፍፍፍፍ እዴት እደውዳችሁ ቃላት የለኝም::🌹🌹🌹🌹😍
@temesegengerema958
@temesegengerema958 Жыл бұрын
ቾኮል 😂😀😀😀😀😂 ነብስህ ኣይማርም 😂😀😀😀
@alemalem7864
@alemalem7864 Жыл бұрын
በርቱልን ጀግና ምርጦች
@ebz1040
@ebz1040 Жыл бұрын
ጎበዞች በርቱ እያዝናኑ ማስተማር ይህ ነው
@user-wn3bd1tu6d
@user-wn3bd1tu6d Жыл бұрын
ወይ ወንዶች እንዲህ እያደረጋችሁ ስንቱን ሴት ታስለቅሱታላችሁ የስራችሁን ይስጣችሁ
@uaeuae282
@uaeuae282 Жыл бұрын
ወላሂ በጣም ነዉ የምትችሉት 😂😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏
@user-we9mt4qu3r
@user-we9mt4qu3r Жыл бұрын
በጣም መገን ውሽማ
@girmaa5480
@girmaa5480 Жыл бұрын
በጣም ግሩም አርቲስቶች በርቱ!!
@user-ou4fi5oq1z
@user-ou4fi5oq1z Жыл бұрын
ሀገር ሱምር እናተ ደም ሰወዳችሁ ሀገራችን ሰላም ያረግልን🇪🇹ኢትዮጵያ
@user-lt3ys4tc2d
@user-lt3ys4tc2d Жыл бұрын
የዲሮሰውናቸሁ እናተ ሁላችንም ያደግነው እደዚህነው ትዝታየ ምናለ ይህጌዜቢመለስ
@nejahtube428
@nejahtube428 Жыл бұрын
በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ
@tenaworkfikre7012
@tenaworkfikre7012 Жыл бұрын
እኔ ሰርቶ አደር ነኝ አንቺ ተቀምጦ አደር ነሽ።ኪኪኪኪኪኪ ምርጦች
@bateyyoutube3038
@bateyyoutube3038 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂 እንዴት አርጌ ጠልየ ነ ው እክ እክ እክ የምትላትን ነገር ስወዳት
@birukdamte344
@birukdamte344 Жыл бұрын
ኣካባቢ የት ነው
@bateyyoutube3038
@bateyyoutube3038 Жыл бұрын
@@birukdamte344 ደብረ ማርቆስ ነው አሉ
@habeshaengdaw3848
@habeshaengdaw3848 Жыл бұрын
በስመዐብ በትክክል ነው የተሰራው በርቱልን ውዶች
@zeeezeee8686
@zeeezeee8686 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ማሮችየ
@userLubaba-iq3po7cj1e
@userLubaba-iq3po7cj1e Жыл бұрын
ያሁሉፉከራየትገባ ቦታቀየረእንጂ ጠቅሞኛል🤣🤣ሁለት ሆነው አሯሯጡት
@shadiuae5761
@shadiuae5761 Жыл бұрын
በትክክክክልልል ነዉ,,,,,,,ዲራማ ሰይሆን,,,,የተበላሁት
@user-lm3bu9xp8j
@user-lm3bu9xp8j Жыл бұрын
አቤት ትዝታ እንስራውን ስትሞላ ልጅነቴ ትዝ አለኝ
@user-uy6mt7lg3t
@user-uy6mt7lg3t Жыл бұрын
ባለ እስራዋ ቀላል ታስቀኛለች🤣🤣🙄🙄🙄🙄❤❤❤
@alxapp5237
@alxapp5237 Жыл бұрын
ፍቅር ይዞኛል
@HcfhFjrj
@HcfhFjrj 5 ай бұрын
ኧረ ቸኮለ አላለችም,ወይ እናንተ ልጆች ስታስቁ😂😂😂😂😂😂
@user-yk6yz8cc8o
@user-yk6yz8cc8o Жыл бұрын
የኔ ማሮች ስወዳችሁኮ😍❤😍
@KidusYared12
@KidusYared12 Жыл бұрын
ሥራችሁ ያስተምራል ያስቃል በርቱ::
@yemisrachliben4382
@yemisrachliben4382 Жыл бұрын
እንዴት እንደምታምሩ💚💛❤️
@Tube-mk8wo
@Tube-mk8wo Жыл бұрын
ወይ ቀሚሰንየለበሰችዋ ሲያምር የልጅነትቀሜሴ❤ አምጫት ውሃ የተሸከመቸው ስወድሽ አለሜ እፍፍፍ❤❤❤❤❤❤🌺🌺🇪🇹🇪🇹
@litzprotacio5708
@litzprotacio5708 Жыл бұрын
እዴው ስወዳችሁ
@Tube-gh6ze
@Tube-gh6ze Жыл бұрын
በርቱልኝየኔውዶች🥰🥰🥰🥰👍👍👍
@meharidegefaw2617
@meharidegefaw2617 Жыл бұрын
ጉደኛው ተዋናይ. ቲቪ እንቅልፌን ቢነሳኝም አይቸው ልተኛ ነው like share comment አትእሱ
@ilovemommom3040
@ilovemommom3040 Жыл бұрын
እኔ ም ልተኛሲል ተለቆ ሳይዉ እንቅፍይ ጠፍብኝእ ምክንያቱም እኔ የገጠር ልጅነኝእ
@feben8177
@feben8177 Жыл бұрын
ቲቪ ላይ ነው የሚታዩት እንዴ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@feben8177 ደምሩኝ
@user-mk5sb5tc9g
@user-mk5sb5tc9g Жыл бұрын
ስወዳችሁእኮ
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 26 МЛН
የምስራች አዲስ አዝናኝ የገጠር ድራማ(Yemisirach New Ethiopian) 2024
33:18
Diskur Tube(ድስኩር ቱዩብ)
Рет қаралды 66 М.
የግዜር እንግዳ ምርጥ የገጠር ድራማ( Yegzeyer Engida New Ethiopian Dirama) 2023
18:35
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 165 М.
የሙሽራዉ አቀባበል
2:15
aba metta(አባ መጣዕ /አባሊባኖስ )
Рет қаралды 34 М.
ሲነኩን አንወድም ሊታይ የሚገባ ድንቅ ስራ(Sinekun Anwedim) Litay yemigeba New...2024
1:28:51
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 44 М.
እቃዉ ተበላሸ አስቂኝ የገጠር ድራማ (Ekaw Tebelasha New Ethiopian Comady) 2022
16:02