ተክርስቲያን እያለቀሰች ነው //ከልባቹህ ይቅር ተባባሉ//ባህታዊ አባ ኪዳነማርያም

  Рет қаралды 9,275

ዘንስር  tube thenser tube

ዘንስር tube thenser tube

Ай бұрын

ቤተክርስቲያን እያለቀሰች ነው //ከልባቹህ ይቅር ተባባሉ//ባህታዊ አባ ኪዳነማርያም
ቻናላችን ሰብስክራይብ በማድረግ ይማሩ ይከታተሉ ሸርና ላይክ ያድርጉ ዘወትር ለናተ የሚጠቅሙና የሚያስተምሩ ትምህርቶችንና መልሶችን ያገኙበታል ሊንኩን በመጫን ሳብስክራይብ ያድርጉ / @tubethensertube8448 ምስክርነት አይደመጥም፦ #nsiebho_tube
#Aba_gebrekidan_sibket
#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ
#subscribe_share_አድርጉ
#aba_gebrekidan_girma
#አባ_ገብረኪዳን_ግርማ
#orthodox_tewahdo
#aba_gebrekidan_interview
#eotcmk
#comedianeshetu
#ድንቅልጆች
#dn_henok
#ዲያቆንሄኖክ
#memhirgirmawendimu
#dn_yordanos_abebe
#ዲያቆን_ዮርዳኖስ_አበበ
#MemeherDrZebeneLemma
#መምህር_ዘበነ_ለማ
#ዘማሪ_ገብረዮሐንስ_ገብረፃድቅ
#mahtot
#ሊቀ_መዘምራን_ቴዎድሮስ
#zemari_abel_mekbib_new
#ዘማሪ_ዲያቆን_አቤል_መክብብ
#zemari_tewodros_yosef_new
#zemari_yilma_hailu_new
#ሊቀ_መዘምራን_ይልማ_ኃይሉ
#zemedkunbekele +ነጭ_ነጯን
#ዘመድኩ_በቀለ
#quanquayeneshmedia
#ቋንቋዬነሽ_ሚዲያ
#etartmedia
#ethiopianmovie #adeydrama #ethiopiandrama
#ኢቢኤስ #EBS #eritreamovie #eritreanmezmur
#youtubeislife #subscriber #youtubeguru #youtubecontent #newvideo #subscribers #youtubevideo #youtub #youtuber and #youtubevideos
#aletube #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #ethiopiantiktok #ethiopia #eregnaye #እረኛዬ #adagnu
#shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland #dollar
#ethiopiancomedy #ethiopiandrama #ethiopianmovie #ethiopiandram #ethiopiannews #habeshatiktok #habeshatiktokvideos #etv #etvnews #ebs #ebstv #ebsnews #kanatv

Пікірлер: 19
@maledemekonen4149
@maledemekonen4149 Ай бұрын
አባታችን ባሕታዊ ኪዳነ ማርያምን !!! ልዑለ ባሐሪ እግዚአብሔር ቃለ ሒይወት ያሰማልን !!! ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያወርስልን !!! ያገልግሎት ዘመናቸውን ያብዛልን !!! በሐይማኖታችን ብርቱወች እንድንሆን በእግዚአብሔር ቤት ስንመጣ እንዲሁ በፍጥነት ደርሠን ለመውጣት ብቻ ሳይሆን በሒይወታችን መለወጥ እንዳለብን የቀደሙ ያባቶቻችን ፈለግ መከተል እንዳለብን የቀደሙትን አባቶቻችን የነበራቸውን ብቃት በማነጻጸር በአሁን ላይ ያለነውን የምነታችንን መዛል በተሰጣቸው ጸጋ በመመዘን እጅግ እንደሚያዝኑንስና በምን መልክ መስተካከል እንዳለበት አባታዊ ትምህርታቸው በቃለ ወንጌል እንደተማርነው ነው !!! ( የቤትህ ቅናት በልታኛልች !!! አባቶቻችን ሚስጥር ስቦአቸው ቅድስተ ቤተክርስቲያን በማን ምክኒያት ፈተና እንደገጠማት ነገሩን ከስር በመመርመር በመንፈስ ቅዱስ አጋዥነት ይረዱታል !!! ( አባታችን ልብ አምላክ ዳዊት ልጄ ሆይ ልብሕን ስጠኝ !!!) እንዳለ በወንጌሉ !!! አባታችንም እንዳሉት የቀደሙት አባቶቻችንን እርሾአቸውን ካህናት አባቶቻችን በቅድሴ አገልግሎት ላይ ያለው የቅድስት ቤተክርስቲያን መጠነ ሰፊ አገልግሎ የካህናት አባቶቻችንን ጥንካሬ በማድነቅ ቀጠይም በምመምኑ ላይም ውጤት ለማምጣት ህዝበ ክርስቲያኑ ከልቡ የሐይማኖቱን መንገድ በመረዳት አስቀድሞ በወንጌል እንደነገረን ( የቀደመችውንና ቀጥተኛዋን መንገድ ጠይቁ !? ለንቭሳቹሁም እረፍትን ታገኛላቹህ !!!) የተባለላትን ስንድዋን እመቤት የኢትዮጽያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ሐይማኖት !!! በኖመርከብ በተመሰለችው ድንቂቱ ሐይማኖት መኖርና በንስሐ በስጋ ወደ ሙ ታትሞ ከአለም እድፍ እራስን ጠብቆ ማለፍ በራሱ መታደል ነው !!!
@YesharegTeshome
@YesharegTeshome Ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤❤
@user-mp8sx4yr5v
@user-mp8sx4yr5v Ай бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ወዮ ለእኔ ቃለሕይወት ያሰማልንአባታችን !
@user-ew8ix9yr6v
@user-ew8ix9yr6v Ай бұрын
የኛ እንቁ አባት እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ በረከትዎ አይለየን🙏
@elizabethzewde4121
@elizabethzewde4121 Ай бұрын
በረከቶዎ ይደርብኝ አሜን🤲🤲🤲
@user-pn4hv5qq6l
@user-pn4hv5qq6l Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የኔ አባት ክበሩልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@asegedechligaba1137
@asegedechligaba1137 Ай бұрын
አባታችን ቃል ሂወት ያሰማልን አቤቱ ይቅር ይበለን አሜን አሜን አሜን
@user-bl7so7kx8h
@user-bl7so7kx8h Ай бұрын
ሰልፉ የእግዚእርብሔር ይሁን ። አቤቱ በምህረቱ ይጎብኘን ። አባቴ በረከትዎ ይደርብን።
@MekditesfuWodmagegn
@MekditesfuWodmagegn Ай бұрын
አባታችን እድሜ ከፀጋጋር ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልን ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sabamengeste2075
@sabamengeste2075 Ай бұрын
እግዚኣብሔር ባወቀው ይቅር ይበለኝ❤❤❤
@lakechbeyene9243
@lakechbeyene9243 Ай бұрын
አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣ በረከትዎ፡ ትድረሰኝ፤፤ ቃለ፡ ሕይወትን፡ ያስማልን፤፤ እርስተ፡ መንግስተ፡ ሰማያትን፡ ያውርስልን፤፤ እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤፤
@YesharegTeshome
@YesharegTeshome Ай бұрын
አባታችን ፀጋ በረከትወት ትድረስን እግዚአብሔር አምላክ እድሜወትን ሳብ እረዘም ያድርግልን ሁሌም ሳይወት እዳዲስ አይወታለሁ አቤት የእግዚአብሔር ፀጋ እምየ ተዋህዶ ብረሳሽ ቀኘ ትርሳኝ ❤❤❤❤
@zerihunadimitew92
@zerihunadimitew92 Ай бұрын
አባታችን❤❤❤
@TigistAlemu-st9qj
@TigistAlemu-st9qj Ай бұрын
kalehyiwet ysemalne 😭😭😭😭😭
@adamia3883
@adamia3883 Ай бұрын
Egzabher yekire yebaln 🙏
@user-on4di9sk3c
@user-on4di9sk3c Ай бұрын
😭😭😭
@azebabay1597
@azebabay1597 Ай бұрын
Egthabhar edema tena yestwot aba
@HanaKebede-jl4ln
@HanaKebede-jl4ln Ай бұрын
Habatachn bereketwo yedrbn
@AfariMadSleuthExportedSalt
@AfariMadSleuthExportedSalt Ай бұрын
ውሻ ጁርናሊስት ተደፋ
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 8 МЛН
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 122 МЛН
የሕይወት ውሃ ። አባ ገብረ ኪዳን sibket aba gebrekidan
1:20:26
ርትዕት ሃይማኖት Ritit Haymanot
Рет қаралды 13 М.
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 8 МЛН